ባለቤቷ ስለሁሉም ነገር ምላሽ ሰጠ! ለ11 ዓመት ብዙ ግፍ አድርሳብኛለች! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ หลายเดือนก่อน +674

    የጋዜጠኛዉ አድናቂዎች እስኪ ልያችሁ

    • @munamuhammad1975
      @munamuhammad1975 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @micasfaw
      @micasfaw หลายเดือนก่อน

      Alen Alen

    • @micasfaw
      @micasfaw หลายเดือนก่อน

      Aman new wey

    • @micasfaw
      @micasfaw หลายเดือนก่อน

      Aman Aman

    • @micasfaw
      @micasfaw หลายเดือนก่อน

      Yargew Amen

  • @AlmazExtract
    @AlmazExtract หลายเดือนก่อน +37

    ልጆቹን ይዤላታለሁ ይላል ተቀጥሮ ይመስል ግዴታህ ነው የወለድካቸው ናቸው

  • @FikirAlbit
    @FikirAlbit หลายเดือนก่อน +145

    መሰሪ ነገር ነው ያስታውቃል ፈጣሪ ይይልህ ለነገሩ ደስታ አጥተህ ነው የምትሞተው

  • @Mihretbayissa
    @Mihretbayissa หลายเดือนก่อน +36

    ወይኔ ሰውየው ያወራል አይገልፀውም በትክክል አጭበርባሪ ነው 👌👌👌 ድርሻዋ ይሰጣት 👍

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 หลายเดือนก่อน +219

    ተንኮለኛ ሰውዬ ዱርዬ ነው አይዞሽ እህት የእግዚአብሔር የእውነት አምላክ ይፍረድ

    • @sinte4959
      @sinte4959 หลายเดือนก่อน +2

      የአረብ ሀገር ሴቶች እብድ ናቸው የምንለው በምክንያት ነው። አሁን እውነት ማን ጋር እንደለ አውቀሽ ነው ለእሷ የምትፈርጅ። አንድ ነገር እርግጠኛ መሆን ያለብን የአረብ ሀገር ሴትን ያገባ ስዖል እንደገባ ነው።

    • @HadyaMahmmed
      @HadyaMahmmed หลายเดือนก่อน

      ​@@sinte4959 በምን እየድልህ የሀረብ አገር ሴት ለዳት አይነት ሱሰኛ ሚሥት አትሆንም የሀረብ ሀገር ሴት ጀግና ታታሪ ብቻነወ የሚገባት

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 หลายเดือนก่อน

      ​@@sinte4959አላህ ሲዖልያስገባሽ/ያስገባህ።እብድማስ እናንተናቹ ልቅምቃሚ ሌላሁላ ለማኝ

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz หลายเดือนก่อน

      ​@@sinte4959
      ክክ

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 หลายเดือนก่อน +1

      ወሬኛ በምን አዉቀሽ ነዉ የምትሰድቢዉ

  • @kidistseyoum4737
    @kidistseyoum4737 หลายเดือนก่อน +21

    ቆጆ ነሽ ወጣት ነሽ። መስራት ትችያለሽ። ህወት ይቀጥላል። ተቀይረሽ መኖር እደምትችይ አሳይው።

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ หลายเดือนก่อน +489

    ካልተስማማቹ መለያየት መብትህ ነው ስትለያዪ ደግሞ አብራቹ ያፈሪችሁት ንብረት የመካፈል መብት እንዳላት ማወቅ አለብህ ባዶ እጇን የምትወጣበት ምክንያት የለም ድርሻዋን ይስጣት

    • @Hናኝየአልኢማንተማሪ
      @Hናኝየአልኢማንተማሪ หลายเดือนก่อน +3

      ሳህ

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww หลายเดือนก่อน +7

      እውነት ነው ይገባታል

    • @kemeriahasen6782
      @kemeriahasen6782 หลายเดือนก่อน +2

      Dershawan setat yegebatal..Fetarihen Fra Amagne kehonk

    • @yerfubesha1998
      @yerfubesha1998 หลายเดือนก่อน +1

      Yes

    • @alembekele4006
      @alembekele4006 หลายเดือนก่อน +1

      ግን ባልየው አለም ሰገድን አላናግር አለው የተጠየቀውንም አልመለሰም ብቻ ምስክር ይዘው ይምጡ ግን ምን ያህል ህጋችን ለ ማጭበርበር ቀላል መሆኑን ያስረዳል ገንዘብ የማስራው ነገር የለም አለም ሰገድ ግን በጣም አድንቅሀለሁ ትእግስትህ ትህትናህ በጣም ክብር አለኝ ላንተ

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos4308 หลายเดือนก่อน +21

    ይህ ሰው ማውራት እንጂ ማዳመጥ የማይችል
    እህት እንካን ቀረብሽ ይህ ሰው እድሜሽ ነው የሚያሳጥርልሽ እና በርቺ ከዚህ በላይ ትሰራለሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ หลายเดือนก่อน +73

    አቤት ስታምሪ የኔ ቆንጆ በርታ ብለሽ ሰርተሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ ልጆችሽንም ጠንከር ብለሽ አሳያቸው ይቀርቡሻል

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 หลายเดือนก่อน +26

    ከለፍላፊ ባል ይጠብቀን 🙏🏽

  • @Yewhannamy
    @Yewhannamy หลายเดือนก่อน +225

    የኔ ናት ተይው እርሽው ቆንጆ ነሽ ወጣት ነሽ ትንሽ ግዜ ተመልሰሽ ሂደሽ አረብ አገር ሰርተሽ እራስሽ ቀይሪ እራስሽ ጠብቂ ሂወት ይቀጥላል

    • @YoditWoldegabrel
      @YoditWoldegabrel หลายเดือนก่อน +6

      የወለደ ከባድ ነዉ እንዴት ያሰችላታል

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh หลายเดือนก่อน +13

      ይሄ ግፈኛ እንዴት ይረሳል? በህግ መጠየቅ አለባት። እሷ እህ ብላ የወለደቻቸውን ልጆች ይዞ ይዘባነናል። መቼም ቢቸግራት ነው አረብ ሀገር የሄደችው።

    • @EnatTesfaye-je8gr
      @EnatTesfaye-je8gr หลายเดือนก่อน

      ልክ ነሽ መውለድ ከባድ ነው​@@YoditWoldegabrel

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 หลายเดือนก่อน +1

      Why?? No no.

    • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
      @ethiopianortofocsrsongbisw8244 หลายเดือนก่อน +1

      እረ አትፍረዱ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን หลายเดือนก่อน +72

    ሲጀመር የኛ የሀበሻ ወዶች ወድነታቸውን የሚያሳውቁት ሴትን በመበደል ነው ሴት ከአቅሟ በላይ ታልሆነ የቤቷን ገመና አታወጣም እህቶቸ ተክፉ ወዶቸ ለናተ ተማይጠቅሙ ሰወች አላህ ይጠብቃችሁ

    • @demistwewe6799
      @demistwewe6799 หลายเดือนก่อน

      Andande ye abesha setioch demo wende hulu ande yemeslachwal. Kalhone lemen habesha wende tagebalechu? Beka lela zega agebu zem belachu matakuten neger ataweru

    • @fatumamekonen6835
      @fatumamekonen6835 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

    • @EyobKale-d9g
      @EyobKale-d9g หลายเดือนก่อน

      ewent new

    • @EyobKale-d9g
      @EyobKale-d9g หลายเดือนก่อน

      ewent new

    • @EyobKale-d9g
      @EyobKale-d9g หลายเดือนก่อน

      ewent new

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel หลายเดือนก่อน +265

    ባልየዉ ሰነስረዕት የለዉም ተኮለኛም ነዉ ያስታዉቃል
    ማዳመጥ አይፈልግም ማዉራት ብቻ ነዉ የሚፈልገዉ

    • @zerfeworku4354
      @zerfeworku4354 หลายเดือนก่อน +12

      አዎ ስተቶቹን እራሱ ብቻ በማውራት መሸፈን ብቻ ነው የሚፈልገው

    • @YoditWoldegabrel
      @YoditWoldegabrel หลายเดือนก่อน

      @@zerfeworku4354ደዉላልኝ አታዉቅም የት እንደነበረች አላዉቅም ብሎ ሲያበቃ፣ ደዉላ በአረብኛ አወራች አለ ሰዉየዉ ጥሩ ባል አይሆንም

    • @SaraAshagrie
      @SaraAshagrie หลายเดือนก่อน +13

      አዎ ማዳመጥ አይፈልግም ጥፋቱን ለመሸፈን

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk หลายเดือนก่อน +18

      ወሬ የሚያበዛ ሰዉ ዉሸታምነዉ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 หลายเดือนก่อน +7

      ምንም ሳያደርጋት ከመሬት ተነስታ መጥፎ ሆነች ልጆቹዋን ጥላ ስደት ሄደች ጋዜጠኝውን አላስወራ አለው እኮ አፉ አፉን እያለ ወንድ ልጅ ቢዝህ መጠን መንደር አሉባልተኝአ እኮ ነው የሚመስለው በጌታ ስም ምላሱ እራሱ ይጋረፋል

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 หลายเดือนก่อน +14

    አረ ኡኡኡ በቃህ !ውይ የእኔ እናት የእውነት ከዚህ አይነት ጨካኝ እና ለፍላፊ ወንድ ጋር ምን አይነት ሶኦል ህይወት ውስጥ እንደኖርሽ ከሱ ንግግር የተረዳሁት ፣አንቺ ግን አይዞሽ እራስሽን አትጣይ በልጠሽ ጠንክረሽ ተገኚ ያኔ ሁሉም ይስተካከላል የለፋሽበት ንብረትሽን እንዳትለቂለት ደግሞ ለልጅ ከእናት በላይ ለአሳር

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 หลายเดือนก่อน +737

    ወጣም ወረደም የልጅቷን ድርሻ ስጣት የለፋችበትን ኮንደሚኒየሙ እጣው የወጣው ከፍቺ በፊት ነው ስለዚህ የኮንደሚኒየሙ ሽያጭ ግማሹ ይገባታል የምትሉ👍

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 หลายเดือนก่อน +7

      Ewinet new.

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +6

      ይገባታል❤❤❤

    • @kassahunbekele5234
      @kassahunbekele5234 หลายเดือนก่อน +8

      Yes, she deserves the share, but she needs to pay him child support for all these years.

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn หลายเดือนก่อน

      @@genethunde7549 ደጉ አባት ለልጆቹ ቅርስ አርጎታል:: በህጋዊ መንገድ ከተሸጠ አይመለስም::

    • @ENATMitku-bv7nk
      @ENATMitku-bv7nk หลายเดือนก่อน +3

      ይገባታል

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 หลายเดือนก่อน +23

    አሄ ሰዉዬ መርዝ ነዉ ለዚች ምሰኪን አናት የድካሞ ይሰጣት ፍትህ ለአርብ አገር ሴቶች 😢

    • @የወግድዋነኝ-የ8ቐ
      @የወግድዋነኝ-የ8ቐ หลายเดือนก่อน

      አላህይወቅ እህት ሁለትልጀ ከያዝ እንደኒ ጎበዘነዉ ወላሂ ሰንትወዶች አሉ ልጅቸንየጠሉአሉ

    • @fatumamekonen6835
      @fatumamekonen6835 หลายเดือนก่อน +1

      ውነትነው፣የተርገመ፣ነው፣አላህይይለት፣ይህእርኩስ

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 หลายเดือนก่อน

      @@የወግድዋነኝ-የ8ቐ ልጆቹን አማ ያዝኩ የሚለዉ ለፍርደበት ኳነደሚኒየም ብሎ ነው ልጅ መያዝ ማለት ከናት አየለዮ አይደለም 🥲

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 หลายเดือนก่อน +122

    ይህ ሰውዬ ከድምፁ ጀምሮ ክፉ መሆኑን መረዳት ይቻላል። ለሰው ዕድል አይሰጥም፣ መለፍለፍ እንጅ ለማስረዳትም ለመረዳትም ፋታ አይሰጥም። በአጠቃላይ መስሚያ የለውም። የነገሩን ጭብጥም ያምታታል፣ ያላለችውን ይቀባጥራል። ከዚህ ጋር መኖርሽ የጀግና ሜዳሊያ ያሸልምሻል።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል እነጋገሩ እራሱ የክፋ ስው የነገረኛ እነጋገር... ድምፁ እራሱ ይዘገንናል ይቀፋል 🤮🤮🤮

