Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V29

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 368

  • @wondwossenzelekezeleke8197
    @wondwossenzelekezeleke8197 ปีที่แล้ว +9

    ሰምዬ አንተ ተባረክ ምርጥ የኢትዮጴያ ልጅ የአንተ አይነቱን ብቻ ያብዛልን በርታ ወንድሜ

  • @tigisttewelde5841
    @tigisttewelde5841 ปีที่แล้ว +60

    እግዚኣብሔር ይስጥህ ለባለጌ መድሐኒት ነህ እኮ።

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo ปีที่แล้ว +2

    የድሮ ሰው ጌታን ሳመዬ አድሜ ጠና የስጥ

  • @emmy1365
    @emmy1365 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ጌታ ይባርክህ ሰመረ ወንድሜ እነዚህን ጋጠወጥ ልጆችን ልጆቻችን ያየዋቸዋል....እግዚኣብሔር እንደዚህ እሚጮህልን ያብዛልን‼

  • @neimay4696
    @neimay4696 ปีที่แล้ว +9

    Semer you are the best. We need ❤️ more people like you before we lose our culture. may Allah bless you 🙏

  • @mebrathhergu1690
    @mebrathhergu1690 ปีที่แล้ว +3

    ዕድመን ጥዕናን የሃብካ ካማካ ዝበለ ሰብ የብዝሓዮ ቀፅለሉ ❤❤❤❤እንደንተ ሰው ነው ልሃገር ያስፍልጋል እነ በርታ❤❤❤

  • @nigistayalew8959
    @nigistayalew8959 ปีที่แล้ว +1

    ሰመረ ተባረክ አቦ ለነዚህ ጨምላቆች በኩርኩም ብለህ አጥፋልኝ ከየት እንደመጡ የማይታወቁ

  • @emebetmoges6095
    @emebetmoges6095 ปีที่แล้ว +2

    ሰመረ እግዚአብሄር ይባርክህ በእውነት ትምህርት ነው የምትሰጠው ለሚገባው ቀጥል አትጥፋብን

  • @binitadesse504
    @binitadesse504 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ዘርህ ይባረክ እንደ አንተ ወጥቼ መናገር ባልችልም ልጄኝ ቤተሰቤን ጠብቃለው! ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ግን

  • @MareyamawitTadesse
    @MareyamawitTadesse 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ሰሜ እግዚአብሔር እንደአንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን እኔ ማለት እንዳንተ ነው የሚበሰጨኝ ባህል ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ሲጣስ ያመኛል ኑርልን

  • @RoyMccoy121
    @RoyMccoy121 ปีที่แล้ว +3

    ሰሜ 😂😂😂😂 ታናሽ ወንድምህ ቢሆን አሰብኩት እንዴት ወልዉለህ እንደምታንፀዉ 😂😂 በሳቅ ገደልከኝ ሰሜ በርታልን !

  • @fitzhabte1323
    @fitzhabte1323 ปีที่แล้ว +14

    ሰሜ አንጀት አርሱ ሁሉም ምክርህን ቢቀበል በጣም መልካም ነበር በተለይ ለወጣቶቹ ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቸው ተባረክ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @Abitiy80Yoha
    @Abitiy80Yoha ปีที่แล้ว +1

    እኔና እናቴ በጣም ነዉ የምንወድክ በርታ

  • @SofieBayana
    @SofieBayana ปีที่แล้ว

    ባርዬ ስወድህ በርታ በተቻለህ እንደዚ ትዉልድ አድን ተባረክልን

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc ปีที่แล้ว

    የባለጌ መድሐኒት ሰሜ ጀግናው ተባረክ

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 ปีที่แล้ว +6

    I love you Semere Baryaw you make my day🤩 I was worried about my bills here in London, here it comes watching ur video besak motku🤣🤣 the 1st lady bale bekolowan yalkew "Cher fit maya ye duro melk" hahahahah ante kifu🤣🤣

  • @newlife2805
    @newlife2805 ปีที่แล้ว +6

    ባርችዬ ትለያለህ ስወድህም በምክንያት ነው እንደው ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ልክ ነጋሪ እንደው ብልግና እንደዚህ ኖርማል ይሁን አፈርን እኮ ከየት ነው ግን እንዲህ የተፈለፈሉት ልጆቻችን እንዚህን እያዩ ነው የሚያድጉት?የዝቅጠት ጥግ ይብላኝ ለወለዳቸው ተቃጥሎ ያልቃል🫢🫢🫢
    ባርችዬ🙏🙏🙏🙏 አትጥፋብን ቃል የለኝም ላንተ 👌👌👌👌👌👌👌
    ዲያቆኑ ግን ክፉ አታናግረን አመክንዮህ አይሰራም የገባንን ብቻ ብናስተምር ባንዘባርቅ sorry to say that ,with respect!

  • @kassa6220
    @kassa6220 ปีที่แล้ว +4

    ጌታዬ በርታልን:: አያስተማርከንና አያዝናናሀን ያለህ አንተ አንጂ ሰዎቹ አይደሉም::

