ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
It was uploaded last night and removed for sound issues. I apologize for the inconvenience!
አንጀትአርሰ ነህሰሜ ግንሰንቱን ባለጌ አሰተምረህትችላለህ? በዚህ ውርዳታምበበዛበት ሀገር አድናቂህነኝ እድሜናጤና ከመላውቤተሰብህ ጋር💚💛❤️👍👍🇨🇬🇨🇬
😁😁😁😁😁🙏🙏🙏
የእንጨት ሸበት ምንአሮጊትና ሸማግሌአለ? ባለጌዎች አሁንእነዚህን እያየ እንዴትፈጣሪይታረቃል። እንዲህ ጉዶችባሉበት ውይ የኢትዮጵያሕዝብ ለካእንዲህየተዋረደነው። የተጨማለቀየቆሸሸ ትውልድ ሴቶቹም ከታዋቂ አሰከተራው ከሸማግሌ አሰከአሮጊት ድንቁርናየተጫወተባቸው 🤮🤮ሰ
በነገራችን ላይ ሰመረ ይኽ ልጅ አዲስ ጨዋታ ላይ፣ሀበሻ ጨዋታ ላይ ሰይጣም ባሏን አስፈታት፣ስለሴቶች እና ለፖሊስ ጠቁመን ባለፈው የዩቱቡ ባለቤት አሸባሪ ተብሎ ተይዞ ነበር፣አሁንም ቀጥሏል፣…የሚሰራው በሙሉ ድራማ ነው፣…አውቀዋለሁ
its totally okay seme cuz this shows the respects dat u have for ur audiences ❤❤❤❤❤❤❤
ሰሜ የማንም ዝባዝኬ ዩትበርን ቪዲዮ ከማይ በእውነት ያንተን በጣም ከፍዬ ባይ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ያንተን ቪዲዮ አብዛኛውን ሳየሁ አስተማሪ አዝናኝ መካሪ ከመንፈሳዊ አስተማሪ ያልተናነሰ ገፃች ነዉና በርታልኝ ወንድሜ
ሰሜ እዚው ቻናል ላይ 3 የሰፈሬ ልጆች ተከፍሏቸው እንደተወኑ አውቃለው።ተባረክ
ትልቅ ሰው ጠፋ በሀገራችን
ሰው እንዲ ዋሽቶ እንዴት እንቅል ይተኛል ዪቱብ በጣም አስተማሪ ፕላት ፎርም ነውመጠቀም አላወቅንበትም !!ሰሜ በርታ ዪቱብ ላይ እንደ ወራጅ ውሃ የሚነዳውንሰው ማስተማርህን ቀጥል በርታ
ልክ ነው!!
አመሰግናለሁ
ሰሜ እንዴት ሰንብተሃል? በቅድሚያ አንተን ያፈራ ማሕፀን የተባር ይሁን ! አስተያየት የምትሰጥባቸው ሓሳቦች ዘመን ተሻጋሪ ናቸው :: Ngũgĩ wa Thiong'o የተባለው ኬንያዊ ደራሲ የአንድን ሀገር የወደፊት ተስፋ ለማወቅ አሁን ላይ ወጣቶች ምን እያደረጉ እንደሆነ መመልከት ይበቃል ይላል :: በእርግጥ ወጣቶች ምን እየሰሩ ነው ? ምን እያነበቡ ነው ? ምን እያሰቡ ነው ? ምን እየተናገሩ ነው ?ምን እየለበሱ ነው ? የት እየዋሉ ነው ? በእውነት በጣም ያስደነግጣል ! ሥነ ምግባር ድራሹ ጠፍቷል ገንዘብ ለማግኘት ሲባል የሚደረገው ሩጫ ... ኢትዮጵያዊነታችንን ገደል ከቶታል ... በተለይም ምን አገባህ! ?ምን አገባኝ ! የሚለው እሳቤ በሰፊው ተንሰራፍቷል :: አንተ ይሄንን ጥሰህ ነው በማኅበረሰቡ ላይ ጠንካራ ጎኞች ሊበረታቱ .. ወጣ ያሉ ተግባራት ደግሞ ሊታረሙ ይገባል በማለት ነው ቪዲዮህን የምታጋራን :: ሁሉም በአንተ ፕሮግራም ሊደስት አይችልም :: ሆኖም ግን አንተ በምድርም በሰማይም ውኃ የሚያነሳ ሥራ እያከናወንክ ነውና ... ወደፊት ... ሂድ ብያለሁ :: በተረፈ ፈጣሪ በኢትዮዽያም በሌሎች ሀገራትም ያለውን የግጭት እሳት ያብርድልን :: አመሰግናለሁ ::❤❤❤❤
በጣም ያሣዝናል ዩቱዩበር ቲክቶከር ይከፍላል ሲባል የዉሸት ጥግ የፖለቲካና በዘረኝነት በሐይማኖት እያባሉ ገንዘብ ይሰበስባሉ ሌላዉ ዓለም ቻሌንጅ ተሰጥኦ ያለዉን እያሣየ ገቢ ያገኛል በዉሸት ኖረን በዉሸት ተጠምዶ በዉሸት እንደ ወራጅ ዉሃ ተከታዩቻቸዉ ያሣዝናል ባርያዉ በርታ ፣
አባቴ ኑርልንንንን አንተተ ይቀጥል ሰሜ ያራዳልጅጅጅ ምችት ይበልህ ❤❤❤❤
እረ ሰሜ ጉድ እኮ ነው እኔ ይሄ አዲስ ጨዋታ ሚባለውን የ TH-cam ፔጅ በጣም ተከታታይ ነበርኩ ደሞ የምያቀርበው ጉድ በእውነት በህግ ሊጠየቅ ይገባል!!!!
