አክሱም ፒኮክና የዶ/ር መስከረም ሚስጥራዊ መፅሀፍ Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 มิ.ย. 2022
  • Follow us also on
    Subscribe @EthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

ความคิดเห็น • 82

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e 2 ปีที่แล้ว +10

    መስኪዬ እደት እደምወድሽ መጸሐፍሽን ለማግኘት ጓጉቻለሁ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ataharazmi8974
    @ataharazmi8974 2 ปีที่แล้ว +9

    የሚገርም ነወ
    ታድለሽ
    መስከረም
    የኔ ጅግና

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር መስከረም በጣም የማከብርሽ ሰው ነሽ። እውነተኛና እውቀት ያለሽ ሰው ነሽ ። ረዥም ዕድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ ፡ እግዚአብሄር ከኢትዮጲያ ጋር ይሁን ።ፍቅር አንድነትን ይስጠን

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 ปีที่แล้ว +16

    ዶክተር መሰከርም በጣም ጀግና ሙሁር ሴት ሰወድሸ ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሸ አንቺን የመሰልሸ እያለሸ የማንም ፀረ ኢትዮጵያ ከንቲባ ይሆናል ጠቅላይ ሚንስትር ይሆናል አይ ሀገር የወላድ መካን😭😭

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +1

      Muhiran poletica aywodum lezanew hulum alem lay new ethiopia bicha aydelem.

    • @user-df4dm6df2c
      @user-df4dm6df2c 2 ปีที่แล้ว +2

      ከንቲባዋም አብይም እኔ ብዙም ተቃውሞ የለኝም ይልቁንስ::
      ያ ጀንፈለል ቀጀላ🤭የኢትዮጵያ ባህልና ስፖርት ሚንስትር ሆኖአል እኮ: ይኸ ጂብ ፊት ገናኳ middle age አስተሳሰብ ያልወጣ እንሰሳ የተቀመጠበት ቦታ ለዝች ብሩህ ወጣት ቢሆን የችግሮቻችን መፍትሄ እንዴት በተፋጠነ ነበር

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 ปีที่แล้ว

      የተረት እናት ናት እኮ

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho ปีที่แล้ว

      @@getutolla4312 Mene malethe newe?

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 ปีที่แล้ว

      @@Hope-nh6ho ያልተጨበጡ የታሪክ ማስረጃ ሊቀርብባቸው የማይችሉ ከመፀሃፍ ቅዱስ ጋርም በፍፁም ሊታረቁ የማይሉ በሳይንስም ተቀባይነት ሊኖራቸው የማይችሉ ለዘመኑ ትውልድ የማይመጥኑ ተረቶችን ስለምትተርክ ነው

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 ปีที่แล้ว +6

    ስወዳታ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር መስከረም እኔ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስለ ፒኮኳ የፃፈውን አንብቤ እንዴት ቢረዳው ነው እንዲህ የፃፈው ብዬ ተገርሜ ነበር።ይቺ የብራዚል የአውስትራሊያ የእካንዲቪያ የአደባባይ ማድመቂያ ምናባቷ ልትሰራ ሀገራችን ገባች ብዬ ሳያት ንድድ ነው የሚያረገኝ።የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ይቺ የኛ መገለጫ ያልሆነች ፒኮኳን ያንሳልን።

  • @arsemakefyalew8110
    @arsemakefyalew8110 ปีที่แล้ว +2

    መስኪ የኔ ቆንጆ ብሰማሺ ብስማሺ እኮ ነው የማልጠግብሺ አንች ስታወሬ አንድ ትልቅ ይሃይማኖት አባት ያስተማሮኝ ያህክል ነው በሃይማኖቴ ዞርያ የማገኝው እውቀት:: እግዚሃብሄር እርጂም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥሺ

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር መስክዬ በጣም እናመሰግናለን አሁኑኑ ነዉ አማዞን ላይ የምናዘዉ።

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ ር መስከረም በጣም በጣም ከምገልፀው በላይ በሳል በሳል በሳል ያልተዳደፈ አዕምሮ ንፁህ ዕምቅ ሀብታችን መኩሪአችን መመኪያችን ሁለመናችን ነሽ ረጂም ዕድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ ይስጥልን አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን

  • @heywetgebremedhin4048
    @heywetgebremedhin4048 ปีที่แล้ว

    ዶክተር መስከረም በውነት ከልብ እናከብርሻለን ይህንን ሁሉ ሚስጥር ስላወቅን 🙏

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ብለሻል በጌታ , ኢውሮፕ ያለው አስተሳሠብን ነው ያጎላሽው

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 ปีที่แล้ว

    Ethio info Enamesegenalen betam keleb yehone gebea neber thank you ! Dr Meskerem leseteshen meket..

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ፍቅርና አንድነትን ይስጠን አሜን !

  • @user-jw2vm8th3u
    @user-jw2vm8th3u 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ መምህር ክበሪልኝ

  • @jonatatube9721
    @jonatatube9721 ปีที่แล้ว

    ጠያቂዋ ማናት ፀደይ ነች ? ብቻ በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ።

  • @ejesera
    @ejesera 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ለሀገሬ

  • @tigistbush5334
    @tigistbush5334 ปีที่แล้ว

    የኔቆንጆ አንቺ ለኔ ልዩጀግናዬነስ የኔፍልቅል ፈጣሪ እውቀትሽን ያስፍልሽ ፈጣሪይጠብቅሽ ዉድድነው የማደርግሽ ልዩሰው

  • @almazmeles8404
    @almazmeles8404 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 2 หลายเดือนก่อน

  • @n0abamazing993
    @n0abamazing993 หลายเดือนก่อน

    TRUTH!!!

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    " I AM I "

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 ปีที่แล้ว

    ተወዳጅ መስኪ በርቺልን

  • @alemneshtlahun4036
    @alemneshtlahun4036 2 ปีที่แล้ว

    Tebareki.anchi.yageri.enkpu

  • @alexlunion6353
    @alexlunion6353 2 ปีที่แล้ว +1

    Doctor meskerem betam new yemewodeshe eregem edemena tena yiseteshe

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    በአለም ብዙ አይነት እምልኮ አለ እምነት አንድ ነው ።

