የትዳር አጋር ምርጫን መሳሳት ክፍል ሁለት !!|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን ปีที่แล้ว +15

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር መጠየቅ ጥሩ ትዳር ይሰጠን ዘንድ ከፈጣሪ የተሰጠ ሁሉ ጥሩ ስለሆነ ሰው ዉጭዉ እንጂ ዉስጡ አይታወቅም ዋናው እምነት መተሳሰብ የእኔ የአንተ የሚባል የለሌበት ትዳር ፈጣሪ ያድለን አሜን ለሴትም ለወንድም ሁሉም ይቻላል በፈጣሪ!!!

  • @የድንግልወዳጅነኝ
    @የድንግልወዳጅነኝ ปีที่แล้ว +11

    ጸጋውን ያብዛላቹ በእውነት
    ስለ ርቀት ፍቅር የመትሉ 👍

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ ปีที่แล้ว +26

    በሱባኤ እግዚአብሔርን መጠየቅ

    • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
      @መቅደላዊትወልደሚካኤል 6 หลายเดือนก่อน +1

      አውነት ነው በሱባኤ በዛ ነገር ተመለሰልኝል እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @nafkot8202
      @nafkot8202 5 หลายเดือนก่อน

      ብልህ ልጅ ልክ ነሽ

  • @fikr9286
    @fikr9286 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ለመናገር እኔ ከዚ ቤት ብዙ ነው የተማርኩ እናመሰግናለን❤🙏በርቱልን ቀጥሉበት...

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ምርጥ የሆነዉ ባል ይሰጠን ያላገባቹ አሚን በል

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንንንን🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HussenEbrahim-zo1tl
      @HussenEbrahim-zo1tl 9 หลายเดือนก่อน

      Amin

    • @MastuAsfaw
      @MastuAsfaw 9 หลายเดือนก่อน

      Ameen🙏🙏@@HussenEbrahim-zo1tl

    • @MdMd-qk7lt
      @MdMd-qk7lt 7 หลายเดือนก่อน

      امين❤❤

    • @HhdohhHjvlbk
      @HhdohhHjvlbk 28 วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @Moral-please
    @Moral-please 10 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ሀሳቦችህን በርታ ቀጥልበት ። ግን የምታቀውን ብቻ አስተምር ። ሁሉን አዋቂ መምሰል ይታይብሀል ። ከዛ የተነሳ መልካም እየመሰለህ አውቀህ ይሁን ባለማወቅ አደገኛ መርዞችን በሰው ትዳር እና ህይወት ላይ ትናገራለህ እስኪ ረጋ ብለህ እያንዳንዱን ትምህርትህን ፈትሸው ። ግዴለም ብዙ ማውራት አይጠበቅብህም ። ብዙ ቪዲዬ ለመስራት ብለህ የማታውቀውን ነገር ሁሉ ርግጠኛ ሆነህ በሁሉን አዋቂነት ዘመቻ እየወጥህ ነው ። ከዚህ የተነሳ መአት ስህተት እየሰራህ ነው ። በፍቅርና በአክብሮት የተሰጠ አስተያየት ። ሊያምህ ይችላል ነገር ግን ይጠቅምሀል ያሳድግሀል ወንድሜ።

  • @danagg4231
    @danagg4231 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ማማዬ ዛሬን እግዚአብሔር ይመስገን ስትይ ደስስ አለኝ እስከዛሬ በይሁት ቪዲዬ አልሁ ብቻ ነበር የምትይ ...
    በርቱልን አሪፊ ፕሮግራም ነዉ

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ትምህርትህ በጣም ገሩም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ገን ወደ ትዳር ከመግባታችን በፊት ማስተዋል አለብን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 10 หลายเดือนก่อน +1

    በውነት ስሜትን መከተል አደጋ አለው ያልከው እጂግ ወሳኝ ነው እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ትምርት ነው እዳታቋርጡ በርቱልን

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ሰውን አውቆ መጨረስ አይቻልም እግዚአብሔር አዋቂ ነው በርቱ

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ምርጥ ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @HhdohhHjvlbk
    @HhdohhHjvlbk 28 วันที่ผ่านมา

    ማሽአላህ ተመችቶኛል ቀጥሎበት

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 ปีที่แล้ว +1

    ሰዉን ማወቅ አይቻልም
    ብሮግራማችሁ አሪፉ ነዉ በርቱ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መልካም ስው ላይ ይጣል እንጆ በራስ ምሪጫ ጥሩ ስው ማግኝት ይከብዳል

