Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V5

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    WhatsApp / Telegram +251901133636
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    Ii 📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs TH-cam, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
    በጨዋታው ...
    #ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
    #ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
    #የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
    #ምንትላለች
    #ምንይላል
    #ምንይላሉ
    @seifuonebs
    @ebstvWorldwide
    @seifuonebs
    @ethiopia
    @EBCworld
    @fanabroadcastingcorporate
    @onelovebroadcast
    @amhara
    @asfawmeshesha
    @everyone
    @followers
    @Subscribe
    @NBCETHIOPIA

ความคิดเห็น • 514

  • @mekdeskassa8143
    @mekdeskassa8143 8 หลายเดือนก่อน +46

    በነገራችን ላይ እስከዛሬ ማንም ደፍሮ መናገር የማይፈልገው ነገር በሙሉ ሁላችንንም ወክሎ እኛን ሆኖ ስሜታችንን ለሚገልጽልን ሰው ፍሬከርስኪ የሆነ ቃል እያወጣችሁ ለምትጽፉ ሁሉ አፈርኩባችሁ ሰሜ ማለት ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ስሜቱን በነጻነት መግለጽ የቻለ አንበሳ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aduzee3759
      @aduzee3759 3 หลายเดือนก่อน

      ፍሬ ከርስኪ የሚለውን ቃል ቀይረው ወንድሜ ይህ ቃል የማህፀንሽ ፍሬ ማለት ነው መቼም ላቲ ስብሐት ወቡርክት ፍሬ ከርስኪ ብለን ነው እመቤታችንን የምናመሰግናት እና ሳታውቅ ነው ይህን ቃል የተጠቀምከው እና ወንድሜ ይሄን ቃል ቀይረህ ፍሬ አልባ የሆነ ወሬ አታውሩ ብትል የተሻለ ነው

  • @YelemyelmeYelemersuyelem
    @YelemyelmeYelemersuyelem 8 หลายเดือนก่อน +72

    ሰሜ በጣም ደስ ብሎኛል ጉዳዩን የተረዳህበት መንገድ እንደዚህ መረዳት እና ሠፊ ግንዛቤ እንጂ ፊሽካ አይደለም!!!

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 8 หลายเดือนก่อน +16

    አንተ ብቻ አስረዳ አንተ ብቻ ትንታኔ ስጥ ማርያምን እንዴት እንደምወድህ እኮ ንግግር ከእውቀት ጋር ሲሆን በቃ እንደዚህ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰሜ

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 8 หลายเดือนก่อน +5

    በዚህ አጋጣሚ አንድ ነገር ልጨምርበት የታዘብኩትን በአባይ ሚዲያ ላይ እነፍልፍሉ እነ ጃሉድ የገና እለት ዋሸሁ እንዴ በሚለው ፕሮግራማቸው ላይ ፍልፍሉ " ሴት ደፍሬ አውቃለሁ ለዛ ይቅርታ ማድረግ እፈልጋለሁ " ሲል ጃሉድ ቀበል አድርጎ ታዲያ ይሄ ምን ይቅርታ ያስፈልገዋል ሲል ይደመጣል ይሄ በጣም የወረደ የወረደ ንግግር ነው :: ምንድነው ወጣቱን ለማስተማር የፈለጉት መድፈር ነውር አለመሆኑንን ? ዝቅጠት ነው ቪድዮውን ይቱዩብ ላይ ገብቶ ማየት ይቻላል :: ይሄ ነውር ነው እኔ ጉዳዩን ለአባይ ሚዲያ ቦርድ ድረስ አደርሰዋለሁ

  • @Waka619
    @Waka619 8 หลายเดือนก่อน +44

    ሰሜ በርታ አንተ ትክክለኛውን ነገር ነው የምትናገረው የእኛንም ስሜት ነው የምትገልፅልን እናመሰግናለን❤

  • @MesfinTesfaye-g6j
    @MesfinTesfaye-g6j 8 หลายเดือนก่อน +37

    ስርአት እና ክብር ያላት ኢትዮጵያዊ ሴቶችን ተመልከቺ

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604 8 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው። አንተ በምትመለከትበት ጠለቅ ያለ አመለካከት ብዙዎች ቢያዩት በአገራችን ትልቅ ለውጥ በመጣ ነበር። እኔ በዚህ እድሜዬ ድሮ ልጅ በነበርኩበት የደረሰብኝ የቃላት እና የጉንተላ ጥቃት የውስጥ ቁስል ሆኖ አሁንም ድረስ ይረብሸኛል። ተባረክ።

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 8 หลายเดือนก่อน +4

    ፊሽካ 🤦🏾‍♀️😂😂ቀልድ ወይም በምን ልስራ ለመታወቅ ይመስላል የኔ እህት ቁም ነገር ያለው ስራ ፍጠሪ አያያዝሽ የምር አይመስልም!!! ይልቁን ፍሬ አዘል አስተያየት ነውና አእምሮሽን ከፈት አርገሽ ስሚው ጠቃሚ ነውና!!!!👌🏽😢💚💛❤️

  • @SostSmint-qw4gx
    @SostSmint-qw4gx 8 หลายเดือนก่อน +11

    ሰሜ በጣም ቆንጆ እይታ ነው። በዚ ዙርያ ያለህ ተቆርቋርነትም እንደ ሰው ከዛም ኣልፎ እንደ ሴተነቴ እንዳከብርህ ያስገደኛል። እህታችን ያረገችው እንቅስቃሴም ሙሉለሙሉ ዋጋ የለውም ማለት ኣልችልም(እንደኔ) ነገር ግን እንዳልከው ጉዳዩ ጥልቅ መሆኑ ኣምነን በህብረት ሰፊ የሆነ የማንቃት ስራ ከተሰራ በኋላ ብዙው ኣንቅተን (ብያንስ ምን ታደነቁረናለች ምትል ሴት በማትኖርበት ጊዜ) ፊሽካ መጠቀም እንችል ይሆናል ብየ ኣስባሎ። ለዚ መፊትሔው ግን እንዳንተ ዓይነት ለውጥ ለማምጣት የሰራ ተፅዕኖ የመፊጠር ሃይል በዋነኝነት ደግሞ የህግ ባለሞያነትህ ትልቅ ሃይል ስለሆነ በየ ቦታው ከምነሱ ያገባናል ባዮች ጋር ምያገናኝ ነገር ብፈጠር ባይነኝ። እባክህ ምን መደረግ እንዳበት በደንብ ኣስብበት የተበታተነው ሃይል ኣንድላይ የማድረግ ስራ ብሰራ..... ይህ ጉዳይ ግብግብ ምያረገኝ ወገንህ ነኝ!!!!