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ስለ እራሱ ማወቅ ካልፈለገ(ካልቻለ) ሌላው ያስተምረዋል። እኛው ነን በምእራቡ ተስበን በር የከፈትንላቸው። የፊዚካል ባርነት አገዛዝ መጥቶ ተሰርቶበት ተወግዞ አልፍዋል። ከዛም የቨርቫል(በቃላት የሰውን ስብእና በመንካት እና በማዋረድ የአንዱን ዘር ከአንዱ ዘር በማበላለጥ እና የሰዎችን ህሊና በመመረዝ)ባርነት አገዛዝ መጥቶ ተሰርቶበት የሰው ዘር ሁሉ አንድ ነው በሚለው ተወግዞ በማለፍ ላይ ነው። ግን ማስተዋል ያለብን የሚቀጥለው( እየተተካ ያለው) የመንፈሳዊነት ባርነት አገዛዝ ነው። ሰው የራሱን እምነት ባህል እና አስተሳሰብ ጥሎ የእነርሱን አስተሳሰብ ባህል እና እምነት እውነት አድርጎ እንዲቀበል እና እንዲገዛበት እንዲመራበት መመረዝ።
    ለዚህ ነው ለኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን ለአፍሪካውያን ጠቅላላ የምእራብያውን(ኢሮፕያውን ዘር ግንዳቸው ከዛ ስለሆነ) ትምህርት ፣እምነት ባህል አስተሳሰብ እየቀረጹብን ያሉት። ትክክል እንዳልሆነ ጥፋት እንደሆነ ያውቁታል። አላማቸውም አፍሪካን ታሪኳን ማትፋት ማዳከም እና አንጡራ ሀብቷን መጠቀም ስለሆነ ይኸው እንደምናየው እየሰራላቸው ነው።የሚመሩበት መመርያም( keep them poor)የሚለውን ነው፥ እንጂ ለእኛማ ግድ ቢኖራቸቸው በ manual work ወርቅ እና አልማዙን እያወጡ ከማጋዝ ማሽኑን ሰጥተውን በጭቃ ውስጥ ማእድን ለማውጣት በ cheap labor የሚማስኑትን ልጅ እና ወላጅ ያሳርፉ ነበር። በእውቀትም ትምህርት ቤቶችን በመክፈት ከእነሱ ጋር ተወዳዳሪ ያደርጉን ነበር። እዚህ የሚበላው አጥቶ የሚጣለውን ምግብ ለተራበው ሊያደርሱለት ይችሉ ነብር የቆሻሻ መጣያቸው አያደርጉንም ነበር፣ lab rats ብለው ለህክምና መመራመሪያቸው አያደርጉንም ነበር። but we are a threat for them. ስለዚህ በምንም ምክንያት ነጻነታችንን እና እድገታችንን አይፈልጉም። ሌላው ቀርቶ ንግስት ሳባን እንኳን Midianite ናት ብለው ነጭ አድርገው እየሳሏት ነው ያሉት። ብዙ የተመረዝነው ብዙ የተበረዝነው አለ። ህዝቤ የዋሁ እንተ ይህን ብሄር እኔ ይህን ብሄር እያለ ይጫረሳል። ምንጩ (መርዝ) ግን ከምእራባውያን ነው። ልክ እንደ ርዋንዳ ልክ እንደ ሲሪያ ልክ እንደ አፍጋኒስታን ልክ እንደ ዪክሬይን። እኛም ባነን ይህን መርዝ በቃን ብለን ካላስቆምን መጨረሻችን ጸጸት ነው። ለባርነት አገዛዝ ደግሞ እምቢ ብለው የራሳቸውን ባህል እውቀት እና እምነት ይዘው የዘለቁት እስካሁን ኢኮኖሚያቸው እራሱ ጠንካራ ነው። ግልጽ ለምሳሌ ቻይና

  • @sofiamelesse2832
    @sofiamelesse2832 5 หลายเดือนก่อน

    እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazon thx

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ አማዞን ላይ currently not available ይላል።

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 ปีที่แล้ว +2

    ፒኮክ ዘሯ በሌለበት በዚህች እናት በሆነች ሀገር ኢትዬጵያ የአንበሳ መገለጫ የዋልያ መገኛ ምን ልታደርግ በዚህ ዘመንና ወደ ሀገራችን መገለጫ ወይም ምልክት ሆኖ እንደመጣች እስከዛሬ ያልተፈታ ህልም ሆኖብኛል።በተለይ በቤተ መንግስቱ በር ላይ ሳያት ልፍስፍስ የሆንን ያህል ይሰማኛል። እስኪ ማነው እንደኔ በቤሄራዊ ትያትር ሲያልፍ አንበሳውን አይቶ ቆፍጠን ......በአራት ኪሎ ቤት መንግስት ፒኮኳን ሲያያት ዝግንን የሚያደርው?????