  • @adman492
    @adman492 7 หลายเดือนก่อน +1

    የትዳር አጋር ምርጫ መሳሳት 100% አደጋ አለው በተለይ በውጭ ሀገር የምትኖሩ ተቀራርባችሁ ባህሪ ለባህሪ ሳትግባቡ መልክ ብቻ አይታችሁ ለትዳር የወሰናችሁ ድጋሚ አስቡበት ወንድ የማታውቅ ድንግል ብትሆንም ጭምትና መንፈሳዊ የተረጋጋች ሴት ነች ብዬ ቤተሰቤን ወደ ጎን አድርጌ አግብቼ ወደምኖርበት አገር ያመጣኋት ሴት እጅግ ሀይለኛ ይቅርታ ያልፈጠረባት ቂመኛ ከመሆኖ ባሻገር አንተ ማን ነህ!? እያለች የንቀትን ጥግ እያሳየችኝ ነው አለመከባበር ብቻ ሳይሆን በመጣች በሶስት ወር አንገት ለአንገት ተናንቀን ልንጋደል ስንደርስ እንደምንም ጎረቤት ደርሶ ተርፈናል እንዲህ እና እንዲያ እያልን ይህው 10 የጦርነት አመታት አስቆጥረናል ሁለት ልጆች ያፈራን ቢሆንም በልጆቹ ፊት የምናደርገው ትንቅንቅ ከመጠን ያለፈ ነው እኔም ጉዳያችን በቤተሰብ በጎረቤት ከጎደኛ አልፎ አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ሆኖአል የመፋታት ፍላጎት ሁሉታችንም መሀል አለ ነገር ግን የልጆቼ አእምሮ ላይ የምጥለው ጠባሳ እና የወደፊት ህይወታቸውን ማበላሸት አልዋጥልህ ብሎኛል ብዙ ግዜ ለመነጋገር ሞክረናል አብረን መኖር ከጀመርን ግዜ አንስቶ የተፈጠረውን ችግር እና ያበላሸነውን ነገር ሁሉ እኩል ሀላፊነት በመውሰድ በይቅርታ ወደፊት እንቀጥል ብልም ልትቀበለኝ አልቻለችም ሁል ጊዜ በክስ እና በተበዳይነት ሙድ ውስጥ መሆንን በመምረጥ በቃላት ያለመግባባት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሰናል በጣም ችግር ያለብኝ ሰው ነኝ ያም ችግር እራሴውን በስነልቦና እና በስጋም በነፍስም የሚጎዳ እንደሆነ አውቃለሁ የሚገርመው ግን በዛ ችግር እንቅልፍ በማጣት ስሰቃይ በደካማ ጎኔ ላይ ቆማ በማገዝ ፈንታ እንደ መሳሪያ በመጠቀም በሁሉም አቅጣጫ control ለማድረግ እና በሁሉም ነገር ላይ የበላይ ለመሆን እና manipulate ለማድረግ ያላት ፍላጎት በጣም ቀላል የሚባል አይደለም ከምንም ከሁሉም በላይ ከባድ የሆነው ነገሮችን የማገናዘብ እና የመረዳት ችሎታዋ በጣም ዝቅተኛ በመሆኑ ያለመግባባት ዲግሪውን ከፍ አድርጎታል ይህንን ሁሉ የዘበዘብኩት ምክራችሁን እንድታጋሩኝ እና የአንድን ሰው ባህሪ ሳያጠኑ መግባት በምድር ላይ ሲኦልን መለማመድ ነውና ተጠንቀቁ ለማለት ነው too late ቢሆንም ካንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ thanks a lot!!

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 ปีที่แล้ว +1

    የተባረክ ምክርህ ዋዉ ነዉ

  • @MekdseKebede
    @MekdseKebede ปีที่แล้ว

    btame mgareme ena meyastmre hasbe nwe mtansawe namsgnalne

  • @tsahyayala3691
    @tsahyayala3691 ปีที่แล้ว

    ውውው በጣም ጥሩ ትምርት ነው ባርቱ 🥰🥰

  • @ajtv495
    @ajtv495 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ትምረትነዉ 👌