  • @amazingvideos-ph9rq
    @amazingvideos-ph9rq ปีที่แล้ว +23

    ይድረስ መልእክቴ ለ ማከብርዎት አቶ ሰመረ!
    በመጀመሪያ አንቱ የምልዎት ስለማከብርዎት እንጂ በእድሜ ይበልጡኛል ለማለት እንዳልሆነ ይታወቅልኝ!
    በመቀጠል በዚህ ቪዲዮ ላይ ስማቸው መምህር ዮርዳኖስ አበበ የሚባሉ መምህር ተችተዋል! እጅግ በጣም ያሳዘነኝ ነገር እኚህ መምህር ይህን ትምህርት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ሆነው በመንፈሳዊ ህይወታቸው ለውጥ ማምጣት ለሚፈልጉ ነው! እኚህ መምህር በቋሚነት ለረጅም ዓመታት ስለ ቅዱሳን መንፈሳዊ ተጋድሎ ዝክረ ቅዱሳን በሚባል ጎንደር የሚገኝ ማህበር የሚያስተምሩ ሲሆን በተጨማሪም ለረጅም ዓመታት በሬድዮ ፋና ስፖርት ጋዜጠኛነት አገልግለዋል! እርስዎ ያልተረዱት ብዬ የማስበው ነገር መምህሩ እንዲሁ ያለ ዕውቀት በጭፍን ጥላቻ ተነሳስተው ኳስ ጨዋታ ማየት ጣዖት አምልኮ ነው ብለው ያስተማሩ የመሰልዎት ይመስለኛል። እኔ ለ 5 ዓመታት የዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ ተማሪ ስሆን የምኖረውም ከኢትዮጵያ ውጪ ነው! የመምህር ዲያቆን ዮርዳኖስንም ሆነ የሌሎች ሊቃውንትን ትምህርት መስማት እና በህይወቴ ለውጥ ማምጣት ከመጀመሬ በፊት እኔም ሆንኩ ባለቤቴ በተለያዩ ሱሶች ውስጥ ነበርን። ከሱሶቹም መካከል የኳስ፣ የዘፈን እና የፊልም ሱሶች ይገኙበታል። እነዚህ ሱሶች እኛ በቀላሉ የምናያቸው ነገር ግን መንፈሳዊ ህይወታችንን በጣም የሚጎዱ ናቸው። ይህም እንዴት ነው ቢሉ አንድ ክርስቲያን ዕለት ዕለት በመንፈሳዊ ህይወቱ እየጠነከረ ህዋሳቶቹን እየተቆጣጠረ መምጣት አለበት ለምሳሌ
    እንደ ቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ማንኛውም ክርስቲያን ለእግዚአብሔር አስራት ማውጣት እንዳለበት ያስተምራል ታድያ አስራት ከገንዘባችን ብቻ ሳይሆን ከተሰጠን ቀንም ከ24 ሰዓት 2 ሰዓት የሚሆነው ቢቻለን በጸሎት እግዚአብሔርን በማመስገን የምንጠቀመው ነው።
    የእርስዎ ኃይማኖት ምን እንደሆነ ባላውቅም ከ 2 ሳምንት በፊት ግን ትንሣኤ እንደተከበረ ያውቃሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ይህን ያልኩበት ምክንያት በተለይ ከ ትንሣኤ 1 ሳምንት ቀደም ብሎ ያለው የሰሙነ ሕማማት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የተቀበላቸው መከራዎች የምናስብበት ነው እንግዲህ ይታዩዎት የሰው ልጅ የተከፈለለት ዋጋ በቃላት እንኳን የሚገለፅ አይደለም ይህ ሁሉ ዋጋ የተከፈለለት የሰው ልጅ ግን ዛሬ የት እና ምን እየሰራ ነው?? እስቲ ያስቡት እነ ቅዱስ ጳውሎስ አራቱ ሰማያት ተከፍተው ያዩበትን አይን እኛ ኳስ እና ፊልም እናይበታለን! ድንግል ማርያም ጌታን ትወልጃለሽ ተብላ ብስራት የሰማችበትን ጆሮ እኛ ሙዚቃ እንሰማበታለን!
    በቤተክርስቲያናችን ቅዱሳን የምንላቸው እናቶች እና አባቶች በምንኩስና ብቻ ሳይሆን በትዳርም እንደነ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አይነት ቅዱሳን ልጆችን ወልደው እግዚአብሔርን ያስደሰቱ ሀገራቸውን ከመከራ በጸሎታቸው የጠበቁ ናቸው ታድያ እንደው እንደነሱ መሆን ቢያቅተን እንኳን በአግባቡ ጊዚያችንን ተጠቅመን በአቅማችን ለፈጠረን አምላክ ተገዝተን መኖር የለብንም ብለው ያስባሉ? እርስዎ እጅግ የሚያዝኑባቸው ልጆች የተገኙት እኮ ዘመናዊ ሆንኩ ብሎ ማንነቱን እና አምላኩን ከረሳ ማህበረሰብ ነው ታድያ ከማይጠቅማቹ ነገር ራቁ ብሎ ማስተማር ስህተቱ ምንድነው? ጣዖት አምልኮ ማለት ግዴታ እነ አፖሎ እና አርጤምስን አቁሞ እጣን እያጨሱ መስገድ ብቻ እንዳልሆነ ይጠፋዎታል ብዬ አላስብም ምክንያቱም ወቅታዊ የሀገራችንን ሁኔታ እንኳን ቢያዩ ብሔሩ ጣዖት ሆኖበት እርስ በርስ የሚበላላው ሰው ቁጥር እንኳን ቀላል አይደለም። ጣዖት እኮ ምንግዜም የእግዚአብሔርን ቦታ የሚይዝ ነው ለምሳሌ እርስዎ ኦርቶዶክስ ቢሆኑ የ12 ሰዓቱን ኳስ ማየት ትተው ወደ ቤተክርስቲያን ይሄዳሉ? ማታ የሚታየውንስ ኳስ ትተው በጊዜ ተኝተው ሌሊት ለጸሎት ይነሳሉ?? የእኛ ችግርም ይህ ነበር ኳስ ማየትን እንደ ጣዖት አምልኮ ቆጥረን ከህይወታችን ያወጣንበት ትልቁ ምክንያት ለመንፈሳዊ ህይወታችን ትልቅ እንቅፋት ሆኖን ነው! ክርስቶስ እኮ እንኳን ምንም የማይጠቅመውን ኳስ ይቅር እና ከእኔ ይበልጥ እናትና አባቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም ብሏል። ታድያ ከጸሎት ከቅዳሴ ኳስን ካስበለጥን ይህ ጣዖት አምልኮ አይደለም ብለው ያስባሉ? የሚገርሞት ለመጀመሪያ ጊዜ የእርሶዎን ቪዲዮ ያየው ጊዜ መጀመርያ ያስታወሱኝ እኝህን መምህር ነበር ምክንያቱም ከእኚህ መምህር እና ከጥቂት የቤተክርስቲያን አባቶች ውጪ ወጣቱ ትውልድ ስርዓት አልባ መሆኑና ጋጠወጥ መሆኑ የሚቆጨው እና የሚያዝን ያለ አይመስለንም ነበር ለዛም ነበር የእርስዎ መቆርቆር ለእኛ ተስፋ ስለሆነ ሀሳብዎን የምንጋራው! እሳቸውም እጅግ በብዙ የሚደክሙት ይህን ከመስመር የወጣ ጋጠወጥ ትውልድ ከእግዚአብሔር እንዲታረቅ ለማድረግ ነው። እንኳን ለእኛ በአውሮፓ ለወለድናቸው ልጆች የአስተዳደግ ጥበብ ማለትም በማንነታቸው የማይሸማቀቁ፣ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሀገራቸውን የሚወዱ ሆነው እንዲያድጉ የሚያግዝ ጥበብ ያነኘነው የዝክረ ቅዱሳንን ጉባኤ በመከታተል ነው ምክንያቱም የቅዱሳን ታሪክ እና ያለፉበት መንገድ ወደ ራሳችን እንድንመለስ፣ ሀገራችንን እንዲሁም ታሪካችንን አውቀን ከእግዚአብሔር ጋር እንድንኖር በእጅጉ ረድቶናል!
    ይህንን መልእክት የጻፍኩት ትውልድን በጥሩ መንገድ ለመቅረፅ ብዙ እየደከሙ ያሉ መምህርን አልተረዷቸውም ብዬ ስላሰብኩ ነው! በዚህ መልዕክት እርሶን የሚያስከፋ ነገር ካገኙበት ከልቤ ይቅርታ እጠይቅዎታለው! ያነቡታል ብዬም ተስፋ አደርጋለው!
    አክባሪዎ ከስዊድን!

