ትዳርን የመምራት ጥበብ!!|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial @GabchaTubeOfficial

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 40

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 7 หลายเดือนก่อน

    13 አመት ሙሉ ተቃጥየ መጨረሻ ስደት 😢😢😢😢😢😢ብቻ አልሀምዱሊላህ ለሰዉልጂ ዋናዉ ጤናነዉ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 6 หลายเดือนก่อน

    ጥበብ ለሁሉ ነገር መስረት ነው እግዚአብሔር የጥበብን ፀጋ ይስጠን❤

  • @mbrhitgbrhwt1521
    @mbrhitgbrhwt1521 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም እየተማርንበት ነው በፈጣሪ እኔ ምክራችሁ ያስፈልገኛል ብስደት ነው ያለሁት ፍቅረኛ ነበረኝ እና ዝምድና እያለን እያወቅን ነበር ወደፍቅር የገባን ፍቅር ወደን ሳይሆን ድንገት ነው እና ብዙ ኣመታት ነው ኣብረን ያለነው ቤተስብ ጠይቀን እንደማይሆን ተነገረን መለያየት ኣልቻልንም እኔ ሴት ስለሆንኩ ሳይታወቀኝ እድሜ ወደ 30 ,32 ገባው ኣሁን በቁፅት ላይ ነኝ ግዜን😢😢😢 እና እንለያይ ስለው ፍቃደኛ ኣይደለም ፍቅሬን ኣልጨረስኩም ይለኛል እኔ ሌላስው ኣግብቼ መውለድ እፈልጋለው ግን አልቻልኩም መለየት ከባድ ነው ዝምብየ ከሱ ልዉለድ ወይስ ላቋርጠው ብቋርጠውስ ክደት ይሆብብኛል ምጎዳው እየመስለኝ በጣም ግራ ገብቶኛል መላ በሉኝ 🙏😭😭😢😢

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix 9 หลายเดือนก่อน

      ጊዜሺን አታቃጥይ እሱ ፍቅሩን ሲጨርስ ጥሎሺ ይሂዳል ምን እዳለሺ ስማሺ ፍቅሪን አልጨርስኩም 😅 አይገርምሺም ሊላ አግቢና ውለጂ ከሱም ብትወልጂም አብራችሁ አኮኑም ቤተስብ አይፈቅድም እና ወስኝ

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 6 หลายเดือนก่อน

      እማ በሀይማኖትም እይፈቅድም 😢😢😢ዛሬ ነገ ሳትይ አቁሜ

  • @EllCe-v4p
    @EllCe-v4p 6 หลายเดือนก่อน

    በወዶች ላይ ይብሳ ሤት ትዳሬን ትወዳለች❤

  • @HiwotBelay-g4k
    @HiwotBelay-g4k 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድሜ እኔ መማር እፈልጋለዉ ግን የኔ ታሪክ ውስብስብ ነዉ እንደኛ አይነት ታሪክም ስትሰማ የመጀመሪያ ሊሆን ይችላል ግን እኔና ጓደኛዬ ትምርት መዉሰድ እንፈልጋለን በየግላችን እንድናወራህ እንፈልጋለን ጌታ ቢፈቅድ ችግራችንን እንድናሸንፍ ትረዳናለህ እንላለን እናመሰግናለን

  • @TesfahunBirara
    @TesfahunBirara ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ ፕሮ ግራም ነዉ መርታልን መ/ር

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ለሁላችን እንደምን አላቹ🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም 10q🎉🎉🎉🎉

  • @AlamAlom-l8g
    @AlamAlom-l8g ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Mekdes-q4y
    @Mekdes-q4y ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመስግናለን 🥰🙏🙏 ክበሩልን

    • @Tru-hp8hc
      @Tru-hp8hc 9 หลายเดือนก่อน

      1:46 1:47 1:47

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว +2

    ሰላምታቻሁ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ እሚለው በጣም ነው እምወዳቻሁ

  • @zzzaa45
    @zzzaa45 ปีที่แล้ว

    ዋው እውነት ነው በእውቀት ያህል የድገል

  • @EllCe-v4p
    @EllCe-v4p 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ❤

  • @mebrattadese6383
    @mebrattadese6383 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ስለ ምክሩ
    ግን መታወቅያ እየበዛ 😮

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @CanadianMedical-v9j
    @CanadianMedical-v9j ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @tayetuasefa8191
    @tayetuasefa8191 ปีที่แล้ว

    ❤galatomi bayi.e bareda barumisike

  • @madeenamahmood594
    @madeenamahmood594 ปีที่แล้ว

    እናመስግንአለንክበሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @محمدالقحطاني-ع8ك9ش
    @محمدالقحطاني-ع8ك9ش ปีที่แล้ว

  • @marthalove2995
    @marthalove2995 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @bigebass6042
    @bigebass6042 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @ሶብሪና
    @ሶብሪና ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @icallcus-ym8ny
    @icallcus-ym8ny ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน +1

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน +1

    0:10 0:13 0:13 0:34

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 11 หลายเดือนก่อน +1

    0:10 0:13 0:13 0:34