    • @user-en2lb4ns6n
      @user-en2lb4ns6n ปีที่แล้ว

      ፍጥረት ሁሉ እስትንፋስ ያላቸው ግኡዛን ነገሮች ሁሉ የእግዚአብሔር መገለጫ ናቸው። ፒኮክ ማለት አስደናቂ ፍጥረት ስትሆን ታይታ የማትጠገብ ነች። ምኑንን ከምን ጋር በማድረግ ከሰይጣንን አሰራር ጋር እንደሰፋችሁት ይገርማል። ነብስ ያለእውቀት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም እንደሚል ዶክተር ሆነ ፕሮፌሰር መሆን መንፈሳዊ አለምን ማወቅ አይቻልም። ከዚህ የተነሳ ዘባራቂ ጸብ ጥላቻ አመጽ አምራች የሆኑ ተማርን ባዮችን የምናይበት ዘመን ሆኗል። ይህች ሴት ይልቅ በሙያዋ ብታስተምር ይሻላል ይጠቅማልም። ድርሻን ለመወጣት የጫካው አመጽ ሲሸነፍ በሚዲያ ክፋት በሰፊው እየተረጨ ነው። በትንሹ ሲገፋ እንደልብ የሚነዳው ግራ ቀኙን መመልከት የማይችለው ወገናችን ያሳዝናል። ዶክተር ተብየዋ አንዴ ፖለቲከኛ አንዴ ኃይማኖተኛ ነኝ ብላ ራስዋን ገልጣለች ለህዝቤ ለኃገሬ የምትል ቢሆን ኖሮ በተኙበት የታረዱት ቀድሞ ብልት አልባ ስለሆኑት ስለተበላው ትውልድ ታስብ ነበር ግን ከጠላት ወገን በቀለኛ ሆና የቁራ ጩኸት መጮህዋ አሳፋሪ ነው። እናንተም ያንኑ ውሃ ጨብጣችሁ እያጦዛችሁት ነው ምን ይጠቅማችኋል?።

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 ปีที่แล้ว

      አንበሳ በእርዳታ ሳይሆን የሚኖረው አድኖ ነው የሚበላው የአለም ጭራ ሆነን አንበሳ ነን ማለት ግብዝነት ነው ። እንደአንበሳ እራሳችንንስንችል ያኔየአንበሳምልክት መጠቀም አይሻልም?

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 หลายเดือนก่อน

    What matters is now, the Cross has been the ruler of all and every one in the world. Then the rest is just history for the classroom. GHU JW

  • @kibromasseged6311
    @kibromasseged6311 2 ปีที่แล้ว

    Yene Konjo

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    " የገንዘብ ትርጉሙን ለማወቅ መስራት መስራት "

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 2 ปีที่แล้ว

    መፅሀፍሽን መግዛት እፈልጋለሁ የት ነው የማገኘዉ

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 2 ปีที่แล้ว

      ኣራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተምያ ቤት ትንሽ ፈቅ ብሎ ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት የሚገኘው ገላን ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 303።

    • @jordanos3792
      @jordanos3792 2 ปีที่แล้ว

      @@bethelephrata7487 Europe ነው የምገኘው አማዞን አዝዣለሁ አመሠግናለሁ::

  • @tigist.seyoum7007
    @tigist.seyoum7007 ปีที่แล้ว

    አማዞን እንዴት እንደሚገኝ ቢገለዐፅ

  • @chloesarabi806
    @chloesarabi806 2 ปีที่แล้ว +1

    sayish des yilegnal endet endemiwedish

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 ปีที่แล้ว

    betam atere

  • @danidamtew8044
    @danidamtew8044 2 ปีที่แล้ว

    Tefegeraleshe

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር መስከረም አንደበቷን አልጠግበውም በሐይመኖት የተለያየን ብንሆንም

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን 🌹🌺ዉድ የኢሥላም ልጆች 🌹 ኑኑ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ 🌹ተፍሲር ኪታቦችን እንማማር ባጭር ግዜወዉሥጥ ኪታብ እንቅራ እናኽትም 🌹እንለወጥ መለከል ሞት ሣይመጣ🌹ግዜ ችንን በከቱ አናባክን ነገ በአኼራ እንጠየቃለን🌹ነብዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ዐሰለም እዲህ አሉ ብልጥ ሰዉ ብሎ ማለት ከሞት በሁላ ላለዉ ሒወቱ የሰራነዉ አሉ እናም እህቶቸ የቀብር ጥያቄ አለብን

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 หลายเดือนก่อน

    Dr. Meskrem why don’t you suggest to remove the pekoek from Menilik Betemengist? This is Ethiopia and Ethiopians themselves are “hodam Ethiopians” Zare Yaekob. GHU JW

  • @meskeereremregassa2390
    @meskeereremregassa2390 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ ነፍስ እኮ ናት መድሃኒት

  • @liyutadiwos7721
    @liyutadiwos7721 ปีที่แล้ว

    መስኪን በ26 ደቂቃ..........

