ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ቀላል የሳንቡሳ አሰራር ሊጥ ሳናቦካ//how to make roll samosa //@jery tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 เม.ย. 2021
  • #Ethiopian #cooking #jerytube #sambusa
    እጃችንን በዉሀና በስራ ሰለሚደርቅ ለመንከባከብ ይህን ይጠቀሙ👇👇
    • በቀላሉ ቆዳችንን የሚያለሰልስ!! ለ...
    ሆድ አካባቢ ለሚገኝ ቅባትን የሚያፀዳልን ውህደት👇👇
    • ቦርጭን የሚቀንስ//የደም ሰኳራ የሚ...

ความคิดเห็น • 119

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን:: መልካም የፆም ጊዜ ይሁንልን:: ቪዲዮውን ከወደዳችሁት like ማድረግን አይርሱ ፈጣሪ ዘመናችንን ይባርክልን! አሜን!🙏🙏🙏❤❤❤

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ የሮል ስንቡሳ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ጄሪዬ ላይክ ሼር 👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +2

    ጄሪዬ በጣም ልዩ አሰራር ነው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 💯👍👍👍👌👌😍

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀላል እና ቆንጆ የሳንቡሳ አሰራር ነው በርቺ እህቴ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ማር ለምለምዬ በርቺ

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው
    በርቺ
    ሼር

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቀላል በሆነ መንገድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +2

    ጄሪዬ አዲስ ነገር ነው ያሳየሽን በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing jerye ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን በተለይ ጊዜ ለሌለው👍👍❤️🥰❤️

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቀላል ነዉ ጄሪዬ ተባረኪ አሪፍ ዘዴ ነዉ 👍👍👍

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +1

    ጄርዬ ምርጥ ዘዴ በቀላሉ እጅሽ ይባረክ ሼር👌😍

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ማር ፂዬ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ጄሪዬ በጣም ቆንጆ በቀላል ዘዴ ነው የሰራሽው ሲያዩትብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +2

    ጄሪዬ በጣም ቆንጆ ሮል ሳንብሳ ልዩ ነው👌👍🥰❤️

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጀሪዬ በጣም ቀላልና ቆንጆ አሰራር ነው💯🥰👍

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ አደረገሽ ነው የሰራሽው በርቺልኝ ወደ ኔም ብቅ በይ አበረታቺኝ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +2

    ጄሪዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ በጣም ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለሁ የኔ ማር ነባዬ ተባረኪልኝ ውድድድ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +1

    ጄሪዬ እውነት ነው ቀላል ዘዴ ነው 🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ሳምቡሳ ነው ጄሪዬ👍❤️🥰

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว +1

    ጄሬዬ በጣም ቆንጆ በቀላል ዘዴ እጆችሽ ይባረኩ👌

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ጄሪየ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር😋😍👌

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቀላል ዘዴ ነው ዴርዬ ትባረኪ እናት👌🏽❤️🙏👍

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว +1

    ጄሪዬ በጣም ቆንጆ ሳንቡሳ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ውዴ💗🙏👌🏼👍🏼

  • @nolawitkassa4167
    @nolawitkassa4167 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሰሽ ጄሪዬ በጣም ምርጥ ነው ተባረኪ እህቴ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን! እንኳን አብሮ አደረሰን አመሰግናለሁ የኔ ማር

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 ปีที่แล้ว +2

    I love love Sambosa Jerrya. I’ll try it.
    Looks easy to rolling
    Thank you for sharing dear 👍

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፡ውዴ ፡እጅሽ ይባረክ ፡በርቺ

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 ปีที่แล้ว +1

    ጄሪዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ውዴ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching 👍❤️❤️❤️

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks delicious 😋. Thank u for sharing 😊

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว +1

    wawooo arif Aserar New Jeryae thank you so much for sharing dear friend

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እምወድሽ እጅሽን ይባርክልኝ ♥♥♥♥♥♥

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው በርች 🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ጄርዬ👍💕👏

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 ปีที่แล้ว +1

    ጄሪዬ በዚ ቂጣ እንደሚሰራ አላቅም ነበር ስላሳያሽኝ በጣም እናመሰግናለን በርቺ የኔ ባለሙያ👌👌

  • @ana314
    @ana314 3 ปีที่แล้ว +1

    So beautiful video and like me delicious food enjoy to wotch like me ❤️❤️❤️

  • @martabekele8945
    @martabekele8945 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing! Wow so beautiful and very healthy thank you for sharing jarya tebareki 🙏🙏🙏

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 ปีที่แล้ว +1

    looks delicious Jery, thanks for sharing

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow!!! Best and simple ways of cooking 😋

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @meleket2215
    @meleket2215 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ጎበዝ !!

  • @anchinalukasa1862
    @anchinalukasa1862 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚሄ ቤት ቤትሽ ያምራል በርችመጥቻለሁ አንችም ጎራ ብትይ ደስ ይለኛል🙏

  • @zemaritworkneshhailutube9544
    @zemaritworkneshhailutube9544 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ሥራ ተባረኪ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w 3 ปีที่แล้ว +1

    ጄዬ💚💛❤👈

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching ❤️

  • @helenbekele5194
    @helenbekele5194 3 ปีที่แล้ว +1

    Always the best thank you for sharing jarya

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +1

    Yummy yummy gobez berchi 🙏💓

  • @frewyniembaie9965
    @frewyniembaie9965 3 ปีที่แล้ว +1

    Waww

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching. Jeryy

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching!

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks so good. Thank you for sharing!

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowww # 1 watching 🙏❤️

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 ปีที่แล้ว +1

    watching ❤️

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching💗

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว +1

    👀😍

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል አስጎመጀሽኝ ጄሪዬ ኮሽ ኮሽ ሲል ሰራሽ ጥርት ያለና ልዩ ነው እኔንም ልጅነቴን አስታወሽኝ ወይ ጄሪዬ ተባረኪ

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 💕💕

  • @anchinalukasa1862
    @anchinalukasa1862 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሁላችሁም በቅንነት እንዛመድ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว +1

    ጄሪየ ቆንጆና ቀላል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰👌🙏ሼር

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching