ETHIOPIA የ 6 ወር የህጻናት እድገት ምን ይመስላል? developmental milestone of 6 month old baby

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ย. 2022
  • ETHIOPIA የ 6 ወር የህጻናት እድገት ምን ይመስላል? developmental milestone of 6 month old baby
    #babies #ethiopia #health
    join us
    / @tenatalk ,
    / tena-talk-ጤና-ቶክ
    vm.tiktok.com/ZM8H5Tv4k/
    tena.talk?...

ความคิดเห็น • 44

  • @HabibaGurshaHiba-tt4pg
    @HabibaGurshaHiba-tt4pg 7 หลายเดือนก่อน +4

    በትክክል የምትናገረው ነገር ልጄ ላይ አይቻለሁ

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ረ አምላከ የድንግል ማረያም ልጂ ፈጣሪ ከእነ ሙሉ ቤተሰብህ ጤና ደሰታ አይለይህ እኔ የመጀመሪያ ነው እና የአንተ vedo ጠንካራ አድረጎኛል🙏🙏🙏

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዕውቀትህ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @hirutdebissa1901
    @hirutdebissa1901 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እየጠቀምከኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ❤

  • @kidsttesheitu7407
    @kidsttesheitu7407 หลายเดือนก่อน

    Thanks docter🙏🙏🙏

  • @bobcell1413
    @bobcell1413 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 🙏

  • @meazaatekelt7910
    @meazaatekelt7910 ปีที่แล้ว

    Thanks 👨‍⚕️Doctor

  • @fisshagetnte8076
    @fisshagetnte8076 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @KikiKitchenwesi
    @KikiKitchenwesi ปีที่แล้ว

    Thank you dr

  • @MahirMas
    @MahirMas 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-db5sw8rx4t
    @user-db5sw8rx4t 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @tizitazenebe9715
    @tizitazenebe9715 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @user-wj9vx4ck3k
    @user-wj9vx4ck3k 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @dagemdawit5826
    @dagemdawit5826 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዳክተር ተባረክ

    • @dagemdawit5826
      @dagemdawit5826 11 หลายเดือนก่อน

      ብዙ ነገር ነው የምታስተምረን የምትጠቅመን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ለአንተ ይሁን እኔ የመንታ ልጆች እናት ነኝ ሴት እና ወንድ ናቸው 5ወራቸው ነው ሴቷ በጣም ፈጣን ናት መቀመጥ አትወድም ትቆማለች ትታገላለች ከለር ያለው ነገር ሁሉ ታነሳለች ትከተላለች ወንዱ ግን የእሷን ያህል አይደለም በደረቱ ሳስተኛው ደስ ይለውና ቶሎ ይሰለቻል ፀሀይ ሲሞቁም እንደዛው ምን ትለኛለህ አመሰግናለሁ

  • @justiceju233
    @justiceju233 ปีที่แล้ว

    ohhh Good My Son He Is 4monthes He Love To Hear When I Sing Song And He Is So Happy @the Same Time Not He not Sleep Well this Sign Truly Maks Me Worry avout Please Dr Help Me What Should I Do For Him??thank You Very Much apprciate❤

  • @user-uv1wt7mw3h
    @user-uv1wt7mw3h 8 หลายเดือนก่อน

    Endatalefegn asechekuaye nw doctor lejje 6 wer limolawe nw tute yetebal ena ene ye megeb vatamin etekemalew esu multi vitamin medanit lij laye gudat alew weye??? 🙏🙏🙏

  • @abrehetkiros3179
    @abrehetkiros3179 ปีที่แล้ว +2

    Drye egru wede afu yktwal
    Ygelabetal ema baba be 5 weru metrat jemere gin Le 7 wer 10 Kein kerew gin aykemetim mikniyatu mind new

  • @rakevalemayehu3204
    @rakevalemayehu3204 ปีที่แล้ว +2

    Dade besint wer new yemijemrut?

  • @user-hs1te7uz3u
    @user-hs1te7uz3u ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ልጄ ሁለት ወሩ ነው አይኑ እንባእና አይናር አለበት ቴትራ ጠብታ ባረግለት ትችር አለው?

  • @user-zc3bt2ox3q
    @user-zc3bt2ox3q ปีที่แล้ว

    Yene 7 wer honat gn berasua ateglbtem

  • @hikmuhika5306
    @hikmuhika5306 9 หลายเดือนก่อน +1

    7 wer laye

  • @abilantefekade5446
    @abilantefekade5446 ปีที่แล้ว

    Yene lej dade yihedal ..yizo yikomall..

  • @merwanure4015
    @merwanure4015 ปีที่แล้ว +1

    6 ወር ሊሞላት ነው ግን አትቀመጥም ወገቧ አይችልም ችግር አለው

  • @ninuninusha6852
    @ninuninusha6852 ปีที่แล้ว

    Selam docter lijen lemagasat eyaschegerat mn largilat litagasa sitil afnchawan eyedefenat techegerech 8 werua nw lije

    • @tenatalk
      @tenatalk  ปีที่แล้ว +1

      ፌስቡክ ላይ ኢንቦክስ አርጊልን! እንመልሳለን።

  • @samrymulat-dp3nv
    @samrymulat-dp3nv 4 หลายเดือนก่อน

    Leje sedet wer lemolawu nw gn esekahun erasun chelo aletekemetem wegebu ayechilm chgr alwu

  • @banchialemu3292
    @banchialemu3292 3 หลายเดือนก่อน

    ልጄ 6 ወር ሊሞላው ነው ግን አይቀመጥም

  • @abukihanuabukihanu
    @abukihanuabukihanu ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን ዶክተር ልጄ 6ወሯ ነው የልከው ሁሉ ሪአክሽን አላት ግን በራሷ አትገለበጥም ችግር አው???

    • @tenatalk
      @tenatalk  ปีที่แล้ว +1

      ሁሉም በ6ወር ላይገለበጡ ይችላሉ። ስለዚህ ችግር ላይሆን ይችላል።

    • @ahmedsiraj8855
      @ahmedsiraj8855 6 หลายเดือนก่อน

      ማሚየ የኔም 6ወሯ እግሯን ትይዛለች ትቀመጣለች በልቧ ሳረጋት ለመሔድ ትሞክራለች ግን አትገለበጥም ምን ይሆን ዶክተር

    • @stgeorge7371
      @stgeorge7371 4 หลายเดือนก่อน

      የኔም ልጅ 5ወር አለፋት ግን በራስዋ አትገለበጥም።የአንቺ ልጅ እንዴት ሆነች?

  • @user-rn9cd9iu5g
    @user-rn9cd9iu5g 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዳክተር የምኖረው ኢሮፖ ነው ግን ዳክተሮቹ አስጨነቆኛ እንዴት አትገላበጥም እያሎ መቀመጥ ትችላለህ መገላበጥ አ
    ትችልም ለምን ብለው አስጨነቆኛ

    • @tenatalk
      @tenatalk  4 หลายเดือนก่อน

      በዚህ ጉዳይ የስራሁት ቪዲዮ አለ እስቲ እሱን እዮው

  • @HewiYeboaz-ez6hq
    @HewiYeboaz-ez6hq หลายเดือนก่อน

    ልጄ በጣም ጠንካራ ናቸው ኣሁን 6 ኣልፎዋል አቃ ያነሳሉ ለመነሳት ቂጣቸው ይነሳል የሰውም የቲቪ ድምፅም ከሰሙ አንደ ትልቅ ሰው ያዳምጣሉ ስማቸው በደምብ ያቁታል ዳዳ አያሉ ይጠሩኛል ብቻ በጣም ፈጣን ናቸው ጫወታ በጣም ይወዳሉ ሳቅ ተወው አና ህክምና ህጄ ባጋጣሚ ደም ማነስ ኣለበት ኣንዱ ከ 2 ሳምንት ቡሃላ ደግመን አናየዋለን ለኣሁን ደናነው ኣሉኝ አናጨነቀኝ ዶክተር ችግር ኣለበት አንዴ ማለት መጥፎ ነው ህፃን ልጅ ደም ማነስ ኣለበት ሲባል ኣስረዳኝ ፕሊስ ዶክተር ልጆቼ በጣም ፈጣን ናቸው ምንም ችግር የለባቸውም ኣሁን ግን ለቼክ ስሄድ ደም ማነስ ኣሉኝ

    • @tenatalk
      @tenatalk  หลายเดือนก่อน

      ህፃናት ላይ ሊከስት የሚችል ነገር ስለሆነ ብዙ አትጨነቂ ... ፎርሙላ ወተት በእድሜያቸው ከሰጠሻቸው እና ጥሩ የምግብ ይዘት ምታሞ ሊላቸው ከሆነ አያሳስብም

  • @fakiyaseyfedin5095
    @fakiyaseyfedin5095 ปีที่แล้ว +2

    ልጄ ስድስት ወሩ ነው እንዳለ ያልካቸውን ያደርጋል
    መገልበጡን ግን ትቶታል ሀኪም ቤት መውሰድ አለብኝ?

    • @ahmedsiraj8855
      @ahmedsiraj8855 6 หลายเดือนก่อน

      ማሚየ መልሽልኝ እባክሽ የኔም አሁን 6ወር እየሆናት ነዉ ልጅሽ እንደት ሆነ ሁሉንም ታረጋለች ግን አትገለበጥም

  • @user-db5sw8rx4t
    @user-db5sw8rx4t 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @user-yf7qs4tm1k
    @user-yf7qs4tm1k ปีที่แล้ว

    Thank you dr

  • @user-uv1wt7mw3h
    @user-uv1wt7mw3h 8 หลายเดือนก่อน

    Endatalefegn asechekuaye nw doctor lejje 6 wer limolawe nw tute yetebal ena ene ye megeb vatamin etekemalew esu multi vitamin medanit lij laye gudat alew weye??? 🙏🙏🙏

    • @tenatalk
      @tenatalk  8 หลายเดือนก่อน +1

      ችግር የለውም መጠቀም ትችያለሽ