  • @blackink9
    @blackink9 8 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቷ ስላነሳችው ጉዳይ በጥልቀት አታውቅም አንተንም እንደዛውአታውቅህም: የሰማችሁ የፊሽካውን ብቻ ነው ያ ደግሞ በጣም ከንክኗታል:: እመነኝ ስለጉዳዩ ያንተን ያክል አልታገለችም::

  • @Nasuri979
    @Nasuri979 8 หลายเดือนก่อน +8

    "አትንበላጠጭ "አለች አክስቴ እኔ ግን ይህ የፊሽካ ጉዳይ ሰሜ ጋ ምን አመጣው 🤨ሴቱ ስራ ፈታ አሁንስ ስሙን አልን "እህት ባትኖርህ አናት ይኖርሀል መቸስ “ እያለ ስንት በእኛ በሴቶች ዙርያ ሲናገር የኖረውን ሰውዬ እርሶ ዛሬ መተው ምን ልሁን ነው ሚሉን .psychotherapist ጋ ብቅ በይ እነ መሰሉን ይዘሽ 🤷🏾‍♀️🌝

  • @ሰውነኝ-ኘ8ሰ
    @ሰውነኝ-ኘ8ሰ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፊሽካ መንፋቱ ትክክል አይደለም ከተባለ
    ሌላው አማራጭ የቱ ነው?
    ፖሊስ ሊደርስላት እንደማይችል እያወቅን
    ዝም በይ ልንል ነው?
    በመሰረቱ ተረጋግታችሁ ብትነጋገሩ
    በሁለታችሁ መሃል ያለው ልዩነት ትንሽ ነው።
    ሁለተችሁም ሴት ልጅ እንድትጠቃ አትፈልጉም።
    ሌላ የተሻለ አማራጭ እስኪገኝ
    ፊሽካው የሚደገፍ እንጂ
    የምናጣጥለው ሃሳብ አይደልም።
    የኛ አገር ሴቶች መከራ
    እጅግ በጣም ሰቅጣጭ ነው።😢

  • @merrykebede384
    @merrykebede384 8 หลายเดือนก่อน +6

    አንቺ በምን አይነት መንገድ እና መልክ እንደተረዳሽው እኔጃ ግን እንዲ አይነት ነገር አላለም አልሰማሁም እንደውም በጣም ሴቶችኝ እና ህፃናትን አክባሪ እና መካሪ ታጋይም ጭምር
    እንደሆነ ግን አውቃለሁ

  • @abehabenadvert
    @abehabenadvert 8 หลายเดือนก่อน +11

    Protect your daughter, educate you son ይላሉ ነጮቹ

    • @juliobela5846
      @juliobela5846 8 หลายเดือนก่อน

      ፆታዊ ጥቃት እኮ ሴት ላይ ብቻ ሚደርስ ነገር አደለም, ለምሳሌ በአሜሪካ ከመቶ 40% ያህል ጥቃት ሚደርስባቸው ወንዶች ናቸው በሚስቶቻቸው ::እኛም ሀገር ጥናት ቢደረግ ተመሳሳይ የሆነ ግኝት እንደሚገኝ አልጠራጠርም::

  • @YelemyelmeYelemersuyelem
    @YelemyelmeYelemersuyelem 8 หลายเดือนก่อน +117

    እኔ ሴት ነኝ ግን የነዚህ ሴቶች እንቅስቃሴ እዚች ሀገር ላይ ያልተነሳ ጦርነት በሴቶችና ወንዶች መሀል ነበር እሱን ሊያስነሱ ነው ።

    • @nesruhamdisa
      @nesruhamdisa 8 หลายเดือนก่อน +4

      Ķkkk are yimechish

    • @AlemKebed-wz5wp
      @AlemKebed-wz5wp 8 หลายเดือนก่อน +5

      Ayyyii bezi weresh malet new set endalhonsh tastawekiayalsh
      Also malet new anchi TH-cam keftsh endtayi hasabshn endtglchi yargshe kezi bfit yalu setoch btgadelut new
      Ezun tetesh betederege tenat ke 3 set 1 set tekat endmidrsabt takiyalsh wh means around 40%set experience taregalch ena tornet blesh tawerialesh really
      Just zemta teru nber

    • @makiasefa3918
      @makiasefa3918 8 หลายเดือนก่อน +4

      Denez,
      Ethiopia wst medefer, medebdeb, & ye set yebetachnet yelem?? Its all about that eko

    • @meronkebede8615
      @meronkebede8615 8 หลายเดือนก่อน

      whats funny is youre going to be one of the women gaining all the fruits of the struggle of the women working forefront. Read.

    • @ednasamuel3941
      @ednasamuel3941 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @yohanisKidanemhret
    @yohanisKidanemhret 8 หลายเดือนก่อน +5

    ነገሮችን የምናይበት መንገድ ሰከንብሎ ከእውቀት ጋር ቢሆን ጥሩ ነው ሰሜ ምርጥ ሰው በርታልን ❤❤

  • @YelemyelmeYelemersuyelem
    @YelemyelmeYelemersuyelem 8 หลายเดือนก่อน +5

    ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ፊሽካ ማንሳታቸው ብቻ ሠው ማብራሪያ እንዲሠጥበትና እ እንዲባል አላደሰጉም?

  • @SarahDawitt
    @SarahDawitt 8 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you for your mature response. We need more matured people like you to address this issue seriously.