    • @KalkidanFkr-g2o
      @KalkidanFkr-g2o หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል 😢😢

    • @AzmeraTeferi-hv2jk
      @AzmeraTeferi-hv2jk หลายเดือนก่อน

      Edl slagena niditu awutto yhon ychilal

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l หลายเดือนก่อน +5

      ዝም ብላችሁ አትፍረዱ እውነት ያለው እነሱ እና እግዚአብሔር ጋር ብቻ ነው ። በዳይ ወንድ ብቻ ሳይሆን ሴትም አለች የእውነት ልክ እንደ ውሻ ባሎቻቸውን የሚያዩ ሴቶች አሉ ለምን ይዋሻል

  • @እናቴአለኝየምታብሽእንባ
    @እናቴአለኝየምታብሽእንባ หลายเดือนก่อน +13

    የወንድ ነገረኛ ሲያስጠላ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ หลายเดือนก่อน +70

    የመጨረሻ አረመኔነዉ ሰዉየዉ የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ የስደትን ስቃየሚያዉቅ ያዉቀዋል 😢😢😢 እሷን የደም እንባን እንዳስለቀስ💔💔😥😥 አንተንም ፈጣሪ የደም እባያስነባ ያስለቅስህ

  • @TegeKatama
    @TegeKatama 23 วันที่ผ่านมา +2

    ውይኔ የስራህን ይስጥህ ጭንቅላትህ እንዴት ስላም ያገኛል የጀማነሽ መንፍስ ይዙህ ያዘባርቅህል ለነገሮ የእርብ ሀገር ሴቶች ብር ጠላት ነው የሚበላው

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 หลายเดือนก่อน +212

    አቤት ትእግስቷ ዝም ብላ ታዳምጣለች እኔ ብቻ ላውራ ብሎ የሚያወራ ለአንተ እንኳን አላስወራ አለህ አይደል ለእሷማ ታየኝ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤❤❤

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn หลายเดือนก่อน +1

      ስራዋን ስለምታቅ ነው

    • @AbissiniaGtsadik
      @AbissiniaGtsadik หลายเดือนก่อน +5

      ​@@Holyshit-ku4fn seresrh yewlk kehadi hula

    • @AbissiniaGtsadik
      @AbissiniaGtsadik หลายเดือนก่อน

      Meder lekesekes kishasha hula

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn หลายเดือนก่อน

      @@AbissiniaGtsadik ምነው አንቺም እንደሷ ነሽ?

  • @tsionketema9263
    @tsionketema9263 หลายเดือนก่อน +4

    ባለቤትዋ በጣም ለማሳመን ይጥራል የሚጠይቅህን መመለስ እምትችለዉ ስታዳምጥ ነዉ ብዙ ከማዳመጥ ብዙ ትምህርት ይገኛል በጣም ያሰለቻል ባልየዉ እግዚአብሄር ይርዳቸዉ ለልጆቻቸዉ

  • @mebeacake
    @mebeacake หลายเดือนก่อน +221

    እኔ ባልየዉን አላምነዉም, አንድ የማምነዉ ነገር ቢኖር ሴት ልጅ ካልተጎዳች/ካልተረዳካት በስተቀር አደባባይ አትወጣም
    የሀበሻ ወንዶች ችግራችሁ ሚስቶቻችሁን አይረዱም

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 หลายเดือนก่อน +9

      እኳን እሚዲያ ላይቀርቶ እናት አባት ጋር ይዋሻሉ ብዙወዶች አባገንን ናቸዉ

    • @mobilemobile4777
      @mobilemobile4777 หลายเดือนก่อน +10

      ሰዉዬዉ በጣም ይቀለቀላል ማዳመጥ አይችልም ሴታሴት ነው

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn หลายเดือนก่อน +1

      ያልሽው ውሸት ነው

    • @mebeacake
      @mebeacake หลายเดือนก่อน +4

      @@Holyshit-ku4fn ባልየዉ ነህ

    • @meseratabey7900
      @meseratabey7900 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly

  • @birukbalcha8628
    @birukbalcha8628 หลายเดือนก่อน +15

    እንደነዚህ አይነት ሰዎችን በደምብ ነዉ የማዉቀዉ🤔 ለልጆችህ ዋጋ መክፈልህ የአባትነት ግዴታህ ነዉ😏 የቤተሰቦችህ ላንተና ለልጆችህ መልካም መሆናቸዉ ፈጠሪህን ልታመሰግንና አንተደግሞ በተራህ ለሌሎች ለሚስተህ መልካም መሆን ሲገባህ በቤተሰቦችህ ታብየህ እሷን ሚዛን ላይ አስቀመጥካት አወዳደርካት😪 በፊት በችግር ጊዜ የዋለችልህን ሁሉ እረስተህ ቀን ካሳለፍክባት በኋላ አዉጥተህ ጣልካት😣 ገፍተህ..ገፍተህ...ከቤት እንድትወጣ ካደረካት በኋላ ትዳርዋን ጥላ ሄደች ብለህ ለክስ ተመቸህ በእዉነት እግዚያብሄር ይፈርዳል የልጆችህን እናት በዚህ ልክ ማብጠልጠሉ ተገቢ አይደለም ልጆችህን እዉነት እንዳልከዉ የምትወዳቸዉ ከሆነ እናታቸዉን አክብርላቸዉ የትዳርህ መፍረስ ምክንያት የቤተሰብህ ጣልቃ ገብነት ነዉ የልብ የልብ የሰጡህ እነሱ ናቸዉ😡 ጎዷችሁ እንጂ አልጠቀሙህም እናትህን በህይወት አጣህ ሌሎች ቤተሰቦችህም እንዲሁ የራሳቸዉን ኑሮ መቀጠላቸዉ የራሳቸዉን ህይወት መኖራቸዉ አይቀርም!!! ሆይ ሆይ ስላሉህ ነገሮች ሁሌም ባሉበት ይቀጥላሉ ማለት አይደለም የህይወት ዘመን አጋርህ ሚስትህ የልጆችህ እናት ነች ከቻልክ ሳይረፍድብህ እግሯ ላይ ተደፍተህ ይቅርታ በላትና ልጆቻችሁን በጋራ አሳድጉ🙏 እንዳልከዉ ማንንም ጠይቅ በሰፈር በአከባቢዉ መልካም ሰዉ ነኝ ካልክ መልካምነት ሰዉ አይመርጥም ለሁሉም አንድ ሁን ጉድለት የሌለበት ማንም የለም አንተ የዘረዘርካቸዉ ምክንያቶች በሁሉም ትዳር ዉስጥ የሚያጋጥሙና በንግግር የሚፈቱ ናቸዉ ላንተ ከበደህ እንጂ ለቤት ሰዉ ቀጋ ለዉጭ ሰዉ አልጋ አትሁን!!!

    • @Kassahuntomastomas-h4f
      @Kassahuntomastomas-h4f หลายเดือนก่อน

      ታሳዝናለ ምንም አይነት መረጃ ሳይኖር ቤተብን ሞቀስ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም หลายเดือนก่อน +378

    እኔ አላውቃችሁም ግን ታሳዝናለህ አረብ አገር ከሰራች እናት ላቧን ነጥቀህ ልፋቷን መና ስላስቀረህ እግዚአብሔር በእውነት ፍርዱን ይስጥህ

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 หลายเดือนก่อน +7

      መጀመሪያ part 1 አድምጪው ምንም ቢበድላት ልጆቿን ያውም ታማሚ ልጅ ጥላበ መሄድ አልነበረባትም እሱ ግን ጀግና አባት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
      @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

    • @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
      @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 หลายเดือนก่อน +2

      እሱም እዉነት አለዉ

    • @simethio2517
      @simethio2517 หลายเดือนก่อน +12

      @@Eyeab66እና አባታቸው ነው ቢጠብቅ ልጆቹ ናቸው ተስማምቶ ልኮ ጥላ የሔደችው አይኗ እያየ በረሀብ እንዳይሞቱባት ግርድና እንጂ ደልቷት አይደለም ሲቁጥል የብዙ ወንዶች ባህሪ ነው

  • @HailuYigezu
    @HailuYigezu หลายเดือนก่อน +6

    እግዛብሄር፡ጉልበትሽን፡ይባርክልሽ፡ሰርተሽ፡ታገኝዋለሽ፡አትናደጂ፡እንኳንም፡በህይወት፡ወጣሽ፡ከሱ፡ቤት፡አይዞሽ፡እህት

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile หลายเดือนก่อน +132

    ብትፈታት እኮ ንብረቷን ማካፈል ግዴታህ ነው በሰው ሀገር ላቧን ጠብ አርጋ ያበላችህ ይነቅህ ቢመቻት ለምን ትሄዳለች የምታወራው ሁሉ አሰስ ገሰስ ነው ያወራኸውን ሁሉ የእውነት ሆኖ ወደፊት ከቅምጦችህ ታገኘዋለህ እህቴ አንቺ በርቺ በቃ ለምንም አትጨነቂ እንደውም ይበልጥ በእልህ እንደገና አንድ ብለሽ ተነስተሽ ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ ቆንጆ ነሽ ልጅ ነሽ እንደኔ ቢሆን ዞር ብለሽ ባታዪው ልጆችሽ ሁሉንም ሲያውቁ አጠገብሽ ይሆናሉ ቆፍጠን በይ ሲኖርሽ ደሞ አፉን ከፍቶ ይመጣል እንዳታስጠጊው በናትሽ ጨክነሽ ስሪ ልጆችሽንም እያሳደገ ያለው በገዛ ገንዘብሽ ነው አልረዳኇቸውም ብለሽ እንዳትሳቀቂ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል አይዞሽ ያስታውቃል እንደሚዋሽ እንደውም ከዚህ ዘልዛላ እንኳን ተገላገልሽ እህቴ በርትተሽ ስሪና ተቀየሪ ባልሽ ስራሽ ይሁን እሱንም ዋጋውን ይክፈለው ለአንቺም ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @UserUser-b4i
      @UserUser-b4i หลายเดือนก่อน

      betikikili berichi fetari yaberitashi

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +2

      ድርሻዋማ ግድ ነው ወደደም ጠላም❤❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน

      ጮካ ነው

    • @TiruwerkAsefa-z9k
      @TiruwerkAsefa-z9k หลายเดือนก่อน

      @@AlemtsehayKelile በትክክል

    • @EteWrs-w6c
      @EteWrs-w6c หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @seni41
    @seni41 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር አለ ለእውነተኛ ይፈርዳል አለምሰገድ ወንድማችን እውነት ብዙ የተጎዱ ቤተሰብ እያገዝክ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ይሁን

  • @goldencell3461
    @goldencell3461 หลายเดือนก่อน +135

    ልጅቷ፣በልጁ፣ውሽት፣ተሳቀቀች❤❤❤❤
    ውዶች፣እግዚአብሔር ፍሩ፣

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክክ በሱ መቅለብለብ ስናደድ በአንቺ ኮመንት ሳኩ