ሠሜ በርታ የቻልከውን አድርግ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 8ኛው ሺህ ላይ ነው የደረስነው ከዚህ የባሰ ነገር ያመጡብናል አንተ ግን በርታ የሐበሻን የኢትዮጵያን ወግ ልማድ የማያውቁ ገና ብዙ ያሳየናል
ene milew gin bahile ke emnet yebeltale ende ene emnete miyastemeregne senemigbare yebeltale bahile kemiyasetemeregne
ኧረ ጉድድድድድ ዘንድሮ እድሜ የሚመክረው ሰው ይጥፋ በእውነት እንደ ህዝብ ዘቅጠናል እግዚአብሔር ይፈውሰን
ወይ ዘንድሮ ልሳቅ ወይስ ልዘን እረ ጌታ ይቅር በለን ሰሜ አባቴ በርታ❤
ሰምዬ በጥሩ ሰአት ከች አልክ ሲደብረኝ ደግሞ ልሳቅ😂
ተባረክ ሰሜ ። ለእይታ የሠጠ ከሠረ። ምንዳም የለውም ገነዘቡም አይባረክ።
የቅትሩ ይንፋሽ ውይ አሁንስ የመንግስቱ ሀሀይለማሪያምግዜ ናፈቀኝ ይሄን አተላ ትውልድ ያስተንፍስልኝ ነበር
ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ወንድማችን ራቁታቸውን ሆነው ያበዱት ልብስ ስጣቸው የኛ ጀግና።😂
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን😢
ይሄ ልጅ ተመርቆ ቤተሰቡ ምን እንደሚሰራ አያውቁም ተደብቆ ስራ እያለ ነው ይሄንን ቻናል የሚሰራው እና ጥቆማ ደርሶን ነበር ገና የኔቤተስብ የሚለውን ሳይጀምር "ማጋጮቹን" ሲሰራ እየገባሁ ኮሜንት ስፅፍ ያጠፋብኝ ነበር እና እስክሪፕት እያጠኑ ነው በጣም ያሳፍራል ። የሚገርመው ይሄ ከተጋለጠም ሰዉ ያያል 😊😊
ሰሜ ለደዚህ አይነት ደንቆሮ ሰው መዳሀኒት ነህ ተባረክ።
የኔ አባት እንቅጭ እንቅጩን የምትናገር ምርጥ አባት ነህ
ብሩ በቀረባት ውይ የእኔ እናት😢😢 በስማም ምን ማለት ነው ሰውን ማሳቀቅ ቆይ....
ፎቶ መነሳት ሰቀቀን ቢሆንባቸው ኖሮ ፡ መነሳትም ሆነ ቀረጻ አልፈልግም ልጆቼ ብለው ይከለክሉ ነበር። 🤔
በጣም የሚገርም ነዉ እዉሸት መሆኑማ ያስታዉቃል ሰዉ ምስኪን ነው እናመሰግናለን ሰመረ
ስንት አንተ ባሪያ ሳትሆን ጌታሁን መባል አለብህ ስው ነህ በተለይ ምን ትመስላለህ (ሽ) የምለው አባባል ይደንቃል ተባረክልን።
ወይኔበሳቅ ሞትኩ የሚገርም ነው እኔ እንደዚህ አይነት ቪዲዮ በጭራሽ ተውጦልኝ አላያም በቃ እውነት እና ሐሰት እንዲሁ አይቼ አውቃለው ሰሜ አክባሪህ ነኝ
ዉሸት ነዉ ማለት ነዉ ሚሰራዉ ሁሉ
መች ይሰሙካል ሰሜ ልካቼዉን ስትናገር ደስ ስለኝ
ወይኔ ባሪዬ ጉድ አሰማሄኝ እኔማ እውነት እየመሰለኝ በነዚህ ታሪክ በጣም እደነቃለው😂😂😂😂
ዲያስፖራ አብዛኛው ገብጋባ ነው እቺ ደግሞ የታወቀች ናት
Semere ምርጥ ሰው 😊
እኔ እኮ ያንተ ሰራ እንዴት እንደሚያዝናናኝ ይመችህ ሰሜ እንዳንተ አይነት ጀግኖች ይብዙልን
የማነች ይህች መንቃራ ዳያስፓራ ወራዳ። ሰመረ ፈጣሪ ይባርክህ!
