ያለ ዘይት ከሽ ከሽ የሚል ሳምቡሳ አሰራር : How to make Ethiopian Samosa : Ethiopian Food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2024

ความคิดเห็น • 174

  • @Melkam777
    @Melkam777 6 หลายเดือนก่อน +18

    ውድ እህቴ ዲቦራ እኔ የረጅም ግዜ ተከታይሽ ነኝ ቪዲዬሽን የማየው ከሁሉ በላይ ንግግርሽ ስለሚያስቀኝ እና የልጅ ቅመም ስለነበርሽ በጣም ነበር የምወድሽ አሁን ትልቅ ሰው ሆነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ አሁንም ይዘሻቸው የምትመጫቸው መልክቶች ሁሉ በጣም ቆንጆ ናቸው
    በርቺ ጎበዝ ❤️❤️

  • @selam7742
    @selam7742 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ነሽ ተባረኪ ተምሬበታለሁ።

  • @Mercy-xx9gw
    @Mercy-xx9gw 6 หลายเดือนก่อน +3

    Wow 😋👌

  • @azizahaile2590
    @azizahaile2590 6 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ

  • @tizitahaile4938
    @tizitahaile4938 6 หลายเดือนก่อน +3

    I like the way you present the Samosas.
    It will be good if you teach us from the scratch , how to make the dough ❤
    Thanks

  • @user-ne2xu8zx8m
    @user-ne2xu8zx8m 28 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ

  • @HM-ne2sm
    @HM-ne2sm 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጨዋ

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow❤

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉ዋውውውው እጅግ ይባርክ በርቸ❤🎉

  • @merhawitkednu3685
    @merhawitkednu3685 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you sweetheart ❤❤. Yes we need more video please

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 6 หลายเดือนก่อน +1

    Looks yummy 😋

  • @sirgutreta
    @sirgutreta 6 หลายเดือนก่อน

    በጣሙ ቆኑጆ ነዉ

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 6 หลายเดือนก่อน

    Wow easy recipe. I'm gonna make this or ask mom to make it 4me 😃

  • @user-jh8lg2ee9b
    @user-jh8lg2ee9b 6 หลายเดือนก่อน

    Gobeze❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ እኮ ባለሙያ ነሽ ❤

  • @tsehay3854
    @tsehay3854 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል ወደነዋል ሌላ መሥራት የሚችል ከሆነ እባክሽን

  • @addiskidane1034
    @addiskidane1034 5 หลายเดือนก่อน

    Yene Gobez hulegeb iko nesh Yene mirx Getaye be selam Lijish yasaqifish❤❤❤❤ btm newu miberetatawu videoshin say❤

  • @rozayilma6582
    @rozayilma6582 6 หลายเดือนก่อน

    Good job

  • @betty-2121
    @betty-2121 6 หลายเดือนก่อน

    አረ አለኝ ቆይ እሞክረዋለው ሳቡሳ የሚሰራ አልመሰለኝም ነበረ አሪፍ 👍

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน

      Awo ke oven yishalal bitay

  • @dionmfovous8408
    @dionmfovous8408 6 หลายเดือนก่อน

    Korarim, Korarim, Korarim Neshiiiiiii,,, Excellent I appreciate you ,,thank you..

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዲቦራ ቆንጆ በጣም ነው የምንመሰግነው

  • @gemorawgomera9222
    @gemorawgomera9222 6 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks for your efforts to share what you know. You mentioned the link about the air fryer but there is no link. Could you Please do something or write the exact model? Thanks

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 6 หลายเดือนก่อน

    Yame yami

  • @ET.Living
    @ET.Living 6 หลายเดือนก่อน +1

    I will definitely try this! Thank you!