  • @Senaitkidane-z8j
    @Senaitkidane-z8j ปีที่แล้ว +1

    ክላሲካሉ በጣም ትኩረት እንዳይሰጠው አድርጓል ንግግራቹን።

  • @nousaa3920
    @nousaa3920 ปีที่แล้ว

    Selam melhikoch ene betam ewedachualehu be gizewu tmhrt sitleku yenate kum neger bemesmat susegna hognalehu yezarew timhrt enen bedenib yigeltsal yetidar mirchaye tesasichalehu ehew sidet hogne waga eyekefelkubet new sanigaba betam endemiwedegn awukalehu ahun lay gn chirash yemalawukewu honobign gira gebtognal eski mn tilugnalachu ketegaban gize jemro eskahun destegna ayidelehum gize ayisetegnm lenatu labatu lebetesebochu sihon gn gize alehu

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 หลายเดือนก่อน

    ❤ተባረክ

  • @thereality657
    @thereality657 ปีที่แล้ว

    Mekari bezasa... eski yerasachwun hiwot eyut

  • @zizosalah1987
    @zizosalah1987 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ምክር ነው❤❤

  • @ZinetAdane-y9l
    @ZinetAdane-y9l ปีที่แล้ว +1

    ትክክል እናመሰግናለን❤❤ወላሂ እኔ 8/አመት ያፈቀርኩትን ልጂ ዋሺቶኝ ጠላሁት ውይይይ ውሸት ከባድ ነው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 8 หลายเดือนก่อน

      ስለሚወድሽ ታመልጠኛለች ብሎ ፈርቶ እንዳይሆን የዋሸው።

  • @MohammadKamal-du3qt
    @MohammadKamal-du3qt 7 หลายเดือนก่อน +1

    Xiyqe alegi.

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ajtv495
    @ajtv495 ปีที่แล้ว

    እዉነትነዉ 👌👌👌🥰

  • @ramadantube
    @ramadantube ปีที่แล้ว

    Thanks so much

  • @ajtv495
    @ajtv495 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ትዳረ አላይዙከም ግን ፍቅርኛ አለኝ ወደትዳሪ ልገባነዉ ማገኛዘቡ አለቡኝ ቡየነዉ 😊

  • @zeynebmohammed6914
    @zeynebmohammed6914 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 ปีที่แล้ว

    Thank you ❤

  • @MeronEshetu-i1f
    @MeronEshetu-i1f 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እድሜ 26አመቴ ነው ግን እውነተኛ ሰው አጣዉ ምንላግ መለስ😢😢😢

  • @yohanneswondimu-fl7um
    @yohanneswondimu-fl7um 6 หลายเดือนก่อน

    በውስጠ የተለያዩ ፍላጎቶች ስላሉ እንዴት ላግባ?

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  6 หลายเดือนก่อน

      በ 0970704050 ይደውሉልን።

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ጥያቄ አለኝ ።
    ስስታም ከሆነ ቤተሰብ አትርጂ የሚል ፍላጎት የማያሟላ ከሆነ ምን ማድረግ አለብን?
    መልስልኝ እባክህ ።

    • @geni2791
      @geni2791 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ልምከርሽ የራስሽ ስራ ይኑርሽ ያኔ እንደፈለግሽ መሆን ትችያለሽ በራስ መተማመን ይኖርሻል

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 ปีที่แล้ว

      ​@@geni2791እውነት ነው የኔም ጥያቄ ነበር

  • @እንስራ
    @እንስራ ปีที่แล้ว

    እኔም እዝህ ቤት እየተማርኩ ነዉ😢

  • @AbrhetGebremedhen-k7p
    @AbrhetGebremedhen-k7p 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @edentelahun5482
    @edentelahun5482 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kuwaitcool4639
    @kuwaitcool4639 11 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @VernonSims-z5n
    @VernonSims-z5n 4 หลายเดือนก่อน

    Jackson Linda Young Gary Lewis Jose

  • @pcsoft06integrators65
    @pcsoft06integrators65 ปีที่แล้ว +3

    የርቀት ፍቅር መላ በሉን

    • @Aster782
      @Aster782 ปีที่แล้ว

      😂😂😂uffff

  • @AndrewAdolph-n7n
    @AndrewAdolph-n7n 3 หลายเดือนก่อน

    Smith Sharon Anderson Helen Brown Kevin

  • @LuisDarnell
    @LuisDarnell 3 หลายเดือนก่อน

    Moore Laura Lewis David White Matthew

  • @حمدالقحطاني-ه3ص
    @حمدالقحطاني-ه3ص ปีที่แล้ว +1

    አወ እኔ በጸጸት ልሞት ነው

  • @huhi2494
    @huhi2494 ปีที่แล้ว

    እዉ

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged ปีที่แล้ว

    100%❤

  • @KIdistWouba
    @KIdistWouba 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