የ አሳቡሳ ቂጣ ቤት ውስጥ እንዴት እንደሚሰራ አሳይን ባላችሁኝ መሰረት እንዲ ሰርቻለሁ ኑ እዩ።🤗🥰

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 625

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ 2 ปีที่แล้ว +163

    ጉበዝ ነሽ በርቺይ ሽርባም አሳይን የአገር ቤቱን ያጀመአ አበረታቷት እደ ሌሎቹ አደለችም ቁም ነገር ነዉ ምትሰራዉ

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 2 ปีที่แล้ว +73

    _ማሻአላህ የእውነት ጎበዝ ነሽ በርች እኛ አረብ ሀገር ሁሉ ነገር ተዘጋጅቶ ስለምናገኝ ሀገራችን ስንገባ ብዙ የሚከብደን ስራ አለ ጀዛኪላህ ኸይር_

  • @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ
    @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ 2 ปีที่แล้ว +68

    ይችልጅአበርታቶት በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታስተምርው በርች እማ

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 2 ปีที่แล้ว +21

    እስካሁን ብዙ አይቻለሁ የምር የአንቺ ምርጥ ነው ማሻ አላህ በርቺ

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 2 ปีที่แล้ว +15

    የማስረዳት ችሎታሽን አደንቃለሁ በርቺ ጎበዝ ነሽ !!

  • @aliali4771
    @aliali4771 2 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ ከላህ ከዉጪ የምገዛዉን አስመስለሽ ነዉ ያሰራሽዉ ጎበዝ ነሽ

  • @MaymunaMohamade
    @MaymunaMohamade 10 หลายเดือนก่อน +3

    መሻ አላህ አላህ ይጨምሪልሽ ጎበዝ በርች!!

  • @hhjjhbbhhjj
    @hhjjhbbhhjj 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሽአላህ እህቴ ❤❤❤ለቤትሽ አድሥ ነኝ በርች ወላሂ ሥመኘዉ የነበረ ሙያ ነዉ ጀዛከላህ ❤❤❤❤በርች🎉

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 2 ปีที่แล้ว +58

    እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት አድንቄሻለሁ 👌 ሰላም ሲኖር ህዝብ ሰላም መኖር ይጀምራል ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
    @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +15

    የእውነት ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ

    • @sofhincomedy405
      @sofhincomedy405  2 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ አንቺም ውዴ🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ይጨምርልሽ ማር በጣም ሀሪፍና ቀላል ነው በርቺልን #አንችን አለማበረታታት ይከብዳል #ሸር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጓት ውድ እህቶቼ ጀዛኪላህ ማማየ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @halimahasan4963
    @halimahasan4963 2 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ እህቴ ሥታሥረጂ ለህሌናሽ ነው አላህ ይጨምርልሽ የኔ እህት

  • @tybahty2881
    @tybahty2881 10 หลายเดือนก่อน +2

    መሸአላ በርች

  • @zdmohammed
    @zdmohammed 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቢስሚላህ ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን አላህ ይጨምርልሺ

  • @RukyaHussain
    @RukyaHussain 10 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ ማሻአላህ ከምንም በላይ ምፈልገው ነገር ጀዛኪላህ ኸይር እህቴ❤❤❤

  • @እመቤቴመግደላዊትማርያምእ
    @እመቤቴመግደላዊትማርያምእ ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን በርች አይዞሽ ጠንክሪ በጣም ያምራል❤❤❤

  • @ሩቅያቢትባባ-የ2ዐ
    @ሩቅያቢትባባ-የ2ዐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በርቺ በጣም የምፈልገው ችትምርት ነበር ወላሂ

  • @ሰአዳነኝየድሬዋ
    @ሰአዳነኝየድሬዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሳላደቅሽ አላልፍም ወላሂ እጅሽን አይቆርጥምሽ ግበዝ በርችልኝ

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እናተ መንትሆች ባለሙያ ናችሁ እህትሽም ❤ እጅሽ ይባረክ

  • @እሙከሚላነኝከወደወሎ
    @እሙከሚላነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +2

    ማሻአአሏህ በጣም እናመሰግናለን

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 ปีที่แล้ว +1

    መልካም፡ትምህርት፡ነው።
    አመሠግናለሁ

  • @mulukenasfaw491
    @mulukenasfaw491 ปีที่แล้ว +1

    አጠቃለል አንደኛ። ያንቺን ብቻ ነዉ ያለ ሊጥ ማጣበቂያ አጠቃለል ያየሁት።

  • @eleniabay6970
    @eleniabay6970 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ። እኔ በጣም የተቸገርኩት መጠቅለል ነው።

  • @eiman181
    @eiman181 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም ጎበዝ ነሽ የምር አድናቂሽ ነኝ በርቺ አላህ ይጨምርልሽ

