“18 ዓመት ሲሞላሽ እነግርሻለሁ” እናት! “እንቆቅልሼ እንዲፈታ ወደ ህዝብ መጥቻለሁ” ልጅ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 2 หลายเดือนก่อน +389

    ኒቃቧን አይቸ ነው የመጣሁት የኔ ንግስት 👑❤️

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 2 หลายเดือนก่อน +195

    አብዘሀኞው ሙስሊም ነው ኮሜንቱ እርግጠኞ ነኝ ኒቃቢስቷን አይታችሁ ነው የመጣችሁት የላኢለሀኢለላህ እህት ወንድሞቸ በየ አላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እሷንም አባቷን አላህ ያስገኝላት ።

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ አወ ኒቃቧን አይቸ እየበረርኩ የመጣሁ❤

    • @mohammedGmal-w4l
      @mohammedGmal-w4l 2 หลายเดือนก่อน

      እኔኒቃብ አይቸከች😢

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂ

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 2 หลายเดือนก่อน

      ጀግና ናት ❤

    • @زينبمحمد-ن7ي7ث
      @زينبمحمد-ن7ي7ث หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም አይቸነው. አሚንን ሁላቺንንም አላህ በያለንበት አላህ ይጠብቀን

  • @MeseretTeferi-qh8ew
    @MeseretTeferi-qh8ew 2 หลายเดือนก่อน +254

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አለባበስሽ በስመ አብ ልዩ ነው በእምነትሽ ያጽናሽ ❤❤

    • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
      @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 2 หลายเดือนก่อน +6

      አሚን የኔ ቆንጆ ለካ ከእናንተም መልካም አለ

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 หลายเดือนก่อน

      ነገር ግን ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንዲመለሱ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ ጥቂቶቹን እነሆ ፥ 🤔
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ’አሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፵፮-፵፯)።
      📖👈🏾😲

    • @Lieltlawugaw
      @Lieltlawugaw 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝyenimebet kenatem melkam ale styi Ethiopia wstko lemejemeriya gze muslimochi tesedew simetu tekeblo kenemnetachu edtnoru yefekedelachihu orthodox new

    • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
      @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 2 หลายเดือนก่อน

      @@Lieltlawugaw ክክክ ክክክ

    • @serkalemkassa818
      @serkalemkassa818 2 หลายเดือนก่อน

      Tekikilegna orthodox bezih alebabes likena aychelim .seytan new yemtimeslew

  • @MakAsser
    @MakAsser 2 หลายเดือนก่อน +87

    ማነው እደኔ ኒቃብሲቷን አይቶ የመጣ❤❤❤

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ😢😢

    • @mohammedyimam5008
      @mohammedyimam5008 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማን ነው አንድን እኔ ኒቃሚስቷን አይቶ የመጣ

    • @HamduDelil-gc1kv
      @HamduDelil-gc1kv 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @Seidman696
      @Seidman696 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @Saadah001Ebraheem
      @Saadah001Ebraheem หลายเดือนก่อน

      Ene

  • @asyawudale8224
    @asyawudale8224 2 หลายเดือนก่อน +62

    ኒቃባን አይቸ ነው የገባውት ማሻአላህ እህት አላህ አባትሽን በሰላም ያገናኝሽ 😢❤

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 2 หลายเดือนก่อน +260

    የኔወድ አነጋገሯ አለባበሷ ሁል ነገሯ ሲያምር ማሻ አላህ

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k 2 หลายเดือนก่อน

      🥹🥹😩😩😩👎👎

    • @merrycute9494
      @merrycute9494 2 หลายเดือนก่อน +1

      Benetsaw alem metafeno new yemiamrew for what

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@AbebaHabte-p4kብልቅጥ።

    • @Azebyimer-q9y
      @Azebyimer-q9y 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@merrycute9494እንጃ

    • @husseinseid5658
      @husseinseid5658 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@merrycute9494ከአካል መታፈንና ከአእምሮ መታፈን የቱ ይከፋል?

