ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታድለሽ ይቅር ባይነት እኮ መታደል መመረጥ ነው በእውነት
ትክክል
ይህን ጀግና ወንድማችንን የምትወዱ ቦቻ የማዳም ቅመሞች እስኪ በላይክ አሳዩን👍👍👍
አቅም ቢኖር ለዚህ ጋዜጠኛ መኪና ነበር መሸለም❤
በእውነት በጣም እንወደዋለን ❤❤❤❤
አለምሰገድ ለስራህ ብቃት ያለህ ድንቅ ሰው ነህ::👍🏽👏🏽✊🏽💜
Yan mlikami sawu nashi 😢❤❤❤❤❤❤
በስደት ላይ ሴት ጓደኛ አትቅረቡ ትጎዳላችሁ እመኑኝ በስደት ላይ ሐበሻ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያቀዋል😥😥😥😥😥
yetm bota set gudegna aysfelgem 😢
ሁሉም አይደለም በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል እንጅ በዛውም ልክ በጣም ምርጥ ምርጥ ሴቶች አሉ ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል በዛውም ልክ በጣም መርዛማ ሴቶች አሉ😥😥😥
እውነትሽ ነዉ
👍👌
ትክክል እኔም ስለደረሰብኝ ከባድነዉ 😢😢
እኔኮ የሚገር ሰው ይቅር ሲባባል የጋዜጠኛውን ልብ እዮልኝ ፊቱ እደፀሐይ ያበራል ደስታው ፊቱ ላይ ይታያል የልብህን ቅንነት በየሱስም አይወሰድብህ አሜን አሜን
ይህን ሰውዬ የምትወዱ ላይክ ለእኔ ሳይሆን ለሱ ላይክ ግጩት ❤
ጓደኛ ይከዳል የሰው ልጅ ይለዋወጣል የማይቀየር እግዚአብሔር ብቻ እንኳን ካሰሽ እንኳንም ይቅር አልሻት ቂም ከልብሽ ወጣ መንገድሽ ሁሉ ያማረ የሰመረ ነው የሚሆነው በቅን ልብ ሲጓዙ
ከሰው ጋ ላለመቀያየም ከፈለጋቹ ብር አታበድሩ የምትዋደዱትን ያኽል ያጣላል!
@MaranataTH-camእኔም ደርሶብኝ ነው ግን ትምህርት ሆኖኛል!
Ewinet new yihew enem begeza eje lika asgebiligh atasigebiligh eyelemenkugh new
Tikekel
Wentii nwe
አወ ላለመቀያየም መፍትህሄው በጣምም አትቅረቡ በጣም አትመኑ ብርም በብዛት አታበድሩ
ቁንጅና ከመልካም በህርይ ጋር አሁንም ዘመንሽ ይባረክ❤❤
❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እህቴ❤❤❤ ይቅር ታሽ ሌላ በረከት ይዞ ይመጣል!
እኔ አበድሬ ሳይሆን ግን በፊት በጣም እሳደብ ነበረ አሁን ላይ የተለያዩት ቪድዮችን በማየት መፃፍቶችን በማንበብ ትምህርቶች በመከታተል ጥላቻ የምባል ነገር ከዉስጤ ንቅል በጣም ይቅርታ የሰደበካች ያስቀየመካቹ ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ
ሀገራችን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን🇪🇹
አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
አምን
አሜን
አሚን.ያረብ🙏🙏🙏🙏
ላመታት ልቤ ተሰብሮ ነበር በደሌን ሳስብ በጣም ተስፏ እቆርጣለሁ መኖር ሁሉ ያስጠላኛል ሰው መቅረብ እፈራለሁ ህመሜን ለመርሳት ብዙ ጥሬለሁ አሁን ግን ይሄንን ብሮግራም ሳይ ይቅር ማለት እዳለብኝ ተምሬለሁ
“እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው፤ የበቀል አምላክ ተገለጠ።” - መዝሙር 94፥1
እኔምእህቴ
መናየ አንቺን ያሳደገች እናት ዘላለም ክብርና ምስጋና ይሁን ትህትና ከመልካም ፀባይ እግዚያአብሄር ከዚህ በላይ እንድትሆኚ መልካም ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤
እህቴ አትሳሳቺ ዘላለም ክብር የሚገባው እግዘብሔር ብቻ ነው ለሰው መጠቀም ያለብንን ቃል እንጠንቀቅ።
አንቺ ማለት የምትታይ ወንጌል ነሽ ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን
እራሷ ተዘርፋ ይቅር ማለቷ እጅግ መልካም ሰው ናት። ቢሆን ቢሆን ያቺ ነበረች ይቅርታ መጠየቅ ያለባት እና ይቺ መቀበል ነው ያለባት! ለማንኛውም መልካም ሴት
It’s okay
ትክክል ግን ከበዳይ ተበዳይ ይቅር ቢላ ፈጣሪን ያስደስታል ማስተዋል ይስጠን
ዋናው ክርስቲያንነት እዛ ላይ ነው🙏🏾❤️🤔😆👍👌
አንተ እኮ ጋዜጠኛ አደለህም ስው ሲከፍ ከፍትህ ❤ እንማራለን የስው ክፍት አንተ በአክሽን ስትተውን ሲክፍህ ዝምብለን ይገባናን አሁን ደግሞ ስትደስት አየነህ ተባረክ ❤❤❤❤
የሰርጉትን ነገር አለም ምን ደረሰች
ይቅርባነት ትልቅነት ነው ጥሩ አርገሻል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን!!!