  • @LemiKonjo-x2o
    @LemiKonjo-x2o 8 หลายเดือนก่อน +5

    ትክክለኛ ምላሽ ነው።ወደፊት ትምህርት ቤቶች ላይ አብረን እንሰራለን!!!ለዚህም ፍቃደኛ ሆነሃልና በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @yirgalemsimeneh1475
    @yirgalemsimeneh1475 8 หลายเดือนก่อน +12

    ሰሜ ልክ ነህ ችግሩ ሁሉንም ይመለከታል

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሴቶች በወንድ ኣካል ነው የተደፈሩት ...... የሚል መሪ እና ዝም የሚል አልያም የሚያጨበጭብ ሕዝብ ባለበት አገር እየኖረች ተለከፍኩ ብላ ፊሽካ መንፉት........

    • @mikiasgetachew2049
      @mikiasgetachew2049 8 หลายเดือนก่อน

      እና ከወንድ አካል ካልተፈጠርሽ በቅለሽ ነው ዘንበሽ

    • @ruthm4237
      @ruthm4237 8 หลายเดือนก่อน

      Minew anchi endi amemesh banch afe nw nw ende yeminefaw..i think u luv harassment.u grown up dirty way..gt away snitchi bitch...even u don't gt wat he talking about..female abuse in our community is huge agenda.engerashn nekubish ende

    • @Yohannesethiopia1995
      @Yohannesethiopia1995 8 หลายเดือนก่อน

      @@mikiasgetachew2049 ዝም ብለህ እንዳመጣልህ ከመናገር ዝምምም ብትል ምን ትሆናለህ መኮመትኮ ግዴታ አደለም

  • @yasinredi1523
    @yasinredi1523 8 หลายเดือนก่อน +3

    ምን ትጮሀለች ፡- እስካሁን ሰመረ ሴት ልጅ ከነ ሙሉ ክብሯ እንድትሄድ ሲሟገት አይደል እንዴ ምናውቀው ቅጥ ያጣ አለባበስ እራስን ማዋረድ ነው እያለ ሲመክር አይደል እንዴ ምናውቀው 😢 ይበልጥ ከወንዶቹ ይልቅ ለሴቶች ክብር ሲጮህ አይደል እንዴ ምናውቀው😢 አንቺ ሰመረን አታውቂውም እራስሽ እንደ ፊሽካ አትጩሂ 😢 ሰሜ ክበርልን

  • @adgehmuluneh
    @adgehmuluneh 8 หลายเดือนก่อน +6

    It is ok to copy from other countries but it has to take cultural and educational background of the society. Therefore i would like to thank you with your thoughtful response. RESPECT!

  • @TihitnaAragaw
    @TihitnaAragaw 8 หลายเดือนก่อน +19

    ወንድሜ እኔ ሴት ነነኝ ከአሜሪካ ከይቅርታ ጋ አዎ አምላክ የወንድ ራስ ነው ወንድ ደሞ የሴት ራስ ነው። ሚስቶች ለባሎቻችሁ ተገዙ ባሎች ሚስቶቻችሁን ውደዱ ከትእዛዝም በላይ ሳይንስ ወንዶች በተፈጥሮም Dominant ባህርይ አላቸው ይላል። ይሄ ደሞ መጥፎ አይደለም። በወንዶች መሪነት የማይመራ ማህበረሰብ በሴቶች ነው የሚመራው። መከባበር ለሁሉም ግድ ሆኖ ሳለ ስጦታችን ስለሚለያይ ሁላችን ድርሻችን ላይ ብንሰራ ፍቅር እንሆናለን። patriarchy ሁሉንም አካታች ነው

    • @noone-qw9hd
      @noone-qw9hd 3 หลายเดือนก่อน

      ወንድ እራስነው ሴትልጅ ለወንድ ዘውድ ናት

  • @Maeteb
    @Maeteb 8 หลายเดือนก่อน +6

    የርዕሶችህና የምታይበይ መንገድ እጅግ ያስደምመኛል። እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @MrLeumas
    @MrLeumas 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሜ እነዚህን "ልጆች እራሳቸውን ፌሚኒስት" መገሰፅህ በጣም ጥሩ ነው ልጆች ከሆኑ መምከር በምእራባዊያን ንፋስ የተመቱ ከሆነ ህክምና ወይም የእምነት ቦታ ወስደን እንዲፈወሱ መርዳት አለብንና። ተመልከት እንዴት እንደሚያወሩ አደለም የኔ እናት እኔም ልረዳቸው አልችልም ጉራማይሌ፣ የተቀየጠ ቋንቋና የፊት የእጅ የሰውነት እንቅስቃሴ😮. እስኪ ፌሚንዝም ለኔ እናትና ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ በፈለጉት የኢትዮጵያ ቋንቋ ይንገሩን። ነጮቹን እንዳለ ኮርጀው ያንኑ "ሊዶሉብን"

  • @blackink9
    @blackink9 8 หลายเดือนก่อน +1

    ባለፊሽካዋ ልጅ ግን ማን የቀጠራት FIFA ነው? CAF ነው? ወይስ UEFA ነው? በፊሽካ revolution ለመታወቅ ፈልጋ ይሆናል:: ወደ ቁም ነገሩ ስንመለስ የሴቶች ጥቃት ይቁም::

  • @betieltsegaye4315
    @betieltsegaye4315 8 หลายเดือนก่อน +1

    This Feminist try to have attention... which is so Funny... am a women and I live here, but never ever try to embarrass my self like her.
    ሰመረ፡እባክህ፡ይህን፡ትውልድ፡ግራ፤ አንተ፡ከኛ፡የተሻለ፡ትዕግስት፡አለህ...

  • @lozaboez7991
    @lozaboez7991 8 หลายเดือนก่อน +1

    መሸጥ የሚችል, ገዢ የሆነ ሐሳብህ ይዞ ወጥቶ ሌሎች እያበለፀጉት ለማህበረሰቡ መገልገያነት ማዳበር እንጂ እንደማህበረሰብ የተመሰቃቀለ አስተሳሰብ ይዘን የትም አያደርሰንም። በዚህ ላይ የኔን ሐሳብ ብቻ ተቀበሉ ማለት ውሃ አያነሳም

  • @Nasuri979
    @Nasuri979 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብለወንጌል እባላለው 😊
    ሴት ልጅ
    በረረረ..ጅም ጥፍር 💅
    በሚያብረቀርቅ (አይን አር )eyeshadow 👀😅
    እጅዋን እያወናጨፈች 🤷🏾‍♀️🐉
    Wat da hell እያለች☠️
    ጮጮጮክ ብላ እያወራች👹
    ከመጣች
    ፍሽካ ሳይሆን ጡሩምባውን 🎷ምነፋው እኔነኝ .ምን ይላሉ አለ ሰሜ

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 8 หลายเดือนก่อน +16

    እንዳንተ ያለ ብሩህ እምሮ ያለው ጥቂት ሰዎች ቢኖሩ አገራችን እንዴት ባደገች ነበር በርታ ሰሜ

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስካራ ከዳቺ አይነት ጥብ ስካራም አስቀያሚ ሰመር የትከበር ሰው ነው ሀሽሻም ቦሮኮ ቱቱቱ

  • @blackink9
    @blackink9 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰመረ በሴቶች ጥቃት ላይ የአገራችን ፊልሞችን ሚና አልጠቀስክም:: በፊልሞቻችን ዉስጥ አክተሩ አክተሯን ሲጠብስ ኮ በለከፋ ነው::

  • @kidusimran4616
    @kidusimran4616 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ፊሺካ ከመፋትሽ ብዛት ከንፈርሽ ጡትሽ ላይ ሊደርስ ነው

  • @edentadesse9488
    @edentadesse9488 8 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል:: ለውጥ መምጣት ያለበት ከማሕበረሰብ ነው:: እህቱን ሲደበድብ "በላት" የሚል ቤተሰብ እስካልታረመ; በየ ትምህርት ቤቶቻችን ግብረገብ እንደ ‘Curriculum’ ተቀርፆ ተግባራዊ እስካልተደረገ; በእድር, በማህበር...ወዘተ እስካልተወገዘ; በየመስሪያ ቤቶች ግልፅ መመሪያ እና ተጏዳኝ ቅጣቶች እስካልተቀመጡ ለውጥ ይመጣል ብሎ ማሰብ ይከብዳል::
    I’ve lived abroad for more than a decade, I miss my country a lot but the one thing I enjoy not having is “ለከፋ" !
    Thank you for your respectful and insightful response Sermere!

  • @binyamdemissie9123
    @binyamdemissie9123 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ባልልህ ይቆጨኝ ነበር ምርጥ ያራዳ ልጅ with a sound brain! stay blessed ma brother❤

  • @shehali4790
    @shehali4790 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜ እንደዚህም ነግረሃት አይገባትም።እሷን ወንድ ነው ሴት መውለድ የምፈልጊዉ ብትላት ወንድ ነው የምትለው።ከዚህ በላይ እንዴት አርገህ ታስረዳት ታዲያ።ሰሜ በጣም የገረመችኝ አንተን አለማወቋ ነው።በርታልን ወንድሜ

  • @mekonnenalemahu1076
    @mekonnenalemahu1076 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፆታዊ ጥቃት አድራጊውም ሆነ አይቶ ዝም ላለውም ሰው ከበድ ያለ ቅጣት እንደሚገባ አምአለሁ:: የሴቶች ጥቃት እጅግ በጣም የሚሳዝነኝ እና ዘወትር የሚያሳስበኝ ጉዳይ ነው:: ሰሜ እንደ አለው ሰፋ ያለ ጉዳይ ስለሆነ የሁላችንም ተሳትፎ እና ጠንከር ያላ የህግ ማእቀፍ ያስፈልጋል:: ለምሳሌ ወዴያው መታሰር እና አጥፊው በአደባባይ መገለፅ:: ሰሜ ስለጥረትህ እግዚአብሔር ይስጥህ::በርታ ቀጥልበት::

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሙዬ መልስ ያገኘሽ መሠለኝ ፊሽካውን ለ ትራፊክ ስጪው።

  • @beza7754
    @beza7754 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስተያያት የምሰጡ ሰዎች ከስድብ የተሻለ ሀሳብ የላችኹም ማለት ነው ያሳዝናል።

  • @d.jdereethio8338
    @d.jdereethio8338 8 หลายเดือนก่อน +21

    ስርአት እና ክብር ያላት ኢትዮጵያዊ ሴቶችን ተመልከቺ ከሠመረ ጋር ተነጋግረሽ ከዚህ የበለጠ ስሪ እህቴ ።

  • @SebhaGabriel
    @SebhaGabriel 8 หลายเดือนก่อน +9

    I hope you mean what you said. But please try to acknowledge their effort as well. For me, blowing a whistle is a starting point. We all do remember Rosa Parks, it all started from a bus seat. So do your part and give recognition for others as well. This country's women have been through a lot, so..... we can not afford to wait for a huge change to fly down from the sky. We can start from small things. Just understand it that way.

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  8 หลายเดือนก่อน +5

      Do you really know our society when it comes to gender equality? Do you?

    • @shewitsolomon5277
      @shewitsolomon5277 8 หลายเดือนก่อน

      Rosa park ethiopia wisit neberech enide? Let's be realistic anid movement sijemer enide alenibet Hager Ena culture yiwesenal. Enem set negni ye set mebit yimeleketegnal gin he has point. Btw feminist nen yemilu setoch gin I don't get their real agenda? (Out of topic tho)

    • @fitseinfo
      @fitseinfo 8 หลายเดือนก่อน

      I’m a woman! A mother of 2 girls and I approve this message. I’m with you Seme!!!!!! I am concerned about this type of new movements. it’s involved toxic feminism it doesn’t help the real victims, makes it worse. be cause they copied the western movements we all know where that leads.

    • @juliobela5846
      @juliobela5846 8 หลายเดือนก่อน

      “Women have been through a lot” can you mention those difficulties women faced? it’s all About victim hood. Men and young boys are the one who get conscripted and drafted into war just because of their gender, when did women forced into war because of their gender?. As for violence:- “violence have no gender” both genders suffer from violence there maybe a statistical difference. Don’t act like women only suffer in this country, you have equal right like men even get affirmative action in different sectors.