East London SHOREDITCH T-shirt temechetojal that’s my area 😂
😂😂😂😂😂ያሳዝናል ባሰጫት በተሻለ😢😢የሳኩት ሰመር ❤❤አስቆኝነዉ ግን አያስቅም😢😢
Tewena betam yasazenalu. Weshetam sewn miyabalut endih yewshet eyetewenu new. Metakat gorebetua aytate weshet newe setelen alamenm neber rasu setawera endet endetelahuat
Semere wedeme betam enamesegenalen nurelen le aweko abedochum demo libona yestachew
ሰሜ ክፍያ ቢኖረው አንተን እየከፈልኩኝ ባይ ደስ ይለኛል❤❤
አቦ ተባረክ አንደበት ሆንከንእይታ ለማግኘት ብለው ብዙ እንደዚህ የሚሰሩ አሉ የማጋለጡን ስራ ቀጥልበት
Wow; This one was high level reaction. Thank you Semere... 🙏
It’s only two dollar, she know it well , it’s stupid
እንዴ ምን ጉድ ነው 😮
ሰሜ እውነት የዚህን ልጅ ታሪክ ያየሁ ዕለት እንዴት እንዳለቀስኩ እግዚአብሔር ይይላቸው
እኔስ ብትይ እድሜ ልኩን ያልቅስ
ይመችህ ተሜ
ወየው ቅሌት አረ ምን ጉድ ነው
Wow Barich, endezih nigerilin enji, teshofebin eko.
ሰሜ ያራዳ ልጅ ምችት ይበልህ❤❤❤
ሰ ምየዋዋዋዋዋ እዉይ የባለጌዎች, ስድ አደጎችና ቤተሰብ አሰዳዊዎችን ልክ ነጋሪ ነህኮ:: አቦ ኑርልን. "ምን ይላሉ አለ ሰሜ" ሆሆሆሆሆሆሆ
ሰሜ bro welcome back. በርታልን ወንድማችን
I love when u said የት ሰፈር ነሽ 🤣🤣💀 .. እውነትህን እኮ ነው ጎረቤት ምን ይላት ይሆን ዘመድ እራሱ ጉድ ነው አረ በስማም አለ ጃሉድ
ሲጀመርም ልጁ የሚያወራው አማርኛ በልጅነቱ ከአገር የወጣና ነጮች ያሳደጉት ልጅ ሳይሆን እዛው ያለ ቁጭበሉ መሆኑ ያስታውቃል። ከዚያ በሁዋላም አንዲት ኮፍያ አድርጋ ሽሮ ሜዳ ነው ቤተሰቦቼ ያሉት በልጅነቴ ውጭ አገር ሄጄ ተምሬ እናቴን ፍለጋ መጣሁ ብላ የማይመስል ነገር የምትቀላምድ ውሪ ይሄው ልጅ አቅርቦ ነበር ።
እኔ ግን ሁለቱም ድራማ እንደሆነ ገብቶኝ ነበር ምክንያቱም ህፃን እያሉ ካገር ከወጡ ኣማርኛውን ከየት ኣመጡ እንደውም ከህቴ ጋር ተከራክረንበት ነበር ከዚህ በፊትም ኣንድ ትልቅ ሴትዮ በባላቸው ሁለት ጊዜ ማገጡ ያለው እራሱ ዉሸት ነው እኔ ኣላያቸውም
አይ ሰሜ ልክ ልካቸውን ሰጠሀችው ተባረክ አቦ!
