ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ምክር ላላገቡ ወጣቶች!|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ค. 2023
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቲዩብ ቤተሰቦች እንደተለመደው አስተማሪ አና ለህይወታችን ገንቢ የሆኑ ሀሳቦቹን ይዘንላቹ መተናል ሀሳብ አስተያየተ ወይም አገልግሎቶቹን ማግኝት የምትፈልጉ በ 0970704050 ከደወሉ ያገኙናል።
    እንዲሁም በአካል መገናኞ ስለሺ ህንፃ 3ተኞ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311 ያገኙናል።
    የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
    1.ላላገቡ ሰዎች መልካም ትዳር አጋር የሚያገኙበትን ጥበብ፡፡
    2. በትዳር ውስጥ አለመግባባቶችን መፍታት፡፡
    3. በትዳር ውስጥ ደስተኛ ሆኖ የመኖር ጥበብ፡፡
    4. የተጣሉ ባለትዳሮችን የማስታረቅ ስራ፡፡
    5. በትዳር ጉዳይ ላይ የቤት ለቤት የማማከር አገልግሎቶችን በብቁ ባለሙያዎች እንሰጣለን፡
    ✅youtube- @melehketube7656
    ✅telegram-t.me/MelehekTube
    ✅facebook- / melhekcenter
    ✅twitter- / melehke12830
    ✅የማይዋደዱ ሰዎች በብዙ ምክንያቶች ሲጋቡ አይተናል ነገር ግን ዘለቄታው ?
    • Video
    ✅ከ ሁለት ዓለም የመጡ ባልና ሚስቶች
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል አንድ
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል ሁለት
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል1
    • Video
    #melhk tube #melhk #melke #ethiopian #dawitdreams #dagi
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #ethiopian #movie 2023 full movie #ethiopian movie 2023 new #ethiopian movie 2023 full movie this week #ethiopian movie 2023 #dv loteri #መልህቅ ክፍል #daggyslifeclass #daggyshow #seifu on ebs #minew shewa tube #dj jop #ethiopia vision #success #motivational #videomotivational #speechself #developmentinspire #ethiopiasuccessful #self growth ashenafi taye #ashenafi #bornlimitlessborn #limitlessimpact #seminars #HealthControl #your health #self healself #healingpowerimagination #dream #passioncreativity #desiremotivation #Ethiopiagrowth #mindset #extraordinary #potentialin #spirationጸጋየ አሰፋ #Energy #Fearovercoming fearፍርሃትን ማሸነፍ #Success #Greatness #Visionimagination #fulfillment #money #purposecalling #passion #impactvalue #drea #Experiencing #wealth #creativity #Bornlimitless #tsegaye asefa #eshetumelese #inspire #marage #gabicha #The power of Sub-conscious mindhypnotic simulation #ethiopian #ethiopianbroadcastingservice #Dawitethiopianmotivetion #Ethiopiamorning motivetion Dinklejoch tiktok comedian Dawit Dreamsabrsh dreamsdr wodajeneh meharene ኮሜዲያን እሸቱcomedian eshetu Ethiopian Showsseifu on ebsድንቅ ልጆች eritrean movieethiopian musicmezmur orthodox ethiopianethiopian movieethiopian orthodox mezmurmezmur protestantethiopian movie 2023ebs sunday showethiopian dramayoni magnabehg amlakkidamen keseat ebsehuden be ebspastor cheregigi shibabaw ethiopia#melhk tube #melhk #melke #ethiopian#ካፌያችን 'ምን ልታዘዝ?' በሀገሬ ቴሌቪዥን ዳግም መጣ | ምን ልታዘዝ? | ሀገሬ ቴቪ
    #ሾንጥሽ በእኛ ሀገር ጉራ አይደለም የአጉቻ ነው ጉራ |Donkey tube| ድንቅ ልጆች #ድንቅ_ልጆች #shorts ትዳር,melhk,melhk media,melhk tube,gabicha,melhik media,መልህቅ,tidar,helen show,melat tube,ትዳር ማለት ምን ማለት ነው,ማዲንጎ አፈወርቅ,ethiopian tiktok videos,dr wodajeneh meharene,ethiopian music,mezmur orthodox eritrea,inspire ethiopia,eyoha media,ethiopian food recipe,ethiopian movie 2023 full movie,dawit dreams,adu blina,kefta,lul tedros,bereket geberewa