  • @Habi-p9u
    @Habi-p9u 2 หลายเดือนก่อน +1139

    ማነው እንደኔ ኒቃቢስቷን አይቶ የመጣ❤

    • @chdbcbd3793
      @chdbcbd3793 2 หลายเดือนก่อน +14

      እኔም

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 2 หลายเดือนก่อน +49

      ልብስ አምላኪ

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 2 หลายเดือนก่อน +89

      እኛ ልብስ አናመልክም ግን እራቁታም ከመሆን እዲህ ስትር ያለች ሴት ትለይብናለች​@@ህይወት-ህመም

    • @Sade948
      @Sade948 2 หลายเดือนก่อน +36

      ​@@ህይወት-ህመምእርቃን መህዲ ስለምትወዱእኮነው😅😅😅😊

    • @HayatAwol-c3r
      @HayatAwol-c3r 2 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@ህይወት-ህመም የካሀድ ምቀኝነት እዚህ ደረሳችሁል ምን አገባሽ ዝቦሞች

  • @merem19
    @merem19 2 หลายเดือนก่อน +95

    ድሞጿ እርጋታዋ ሁሉ ነገሯ ስታምር ማሻአላህ❤❤ አላህ አባትሽኝ በጤና ያገናኝሽ😢😢

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 2 หลายเดือนก่อน +160

    የኔ ውድ አላህ አባትሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ አብሽሪ አላህ ታጋሾችን ይወዳል ።

    • @Abc-ph3zz
      @Abc-ph3zz 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን በሂወት ካለ ያረቢ ያገናኛቸው

  • @HabibaSide-t3c
    @HabibaSide-t3c 2 หลายเดือนก่อน +86

    ነኢማዬ ውዴ ድአ አድሪጊ አላህ በሰላም ያገናኝሽ አቺ ጠካራ ሴት ነሽ ተስፋ አትቁረጪ

  • @GiasBd123-ul8yh
    @GiasBd123-ul8yh 2 หลายเดือนก่อน +22

    ማሻ አላህ ከእርጋታዋ ጋር አለባበሷ መታደል ነው አልሀምዱሊላህ❤🌹

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 2 หลายเดือนก่อน +66

    Ebs ብዙ ተመልካች አለው፣በዚያ በኩልም ሞክሪ የኔ ቆንጆ! እግዚአብሔር ይረዳሻል፣አይዞሽ።

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 2 หลายเดือนก่อน +26

    የእኔ እናት አላህ ይርዳሽ በእውነት አባትሽን አላህ በህይወት ያገንኝሽ እላህ ይርዳሽ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 2 หลายเดือนก่อน +383

    በስደት ሆናችሁ ቤተሰቦቻቹን የምትናፍቁ ሁሉ የልባችሁ መሻት ሞልቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ጉሉ አሚን 🥹🤲🤲🤲🤲🤲❤️🥰🥰

    • @hfhgg6510
      @hfhgg6510 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን

    • @fatmagashu9064
      @fatmagashu9064 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንያረብ

    • @ሠሚራM
      @ሠሚራM 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንያረብ

    • @الحمدلله-ر4ز
      @الحمدلله-ر4ز 2 หลายเดือนก่อน

      آمين يارب

    • @haleemaali2389
      @haleemaali2389 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚን ያረቢ

  • @HalimaHelima-rm8bk
    @HalimaHelima-rm8bk 2 หลายเดือนก่อน +29

    የኔ ቆንጆ አላህ አባትሽን ያገናኝሽ። የኒቃቧ ንግስት አላህ ያገናኛችሁ በጌታሽላይ ያለሽ እምነት እንዳይሸረሸር እሱ አዝነቱ ሰፊ ነው አብሽሪልን

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 หลายเดือนก่อน +124

    ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናችሁ በሙሉ እኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይርዳሺ እህቴ

    • @amabit
      @amabit 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen​@@amabit

    • @Messeret-f6p
      @Messeret-f6p 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen❤

    • @BerhNAn
      @BerhNAn 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @yonasgebre1250
      @yonasgebre1250 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 2 หลายเดือนก่อน +213

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን አለባበስና ስነስርአትሽ ይለያል ይጨምርልሽ

    • @MINA-u7q3t
      @MINA-u7q3t 2 หลายเดือนก่อน

      አይ በመሸፈን ውሽታም ፊትሽን የማታሳይው አጭበርባሪ አቃችዋለሁ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 หลายเดือนก่อน +11

      @@dagiliule7460 ትሽ ዝም በይ በእኛ እንዲ አይለበስም የራሳችን ማስተካከል እንጂ የመሀመድ ማድነቅ አያስፈልግም እንዲ እየለበሱ ነው ሌቦች ሰው ሚገሉ አይናቸው እንዲታይ አድርገው እነሱ ምንም ብናርግ ክርስትና መንቀፍ እንጂ አያደልቁም ማሽቃበጥ አያስፈልግም።