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 8 หลายเดือนก่อน +8

    I’m totally 💯 agree with you ሰመረ

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰመረ ባርያው ምርጥ ሀሳብ ያለው ስንቱን ባለጌ ያረመ ጀግናችን ነው እናንተ ዝም ብላችሁ ተጃጃሉ እሱን ለቀቅ አድርጉት ሰሜ የባለጌ የዋልጌ መድኃኒት ነው ሰሜ ባርያው ይመችህ ።

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ብቻ ነኝ እኝ እኝ የሰለቸኝ እኔ ውጭ ሀገር መጥቼ የኔ high school certificate አመድ እንደሆነ ስረዳ እስከዛሬ ተሰምቶኝ የማያውቀው የበታችኘት ስሜት ተሰምቶኝ የሀገራችን የትምህርት ሁኔታ የባሰ እየወደቀ መሆኑን ስሰማ አዘንኩ ። የሌላው ሀገር high school certificate ስራ ይገባበታል እና ምን ልላቹ ነው እኛ ዘላለማችንን እየዬ ማለት ብቻ አይሰለችም እስቲ በተለያየ ነገር እራሳችንነ እንቀይር ከምር ኤጭ በዛ

  • @globalgottalentafricanfuns2756
    @globalgottalentafricanfuns2756 7 หลายเดือนก่อน +1

    I Really Respect you, Barich! Keep going, Leave the negative minded people behind.

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 8 หลายเดือนก่อน +11

    ሰሜ ልጅቱዋ አልገባትም እንደዚህም አስረድተሀት አይገባትም ጫጫታ እንጂ😁

    • @O_L_D89
      @O_L_D89 8 หลายเดือนก่อน

      Endih aynet setoch attention seeker nachew be jerba lela new srachew

    • @beza7754
      @beza7754 8 หลายเดือนก่อน

      በምን አወቅሽ/ክ?

  • @senaitgebeyehu9817
    @senaitgebeyehu9817 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እንደው ግርም ይለኛል! ማን ጎረምሳ ነው በፊሽካ ለከፋ የሚያቆመው? ይሄ ስር የሰደደ ችግር ነው! ከስር ነው መሰራት ያለበት! እንደው እንደገለባ ቀለን ቀለን ሃገሩ በሁሉም መንገድ ለመኖሪያ የማይመች ሀገር ሰራን!! በዛ ላይ ጩኸት! ከሚለክፉን ያልተናነሰ ረብሻ! ኧረ ወዲያ!!!

  • @meronkebede8615
    @meronkebede8615 8 หลายเดือนก่อน +4

    They brought up a serious deep-rooted issue in the country. they got you talking. they reminded you that it had been forgotten. we have been forgotten. The Society forgot us. Don't sit down and criticize when we finally attempt to use our voice. In fact, it's equally your responsibility. kuch blo criticize mareg kelal new. Do your part as a "lawyer" and show us how it's done. And just because we aren't able to walk yet it does not mean we will stop crawling. The intention of the fishka challenge was to get you to talk about it. To remind you of the basic human rights we have been deprived of. To make you uncomfortable. At least now you know we are going to keep using our voice. A win is a win. Thank you for the amazing publicity.

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  8 หลายเดือนก่อน +1

      You are most welcome

    • @tsionshenegelegne4356
      @tsionshenegelegne4356 8 หลายเดือนก่อน

      you are absolutely right. letekemach semay kirbu new alu.... do your part Semere, and stop criticizing these ladies. Actually support them and work with them to solve this problem. if you have a new and strong idea, share with them and make them strong.

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 8 หลายเดือนก่อน +6

    እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ክቡር የሰው ልጅ ወርዶ ተዋርዶ እንደ እሰሳ ሆነ

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 8 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስቶስ የቤተክርስቲያን ራስ እንደሆነ ባልም የሚስት ራስነው የሚለው ምድራዊ ሕግ ሳይሆን ሰማያዊ ሕግነው ወዳጄ ባል የሚስት እራስነው ሲል መሪነትን እንጂ ጨቋኝነትን አይደለም

  • @natfisseha756
    @natfisseha756 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yelekefkat yesirahin yistih. Azagechin.

  • @AmanKidane-j5o
    @AmanKidane-j5o 6 หลายเดือนก่อน +1

    Just give her 4 whistles for her mouth. Dist-aff ale abesha, degimo " min abash.." bilo semere simelis tayegn... hooo

  • @Mesfin-Abay
    @Mesfin-Abay 8 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ብለሀል ወንድሜ እንደ ዝሆን የገዘፈን ጉዳይ ቁንጫ በምታክል ነገር ለማስረዳት ወይም ለማሳሰብ ከመሞከር ከችግሩ አኳያ የሚገዳደር መፍትሔ እና ሀሳብ ይዞ መቅረብ እንጂ በሷ ሀሳብ መሔድ የችግሩን ግዙፍነት ያቀለዋል ሀሳብሽ እንዳለ ሆኖ ሌሎች አማራጮችን መፈለግና መጠቀሙ ይበጃል ባይ ነኝ

  • @betelhemabate4628
    @betelhemabate4628 8 หลายเดือนก่อน +1

    seme, please ebakihn kerbeh anagrachew ena antem erdachew alamachu and silehone akahedu lay tenegageru egnam support enarg

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 8 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you ሰመረ ትልቁን ችግር እንደ ቀልድ እንዲታይም ያደርጋል ይልቁኑ በህብረተሰቡ ዘንድ ተሰሚነትያላቸውን ስው እየተጠቀሙበተገኘው አጋጣሚ ማስተማር ይሻላል

  • @watcher6397
    @watcher6397 8 หลายเดือนก่อน +4

    እህምምምም 110% ትክክል ነህ፣ ባገርምህ ከጠቅላላው ከብዙ ጋር ተወያይቻለሁ ፣ ወንዶች በሴቶች ላይ በሚይደርጉት ጉዳይ ግን በጣም ከመጎድቴ የተነሳ 13 ዓመት በላይ የምኖረው ብቻዮን ነው ፣ እናም ብቸኝነት ቢሰማኝም ሰላም አለኝ ።

  • @sosnew4164
    @sosnew4164 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፊሽካ መንፋት በቂ ላይሆን ይችላል፡ ጉዳዩን ማሳነስም ሆነ በጉዳዩ ማላገጥ ግን አይደለም፡፡ አንተ ከዚህ እንቅስቃሴ በመነሳት ሌሎች ጉዳዮች እንዲጀመሩ ማስተባበር ትችል ነበር፡፡ የጎንዮሽ ጥቃት አያስፈልግም ነበር። ተሳስተሃል። ወንዶች ተላካፊ ወንዶችን ማስቆም ብንጀምር መልካም ይሆን ነበር።

