5 ለህጻናት ጠቃሚ የሚመስሉ ግን አደገኛ ጉዳት የሚያመጡ የህጻናት ምርቶች | 5 Baby Products that may Cause Dangerous Harm

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ค. 2024
  • in addition to the video
    10 Baby Products That Aren’t As Safe As You Might Think
    Are you a new parent or expecting a little one soon? It's essential to choose baby products carefully, as some seemingly harmless items can pose hidden dangers. In this eye-opening video, we'll explore ten popular baby products that might look good but could actually harm your precious bundle of joy.
    1. **Baby Swings**: These cozy swings are a staple in many nurseries, but did you know they don't meet safe sleep criteria? While it's okay to use them when your baby is awake and supervised, letting your little one sleep in a swing can be dangerous. The risk of positional asphyxiation increases when their head flops forward, obstructing the airway. Plus, entanglement in straps and rollover hazards are real concerns¹.
    2. **Fisher-Price Rock ‘n Play Soothing Seat**: This popular seat promises comfort and soothing vibrations, but it's not safe for unsupervised sleep. Babies can roll over or suffocate against the soft padding, especially if they fall asleep in it¹.
    3. **BPA Plastic Bottles**: While convenient, plastic baby bottles containing bisphenol A (BPA) can leach harmful chemicals into your baby's milk. Opt for BPA-free bottles to reduce health risks⁴.
    4. **Baby Powder**: The sweet scent of baby powder is enticing, but it contains talc, which has been linked to respiratory issues and even cancer. Consider using cornstarch-based powders instead².
    5. **Crib Bumpers**: These padded crib accessories might seem cute, but they pose a suffocation risk. Babies can get trapped against them, hindering airflow. Stick to a bare crib for safety¹.
    6. **Changing Tables with Raised Sides**: While convenient for diaper changes, these tables can lead to falls if your baby rolls or wiggles unexpectedly. Always keep a hand on your little one during diaper changes².
    7. **Baby Walkers**: Remember my story about falling down the stairs in a walker? These devices are banned in Canada due to safety concerns. They can lead to accidents and injuries, so opt for stationary play centers instead¹.
    8. **Sleep Positioners**: These wedges claim to prevent SIDS (sudden infant death syndrome), but they're unnecessary and potentially risky. Follow safe sleep guidelines without relying on positioners².
    9. **Flame-Retardant Sleepwear**: While the intention is to protect against fires, these chemicals can be harmful to your baby's health. Choose natural fabrics like cotton for sleepwear⁴.
    10. **Baby Ointments with Harmful Ingredients**: Some diaper creams and lotions contain questionable ingredients. Look for natural alternatives without parabens, phthalates, or artificial fragrances⁵.
    Remember, knowledge is power! By understanding the potential risks associated with these baby products, you can make informed choices for your little one's safety. Share this video with other parents to spread awareness and protect our precious babies. 🌟
    1. Baby swings safety
    2. Fisher-Price Rock 'n Play risks
    3. BPA-free baby bottles
    4. Baby powder dangers
    5. Crib bumper hazards
    6. Changing table safety
    7. Baby walker accidents
    8. Sleep positioner risks
    9. Flame-retardant sleepwear
    10. Harmful baby ointments
    11. Infant product safety
    12. Hidden dangers for babies
    13. Safe sleep guidelines
    14. Baby gear risks
    15. Nursery product hazards
    16. Baby product recalls
    17. Infant health precautions
    18. Baby care essentials
    19. Safe baby products
    20. New parent awareness
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 134

  • @DrFasilPediatrician
    @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +10

    ☎️ የህፃናት ሕክምና ቀጠሮ ስልክ: 0984650912 ለማማከር 0964686464 ይደውሉ

  • @NetsanetMamo-vh2ud
    @NetsanetMamo-vh2ud 2 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you Doctor አዲስ እናት ነኝ ቪዲዮዎችህ በጣም ነው የሚረዳኝ !

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      Subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏

    • @ketemabebe779
      @ketemabebe779 2 หลายเดือนก่อน

      ስላም ዶክተር ለዝች ጥያቄ መልስ ሰጠኝ ልጀ ሰባት ወሮ ነው አስም አለባት ተብየ በአፈ የሚረጨውን ኦክስጂን አዘውላት በጣም ፈራው ይለምድ ይሆን ብየ መልስልኝ

  • @MarthaArgaw-fp6ti
    @MarthaArgaw-fp6ti 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሁልጊዜ የሚጠቅመንን ነገር ስለምታካፍለን ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር።

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +3

      እርሶስ subscribe አርገዋል??

  • @HanaYoseph
    @HanaYoseph 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እንመስግናለን ዶክተር!

  • @Eyerus-gg2vb
    @Eyerus-gg2vb 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ራሴ ለልጆቼ ዶክተር ሆንኩኮ በአንተ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተርዬ በተለይ ጉንፋንና ቶንሲል በቤት ውስጥ ህክምና ቶሎ ነው የማድናቸው መዳኒት የሚባል የለም ተባረክ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 ሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት subscribe ያድርጉ 🙏

    • @Ahlam_yeabate
      @Ahlam_yeabate 2 หลายเดือนก่อน

      ልጄ አራተኛ ወሩ ነው ጉንፋን ይዞታል ምን ልጠቀምለት

  • @danielyanshet4020
    @danielyanshet4020 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠቃሚ የሆነ ት/ት ነው እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @addisabebe3906
    @addisabebe3906 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u Dr

  • @nebatizedin389
    @nebatizedin389 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much

  • @haulove8102
    @haulove8102 2 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @user-dg7wr8lq4x
    @user-dg7wr8lq4x 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tv7df8vv9t
    @user-tv7df8vv9t 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ መረጃዉ የማያገኙ ስት ሠዉ አለ ባገራችን የሰለጠንን እየመሰለን ብዙ አጥፍተናል

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 ለሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት እርሶስ subscribe አርገዋል??

  • @user-po1ei5tg1g
    @user-po1ei5tg1g 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      እርሶስ subscribe አርገዋል??

  • @MinGadget-on7uo
    @MinGadget-on7uo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 ለሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት እርሶስ subscribe አርገዋል??

  • @zebib3563
    @zebib3563 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Dr.!!!

  • @Yeneworkterefe
    @Yeneworkterefe 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 ሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት subscribe ያድርጉ 🙏

  • @user-mx2rf4hl9r
    @user-mx2rf4hl9r 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን 🙏 ሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት subscribe ያድርጉ 🙏

  • @lazaeri7278
    @lazaeri7278 2 หลายเดือนก่อน +3

    Dr.Thank you egzabher ystlin ybarkhn 🙏🏾

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ❤️ እርሶስ subscribe አርገዋል??

  • @abrehettekle5636
    @abrehettekle5636 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you God bless you 🙏

  • @merryt8226
    @merryt8226 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you dr🙏🙏

  • @gabraMikel
    @gabraMikel 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks doctor

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe for more

  • @arisemasielemariam9328
    @arisemasielemariam9328 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr ❤❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe for more

  • @FevenAfewerki
    @FevenAfewerki 2 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you dr thanks for everything to share with us ❤️❤️❤️

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 ለሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት እርሶስ subscribe አርገዋል??

  • @yeshi6910
    @yeshi6910 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much Dr❤❤🙏🙏👍👍👍

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️ subscribe አርገዋል??

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Doctor 🙏🏾

  • @user-vz5bz4xw9o
    @user-vz5bz4xw9o 2 หลายเดือนก่อน +1

    God Bless You Dr, I even don't know about the side effects 🙏.

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 share it with your friends

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናል

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      እርሶስ subscribe አርገዋል??

  • @BezawitGirma-ry7pu
    @BezawitGirma-ry7pu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን በጣም

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      እርሶስ subscribe አርገዋል??

  • @natytube3604
    @natytube3604 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 ለሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት እርሶስ subscribe አርገዋል??

  • @WeynaWeynshet-wy1gb
    @WeynaWeynshet-wy1gb 2 หลายเดือนก่อน

    Selam

  • @dagmawitteketel799
    @dagmawitteketel799 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tbark

  • @Dege-hk4ps
    @Dege-hk4ps 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን 🙏 ለሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት እርሶስ subscribe አርገዋል??

    • @Dege-hk4ps
      @Dege-hk4ps 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician አወ

  • @beizawetseifu9598
    @beizawetseifu9598 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር በስንት ወሩ ዳዴ ማለት ይጀምራል?