ልቦና ይስጠን አረ በጣም እየዘቀጥን መጣን😢
እንዴት እደደነገጥኩ 200 ጭራሽ ፎቶ አንሳኝ😢😢😢😢😢😢
የኔ ውድ ጎደኛአ ስወድሽ አይዞሽ ውዴ ውሻ መለመኛአ ልታረጋት ነው ማፈሪያአ አንችም ብሎ ካሜሪካ መጥታ ቱሪናፋ
ክክክ ሰሚ አነጋገርህ ያዝናናል የሚ ብሮ. ምን ትላለዪ እዳትለኝ ክክ
Thank you always keeping it real..how come he didn’t loss his accent if he grew up abroad
Enamesegenalen bezu geze azegne nebere selanekahegn
Thanks very much barayawu I like all your reaction video. Really appreciate it. I think another person gets great lessons from this video. Way amrika
ሠመረ ምርጥና በሳል ሰው ነህ በርታ።
😂😂😂😂😂አይ ጊዜ ደጉ ስንቱን አሳየን 🙈
Thank you Bro. Really appreciated
ሰሜ ራስ ኤንዲ በጣም ምርጥ ሰው ነው ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ወጣ ያለ ቪዲዮ እንኳን የማይሰራ ልጅ ነው። እሱን criticize ማድረግ nearly ምንም አትስሩ ማለት ነው
ሁለት መቶ ብር😂😂😂😂😂😂😂 ከየት ነው ፈተው የለቀቁሽ😂😂😂😂ሰሜ ያራዳ ልጅ ።ትልቅ ሰው ጠፋ ወይ ኢትዮጵያ
ሰመረ❤❤❤ግን በጣም ታስቃለሕ ንግግርሕ ሳቅሕ ምትናገራቸዉ በጣም አስተማሪ😂😂😂
እዛ አገር ያሉ ሰዎች ትንሽ የአስተሳሰብ ንቃት ይጎድላቸዋል እንጨት ቨጯን አሳቀቀቻት50 ብር ብርቃቸዉ
አይ እማማ ብርቱካን እግዚአብሔር ይሄላችው በኢትዮጵያ ሀገራችን አሮጊት ሽማግሌ ጠፋ ውሸት ሰመረ ባርያ ትን አስባለከኝ 😂😂😂‼️‼️‼️
Ay sema esatu mech tengerewalhe endi korkunachw besemu
አይ ሰሜ አዝናናኸኝ 😂😂😂😂😂😂 ሁሉም አይን አውጣ ሆኗል ሚዲያላይ የሚመጡት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ኧረ እፈሩ እኔ እምለው ተከታዮቹ በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ስንት የሚያስተምሩ ነገሮች እያሉ ኧረ ምን አይነት አዚም ነው የያዘን ማረን ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢
መርዝ ያርግብህ ዘርህ አፈር ይብላ እንዲህ ዋሽተው የበሉት ብር ካንሰር ነው ሚሆንህ...7 ዘርህ አፈር ይብላ ችጋራም😡😡😡....ሰሜ ኑርልን ሰው አይጥፋ ....አይ ሀገሬ😡😡😡
ይገርማል ደራሲው አሰላን አያውቀውም 14 ቀበሌ ያለውን የአርሲ ክፍለሃገር ዋና ከተማ የነበረን ትንሽ የገጠር ቀበሌ መንደር ተባለልኝ ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ
$2ዶላር እኮ ናት ሰታ ሰው የምታሳቅቀው ይቅር ይበለን ኖ😮
Seme echen lej tinesh hona newa makate betam azengalew yesfer sew betam new yazenbete deom eko kegter ketema new yemtchew esu new mandew balega mibalew bezu geza telelke ketmwaset yadegu lejche yemselng nebr
ቤተሰቧም ያው ባለጌ ቢሆኑ ነው እንጂ ቀጥተው ቢያሳድጏት እንዲህ አትሆንም ነበር
😂😂😂😂ስሜ ያተ አስተያየት በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂
ወይ ዲያስፓራ 200 ብር ብርቅ ነው? አሳፋሪ😊Thank you Semere
Sema u r number one appreciate u ,please keep up the good works 👏 🙌
God bless you. Newure Tefa Egzio.
እንደው ምን ይሻለናል ማንን ነው የምናምነው በጣም ከባድ ነው እግዛብሔር ልቦና ይሰጠን
ስለልጆቼ መጻኢ እድል በጣም እፈራና አንተን ሳስብ እጽናናለሁ፥ ውድ ሰመረ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ
ባርዬ ምናለ እንዳንተ አይነት የሚገስጹ ቢኖሩ ምናለበት ❤
Segetee’ Ekoo- Ayilefelet 😂😂😂
ሁሉንም ነገር ትወና ነው 😂😂😂😂😂😂
I agree with everything you said you are so right
ሰሜ። ሁለት መቶ ብር በዶላር ብትቀይረው ሁለት ብር ነው። በባንክ ብትመነዝረው ደግሞ አራት ዶላር ነው። ከየት አምጥተህ ሃምሳ እንዳልክ አይገባኝም። ቢሆንም ግን የሴትዬዋ እንዲህ መሆን ያሳፍራል። አሜሪካ ውስጥ መሆኔንም ጠላሁት። እሷም እኮ እዚህ ሀገር ቅጠል ሸጣ ነው የምትኖረው። የምን ማንሻላላት ነው!? ወይ ስው!