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 2 หลายเดือนก่อน +2

      ብሽቅ ቂጥሽን እየከፈትሽ ዝሙትን አስፋፊ​@@ZorishMenjeta

    • @ከድጃ-ደ5ዐ
      @ከድጃ-ደ5ዐ 2 หลายเดือนก่อน +20

      @@ZorishMenjeta ዘላችሁ ሙሃመድ ሙሃመድ አያስጠላችሁም ግን ለምን ከነሱ ላይ አትወርዱም እኛ አደነቃችሁን አላደነቃችሁን ቅንጣት የሚቀርብንም የምትጨምሩልንም የለም እኛም እናንተን አደነቅናችሁ አላደነቅናችሁ የሚቀርባችሁም የሚጨምርላችሁም የለም ስለዚህ ስራን ስንሰራ ለአላህ እንጅ ለሰው አድናቆት አንሰራም እኛ አላህና መልእክተኛው ያዘዙንን የምንሰራ የከለከሉንን የምንከለከል ሰዎች ነን

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@ከድጃ-ደ5ዐ ክክክክ መሀመድ ሀሰተኛ ነብይ ጠንቋይም ስለ ነበር ጠንቋይ ስለሽ በዙ እይነት ሚጪሱ ነገር ያጫስ ነበር አሁን የመሀመድ ጭስ ምለው ያጫሳሉ መሀመድ ክርስቲያና አይሁድን ግደሉ አስመስላቹ ኑሩ ዋሹ ስላላቹ የሽንፈቱ ሽንፈት መጦርነት የጀመርው እስልምና ዛሬም በጭካኔ ትገሌላቹ ለዛ ነው የኢስላም ሰላም ብሎ በአፍ ብቻ ግን በየ ሀገሩ ገዳይ ሙስሊም ነው ክርስቲያን ሀይማኖት ካልቀየርሽ ብሎ አይገልም ሙስሊም መሀመድ ተናገርሽ ብሎ ግደሏት ግደሉ ሚል ያስተማር መሀመድ እይ መሀመድ የግመል ሽንትም እድትጠጡ አዘዛቹ የፈርስ ስጋም ብሉ አላቹ አንበጣ ጭምር ክክክክክክእይ እስልምና በአለም ለአንድ ወንድ አራት ሴት በጀነት ሰባ ሁለት ሴት ለአንድ ወንድ ክክክኪኪኪ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 2 หลายเดือนก่อน +77

    ማሻአሏህ የኔ ንግስት አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም

  • @mariam3292
    @mariam3292 2 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ውዲ እኮንም ለዚህ በቃችሁ ጠካራ ቤተሰብ እዳሳደገሽ አስመስክረሻል አላህ አባትሽን ያስገኘልሽ

  • @ፍቅርህንተርቤ
    @ፍቅርህንተርቤ 2 หลายเดือนก่อน +23

    ደግሞ ወጣትናት የኔማር አላህ ይጠብቅሽ❤❤

  • @ddddddddddsd
    @ddddddddddsd 2 หลายเดือนก่อน +250

    እኳን ለእናታችን ቅድስት ድግል ማርያም አመታዊ ክብረባአል አደረሳችሁ❤❤❤

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 หลายเดือนก่อน +5

      አሜንንን❤❤

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA 2 หลายเดือนก่อน +3

      ዕንኳን ዐብሮ ዐደረሰን ዐደረሳችሁ

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ 2 หลายเดือนก่อน +7

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን 🙏⛪️🥰

    • @senaitabay5152
      @senaitabay5152 2 หลายเดือนก่อน +3

      🙏🙏🙏

    • @Mercy8164
      @Mercy8164 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤አሜን❤እንኳን አብሮ አደረሰን❤🥰

  • @HamduAdis
    @HamduAdis 2 หลายเดือนก่อน +12

    ኢንሻአላህ አላህ!!! አይዞሽ የኔ እህት!!! አላህ የአንችን የዉስጥ ጽናት እና ጥንካሬ አይቶ አላህ ያግዝሻል!!! አንቺም ጠንክረሽ ዱአ አድርጊ!!!

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ 2 หลายเดือนก่อน +62

    ማነውእደኔ ያለምሠገድ አድናቂ ትህትናው ለሡው ያለውክብር እዳተአይነቱን ያብዛልን

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤ bemam edma ka tana yestew

  • @bati2858
    @bati2858 2 หลายเดือนก่อน +38

    EBS TV የቤተሰብ ፍለጋላይም ቅረቢ በቲቪም በዩቱብም ስሰራጭ አባትሺን የምታገኚበት እድሉ ሰፊነዉ አላህ የገናኛቹህ የኔ እህት ስታሳዝን

