Betam dezent yehonetch ye tefetro wubetwan yetebeketch ethiopiawit netch. Leyet yaletch mehonwanem aytew new yemiyasadeguwat. Artficialnet yebezabet allem wust erasen hono begegnet shilmat alew. Gobez wendata berchi. I Love your Style and decency. Keep It Up ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዝህ አይነት ጀግ ና ሴት ሲያይ ማነው እንደኔ ደስ ሚለው 🙌
Ine❤❤❤
❤
እኔ በጣም ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደስ ይላል እግዚአብሔርን አመስግኘ እሱ እና እሱ ብቻ ነዉ ስኬታማ የሚያደንገዉ ሰዉ በራሱ ጥረት ቢሆን ሁሉም የት በደረሰ ነበር!!
እዉነት ነው በልፋት ቢሆን እኔም የት በደረስኩ ነበር እግዚአብሔር በሰጠን ነገር ማመስገን አለብን
እውነት ነው መጀመሪያ እግዚአብሔር ማመስገን አለብን
@@aster787600000009
አለምሰገድ ስፖርት ይስራ ያስፈልገናል የምትሉ እጅ ወደላይ
የጋዜጠኛ አለም ሰገድ አድናቂ ወዳጅ ማነው ነደኔ 👍
ጀግና ነሽ እህታችን ሁላችንም የማታ እንጀራ ይስጠን ቅመሞችዬ ፈጣሪ ከሰዉ አዉሬዎች ይጠብቀን አሜን
Amennn
Ameen Ameen Ameen 🙏 🙏 🙏
❤ለሜን😢
አሚን
አሜን አሜን አሜን
ከድባይ አብዳቢ ትለያለች እንደ አገሬ ይናፍቀኛል በጣም እምወደው አገር ነው አረ አለም ሰገድን ጋብዙት
አመጣጥሽ እራሱ ሰላም አለው የቤተሰብ ምራቃታቸው ደርሶልሻል ለእኛም የተሻለ እንጀራ ይስጠን እህቶቼ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
ወይኒ የህይወት ልምድሽን በትንሹ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን. ጥሩ አጋጣሚ አገኘሁ ለማመስገን : አለቃዬ ነበርሽ ስራውንም እንዳገኝ የረዳሽኝም ጭምር . ስለስራው ብዙ ነገሮችን አስተምረሽኛል❤❤ አመሰግንሻለሁ!!! እግዚአብሔር የልጅሽን ወግ ማዕረግ ያሳይሽ ❤
Thank you sebli! አግዚአብሔር እና ያንቺ በርቱንነት ነዉ...
@@WoyneshetMulugetaretta ስልክሽን ብሰጪኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ
@@atitegab1233 አሺ, በምን...?
አስተዋይ ሴት ነሽ።
ጥሩ ብለሻል። ዋናው ፍቅር ነው ከገንዘብ በላይ ፍቅር ሰቷ ማሳደግ ለልጆች መልካም ዜጋ መሆን ትልቅ ሚና አለው። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ።
ጀግና ሴት እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ
ጀግና የሆነች ሴት መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ አቦ
የቤት ሰራተኝነት ብቻ ከምትልኩ የኢትዮጵያ ኤጀንሲውች እንደዚህ በድርጅት ሰዎችን አምጡ።።።።
ጀግና ሴት ጀግና ምርጥ ምርጥ እናት ነሽ ምርጥ ጠንካራ ሴት ረጅም እድሜን ከጤናጋር ከነልጅሽ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ደሞ እሱዋም ወደ ትዳሩ ሳትሔድ የተወሰኑ አመታትን አብራችሁ ብትኖሩ ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤
እድለኛ ሴት ነች ልጅሽን ለወግ ማእረግ ያድርስልሽ🙏🏾
አለምዬ አድናቂህ ነኝ ስራ ብቻ እያልክ እራስህን እንዳትረሳ የስውነት ክብደትህን አስተካክል አንተ ወጣት ነህ አስብበት ❤
😂
በጣም አድናቂህ ነኝ እንደወንድሜ ነው የምታሳሳኝ ስለዚህ ሆድህ ላይ ያለው ውፈርት ያሳስበኛል ዛሬ እንደውም የስፖርት መስሪያ ማሽን ላይ ሳይህ ደስ አለኝ አስብበት ሆድ ባደገ ቁጥር ለበሽታ የመጋለጥ አቅማችን ሰፌ ነው
ትክክል
Enem biyalehu....