ความคิดเห็น • 148

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 ปีที่แล้ว +45

    እኔ በጣም ከልቤ የማፍቅረው ልጅ ነበር ከዛም ከኣመት ቦሃላ በጣም ኣስቸገረኝ ስልክ ስደውል ኣያነሳ ካነሳም ምክናት መደርደር ስለማፈቅረው ሁሌም ኣምነውለሁ ሲብስብኝ መማልቀስ ሆነ ስራዬ የሆነ ሳኣት ላይ ወደራሴ ተመለስኩ ዱኡ መድረገ ጀመርክ ማይሆነኝከሆነ ኣድ ምልክት ኣሳየኝ ብዬ ከወር ቦሃላ ሊላ እዳፍቀራ ሰማሁ ከሶስት ወር ቦሃላ ለኔ ያለውን መርጦ መልክ ኣቀም ንፁህ ህሊና ሁሉን ያማላ ኣላህ ሰጠኝ ኣላሃሙዱሊላህ ከታጋባን ሁለት ኣምት ሊሆነን 3ወር ቀረን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የምትፈልጉትን ለማግኝት እላሃን ለምኑት በርግጠኝነት የሰጣቹዋል ❤ኣማካሪወ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @user-lp1hs4or1d
    @user-lp1hs4or1d ปีที่แล้ว +73

    🇺🇸 ከአንደበትህ የሚወጣው ቃላት ሁሉ ዳይመንድ ነው !❤ ከልብ እናመሰግናለን.❤❤ 🇺🇸

  • @welelafisihaye1907
    @welelafisihaye1907 ปีที่แล้ว +58

    እስቲ እንደኔ አማካሪውን በፍቅር የምትወዱት ❤

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 ปีที่แล้ว +14

    ትክክል አሁን ወቶ አሁን ማግኘት ይቻላል ጥሩ አባባል ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ይበልጣል ለማግኘት ከባድ ነው

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 ปีที่แล้ว +13

    የዚህ ልጀ ምክረ በወነት እጀግ ግሩም ነዉ ልብ ያለወ ልብ ይበል ማሰተዋሉን ያድለን ሁላችነነም ታማኝ እንሁን በተረፈ በረቱ የማታ እጀራ ይሰጠን ለሁላችነም

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 11 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @pezaagzech9597
      @pezaagzech9597 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜንንን

  • @user-oh2et9hu2d
    @user-oh2et9hu2d ปีที่แล้ว +17

    ሁሉም ፕሮግራሞችህ ምግብ ናቸው የእውነት በጣም አስተማሪ ነገር ነው የምታቀርቡት እኔ በበኩሌ ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @fikr9286
    @fikr9286 ปีที่แล้ว +10

    ለምትናገረው ሁሉ እውነት አስተዋይ ሰው ነህ
    እናመሰግናለን🙏🙏❤❤

  • @zinetadem
    @zinetadem ปีที่แล้ว +19

    ድንቅ ሰው ነህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 ปีที่แล้ว +9

    ጥሩ ትምህት ነው በቅርቡ ልሞሸር ነው

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደሰ ያለሸ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሸ

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 9 หลายเดือนก่อน +7

    ሥጠብቀዎ የነበረ የኔወድም አላህ እድሜነጤነ ይሥጥህ የመዳም ቅመሞች ኑው እንማረ

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ድንቅ መልዕክት ትምህርትም ነው ዘመንህ ይባረክ መልካምነቱ ትትናው ደስ ስል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሀለን በጌታ ፍቅር በርቱ ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @Dior768
    @Dior768 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤በል፡ለማግባት፡ስዘጋጅ፡አንተ፡ነህ፡ጥሩ፡ሰው፡የምታመጣልኝ፣ክብረት፡ይስጥልኝ❤❤❤

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for excellent advice 🙏

  • @ganetganet1176
    @ganetganet1176 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርካችሁ በጣም ጡሩ ትምህርትና ምክር ነው ❤❤❤❤

  • @boothabootha1881
    @boothabootha1881 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ስለሰጣችሁን ምክር በጣም እናመሰግናለን

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k หลายเดือนก่อน

    መምህር ጸግሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን. ዘመንህ ይባረክ. ትለያለህ የተዋህዶ እቁ. እንወድሀለን

  • @የስደቷስቄእመቤቴ
    @የስደቷስቄእመቤቴ หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን 🥰🙏

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 หลายเดือนก่อน +3

    አድንቆቴ ከልብ ከልብ ነው እናመሰግናለን❤

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k หลายเดือนก่อน

    አላገባሁም ወገኖቼ. መልካም እና ልባም ሴት እድሆን እግዚአብሔር እዲረዳኝ ጸልውልኝ.

  • @muluyeabebaw9492
    @muluyeabebaw9492 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጠም ጥሩ ትምህርት ልብ ሰተን ካዳመጥን የብዙ ሰወች መንገድ ይሰተካከልበታል

  • @henokezt
    @henokezt ปีที่แล้ว +4

    ግሩም ትምህርት

  • @user-we2kz8fx7h
    @user-we2kz8fx7h ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @SaraAyalew-cg3hc
    @SaraAyalew-cg3hc หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መምህር

  • @DassetTrrcj
    @DassetTrrcj 28 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን

  • @meseretyohannes5066
    @meseretyohannes5066 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስተማሪ ምክር ነው ...
    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤

  • @ermiyaswendemu
    @ermiyaswendemu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ትምርት እየሰጠከኝ ነው አመሰግናለው

  • @user-ei9hp8xy9g
    @user-ei9hp8xy9g ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን

  • @legendaryeth
    @legendaryeth ปีที่แล้ว +2

    "አልፈልግም ትበል ከፈለገች" ሀሀሀሀሀ ይመችህ አባቴ

  • @user-io7co7os9i
    @user-io7co7os9i ปีที่แล้ว +3

    ዋው የተባረክህ ነህ 😍😍

  • @meronyohanes8647
    @meronyohanes8647 3 หลายเดือนก่อน +1

    By the way Tsegesh you respond the answers . you have successfully marriage blessings.

  • @MisrathMisrath-ij9rl
    @MisrathMisrath-ij9rl ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ዋው እግዚአብሔር አምላክ ይበርክህ ፀጋ ይጨማርልክ ወንድማችን

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 4 หลายเดือนก่อน

    Thank You ❤❤❤

  • @tsahyayala3691
    @tsahyayala3691 ปีที่แล้ว +2

    Wooooow በጣም ዳስ የሚል ምክርነው ቃጥልበት 🥰🥰🥰👍👍👌👌ታባረክ

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 ปีที่แล้ว +1

    ትምርት በጣም ዎደድኩት ❤️❤️👌

  • @bilubilubilu4492
    @bilubilubilu4492 ปีที่แล้ว +1

    Thanks❤

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 ปีที่แล้ว +3

    እስኪ ምከረን እና እናግባ

  • @bezazemekael7028
    @bezazemekael7028 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል❤

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ጸግሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ❤❤

  • @ramadantube
    @ramadantube ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አገላለፅ

  • @habiba3933
    @habiba3933 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤ትክክልልል ብሮ😊

  • @AsfawAraso
    @AsfawAraso 2 หลายเดือนก่อน

    ተመችቶኛል

  • @user-tm6qb8th3h
    @user-tm6qb8th3h ปีที่แล้ว +2

    ምክርህን ስወድልህ ናመሠግናለን በውነት 🙏❤️

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትችላለህ ❤

  • @meskeremhirko7914
    @meskeremhirko7914 ปีที่แล้ว +1

    ​betam enamesaginalen tsageshi betam astemari hasabochi naw yemitametute

  • @HayemiDesalgn
    @HayemiDesalgn หลายเดือนก่อน

    ወድሜ ሰላም ላንተ ይሁን ምክርህ ደስ ይላል ተባረክ

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 ปีที่แล้ว +1

    Ewunet new betam asetimeri new Ena mesgenlehn Egziabher ediman ten yastehlen

  • @wegdi
    @wegdi ปีที่แล้ว +1

    ዋው ድንቅ ትምርትነዉ

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 10 หลายเดือนก่อน

    በትክክል

  • @SadaTiya-uf6gg
    @SadaTiya-uf6gg ปีที่แล้ว +1

    Wow batam dase yemel mekeroch nachaw fatare yebarkeh....