  • @zegeyealene4360
    @zegeyealene4360 2 ปีที่แล้ว

    No proof , just untrue story. A good storytime

  • @woldetewolde7029
    @woldetewolde7029 ปีที่แล้ว

    ችግር ሲመጣ ወደ አንድነት ለምን አትጓዙም ብላ የሰጠችሽ አስተያየት፣ በሷ በኩል ትክክል ሆኖ በመስከረም በኩል ግና ትክክል አይሆንም ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን እንደ ንቦች ወደ አደጋው አቅጣጫ ሄደው ይዋጋሉ። ይህ ትልቅ ምስጢር ነው። በዚች ነጥብ ላይ ከመስከረም ጋር አልስማማም።

  • @aserwer4281
    @aserwer4281 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን ወደ ኃላ ጎትቶ ገደል የከተተን የዚህ አይነቱ ከንቱ ሁሉም የኛ ሁሉም ለኛ የሚል ባዶ ተረትና ምኞት ነው ፋይዳ የለለው ተረት በቃን!

  • @woldetewolde7029
    @woldetewolde7029 ปีที่แล้ว

    TAO = Tigrai-Amharai-Oromoy

  • @Amanualamots
    @Amanualamots 3 วันที่ผ่านมา

    የተረት እናት።

  • @AfariMoranSleuth.ExportedSalt
    @AfariMoranSleuth.ExportedSalt 2 หลายเดือนก่อน

    ዝንጀሮ ውሻ ሸርሙጣ

  • @eliabalemu2300
    @eliabalemu2300 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነው የኢትዬጵያ ችግር በመዳፌ ነው አልሽ እሳ። የደብተራ መጣፍ እውቀትሽን እዛው ለሚሰማሽ። የቅጠል በጣሽ ልጅ ድሮም።

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว

      ቅጠል በጣሽነት ጥበብ ይጠየቃል ቅጠል በጣሽ የቀመመልህን ክኒን እየቃምክ አገር በቀል ቅጠልበጣሽ ልታንቋሽሽ መሀይም!

    • @eliabalemu2300
      @eliabalemu2300 2 ปีที่แล้ว

      ምድረ መተታም ደጋሚ ሁላ። የተሰወረ የተሰወረ እያላቹ ታወናብዳላችሁ። የናንተ የዘር እርግማን ነው ለሌላው የተረፈው። ደብተራ ሁላ።

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +2

      @@eliabalemu2300 በመጀመሪያ እኔ አማራ ሙስሊም ስሆን ዶክተሯ ኦሮሞ ኦርቶዶክስ ናት በምን መስፈርት አንድ ዘር አረከከን ደደቦ😂 ደብተራ ማለት ባለ ደብተር ማለት ነው ቃል በቃል ከመይምንት አሮንቃ ተላቀቅ

    • @biruktilahun2883
      @biruktilahun2883 2 ปีที่แล้ว

      አትቀባጥር
      ሰለምታውቀው ብቻ ተናገር

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 2 ปีที่แล้ว +1

      ማስተዋል ይስጥህ / ማስተዋል ይስጥሽ

  • @ethioethio3349
    @ethioethio3349 2 ปีที่แล้ว

    መስከረም ትግሬ ናት

    • @elsatwealde7949
      @elsatwealde7949 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጵያ ናት ምን አይነት በሽታ ነው የለከፈን?

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +3

      Aydelechim lechisa bilo tigre ale?

    • @user-nm1my4pl3z
      @user-nm1my4pl3z 2 ปีที่แล้ว +2

      እና ትግሬም ኢትዮጲያዊ ነው

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว

      @@user-nm1my4pl3z awo new

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 ปีที่แล้ว

      ትግሬ ብትሆን በኢትዮጵያዊነቷ የምትኳራ ንፁህ አነቁ ኢትዮጵያዊ ነች 😁