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሜ ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ እግዚአብሔር ይባክህ በትግል ያለህ ማህበረሰብን ለማንቃት ብቻህን የቆክ መንግሥት እንደሆን ማህበረሰብን ማደንቆር እንጂ ማንቃት አይፈልግም

  • @elhamjemal2345
    @elhamjemal2345 8 หลายเดือนก่อน +6

    you are absuletly right 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bisratgetu206
    @bisratgetu206 8 หลายเดือนก่อน

    Seme እሷ እኮ ታዋቂ ለመሆን ነው እንጂ ይቺ ገቢናዋ ቢያምር በዚህ መንገድ አናያትም ነበር ። ብሮ በርታልን

  • @Hayu3565
    @Hayu3565 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ሁሌ ይሚገርመኝ ነገር ሰውዬው ደፍሮ ገሎ ብሎም ዘርፎም ዬፈለገውን ከፍተኛ ዬተበለውን ወንጀል ህፃን ልጅን መድፈር ሰይሆን መግደል ልበለው እንጂ ያደረገን ሰው በዬሚዲያው ፕራይቬንሲውን መጠበቅ ፊቱን ሽፍን አርጎ ለሌላ ወንጀሎች መንገድ መክፈት እንጂ ሰውዬውን እዬቀጡ እንዳልሆነ ቢታወቅ መልካም ነው ሰሜ ግን ዬተረዳህበት መንገድ ጥሩ ነው

  • @Tensae.Megenta
    @Tensae.Megenta 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks! ችግር ኖሮ የችግርን ጥልቀቱን አለማወቅ አደጋነው እህት በፊሽካ የሜቆም አይደለም ሰከንብለሽ አስቢ.

  • @wondesenketsela4769
    @wondesenketsela4769 8 หลายเดือนก่อน +3

    Sema you are right go head..
    ..

  • @weynshetmekuanent-yb2hc
    @weynshetmekuanent-yb2hc 8 หลายเดือนก่อน

    Sem yalikewu Hulu tikikil nw yet Hager endaleche aligebatm meselegne..

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክ ሚባል ነገረ መኖሩ ከማወቅሽ በፊት ወይኔ ሰመረ ወላሒ በጣም እኮ ነው ምታዝናናኝ እደ እብድ ነው ለብቻዬ ምስቀው😅😅😅😅😅
    ሰው እዴት ቁም ነገረ እያወራም ያስቃል 😂😂😂

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ
    @የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ 8 หลายเดือนก่อน

    እግዞ እግዞ አረ አረ ሴቶች አረ አረ ተረጋጉ እሳት ሆናቹ በዃላግን የእድሜልክ ጠባሳ ነው የሚሆንባቹ

  • @lt963
    @lt963 8 หลายเดือนก่อน +4

    We respet you Seme❤❤

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 8 หลายเดือนก่อน +4

    የስሙን ትርጉም ብታውቂ....,,,

  • @samarr1112
    @samarr1112 8 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ይቺ የድሬድዋ ግመል የት እዳለች እረስታ ነው

  • @eshetudinka4550
    @eshetudinka4550 8 หลายเดือนก่อน

    ማነው ኣሁን ይቺን የሚለክፈው ብትከፍለኝ ኣላደርገውም

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 3 หลายเดือนก่อน

    ዝም በይ ጋጥወጥ የትነበርሽ ? ምላሰኛ ምንትመስላለች ፍሽኻሽን ይዠሽ መርሺ

  • @meazamedlock6134
    @meazamedlock6134 8 หลายเดือนก่อน +1

    Baryaw I think this things will handle through school, family, government, and all women including girls teem-up

  • @FahmiAhmed-im8xx
    @FahmiAhmed-im8xx 8 หลายเดือนก่อน

    የአህያ ሰጋ እየበላን ባንላከፍ ይገርምሻል ቆንጆ ብትሆኝ ጥሮባ ልትነፊ ነበር

  • @illubaabseead9067
    @illubaabseead9067 8 หลายเดือนก่อน

    እንደው አላህ ሰብር ይስጥህ ! ይሄ ሁሉ ነገር አሳይተህ ... ከማንም የበለጠ እያስተማርክ... እያስረዳህ...( በሴቶች ጉዳይ ማለቴ ነው ) እንዴ ? ምንም ያንተ credit አይታያቸውም ? ያቺ ደግሞ አይጥ የመሰለች ፊሽካ " ልነፋ ... ሰመረ ባሪው ተብዬ እንዲህ ብሎ ..." ምናምን ! ሴጣን ይንፋት ሚነፋት ወንድ አጥታኮ ነው ወደወንድ ጥላቻ የተቀየረችው ...whistle - blower ማለት እኮ illegal , immoral...መረጃዎችን የሚያወጣ (employee ) ሊሆን ይችላል...whatever ምፅ ማወቋ ነው በሷ ቤት ። የሆነች የኬንያ አይጥ ... 😅😅😅

  • @ሩትመስፍን
    @ሩትመስፍን 8 หลายเดือนก่อน

    Comedian ተብየው ፍልፍሉና ጓደኞቹ ስለመደፈር መቀለዳቸው ምን ይመስልሀል ሴቷም ደደብነቷ አብራ ትስቃለች ቢገባት ሊያስልቃት ይገባ ነበር. እባክህ እንዲህ አይነቶችን ባለጌ ኮሜዲያን ቤተሰብ ልጆቻቸውን እንዳያሳዪ አስጠንቅቁልን

  • @berryterefe7824
    @berryterefe7824 8 หลายเดือนก่อน

    Ena አሁን ይቅርታ የምትጠይቀው እሷ ናት ምንም ስላልገባት የምታወራው ነገር

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 8 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር እኔ እንደዚ አይነት ሴቶች አይመቹኝም ከጀርባቸው ድብቅ አላማ ይዘው የሚንቀሳቀሱ ይመስላል ስለኢትዮጲያዊ ባህል እና ስርአት የማያውቁ የምራባዊያን አስተሳሰቡ የተሞሉ ሴቶች ናቸው ስለሴት እንቆማለን የሚሉት