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn หลายเดือนก่อน

      አይመስለኝም: አስመሳይ ትመስላለች

    • @RozeEthio
      @RozeEthio หลายเดือนก่อน

      Betam setan neger new Allah yylet

    • @MisrakTsega
      @MisrakTsega หลายเดือนก่อน +4

      ​@@Holyshit-ku4fn በየ ኮመንቱ እየገባህ ለስንቱ መልሰህ ትችለዋለህ

    • @tuuilgig
      @tuuilgig หลายเดือนก่อน

      ​@Mራሱ ነው መሰል ሆisrakTsega

  • @fikirtehailu1431
    @fikirtehailu1431 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ እህት የሰውዬው ክፍቱ ከንግግሩ ያስታውቃል

  • @SebleKukingfoude
    @SebleKukingfoude หลายเดือนก่อน +67

    ወይኔ የሰውዬው ክፍቱ ከንግግሩ ያስታውቃል ቱ😢😢😢😢ሴታሴት ነው አንቺ ጎበዝ በርቺ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 หลายเดือนก่อน

      ሴት ውጦል እንደውም ነገረኛ ሴት ድምጹም ባህሪውም ያስታውቃል ውሸታም ነው 😂😂😂

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t หลายเดือนก่อน +3

    አቤት እንደዚህ አይነት ምላሳም ሰዉ አይቼ አላቅም ካፈርኩ አይመልሰኝ ያለ ሰዉዬ እኔ ብቻ አዉርቼ ልሙት ካላከበርክ አትከበርም አፈር ሰጠህ ወርቅ አትጠብቅ አስቤዛ ሳትገዛ ቅቅል አትጠብቅ እህቴ በርቺ

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k หลายเดือนก่อน +39

    እና አብራ ያፈራችውን ነብርት የመካፈል መብት አላት ምላሱን ያጣጣል ማፈረያ ፈጣሪ ፈርዱን ይሰጥህ አሰመሳይ ነው አች አይዞሺ የኔ ቆጆ አሁንም ተመለሰሺ ነይናሰሪ የበለጠ ታፈረያለሺ አች ብቻ ደህና

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ หลายเดือนก่อน +5

    ኑሮ ያረቢ አደራህን የአላህ ከእንድህ አይነት ባል ጠበቀኝ😢😢😢

  • @AmenMekonen-f4m
    @AmenMekonen-f4m หลายเดือนก่อน +48

    አለምዬ መድሀኒአለም ይጠብቅህ የሰው ፍቅር አብዝቶ ይስጥህ
    አንተ ቅን ሰው ነህ በጣም

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w หลายเดือนก่อน +6

    ውይይይ.... ወንድሜ አንተ ለተጎዱ መዳህኒት ነህ ግን እኔ ላንተ አሰብኩ 😔. በእውነት ሁለቱም ተጎዳን በሚሉ ሰዎች መሀል ያለን የሚያሳዝን የሚያስለቅስ ..... መቋጫ የሌለው ንትርክ ማዳመጥ እንዴት ከባድ እንደሆነ 😳… አቤት ትእግስትህ በእውነት የምትደነቅ ነህ 🙏 እንደአንተ ያሉ በተለይ ወንዶች በጣም ጥቂት ናቸው :: እግዚአብሔር ከጎንህ ይኑር ያግዝህ በፀሎት ካንተ ጋር ነን: በእውነት ስራህ 👌👌👌🙏🙏

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r หลายเดือนก่อน +144

    እናት ልጆቿን ማግነት መብቷ ነው በናፍቆት መሰቃየት የለባትም ልጆቹ ያሳዝናሉ

    • @أبيدال-س2ه
      @أبيدال-س2ه หลายเดือนก่อน

      የኔ ቢጤ አይ ሤትነት ኢትዮ ውስጥ😢😢😢

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak หลายเดือนก่อน +10

    ይከብዳል የጋራ ንብረት ነው ቤቱ ይገባታል አለምስገድ አከብራለው ጉዳዮን በፍቅር ይጨርስዋል ባልየውን ልቦና ይስጠው አነጋገሩ ይከብዳል አያዳምጥም እኔ ላውራ ነው ሀቁን ባልና ሚስት ፈጣሪይ ነው የሚያውቀው ማስተዋሉን ይስጠን

  • @BetelhemGebrye
    @BetelhemGebrye หลายเดือนก่อน +161

    እንደዚህ ተጠቅሞባችሁ ከሚያዋርዳችሁ ባል ይሠውራችሁ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @manishswami6957
      @manishswami6957 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @yeshitila5299
      @yeshitila5299 หลายเดือนก่อน

      አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ematube6919
      @ematube6919 หลายเดือนก่อน

      አሜን!

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ገልፀሽዋል

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 หลายเดือนก่อน +22

    የአበሻ ባል ማግባት ሳይሞቱ እሳተገነብ መግባት ነው 95% የእበሻ ወንድ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ክፉ እራስወዳድ ቆሻሾች ናቸው እህቶቼ የአበሻ ባል አታግቡ አበባ ሆናችሁ በስላም በእራሳችሁ ኑሩ

  • @Sewlese
    @Sewlese หลายเดือนก่อน +65

    ፈጣሪ ከሰጠም ንፁህ ልብ ያለው ይስጠን እንደዚህ አይነት ወንድ ይሰውረን ተጠንቀቁ የአረብ ሀገር እህቶች

    • @Rabia-g3y
      @Rabia-g3y หลายเดือนก่อน

      አሚን ❤❤❤❤

  • @nestsnetnani9713
    @nestsnetnani9713 หลายเดือนก่อน +2

    ከዚ የሚያወራውን ከማያቅ ሰው ጋር እንዴት ነው የኖርሼው የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይረዳሻል በርቺ ይሄ ለፍላፊ ሀሜተኛ እንኳን ቀረብሽ