እውነት ነው ለራሱም ማስብ አለበት ትኩረት ስራ ላይ ብቻ ሆኖ ከቀረ እራስን መንከባከብ ከሌለበት ሲቀር ሁሉም ይቀራልና ይሄንን ውፍረት ማስወገድ አለበት ከሚያደንቁትና ከሚወዱት ውስጥ ነኝ
@@ethiopiakebede5931ከዚህየበለጠ ሥንትወፍራምአለ
@@tsigeredaendale6434uiiiq
ጎበዝ አሌክሶ እስፖርት በደንብ ስራ
ስራዋን በሚገባ አክባሪና ታታሪም በመሆኗ ነው ለዛሬው ማናጀርነት የታጨችው በርቺ የኔ ጀግና❤❤❤💪
አለምሰገድዬ አላህ ይጠብቅህ❤❤
እውይይ የኔ እህት ደስ ስትይ እርጋታሽ እራሱ ማማሩ :: እናት ለልጇ ስትል እማትሆነው የለም .... አንቺን ግን እግዚአብሔር እረድቶሻል እግዚአብሔር ልጅሽን ለወግ ለመአረግ አንቺንም ማረፊያሽ ያድርግልሽ ተባረኪ የእናቶች ሞዴል ነሽ ብዬ ብጠራሽ አልተሳሳትኩም :: አለም ሰገድ መልካም አንደበት ያለህ አዛኝ በእውነት ወልደው ያሳደጉህ ይባረኩ እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለሁ ወንድሜ:: 👌🙏
megeles mefelegewen comment selaregeshelegn thanks
Very strong women you were my supervisor in Airport thank God for you may your daughter zufan grow to make you proud ❤
በጣም ጎበዝ ብዙ ሰዎች የማይረዱትን ነው የተረዳሽው ሰው ማለት የተሰማራበትን ሥር ሁሉ አክብሮ የሚሠራ ነው ። ተምረውም እንዳንች የማያስቡ ብዙዎችን እናያለን ብርቱ ሴት ነሽ በርችልን።
ስላም ለሁላችንም. አለምስገደ. እውነት አንተ የፈጠረሽ እናት. ሺ ትውልድ
እድለኛ ነሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ
ዱባይ ሄደህ እስካሁን ከማዳም ቤት ወተው ወይ ሆነው ስኬታማዎችን ነው እያቀረብክ ያለው በማዳም ቤት በደል የሚደርስባቸው መች ማዳማቸው ሚዲያ ፊት ታደርሳቸውና ደብቃ ነው የምታኖራቸው
ካልጠሩት ምንያርግ
Madam kal fekdech indet yiteralu
Media say hon egizihabiher yitiru sami&tarik kayaking isu new😢😢😢
በዚህ ህይወት ያሉትማ በየት ያገኛቸዋል😢😢😢
ቆይ እንደት ነው እምታሥቡት ኮመቶች ክፉ ሠው እኔ ክፉ ነኝ ብሎ ሚዲያላይ ይቅርና ለለጎረቤትም አይናገሩም ማንም ሠው ክፉነኝ ብሎ አያሥብም
@@zeyne-u4s ክፉ ሰዎች ይቅረቡ ሳይሆን ከዛ ወጥተው ያሳለፉትን ስቃይ ማውራት ማለቷነው
እኔም ከንቺ ሁለት አመት ቀድሜ የመጣሁት 😢😢😢ነገር ግን እስካሁን የራሴ ባዶ ቦታ እንኳን የለኝም አልሀምዱሊላ 😢 ባዶ አሁንስ ራሴን ማጥፋት አምሮኛል ዱአ አድርጉልኝ
ኧረ እህቴ. አብሽሪ. መጥፎ ነገር. አትሰቢ. ነገ. ሌላ ነው 😢
እረ ጠላትሽ ይጥፋ አይዞሽ ለወደፊት ይኖርሻል ዋናው ጤና እህት ተስፋ አትቁረጪ ነገ የምትፈልጊው ነገር ይኖርሻል ጠንካራ ሁኚ
ጨለማኮ ይነጋል ለምን እህት
ራስን ማጥፋት መፍተሔ አይሆንም በእምነትሽ ዱዓ አዲርጊ ጤነኛ ስልሆንሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ሁሉም በጊዜው ይሆናል አታማሪ
Abshiri,Allhamdullillah beyi,Sabr argui,Estikfar abji.Allah Yalew,Befekedew seat niyyash yimollal.Abshiri.