እንዚ ባለጌውች ሰው ለገንዘብ ዩቱብ መሰብሰቢያ ቤተሰቤ ጠፍቶ ገለመኔ ይላሉ ማፈሪያ ዩቱቡን ማዘጋት ነው ሁሌ የውሸት ፕሮግራም ነው የሚሰራው ሰሜ በርታልን
ሰሜ ኑርልን የእውነት ሰው ነህ በርታልን
Semye endew betam yasazenal endewe mene eyehonene new ere egzabeher yerdane yetarekene . I always appreciate your dedication and effort to make awareness for the society thank you so much for all you do. 💜
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ 👈🏾
ሠሜ እንግዲህ ትህግስቱን ይስጥ እንግዲህ በርታ።
ወይ ጉድ እዴት ዘገጥን
ሰሜ የእውነት ሰው ሳም ነው 😂😂❤
ተባረክ ፡ ሰሜ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ
ትክክል ነህ ሳሚ ወሬ በመውደዳችን ነው በኔ በኩል ሁለተኛ እንደዚህ አይነት TH-cam ላላይ ለራሴ ቃል ገብቻለው መሸወድ አንዴ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ ስሜ ፣ በዚህ Reactions.ቶሎቶሎ ናልን ።
ሰሜ😅😅😅 ትሸርትና ነጭ ካሊስ አምጥታልህ ነው አቃጣሪ😅
ምን አለ ሁሉም እንዴ አንተ ነጭ ነጩዋን ብናገር ጌታን ስዎድክ 😂😂😂😂
የት ነው ሰፍርሽ እቤት እንዲነው ቀልድ ምትቀልዱት ተነፉ ነፋት እረ ወይኔ 😆😆😆
እውነት ስሜ አልቅሸ ነበር እኮ 😂😂😂😂😂😂
Anten erasu alamenkum neber mejemeriya.... are Wayne 😂😂😂😂😂 kedada
ኧረ ጉድ ሰመረ ተባረክልኝ
ዉንድሜ ትለያለህ ምርጥ ሰዉ
ሱስ ሆንክብኝ እኮ ሠሜ ያራዳ ልጅ❤❤❤
Wow 😂😂I swear at first I was mad at u ስትቀልድ .. ግን ዩትዩበሮች ወይኔ አረ ተዉ ለብር ብላቹ ግን 🤦🏽♀️🤦🏽♀️🤦🏽♀️
😂😂😂😂😂ትሏቅ ውሺት😂😂😂
😂😂😂 እንጨት የሆነች ሴትዮ ናት
It was uploaded last night and removed for sound issues.
I apologize for the inconvenience!
አንጀትአርሰ ነህሰሜ ግንሰንቱን ባለጌ አሰተምረህትችላለህ? በዚህ ውርዳታምበበዛበት ሀገር አድናቂህነኝ እድሜናጤና ከመላውቤተሰብህ ጋር💚💛❤️👍👍🇨🇬🇨🇬
😁😁😁😁😁🙏🙏🙏
የእንጨት ሸበት ምንአሮጊትና ሸማግሌአለ? ባለጌዎች አሁንእነዚህን እያየ እንዴትፈጣሪይታረቃል። እንዲህ ጉዶችባሉበት ውይ የኢትዮጵያሕዝብ ለካእንዲህየተዋረደነው። የተጨማለቀየቆሸሸ ትውልድ ሴቶቹም ከታዋቂ አሰከተራው ከሸማግሌ አሰከአሮጊት ድንቁርናየተጫወተባቸው 🤮🤮ሰ
በነገራችን ላይ ሰመረ ይኽ ልጅ አዲስ ጨዋታ ላይ፣ሀበሻ ጨዋታ ላይ ሰይጣም ባሏን አስፈታት፣ስለሴቶች እና ለፖሊስ ጠቁመን ባለፈው የዩቱቡ ባለቤት አሸባሪ ተብሎ ተይዞ ነበር፣አሁንም ቀጥሏል፣…የሚሰራው በሙሉ ድራማ ነው፣…አውቀዋለሁ
its totally okay seme cuz this shows the respects dat u have for ur audiences ❤❤❤❤❤❤❤
ሰሜ የማንም ዝባዝኬ ዩትበርን ቪዲዮ ከማይ በእውነት ያንተን በጣም ከፍዬ ባይ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ያንተን ቪዲዮ አብዛኛውን ሳየሁ አስተማሪ አዝናኝ መካሪ ከመንፈሳዊ አስተማሪ ያልተናነሰ ገፃች ነዉና በርታልኝ ወንድሜ
ሰሜ እዚው ቻናል ላይ 3 የሰፈሬ ልጆች ተከፍሏቸው እንደተወኑ አውቃለው።ተባረክ
ትልቅ ሰው ጠፋ በሀገራችን
ሰው እንዲ ዋሽቶ እንዴት እንቅል ይተኛል
ዪቱብ በጣም አስተማሪ ፕላት ፎርም ነው
መጠቀም አላወቅንበትም !!
ሰሜ በርታ ዪቱብ ላይ እንደ ወራጅ ውሃ የሚነዳውን
ሰው ማስተማርህን ቀጥል በርታ
ልክ ነው!!