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 หลายเดือนก่อน +36

    አብሽሪ አላህ በሰላም ምንም ሣይሆን ያገናኝሽ ያረበ አንተው እርዳት

  • @ayananibret
    @ayananibret 2 หลายเดือนก่อน +19

    እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋር በሰላም በጤና እንዲያገናኝሽ እመኝልሻለሁ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 หลายเดือนก่อน +68

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ኒቃቢስቶች ።ደስስ ይሉኛል

    • @saedabdallah7463
      @saedabdallah7463 2 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን

    • @umuhuda4401
      @umuhuda4401 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @LubabaM-e6q
      @LubabaM-e6q 2 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ የይምረራሸሽ

    • @akramcell7964
      @akramcell7964 2 หลายเดือนก่อน +1

      አነችም መልበሰ ትችያለሺ ግድ ሙሰሊም ብቻ አይደለም የሚለብሰው

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሀቅን ይምራሽ

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ወላሂ የሰዉን ልጅ ሰዉ የሚያስመስለዉ እኮ አለባበሱነዉ እደት ጎልታና ደምቃ እደታየች አያችኋት የኒቃቧ ንግስት አላህ ያፅናሽ አሉጂ ብጣቂ ጨርቅ ጣር አድርገዉ የሚወጡ የሰለጠኑ መስሏቸዉ አላህ አባትሽንም ያስገኚልሽ

  • @Ferah-w8b
    @Ferah-w8b 2 หลายเดือนก่อน +173

    ካለባበስ እስከአነጋገር ስነስረአቱዋ ገና ከጅምሩ የተመሰጥኩበት ❤❤❤❤❤

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክ እንደዝህ በርሜል መስለ እንዴት ነዉ ያምትንቀሰቀሰዉ

    • @Alihamdulilllhe
      @Alihamdulilllhe 2 หลายเดือนก่อน +2

      እሷ የመጣቸው ስለአለባበሷ እድትነገራት አይደለም ጉድ እስኪኮሜትስትፅፉ ከሀሳባጋ የሚመሳሰልየሚገራርብ

    • @Ferah-w8b
      @Ferah-w8b 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@Alihamdulilllhe ሀሳቤን መፃፍ መብቴ መሰለኝ ስለአባቱዋ እማ እንኩዋንስ እኔ እሱዋ እራሱዋ አታቅ ብላ አይደል የመጣይው

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 2 หลายเดือนก่อน

      ቂጧን ከፍታ መምጣት ነበረባት​@@belayshebo3149

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@belayshebo3149ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የቅናት መፈሱ የተወጋ ይሁን

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 2 หลายเดือนก่อน +10

    አለም ሰገድ እንኳን ደህና መጣህ እውነተኛ ያልተነካና ያልተዳሰሰ ታርኮችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 หลายเดือนก่อน +22

    ህይወት እንደተጀመረ አያልቅም ነገን አናውቅም በተስፋ ብቻ ነው የምንኖረው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀን 😢😢😢

  • @HabbKaa
    @HabbKaa 2 หลายเดือนก่อน +27

    አይዞሽ እኔም አባቴ ጠፍቶብኛል😢 የኔውድ አላህ ያስገኝልሽ

    • @AwelM.dbrhan
      @AwelM.dbrhan 2 หลายเดือนก่อน

      ኣሏህ ያገናኝሽ

    • @AbdurohmanAli-rl4lz
      @AbdurohmanAli-rl4lz 2 หลายเดือนก่อน +1

      በebs ብታቀርቢም ሀሪፍ ነው አላህ ያገናኛችሁ

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኢሻ አላህ በጥሩ ዜና እደምትመለሺ በአላህ ፍቃድ ተስፋ አለኝ አላህ ያስገኝልሽ

  • @AwelM.dbrhan
    @AwelM.dbrhan 2 หลายเดือนก่อน +14

    ማሽኣሏህ ታድላ ልጂቱ እርጋታዋ ኣሏህ ካባትሽጋ በሰላም ያገናኝሽ

  • @suminbaki
    @suminbaki 2 หลายเดือนก่อน +16

    ምንም የተለየ ነገረ ላትነግረሽ 18አመት ሁሉ ተሰቃየሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 2 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም ሀሳብ ነው።

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ማር አለባበስሽ ስነመግባርሽ ማሻ አላህ ❤🎉አላህ ያገናኚሽ አባትሽን 😢ebs ሞክሪ እህታለም

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 2 หลายเดือนก่อน +8

    አሏህ ካባታችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ እህቴ

  • @bintyesuf1725
    @bintyesuf1725 2 หลายเดือนก่อน +10

    አላህ እድሜ ከጤና ጋር ሰጧችሁ ለመገናኘት ያብቃችሁ ። ያለሽበት ያደግሽበት መንገድ ምንም ይሁን እንደዚህ ውብ የተማረች ጠንካራ ሴት እናት አድርጎሻል አልሃምዱሊላህ

