በጣም በቀለሉ የሚሰራ ያሳነቡሳ ቂጣ/ How to make Sanbusa Dough.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 มี.ค. 2021

ความคิดเห็น • 150

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ባይሳሳ አሪፍ ነው ያምራል
    ዘይት ካልጠጣ

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching liked & Share!!!🌸🌸💕

  • @hdjdjjcjffjf9984
    @hdjdjjcjffjf9984 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነው ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን

  • @temimaessa3727
    @temimaessa3727 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች በጣም ጥሩ ነዉ።

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ ጎበዝ ነሽ ዕጅሽ ይባረክ መልካም ፆም ።

  • @hayatyemam6123
    @hayatyemam6123 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you selamya for sharing 🙏

  • @HaniTube2
    @HaniTube2 3 ปีที่แล้ว +1

    Maasha Allah 😍Harkaa fayya Argaadhu

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በረች እህቴ

  • @rahmankhan-wv2ch
    @rahmankhan-wv2ch ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ የኔ ዉዴ እህት💕💕💗💗❤❤❤❤❤😘😘😘👍👍👍

  • @zahraaliali8483
    @zahraaliali8483 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላሚና ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ሰርተሽዋል ለረመዳን የዛ ሰው ይበለን በርች !!

  • @user-px8eo6fk5d
    @user-px8eo6fk5d 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በጣም አራፉ ነው በርቺ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing Selamye እኔም ሱቅ የሚሸጠውን ብዙም አልወደውም እውነትሽንነው ጣእሙ እንደ ኢትዮጵያ አይጣፍጥም እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እሰራዋለሁ👍👍🥰❤️🥰

  • @muludebela101
    @muludebela101 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 ปีที่แล้ว +1

    መልካም፡ትምህርት፡ነው።
    አመሠግናለሁ

  • @LuLu-ii2ih
    @LuLu-ii2ih 3 ปีที่แล้ว

    በዴብ ያልበሰለ ስጋ ስበላ ያመኛል በተረፈ ዴስ ይላል ስራሽ

  • @meklit2022
    @meklit2022 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ ውድ

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንደሚገዛም ነው ቅርፁ ራሱ ጎበዝ ነሽ
    አረቦቹ ዝግጁውን ነው የሚያመጡት ግልግል ለሀገር እንሞክረዋለን

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +4

    መሻአላህ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰረተሽዋል በርቺ ቤተሰብ ሆኝለሁ አንቺም ሰራይን እይና አበረታቺኝ አዲሰ ነኝ

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላሀህ ማሬ

  • @sumayaahmed3638
    @sumayaahmed3638 3 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah mashallah

  • @cd4076
    @cd4076 3 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ መሻአላህ

  • @Tube-eb1jw
    @Tube-eb1jw 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እኔም እሞክረዋለሁ

  • @bizuneshabera2930
    @bizuneshabera2930 2 ปีที่แล้ว

    እርሾ ይደረጋል ,"

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo aserar nw wedejewalehu thankyou for sharing👍👍

  • @lemlemtesfaye5680
    @lemlemtesfaye5680 ปีที่แล้ว +1

    Betam arf berchi

  • @fathimasila6910
    @fathimasila6910 ปีที่แล้ว +2

    ጉበዚ ነሺ ለቤትሺ አዲስ ነኝ የኔ 🧄

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ

  • @balmuyawa2078
    @balmuyawa2078 3 ปีที่แล้ว +1

    Woooow this what I was looking thanks selamina🥰 yes me too I have to make it from scratch.

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዬ ውስጥእደዚህነበር የምሰራው አረብአገር ከመጣውወድህ ግን ከውጭ ስለማመጡ አልሰራም በርቺ የኔውድ

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 2 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ያምራል ለራሴ እምክረዋለሁ ሰዋቸ ሰለማይሰጡኝ ሳቡሳ ለራሴ ሰርቸ አስቀምጣለሁ

    • @user-bd2yq6sg1d
      @user-bd2yq6sg1d 2 ปีที่แล้ว +2

      ሳቡሳ የሚከለክሉም አረቦች አሉደ ውይአልሀምዱሊላህ መዳምየ ጤናሽን ይስጥሽ የኔስ ለነሱም ለኔም ገና ሳይነካካ ነው ፍጡሬን እራሱ እሷናት የምታቀራርብልኝ ሁሌም አትለየኝም ከሚሰራው

    • @user-pd8xy7su7q
      @user-pd8xy7su7q 2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-bd2yq6sg1d ማሻ አለህ ብየለዉ ብታይ የኔዋ እኔናኝ ምሳራዉ ግን ከሁለት በለይ አትሳጠኝ

    • @kidistmenberu9862
      @kidistmenberu9862 ปีที่แล้ว +1

      ​@@Dryahyashow

    • @user-qc3wh5fb1s
      @user-qc3wh5fb1s 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔውዲ እህት አለመታዴላቸው አብሽሪ ለኸይርነው

    • @fathimafathima1409
      @fathimafathima1409 4 หลายเดือนก่อน +2

      የኔውድ😢 እህት አብሺሪልኝ ለኸይርነው እራሥሺንጠብቂ እነሡለሠው ደታየላቸውም

  • @aminamohammed2441
    @aminamohammed2441 2 ปีที่แล้ว

    Betam..balemuya.nesh..sis

  • @nejatbedru3599
    @nejatbedru3599 2 ปีที่แล้ว

    thanks Wude Ewnet Lemenager betam Tesfa Askorogn Neber Bizu Vidiom Aychalehu Yanchi Gin Yileyal Enam Yanchin Ayche Tesaktolgnal Gobez Berchy Kehulum Gelesash Betam mirt New Selina.

  • @user-kp1no6zn1w
    @user-kp1no6zn1w ปีที่แล้ว +1

    አሠላማሌኩም ማሻአላህ

  • @user-qu2yz9pl5q
    @user-qu2yz9pl5q ปีที่แล้ว +1

    Beteleku

  • @moftahmoftah196
    @moftahmoftah196 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሁሉንም አዲ ላይ ነዉ እዴያጣባሽዉ

    • @selaminalifestyle4593
      @selaminalifestyle4593  3 ปีที่แล้ว

      3 ወይም 4 ማድረግ ይቻላል ግን በደንብ ዱቄት አና ዘይት ማድረግ አለብሽ🥰

  • @makkamakka4520
    @makkamakka4520 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ጎበዝ

  • @user-rg4fs4dq7c
    @user-rg4fs4dq7c 3 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ነዉ ግን አጠቃለሉን ለምን አላሳየሺንም

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 3 ปีที่แล้ว

    ሰለም ዉዴ በርችልኝ በለይክ ሰብ

  • @ethiopiagetachew7801
    @ethiopiagetachew7801 ปีที่แล้ว +1

    Good

  • @user-mx9ie9gb9b
    @user-mx9ie9gb9b ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን በጣም አሪፍነዉ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @saadakwt4013
    @saadakwt4013 ปีที่แล้ว +1

    👍👍

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሺው በርቺ

  • @user-xy8ep9pd7w
    @user-xy8ep9pd7w ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ያምራል

  • @user-en6ql7hz3k
    @user-en6ql7hz3k 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mr3rx1qk5j
    @user-mr3rx1qk5j 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆነው

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 ปีที่แล้ว

    👍👌

  • @ayshaebrahim208
    @ayshaebrahim208 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @user-ni2sd1yq9e
    @user-ni2sd1yq9e 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ ብላፈያክክክክ

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እስኪ የባቅላባ አሰራር ብታሳይኝ ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ያሀቢቢቲ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @user-pe3id6bb3r
    @user-pe3id6bb3r ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነሽ ጎበዝ ባንች አይቸ ሰራሁ ማሬ

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r ปีที่แล้ว

      ጥያቄ አለኝ ማሬ ከፈቀድ ሽልኝ አጅናው በጣም ለማሳሳት ምን ልጠቀም

  • @maditube6856Egzabhe
    @maditube6856Egzabhe ปีที่แล้ว

    Nagenyi waqayo mana kaanaf habayatuu akkam jirtuu hundi kesan baga nagaa dhuftee obboleti tenyaa bawunati batema Desi yemel mikiri new enmsegenel barchi

  • @user-oi1mo8zb6s
    @user-oi1mo8zb6s 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአህ

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሸአላህ እዴት ያምራል በርች

    • @AlimaGebre
      @AlimaGebre 3 หลายเดือนก่อน

      0illprmvvn
      sdvcdv
      djv vkl

  • @mariyaabdusemed8475
    @mariyaabdusemed8475 3 ปีที่แล้ว

    👏👏👏

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 3 ปีที่แล้ว +2

    ok Sub አረኩሽ ባለሙያ በርች

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ❤️👌🏾

  • @user-jm4zz6jr4j
    @user-jm4zz6jr4j 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህህህ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +1

    ዎዉ ሰላምዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 😍😍

  • @amnitbnitabdu5309
    @amnitbnitabdu5309 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @elsabetbirhu5053
    @elsabetbirhu5053 2 ปีที่แล้ว +1

    ስጠቀልይዉ ሳላይ

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ

  • @butubuta
    @butubuta 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @foziyaamuhammad3570
    @foziyaamuhammad3570 2 ปีที่แล้ว +1

    Wwwwww

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 3 ปีที่แล้ว +2

    Selam yene konjoo betsebe adrgshalu
    Enzamd demergh demerashlu.
    You did good job!!!👌😊🙏🙏🙏💕🌸🌸

  • @zahrahain875
    @zahrahain875 2 ปีที่แล้ว

    በርችልኝየኔሕት❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅✅✅💪💪💪

  • @sebleadinew5300
    @sebleadinew5300 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ልጅነቴን አስታወሽኝ ሾርባና ሳንቡሳ ከጎረቤት የሚላክልንን

  • @maryfesseha6874
    @maryfesseha6874 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደምን አለሽ? ከቲክ ቶክተልኬ ነው የመጣሁት🚶🏼‍♀️🚶🏼‍♀️💁🏽‍♀️👍🤪💕😘

  • @SamiraSamira-md8fj
    @SamiraSamira-md8fj ปีที่แล้ว

    እህቴዋ አመሠግናለሁ ወድጀዋለሁ

  • @alaisanicoran2100
    @alaisanicoran2100 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ ደስ ይለል ግን ስጠቃላል አለዬነም...