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f หลายเดือนก่อน +250

    የማዳም ቅመሞች መልካም አፍቃሪና ታማኝ የትዳር አጋር ይስጣችሁ❤
    ደምሩኝ❤

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs หลายเดือนก่อน +3

      Ameeen ameeen

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን 🤲🤲🥰

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን እንደቸርነቱ ሰው የሆነ አዳም ያገናኘን

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri หลายเดือนก่อน

      😢😢😢አለ ብለሽ ነው እኔ የፍቅር ጥያቄ ያቀረብልኝ ሁሉየኔማር የኔ ፍቅር ብለው ሳይጨርሱ ቸግሮኝ እገዠኝ ነው የሚሉት😢😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚን ልብ ግዙ ገንዘባቹ ነው ዘመዳቹ❤❤❤❤

  • @Genet-d4h
    @Genet-d4h หลายเดือนก่อน +1

    አለም ሠገድ ለእውነት የቆምክ የሰውን የውሰጥ ችግራቸውን የምትረዳ አዛኝ ሰው አንዳተ ብዙ ሠው ይፈጠር ተባረክ

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 หลายเดือนก่อน +190

    የተሳሳተ ሀይማኖት ተከትለህ ነው ገደል የገባህ እዛ ቦታ የሄዱ ጤና የላቸውም አሁን የልፋቷን ላቧን መለሰላት ለልጆቻችሁ ስትሉ ከተለያየህም በሰላም ተለያዩ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 หลายเดือนก่อน +1

      ልጁ ዉሸታምነው ያሥታውቃል ቅልብልብነው😅

    • @gechkt4079
      @gechkt4079 หลายเดือนก่อน +2

      ስለ ሀይማኖቱ ምን አግባሽ ኮተት

    • @amytk6095
      @amytk6095 หลายเดือนก่อน +1

      @@gechkt4079የእህተ ሰይጣን ተከታይ ኖት? 😂😂

    • @gechkt4079
      @gechkt4079 หลายเดือนก่อน

      @@amytk6095 ከፈለገ ለምን ከሰይጣን ጋር አይኖርም

  • @ShewayeGebru
    @ShewayeGebru หลายเดือนก่อน +3

    ጋዜ ጠኛውንም አለማድነቅ አለማወቅ ነው ምርጥ ሰው ነው ይባረክ

  • @Tewabech-x3z
    @Tewabech-x3z หลายเดือนก่อน +21

    አይዞሽ ህጉ ያግዝሻል መብት አለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ ሰዉየዉ ቤቱን የሸጠዉ እደምትካፈል ስላወቀ ነዉ ንብረቱን ለማራቅ ነዉ

  • @Enate-21
    @Enate-21 หลายเดือนก่อน +42

    አረ ምን ጉድ የሆነ ሰው ነው መለፍለፍ እንጅ ማዳመጥ አይችልም የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አቤት ትእግስትህ አለም ሰገድዬ አንተን አለማድነቅ ንፍግነት ነው እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይቅደም

    • @fanaredai5964
      @fanaredai5964 หลายเดือนก่อน

      አማን አማን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 หลายเดือนก่อน +7

    ጀማነሽ የሚሏትንና ስንዱ የሚባሉ አጋንት ሴቶችን የሚከተል ትዳሩን ያልፍታ ያልተበጠበጠ የለም
    በጣም አሳዘነችኝ 😢 እህታችን አይዞሽ ይህ ገገማ ያስታውቃል ተንኮለኛ የድርሸዋን ይስጥ ልጆቿን ታሳድግ ክሰሽ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ጀማነሽን ዩቱዩብ አቃለዉ አንድ ሁለት የመጀመሪያዉን ዩቱብ ቪዲዮ አይቼ በጣም አናዳኝ ልጆቿን ሳይ እንዳለቀስኩ አባትና እናት ሰልፍሽ ሆነዉ ልጆች ሲሰቃዩ ማየት እንዴት ይሰቀጥጣል። አጉል ዘመናዊነት እያሉ እየተለያዩ የልጆችን፠አእምሮ ይጎዳሉ ይበድላሉ። የገነትን ዩቱብ ላላይ ምዬ ነዉ የተዉኩት ይሰቀጥጠኛል ምንም ጥሩ ነገር አይታይም ለዩቱብ ብር ብላ ባለጌ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 หลายเดือนก่อน

      @@enenegn5719 በትክክልልል

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r หลายเดือนก่อน +50

    የወንድ አሉባልተኛ ሲያስጠላ : አስሬ ገባህ ይላል የማይገባው ገልቱ
    ራሷን ጎዳች?? እሷስ ትክክለኛ የምትረዳበት ደርሳለች አንተ በየጥንቆላው ዙር

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 หลายเดือนก่อน +5

    ምላስ አለው አላሶራ አለው , የታክሲ ሹፌር ነው።ለሁሉም ወዳ እናት ልጆቿን በትና አትሄድም። ለሁለቱም ልቦና ይስጣቸው።

  • @ስለእናትሃይለጊዮርጊስ
    @ስለእናትሃይለጊዮርጊስ หลายเดือนก่อน +99

    ሰውዬው ውሸታም እና አጭበርባሪ ዱርዬ ነገር ነው ለሴት ልጅ ክብር የለውም ያስታውቃል ወጣም ወረደ መለያየት መብትህ ነው ግን የቤቱን ድርሻ ይስጣት

    • @DD-oh5fu
      @DD-oh5fu หลายเดือนก่อน +1

      አንች ደደብ በማታውቂው ነገር ገብተሽ አትዘባርቂ፡ልጆችዋን ብትፈልግ ኖሮ ሜዳላይ በትናቸው አትሄድም ነበር፡ ምንም ቢሆን እርሱ ልጆቹን ተንከባክቦ እዚህ አድርስዋል፡ ሴት ልጅ የአዞ እንባ እያነባች ማስመሰል ትወዳለች

    • @ስለእናትሃይለጊዮርጊስ
      @ስለእናትሃይለጊዮርጊስ หลายเดือนก่อน +9

      @@DD-oh5fu ምነው አንተ እራስህ ነህ መሰል ሰውዬው ደደቡስ አንተ ነህ መሃይም እየተናገረች አይደል እንዴ ሲቀጥል ደውላ ልላክልህ ስትልህ ገረድ ብለህ እየተሳደብክ አንተ ክብረ ብስ ዱርዬ ለሴት ክብር ይኑርህ መጀመሪያ የሰው ዝቃጭ