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ የኔማለሞያ በርችክኝ

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ በርቺ ባለን መበቃቃቱ ለኛም ጥሩ ነው

  • @RABIYAHABIB-mx4nc
    @RABIYAHABIB-mx4nc 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ነሽ እኔ ይከብደኝ ነበር ኣቅልለሽ ነው ያሳየሺኝ ❤❤❤❤❤

  • @አምሪያ-ቸ5መ
    @አምሪያ-ቸ5መ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ሶፊዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zabibamuhammad7566
    @zabibamuhammad7566 10 หลายเดือนก่อน +1

    ባለሙያ ነሽ በርች

  • @tueb3879
    @tueb3879 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አለይኪ ደስየምትለኝልጂ ባላትነገርተብቃቅተሽየምትኖሪ ጎበዝበርች

  • @JalilKP
    @JalilKP 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀንአላህ በጣምጎበዝነሺ ❤ጠንክር❤❤❤

  • @እሙሙፈሪሀ
    @እሙሙፈሪሀ 2 ปีที่แล้ว +4

    የሀገሪ ቤት ሾሪበ አሰዬን እህት
    ጀዘአክ አለህ ከይሪ

  • @اللهكريم-ر6ج
    @اللهكريم-ر6ج ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጠም አሪፊ ነው እኔም ስሪቼዋላው እጂሽ እባራክ

  • @ZainabSuliman-v8b
    @ZainabSuliman-v8b 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀኒቾ ጎበዝ በርች የምር ስወዳት

  • @የህልሜተዋናይ
    @የህልሜተዋናይ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ምርጥ ነው❤❤❤

  • @hayati1954
    @hayati1954 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ🎉

  • @ኡኽትኡስማንHቲዩብ1
    @ኡኽትኡስማንHቲዩብ1 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግን አለን

  • @fano6970
    @fano6970 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው የኔ ባለሙያ በርቺ

  • @AyishaAyisha-f9o
    @AyishaAyisha-f9o 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላ

  • @LeylaMahamed-h9w
    @LeylaMahamed-h9w 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ውዴ❤

  • @fadilabdo1547
    @fadilabdo1547 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆጆ ስወድሽ አደኛ ነሽ አበሰ አላህ ይጠብቅሽ❤👍❤

  • @gu3333
    @gu3333 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻኣሏህ በርች❤❤

  • @sentesebsebe312
    @sentesebsebe312 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር

  • @እናቴሂወቴአባቴኩራቴ
    @እናቴሂወቴአባቴኩራቴ 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እህቴ ቀጣይ እንዲታሳይን የምንፈልገው የሀገራችንን ሾርባ አሰራር ነው ፣እሽ. የአረብ፣ሀገርና የሀገራችን አንዲ፣አይደለም. የሀገራችንን. አሳይን

  • @ertdyj3748
    @ertdyj3748 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እህታችን በርቺ

  • @MisarathMisarath
    @MisarathMisarath 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ እኔም ተጠቅመሎተባረኪ አመሰግናለሁ❤

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ውድ ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው

  • @تبوبتبؤتتبتر
    @تبوبتبؤتتبتر 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ😊😊😊

  • @skyelovesjesusvt
    @skyelovesjesusvt 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ነጉስ ብ ቻ ነው ! የእግዚአብሔር ልጅ እሱ ነው . በብዙ ይበረክሽ

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ሲያምር

  • @LunchoFeto-d1b
    @LunchoFeto-d1b 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah ❤️ ❤I am so happy to you good job for

  • @luluhabeshawittube
    @luluhabeshawittube ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሺ

  • @rahmaali1007
    @rahmaali1007 2 ปีที่แล้ว +12

    ወላሒ እኔ ጨቆኝ ነበር ሐገሬ ሥገባ እደት ነው የምሠራው እያልኩ 👍👍👍👍በርች ልዩ እኔም ላወርደወና ሥልኬላይ ይቀመጥልኝ 😋😋😉

    • @sofhincomedy405
      @sofhincomedy405  2 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብአድርጊኝየኔውድ

  • @agrshaalj1390
    @agrshaalj1390 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እህት በርች

  • @sbnta6404
    @sbnta6404 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸአለህ

  • @emusol8723
    @emusol8723 2 ปีที่แล้ว +1

    Wey dese setye tebariki

  • @yenewub9015
    @yenewub9015 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ስታስረጂ ቀስ ብለሽ ስለሆነ ከሌሎቹ የአንቺ በደንብ ገብቶኛል ❤❤ የሌላ ምግብ አሰራር ብትሰሪ እና ብታሳይን እላለሁ ❤❤❤

  • @sada-pe2hg
    @sada-pe2hg ปีที่แล้ว +1

    ማአሻአላህ ውዴ በርቺ

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነሽ አይዞሽ በርቺ እህቲ

  • @JalilKP
    @JalilKP 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂማሻአላህ❤ከአንችብዙተማርኩ ጠንክርልኝሁቢ🎉፣❤❤❤❤