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  ปีที่แล้ว +12

      እጅግ በጨዋነትና በመልካም እሳቤ ለጻፉት መልዕክት እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
      በዕውነቱ መምሕሩ በጭፍን ያለ እውቀት ተናገሩ ብዬ አላስብም፤ በስፖርት ላይ ይሰሩ እንደነበርም አውቃለሁ። እናም ንግግሬ ግላዊ የማጥላላት ዘመቻ እንዳልሆነ እንዲገነዘቡልኝ እለምናለሁ።
      የእኔ ነጥብ ምን መሰለዎት መቼም ሰዎች መዝናናትና አእምሮአቸውን ማሳረፍ መፈለጋቸው የተፈጥሮ ነው። ከማህበራዊ ፋይዳ አንጻር ሲታይ በተለይ በዚህ ወጣቱ እና ታዳጊው ትውልድ መዝናኛውን በስካር፣ በእፅና በመሰል ጥፋት ላይ ባደረገበት ዘመን የስፖርት ውድድር መመልከት ጤናማ መዝናኛ ነው። በመንፈሳዊ ህይወትም ቢታይ በሳምንት አንድ የዘጠና ደቂቃ ጨዋታ ቤቴ ተቀምጬ በመመልከቴ የሚደርስብኝ ጉዳት የለም። ፈጣሪዬን አምናለሁ፣ ጠንካራም ባልሆን ከነጉድለቴ ቃሉን ለመስማት እጥራለሁ፣ በመንገዱም ለመጓዝ እሞክራለሁ።
      እኔ የመምህሩንም ሆነ የእርስዎን ያህል እውቀት ባይኖረኝም በመረዳቴ ልክ ግን ጣዖት ወይም ባዕድ አምልኮ ማለት ለአንድ ግዑዝ አካል (OBJECT) ወይም ለአንዳች ተግባር (PRACTICE) የፈጣሪን ቦታና ክብር ሰጥቶ፣ ልክ እንደ ፈጣሪ አድርጎና በፈጣሪ ምትክ ተክቶ ማምለክና መከተል በውጤቱም እግዚአብሔርን መካድ ማለት ነው።
      እስከ ዛሬ እግር ኳስ አዳኛችንና የነብሳችን መድሀኒት ነው የሚል የኳስ ተመልካች አልገጠመኝም። እግዚአብሔርን ክዶ ፈጣሪዬ እግር ኳስ ነው የሚል ሰውም አይቼ አላውቅም። ስፖርቱን የሚከታተሉ ሰዎች እኮ በፈጣሪ ጽኑ እምነት ያላቸውና የሚያገለግሉትም ጭምር ናቸው። እንዲያው በምን አግባብ አንድ የ90 ደቂቃ ወይም የጨረፍታ የኳስ ግጥሚያ መመልከት ከሀዲ እግዚአብሔር ያስብላል?
      ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ማንም የለምና ለፈጣሪ ከሚገባው የጸሎት እና የምስጋና ጊዜ አጉድላችሁ ወደ ግል ፍላጎታችሁ አትሂዱ ወይም ከደብር ቀርታችሁ ወደ ሌላ ጉዳያችሁ አትሂዱ የሚል ትምህርት አግባብና ትክክል ይመስለኛል።
      በተረፈ ግን በመጽሀፍ ላይ ኳስ ተብሎ በግልጽ የሠፈረ ይመስል ለይቶ በጣዖት አምልኮነት መፈረጅና መወንጀል ከእውቀትነቱ ወደ ስሜታዊነቱ ያዘነብላል ብዬ አስባለሁ።
      ካጠፋሁ ጉልበት ስር ወድቄ በይቅርታ እታረማለሁ።
      ከታላቅ አክብሮት ጋር !
      ከአዲስ አበባ