    • @kidstteferra9557
      @kidstteferra9557 หลายเดือนก่อน

      አንተ እራስክ ነው መሰለኝ ወባ😢​@@DD-oh5fu

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 หลายเดือนก่อน

      ​@@ስለእናትሃይለጊዮርጊስ❤❤❤❤

    • @tuuilgig
      @tuuilgig หลายเดือนก่อน

      አይገርምሽም​@@ስለእናትሃይለጊዮርጊስ

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 22 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ዘንድሮ እኛ ግራ ገባን እኮ ማነው እውነተኛ ፣ጌታ ፍርዱን ይስጥ እኔ ምንም ላለማለት ወስኛለሁ ከሄቨን እናት በኋላ ፣አወዛገቡን እኮ ፣ ለማንማውም ግን ፍትህ ለሄቨን

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 หลายเดือนก่อน +44

    አንድም የተናገረዉ ሀሰት እንደሆነ ያስታዉቅቤታል። ከእንደዚህ አይነት ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅ !!!!!

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 หลายเดือนก่อน +3

    ገዘብ ይቅርብሽ ልጆችሽን ይዛል፣ በሰላም ኑሪ ቢበላሽ እንካን ልጆችሽን በሰላም ይዛል! ልጆችሽን በጥንቃቄ ነብስ እስኪያቁ በሰላም ጠይቂ

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 หลายเดือนก่อน +55

    ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች ንብረቱግን የጋራ ስለሆነ ብቻው መሸጥ አይችልም ጉዳዩ በህግ ይታይላቸው ልጆቹ ያሳዝናሉ ለልጆቹ ስትሉ ሰላም ፍጠሩ የሰው እባ እሳት ነው

  • @MeeemMeem-d4g
    @MeeemMeem-d4g หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምላሰኛና ጨቅጫቃ ነክ ኢሄ ሁሉ ምትለፈልፈው ኮንዶሚኒየሙን ላለማካፈል ነው ስግብግብ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r หลายเดือนก่อน +61

    መነዉ Alexን እንደኔ የምዎድ እስክ👍ልያችዉ❤❤❤❤❤❤

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri หลายเดือนก่อน

      እኔ አለሁ ሀሁሌም ሳየው የማይሰለቸኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የምር ክብር ይገባዋል

  • @martabekeleMARTA
    @martabekeleMARTA หลายเดือนก่อน

    አልምዬ እንተ ተባረክ ሁሌም እድናቂህ ነኝ መልካምም ነህ እባክህ በተቻለህ እርዳት እባክህ እንተ መቸም የሁሉ እምባ አባሽ ነህ

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ หลายเดือนก่อน +71

    ሰውዬው ክፉ ነው ንግግሩ ይለያል ሲያገበግባት ነው የኖረው 1 እንኳን ጥፋቷን ሊናገር አልቻለም ምስኪን እግዚአብሔር ይሁንሽ 😢 አረብ ሀገር ያለን እህቶች ግን ሆን ብሎ ነው ህይወታችን የማያምረው ?😢😢 ኣረ እግዚአብሔር ይሁናል ❤❤❤❤❤

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 หลายเดือนก่อน +3

      ዉነትሺ ከባል ብንጠነቀቅ ወዲም ጥላት ለነሱ ኖረን እኛን ይቀብሩናል

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @tuuilgig
      @tuuilgig หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot หลายเดือนก่อน +1

      ቆሻሻ ብኩን።ያደረገህ በየተሳሳተ ሰይጣን አይማኖት እየተጎተትክ ነው አንተን ይዛ ይህንን ሁሉ
      አመት መኖርዋ ተቀበይ ንብረትሽን ተቀበይ ይህንን ኮተት

  • @eyerusalemguchale2464
    @eyerusalemguchale2464 หลายเดือนก่อน +5

    አሁን የሆነ በዓል ላይ ደውላ ሰድባኛለች ብለሀል በልጄ ፊት ደግመህ ደግሞ ልትመለስ ስትል ከአመት በኋላ ነው መሄዷን ያወኩት ትላለህ ንብረት ይዘኸው አትሄድም ልጆችህን የምትወድ ከሆነ እናታቸውን አትበድል

  • @ematube6919
    @ematube6919 หลายเดือนก่อน +13

    አይዞሽ! ህይወት ይቀጥላል በሚገርም ሁኔታ እየዋሸ እንደሆነ ያስታውቃል የራሱን ብቻ ነው የሚያወራው ስለዚክ ከዚክ ህይወት ራስሽን አርቂ ልጆችሽን ከተቻለ በስልክ አግኛቸው ካልተቻለ ፀልይላቸው ወደ ስራሽ ተመልሰሽ ስራሽን ጠንክረሽ ስሪ እግዚአብሔር አንድ ቀን ይመለከትሻል ራስሽን አታስጨንቂ እባክሽን አይዞሽ

  • @AliAli-d3y1d
    @AliAli-d3y1d หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 หลายเดือนก่อน +72

    ገባህ ገባህ ገባሽ ገባሽ እያሉ የሚያወሩ ሰዎች ደሜን ነው የሚያፈሉት

    • @YoditWoldegabrel
      @YoditWoldegabrel หลายเดือนก่อน

      @@mulukenfiseha5194 አዎ ዉሸታሞች በግድ ሊያሳምኑሽ ሲሞክሩ እንደዚያ ነዉ የሚሉት

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ቅልብልብነቱ

    • @makiabent7055
      @makiabent7055 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም አንዳች ይግባባቸውእና😂