  • @Adisalem353
    @Adisalem353 6 หลายเดือนก่อน

    Gobez yena balemuya

  • @bmtq
    @bmtq 4 หลายเดือนก่อน +1

    መጠቅለያውን ከየት ነው የገዛሽው ዋው ነው 🥰🥰🥰

  • @Menlik12
    @Menlik12 6 หลายเดือนก่อน

    Hi konjo I do have diabetes is there is wheat kita for samosa in store? Thank you keep up good work

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz 6 หลายเดือนก่อน

    ዎዉ

  • @dessalegnsebie2588
    @dessalegnsebie2588 6 หลายเดือนก่อน

    Look so good❤ lave sbhsy😂

  • @JcjjvvcHxxjn-vn7kl
    @JcjjvvcHxxjn-vn7kl 4 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ የት ነው መትበሻውን የምናገኖው ኢትዮጵያ አለ ወይ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ዲቦራ እንዴት ነሽ ??
    ይህንን ሺድዮ ሳይ ወደ ድሮ ምግብ ኬክ እየስራሽ ያሳየሽ ሁሉ ትዝ አለኝ ::
    በጣም አሪፍ ነው እስቲ እሞክረዋለሁ ::መልካ ውኬንድ ይሁንልሽ በርቺ!!

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰🥰 eshi thank you sis

  • @menberefisiha8690
    @menberefisiha8690 6 หลายเดือนก่อน +15

    በአፊ ምራቅሞላ እኔም ሰርቼ ኮርሸም አረገዋለሁ አናመሰገናለን

  • @Faith10110
    @Faith10110 6 หลายเดือนก่อน

    Yummmm

  • @tgg5994
    @tgg5994 6 หลายเดือนก่อน

    ዳቦ ስሪልን

  • @lubabahussain6718
    @lubabahussain6718 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much👍

  • @joyamanuel2221
    @joyamanuel2221 6 หลายเดือนก่อน

    Diboye sewedishi eko Geta tidareshin yibarek

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት 😂😂😂😂😂😂እኔና ባለቤቴ ዛሬውኑ በልተን እንሙት አንልም

  • @mariehoyek1409
    @mariehoyek1409 6 หลายเดือนก่อน

    Wowowowo👌ጎበዝ ባርቺ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-cx8wz9gq9z
    @user-cx8wz9gq9z 6 หลายเดือนก่อน +1

    💕💕💕💕

  • @mrtamrta690
    @mrtamrta690 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks❤❤❤❤

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 6 หลายเดือนก่อน +1

    What kind of puff pastry are you using? Please advise

  • @elda554
    @elda554 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @edosatesfaye4638
    @edosatesfaye4638 5 หลายเดือนก่อน

    ayitafetim!

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 6 หลายเดือนก่อน

    Wow Dibora asgomjashgni 😂😂😂

  • @martahidad483
    @martahidad483 5 หลายเดือนก่อน

    I have questions I didn’t see the one you make it can w take a picture please

  • @tenatena6145
    @tenatena6145 6 หลายเดือนก่อน

    ዳቦ ጋግሪልኝ ዲቦዬ

  • @user-cb8jn8pb4x
    @user-cb8jn8pb4x 6 หลายเดือนก่อน

    We can make by normal oven

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g 6 หลายเดือนก่อน

    ኬክ❤❤

  • @tizitahaile4938
    @tizitahaile4938 6 หลายเดือนก่อน +2

    Hi everyone,
    I have seen a lot of people are interested to know, the type of flour.
    You can use a whole meal wheat flour, or a cake whole meal wheat flour.
    Good luck 😀

  • @sisaytefera5725
    @sisaytefera5725 2 วันที่ผ่านมา

    አሳ ያለ ድቁት ሰርተሸ አሳይን አመሰግናለሁ

  • @borujawi5629
    @borujawi5629 6 หลายเดือนก่อน

    how can do.... with out oven???

  • @tigist6457
    @tigist6457 6 หลายเดือนก่อน

    Bezih eka becha new mesrat yemchalew ?