  • @TeddyDawit-bh3qv
    @TeddyDawit-bh3qv 2 หลายเดือนก่อน +7

    የዝች ልጅ ታሪክ በጣም አሳዝናኛ ፈጣሬ ይርዳሽ ካባትሽም ከዘመዶችሽ ያገናኝሽ የኔ ቆጆ

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 2 หลายเดือนก่อน +3

    አለም ሰገድ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ባንተና በቤተሰብህ ይባርክህ 🙏ትክክለኛ ሚድያ ነው እማደንቀው ሚድያ ሀቀኛ 👌

  • @zezuzezu-b3n
    @zezuzezu-b3n 2 หลายเดือนก่อน +25

    ቤሩት ለሚገኙ ስደተኞች ባስቸኳይ ወደሀገራቸው መመለስ ለሚፈልጉዜጎች ድምፅ ሁኑ ጦርነቱ አስከፊ ስለሆነ ኢባሲው ዜገቹን እዲተባበር እንጠይቃለን

    • @ዜድሻሀበሻዋ
      @ዜድሻሀበሻዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ሁነው ነው 😢 አሏህ ይጠብቃቸው

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ አባትሽን አላህ ያስገኝልሽ የአባትን ስሜት አባቱን እሚወድ ያውቀዋል ከአለባበስሽ አነጋገርሽ እርግት ያልሽ ውድ የላኢለሀኢለላህ እህቴ የኒቃቧ ንግስት አለባበስ ከእርጋታ ጋ ሲሆን እንደት ያምራል ማሻ አላህ አብሽሪ አላህ በአይነ ስጋ ያገናኝሽ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 หลายเดือนก่อน +197

    ህዝቤ ጉዳይዋን ረስቶ ልብሷ ላች ነው ትኩረቱ 🤣🤣 መገንኔ አለባበሷ ማሻ አላህ ጨረቃ ነች ግን ሀሳቧን ስሙ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 หลายเดือนก่อน +4

      ይሄ ዶማ ህዝብ በፈትዋ አንደኛ😅😅😅😅😅

    • @makdsshagye784
      @makdsshagye784 2 หลายเดือนก่อน +12

      😂😂የተመቸኝ ኮመት አይገርምም😂

    • @ZebibaMuhamed-ux6ff
      @ZebibaMuhamed-ux6ff 2 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 2 หลายเดือนก่อน +8

      ኒቃብ አይተን መጣን ይላሉ ልብሱን ከፍለጉ ለምን እነሱ አይለብሱም እሷም ጥሩ ናት በእርግጥ

    • @HyabTadese
      @HyabTadese 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @rabiahussanudh1102
    @rabiahussanudh1102 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይርዳሽ እህቴ በአካል ተገናኝታችሁ ለምስጋና እደምትመጭ ተስፋ አለኝ❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 หลายเดือนก่อน +5

    አባትሽ ተገኝቶ ደስ ይበልሽ እህቴ

  • @zakyyacny939
    @zakyyacny939 2 หลายเดือนก่อน +2

    ንቀቡን አይቼ መጠዉ❤❤❤❤❤ንቀብ ዉበት ኩረት ድምቀት ንቀብ ደስስስ ይለኘል

  • @Zuzu-i8q
    @Zuzu-i8q 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ኒቃቢስት ከአለባበስሽ አነጋገረሽ ስረአትሽ ማሻ አላህ ስታምሪ ❤❤❤❤

  • @idrissayusuf6561
    @idrissayusuf6561 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባትሸ በህይወትና አገር ዉሰጥ ካሉ አባትሸ ምናልባት በቤተሰቡ የተቀናጀ ሌላ ሕይወት እየኖረ ነው። የድራማው ምክንያት እናትሸ የማታውቀው በወላጆችሸ መካከል ከፍቅር ባሻገር ያለው ልዩነት ሊሆን ይችላል (ምናልባትም የዕምነት፣ የዘር፣የቤተሰብ ሀብት)። በርቺ

  • @MesyKidane
    @MesyKidane 2 หลายเดือนก่อน +154

    ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን አደረሳችሁ

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 หลายเดือนก่อน +5

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን ውዴ

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน +5

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @ameralmukhaini9104
      @ameralmukhaini9104 2 หลายเดือนก่อน +2