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 8 หลายเดือนก่อน +12

    ይቺ ልጅ የሰሜን ለሴቶች ትግል ሰምታ አታውቅም መቼም ካሁን በሇላ ግንዛቤ ይኖርሻል ብዬ አስባለሁ እናመሰግናለን 💕💞🙏

  • @yesemwork8310
    @yesemwork8310 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድ ልጅ ያልታደልን ቆይ በሴት የሚለከፍ ወንድ የለም?ሞልቷል ወንድ ልጅ በሴት ተደፍሮ አያቅ ?በጣም ብዙ ህፃናት ወንድ በደረሱ ሴቶች ተደፍሮ አያቅም?ማአት አለ ሴቶች ሁሌም ወንዶችን ሲኮንኑን ነው የማየው የምሰማው ይህ ያናደኛል

  • @FahmiAhmed-im8xx
    @FahmiAhmed-im8xx 8 หลายเดือนก่อน

    የኑሮ ውደነት ሰው አናቶላይ ወቶበታል አንቺ ፊሽካ ልትነፊብን ወንድ ሰለከፍ ምን ይነፋ አንቺን ሰመረን መናገር ምን አሰፈለገው

  • @cupcakevideos5332
    @cupcakevideos5332 8 หลายเดือนก่อน

    የእነሱ ፍላጎት ሌላ ነው አይሰሙክም አውሮፓ እና አሜሪካ አይተነዋል የፌሚኒስት መጨረሻ ምን እንደሆነ ...እነዚህ የጠነዙ አዲስ ነገር ያመጡ ይመስል ምን ያደክሙናል ሆን ተብሎ ፖለቲካውን አማራ እና ትግራይ ውስጥ ያለው ነገር ለማስረሳት ነው የሚረሳው

  • @frewdada6666
    @frewdada6666 8 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ በጣም ይቅርታ አድርግልኝና ይቺ ልጅ እንደምንም ሚዲያ ሽፋን ለማግኘት እንጂ ምንም አይነት ስለነገሩ ፍሬ ሀሳብ የላትም አንተ ደግሞ በጣም ይቅርታ አድርግልኝና አውቀህም ሆነ ሳታውቅ more entertain አደረካት እሶም ኢሄን ነበር ምትፈልገው

  • @andualemsintayehu2644
    @andualemsintayehu2644 8 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ አንተ ጉዳዩ ላይ እየስራ ነው ባለፊሽካሆቹ ተቀላቅለው ሥራ ይጀምሩ !!!

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 8 หลายเดือนก่อน

    ፊሽካ አስር ብር መሆኑ ጠቀመሽ ባንቺ ጋቢና የሚለክፍሽ የለም በቀን አስር ብር ኪሳራ 🤔 አሁን አንቺ የሚለክፍሽ የለም ፊሽካ ይቅርብሽ ሆ 🤣

  • @melkamubogale4713
    @melkamubogale4713 8 หลายเดือนก่อน

    ደሞ ይቅርታህን በጉጉት እጠብቃላ ትላለች እንደ ያውም ደጋግማ😂😂 የከሸፈሽ አለ ሰመረ

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 5 หลายเดือนก่อน

    ፊሽካው ግን ለመከላከል ነው ወይስ ሳያዩ ያለፉዋችሁን ወንዶች ትኩረት ለመሳብ ነው አላማችሁ??? ማን ነበረች ያቺ ገጣሚ ይን... ሽ ያለችው እስዋን ፈልጉና ተደራጅታችሁ...

  • @zemaax
    @zemaax 8 หลายเดือนก่อน

    Patriarchal structure... የድሮ ማህበረሰብ የተከተሉበት ምክንያት ከመሠረቱ ያለውን ጥልቅ "virtue" ስለተረዱ እንጂ ብዙ ጥራዝ ነጠቆች እንደሚሉት "ሗላ ቀር" ሆነው አይደለም!
    ለዚች ትኩረት ፈላጊ (attention seeker) ጊዜ አባክነህ ሰፊ መልስ መስጠትህ ደስ አይልም. (But the topic is serious & I admire your genuine fight).

  • @BirkeFullas
    @BirkeFullas 8 หลายเดือนก่อน

    መንግስት ምንም ካላደረገ ሴቶች ምን ያድርጉ ትላለህ? ለጊዜው ምን ያድርጉ ፊሽካውም የሆነ ነገር ነው

  • @elham270
    @elham270 8 หลายเดือนก่อน

    መርካቶ መጥተሽ ንፊና ተሸክመን አማኔል ሆስፒታል አብዳለች ብለን

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 8 หลายเดือนก่อน

    ስትደብር አይንሽጋ የተደፈደፈው ምንድነው ታጠቢ አይንሽን መጀመሪያ ምን ትላለች ይች ከንቱ😅

  • @efulavibe
    @efulavibe 8 หลายเดือนก่อน

    የማይገባኝ ምንድነዉ እኩልነት እኩልነት የሚባለዉ ይሆ ማህበረሰብ ሴትን ሊያቀሉ የቻለዉ ሴቶቹ በዛዉ ልክ እራሳቸውን ሲያቀሉ ነዉ ነገር ግን ይሆ ህብረተሰብ ለሴት ልጅ የሚሰጠዉ ክብር የትም የለም ለዚህም ነዉ እኮ ሴት ልጅ ዘዉድ ናት የሚባለዉ ነገር ግን
    ሴትና ወንድ እኩል ይሁኑ ማለት ሴትና ወንድ እኩል ይስሩ ወንድ ልጅ የሚሰራዉ ከባድ ነገር ለሰሩ አይችሉም ለሴት ቀላል ነግሮች ለወንድ ቀላል ነገር አይሆንም ለወንድ የቀለለ ነገር ለሴት ይቀላክ ማለት አይደልም ሰዉነታችን በራሱ የሚቀበለዉና የማይቀበለዉ ነገር አለ ነገር ግን ይሆ ስራ ወንድ ልጅ ባጠቃላይ መጥፎ ነዉ ወይም ወንድን ዝቅ በማድረግ ሴትነት ማትለቅ አይቻልም ሴት እራሷን ካከበረች ሁሉም ያከብራታል ነገር ግን ሴት ልጅ በዛ ልክ መበደል አለባት ማለት አይደለም እህቴ ብትሆን የሚለዉ ካሰብ የማይለወጥ ነገር የለም ይሆ ማለት perfectly ሴትና ወንድ እኩል ይሆናሉ ማለት አይደለም አይሆንም እንጂ