    • @abeldesta6546
      @abeldesta6546 ปีที่แล้ว +5

      አንድ ነገር ጣኦት ሆነብን የሚባለው የግድ አንተ አምላኬ ነህ ፣ፈጣሬዬ ነህ በማለት አይደለም ሙሉ ትኩረታችንን ፣ሙሉ ጊዜአችንን ፣እኛነታችንን ከተቆጣጠረ ፣ወሬአችን ፣ሃሳባችን፣አገባብ አወጣጣችን ሁሉ ያ ነገር ብቻ ከሆነ አቁመን ባንሰግድለትም አንተ አምላኬ ነህ ባንለውም ግን ገዝቶናል አምላክ ሆኖብናል ጣኦት በለው!!!
      ኩአስን በተመለከተ ቤት ይቁጠረው አንተ እንዳልከው ዘጠና ደቂቃ ብቻ ታይቶ በቃ በቃ መዝናኛ ነው ቢሆን ጥሩ ነበር ክለቤ ተሸነፈ ብሎ ቤተሰቡን አኩርፎ ሰላም የሚነሳ ፣እራሱን በሽታ ላይ ጥሎ ሁለት ሶስት ቀን አልጋ ላይ የሚውል ፣የቁማሩ ፣የንትርኩ ፣የክርክሩ ብቻ ምን አለፋህ አንዳንድ ሰው ጨዋታ መሆኑን ሁሉ እረስቶታል ሃሳቡን ሀሉ እሱ ተቆጣጥሮታል እናም በቃ ጣኦት ሆኖበታል

    • @Queen_Queen34
      @Queen_Queen34 ปีที่แล้ว +2

      ​@@SemereBariawethiopia በጣም እወድክ ነበር ኣሁንም በጣም ኣከበርኩህ , ክብር ሰጠሁክ ፡ እድሜ እና ጤና ይስጥክ , የ መምህር የርዳኖስ ሁሉም ኣስተምህሮ ሲላልሰማህ ነው ምትሆነው የሚወደው መምህር ነው 🎉🎉

    • @YordanosDemelash-w4h
      @YordanosDemelash-w4h ปีที่แล้ว +4

      ​@@SemereBariawethiopia ይቅርታ ወንድሜ የአንተ እይታህ የግልህ ነው በራስ ልክ ሊሆን ይችላል ያየኸውም ካልተሳሳትኩ ከስጋዊ አንፃር ብቻ ነው በዛ ላይ ሙሉውን ስብከት ያየኸው አልመሰለኝም ሙሉውን ብታዳምጠው እመክርሃለሁ ።ነገር ግን እኛ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በብዛት ኑሮአችን የልምድ ነው የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ስርዓቷን በተለየ ፍትሀ ነገስት ስለ ቤተክርስቲያን ስርዓት የሚያትተውን መፅሐፍ አናቀውም ለምሳሌ አንተ ከጠቀስከው ውስጥ ትያትር መመልከት ለአንድ ክርስቲያን በፍትሀ ነገስት ክልክል ነው።አብዛኞቻችን ይህንን አናዉቅም እኛም ትኩረት ሰጥተን አንማርም አባቶችም አተኩረው አያስተምሩም(በተለይ አዲስአበባ ላይ )የሚያስተምሩ መምህራን ጥቂት ናቸው።ሲያስተምሩም ጠጠር ይልብናል
      ስለማናውቀው። ዲያቆን ዮርዳኖስ
      አንዱ ናቸው። በመጀመሪያ ጣዖት
      አምልኮ ቤተክርስቲያናችን የምታስተምርበት መንገድ ይለያል
      በመቀጠል በስብከታቸው በተደጋጋሚ ከፀሎት በኋላ ስፖርት መስራት ይመክራሉ ነገር ግን ካስ ማየትን የተቃወሙበት ምክንያት ግን ከኳሱ በስተጀርባ ያለውንየምዕራባውያን
      አላማ እንዲሁም መንፈሳዊ ህይወታችን እየጎዳው ስለሆነ ነው። ስብከቱን ሙሉውን አዳምጠው ከምን አንፃር እንደሆነ ለሌላጊዜ ደግሞ ከመተቸትህ በፊት ከምን አንፃር ተነገረ ፤አስተምህሮቱ፣ስርዓቱ ምን ይላል እይታው መንፈሳዊ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል ። አመሰግናለሁ ።

