Hani, my 9 years old daughter saw you in church last Sunday. She said ‘Mommy your favourite artist was in the church today’ I was like who? She showed me your channel. I was surprised by her to pay attention that much. She asked me to invite you our house one day. I want to see you Hani and want to make her dream come true. My Name is Wudinesh . I live in Canada Calgary as well. We are looking forward to seeing you soon. ❤❤❤❤❤
This is my first time I am seeing “Kerecha or kerechat” my bad & I am not sure about the word you said it😂 But it sounds fun and it shows aberonete as well. If I would be there may be I could try the lebeleb kitfo😂 Yemechachuhe yagere lijoche & Melekam beale lehulachuhe Hancho!😍💚💛❤️
You're doing great in showing this beautiful land to the world. All human needs are met here, yes eben tire siga You're a beautiful person, to accentuate that work on losing some body fat...go to gym and rat less. Good for your health too...
ሀኒቾ መልካም የመስቀል በአል ሲያጎርሱሽ የነበሩት የስደት ወንድሞቼ ናቸው ፍቅር ስደት ቀረ ታምሩ ፍፁም ይባላሉ ስለ ኬኒያን ጠይቅያቸው ህዝብ ይማርበታል ላንችም ጥቅም ነው❤❤❤
ሀገሬ እምዬ ሀያ አመት እንደቀላል😢ንፍቅ ግን ምን ላድርግ😢"ሀኒቾ እንኳን አደረሰሽ"እግዜአብሄር ቢፈቅድልሽ አዲሱ ካሊፎርኒያ ገዳም ብቅ ብለሽ ጎብኝን🙏
መጥቼ መጎብኘት እፈልጋለሁ contact please
እኳን አደረሰሽ ሃንዬ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ጎበዝ ነሽ አበሳ የኔ እህት በርጪ
ደስ ስትሉ መልካም መስቀል ይሁንልን ሐገራችንንም ሰላም፣ህዝባችንም እንደናንተው ይጥገብልን እኛን እንደረዳን ህዝብ ምንም ያጥግብልን ቅዱስ የእግዚአብሔር
ሃኒሾ የበአል ድምቀት ነሽ ሁሉ ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን ባህላችንም ደስ ይላል በርቺ
ሀና እንኳን መጣሽ እዚህ ሀገር ካናዳን አሞቅሻት አይደል ? ይባርክሽ እንኳ ካናዳ መጣሽ ተባረኪ !
I say that too ..
እውይይይይ.... ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ.... ለአመቱም አይለያችሁ በሰላም በጤና ያድርሳችሁ:: 🙏
Hani, my 9 years old daughter saw you in church last Sunday. She said ‘Mommy your favourite artist was in the church today’ I was like who? She showed me your channel. I was surprised by her to pay attention that much. She asked me to invite you our house one day. I want to see you Hani and want to make her dream come true. My Name is Wudinesh . I live in Canada Calgary as well. We are looking forward to seeing you soon. ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ለምን ሰላም አላለችኝም?እንገናኛለን የኔእመቤት
ሀና ሰውነትሽ እየጠበቅሽው መምጣትሽ ተገቢ ነው። በጣም ስለምወድሽ መወፈርሽን አልወደድኩትም ነበር ። ሁል ጊዜ ለሰው እይታ የሚቀርብ ሰው ተክለ አካሉን በግድ መጠበቅ አለበት ። አሁን የድሮዉኣ ሀኒ እየሆንሽ ነው። ቆንጆ ነሽ ግን ውበትሽን የሚዋጋው ውፍረት ነው። በርቺ !
ያገሬ ልጆች እባካቹ እስቲ Toronto ውስጥ ልክ እንደዚ የምናገኝበትን መንገድ ጠቁሙኝ. አመሰግናለሁ 💚💛❤️
የቆንጆ ቆንጆ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑሪልን መልካም አመትባል ሃኒ ውዱ የተከበርሺው ሰላምሺ ይብዛልን !