  • @imblessed7396
    @imblessed7396 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ እንደሚገባኝ የኢትዮጵያ ህግ ላይ መሰራት አለበት። ሰመረ ባልከው ላይ እስማማለሁ። ልጆቻቸን ሀንድል የምናደርግበት መንገድ መቀየር አለበት ህብረተሰብ ላይ መሰራት አለበት። ለ ወንጀለኛው ህጉ ከለለ ከሰጠ መሰራት ያለበት እሱ ላይ ነው። ከሰለጠነው አገር ትርኪ ምርኪውን ከምንወስድ ለሀገራችን የሚጠቅመንን ብንወስድ የደፈረም አይደለም የተጠረጠረ የሰደበ አይደለም የገላመጠ የሚጠየቅበትን ህግ ተግባራዊ ቡናደርግ የደፈረ አይደለም የሞከረ Sex Offender ተብሎ ፎቶው መለቀቅ በቴሌቪዥን መታየት አለበት! ፎቶው በቴሌቪዥን እንዲወጣ በጎራዴ እሲገል ወይም በአሲድ እስኪያበላሽ ለምን የጠበቃል?

  • @Nesru23
    @Nesru23 8 หลายเดือนก่อน

    አንተ ጋር ብዙ የምወደውም የምጠላውም ነገር አለኝ ።አትሽለጥለጥ እንደ አለም ላይ እንደ ኢትዮዽያን ሴት ልጅ የሚያከብር እናትነት የሞያነግስ ህዝብ የለም
    አንተና አእምሯቸው የቀነጨረ ፌሜኒስት መሰሎችህ ግባችሁ ምን እንደሆነ በደንብ እንረዳቹኋለን

  • @Kalt2011
    @Kalt2011 8 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ግን በመጀመሪያ አንቺ ሴት ነኝ ብለሽ ነው ምታስቢው????? መደዴ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 8 หลายเดือนก่อน

    ልጅቷ አንተ ያለከው የገባት አልመሰለኝም ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለም ፊሽካ ነፍተሽ ልትከላከይ ቆርቶ መሳርያም ይዘሽ እራስሽን መከላከል አትችይም ምክንያቱም ሕጉ የላላ ነው ፊሽካ መንፋቱ ከውጭ ኮፒ አድርገሽም ብታሳይንም እኛ ሃገር ፊሽካ ስትነፌ ሰው ቢያይሽ አበድች ወይ ነው የምትባይው አስገድዶ መድፈርን መቃወም የምትችይው ሕጉን በማስቀየር እንጂ በፊሽካማ እጉል ጩህት ነው የሚሆነው ሰመረን በግል ብታናግሪው ይሻል ነበር ሚዲያ ላይ ከምትወጪ

  • @messia8257
    @messia8257 8 หลายเดือนก่อน

    ማን ናት ይች ደግሞ የሆነች ለዝብያን የመሰለች የሆነች መንቃራ አየን የዚህች ልጂ ድርጊት አሁንነሳይሆን ከሷ በፊትም የመጡ ነበሩ እያለማመዱን ሲንግል ማማ የሴቶች መብት የሴቶች መጨቆን ገለመሌ እያሉ ይመጣሉ እውነታው ግን የሴት ልጂ ጥቃት አሟት አንድ ቀን ለተበደለች ሴት ደርሳ አታውቅም ነገሩ የሴት መብት ሳይሆን መንገድ ለመንገድ ፕራንክ እየተባለ ለዝብያንን ግብረ ሰዶምን ማንፀባረቅ ነው የሆነች ቃዳዳ ምን ትመስላለች ደግሞ

  • @Debrenazret
    @Debrenazret 8 หลายเดือนก่อน

    I guess You are standing on the way of her gaining popularity lol. ካልሆነ ይሄን ያህል አፍ የሚያስበረግድ ነገር የለም: ለነገሮች መፍትሄ ማምጣት ትልቅ የማስተዋል እና ሰከን ብሎ የመረዳዳት አቅም ይጠይቃል:: እንደው ሁኔታሽ ግን ሚለክፍሽ አጥተሽ የተናደድሽ ነው ሚመስለው 😂 ለማንኛውም ሰከን በይ: አፍን ይሄን ያህል መክፈት ጋጠወጥነት እንጂ ስልጣኔ አይደለም 🤫

  • @berhanu9307
    @berhanu9307 3 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር በዚህ ገቢና ምንም ዓይነት የፆታ ትንኮሳ ኣይከሰትም!!

  • @asenakumamushe3119
    @asenakumamushe3119 8 หลายเดือนก่อน

    ምን ፈልጋችሁ ነው? ብራዘር ወንዱ ሴት ትቷል ሴቷ ነች እንዲያውም መላከፍ መተንኮስ የጀመረችው። የሆነው ይሁንና መላከፍ ይቅር እንበለውና አጋጣሚ ያገናኛቸውን ሰዎች በምን ይግባቡ። ለከፋው ስድብ መሆን የለበትም እስማማለሁ። ለከፋ ማሞገስም አለ እኮ።
    ኤጭ እኔ ራሴ ምንድነው የማወራው። መውጫ መግቢያ ያጣ ህዝብ የሴት የወንድ እንዲህ ያለ ወሬ....ይደብራል። ብራዘር ወቅቱን አስበኸዋል ለመሆኑ የምታወሩትን የሚያስብ ህዝብ አሁን ላይ አለ እንዴ? የቱ ጋር ቆሞ፣ የቱጋር ተቀምጦ? ለኔ ይሄ ሌግጀሪ ቶክ ነው ብራዘር። ሰላም የለ እንዲህ በሆነበት ሀገር እንዲህ ያለ ወሬ? ሲሪየስ ማተር ምናምን.... ወደ ፊት እናወራዋለን። ደግሞ በባዶ ሆድ ሲለከፍ ትንኮሳ አይቼ አላውቅም። መብላት ላቃተው ህዝብ የዚህ አይነት ወሬ ስላቅ ነው።