    • @mHret-ntnsaie
      @mHret-ntnsaie ปีที่แล้ว +2

      @@SemereBariawethiopia ሰሜ እኔ ምን ለማለት እንደፈለግህ ተረድቻለሁ። ጣኦት እና ሱስ የሚያስይዙ ነገሮችን ለይተን እንወቅ የማለት ያህል እንደሆነ። ኣባ ደግሞ ወጣቱ ውድ ጊዜውን ይህንን ለመኖር ኣስቸጋሪ የሆነውን ጊዜ ለማሸነፍ ሊወራበት ሲገባ ኳስን በመመልከት ( ከመመልከቱም ባለፈ ) ጥልቅ ስሜት ተገብቶ ኣልስፈላጊ ሁኔታዎች ኣስኪፈጠሩ ኣንደሚደርሱ በውርርድ በብሽሽቅ ስንት ጸብ ጥል እና ኣምባጓሮ እንደሚፈጠር የሳትከው ኣይመስለኝም። ሽንደው ቁጥር መጥቀሱ ጥናት ስለሚያስጠይቅ እንጂ በጣም በርከት ያለው ማህበረሰባችን ከጫቱ ባልተለየ ሁኔታ በጥልቅ ስሜት እስከ ሱስ መድረሳቸው ለመግለጽ ከድፍረት ግር እንገራለሁ። ኣንተ የተቸህበት ኣንድ ነገር ነው እሱም ጣኦት ለሚለው ቃል ትርጉም ብቻ ነው። የኣባ ጭንቀት ደግሞ በሱስ ለታወሩ ሰዎች ነው።
      ለማንኛውም የኣባን ኣውድ ብትረዳ ኖሮ ጭንቀታቸውን ተረድተህ ተጨማሪ ሃሳብ በመስጠት ኣንተ ላምትጨነቅለት ግብረገብነት ድጋፍህ እንደሆኑ ትረዳ ነበር።
      መቼም ብዙ ነገርህን ስለምወድልህ ሰው ደግሞ ፍጹም እንዳልሆነ ስለምረዳ እና በተለይ በዚህ ወቅት እንዳንተ ያለ ሰው ማግኘቱ እራሱ በ ጣ ም ውድ ስለሆነ በጣም ኢምንት ግድፈትህን ተረድቼ ኣሁንም ለምትሰራው ስራ ደጋፊ ሆኜ እቀጥላለሁ።
      በነገራችን ላይ እኔ እንዳንተው ግብረገብነት ላይ እየሰራሂ ነው ። ልዩነቱ የኔ 'VIP' የኣንተ ደግሞ በብዙኅን መሆኑ ነው። እኔ እንደዘነቡ ጴንጤዎች በየቦታው በኣኣካል ኣና ስሜትን በቅርበት በመረዳት በትራንስፖርትም ሆነ በሻይ ቤቶች ነው። እንደሚያዳምጡኝ ፈቃዳቸውን ካገኘሁ በኋላ ኣስተምህሮየን ማስተላለፍ ነው። የማህበራዊ ሚድያ መጥፎ ነገሮች ናቸው ቶሎ ተቀባይነት የሚያገኙት። ኣንደ የኣንተ ዓይነት መልካም ነገርች፡' "ኣዎን ሰመረ እኮ ልክ ነው እውነቱን ነው" ብሎ ከማለት ባለፈ ተግባራዊ የሚያደርግ ብዙ ኣይሆንም። እንደሚገጥሙህም ኣስተያየቶች ኣድናቂዎች ኣንጂ ደጋፊዎች ኣንደማታገኝ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ። ከኣስተያየታቸውም ልትረዳ የምትችለው ነው። ከኣንተ ስራ በመለሳት እንዲህ ኣደረግሁ የድርሻየን ተወጣሁ ወይም እየተውጣሁ ነው የሚል ኣታገኝም።
      በሬዲዮ ክብሮም ወርቁም ለእኛ መልካም ናቸው ብሎ የሚላቸውን ጧት ይነግረናል። ኣብዛኛው ሰው ትራንስፖርት ላይ ሆኖ ነው የሚሰማው ልክ ሲወርድ ግን መልእክቱ ወይም ምክሩ ኣዛው መኪናው ላይ ይቀራል። የሚተገብር ኣታይም። እንዲህ ለማለት እንዴት ደፈርክ እንዳትሉኝ። ለውጦችን ስለማላይ ነው ወዳቾቼ።
      እንደእኔ ነገሮችን ተግባራዊ መሆን በሚችሉበት መንገድ ብንሞክራቸው ውጤታቸው የተሻለ ይሆናል ብዬ ነው።
      ከታላቅ ይቅርታ ጋር የጽሁፍ ወይማ የሃሳብ ኣሰካክ ለጸሃፊዎቹ ትቼ ሃሳቤ እንዳይቆራረትብኝ ብቻ የመጣልኝ ነው ያፈሰስኩት። የቻልኩትን እንጂ የፈለግሁትን ያህልም ኣልጻፍኩም። ሃሳብ ከመጻፍ በጣም ስለሚፈጥን እጄ የቻለውን ያህል ብቻ ነው የጻፈው። ዋናው ነገር ሲጠዋለል መልእክቱ ኣንድ ነው ሰው ለሰው እንከባበር ስነ-ሥርዓት ይኑረን ከሁሉም በላይ ግብረገብነት!!!
      ሰሜ ከኣንተ የምማረውን እኔ ኣጠገቢ ላሉት በኣካል ኣስተምራለሁ። በርታልኝ
      እግዚኣብሄር ሁላችሁንም ኣብዝቶ ይባርክልኝ።
      ኣመሰግናለሁ።

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo ปีที่แล้ว +1

    እኦኦኦኦኦኦኦ😂😂😂😂😂

  • @giftitesfaye9784
    @giftitesfaye9784 ปีที่แล้ว +1

    ሰሜ ኑርልኝ

  • @MeseratAsefa-m6i
    @MeseratAsefa-m6i ปีที่แล้ว

    Araa mini yilaluu setochuu seme bertaa indazaa nigarachuu❤❤❤

  • @mikeberhanu55
    @mikeberhanu55 ปีที่แล้ว +17

    የማናት ጣረሞት እራሷ የተጋጠ በቆሎትመስላለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 ปีที่แล้ว +11

    ምን ላርግክ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንጀት አርስ😊

  • @enjeratube2676
    @enjeratube2676 ปีที่แล้ว +4

    Semye welcome brother please continue working on this social issue. Hopefully, very soon, people realize your point of view. I personally appreciate your efforts and concern. Thank you so much

  • @abelteshome3450
    @abelteshome3450 ปีที่แล้ว +2

    I like all of your reactions. keep it up !