ሀንዬ አንቺ ባለሽበት ሳቅ ጨዋታ ነው በርቺ
ሃንየ የኔ ፍልቅልቅ ባለሽበት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
🇬🇧🇲🇱 I love you so much how country people very gorgeous people God bless you😢🙏🙏
ሃንዬ እንካን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ሀኒዬ የፍቅር ሰው ወገኖችሽ ከበቡሽ እኮ ❤ ደስ ትላላችሁ
ሃንየ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤
ሃኒ እንኳን አደረሰሽ ኦልድ ፍሬንድ ስላነኋችሁ ደስ ብሎኛል❤ ሃኒ ብርድ እየመጣ ነወ ጃኬት ልበሽ
ሌላው ህጻኑን ባትዎስዱት
ጥሩ ነዉ ሽታ አለው ብርድ አለ ።መልካም በዓል🎉❤
መልካም አዲስ አመት መልካም የመስቀል ሐኒቾ አንቺ አራስሽ መስቀል ነሽ የኔ የዋህ ፍልቅልቅ 🥰
ሀና ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ለብርሀ
ነ መስቀሉ አደረሰሽ
እንካን አደረሰሽ የኔ መልካም እናንተ ጋር ብርድ የጀመረ ይመስላል ቫንኩቨር ትንሽ ይሻላል ለማንኛውም እምትሰሪው ሁሉ ደስ ይላል
The weather is awful in Calgary even worse than Ontario but Vancouver is nice but is pricy to live there...
ሀንዬ በካናዳ ሸንቀጥ ነው
ጥሬ ስጋ ቢበቃ ባይ ነኝ
ቆንጅዬ ነሽ እኮ በስጋ ላይ
ስጋ ተይ ይቅር የኔ ፍልቅልቅ 😂❤
Yes, meat is good on moderation but raw is a no no. May e agerbet....it's organic
❤❤❤እንኳን አደረሰ ሸ ከነቤተሰበሸ. ሀሎ ሞልቶአል. አይዞሸ ልጀ ውድድድድ አረግሸ. አለ
Yene fendisa esey saklgn yene wud❤❤❤❤❤❤❤❤❤ sewedesh hanicho my Princess
The beautiful ሀንቾ! We love u girl!
Alberta, Calgary new yemitnoriw Hanicho. Betaam Ennena beteseboche eniwedshalen.
Ke American, Maryland
ሁሌም ሣቂ ሀንየ ለአመቱ ያድርሠን❤❤❤
ሀኒዬ ስወድሽ ውይ ስታምሩ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የሀገሬ ልጆች
ሀኒዬ ውይይይ ስታምሩ እግዚአብሔር ስላማችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
የኔ ፍልቅ ልቅ ሁሌም ሳቂልኝ ስገዉ በጣም ልዩነዉ አገሬ ትዝ አለኝ እፍ ማሪያምን ስወድሺ እኮ ሁላቺሁም እንኳን አብሮአደረሰን ቲጂዬ እኔ ገና ነዉ የመጣልኝ🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘
ሐና!
ሃንዬ እንካን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰሽ -
ሀንዬ please for next Holiday እኔንም ደብልቂኝ😀 ስታምሩ ታስቀናላችሁ። Happy Holiday!!