      Enkuan abro adrsen

    • @የክርስቶስባርያእኔነኝ
      @የክርስቶስባርያእኔነኝ 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣይ ኣለባብሰ እንዲህ ነው በጣም፡ደስ ይላል፡ሴት ልጅ እንዲህ ነው ልብሷ ማርያም ኣሁን ብትመጣ እንደሷ ነበር የምትለብሰው

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ❤
    ማሻአላህ❤
    ማሻአላህ❤
    ማሻአላህ
    ስታምሪ ስርአትሺ እርጋታሸ አላህ
    ያገናኛችሁ እማ❤❤❤

  • @محمديوسف-خ1ظ
    @محمديوسف-خ1ظ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም በፈጣሪሽ ተማመኒ አንድቀን ምላሽ ታገኛለሽ

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
    @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው 2 หลายเดือนก่อน +24

    ማነው እደእኔ ኒቃሞን አይቶ የመጧ ኒቃም ውስጤነው❤💎

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኒቃቦን አይቸነው የመጣሁት ማሻአላህ የሴልጅ ውበቶ በሂጃቦነው የምትሉ ላይክ

  • @fozinayeezakiroolijfufu538
    @fozinayeezakiroolijfufu538 2 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞሽ እህት አይዞሽ የኔ እህት ያዕቆብንና ዮሴፍን ያገናኘው አላህ አንቺን እና አባትሽንም ያገናኛል ሰብር አድርጌ 🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️ አባትሽን አግኝቶች መተሽ አላህን ስታመሰግን ማየት እፈልጋለሁ ❤💚 እዮሃ ሚዲያም ከነ ኒቃብ እስከነ ልብስሽ አክብሮሽ ስላቀረበች በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ልእልት ማሻ አላህ አለባበስ ረጋታ አነጋገር❤❤❤አላህ አባትሸን ያስገኚልሽ

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy 2 หลายเดือนก่อน +7

    😢😢😢😢😢እግዝአብሔር በሰላም በጤና ያገናነኛችሁ ሌላ ምንም ቃል የለኝም 😢😢😢😢 😢

  • @RichMm-jn3eq
    @RichMm-jn3eq 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ንግስት አላህ የአባቶሽን መገኘት በቅርብ ያርግልሽ ❤❤❤

  • @RozaHussen-wf6hy
    @RozaHussen-wf6hy 2 หลายเดือนก่อน +32

    አዳማጭነትህ ለህብረተስብ ሁሉ ትምህርት ነው በርታ በጣም ሁሌ እደመምበታለው

  • @hanannurden4122
    @hanannurden4122 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማአሻአላህ ንግስቷ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብርሽ ነው ኒቃብሽ

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 2 หลายเดือนก่อน +36

    የኣክስትሽን ባል መጠየቅ ኣለብሽ ከመኪናዉ ሲወርድ ለመጨረሻ ጊዜ የነገረዉ ነገር ካለ😞ፈጣሪ ያስገኝልሽ

    • @BorsaShanta
      @BorsaShanta 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክለኛ ሀሳብ !!

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሆዴ አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው!.. ሊረዳሽ ዝግጁ ነው እግዚአብሔር ሆይ ብለሽ ጠይቂው...

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 2 หลายเดือนก่อน +85

    ሰሉ አለ ነብይ ያሀባይብ ሀሰቡን አላህ ወኒአመል ወኪል

  • @fadelaahmed3297
    @fadelaahmed3297 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ከአባትሽ ጋር ያገናኝሽ ኢንሻአላህ

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢላሂ ውበቷ የኔ እህት አይዞሽ ችግርሽን አላህ ይፍታልሽ ከአባትሽ አላህ በሰላም ያገናኝሽ ያረብ

  • @hdbx7051
    @hdbx7051 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላባበሰዋ ሳምር ኒቃቢስቶች ውብ ናችሁ እኮ እኔም አላህ እዲወፍቀኝ ምኞቴ ነው❤

  • @እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ
    @እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ 2 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት ውበት መሻ አሏህ ውድየ አሏህዬ አባትሽን በሰላም ያገናኝሽ እማ በነገራችን ላይ እዩሀወች አባትዋ ከተገኛ አሳውቁጥ ፕሊስስስ።

  • @YzMe-z8r
    @YzMe-z8r 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠንካራ እና ቅመም የሆንሽ ልጅነሽ ማሿአላህተባረልአሏህ አሏህ እምትወጅዉን አባትሽን በሰላም ያገናኝሽ እህቴ

  • @Hdhdu-m7g
    @Hdhdu-m7g 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔቃቧ ንግሰት አልሀምዱሊላ አላ ኒእመተል ኢሰላም ሰታምር ማሺ አላህ