  • @yedenethio4670
    @yedenethio4670 ปีที่แล้ว +7

    እረ ቲክ ቶክ ይህን ትዉልድ ትተክ ይሂድ ፈጣሪ ይርዳን ማፈር ወፍ የለም በቃ አረ በስመ አብ😢😢😢

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድም ንገርልን ልከልክአቸዉን 🙏🙏

  • @thegreathiddenpower9773
    @thegreathiddenpower9773 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባርክክ🎉 በርታ ሰሜ ያንተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂 በጣም ነው ያስደሰትከኝ

  • @firatesfaye3980
    @firatesfaye3980 ปีที่แล้ว +1

    ሪአክት የምታደርግባቸው ነገሮች ጥሩ ናቸው በርታ ነገር ግን የ ቤ/ክ/ን መምህራን በሚናገሩት ሪአክት ባታደርግ ጥሩ ነው እላለሁ ምክንያቱም ቤ/ክ/ን አምናባቸው ነው እንዲያስተምሩ የፈቀደችው የቅርብህ ባይ ነኝ።

  • @ethio-zemenmedia8217
    @ethio-zemenmedia8217 ปีที่แล้ว

    ሰመረ ባርያው ስራህ ፍሬ አፍርቷል ....ጋጥወጥ በጣም ቀንሷል
    " ለባለጌ ጌታው ሰመረ ባሪያው "😂😂😂

  • @tsegagab7644
    @tsegagab7644 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ሰሜ በልልኝ ምድረ ጋጠወጥ አግድም አደግ

  • @blackstone07
    @blackstone07 ปีที่แล้ว +8

    ይገርማል ለካ በጣም በጣም ዘቅጠናል!

  • @bman9910
    @bman9910 ปีที่แล้ว

    Egziaber yeseteh 😅😅😅😅

  • @nassersaee1515
    @nassersaee1515 ปีที่แล้ว

    semere the golden journalist

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 ปีที่แล้ว +10

    👍😄እውነትህን ነው ሰመረ እሰይ እንደዝህ ልካችንን ማሳወቅ✅

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 ปีที่แล้ว

    Semere እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን:: ሰው መስመሩን ከሳተ ቆይቷል:: ዘንድሮስ ጉድ ነው

  • @mehammednure
    @mehammednure ปีที่แล้ว +1

    የምርጥ ምርጥ ነክ

  • @Makuye
    @Makuye ปีที่แล้ว

    thank you Same enezihin chemlakawech lis masgebat yasfeligal.

  • @osmanhasen
    @osmanhasen ปีที่แล้ว

    ሰመርየ አቦ ለባለጌ መዳኒም ብቻ ሳትሆ መርዝ ሆነህልኝ የነዚህን ልጆች ብቻ ሳይሆን ዘረቻውን ጥፍት ያርግልኝ

  • @girmashegute6587
    @girmashegute6587 ปีที่แล้ว

    Bravo Semere!!!! You really expressed my ideas.

  • @abelcrazy6472
    @abelcrazy6472 ปีที่แล้ว

    ግጥም አድርጌ ነው ምናገርሽ ፓርት 👌😂😂😂

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ መያ 😅😅

  • @mHret-ntnsaie
    @mHret-ntnsaie ปีที่แล้ว

    ኣይ ሰሜ እንደው ትደክማለህ እንጂ ነገሮች ሁሉ መሰረት ለቅቀው ከሄዱ እኮ ቆዩ።
    የምታነሳቸው ሃሳቦች ሁሉ መልካም ናቸው። ነገር ግን ለመፍትሔው በጣም ብዙ ዓመታት ሊያስፈልግ ነው ምክንያቱም ለማበላሸቱ ድፍን የወያኔ የኣገዛዝ ጊዜ የወሰደ ለማስተካከሉ ምን ያህል ሊወስድ እንደሚችል መገመቱ ቀላል ነው። የሆነ ትውልድ መሳቱን ከተግባባን በኣዲሶቹ ትውልዶች ላይ ለመስራት እንትጋ። መፍትሔውንም ከሌላ ኣላክ ሳይሆን ከራሳችን ብቻ ነው። ልጆቼን እጅግ በጣም ክትትል በማድረግ ለማሳደግ በጣም እየጣርኩኝ ነው። ፈጣሪ ኣግዞኝ ውጤታማ እንድሆን ይርዳኝ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂ማያ😂😂😂😂

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 ปีที่แล้ว

    አይ ሰሚ የማታመጣብን ነገር የለም

  • @getahunbogale8590
    @getahunbogale8590 ปีที่แล้ว +1

    ሰሜ ጀግና ነህ

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አለመታደልሽ በራስሽ ነው የቀለድሽው ስንት ከንቱ አለ ?🙄🤭🤫 አረ ስንት ከንቱ ተወለደ በአመቱ መጨረሻ ውጤቱ ይታያል አቤትጉዳቸው🙄 ወይ አገሬ

  • @hussent1482
    @hussent1482 ปีที่แล้ว

    Minaw tefak Barechi
    Eid mubark lemen alalekem muslimun mahbreseb
    Respect bro😢😢

  • @nahomguta3516
    @nahomguta3516 ปีที่แล้ว +1

    ስሜ ሃሳብህ ከሱ አንደሚሻል አያጠያይቅም ነገር ግን ጣኦት ማለት የግድ ተክቶ act ምያረግ ብቻ አይደለም አይን አንኩአን ለ ፈጣሪ ክምትሰጠው ፍቅር ከበለጠችብህ ጣኦት ናት :: ፈጣሪን ደሞ ምትሰጠው ፍቅር ከ አለማዊ ደስታ ቀንሰህ ጊዜህን ለምስጋና ስታውለው ነው :: ለዛም ነው እውነት ለ አምልኮ ሚገባን ሰዓት ለ ኩዋስ አይደለም ለ የትኛዉም ነገር ቅድምያ ከሰጠን ያኔ ጣኦት ሆኖብናል ማለት ነው :: ነገር ግን በዚ fallacy ሌላ ነገር match አርጎ ማውራቱ ተገቢ አልነበረም :: ሰሜ በርታልን respect you so much

  • @AmanTewabe
    @AmanTewabe ปีที่แล้ว

    ውይ ሰሜ አጀት አርስ እኮነህ💚💚💚

  • @mimiaklile7079
    @mimiaklile7079 ปีที่แล้ว +1

    Ufff tebarek abo ❤

  • @Emblba
    @Emblba ปีที่แล้ว

    😂😂 ገደልካት ሚያውዬን

  • @zehara53o
    @zehara53o ปีที่แล้ว

    ሰሜ አባንገር እስኪ ንገራት ይችን ለፍዳዳ 😂😂😂

  • @hannatefera6995
    @hannatefera6995 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሰመረ ወንድሜ እንደው ድካም ሲልክ ነው !! መስሚያም የላቸውም ህብረተሰቡ ነው ከነዚህ መራቅ ያለበት !!አይ ሀገሬ 😢

  • @cookiese6013
    @cookiese6013 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much. 📯you are The best💯‼️

  • @Kamiliya-r5b
    @Kamiliya-r5b ปีที่แล้ว

    ሠመረዬ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @hareguadesta2612
    @hareguadesta2612 ปีที่แล้ว

    ተባረክ አባቴ

  • @betieltsegaye4315
    @betieltsegaye4315 ปีที่แล้ว

    😅😅😅 wuuuuuuu hule besaq new yemitigelegn 😂😂😂

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 ปีที่แล้ว +1

    ያልታደልሽ ገልቱ " ባለጌን ከወለደ የገደለ ፀደቀ " አስተሳሰብ ነጎደለሽ ንዝላል 🤐🤬🤯🤭🤫

  • @tigistalemu1021
    @tigistalemu1021 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much Semere

  • @abufariskemal1711
    @abufariskemal1711 ปีที่แล้ว

    ሰካራሞች ከየትነው የምታገኛቸው ጀግናው

  • @wendetesfaye375
    @wendetesfaye375 ปีที่แล้ว +1

    ሰመረ መምህሩ ላይ ተሳስተሃል...ለምሳሌ ለሁለት ጌቶች አትገዛ ይላል መጻፍ ቅዱስ...እግር ኳስም ይሁን ማነኛውም አለማዊ ነገር ስሜታዊ ሆነን ከወደድን ጣኦት ይሆናል...ገንዘብ ከወደድክ ጣኦት ነዉ...ቤተክርስቲያን ሜሄጃ ሰዓት ላይ ኳስ አለብኝ ካልክ ኳሱ ከእግዚአብሔር በለጠብህ እና አመለከዉ ጣኦት ነዉ...ስለዚህ መምህሩ ያለዉ በአመዛኙ ትክክል ነዉ!

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 ปีที่แล้ว

    Yemeche Bro !!!!🤣🤣🤣

  • @abu5523
    @abu5523 ปีที่แล้ว +7

    ሰሜ ብዙ ኮሜንቶችህን እወዳቸዋለው። ነገር ግን ሰባኪው ላይ የሰጠኸው ኮሜንት ግን ደግመህ ስማው። ጣኦት አንተ የገለፅከው ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የስጋ ፈቃዳችንን ለመግለፅ ነው። እውነት ነው ከአምላክ ፍቅር የኳስ ፍቅር ከበለጠ ኳሱን ማየት ጣዖት ነው። ምንም የሚያስት ነገር የለውም ስላልቻልን ነው እንጂ ብንችል ወደ አምላካችን ብንቀርብ መልካም ነው። እኔም ብሆን አርሴ ስል እውላለው መድኃኔዓለም ስል ብውል ግን በስጋም በነፍስም እቀርባለው። ትምህርቱ የገባው ሰው ካለ ይውሰደው ወደ አምላኩ ይቅረብበት እንደኔ ያልገባው ደግሞ እድሜ ልኩን አርሴ እና የኢትዮጵያ ቡድን ሲል ለንስሀ ሞት ሳይበቃ ሊወሰድ ይችላል። ስለዚህ "ምን ይላሉ" ከሚባሉት ዉስጥ ባይመደቡ። አመሠግናለው።

    • @girmachemere683
      @girmachemere683 ปีที่แล้ว +3

      ከበቂ በላይ መልስ ሰጥቷል በጣዖት እና በእግር ኳስ መካከል ያለውን ልዩነት የግድ የምንደግፈው ሰው ስለሆነ ስህተቱ ሊነገርብኝ አይገባም ማለት ልክ አይደለም ፍፁም የሆነውን ፈጣሪ ስለሰበኩ ፍፁማዊ እኮ አይደሉም ይሳሳታሉ ሰዎች ናቸው እኮ ስለዚህ ስህተትን ስህተት ነው ብለን ሃሳባቸው እንጂ የሚመዘነው ስብዕናቸው በግል ወይም ጠቅላላ ጨስተምህሮታቸው አልተተቸም በነገራችን ላይ መሰል ትችቶች(ሂሶች)በአግባቡ ከተነገሩ ሰዎችን ያንፃሉ እንጂ በየትኛውም ጎን ቢታዩ ጎጂ ሆነው ሊታዩ አይገባም

    • @sematbefikadu3913
      @sematbefikadu3913 ปีที่แล้ว

      ትክክል❤

  • @fanteshfantesh5684
    @fanteshfantesh5684 ปีที่แล้ว

    ሠመረ ተባረክ ።

  • @azebkifle5342
    @azebkifle5342 ปีที่แล้ว

    እረ ይቅር ይበለህ ጣኦት ምን አመጣዉ እግር ካሰ በማየት በመጫወት ደሰ ይላል ተሰባሰበዉ በማየት ይደሰታሉ እናቃለን ብለህ የጌታ ቃሉን አታዉሳሰብ የፍቅር ጌታ ሰንት ሐጢያት እያለ ጌይ ሊዘብያን ዉሸት በማዉራት ማሰተማር እያለ

  • @YonasFishatsion-cw9bh
    @YonasFishatsion-cw9bh ปีที่แล้ว

    ወድሜ ሰመረ ልባችንን ጠቡት ያሁኖቹ ባሱ አዶ ጡቷን ኳስ የሰይጣን ጉድ እኮ ነው 🤣🤣

  • @user-onJonaz5533
    @user-onJonaz5533 ปีที่แล้ว

    👍semusha enezin ye Ethiopian gatetoch asarflin esti.