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ እጅሺ ይባረክ

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላህ አረፈነዉ በርቻ ወድ 👍👍👍👍

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    ማሻአላህበርች በሙያአላስብምአልህምዱሊላህ በሂርኩበትኩርቸየማድርበትነው

  • @makiyaalye5137
    @makiyaalye5137 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ገብተሻልደ አገር በቲክቶክነበር እማይሽ ሰብስክራይብ አረኩሽ በርች

  • @makkamakka4520
    @makkamakka4520 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ

  • @ለተሀዘንኢነላሀመአነአትዘ
    @ለተሀዘንኢነላሀመአነአትዘ ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ አይቸሺ ዛሬውኑ ቤተስብ አርኩሺ ጎበዝ ነሺ❤❤❤

  • @zuzuti-guraga-tube
    @zuzuti-guraga-tube 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ባለ ሙያ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @ousmanahmed63
    @ousmanahmed63 ปีที่แล้ว

    በርች በጣም አስደናቂ። ስራ ነዉ

  • @tarytary495
    @tarytary495 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ የምትደነቂ ነሽ ሰላም ለሀገራችን❤❤

  • @LayL793
    @LayL793 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ የኔቅመም በርች ግበዝነሽ ተመቸሽኝደም መልክሰጠኝ መያ ተግረቤት

  • @Fguu5tyui
    @Fguu5tyui 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ❤❤❤

  • @unify9481
    @unify9481 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ፡ ግሩም ፡ ሞያ ፡ ከፀባይ ፡ ጋር ፡ ፡ ተባረኪልን ፡ እህታችን ፡ ሶፊ ፡ ኡትዮጵያዊትዋ።

    • @sofhincomedy405
      @sofhincomedy405  2 ปีที่แล้ว +1

      ኑሪልኝ ውድ አመሰግናለው

  • @አመቱሏ
    @አመቱሏ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏ ሴትነት

  • @FathimaFathi-rm1gc
    @FathimaFathi-rm1gc 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ ማሻአላ እህቴ

  • @agsgsue2864
    @agsgsue2864 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አለህ👌👌👍

  • @dhhchgnl9329
    @dhhchgnl9329 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ቤትሽ ታምራለች

  • @bloomsday8532
    @bloomsday8532 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ከሁሉም ላማጣበቅ ሊጥ መጠቀሙ ያስጠላኝ ነበር አሁን እሞክረዋለሁ

  • @الحمدللهالكلحال
    @الحمدللهالكلحال ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እህት ጉበዝነሺ በርች

  • @የቢላልቢንረባዕ
    @የቢላልቢንረባዕ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአላህ የኔቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ ወላሂ አመሰግንሻለሁኝ ስላሳየሺን እናትሽ እዴት ናት አላህሙሉ አፍያዋን ይመልስላት የኔም እናት ትንሽ ታማብኛለች

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 ปีที่แล้ว

    ጉበዝ ማሻ አላህ

  • @Sada-wk7gi
    @Sada-wk7gi 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርች እህት

  • @Emantube19
    @Emantube19 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸለህ ኢፍ በጠም ናዉ ጊዜ ሚበለዉ አንቺ ጎቦዝ ናሽ ትግስትሽ

  • @fafesied2564
    @fafesied2564 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂአመሠገኩሽ።በጣምድቅነሽ።በርች።ቃልየለኝምእህቴ

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 9 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ ባይሆን አብረን እንቅመሰዉ ከከከ

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ሙያ በቃ ሀገሬ ስገባ መግዛት ቀረ

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰብ አረኩሺ እናም በርች ማሻአላህ ወደፊት ኢንሻአላህ ኢትዮጵያ እገባለሁ 👍👍

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 2 ปีที่แล้ว

    Gobazi nesh baloya 👍💕👏berch moya yelen egnan astemirni

  • @samirahassan-gs7xg
    @samirahassan-gs7xg ปีที่แล้ว

    ዋውማሻአላህ

  • @soliana-kw5qg
    @soliana-kw5qg ปีที่แล้ว

    በእዉነት ጎበዝ ነሽ

  • @ዙዙነኝየመርሳዋ
    @ዙዙነኝየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አሪይፍ አሰራር ጀግና በርች ውደ

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪኝ

  • @samiramalasa6219
    @samiramalasa6219 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @ኬኳነኝየአዳሜልጂ
    @ኬኳነኝየአዳሜልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ በርች

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ገበዝ ነሽ ወላሂ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 ปีที่แล้ว +3

    ሸር ብያለሁ ስራሽ ስላስደሰተኝ ።እናመሰግናለን ቀለል አድርጎ በቤት ውስጥ መስራ አሪፍ ነው

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝነሽ መሸአሏህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SaooYesuf
    @SaooYesuf ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @emanem5963
    @emanem5963 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይመቺሽ። wow

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔባለሙያ በርቺማማየ

  • @ሰአዲወለየዋ-ጐ7ዘ
    @ሰአዲወለየዋ-ጐ7ዘ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሀገር ስገባ እሞክረዋለለሁ🎉🎉

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለሞያ