🔥3ቱ ለእግር ,ለፊት,ለቡግንጅ/በሁለት ነገር ብቻ//ቴዲ አፍሮ & ፍራኦል/how to treat your skin.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት በሀገራቸን የደረሰው አደጋ በጣም አሰቃቂ ነው ላንቸም መልካም ላደረጉት ወጣቶቸ ፈጣራ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣቸው ማመሰገን ትልቅነት ነው በጣም ነው ይሳቅሸኝ ቃራይ ቀቡት ይልሸው እባዬ እሰከሚፈሰ አሳቅሸኝ ብዙ ከመናገር ብዙ ማዳመጥን እድትማር ፈጣራ ይርዳት ለሴቶቸ የምታደርጊውን ጥረት ሳላደቅ አላልፍም ተባረኪልኝ እመቤቴ ትጠብቅሸ

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጄሪዬ የሚጥምጣዋ በሳቅ ገደለሽኝ ከዚያም የተሻለ በኤሌትሪክ ምላሷን ማደንዘዝ ነበር ኪኪኪ...በትክክል ምክርሽ አንጀት ያርሳል የኛ ህዝብ መልካም የሰራውን ሳይሆን መጥፎ ስራን እውቅና የሚሰጠው: ይሄ እንደባህል ሆኗል ልቦና ይሰጠን ጎበዝ በርቺ:: ባለፈው ቲክቶክሽ ላይ ሰርተሽ የእግሩን ሞክሬው በጣም ለውጥ አግኝቼበታለው አመሰግናለሁ::❤❤❤

  • @GebrelaGalloArturo
    @GebrelaGalloArturo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለኮርን በሽታ ስሪልኝ

  • @MesaDubale
    @MesaDubale 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጄሪዬ በጣም ጎበዝነሽ

  • @BetiMesfin-dg2ez
    @BetiMesfin-dg2ez 2 หลายเดือนก่อน

    ጄሪዬ እባክሽ ለኮርን ስሪልን

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil 2 หลายเดือนก่อน

    Selam endat nsje ebakshen yasayens mdehanit kawokeshe amsgnalw

  • @GebrelaGalloArturo
    @GebrelaGalloArturo 2 หลายเดือนก่อน

    ለእግር ውስጥ ኪንታሮት መድሀኒት ንገሪኝ

  • @rigbetekle6983
    @rigbetekle6983 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፊት ላይ ፈንገስ በምን ሊጠፋ ይችላል የኔ ውድ

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 2 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄየ አይደርሥሽም መሰለኝ ለኪንታሮት ይሆናል ወይ እህት

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 หลายเดือนก่อน

      @@taparamalyada6618 የኔ ውድ ሞክሪው የሚጎዳ አይደለም መዳኒት ያርግልሽ

  • @nebyatw
    @nebyatw 2 หลายเดือนก่อน

    Wow you are beautiful ❤

  • @yirgalemMekonnen
    @yirgalemMekonnen 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ብዙ ናቸው ጄሪየ ሁሉንም ለሰጡ ፈጣሪ ይስጣቸው

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038 2 หลายเดือนก่อน

    Estimate ehite le shint boanbo chigir sirlin Ameseginalehu ❤🎉

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 2 หลายเดือนก่อน

    Wow እንኳን ደና መጣሽ

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 2 หลายเดือนก่อน

    tbareki

  • @rigbetekle6983
    @rigbetekle6983 2 หลายเดือนก่อน

    የፈንገሱ አልነገሽኝም እባክሽ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ የቡናው አተላ ለውስጥ እግር ፈንገስ ቪዲዮውን እይው

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038 2 หลายเดือนก่อน

    Jeeriye silkishn asikemich kechalish t n x…..❤❤❤

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 2 หลายเดือนก่อน

    ፊቴ ይደርቃል ምድነዉ የማደርገዉ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 หลายเดือนก่อน

      @@wasmiWasmi2024 ከታጠብሽ በኋላ ሳይደርቅ የምትቀቢውን ክሬም ተቀቢ የኔ ውድ

    • @WubTadesse
      @WubTadesse 2 หลายเดือนก่อน

      ለፊት ወዝ ያጠፋል ጄሪዬ?