  • @liyonbogale
    @liyonbogale 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @user-xu4wl4px8o
    @user-xu4wl4px8o หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @lazaeri7278
    @lazaeri7278 2 หลายเดือนก่อน

    Hi Dr,Thank you for sharing your knowledge 🙏🏾and I have question please respond me
    I have son 1year old and he born with haypospedia problem and they sapose to do surgery by now but what they said now is not growing well we can’t do the surgery now but what they can do is first to give Harmon through injection to boost the pinas then if growth they will do the surgery and Am not happy about the hormone As we search in google has side effects in later ,what is your advice
    Stay blessed

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank u docterye

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      እርሶስ subscribe አርገዋል??

    • @belayneshbelta7583
      @belayneshbelta7583 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician of course bedenb newa docterye

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ​@@belayneshbelta7583🙏🙏❤️

  • @munalemlem9878
    @munalemlem9878 2 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜ ይስጥህ ዶክተር ❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏እርሶስ subscribe አርገዋል??

  • @nebilmisky5489
    @nebilmisky5489 2 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor seweneth laye protein c activity(functional)citrate result ‘H nw mn mn memegeb alebge doctor please tell me gen demo sugar alebge

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ምርመራው ካዘዘው ሀኪም ጋር ቢማከሩ የተሻለ ነው

  • @etalembedhane3646
    @etalembedhane3646 หลายเดือนก่อน

    ❤🥰🙏

  • @MeseluTadesse
    @MeseluTadesse 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

    • @zdmersa6283
      @zdmersa6283 2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን የአሳዘይት

  • @bereketrobi4796
    @bereketrobi4796 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ጥያቄ ጠይቄህ ምላሽ ለመስጠት ልጄ ከተወለደ ምንያህል ጊዜው እንደሆነው ጠይቀኸኝ ነበር ልጄ ከተወለደ 18ቀኑ ነው የጆንሰንን ሳሙና እና ፓውደር ልጠቀምለት ወይስ ሌላ ምርቶችን ልጠቀም ስለምትሰራልን ጠቃሚ ቪዲዮዎች አመሰግናለው

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      የጆንሰን ምርቶች አይመከሩም

  • @user-ck9ur8pt5h
    @user-ck9ur8pt5h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደርዬ አመሠግንሀለው ልጄ primatur በው አሁን5 ወሩ ነው እናቴ ይጠነክራል ልዘለው ሥትለኝ ብራኬት ልታረጊውነው አይታዘልም እያልኳት ነበር አሀን ግን እዘይው እላታለው

  • @sirgutmekonnen3092
    @sirgutmekonnen3092 2 หลายเดือนก่อน +2

    Selam docter yene lij 10 werwa new gin dade malet aljemerechim min madreg alebign minm aynet ye tena chigr yelebatim

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +2

      ምክንያቱን ለማወቅ በ አካል ብናያት የተሻለ ነው

  • @hanazewdie
    @hanazewdie 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you doctor.I really love your contents they help me a lot

  • @bereketrobi4796
    @bereketrobi4796 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Doctor አንድ ጥያቄ ነበረኝ ይህም አራስ ልጅ አለኝ የገላ ሳሙና ጆንሰን ልጠቀም ፈልጌ ነበር ግን ሰለጆንሰን ምርቶች የምሰማው ጥሩ አይደለም በዚ ላይ የአንተ አስተያየት ምንድነው አመሰግናለው

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ስንት ወሩ ነው??

    • @bereketrobi4796
      @bereketrobi4796 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician ገና ወር አልሞላውም 17 ቀኑ ነው

  • @wosinkefelegn1672
    @wosinkefelegn1672 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ዶ/ር ልጀ አንድ አመት ከ ሁለት ወር ነው!!ሁሌም ሲተኛ በፍንድዱ (በደረቱ )ነው መተኛት የሚወደው ,በጣም ችግር አለው??

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ከ6 ወር በዋላ ችግር የለውም

  • @user-io5de7xc2c
    @user-io5de7xc2c 2 หลายเดือนก่อน +1

    selam d/r ljochi kesnt wer jemro endi bitazelu ynekeral

  • @senaittesfay7668
    @senaittesfay7668 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr.fasil leja ahun 2 amet lemolat wer new yekrat ke kerb geza wedEh betam yaslatale Dr wesgat nber gen endza seyaslat yeha tetkmi blo yemtnfsha tebo new yestgn ena esun eyargkugn eskmcha gunfan aydlem please melshEn be gugit eytbkugn new betam chnkogale please please please 🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      የህፃናት ሳል ምክንያት በጣም ብዙ ነው እርግጠኛ ሆኖ ለማከም የ ግድ ምርመራ እና በአካል ማየት ያስፈልጋል በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ☎️ 0984650912

    • @senaittesfay7668
      @senaittesfay7668 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician እኔ እምኖሮው USA ነው መጀመርያ በሚያሰላት ሳዓት Dr ጋር ወሰጃት ነበር በመጀመርያ ኒሞንየ ተባለች ከዛ መዳኒት ተሰሳት በ 3 ቀን ጭራሸ ባሰባት 100 በላይ ትኩሳት የሰመልሳት ጀመር በ ኢመርጀንሲ Dr ጋር ሰንሄድ የጎሮሮ ኢንፌክሸን ነው ተባለች መዳኒት እየተጠቀመች በ 7 ቀን እንደገና ጀመራት ተመልሰን Dr ጋር ሄድን በአፍ እና በአፍንጫ እሚወሰድ መተንፍሻ ተሰጣት አሁ ማታ ማታ በጣም ሲያሰላት እሱን ትወሰዳለች ግን ከወሰደች በሃላ በጣም ያሰላታል እሰካሁን ያሰላታል በአሁኑ ትኩሳት የላትም በጣም ያሰላታል ደግሞ ከትንፋሰዋ የሆነ የፍጮት ድምፀ አለውplease men end emagr chgkogale ye medanEt kemer becha new enjey bagbabun enkan beshtawun alwEkutim please please chnkogale

  • @ToyabaEndris
    @ToyabaEndris หลายเดือนก่อน

    እባክህዶክተርመልስልኝእግሩፈቃቃነውልጅእደትይስተካከላል

  • @hanatakele-xy2qj
    @hanatakele-xy2qj 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam doctor tikusat himem new weyis ye himem milikit new?

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ትኩሳት በራሱ ህመም አይደለም የህመም ምልክት ነው

  • @user-qq3wl5db2b
    @user-qq3wl5db2b 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር የአሳ ዘይት በስንት ውስጥ ወር ነው መጀመር ያለባቸው

    • @zdmersa6283
      @zdmersa6283 2 หลายเดือนก่อน +1

      Omega Light የአሳ ዘይት እርጉዝ እያለሁስጠቀበውነበር አሁን1ወር ሆነኝ ችግርአለው ብጠቀመው ለልጁ አጠባለሁ❤❤ መልሥልኝ አመሠግናለሁ ለምሠጠን ትምርት

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      1 ዓመት ጀምሮ ቢሆን የተሻለ ነው

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@zdmersa6283አንድ ወር የሆነሽ ከወለድሽ ነው??

    • @zdmersa6283
      @zdmersa6283 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician አወ ከወለድኩነው

    • @zdmersa6283
      @zdmersa6283 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician አመሠግናለሁ ዶክተር ልጀ 1ወሩ ሰገራውያስቸግረዋል ያምጣል ያለቅሳል ወፈርያለነውሰገራው ጡቴንም እሚገዛውንም ነው እሚጠጣው። NANምን ላድርግለት

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤👍👍👍👍👏👏

  • @user-fz3jl9kh4n
    @user-fz3jl9kh4n 2 หลายเดือนก่อน +1

    E/g yistlin

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Amen እርሶስ subscribe አርገዋል??

  • @Beliyu-rt3ef
    @Beliyu-rt3ef 2 หลายเดือนก่อน +1

    Docter ye gera xuten wesxu bebebeta bekule ende lome emyakle bota yemykayer xexerobgnale 8 kan honegn altayhutem min laderge

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 2 หลายเดือนก่อน

      ቶሎ ሀኪም ጋር ሂጂ እህቴ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ቶሎ መመርመር ያለበት ነገር ነው ግዜ አይስጡት

    • @meronmulugeta9272
      @meronmulugeta9272 2 หลายเดือนก่อน

      እባክሽ ቶሎ ወደ ህክምና ሂጂ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @salehMohammed-jh5ui
    @salehMohammed-jh5ui 2 หลายเดือนก่อน +2

    ገርዛት አላችሁ?

  • @AbdulEnini
    @AbdulEnini 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ere tewegn doctor yehew lejen bow leg adergobgn Sergey letederg nw 😢

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ተጠቅመው ነው?