አለምዬ ተባረክ 💞
ድባይ አሪፍ ሀገር ነች 6 አመት ሰርቻለሁ ደስ የምትል ሀገር ነች ሳኡድ ማለት ግን የስቀቀን ሀገር ነች😢 ይሄዉ ባለቤቴ 11ኛ ወሩን ያዘ እስር ቤት
አሏህ በሰላም ያስገባልን ውዴዋ
ህገወጥ ስለማይፈቀድ ነው እዝህም እንጂ ሰዎቹ ጥሩ ነበሩ😢😢😢
አላህ ፈረጃዉን ያቅርብላቸዉ ሳዉዲ ምርጥ አገር ነበረች እኛ ነን ያበላሸናት እንጅ የእኛ ወገኖች ስራቸዉን እያወቅን ምን ነዉ እዉነቱን መቀበል መረረን ወገኔ
@@خديجهه-و1ز ትክክል
በጣም ጭፍን ጥላቻ የራሳችን መንግስት ያልፈለገንን እነሱ ምንእዳ አለባቸው ረስቷቸዋልኮ እሱ ወይስ የሳውድ መንግስት አፍሶ እዳመጣልሽ ፈለግሽ አብዘሀኞቹ ሌላ እምነት ተከታዮች ሳውድን የማይወዱት መመናቀር ስለማይችሉነው እደፈለጉ @@خديجهه-و1ز
የኔ ጀግና እናት በርቺ አንቺ ምሳሌ ነሽ በጣም በተለይ በስደት ላይ ሆነው ተስፋ ለቆረጡ እህቶቻችን በረቺ
በመጀመሪያ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሸ የኔ ጀግና እናት አሁንም የምታስብ ነገር ሁሉ ይሳካልሽ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ልጅሽንም ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ 👸👸👸👸👸👸💞💞💞💞💞💞💞💞💞
አለምዬ ሰላምክ ይብዛ ተመችቶካል ዱባይ ይመችክ የእኔ እህት ጥንካሬሽ በጣም ያስደስታል ልጅሽንም በአለችበት አምላክ ይጠብቅልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ በልጅሽ አለም ተደሰቺ😘😘😘😘😘
Single mom is super hero yemilew be mikniyat new💪♥️
ማለት ዝምብሎ ካለትዳር እየወለዱ ሢግልማምነት መልካም የሆነው ለመሆኑ ዝሙት ከባድ ሀጥያትወንጀልመሆኑን እናውቅ ይሆን
👑🥰🌸በርቺ: እግዚአብሔር: ከክፍፉ: አይን: ይጠብቅሽ! በርቺ: ልጅሽንም: ለትልቅ: ደረጃ: ያድርስልሽ::👑🙏🏾🌼💐💎🍀🌸👍🏾🌼🙏🏾💝
የኔ ጀግና እህት ለኛ ሁሉ አርያችን ነሸ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤
እደነዝህጀግኖቹን፣ሣይህልሜንለማሣካት፣በትግሥትእየሠራሁነዉ❤❤
ጀግና ሴት ነሽ እማየ
ወላሂ ቡዙው በ20ወቹ ነው እድሜያችን ግን ብስቁልቁል ያለና ነን እህታችን ጥንካሬ ትሆኒናለሽ አላህ ከፍ ያድርግሽ እኛንም እህቶቼ ስኬታማ ያድርገን ኢንሻ አላህ ስኬታማም እንሆንለን ሌሎችም ከኛ ይማራሉ።
አመጋገባችንን ነው ውዴ
አለምዬ ስፖርት ያስፈልግሐል የሕዝቡን ችግር እያዳመጥህ ሠውነትህን አጨናነከው
😂😂😂
ተይ እንጂ ችግር እየሰማ ነው የወፈረው ነው ያልሽው? You tube ጥሩ ስለሚከፍለው ጥሩ አርጎ እየበላ ነው እሰይ እንኳን በላ😁
@@gedag5658 መጨነቅ ከምግብ በላይ ያወፍራል የምግብ ውፋሪ አይደለመ የግል አስታየቴ ነበር መልከም ሠው ነው ጥሩውን ይግጠመው በሥራዎቹ አድናቂው ነኝ
😅😅😅😮እውነት ነው ጭንቀት ያወፍራል እውነት ነው @@gedag5658
@@gedag5658 😁
እህታችን ጎበዝ በርቺ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የምትል ስርአትዋ ጎበዝ❤❤❤
Thank you Alex, hopefully you having good time there !