አመሰግናለሁ
ሰሜ እንዴት ሰንብተሃል? በቅድሚያ አንተን ያፈራ ማሕፀን የተባር ይሁን ! አስተያየት የምትሰጥባቸው ሓሳቦች ዘመን ተሻጋሪ ናቸው :: Ngũgĩ wa Thiong'o የተባለው ኬንያዊ ደራሲ የአንድን ሀገር የወደፊት ተስፋ ለማወቅ አሁን ላይ ወጣቶች ምን እያደረጉ እንደሆነ መመልከት ይበቃል ይላል :: በእርግጥ ወጣቶች ምን እየሰሩ ነው ? ምን እያነበቡ ነው ? ምን እያሰቡ ነው ? ምን እየተናገሩ ነው ?ምን እየለበሱ ነው ? የት እየዋሉ ነው ? በእውነት በጣም ያስደነግጣል ! ሥነ ምግባር ድራሹ ጠፍቷል ገንዘብ ለማግኘት ሲባል የሚደረገው ሩጫ ... ኢትዮጵያዊነታችንን ገደል ከቶታል ... በተለይም ምን አገባህ! ?ምን አገባኝ ! የሚለው እሳቤ በሰፊው ተንሰራፍቷል :: አንተ ይሄንን ጥሰህ ነው በማኅበረሰቡ ላይ ጠንካራ ጎኞች ሊበረታቱ .. ወጣ ያሉ ተግባራት ደግሞ ሊታረሙ ይገባል በማለት ነው ቪዲዮህን የምታጋራን :: ሁሉም በአንተ ፕሮግራም ሊደስት አይችልም :: ሆኖም ግን አንተ በምድርም በሰማይም ውኃ የሚያነሳ ሥራ እያከናወንክ ነውና ... ወደፊት ... ሂድ ብያለሁ :: በተረፈ ፈጣሪ በኢትዮዽያም በሌሎች ሀገራትም ያለውን የግጭት እሳት ያብርድልን :: አመሰግናለሁ ::❤❤❤❤
በጣም ያሣዝናል ዩቱዩበር ቲክቶከር ይከፍላል ሲባል የዉሸት ጥግ የፖለቲካና በዘረኝነት በሐይማኖት እያባሉ ገንዘብ ይሰበስባሉ ሌላዉ ዓለም ቻሌንጅ ተሰጥኦ ያለዉን እያሣየ ገቢ ያገኛል በዉሸት ኖረን በዉሸት ተጠምዶ በዉሸት እንደ ወራጅ ዉሃ ተከታዩቻቸዉ ያሣዝናል ባርያዉ በርታ ፣
አባቴ ኑርልንንንን አንተተ ይቀጥል ሰሜ ያራዳልጅጅጅ ምችት ይበልህ ❤❤❤❤
እረ ሰሜ ጉድ እኮ ነው እኔ ይሄ አዲስ ጨዋታ ሚባለውን የ TH-cam ፔጅ በጣም ተከታታይ ነበርኩ ደሞ የምያቀርበው ጉድ በእውነት በህግ ሊጠየቅ ይገባል!!!!
ሠሜ በርታ የቻልከውን አድርግ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 8ኛው ሺህ ላይ ነው የደረስነው ከዚህ የባሰ ነገር ያመጡብናል አንተ ግን በርታ የሐበሻን የኢትዮጵያን ወግ ልማድ የማያውቁ ገና ብዙ ያሳየናል
ene milew gin bahile ke emnet yebeltale ende ene emnete miyastemeregne senemigbare yebeltale bahile kemiyasetemeregne
ኧረ ጉድድድድድ ዘንድሮ እድሜ የሚመክረው ሰው ይጥፋ በእውነት እንደ ህዝብ ዘቅጠናል እግዚአብሔር ይፈውሰን
ወይ ዘንድሮ ልሳቅ ወይስ ልዘን እረ ጌታ ይቅር በለን ሰሜ አባቴ በርታ❤
ሰምዬ በጥሩ ሰአት ከች አልክ ሲደብረኝ ደግሞ ልሳቅ😂
ተባረክ ሰሜ ። ለእይታ የሠጠ ከሠረ። ምንዳም የለውም ገነዘቡም አይባረክ።
የቅትሩ ይንፋሽ ውይ አሁንስ የመንግስቱ ሀሀይለማሪያምግዜ ናፈቀኝ ይሄን አተላ ትውልድ ያስተንፍስልኝ ነበር
ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ወንድማችን ራቁታቸውን ሆነው ያበዱት ልብስ ስጣቸው የኛ ጀግና።😂
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን😢
ይሄ ልጅ ተመርቆ ቤተሰቡ ምን እንደሚሰራ አያውቁም ተደብቆ ስራ እያለ ነው ይሄንን ቻናል የሚሰራው እና ጥቆማ ደርሶን ነበር ገና የኔቤተስብ የሚለውን ሳይጀምር "ማጋጮቹን" ሲሰራ እየገባሁ ኮሜንት ስፅፍ ያጠፋብኝ ነበር እና እስክሪፕት እያጠኑ ነው በጣም ያሳፍራል ። የሚገርመው ይሄ ከተጋለጠም ሰዉ ያያል 😊😊
ሰሜ ለደዚህ አይነት ደንቆሮ ሰው መዳሀኒት ነህ ተባረክ።
የኔ አባት እንቅጭ እንቅጩን የምትናገር ምርጥ አባት ነህ
ብሩ በቀረባት ውይ የእኔ እናት😢😢 በስማም ምን ማለት ነው ሰውን ማሳቀቅ ቆይ....