    • @AbdulEnini
      @AbdulEnini 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician ይህውልህ ዶክተር ልጄ በጣም ወፍራም ነበረች እኔ ባለማወቅ 24 ሰአት ጋሪ ውስጥ አቆያት ነበር እና ዶክተሮቹ ደምዋን መርምረው ምንም አይነት የ vitamin D ሆነ የ calcium እጥረት እንደሌለባት እና በክብደዋ ላይ ብዙ ሰአት መቆምዋ እግርዋ bend እንዲያደርግ አድርጎታል አሉኝ እና ሰርጀሪ ትሰራ አሉኝ አሁን ልጄ 3 አመት ከ 5 ወርዋ ነው ያለሁት ካታር ነው ዶክተር ቻናልህንም ያወኩት ስለ bow leg የሰራኸውን እህቴ share አድርጋልኝ ነው ከቻልክ ስለ bow leg surgery ይህን ነገር ብትል ደስ ይለኛል thank you doctor .

  • @ALALEM7
    @ALALEM7 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr.ልጄ ኣንድ ኣመት ከሁለት ወር ነው ኣይራመድም ችግሩ ምንድ ነው በፈጣሪ የመጀመርያየ ስለ ሆነ በጣም ፈራሁኝ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ዕቃ ይዞ መቆም ይቺላል??

    • @ALALEM7
      @ALALEM7 2 หลายเดือนก่อน

      ኣዎ ግድግዳ ይዞ ይቆማል እባክህ ዶክተር ችግር ኣለው ህክምና ያስፈልገዋል ሰው ሃገር ጭንቀት ልሞት ነው

    • @ethiopiay1219
      @ethiopiay1219 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምንምአይሆን እኔ የጓደኛዬልጂ 1.5ወር ነው ወንክር ወንከርየጀመረው

  • @ethiopiay1219
    @ethiopiay1219 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርሰላምነክ ኮክተር ባለፍው ወር ፔሬዴ በ28ቀን ነበር የመጣው ፔሬድ የፍሰሰኝ 3ቀንብቻነው 4ቀን ዘልዬ በ5ተኛቀን ግንኙነት አደረግሁ ከባሌጋ ከዝያ ወዲህ እስከዛሬ አላደረግሁም ወር ከትናንት ወዲያ ሞላኝ ግን ፔሬዴአልመጣም አርግዥ ይሆንዴ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      የእርግዝና ምርመራ ያድርጉ መገመት አይቻልም

  • @yonasassefa7929
    @yonasassefa7929 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ከጎንደር ነው የምንከታተልክ 2 አመት 10 ወር ሆኖታል ማውራት አይችልም የሚፈልገውን ነገር ግን በእጅ ጥቆማ ያሳያል ''ቀጥታ ሰልክ ደውየ ነበር ክፋያ አለው ብለኝ ኮድ ላከችልኝ GP እንዴት መክፈል እንዳለብኝ አላወኩም ''''ዶ/ር ብሩክ!!

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ ዶክተር ብሩክ የሚባል ሀኪም እኛ ጋር የለም

    • @yonasassefa7929
      @yonasassefa7929 2 หลายเดือนก่อน

      ​​@@DrFasilPediatrician ዶ/ር የቻናላችው ስም ነው ብራህkids

  • @betelhemsema8772
    @betelhemsema8772 2 หลายเดือนก่อน +6

    Doctor betam enamsginaln hulum tekami new

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      እርሶስ subscribe አርገዋል??

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርቱ አሪፍ ነበረ ግን አሳድጌ ጨረስኩኝ

  • @manuhetesfahun7997
    @manuhetesfahun7997 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታዲያ ሁሉም ምርቶች ችግር የሚያስከትሉ ከሆነ,, ለተጠቃሚ ሳይሆን መነገር ያለበት ለአምራች ድርጅት ነው!!!!! አንተ አሁን የምታስተላልፈውን መልእክት ስንት ሰው ነው ማየት ሚችለው????

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +3

      እናመሰግናለን 🙏 ከኛ የሚጠበቀው ማህበረሰብ እና መንግስትን ማስተማር እንጂ ድርጅቶች መዝጋት ወይም መቆጣጠር አይደለም! እርሶስ ኃላፊነትዎን ተወተዋል??

  • @tenayetesfaleje5094
    @tenayetesfaleje5094 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      እርሶስ subscribe አርገዋል??

  • @asterasefa831
    @asterasefa831 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን ዶክተር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 ሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት subscribe ያድርጉ 🙏