U are in a good shape I think you lost some weight u looking beautiful Hani Calgary amazing community
Niagara Falls 2017 ልጆቼን ይዤ መጥቼ ነበር . ምን ያው አሜሪካ በሉት እኮ ከ buffalo 30 ደቂቃ ነው. ግን በጣም diverse. ነች ካናዳ.ግን ምንም ኢትዮጵያውያን አላየሁም! ❤❤
እንኳን አደረሰሽ በሄሽበት ሁሉ መንገድሽ የተቃና ያድርግልሽ ፈጣሪ❤❤❤❤❤
አንቺን የመሰለ አርቲሰት አገርቨን ለቀቨ ወጣቨ እንዲት በጣም ነው የገርመኝ❤
ሃኒየ የኛን ንሮ እያየሺ ነው ላንች ተሰማምቶሻል እንኳን ደና መጣሺ❤❤❤
ሐንችዬ እሰይ ሁሌም ሳቂ ይመችሽ❤❤❤❤❤
ደስ ስትሉ አይለያቹ ስታምሩ
ሐንቾ ቅርጫው ጋ ኬንያ የካኩማ ስደተኝዎች ነበሩ ለምን ስለ ስደት መስቀል በአል አልጠየቅሻቸውም ይመችሽ እህቴ ሐንቾ ወድሻለው
Enkwan abro adersen welcome toCalgary
ሀኒቻ ስውድሺ አላህ ይጥብቅሺ ከእን ልጅ የኔ ፋንድሻ ትልሻልች ከዲባይ❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ እድሜ ይስጣችሁ ፍቅር ይስጠን ❤❤
Hanna try to make nuro be canada program adergelen.
ሀንቾ እንኳን አደረስሽ እህቴ ዞማ ነኝ ከዱባይ
“Come unto me, all ye that labour and are heavy laden, and I will give you rest.”
- Matthew 11፥28 (KJV)
ቅርጫም ውጭ ሀገር አለደ😅😅😅 ወይኔ ደስ ሲሉ😊 እንኳን አደርሳችሁ መላው የተዋህዶ ልጆች😍😍😍
ሀኒቾ የኔ ቆንጆ እንኮን አደረሳችሁ የኔ ውድ❤❤❤
ሀኔቾ የኔዉድ በጣም ነዉ የምወድሽ
Haniye enkuwan aderesesh melkam ba'l enwodishalen mamaye
This is my first time I am seeing “Kerecha or kerechat” my bad & I am not sure about the word you said it😂 But it sounds fun and it shows aberonete as well. If I would be there may be I could try the lebeleb kitfo😂
Yemechachuhe yagere lijoche & Melekam beale lehulachuhe Hancho!😍💚💛❤️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏿✍🏾✍🏽
@ሰኑሺኮሬ
@@TruthEz Eshi!🙏 but in Ameharic you wrote wrong name 👉 “Shikorie” instead writing 👉shikore”😂😂
@@TruthEzእስማማለሁ ።
You're doing great in showing this beautiful land to the world.
All human needs are met here, yes eben tire siga
You're a beautiful person, to accentuate that work on losing some body fat...go to gym and rat less. Good for your health too...
እፍፍፍፍፍፍ ደሰ ሰትሉ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ሀንዬ.ጎበዝ.በርቺ.እወድሻለሁ.❤❤❤❤
እንኳን አደረስሽ አንዩ ግን ለምን አንቺን የመስለ አርቲስት አገርሽን ለቀሽ ውጣሽ ምን አይነት አስፈሪና አሳዛኝ ነገር ቢገጥምሽ ነው????
በጣም ነው የምወድሽ
በበዓል ፈገግታ የበዛበት መልካም ፊት! እንኳን አደረሳችሁ!
ayee habesha yetem behede yadegebetn yasetawsale
ሀንዬ ይመችሽ እንወድሻለን የእኛ አንደበተ ጣፋጭ ፍቅር ነሽ❤❤❤❤እንኳን አደረስሽ አደረስን
ሀና ሀገርሽ ተመለሽ በሀገርሽ ነው የሚያምርብሽ❤❤❤❤❤❤️
Haniye welcome to Edmonton...Yebrdachin tekuadash bemehonishim des bilognal😂😂😂 just joking ❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ፍሎወር…
እንኳን አደረሣችሁ ለማዳም ቅመሞች ይህን ቀን ያምጣልን በጣም ታምራላችሁ
አሜን ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
ይሄን ያህልማ እዚህ መች በላሽ😂😂😂 ደስ ይላል
👌
Thank you for sharing.