  • @Emu-lg9mt
    @Emu-lg9mt ปีที่แล้ว +1

    Egizabihar tsegaw yabizalihi wedem betam aref mikiri new ketilibet❤❤❤❤

  • @sarazahra8525
    @sarazahra8525 ปีที่แล้ว +1

    Yes

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምክር ብሎ ዝም ነው❤❤

  • @fetiyaseid3906
    @fetiyaseid3906 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ምክር ደስ ስል አላህ ይጠብቅ

  • @user-dn8nh1ud3o
    @user-dn8nh1ud3o ปีที่แล้ว +1

    Tiru program new tnx n beritu

  • @sofiahh8252
    @sofiahh8252 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ እውነት ነው እኔ በሰዎች ምክንያት ሰው እንድጠላ እየተገደድኩ ነው

  • @21-ot6dm
    @21-ot6dm 2 หลายเดือนก่อน

    waw betam arif mkr new memhrachin

  • @user-ur9ng9pc3g
    @user-ur9ng9pc3g หลายเดือนก่อน

    መልካም ምክሪ ፣ ሴቶች ለማግባት የፈለጉትን ወንድ የመጠየቅ ልምድ ደካማ ስለሆነ እንዲጠናከር ምክረ ሀሳብ ቢሰጥ፣

  • @user-dd3ui6wr5b
    @user-dd3ui6wr5b ปีที่แล้ว +1

    ለምትናገረዉሁለእዉነትአሥተዋይነህእናመሠግናለን

  • @mednaaylew4309
    @mednaaylew4309 ปีที่แล้ว +3

    ሚገርም አደበት አለህ አላህይጨምርልህ

  • @MakiJusus
    @MakiJusus 3 หลายเดือนก่อน

    Geta yebarekh wendemi

  • @AbdulAzeez-mw3ob
    @AbdulAzeez-mw3ob ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ነዉ እኔም ገጥሞኝን አን ላይ ግን ተለያይተናን

  • @alemudegu-bc5cp
    @alemudegu-bc5cp ปีที่แล้ว +1

    tsagish indet nw Amrobali wandim

  • @esayasmamo3455
    @esayasmamo3455 ปีที่แล้ว +1

    Ye libe nehe eko begeta🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 ปีที่แล้ว +1

    Betam dink amakari nehi great❤❤❤❤

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o 11 หลายเดือนก่อน +1

    ክበርልን ወድማችን አጥጋቢ ምክር ነዉ ግን ሀሳቡን ብታስጨርሽዉ ጥሩ ነዉ

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 6 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ለሁሉም ሰው ይሁን እይደምን አላቹ በጣም አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ትምህርት ነው

  • @BurtiFan
    @BurtiFan ปีที่แล้ว +4

    አንተን ነበረ ማግባት የገባህ ነህ ይመችህ❤❤

    • @mulunafakiwa2537
      @mulunafakiwa2537 ปีที่แล้ว +1

      ነበረ ግን ተይዞ ይሆናል😂

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p 11 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅😅

  • @romiroro176
    @romiroro176 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ምክር ነው ተጋቢው እና ተፋችው ቁጥራቸው በእጥፍ የተፋቹ አጠፈው እንጂ

  • @uaeuae783
    @uaeuae783 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክህ

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት በጣም ውስጤ የላው...ነገሮች ላይ ነው የነሳቹሁት....👏👏👍❤

  • @meronyohanes8647
    @meronyohanes8647 3 หลายเดือนก่อน

    Yes you right revenge from God.

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 ปีที่แล้ว +3

    ትክክለኛ ነግር ተቀበልኩ ምክርክን ተባረክ 🙏

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል አንደበት የአንተ የሆነች እድለኛ ነች ማር ነው የሚዘንብ እዚህ ቤት👍

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 หลายเดือนก่อน

      😂😂ተይ ዋ😂😂

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 ปีที่แล้ว +1

    ትለያለ ፀግሽ

  • @hawamohammedadem
    @hawamohammedadem ปีที่แล้ว +2

    ምን ብየ ልግለፀው ወላሂ ውዶችየ እኔስ እየሰማሁት ግን በቃ ምንም በተጎባር የለሁም አይይይ ደነዘዝኩ መሠል የብስኑ

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 ปีที่แล้ว +3

    Turu mkri new bertu❤❤❤❤

  • @martayeberga5010
    @martayeberga5010 ปีที่แล้ว +1

    Ere yawrabet bemahal atgbi Please

  • @tsigeredaderbe6681
    @tsigeredaderbe6681 ปีที่แล้ว +1

    Wow batme arfe temhrte

  • @konjolove3954
    @konjolove3954 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @zyenbawel6563
    @zyenbawel6563 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @user-qi3qw3qf8j
    @user-qi3qw3qf8j 8 หลายเดือนก่อน +1

    Edmena tena ystih mn aynet lbona new

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia 8 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነዉ ፀግሽ

  • @user-xb4et2pk9l
    @user-xb4et2pk9l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SilenatAlene
    @SilenatAlene หลายเดือนก่อน