ፎቶ መነሳት ሰቀቀን ቢሆንባቸው ኖሮ ፡ መነሳትም ሆነ ቀረጻ አልፈልግም ልጆቼ ብለው ይከለክሉ ነበር። 🤔
በጣም የሚገርም ነዉ እዉሸት መሆኑማ ያስታዉቃል ሰዉ ምስኪን ነው እናመሰግናለን ሰመረ
ስንት አንተ ባሪያ ሳትሆን ጌታሁን መባል አለብህ ስው ነህ በተለይ ምን ትመስላለህ (ሽ) የምለው አባባል ይደንቃል ተባረክልን።
ወይኔበሳቅ ሞትኩ የሚገርም ነው እኔ እንደዚህ አይነት ቪዲዮ በጭራሽ ተውጦልኝ አላያም በቃ እውነት እና ሐሰት እንዲሁ አይቼ አውቃለው ሰሜ አክባሪህ ነኝ
ዉሸት ነዉ ማለት ነዉ ሚሰራዉ ሁሉ
መች ይሰሙካል ሰሜ ልካቼዉን ስትናገር ደስ ስለኝ
ወይኔ ባሪዬ ጉድ አሰማሄኝ እኔማ እውነት እየመሰለኝ በነዚህ ታሪክ በጣም እደነቃለው😂😂😂😂
ዲያስፖራ አብዛኛው ገብጋባ ነው እቺ ደግሞ የታወቀች ናት
Semere ምርጥ ሰው 😊
እኔ እኮ ያንተ ሰራ እንዴት እንደሚያዝናናኝ ይመችህ ሰሜ እንዳንተ አይነት ጀግኖች ይብዙልን
የማነች ይህች መንቃራ ዳያስፓራ ወራዳ። ሰመረ ፈጣሪ ይባርክህ!
East London SHOREDITCH T-shirt temechetojal that’s my area 😂
😂😂😂😂😂ያሳዝናል ባሰጫት በተሻለ😢😢የሳኩት ሰመር ❤❤አስቆኝነዉ ግን አያስቅም😢😢
Tewena betam yasazenalu. Weshetam sewn miyabalut endih yewshet eyetewenu new. Metakat gorebetua aytate weshet newe setelen alamenm neber rasu setawera endet endetelahuat
Semere wedeme betam enamesegenalen nurelen le aweko abedochum demo libona yestachew
ሰሜ ክፍያ ቢኖረው አንተን እየከፈልኩኝ ባይ ደስ ይለኛል❤❤
አቦ ተባረክ አንደበት ሆንከን
እይታ ለማግኘት ብለው ብዙ እንደዚህ የሚሰሩ አሉ የማጋለጡን ስራ ቀጥልበት
Wow; This one was high level reaction. Thank you Semere... 🙏
It’s only two dollar, she know it well , it’s stupid
እንዴ ምን ጉድ ነው 😮
ሰሜ እውነት የዚህን ልጅ ታሪክ ያየሁ ዕለት እንዴት እንዳለቀስኩ እግዚአብሔር ይይላቸው
እኔስ ብትይ እድሜ ልኩን ያልቅስ
ይመችህ ተሜ
ወየው ቅሌት አረ ምን ጉድ ነው
Wow Barich, endezih nigerilin enji, teshofebin eko.
ሰሜ ያራዳ ልጅ ምችት ይበልህ❤❤❤
ሰ ምየዋዋዋዋዋ እዉይ የባለጌዎች, ስድ አደጎችና ቤተሰብ አሰዳዊዎችን ልክ ነጋሪ ነህኮ:: አቦ ኑርልን. "ምን ይላሉ አለ ሰሜ" ሆሆሆሆሆሆሆ
ሰሜ bro welcome back. በርታልን ወንድማችን
I love when u said የት ሰፈር ነሽ 🤣🤣💀 .. እውነትህን እኮ ነው ጎረቤት ምን ይላት ይሆን ዘመድ እራሱ ጉድ ነው አረ በስማም አለ ጃሉድ
ሲጀመርም ልጁ የሚያወራው አማርኛ በልጅነቱ ከአገር የወጣና ነጮች ያሳደጉት ልጅ ሳይሆን እዛው ያለ ቁጭበሉ መሆኑ ያስታውቃል። ከዚያ በሁዋላም አንዲት ኮፍያ አድርጋ ሽሮ ሜዳ ነው ቤተሰቦቼ ያሉት በልጅነቴ ውጭ አገር ሄጄ ተምሬ እናቴን ፍለጋ መጣሁ ብላ የማይመስል ነገር የምትቀላምድ ውሪ ይሄው ልጅ አቅርቦ ነበር ።
እኔ ግን ሁለቱም ድራማ እንደሆነ ገብቶኝ ነበር ምክንያቱም ህፃን እያሉ ካገር ከወጡ ኣማርኛውን ከየት ኣመጡ እንደውም ከህቴ ጋር ተከራክረንበት ነበር ከዚህ በፊትም ኣንድ ትልቅ ሴትዮ በባላቸው ሁለት ጊዜ ማገጡ ያለው እራሱ ዉሸት ነው እኔ ኣላያቸውም
አይ ሰሜ ልክ ልካቸውን ሰጠሀችው ተባረክ አቦ!