  • @alfuhuda6316
    @alfuhuda6316 6 หลายเดือนก่อน

    Can you make cake please

  • @macy292
    @macy292 6 หลายเดือนก่อน +2

    Looks delicious. Can you please post what the glue is made of? Some people use egg white wash, but would love to know how you made the flour glue. Thanks

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 6 หลายเดือนก่อน +5

      Just use a little bit flour and water and mix it up not to thin or not to thick you should add the water in to the flour little by little it's very easy to make

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน +1

      Yes, I just use plain flour and water

    • @macy292
      @macy292 6 หลายเดือนก่อน

      @@nejatumuayub6232 - Thank you!

    • @macy292
      @macy292 6 หลายเดือนก่อน

      @@EthiopianBeauty - Thank you D.

  • @user-wl8dn6ub4f
    @user-wl8dn6ub4f 4 หลายเดือนก่อน

    qixaw wereket yimeslal

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ዲቦራዬ አሰራርሽን ዋው ግን ሳንቡሳ መጠቅለያውን ከየት አመጣሽው።

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      Filo (phyllo) dough መሰለኝ: የፔስትሪ መሥሪያ::

  • @emushkebede2649
    @emushkebede2649 6 หลายเดือนก่อน +1

    Meraken Ametashew❤

  • @user-ps1qs5gj5x
    @user-ps1qs5gj5x 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽኑን የት ይገኛል

  • @nafisakedir3427
    @nafisakedir3427 6 หลายเดือนก่อน

    Betam arif nw ye eqawun link

  • @buliano
    @buliano 3 หลายเดือนก่อน

    ምቤሱሱሴለ።

  • @ethiohealth3602
    @ethiohealth3602 6 หลายเดือนก่อน +1

    I like it !! How many minutes and what’s the temperature number

    • @macy292
      @macy292 6 หลายเดือนก่อน +2

      She said @ 205 for 5 minutes

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน +1

      Yes, 205°C or around 400F, and start with 5mins and if it needs more you can leave it for longer

  • @shutup239o
    @shutup239o 6 หลายเดือนก่อน

    Can make cake

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 6 หลายเดือนก่อน

    Lixune erashe azegjtshe btasiye. Arife nbre

  • @yusri9876
    @yusri9876 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ፡፡ ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም በረዶ የሆነ ሳምቡሳ በፍሬየር ሲጠበስ በደንብ ይበስላል ወይ እንዴት ነው የምናደርገው በጣም ስለተቸገርኩ ነው

  • @terefemekonnen3737
    @terefemekonnen3737 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ በጣም ጥሩ ነገር አስተማርሽን አውሮፓ ለምንኖር 🎉የቂጣው ስም ብትነግሪን ለመግዛት እንዲያመቸን ስትቆርጪው እንዳየሁት እንደገባኝ ከሆነ በተለይ ቱርኮች ሱቅ ክብ ቂጣ አለ የእሱ አይነት መሰለኝ ሄጄ እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ በርቺ ገዝተን ከባለቤቴ ጋር እንሞክረዋለን።

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      Filo (phyllo) dough መሰለኝ: የፔስትሪ መሥሪያ::

  • @martahidad483
    @martahidad483 5 หลายเดือนก่อน

    What is the name of the insturment

  • @lubabahussain6718
    @lubabahussain6718 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሳሙሳ መጠቅለያውን ቂጣ ከየት ነው የገዛሽው? መልስሽን በጉጉት እጠብቃለሁ

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      Filo (phyllo) dough መሰለኝ: የፔስትሪ መሥሪያ::

  • @ejigayehubekele4407
    @ejigayehubekele4407 6 หลายเดือนก่อน

    እባክሽን ይሄ እቃ የት ነው የሚገኘው? ጎበዝ ነሽ ሌላም ማካፈልሽን አደንቃለሁ እባክሽን ጠቁምን።አመሰግናለሁ ።እኔ ከኢትዮጵያ ነኝ።

  • @user-lq8yi9zn4f
    @user-lq8yi9zn4f 5 หลายเดือนก่อน

    እኛ ኢትዮጲያ ያለነው ኬት እንግዛ

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 6 หลายเดือนก่อน

    Thank u as always can u pl link the airfryer were to buy pl

  • @helahumed555
    @helahumed555 6 หลายเดือนก่อน

    የሊጡን አዘዘገት በዝርዝር በትነግሪን

  • @Badema1991
    @Badema1991 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምታምሪው ዛሬ ነው ቪዲዮሽን የማየው። የሳንቡሳውን ቂጣ ከየት ማግኝት እችላለው?