    Hulum timihrtocih...... kalat ayigelitsachewum

  • @user-hr9ss3ix2h
    @user-hr9ss3ix2h หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qn2vq4rv3p
    @user-qn2vq4rv3p 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @user-fu4if4ps5u
    @user-fu4if4ps5u ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ድንቅ ንግግር

  • @misikirlegesse6257
    @misikirlegesse6257 11 หลายเดือนก่อน

    betam des yemil perogram new demo yemtansot asab

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 ปีที่แล้ว +1

    walahii,lekii,naw❤❤❤batam,kaleb,Amaseginalw,buzunagaran,tamerelaw,,nuruulennnnn❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +1

    ማግባት አልፈልግም gn ምክርክ ደስ ይላል መስማቴም አይከፋም ብቻ እናመሰግናለን 🙏

    • @user-xx8iv1cy5e
      @user-xx8iv1cy5e ปีที่แล้ว

      😅ካላገባህማ ገዳም መሄድ ነው እኝጂ ታድያ😮

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

      @@user-xx8iv1cy5e ማንም ተነስቶ እኮ ገዳም አይገባም :: ስለፈለክ ሳይሆን መመረጥ ሚባለው ነገር አለ:: እደኔ ሃትያተኛ ምድር እራሱ ሲበዛበት ነው አደለም ያ ቅዱስ ሥፍራ ይቅርና ::

    • @isaac6241
      @isaac6241 ปีที่แล้ว

      Yesw lj hono hatiyat yalsera yelem!
      Wanaw eza neger wst degmo lalemegegnet memoker nw

    • @brtukanderss1630
      @brtukanderss1630 11 หลายเดือนก่อน +1

      በክርስትና ትምህርት አንድም ማግባት አድም መመንኮስ ነው ከዛ ውጪ አይቻለም እስከዛው መጠበቅ የልብን እስከሚያገኙ ተስፋ አለመቁርጥ ነው አይዞን

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k หลายเดือนก่อน

    Ewunet new❤❤

  • @tekuamfldesalewtekuam6950
    @tekuamfldesalewtekuam6950 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሁሉ ይሁን እና አንዲ ጥያቄ ልጠይቃችሁ በለትት ጥንዶች መካከል የሚፈጠር ግጭት ወይም አንዲ ነገር ስትጠይቀው በጣም የሚናደዲ ወይም አንድ ነገርም እኳ እንዲጠይቁት የማይፈልግ ወንዲ ምን ሆኖ ነው ምክናየቱስ በቃ ዉሀ እራሱ ገዝቶልሺ የሚቆጨው ሠው ምንዲን ነው በአጠቃላይ እኔ ባደርግለት የበለጠ 😃 ይሆናል ምን እንደማደርግ ግራ ገባኝ ንገሩኚ

    • @tekuamfldesalewtekuam6950
      @tekuamfldesalewtekuam6950 ปีที่แล้ว

      😢😢😢

    • @hanaabate8796
      @hanaabate8796 ปีที่แล้ว

      በግዜ አንቺ የምትመኝው ነገር ያለው ሰው በህይወትሽ እስኪመጣ ታጋሽ ሁነሽ ጠብቂ ያልሆነ ቦታ ከተገኝሽ ያልሆነ ህይወት ትኖርያለሽ ያ ከመሆኑ በፊት ጥንቃቄ ውሰጅ

  • @tariquanegashtola6369
    @tariquanegashtola6369 6 หลายเดือนก่อน

    አግብተዉ ለፈቱ ምን ትመክራለ

  • @Worknesh-sc6si
    @Worknesh-sc6si หลายเดือนก่อน

    👍❤👍❤

  • @MakiJusus
    @MakiJusus 3 หลายเดือนก่อน

    Lizi more like❤

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k หลายเดือนก่อน

    Xuru timarti new🎉🎉❤

  • @eduam2859
    @eduam2859 6 หลายเดือนก่อน

    ከ ትዳር በፊት ማንበብ ያለብን መጽሀፍ ብትጠቁሙኝ እባካችው

  • @user-be6zo8it1s
    @user-be6zo8it1s 7 หลายเดือนก่อน

    ተነግሮ የማይገባውን ምን ማድረግ ይሻላል

  • @soudahisavda75
    @soudahisavda75 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ❤😂😂😂😢😊😊

  • @handacellhandacell3825
    @handacellhandacell3825 ปีที่แล้ว +1

    💯💯💯💯💯💯🍇