ልቦና ይስጠን አረ በጣም እየዘቀጥን መጣን😢
እንዴት እደደነገጥኩ 200 ጭራሽ ፎቶ አንሳኝ😢😢😢😢😢😢
የኔ ውድ ጎደኛአ ስወድሽ አይዞሽ ውዴ ውሻ መለመኛአ ልታረጋት ነው ማፈሪያአ አንችም ብሎ ካሜሪካ መጥታ ቱሪናፋ
ክክክ ሰሚ አነጋገርህ ያዝናናል የሚ ብሮ. ምን ትላለዪ እዳትለኝ ክክ
Thank you always keeping it real..how come he didn’t loss his accent if he grew up abroad
Enamesegenalen bezu geze azegne nebere selanekahegn
Thanks very much barayawu I like all your reaction video. Really appreciate it. I think another person gets great lessons from this video. Way amrika
ሠመረ ምርጥና በሳል ሰው ነህ በርታ።
😂😂😂😂😂አይ ጊዜ ደጉ ስንቱን አሳየን 🙈
Thank you Bro. Really appreciated
ሰሜ ራስ ኤንዲ በጣም ምርጥ ሰው ነው ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ወጣ ያለ ቪዲዮ እንኳን የማይሰራ ልጅ ነው። እሱን criticize ማድረግ nearly ምንም አትስሩ ማለት ነው
ሁለት መቶ ብር😂😂😂😂😂😂😂 ከየት ነው ፈተው የለቀቁሽ😂😂😂😂ሰሜ ያራዳ ልጅ ።ትልቅ ሰው ጠፋ ወይ ኢትዮጵያ
ሰመረ❤❤❤ግን በጣም ታስቃለሕ ንግግርሕ ሳቅሕ ምትናገራቸዉ በጣም አስተማሪ😂😂😂
እዛ አገር ያሉ ሰዎች ትንሽ የአስተሳሰብ ንቃት ይጎ
ድላቸዋል እንጨት ቨጯን አሳቀቀቻት50 ብር ብርቃቸዉ
አይ እማማ ብርቱካን እግዚአብሔር ይሄላችው በኢትዮጵያ ሀገራችን አሮጊት ሽማግሌ ጠፋ ውሸት ሰመረ ባርያ ትን አስባለከኝ 😂😂😂‼️‼️‼️
Ay sema esatu mech tengerewalhe endi korkunachw besemu
አይ ሰሜ አዝናናኸኝ 😂😂😂😂😂😂 ሁሉም አይን አውጣ ሆኗል ሚዲያላይ የሚመጡት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ኧረ እፈሩ እኔ እምለው ተከታዮቹ በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ስንት የሚያስተምሩ ነገሮች እያሉ ኧረ ምን አይነት አዚም ነው የያዘን ማረን ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢
መርዝ ያርግብህ ዘርህ አፈር ይብላ እንዲህ ዋሽተው የበሉት ብር ካንሰር ነው ሚሆንህ...7 ዘርህ አፈር ይብላ ችጋራም😡😡😡....ሰሜ ኑርልን ሰው አይጥፋ ....አይ ሀገሬ😡😡😡
ይገርማል ደራሲው አሰላን አያውቀውም 14 ቀበሌ ያለውን የአርሲ ክፍለሃገር ዋና ከተማ የነበረን ትንሽ የገጠር ቀበሌ መንደር ተባለልኝ ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ
$2ዶላር እኮ ናት ሰታ ሰው የምታሳቅቀው ይቅር ይበለን ኖ😮
Seme echen lej tinesh hona newa makate betam azengalew yesfer sew betam new yazenbete deom eko kegter ketema new yemtchew esu new mandew balega mibalew bezu geza telelke ketmwaset yadegu lejche yemselng nebr
ቤተሰቧም ያው ባለጌ ቢሆኑ ነው እንጂ ቀጥተው ቢያሳድጏት እንዲህ አትሆንም ነበር
😂😂😂😂
ስሜ ያተ አስተያየት
በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂
ወይ ዲያስፓራ 200 ብር ብርቅ ነው? አሳፋሪ😊
Thank you Semere