  • @sitramuktar3918
    @sitramuktar3918 2 ปีที่แล้ว

    ere liki nashi endazaw yishalal barichi

  • @mersiehazenarmide1833
    @mersiehazenarmide1833 ปีที่แล้ว

    Sigawun sitabsiyew min ayinet kimem chemershibet??

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 2 ปีที่แล้ว

    ፓፓፓፓፓ ባለሙያ ነሺ በዚህው ቀጥይ እይታ አለው ብየ ተስፋ አለኝ ማሸአላህ አለይኪ

  • @sadambrhanahmede-zm9px
    @sadambrhanahmede-zm9px ปีที่แล้ว

    Desyilalenamesegnalen

  • @helinagirma6488
    @helinagirma6488 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemr betam 1gna nw gn lemn sitekeliyi alasayeshinm metekilelem meldmed alebn please esunm asayin

  • @user-pe3id6bb3r
    @user-pe3id6bb3r ปีที่แล้ว

    ክክክክተያይዞ ቀረ የዛሬው መቅላ እሳት ላይ ጥጀው ነበር እንዳንች ለመስራት ግዜ ይፈጃል😊

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching Selamye ❤️

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 2 ปีที่แล้ว

    በርች ደምሪኝ ደምሬሻለሁ በቅንነት መልሺልኝ

  • @user-fr4nc2jj8k
    @user-fr4nc2jj8k ปีที่แล้ว +1

    እውነት ናው ለኔ ተምር ሁኖብኛል

  • @sidisemengistu2756
    @sidisemengistu2756 2 ปีที่แล้ว

    Sidise

  • @FairylandAdventures2024
    @FairylandAdventures2024 2 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ሳንቡሣውን እንደጠቀለልሽ ማሳየቱ አስፈላጊ ነበር።

  • @Ethio.selam27
    @Ethio.selam27 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነው በቀደም አሳንቡሳ ስሰራ ምን ገጠመኝ መሰለሽ ደራረብኩትና መጥበሻ ላይ ሞቅ አድርጊ ስለያየሁ እምቢ አለኝ እና ተበላሸብኝ ምንድ ነው ችግሩ?

    • @selaminalifestyle4593
      @selaminalifestyle4593  3 ปีที่แล้ว

      በደንብ ዘይትና ዱቄት መነስነስ አለብሽ አደራርበሽ ከመዳመጥሽ በፊት ❤

  • @hawletabdu1503
    @hawletabdu1503 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል ውድ አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b 4 หลายเดือนก่อน

    ግን ለቤትሸ አደሰነኛ

  • @habtomgebremeskel628
    @habtomgebremeskel628 3 ปีที่แล้ว

    enidae,enidamitatef,aleshyeshim,lelew,nager konijo naw

  • @user-ot8bs2jl4f
    @user-ot8bs2jl4f ปีที่แล้ว

    አሠላማሊኩም ማሻአላህ ብርቺ ሠብሥክራይ አርጉኝአድሥነኝ

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባርኪ እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ በጀማሪ ነኝ

  • @abfoods
    @abfoods ปีที่แล้ว

    Hii

  • @ekramsisay4392
    @ekramsisay4392 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ግን እኔ ስሰራ ይጣበቅብኛል

  • @hiwottesfaye813
    @hiwottesfaye813 3 ปีที่แล้ว

    Smbusaw endet endmitkelel alasayshnem

    • @bezamar7442
      @bezamar7442 3 ปีที่แล้ว +1

      yene gobazi baxami arifi naw

  • @seham5916
    @seham5916 2 ปีที่แล้ว

    ስጠቀልይ ለምን ሳታሳይን

  • @burteabera-lg6qw
    @burteabera-lg6qw 7 วันที่ผ่านมา +1

    እርግጠኛ ነኝ የኢትዮጵያ ዱቄት አይደለም እኔ እምቢ ብሎኛል

    • @selaminalifestyle4593
      @selaminalifestyle4593  7 วันที่ผ่านมา

      አንደዉም የኢትዬጵያ ዱቄት ይሻላል

  • @user-bq1nt9yv4v
    @user-bq1nt9yv4v 3 ปีที่แล้ว +1

    እርሾ አታደርጊም

  • @azebdebebe1691
    @azebdebebe1691 2 ปีที่แล้ว

    You did not show us how to roll

  • @user-eg1ep3yj3r
    @user-eg1ep3yj3r 3 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ሀገሬ ስገባ እሰራለሁ

  • @ummuqemer7156
    @ummuqemer7156 3 ปีที่แล้ว +1

    Selama contact maderge felga neber
    Sofia sheta guadegn negn semchesh angerign please

  • @maminura6959
    @maminura6959 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