ይኽ የተሰጠሽ ፀጋ ነው ታድለሽ በሰው አይቻልም እግዚአብሔር ግን ይረዳል
አለም ስገድ እንደስምህ አለም ነህ እንተን እለማድነቅ ንፋግነት ነው በጣም የተረጋጋህ ልዬ ስብእና ይለህ ስው ነህ :: እህታችንም ይቅር ባይነትሽ ደስ ይላል መታደል ነው ::
❤እኔና ጓደኛዬ ❤18 አመት ሞላን እግዚአብሔር አሁን ያለው ልባችንን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏ጓደኝነት እንዲዘልቅ መተማመን❤መከባበር❤አለመወሻሸት❤ትልቁ ቁልፍ ❤❤ከዛ የልብ ጓደኛ ምናደርገውን ሰው በደንብ ማወቅ ❤
ምን ላድርግሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይቅር ማለት ራስን ከእስራት መፍታት ነው ጎበዝ።
በጣም ጎበዝ አርቆ አሰተዋይ ተባረኪ❤❤❤❤
እግዚብሔር ለሁላችንም ይቅር የሚል ልብ ይስጠን❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ይቅርታሺን ወድጀዋለሁ ግን ልንገርሺ ሁለተኛ ወድህይወትሺ እንዳታስገቢያት ወዮልሺ ወዮልሺ
የአገራችንን ትንሳኤ ያሳየን አሜን😢 ይቅርታ ለተበዳይ እጂ ለበዳይ አይደለም ጎበዝ ነሽ መጨርሻሽን ያሳምርው
በጣም ጀግና ነሽ ይቅርታ በማለትሽ ትልቅ ስጦታ ታገኝለሽ ❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ መናዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የጓደኝነት ጥግ ነሽ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አ ይ ቀይርብሽ አለምዬ እንወድህ አለን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ ልክ ናት ይቅር አለማለት መታስር ነው እንኳን ጏደኛ የእናት ልጅ ሚስጥርሽን ያዋየሽው ውስጥሽን የሚያውቅ የወደቅሽ ሲመስለው ይከዳሻል ፈጣሪን አጥብቀሽ ከተደገፍሽና ይቅር ካልሽ ያኔ ትድኛለሽ ይቅርታ መድሀኒት ነው ይቅር እንድንል የረዳንን እግዚአብሔርን እናመስግነዋለን 🙏🏾ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ🙏🏾❤
ለሁላችንም እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን በጣም ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ አለምሰገድ አቤት አንደበተ ብርቱ ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው
በጣም ትሁት እና ልበ ቀና ነሽ ፈጣሪ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን አሜን ፍቅር ነው ያስተማርሽን ተባረኪ ❤ ጋዜጠኛውን እናመሰግናለን❤❤❤
መልካም ሰዉ መሆንሽን ፊትሽ ይመሰክራል i don't have enough words to admire you may Allah bless you my sister
ጀግና ነነሽ እኔ እናት ስሜትሽን አሽንፍሽ ይቅር አልሻት ለአምላክሽ ስትይ መንገድሽ ቀና ነው
እግዚአብሔር እኮ ፍቅር ነው በሕይወታችን በፀሎት እንፅና እህቶቼ ሰላምን ካሻችሁ በፀሎት ኑሩ
እጅግ በጣም እምትደነቅና የልጅ በሳል ናት።እንዳለችው በይቅርታዋ ብዙ ያተረፈች እኛም ብዙ የተማርንባት ነችና እዮሃ ሚድያንም እናመሰግናለን።
አንቺታአላቅ የእግዚሐብሔር ሰው ነሽ በርቺ
አለምዬ እኔ ያንተ እርጋታና ስብናomg👌👌👌
እኔም ሁለት ይቅር ማለት የምፈልጋቸሁ ሰዎች አሉ ግን እራሴን ከነሱ ማግለል አልችልም ሁሌም በሂወቴ አሉ አሁንም እየጎዱኝ ነው ምን ማድረግ እንደምችል አላውቅም😢
Yekereta aderegina teyachew ATEGOJI
Egeziabehere Yeredash Tselot Aregi Axebeqesh Esu Menem Ayesanewem
ይቅር በያቸው ነጊቲቪ ነገሩን ትተሽ ሰለ መልካም ባህሪያቸው እስቢ መልካም መልካም ተመኝላቸው እራስሽን ነፃ አውጭ ይቅር በይ
እግዚያብሔር ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን
ኣንቼ መልካም ሴት ነሽ ጎድ ኛሽ ግን መቸም ኣትተኛም ምክንያቱም ያንቺን ላብ ብልታ ጥሪ ሂውት ትንኖ ራለች ማለት ዘበት ሰላም እንደትኖር ከፍለገች ያንችን የድከምሽበትን ገንዝብ ስትሰጥሽ ብቻ ነው ያለበለዝያ ኣለፈላት ማለት ዘበት ምክንያቱ ክህደት ኣንችን ሳላይ ን ፈቨር ን ነው የካደችው
ይቅርታን ማድረግ እውነት መታደል ነው ጌታ እየሱስ እኛን ይቅር ያለን ምንም አይቶብኝ አይደለም ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ
ይቅርታ በራሱ ህይወት ናት❤❤❤❤ አሌክስ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤
ጎበዝ ነሽ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን
አንቺን የማውቀው አብረሻቸው አብረሻቸው ስትኖሪ ነው ቃሉን ግን በድንብ ነው የማውቃት እንዲህ አይነት ማንነት ያላት ልጅን አነበረቺም እውነት ለመናገር አብረን በቸርችም በሰፈርም እንገናኝ ነበር ስለሌላ ሰው ያወራሽ ያህል ነው የተሰማኝ ያለፈው ቪዲዮ ላይ የተቀዳውን የድምፅ ቅጂ ስሰማ ነው ቃሉ መሆኑዋን እርግጠኛ የሆንኩት ግን እንደው የፍርድ ቃል የምትናገሩ ኮመንት ሰጪዎች እንዳትሳሳቱ ከሁለት ወገን አልሰማችሁም እና 🤐እኔ ሳውቃት ግን እንዲህ ያለ ማንነት ያላት ልጅ አይደለችም በጌታ ቤት አብሪያት ያገለገልኩ እህቴ ናት የሆነ ካቅም በላይ የሆነ ነገር ገጥሟት ይሆናል።
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እህቴ ይቅርታሽ ሌላ በረከት ይዞ ይመጣል!
ተጠንቀቂ የኛ ሀገር ወንዶች እዛ መሆንሸን ሰለሚያውቁ ብር ሰለሚፈልጉ ነው ዳግም እንዳትጎጂ በዚህ ደግሞ በጣም ተጠንቀቂ አሁን ጥቅም ላይ ነው የሚያተኩሩት
አመሰግናለው አንድ አይነት እንቅፋት እንዲመታኝ ድጋሚ አልፈቅድም ትላንት ብዙ አስተምሮኛል
Tik tok accontshen lakelegn
@@menaalemayehu4188❤
መልካምሰው🎉🎉
የመከዳትን ነገር የደረሰበት ያቀዋል 😢😢😢
Wow..I am speechless. She is an amazing girl.❤
የማርያም ታናሽ እህት ብያታለሁ! የተባረከች ልጅ ናት በእውነት። እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሣካልሽ🙏🏾
አሜን በጣም እውነት ነው❤❤🎉🎉
ሰው መንገዱ ያገኘዋል። ለዚህ ነው መንገዳችንን ማሳመር ያለብን
እንኳን እግዚአብሄር ረድቶሽ ይቅር ማለት ችለሻል: ደሞም በረከትሽን ዝቀሽ አትጨርሽውም ቃልኪዳን ግን ህሊና ዕውነተኛ ፈራጅ ነውና ህሊናሽ ምን ይልሻል?Don’t ignore His voice. This lifetime regret. Money comes and gone .
አለምየ ምርጥ ሰው በርታልን እንወድሀለን
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
ይቅርታ ከምንም በላይ የህልና እረፍት ነው ስለጠቀመኝ ይቅርታ እድሜም ይጨምራል እግዚአብሔር ይመስገን
ዋው ትለያለሽ ይቅርታ እረፍት ነው በተግባር አሳይተሻል ተባረኪ አልምዩ በርታልን
አንቺ አንደኛ ነሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ
እህታችን ጌታ ይባርክሽ አሁንም እግዝሐብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥሽ ተባሪኪ
ስታምሪ እኮ❤️😘
ንግግርሺ በራሱ የተቀመመ ነው የኔ እህት የይቅርታን ልብ እንደመጎናፀፍ ታላቅነት የለምና እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ስራ ይስጥሺ በእውነቱ ግሩም እና አዋቂ ሴት ነሺ
የኒ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለሷም ይርዳት ልብ ይስጣት
የይቅርባይነት ልብ ለሰጠሽ ለፈጣሪ ክብር ይገባዋል
ጀግና ነሽ እማምላክን ከገንዘብ የሰው ፍቅር ይበልጣል አምላክ የልብሽን ይሙላልሽ 😘😘😘አለምዬ ምርጡ ሰላምክ ይብዛ
ማሻአላህ
አለምሰገድ የተባረክ ነክ እህታችን ተባረኪ ዬቅር መለት ከካንሰር እንደመፈወስ ያክል ነው በሰማዬም ትልክ ክፍያ አለው በጎደለብሽ 7እጥፍ ዬባርክሽ፡፡
ተባረክልኝ
አህሌን አዮሀ ❤❤❤❤❤ጀግናክ ወላሂ ርጋተህን ስወዲልህ አረዳዳክ ጥበብ ትልቅ ሰው
Alex's,amazing God blessed you're, Yene Kongo malikam Sew,neshe, Yesat,godna,ayeseflgam, ❤❤
ላንቺ ልብሽን ለይቅርታ ማዘጋጀትሽ ውስጥሽ ሰላም ነው የሚያገኘው ተባረኪ ለእሷ ግን የዘላለም ፀፀት ነው የሚሆንባት
አቦ ይመቻሺ የእኔ ጀግና እንኳንም ይቅር አልሻት እኔ እራሱ የሆነች ጓድኛየ ሸውዳኝ ብዙ ቀን እናደድባታለው 20she ብር ወስዳብኝ እኮ ነው ከአንቻ አንፃር ያስቃል አ ብሩ ሳይሆን ስትነግርኝ መሄዶ እና መዝጋቶ እር አንዳንድ ሰወች ክፍትታቸው እንዴት ህሌናቸው ስላም እንደሚያገኝ
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም እሰይ የጌታ መሆን መታደል ነው እንኳን ጌታ ረዳሽ
ጀግና ሴት ለሁላችንም የ ይቅርታ ልብ ይሰጠን
እጅግ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪ❤
ይቅርታሽ ጥሩ ነው ግን መልሰሽ ጓደኛ እንዳታደርጊያት አጠገብሽ እንዳትደርስ አለቀ ጋዜጠኛው ደግሞ ሁሌ ታበዛዋለህ በቃ ይቅር ብላለች አጠገባ ግን መድረስ የለባትም
አግዜአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤ ። ከቱ ይቅር ባይነት ልብ ከየት ይገኛል እኔላይ የደረሰው በሰው አይድረስ በጣም ቂም ይዥአለሁ በባለቤቴ እናት ላአይ አሌክስ ውለታችው ከባድነው በደላችው ከዛም በላይነው ትልቁን ልጀን እያሳደጉነው ትንሹን ልጀን የኛልጅ አይደለም በለው ካራስ ሁኝ ባድ ወሬ ወጣሁኝ እድት ይቅር ልበላቸው እቃየም ትልቁ ልጀም እዛው ጥየ ወጣሁ 10 አመት አለፈኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዉይ ዛሬስ አለምሰገድ ተሽኮረመመ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
😂😂😂😂😂
የአለምሰገድ መሽኮርመም ከማየት እሷጋ ያለው ይቅርታ ይገዛል ምርጥ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በታደል ነው ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ❤❤❤
በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች:: እግዚአብሔር ይባርክሽ
መና እውነትም ምናውን እልብሶሻል ተባረኪ እህቴ በምንም በላይ የይቅርታ ልብ ባግኝት መታድል ነው ቀሪው ዝምንሽ ድግሞ ልፍጣሪ ስትይ ታእዝሽ ይቅር ስላሽ ኑሮሽ በብርክት ይተሞላ ይሁን እስማሪፓያችን ትንሽ ተብርኪ መድሃኒያልም የጎድልሽን ሁሉ ይሞልዋል ታማኝ ግብሬ ስልሆንሽ❤ ❤❤ !!!
ጌታ፡እየሱስ፡ይባርክሽ፡አንቺ፡የደረግሽው፡ይበልጣል
በጣም ከባድ ውሳኔ ነው የወሰንሽው ጎበዝ ነሽ መልካም ነገር ያጋጥምሽ ❤❤🎉
ታድለሽየምር❤❤❤❤❤❤
የኔቆንጆ በምትኖርበትዙመንሁሉክፉ አይንካሽ በእውነት መልካምሴትነሽ የኔውድመልካምነትለእራስነው ተበድለሽ እራሱ ይቅርታመጠየቅሽ ትልቅነት ነው
አማኝ ናት ይቺ እህት ከጠፋብሽ ይልቅ የተማርሽው የእግዚአብሔር ህይወት ውድ ነው አሸንፈሻል ይብዛልሽ በዳይም አማኝ ከሆነች ልትመለስና ነፃ ልትወጣ ይገባታል።
በእውነት ጀጌናነሽ ብዙ አስተምረሽኛል❤❤❤❤
ተባረኪ !!! የኔ እህት ጌታ ካልረዳ ይቅር ማለት ከባድ ነው🙏🏾 የረዳሽ ሁላችንንም ይርዳን የአገራችን ሰው በከሀዲነት አንደኛ ሆኖአል😭😭
እሰይ እንኳን ይቅር አልሻት ክርስቶስ እራሱ ይቅርታን ነው ያስተማረን
ቆንጆ ነሽ ስርአትሽ አነጋገርሽ ልዩ ነሽ ፈጣሪ እንኳን ካሰሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው፤ የበቀል አምላክ ተገለጠ።” - መዝሙር 94፥1በቀል የእግዚአብሔር ስራ ነው እንካን ይቅር አልሻት እህቴ እግዚአብሔር ይበቃላታል ማንም ከ እግዚአብሔር አያመልጥም ማንም
ይቅር፡ማለት፡ለእራስም፡ስለሆነ፡እንኳንም፡ይቅር፡አልሻት። እግዚአብሔር፡ይባርክሽ። ዓለም፡ሰገድም፡ተባረክ።
6:56 👍👍👍👍👍👍👍👍 ከአንች እንማርዐርን ጎበዝ እንዲህ ይሻላል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ እግዚአብሔር እረዳሽ ይቅር ያለ ይቅር ይባላል ❤❤❤
አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ እንወድሀለን ጌታኢየሡሥ በደሙ ይሸፍንህ
አሌክ የዘመኑ ጀግንነት በርታልን
አለምሰገድ፡ወንድማቺን፡እንኳን፡በሰላም፡ወደ፡ኢትዮጲያ፡ተመለስክ፡መና፡ይቅር፡እንዳልሺያ፡ፈጣሪ፡ለሁላቺንም፡የይቅርታ፡ልቦናን፡ይስጠን በርቺ
አሁን ነው የገደልሻት !!!
ስርጉት የት ደርሳ ይሁን?
😢😢😢እውነት እኔም ሁሌ አስባታለሁ
@@marmaryeheyabenat1796 እዮሀ ሚዲያ ሲመጣ ትዝ የምትለኝ እሷ ናት😥
አላህ ይቅር ባይን ይወዳል ጎበዝ❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ
ይበልጥ ደግሞ በአካል ብታገኛትና የበለጠ እራስሽን ብታይው መልካም ነው አንዳንዴ ሁሉን ነገር ተውን ብለን በዳያችንን ስናይ የሚገለጥ ነገር ስለሚኖር አግኛትና እራስሽን ፈትኝው ለሌሎችም በተግባር ታስተምሪያለሽ ❤
ታድለሽ ይቅር ባይነት እኮ መታደል መመረጥ ነው በእውነት
ትክክል
ይህን ጀግና ወንድማችንን የምትወዱ ቦቻ የማዳም ቅመሞች እስኪ በላይክ አሳዩን👍👍👍
አቅም ቢኖር ለዚህ ጋዜጠኛ መኪና ነበር መሸለም❤
በእውነት በጣም እንወደዋለን ❤❤❤❤
አለምሰገድ ለስራህ ብቃት ያለህ ድንቅ ሰው ነህ::👍🏽👏🏽✊🏽💜
Yan mlikami sawu nashi 😢❤❤❤❤❤❤
በስደት ላይ ሴት ጓደኛ አትቅረቡ ትጎዳላችሁ እመኑኝ በስደት ላይ ሐበሻ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያቀዋል😥😥😥😥😥
yetm bota set gudegna aysfelgem 😢
ሁሉም አይደለም በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል እንጅ በዛውም ልክ በጣም ምርጥ ምርጥ ሴቶች አሉ ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል በዛውም ልክ በጣም መርዛማ ሴቶች አሉ😥😥😥
እውነትሽ ነዉ
👍👌
ትክክል እኔም ስለደረሰብኝ ከባድነዉ 😢😢
እኔኮ የሚገር ሰው ይቅር ሲባባል የጋዜጠኛውን ልብ እዮልኝ ፊቱ እደፀሐይ ያበራል ደስታው ፊቱ ላይ ይታያል የልብህን ቅንነት በየሱስም አይወሰድብህ አሜን አሜን
ይህን ሰውዬ የምትወዱ ላይክ ለእኔ ሳይሆን ለሱ ላይክ ግጩት ❤
ጓደኛ ይከዳል የሰው ልጅ ይለዋወጣል የማይቀየር እግዚአብሔር ብቻ እንኳን ካሰሽ እንኳንም ይቅር አልሻት ቂም ከልብሽ ወጣ መንገድሽ ሁሉ ያማረ የሰመረ ነው የሚሆነው በቅን ልብ ሲጓዙ
ከሰው ጋ ላለመቀያየም ከፈለጋቹ ብር አታበድሩ የምትዋደዱትን ያኽል ያጣላል!
@MaranataTH-camእኔም ደርሶብኝ ነው ግን ትምህርት ሆኖኛል!
Ewinet new yihew enem begeza eje lika asgebiligh atasigebiligh eyelemenkugh new
Tikekel
Wentii nwe
አወ ላለመቀያየም መፍትህሄው በጣምም አትቅረቡ በጣም አትመኑ ብርም በብዛት አታበድሩ
ቁንጅና ከመልካም በህርይ ጋር አሁንም ዘመንሽ ይባረክ❤❤
❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እህቴ❤❤❤ ይቅር ታሽ ሌላ በረከት ይዞ ይመጣል!
እኔ አበድሬ ሳይሆን ግን በፊት በጣም እሳደብ ነበረ አሁን ላይ የተለያዩት ቪድዮችን በማየት መፃፍቶችን በማንበብ ትምህርቶች በመከታተል ጥላቻ የምባል ነገር ከዉስጤ ንቅል በጣም ይቅርታ የሰደበካች ያስቀየመካቹ ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ
ሀገራችን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን🇪🇹
አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
አምን
አሜን
አሚን.ያረብ🙏🙏🙏🙏
ላመታት ልቤ ተሰብሮ ነበር በደሌን ሳስብ በጣም ተስፏ እቆርጣለሁ መኖር ሁሉ ያስጠላኛል ሰው መቅረብ እፈራለሁ ህመሜን ለመርሳት ብዙ ጥሬለሁ አሁን ግን ይሄንን ብሮግራም ሳይ ይቅር ማለት እዳለብኝ ተምሬለሁ
“እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው፤ የበቀል አምላክ ተገለጠ።”
- መዝሙር 94፥1
እኔምእህቴ
መናየ አንቺን ያሳደገች እናት ዘላለም ክብርና ምስጋና ይሁን ትህትና ከመልካም ፀባይ እግዚያአብሄር ከዚህ በላይ እንድትሆኚ መልካም ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤
እህቴ አትሳሳቺ ዘላለም ክብር የሚገባው እግዘብሔር ብቻ ነው ለሰው መጠቀም ያለብንን ቃል እንጠንቀቅ።
አንቺ ማለት የምትታይ ወንጌል ነሽ ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን
እራሷ ተዘርፋ ይቅር ማለቷ እጅግ መልካም ሰው ናት። ቢሆን ቢሆን ያቺ ነበረች ይቅርታ መጠየቅ ያለባት እና ይቺ መቀበል ነው ያለባት! ለማንኛውም መልካም ሴት
It’s okay
ትክክል ግን ከበዳይ ተበዳይ ይቅር ቢላ ፈጣሪን ያስደስታል ማስተዋል ይስጠን
ዋናው ክርስቲያንነት እዛ ላይ ነው🙏🏾❤️🤔😆👍👌
አንተ እኮ ጋዜጠኛ አደለህም ስው ሲከፍ ከፍትህ ❤ እንማራለን የስው ክፍት አንተ በአክሽን ስትተውን ሲክፍህ ዝምብለን ይገባናን አሁን ደግሞ ስትደስት አየነህ ተባረክ ❤❤❤❤
የሰርጉትን ነገር አለም ምን ደረሰች
ይቅርባነት ትልቅነት ነው ጥሩ አርገሻል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን!!!
ይኽ የተሰጠሽ ፀጋ ነው ታድለሽ በሰው አይቻልም እግዚአብሔር ግን ይረዳል
አለም ስገድ እንደስምህ አለም ነህ እንተን እለማድነቅ ንፋግነት ነው በጣም የተረጋጋህ ልዬ ስብእና ይለህ ስው ነህ :: እህታችንም ይቅር ባይነትሽ ደስ ይላል መታደል ነው ::
❤እኔና ጓደኛዬ ❤18 አመት ሞላን እግዚአብሔር አሁን ያለው ልባችንን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏ጓደኝነት እንዲዘልቅ መተማመን❤መከባበር❤አለመወሻሸት❤ትልቁ ቁልፍ ❤❤ከዛ የልብ ጓደኛ ምናደርገውን ሰው በደንብ ማወቅ ❤
ምን ላድርግሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይቅር ማለት ራስን ከእስራት መፍታት ነው ጎበዝ።
በጣም ጎበዝ አርቆ አሰተዋይ ተባረኪ❤❤❤❤
እግዚብሔር ለሁላችንም ይቅር የሚል ልብ ይስጠን❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ይቅርታሺን ወድጀዋለሁ ግን ልንገርሺ ሁለተኛ ወድህይወትሺ እንዳታስገቢያት ወዮልሺ ወዮልሺ
የአገራችንን ትንሳኤ ያሳየን አሜን😢 ይቅርታ ለተበዳይ እጂ ለበዳይ አይደለም ጎበዝ ነሽ መጨርሻሽን ያሳምርው
በጣም ጀግና ነሽ ይቅርታ በማለትሽ ትልቅ ስጦታ ታገኝለሽ ❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ መናዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የጓደኝነት ጥግ ነሽ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አ ይ ቀይርብሽ አለምዬ እንወድህ አለን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ ልክ ናት ይቅር አለማለት መታስር ነው እንኳን ጏደኛ የእናት ልጅ ሚስጥርሽን ያዋየሽው ውስጥሽን የሚያውቅ የወደቅሽ ሲመስለው ይከዳሻል ፈጣሪን አጥብቀሽ ከተደገፍሽና ይቅር ካልሽ ያኔ ትድኛለሽ ይቅርታ መድሀኒት ነው ይቅር እንድንል የረዳንን እግዚአብሔርን እናመስግነዋለን 🙏🏾
ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ🙏🏾❤
ለሁላችንም እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን በጣም ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ አለምሰገድ አቤት አንደበተ ብርቱ ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው
በጣም ትሁት እና ልበ ቀና ነሽ ፈጣሪ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን አሜን ፍቅር ነው ያስተማርሽን ተባረኪ ❤ ጋዜጠኛውን እናመሰግናለን❤❤❤
መልካም ሰዉ መሆንሽን ፊትሽ ይመሰክራል i don't have enough words to admire you may Allah bless you my sister
ጀግና ነነሽ እኔ እናት ስሜትሽን አሽንፍሽ ይቅር አልሻት ለአምላክሽ ስትይ መንገድሽ ቀና ነው
እግዚአብሔር እኮ ፍቅር ነው በሕይወታችን በፀሎት እንፅና እህቶቼ ሰላምን ካሻችሁ በፀሎት ኑሩ
እጅግ በጣም እምትደነቅና የልጅ በሳል ናት።
እንዳለችው በይቅርታዋ ብዙ ያተረፈች እኛም ብዙ የተማርንባት ነችና እዮሃ ሚድያንም እናመሰግናለን።
አንቺታአላቅ የእግዚሐብሔር ሰው ነሽ በርቺ
አለምዬ እኔ ያንተ እርጋታና ስብናomg👌👌👌
እኔም ሁለት ይቅር ማለት የምፈልጋቸሁ ሰዎች አሉ ግን እራሴን ከነሱ ማግለል አልችልም ሁሌም በሂወቴ አሉ አሁንም እየጎዱኝ ነው ምን ማድረግ እንደምችል አላውቅም😢
Yekereta aderegina teyachew ATEGOJI
Egeziabehere Yeredash Tselot Aregi Axebeqesh Esu Menem Ayesanewem
ይቅር በያቸው ነጊቲቪ ነገሩን ትተሽ ሰለ መልካም ባህሪያቸው እስቢ መልካም መልካም ተመኝላቸው እራስሽን ነፃ አውጭ ይቅር በይ
እግዚያብሔር ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን
ኣንቼ መልካም ሴት ነሽ ጎድ ኛሽ ግን መቸም ኣትተኛም ምክንያቱም ያንቺን ላብ ብልታ ጥሪ ሂውት ትንኖ ራለች ማለት ዘበት ሰላም እንደትኖር ከፍለገች ያንችን የድከምሽበትን ገንዝብ ስትሰጥሽ ብቻ ነው ያለበለዝያ ኣለፈላት ማለት ዘበት ምክንያቱ ክህደት ኣንችን ሳላይ ን ፈቨር ን ነው የካደችው
ይቅርታን ማድረግ እውነት መታደል ነው ጌታ እየሱስ እኛን ይቅር ያለን ምንም አይቶብኝ አይደለም ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ
ይቅርታ በራሱ ህይወት ናት❤❤❤❤ አሌክስ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤
ጎበዝ ነሽ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን
አንቺን የማውቀው አብረሻቸው አብረሻቸው ስትኖሪ ነው ቃሉን ግን በድንብ ነው የማውቃት እንዲህ አይነት ማንነት ያላት ልጅን አነበረቺም እውነት ለመናገር አብረን በቸርችም በሰፈርም እንገናኝ ነበር ስለሌላ ሰው ያወራሽ ያህል ነው የተሰማኝ ያለፈው ቪዲዮ ላይ የተቀዳውን የድምፅ ቅጂ ስሰማ ነው ቃሉ መሆኑዋን እርግጠኛ የሆንኩት ግን እንደው የፍርድ ቃል የምትናገሩ ኮመንት ሰጪዎች እንዳትሳሳቱ ከሁለት ወገን አልሰማችሁም እና 🤐
እኔ ሳውቃት ግን እንዲህ ያለ ማንነት ያላት ልጅ አይደለችም በጌታ ቤት አብሪያት ያገለገልኩ እህቴ ናት የሆነ ካቅም በላይ የሆነ ነገር ገጥሟት ይሆናል።
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እህቴ ይቅርታሽ ሌላ በረከት ይዞ ይመጣል!
ተጠንቀቂ የኛ ሀገር ወንዶች እዛ መሆንሸን ሰለሚያውቁ ብር ሰለሚፈልጉ ነው ዳግም እንዳትጎጂ በዚህ ደግሞ በጣም ተጠንቀቂ አሁን ጥቅም ላይ ነው የሚያተኩሩት
አመሰግናለው አንድ አይነት እንቅፋት እንዲመታኝ ድጋሚ አልፈቅድም ትላንት ብዙ አስተምሮኛል
Tik tok accontshen lakelegn
@@menaalemayehu4188❤
መልካምሰው🎉🎉
የመከዳትን ነገር የደረሰበት ያቀዋል 😢😢😢
Wow..I am speechless. She is an amazing girl.❤
የማርያም ታናሽ እህት ብያታለሁ! የተባረከች ልጅ ናት በእውነት። እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሣካልሽ🙏🏾
አሜን በጣም እውነት ነው❤❤🎉🎉
ሰው መንገዱ ያገኘዋል። ለዚህ ነው መንገዳችንን ማሳመር ያለብን
እንኳን እግዚአብሄር ረድቶሽ ይቅር ማለት ችለሻል: ደሞም በረከትሽን ዝቀሽ አትጨርሽውም ቃልኪዳን ግን ህሊና ዕውነተኛ ፈራጅ ነውና ህሊናሽ ምን ይልሻል?
Don’t ignore His voice.
This lifetime regret. Money comes and gone .
አለምየ ምርጥ ሰው በርታልን እንወድሀለን
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
ይቅርታ ከምንም በላይ የህልና እረፍት ነው ስለጠቀመኝ ይቅርታ እድሜም ይጨምራል እግዚአብሔር ይመስገን
ዋው ትለያለሽ ይቅርታ እረፍት ነው በተግባር አሳይተሻል ተባረኪ አልምዩ በርታልን
አንቺ አንደኛ ነሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ
እህታችን ጌታ ይባርክሽ አሁንም እግዝሐብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥሽ ተባሪኪ
ስታምሪ እኮ❤️😘
ንግግርሺ በራሱ የተቀመመ ነው የኔ እህት የይቅርታን ልብ እንደመጎናፀፍ ታላቅነት የለምና እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ስራ ይስጥሺ በእውነቱ ግሩም እና አዋቂ ሴት ነሺ
የኒ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለሷም ይርዳት ልብ ይስጣት
የይቅርባይነት ልብ ለሰጠሽ ለፈጣሪ ክብር ይገባዋል
ጀግና ነሽ እማምላክን ከገንዘብ የሰው ፍቅር ይበልጣል አምላክ የልብሽን ይሙላልሽ 😘😘😘አለምዬ ምርጡ ሰላምክ ይብዛ
ማሻአላህ
አለምሰገድ የተባረክ ነክ እህታችን ተባረኪ ዬቅር መለት ከካንሰር እንደመፈወስ ያክል ነው በሰማዬም ትልክ ክፍያ አለው በጎደለብሽ 7እጥፍ ዬባርክሽ፡፡
ተባረክልኝ
አህሌን አዮሀ ❤❤❤❤❤
ጀግናክ ወላሂ ርጋተህን ስወዲልህ አረዳዳክ ጥበብ ትልቅ ሰው
Alex's,amazing God blessed you're, Yene Kongo malikam Sew,neshe, Yesat,godna,ayeseflgam, ❤❤
ላንቺ ልብሽን ለይቅርታ ማዘጋጀትሽ ውስጥሽ ሰላም ነው የሚያገኘው ተባረኪ
ለእሷ ግን የዘላለም ፀፀት ነው የሚሆንባት
አቦ ይመቻሺ የእኔ ጀግና እንኳንም ይቅር አልሻት እኔ እራሱ የሆነች ጓድኛየ ሸውዳኝ ብዙ ቀን እናደድባታለው 20she ብር ወስዳብኝ እኮ ነው ከአንቻ አንፃር ያስቃል አ ብሩ ሳይሆን ስትነግርኝ መሄዶ እና መዝጋቶ እር አንዳንድ ሰወች ክፍትታቸው እንዴት ህሌናቸው ስላም እንደሚያገኝ
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም እሰይ የጌታ መሆን መታደል ነው እንኳን ጌታ ረዳሽ
ጀግና ሴት ለሁላችንም የ ይቅርታ ልብ ይሰጠን
እጅግ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪ❤
ይቅርታሽ ጥሩ ነው ግን መልሰሽ ጓደኛ እንዳታደርጊያት አጠገብሽ እንዳትደርስ አለቀ ጋዜጠኛው ደግሞ ሁሌ ታበዛዋለህ በቃ ይቅር ብላለች አጠገባ ግን መድረስ የለባትም
አግዜአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤ ። ከቱ ይቅር ባይነት ልብ ከየት ይገኛል እኔላይ የደረሰው በሰው አይድረስ በጣም ቂም ይዥአለሁ በባለቤቴ እናት ላአይ አሌክስ ውለታችው ከባድነው በደላችው ከዛም በላይነው ትልቁን ልጀን እያሳደጉነው ትንሹን ልጀን የኛልጅ አይደለም በለው ካራስ ሁኝ ባድ ወሬ ወጣሁኝ እድት ይቅር ልበላቸው እቃየም ትልቁ ልጀም እዛው ጥየ ወጣሁ 10 አመት አለፈኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዉይ ዛሬስ አለምሰገድ ተሽኮረመመ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
😂😂😂😂😂
የአለምሰገድ መሽኮርመም ከማየት እሷጋ ያለው ይቅርታ ይገዛል ምርጥ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በታደል ነው ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ❤❤❤
በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች:: እግዚአብሔር ይባርክሽ
መና እውነትም ምናውን እልብሶሻል ተባረኪ እህቴ በምንም በላይ የይቅርታ ልብ ባግኝት መታድል ነው ቀሪው ዝምንሽ ድግሞ ልፍጣሪ ስትይ ታእዝሽ ይቅር ስላሽ ኑሮሽ በብርክት ይተሞላ ይሁን እስማሪፓያችን ትንሽ ተብርኪ መድሃኒያልም የጎድልሽን ሁሉ ይሞልዋል ታማኝ ግብሬ ስልሆንሽ❤ ❤❤ !!!
ጌታ፡እየሱስ፡ይባርክሽ፡አንቺ፡የደረግሽው፡ይበልጣል
በጣም ከባድ ውሳኔ ነው የወሰንሽው ጎበዝ ነሽ መልካም ነገር ያጋጥምሽ ❤❤🎉
ታድለሽየምር❤❤❤❤❤❤
የኔቆንጆ በምትኖርበትዙመንሁሉክፉ አይንካሽ በእውነት መልካምሴትነሽ የኔውድመልካምነትለእራስነው ተበድለሽ እራሱ ይቅርታመጠየቅሽ ትልቅነት ነው
አማኝ ናት ይቺ እህት ከጠፋብሽ ይልቅ የተማርሽው የእግዚአብሔር ህይወት ውድ ነው አሸንፈሻል ይብዛልሽ በዳይም አማኝ ከሆነች ልትመለስና ነፃ ልትወጣ ይገባታል።
በእውነት ጀጌናነሽ ብዙ አስተምረሽኛል❤❤❤❤
ተባረኪ !!! የኔ እህት ጌታ ካልረዳ ይቅር ማለት ከባድ ነው🙏🏾 የረዳሽ ሁላችንንም ይርዳን የአገራችን ሰው በከሀዲነት አንደኛ ሆኖአል😭😭
እሰይ እንኳን ይቅር አልሻት ክርስቶስ እራሱ ይቅርታን ነው ያስተማረን
ቆንጆ ነሽ ስርአትሽ አነጋገርሽ ልዩ ነሽ ፈጣሪ እንኳን ካሰሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው፤ የበቀል አምላክ ተገለጠ።”
- መዝሙር 94፥1
በቀል የእግዚአብሔር ስራ ነው እንካን ይቅር አልሻት እህቴ እግዚአብሔር ይበቃላታል ማንም ከ እግዚአብሔር አያመልጥም ማንም