ጀግና❤❤❤❤
አሌክሰ ተሰማምቶሀል ድባይ ።።።በጣም ጎበዝ አሰተማሪ ናሸ እህቴ ።።
ስደትማ እውነት ልጆቻችንን ነጥቆናል
ጀግና ነሽ እህቴ ቀጣይ የራስሽ ይኖርሻል
በረከትሽ ይደርብኝ😢😢
እኔማ የማስበው አሳብ ከመብዛቱ የተነሳ እኔ ቀጣይ አረገዋለሁ ብዬ የሰራሁት ሂሳብ እዛ ስደርስ ሂሳቡ በሁለት እጥፍ ጨምሮ እኔ የሰራሁት ቁልቁል ቀርቶ ነው የምደርሰው ብቻ አሁንም ጉዞላይ ነኝ ገና😢😢
😂😂አይዞሽ እህት ሁላችንም ነን በቻ ተመሥገን እንበል
አይዞሽ እኔም አለሁ ገቢ በማንኪያ ወጭ በአካፋ ሆናል ብቻ እግዚአብሄር ይመስገን ዋናዉ ጤና❤❤
ጎበዝ ጀግናነሽ❤❤❤አለምዬ የምወድክ ኑርልን
ድባይዋ እስፖርት ለመስራት ይመቼል አይደል በሙቀቱ ብትመጣ ሙቀቱን ብንጋብዝህ ጥሩ ነበር ያለ እስፖርት ትከሳ ነበር
Jegina enate neshe anchi le bizuchachin temsalete neshe satimare ketemaruite belaye honeshe bezhi dereja emigerem tirete new Egizabihare rejim edma Tena yisteshe ehita ❤❤❤❤
ለኛም ትምህረት ነው ከጠነከሩ የትም ይደረሳል
ዋው ጀግናነሽ ፈጣሪ ልጂሽን ያሣዳግሽ
ዋው ዋዉ ምን አይነት ጀግና ሴት ነች? መታደል ነው።
የኔ ጀግና ሴት እኳን ደስ አለሽ ጀግና 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Life is a challenge it is great. Congratulations, the same stories I do have 🎉🎉🎉
የሰውን ልብ ለመብላት ነው ሽንት ቤት ለማጠብ ነበር ትላለበቤት ሰራተኝነት አትይም
😂😂😂😂ምን ልዩነት አለው አያሳፍርም እኮ አልሰረቅን
እውነቱን ነው ያወራችሁ ስህተቱ ምኑ ጋር ነው?
😂😂😂ድሮ አፍር ነበር ውርደት አየ መሰለኝ
ዛሬግን ቀብረር ብየነው የማወራው አው ሽንትቤት አጥቤ ላቤን ጠብ አድርጌ ነው የሚከፍሉኝ ሃቄን ከፍለውኝ ነው የማጠራቅመው❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
አሉ አይደል ክቡር የሰውን ልጅ ገለው አስገድለው አስር ሺ ያልሞላ ከአብይ የሚቀበሉ😢😢😢 ኪድሬዎች
@@mezeretworku3030 ስህተት የለውም ግን ሁላችንም እያጠብን ነው ግን ያው ከቤት ሰራተኝነት ቢባል ይቀላል ብዬ ነው ሽንት ቤት ሚለው ትንሽ አይከብድም ስሙ
@@ATayetub ልክ ነሽ ግን ትንሽ ለኛ ቢያንስ ለሞራላችን ክክክ አታስቂኝ እስኪ ውዴ እኔ አፍሬ አላቅም ግን ሰው ሽንት ቤት አጣቢ ሲለኝ ደሜ ስለሚፈላ ነው
በጣም አሪፍ ጋዜጠኛው exercise 👏👏👏በርታ keep it up.
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ሠላምና ፍቅር ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን እህቴ❤❤❤❤❤❤
አቦ ይመችህ
ዕድለኛ ሴት ነሽ❤❤❤
እጅግ ጀግና ሴት ❤❤❤❤❤❤
ብዙ አገሮች ለስራ ተዘዋውሬአለሁ ከብዙ ህንዶች የመስራትና የመማር አጋጣሚ አግኝቻለሁኝ specifically western countries so በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ የህንድ ጥሩ ሰው አየሁኝ
የለም ባንግላዴሽ ትሆናለች ሴትዬዋ ህንዶች ምቀኛ ናቸው
ጀግና ነሽ❤️🙏
እረ አለምዬ በጣም ነው ይናፈከኝ ዱባይ ተስማምቶሀል ወደኝ ስ መ ቸነው ምትመጣው 🙏🙏🙏❤️
አተ አለመሰገደ ጀግና ነክ
እሰኪ ለኛም ሰራ ፈልጊ
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው የዛሪዋ አንዳንድ ነገሩ ለሌሎችም ትምህርት እንዲሆን የትምህርት ደረጃዋ አልገለጻችሁም እስዋም ዘላው ነው ያለፈችው። ወይም የቋንቋ ችሎታዋ፡ እንዲት እድገት እንዳገኘች ግልጽ ቢል ደስ ይል ነበር። ቪላ ሰራሁ አደኩ ቪላ ቪላ ለማናውቀው ግልጽ አይደለም? በትምህርት ያለትምህርት? ባጋጣሚ በእድል? ለሌሎች አስተማሪ ቢሆን።
ዝም ብለሽ አዳመጪ😅
@@SntayoFaty መጠየቅ መመርመር ክልክል ነው? ያሉትን ሁሉ መቀበል ነው?😂
Egizeabher yemsigin hulum besu newu mogs emiseten bidet lay
የምር እስፖርቱ ያስፈልግሀል ለማስታወቂያ ሳይሆን የምር ተጠቀመው
የሚዲያ ሰው አንተ የለበስከው ቲሸርትና ጅንስ ክልክል ነው professionalism very important !!!
We are working in Abu Dhabi airport
ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ
በጣም ጎበዝ!!
ጀግና ሴት
እድለኛ ነሽ
Ene egezabehere kanechi gare yihune
አጎቴን ብታቀርበው ባይ ነኝ አሁን ቻርጃ ነው
gobez sete esh be serash becha sayehone le lejesh yalesh ketetel betam saladenk alalefem ❤
I need a gift for being the first person to comment this video...really apreciat Alemseged🎉
possible
Miss woyin , the great lady with good hear!!
Gobez ye Set Jegnaa ❤
ጀግናነሸ
በጣምአለምየአኔምልጀትናፍቀኝአለች❤
ጀግና ሴት ነሽ❤❤
Well come eyoha❤
Konjo kuru jegna berasa yemitemamen set sirat yalat mehon yasdestal
ጎበዝ!
Jegna set gobez
absolutely great storie ❤
Story
Egzihabher yimesgen
You are absolutely great hard ❤❤
❤❤❤❤❤
I'm proud of you ❤
አለምዬ እስፖርት ያስፈልግሀል ወንድማለም
Betam dezent yehonetch ye tefetro wubetwan yetebeketch ethiopiawit netch. Leyet yaletch mehonwanem aytew new yemiyasadeguwat. Artficialnet yebezabet allem wust erasen hono begegnet shilmat alew. Gobez wendata berchi. I Love your Style and decency. Keep It Up ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ebakiki sedet laye bezu yetechegeru yetamemu sera yatu bezu ehetoche alu enesune betakerbina akem yalechew sewoche endiredwachew betareg melkame new
እንዴ ወይንሸት እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ እህቴ!
Emu 😘
Ere, Alex berta sportu lay... eyeweferk new.....
Mor tidar bi irshi arif newu mlefat bicha min yargal lejem wulejilat lelejeshi
Jegna Enat ❤❤
👍👍👍👍👍👍👍
Well done 👏 ✔️ 👍