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      Filo (phyllo) dough መሰለኝ: የፔስትሪ መሥሪያ::

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 6 หลายเดือนก่อน +2

    what is the name the kita? there are different typs of finished kitas.

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      Filo (phyllo) dough መሰለኝ: የፔስትሪ መሥሪያ::

  • @user-ps1qs5gj5x
    @user-ps1qs5gj5x 3 หลายเดือนก่อน

    መጥበሻዉን የት እናገኛለን ?

  • @sileshiayalew9776
    @sileshiayalew9776 29 วันที่ผ่านมา

    ማሽኑ ምን ይባላል?

  • @azeb8953
    @azeb8953 6 หลายเดือนก่อน +2

    Bande belten enemut alemalet lahunu geze nuro wedenet teru new 😁👏👏👏

    • @crocodilehunter6517
      @crocodilehunter6517 6 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ለብዙ ነገር። ለጤናስ ቢሆን

    • @azeb8953
      @azeb8953 6 หลายเดือนก่อน

      @@crocodilehunter6517Awo lehulum neger tekami new megeb mabzat terfu besheta new

  • @medhanittaddesse8227
    @medhanittaddesse8227 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሊቱነ የት ነው ያገኘሸው አና ለምን የሚገለግል ብለን ነው የምንገዛው

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      Filo (phyllo) dough መሰለኝ: የፔስትሪ መሥሪያ::

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 6 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks, can you share the dough where can we find it

    • @vickykibirte2625
      @vickykibirte2625 6 หลายเดือนก่อน

      Amazon they have ot its called phyllo dough

    • @macy292
      @macy292 6 หลายเดือนก่อน

      You can also find it at every grocery store

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 6 หลายเดือนก่อน

    ማጣበቂያው ምንድነው ቂጣውስ እንዴት ነው የሚሰራው ?
    ድንችጨ/ችብስ ስንሰራበት ልክ በዘይት እንደተጠበሰው ይሆናል ወይ ?

  • @hannaaklilu5881
    @hannaaklilu5881 6 หลายเดือนก่อน

    Yene wid siwedishi

  • @haimanotabebe2049
    @haimanotabebe2049 6 หลายเดือนก่อน

    ሳቡሳ አሰራር ላሳያችው ብለሽ ካልሽ ሊጡን ከነአቦካኩ ውይም ደግሞ የተዘጋጀውን ከየት እንደሚገዛ ሙሉ ነገር ብትነግሪን ደስ ይለን ነበር በእርግጠኝነት አንቺም እሱን ስለተጠቀምሽ ነው

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      Filo (phyllo) dough መሰለኝ: የፔስትሪ መሥሪያ::

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 6 หลายเดือนก่อน

    ዲቦ ኤርፌር ገዝቼ አልቻልኩበትም ፍሬተን ስጠብስ ሰዓት የወስዳል አጠቃቀሙን አልቻልኪበትም

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 6 หลายเดือนก่อน +1

    Where did you buy the bread(ቂጣው)? Or did you make it? If so, please show you make the bread or ቂጣ?

    • @elenimehari7016
      @elenimehari7016 6 หลายเดือนก่อน

      Spanis or indian store

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 6 หลายเดือนก่อน

      What is the name of the bread? Spain store? I never see a Spain store. Are you living in USA?

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน +1

      Okay. I will make a video on that soon👍👍👍

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      Filo (phyllo) dough መሰለኝ: የፔስትሪ መሥሪያ::

  • @nigesttizazu3081
    @nigesttizazu3081 6 หลายเดือนก่อน +2

    Where did you get the dough for sambusa my dear?