  • @Umuhamid
    @Umuhamid 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢነሏሀ መአሷቢሪን ብሎናል አምላካችን አላህ አላህ ከታጋሾችጋር ነው አላህ ከትግስታችሁጋ አባታችሁን ያሳያችሁ ያረብ አለባበስሽ ማሻአላህ ሴትልጅ ስትሰተር እደትደስይላል

  • @musliyanesra1442
    @musliyanesra1442 2 หลายเดือนก่อน +7

    የንቀቧ ንግስት❤❤❤❤🎉🎉 እንዴት እንዳተማቻችኝ

  • @Hkma-r3t
    @Hkma-r3t 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብሺሪ. በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ያላባት ማዴግ ስሜቱ ከባድ ነው እኔም. አለሁበት ግን. ያ ቀን አልፏል ነገ ሌላ ቀን ነው ኢንሻአላህ

  • @rabii38
    @rabii38 2 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻ አሏህ በሉ አለባበሷ 🎉🎉

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 2 หลายเดือนก่อน +1

    አለምዬ በሰላም ነው የጠፋኽው ? እንክዋን ሰላም ሆንክ ውድ ወንድማችን ስላየውህ ደስ ብሎኛል ሰላምህ ይብዛልን እርጋታህን ትህትናህን እጅግ አደንቀዋለው ያብዛልህ ተባረክ

  • @ሀሁብየዩቱብ
    @ሀሁብየዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +10

    አባትሽን አላህ ያሥገኝላችሁ😢

  • @HaderaFereja
    @HaderaFereja 2 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ታምሩ ብዙ ነው ከአባትሽ በሰላም ያገናኝሽ የኔ እህት አላህ ያስደስትሽ

  • @hebshawit
    @hebshawit 2 หลายเดือนก่อน +12

    ማነው ኒቃቡን አይቶ የመጣ❤ ማሻላህ የሴትልጅ ውቦቶ ሂጃቦነው😊

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k 2 หลายเดือนก่อน

      Foe 👎😩😩👎👎

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ይጨምርልሺ በድንሺ በርች አላህየ አባትሺን ከመጥፎ ጠብቆ ያገናኝሺ እህቴ

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ያስገኝልሽ ሀቢበቲ የኔ ዉድ ነገር ለአላህ ብለን እንወድሻለን ዱአ እናደርግልሻለን አላህ ይቀበለን ዱአችንን ካሉ በእዱንያ ከሌሉ በአኬራ እንዳገናኝሽ

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውበታም ውበት ሲለካ በኒቃብ ነው ለካ አባትሽን እስከ ሙሉ ጤናው ያገናኛቹህ ያረብ

  • @AbatMehamed
    @AbatMehamed 2 หลายเดือนก่อน +4

    እባካችሁ አባቷን የምታቁ ዘመዶቹ አገናኙ

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 2 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ጨዋ ስርአትሽ ያሰቀናል እግዚያብሔር ከአባትሽ ያገናኝሽ

  • @اال-ل4ي
    @اال-ل4ي 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና እናት ኢትዮጵያዊ

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያገናኞችሁ ከባድ ነው 😥 ያለፈው ህይወት አለፈ የቀረውን አላህ ተገናኘታችሁ በደስታ ያኑራችሁ ዱአ አድረጊ ከአላህ ተስፈ አይቆረጥም አብሽሩ አላህ ይረዳችሁ

  • @samuibrahim9192
    @samuibrahim9192 2 หลายเดือนก่อน +12

    አክሊሉን አውቀዎሎሁ ጓደኛየ ነበር ጃማአ ጂላል ፎቅ አላህ በሰላም ያገናኝሸ 🙏 እኔ ውጭ አገር ሂዳል ብየ ነበር የገመትኩት እኔ ራሴ ከጂቡቲ ወጣ ብየ ሰለነበረ, ለማንኛውም አላህ በሰላም ያገናኛቹሁ ውዴ

    • @ኡሙሰልማን-ኘ4ጀ
      @ኡሙሰልማን-ኘ4ጀ 2 หลายเดือนก่อน +5

      በአላህ እርዶት አገናኞት አባቶን

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 2 หลายเดือนก่อน +5

      በቅርበት ካወከው አፈላልግላት አግዛት

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y 2 หลายเดือนก่อน +2

      Awo benath please 🙏

    • @unitedstateofethiopia601
      @unitedstateofethiopia601 2 หลายเดือนก่อน +1

      pls put your address and contact her bro she was helpless except Allah. if you are Friend for Aklile that is your duti to find her Father and motivate this strong family pls you will be reward from Allah Inshallah!!!