  • @liverpoolfan4368
    @liverpoolfan4368 ปีที่แล้ว +4

    Welcome Seme

  • @danielagegnehu1738
    @danielagegnehu1738 ปีที่แล้ว

    ሰመረ ባርያዉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ይሆን የምትሉ like አድርጉ

  • @Qiimochannel
    @Qiimochannel ปีที่แล้ว

    Temechegn walahi, Endze kemilabsut dance at cheferim 😂😂😂

  • @jics297
    @jics297 ปีที่แล้ว +4

    ፊትሽ ሞዴሉ በዘንድሮ ልጅ ፊት አይመጣውም😂😂😂

  • @bereketwolde1129
    @bereketwolde1129 ปีที่แล้ว +1

    thank you seme🙏

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 ปีที่แล้ว

    እግር ኳስ ማየት ጣኦት ነው ጭራሽ ደሞ በዚህ መጣችሁ ገና ጉድ ይሰማል ‼️

  • @moltsm9266
    @moltsm9266 ปีที่แล้ว

    በቆሎ ያለችውን ምን ላይ ተቀምጠሽ ነው ያልከው ተመችቶኛል ...!!!

  • @AhmedMohammed-bs8mb
    @AhmedMohammed-bs8mb ปีที่แล้ว +1

    ሰሜ 😂 የዝችስ በቆሎ ምናምን ያለችውስ ስትቀልድ ነው መቼም በቆሎ ለሰርግ አይቀርብ ራቁቷን ሆና አልቆላት ቪዲዬ ባሰራባት መልካም ነበር ባሪችዬ ያው አስተያየት ነው።

  • @REEDX-q7h
    @REEDX-q7h ปีที่แล้ว

    bekoloooo temechegn😂😂😂😂😛

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for telling them the saddest truth this people are out of this world especially those to ladies

  • @serkalemdemelash1982
    @serkalemdemelash1982 ปีที่แล้ว

    Bariye mn yakil edemakebirik mnyakil edemiwedik ❤❤❤ lamenikibet ematifera weg bahil yalek tikiklegna Ethiopiawi Egziabher yakibirilign wendime 1000000000000000000 nurilgn

  • @salemaman229
    @salemaman229 ปีที่แล้ว

    bulgaw, በደንብ ገልፆታል ግን መምህር ዮርዳኖስ ትክክል ነው ለማለት ነው
    ኳስ ማየት የቤተሰብህን ግዜ የሚወስድ ከሆነ ጣኦት ነው በተለይ ቤተሰብ ላለው ሰው
    እንደምንገስፀው እኛም እናጠፋለን እና ለመገሰፅ ዝግጁ መሆን አለብን
    Other than that you’re our social worker and we thank you! በርታ!!!

  • @senigi530
    @senigi530 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሰሜ ኑርልን

  • @hana.6956
    @hana.6956 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አድነን ፈጣሪ ትውልዱ ጠፍቷል

  • @ayele.tesema6229
    @ayele.tesema6229 ปีที่แล้ว +6

    ባለጌዋች እንደ አሸን በዙ ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @IsayasBahta
    @IsayasBahta ปีที่แล้ว

    Good job keep it up

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 ปีที่แล้ว

    ሰሜ አንድ ቀን ትውልዱ ይለወጥ ይሆናል በርታ

  • @ChagriBey-n5p
    @ChagriBey-n5p ปีที่แล้ว

    1rxn were 😂😂😂😂 so funny

  • @TigistAbcd
    @TigistAbcd 8 หลายเดือนก่อน

    አይ።ሰሜ የባለጌ መድሀኒት

  • @eyerusalemewnetu
    @eyerusalemewnetu ปีที่แล้ว

    Endew Be MARYAM Kbe new yekbahnge tebark KDUS GEBRELN

  • @kiflubeyene1982
    @kiflubeyene1982 ปีที่แล้ว +1

    ሰሜ የምትለቃቸውን ቪዲዮዎች ገና ሳልከፍታቸው ነው ላይክን የምጫነው። ይዘቱ ምን እንደሚሆን ስለማውቀው!!! ተባረክ አቦ

  • @yuliyaafewerke348
    @yuliyaafewerke348 ปีที่แล้ว

    ኦ ያንቺ ሠርግ ላይ ነው እኛስ አያርግብን

  • @sebletassew506
    @sebletassew506 ปีที่แล้ว +2

    Egha eko dekemen nigerilen😂😂😂😂😂

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 ปีที่แล้ว +1

    ሰሜኮ አንጀቴን ነው እምታርሰኝ ኡፍ በርታልኝ እንዳንተ አይነት አስተማሪ ተቺዎች ቢበዙ ኢሔ ጋጠወጥ መልጋጣ ሰዎች ስርዓት ይይዙ ነበር 🙏🙏 በርታ ብቻ

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 ปีที่แล้ว

    ውይ ሰሜ 😂❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 ปีที่แล้ว

    ይገርማል አሁንስ ሳስበው ግን ማነው ማነው የሀገር ተረካቢ ????

  • @tewodrossemere6084
    @tewodrossemere6084 ปีที่แล้ว

    ሰሜ ሙድ እየያዘች እኮ ነው ይመቻት 🤩

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen Semere 🙏

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 ปีที่แล้ว +1

    ሰሜ ስወድክ እኮ ነጭ ነጭዋን😂😂😂😂😂👍👍👍

  • @davidnega
    @davidnega ปีที่แล้ว

    አቦ ምችት ይበልህ❤❤ ሰመረ ማኛው❤