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน +1

      Oh it's a pastry dough I bought, sometime I make my own if I have time

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 6 หลายเดือนก่อน +1

      If you have a Arabian store around you, you can find it there or Somalia store

    • @missabyssinia2293
      @missabyssinia2293 6 หลายเดือนก่อน

      @@EthiopianBeautywhat is the name and brand of your store bought pastry dough?

  • @iftuabdissa6171
    @iftuabdissa6171 6 หลายเดือนก่อน +2

    Great job 👏 can you please post the bread name or the package?

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 6 หลายเดือนก่อน +3

      philodough ይባለል ካልተሳሳትኩ።

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      Filo (phyllo) dough መሰለኝ: የፔስትሪ መሥሪያ::

    • @iftuabdissa6171
      @iftuabdissa6171 6 หลายเดือนก่อน

      Thank you!

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      @@iftuabdissa6171 You're welcome.

  • @user-wc1ct2he2s
    @user-wc1ct2he2s 6 หลายเดือนก่อน

    Lela negerm asayen be air fryer

  • @jemilabussar3341
    @jemilabussar3341 6 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you yummy where did you buy bread? please let me know.

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 6 หลายเดือนก่อน

      You can find it on Arabian store or Somalia’s store

  • @user-rf4rc5if2m
    @user-rf4rc5if2m 5 หลายเดือนก่อน

    የአሳቡሳ ቂጣ እንዴት ነው የሚዘጋጀው😊😊😊

  • @user-vj1rt3ji6o
    @user-vj1rt3ji6o 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yete new yemegzawe ketawe please

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      Filo (phyllo) dough መሰለኝ: የፔስትሪ መሥሪያ::

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 6 หลายเดือนก่อน +1

    Men aynet keta brand new yemtetekemew ?

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      Filo (phyllo) dough መሰለኝ: የፔስትሪ መሥሪያ::

  • @elsanuru3456
    @elsanuru3456 6 หลายเดือนก่อน

    ኤር ፍራየርሽ ኢንስታንት ፑት ይመስለኛል የት ነው የሚሸጠው አድራሻውን ንገሪኝ አደራ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ይሻለኛል ሳምቡሳ መጠቅለል በፍፁም እምቢአለኝ።

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน

      Tinish gize biwesd new enji yilemedal😊

  • @kejushifa8237
    @kejushifa8237 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yetetekemshiw kita ye baklava new?

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      Filo (phyllo) dough መሰለኝ: የፔስትሪ መሥሪያ::

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 6 หลายเดือนก่อน

    የቂጣውን አይነት

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 6 หลายเดือนก่อน

      Filo (phyllo) dough መሰለኝ: የፔስትሪ መሥሪያ::

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሳንቡሳ ሊጡን የት ነዉ የገዛሽዉ

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน

      Yihen ke suk new, lela gize aserar yize metalew

  • @vinahargesa5922
    @vinahargesa5922 6 หลายเดือนก่อน

    wdua please chornake/biscuit ibaksh

  • @kidusfamily3646
    @kidusfamily3646 6 หลายเดือนก่อน

    እኔም የመጀመሪያ ወራቶቼ ላይ ሳሙሳ በጣም በልቻለሁ እንዳትነኩብኝ እያልኩ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 6 หลายเดือนก่อน

    ገና ካሁኑ ወፈርሽ

  • @user-ws7eu3xu7j
    @user-ws7eu3xu7j 6 หลายเดือนก่อน

    ዲቦ የሳንቡሳው መጠቅለያው ሊጡ ወይም ቂጣው የት ነው የገዛሽው ንገሪን

    • @jesusislord6649
      @jesusislord6649 6 หลายเดือนก่อน +1

      የአረብ ሱቅ አለ

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 6 หลายเดือนก่อน

      Halal store😂

  • @milli12354
    @milli12354 6 หลายเดือนก่อน +1

    Air frier u ውስጡ ኣሉሚንየም ፎይል ብትሸፍኚው ኣሪፍ ነው ቆሻሻው (ዘይቱ እዛ ይቀራል

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน +1

      Tiru hasab👍👍👍