I’m first like
ሃኒቿ እኳናደርሳችው
ሀኒቾ ይመችሽ እሰይ! ❤
የሚገርም ነው❤❤❤ ሀኒዬ
Betam desibilagnal silayehush hanecho
Bravo Hancho 👏 👏
ሀኒቾ እንኩአን አደረሰሽ እስከቤተሰብሽ ካናዳ ገብተሽ ቅርጫሽን እየከሰከሽ ነው::😂😂😂
Yimechachu Hanecho❤❤❤
My lovely our sister 🇬🇧🇲🇱🙏🙏😢🙏
ሂዬ በሄድሽበት ይመችሽ
እንዳልሽው ፍቅር ከሆናችሁ እኔም ልምጣ?ቶሮንቶ የለም ከፍቅር በላይ ምን አለ እንዴ እንቀላቀል በቃ
Sitamiru tebareku yene wudochu😘😘😘😘💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@…፴፭፻፶፰
ማሬዋ እንኳን አደረሰሽ
አይ ሀንዬ ናፍቆት ገባልሽ አይደል የሀገር ቤት እንዲህ ነዉ እኛም አንድ ሰሞን እንዲህ አድርጎን ነበር 😂😂😂😂 ከዛ ስንቆይ ስንቆይ 5 , 10 , 15 አመት እያልን ቤተሰብ ሳናይ 14 አመት እንደቀልድ አስቆጥረናል ስለዚህ ቻይዉ። ልመጂ የማይለመድ ነገር የለም።
woow
ሀኒየ ቆጆ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ሲል ዋዉ
Haneya enbaye mekotatere aktege abten asetawshege 😢 nefsune yemarwe abate kercha sega yezo meto gubetune siyabelan 😢😢 melkam amete bale yehonelacho feker selam yebzalge ❤❤❤
አይዞሸ መሰኪየ
@@hannayohannes-6724 yena Kong Egzabhare yakebrlge thankyou so much
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏿✍🏾✍🏽
@መስከረምጂንማሪ
Yeny konjo fendeshakonesh
Yihin Timb Abin neklolin beselam agerachin yemnisebasebibet gize eruk ayhonim..
Hanicho gobeze berchi melkam beal yehunelesh
የኔ ሳቂታ ስወድሽ እኮ❤❤❤
እንዴት መውጣት እንደቻልሽ ብትነግሪኝ????
ሀንዬ ካልጋሪ ብዙ ፈን ነው ያለው ታያለሽ ወደ ኢትዮ ስታር እግር ኳስ ተጫዋቾችም ጎራ በይ
እመጣለሁ
Wow setameruu ❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ቢላይን…
✍️ሥጋ እና ቁንዱፍቲ፡ ተገናኙ አሉ፣
ካናዳ ሠማይ ስር፡ ሐንዬን እያሉ‼️🙏🌹❤️
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
ሃኒዬ ቆንጆ
Haniyee siwadish ikoo❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏿✍🏾✍🏽
@ቢርቱካንአሰፍፋ
ደስ ሲል❤❤❤
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
😂😂😂አንድ የማይረባ ጠበሸ እወስድሻለዉ ብሎ በወሬ ብቻ ሆነ በግሌ እንዴት ልግባ እስኪ አግዙይ
Wow barehe
Hane selkeshen atemlesheme
ሐናየ የኔ ፍልቅልቅ❤
ግን ያልበሰለዉን ስጋ እንደት ይበላችሗል😢እኔስ ይቀፈኛል ካልበሰለ ሐጢያትም ነዉ
… ሥጋ እንዴት ይበላላችኋል … ✅
ሀኒየ የኔ ማር💚❤💛💋💗
Ethiopian 😊😊
ካናዳ የት አካባቢ ነዉ?
Calgary