    • @dnv6347
      @dnv6347 2 หลายเดือนก่อน

      በመቸስአትነዉአተእምታዉቀዉ😢ፈጣሪይርዳቸዉ

  • @seidashefa9989
    @seidashefa9989 2 หลายเดือนก่อน +2

    መለያየት ክፉ ነው አባታችሁ በሂዎት ኖሮ ለመገናኘት ያብቃችሁ እላህ ይርዴችሁ.

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 หลายเดือนก่อน +31

    ማሻአላሕ ውበት ሢለካ በኒቃም ነውለካ አላሕ ይጨምርልሽ

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน +2

      ኒቃውን ለቀቅ ችግሯን ጠበቅ አይሻልም።

  • @HirutGetahun-m1j
    @HirutGetahun-m1j หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔም እሶን አይቸ ነውየመጣሁት የኔ ንግስት ወበት ሲለካ በኒቃብ ለ ነው ላካ ❤❤❤❤❤❤❤ ሲታምር

  • @ewunetuanteneh
    @ewunetuanteneh 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ 🙏

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን አብሶ የልብሽን መሻት ይፈፆምልሽ 🙏🏽

  • @Meseret-g2g
    @Meseret-g2g 2 หลายเดือนก่อน +10

    እንዴት ከባድ ነው ይሄ ሁሉ አመት በቆቅልሽ ውስጥጨመኖር ፈጣሪ ያገናኛቹ

  • @HasenMuzemil
    @HasenMuzemil 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ ውድ እህት ምንም የምለው ባይኖረኝም አላህ በጥበቡ ከአባትሽ ጋር ያገናኝሽ ያረህማን እና በሌላ እምነት ካላቸው ቤተሰብ ውስጥ እንዲሁም ይህ ሁሉ ቻሌንጅን ተቋቁመሽ በዚህ ልክ ጥንካሬ ማሳየትሽ በራሱ አንድ ለዲንሽና ለአላህ ያለሽ ፍቅር ማሳያ ነው እህቴ ከዚ በላይ አላህ ያበርታሽ ለኛም መልካም ተምሳሌት ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 2 หลายเดือนก่อน +2

    አለምሰገድዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን በቤሩት ያለነውን በፀሎታችሁ አስቡን ❤

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ አለባበስሺ ደስ ሲል አባትሺ ጋር በሰላም ያገናኝሺ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ የማንነት ጉዳይ ህመምሽ ጭንቀትሽ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ እረዳለው እግዚአብሔር የጭንቅሽን ቁልህ ይስጥሽ እወድሻለው የኔ እህት

  • @RahemahAlqahtani
    @RahemahAlqahtani 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ስሜት የሚያውቀው ያቀዋል አላህ ያስገኚልሽ ለኔም ያስገኝልኝ😢

  • @alhamdulilah-df7he
    @alhamdulilah-df7he 2 หลายเดือนก่อน +18

    አለባበስሸ ሲያምር ማሻአላህ

    • @LubabaMamo
      @LubabaMamo 2 หลายเดือนก่อน +6

      ጪራሽ ጓቱን ብጨምርበት እዴትእደሚያምር

  • @MAuyhu
    @MAuyhu 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አነጋገር አለባበስ ስታምሪ😘😘የኔ እህት አብሽሪ አላህ አባትሺ ጋር በሰላም ያገናኝሺ😘😔

  • @ጎጃሜዋ-ደ3ከ
    @ጎጃሜዋ-ደ3ከ 2 หลายเดือนก่อน +42

    ገና አላዳመጥኩትም ኒቃባን ለማድነቅ ነዉ የመጣሁት ❤❤❤

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน +3

      ምነው ኒቃ ኒቃ አላችሁ ቅድሚያ ችግሯ ትኩረት ቢሰጥ አይሻልም አይይይ ሐይማኖትና ፖለቲካ ከመሬት ተነስቶ ኮምፕ መንጫጫት ይገርመኛል

    • @Horn_of_Afrika
      @Horn_of_Afrika 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኒንጃ 😏

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน

      @@Horn_of_Afrika ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @samsonberhan1393
      @samsonberhan1393 2 หลายเดือนก่อน

      z😂😂😂😅😊😊😊😂😂

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 หลายเดือนก่อน

      ​@Horn_of_😂😂😂😂Afrika

  • @BeziBe
    @BeziBe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል ህይወት ውስብስብ ናት
    ፈጣሪ ይርዳችሁ በአይናችሁ ያሳያችሁ