    • @semharkahsay1946
      @semharkahsay1946 หลายเดือนก่อน +2

      የ ሰው ኣይምሮና ቀልብ ለመቆጣጠር ኮ ነው እንደዛ የሚሉት።

    • @Tefetawit.12.21
      @Tefetawit.12.21 หลายเดือนก่อน

      ​@@makiabent7055😂😂😂

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ትአምር ኣለም ሰገድ ምን ኣይነት ትእግስት እንዳለህ ይገርመኛል 😗👉🙏🙏🙏❤️ ተባረክ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 หลายเดือนก่อน +83

    ይሄ እልም ያለ ባለጌ አጭበርባሪ ነው ልጆቹን ሰጥታው ወደ ውጭ እንደሄደች አውቆ መቼም በጋዜጣ ባሳውጂ ማንም አይነግራትም ብሎ በክፋት ያደረገውን ማንም ሴት ሳትበደል አትወጣም።

  • @zennagirmauy895
    @zennagirmauy895 หลายเดือนก่อน +4

    የአበሻ ወድ. ከምር. በጣም አስጠልተውኛል ጨቅጫቃ. ነዝናዛ በዛላይ. ክፉ መርዝ.

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ หลายเดือนก่อน +108

    የሴት ልጅ እንባ ስቃይ ይብቃ እባካችሁ

    • @jelo3241
      @jelo3241 หลายเดือนก่อน

      የወንድ ልጅስ?

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 หลายเดือนก่อน

      ​@@jelo3241😂😂😂እንባደረቅ መስረቃቹ አቁሙ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ หลายเดือนก่อน

      ​@@jelo3241ወንድማ እንዳስለቀሰ እንደበደለ ነው

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ ያልፊል አለምየ ኑሪልን

  • @TttgTigsit-qn1kz
    @TttgTigsit-qn1kz หลายเดือนก่อน +31

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት

    • @yelmabekle9857
      @yelmabekle9857 หลายเดือนก่อน

      እሱንስ

    • @RozeEthio
      @RozeEthio หลายเดือนก่อน

      ​@@yelmabekle9857esuma mn hone leba new

    • @romanberha5457
      @romanberha5457 หลายเดือนก่อน

      ​@@yelmabekle9857 yserawn yseTew

  • @Beletshachew-j2d
    @Beletshachew-j2d 26 วันที่ผ่านมา

    ውይ በስመአም ምንድነው የማያቋርጥ ወሬ በስመአብ ልቦናን ይስጥህ እህቴ በጣም መጎዳትሽ ያስታውቃል አይዞሽ የኔናት

  • @fdbmNgffm
    @fdbmNgffm หลายเดือนก่อน +27

    የዘድሩ ወዱች እርሳቸውን ነፃ ማድረግነው የሚወድት ፈጣሪ ይመርምረው እጂ ከሰው ምንም አይገኚም።

  • @AAfFhdjs
    @AAfFhdjs หลายเดือนก่อน +1

    እግዝኦ ማርን ክርስቶስ የቅር የበልውከንግግሩ ያስታዉቃል አየዞሽ እራስሽን ጠብቅ የምግርም ሰዉዬ ነዉ ፋታ የልለዉ የምግርም ነዉ የወንድ ሴት

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል หลายเดือนก่อน +17

    ውይ የጋዜጠኛው ትእግስት ይገርማል ባልየው ግን በጣም ይገርማል ከወንድ የማየጠበቅ ንግግር ነው የሚናገረው ልቦና ይስጥህ

  • @TigstErtban
    @TigstErtban หลายเดือนก่อน

    ስላም አዮሆወች የምታቀርቡት ሁሉም ነገር በጣም አስተማሪ ነው እኔም ከናንተ እርዳታችሁን ፈልጊ ነበር እህቴ ከጠፋች 4አመት ሆናት ከቤተሰብ ጋ ትንሽ አለመግባባት ተፈጥሮ ነበር ግን ይህን ያህል የሜስጠፋ አልነበረም ወላጆቻችንም እኔም እነዚህን አመታት በጭቀት ነው ያለነው ሳፈላልጋትም ላገኛት አልቻልኩም አሁን አገር ወስጥ አይደለሁም እባካችሁ ተባበሩኝ ውላጆቻችን ታማሜናቸው አንደ ነገር ሆና እንዳይሆን በጣም እየፈራሁ ነው በእግዚአብሔር እርዳኝ 😢😢

  • @Chrstian555
    @Chrstian555 หลายเดือนก่อน +64

    ኑ የ እዮሃ ሚዲያ ተከታታዮች 😁🥰

  • @tigistabtew
    @tigistabtew หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እህት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ለሁሉም እንደ ስራው የሚሰጥ አምላክ አለ አትዘኝ😢❤

  • @ssweetsweet4801
    @ssweetsweet4801 หลายเดือนก่อน +36

    መፋትሄ ለማግኘት ወደ ሚዲያ ስንቀርብ እውነት እናውራ ሁለቱንም ወገን ማለቴ ነው

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @RozeEthio
      @RozeEthio หลายเดือนก่อน +2

      Esu new leba nbret yebela eso mskin nech

    • @FreweyniGebre-dk4nt
      @FreweyniGebre-dk4nt หลายเดือนก่อน

      ⁠@@Holyshit-ku4fnwendimh new ende

  • @77senait
    @77senait หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር መፍትሔ ይስጥሽ ሰውየው መስሜውን ተቆርጠውል በጣም ነው የሚታወቀው ውሽት እዳሆነ ::
    ( አለምሰገድ እግዚአብሔር ይርዳህ !)

  • @amitude6035
    @amitude6035 หลายเดือนก่อน +44

    ተው ግን መልካምነት ይበልጣል ወገኖቼ መበዳደሉ ይበቃናል እኛ ሴቶች እህቶቻችሁ ነን እኮ ለምን መበዳደሉ አስፈለገ🥹

  • @KalkidanFkr-g2o
    @KalkidanFkr-g2o หลายเดือนก่อน +2

    የሷን ሀሳብ ችግር የተረዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መጨረሻችን ያሳምርልን አይ የሰው ልጅ መፈተኛው መብዛቱ

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه หลายเดือนก่อน +6

    አለምዬ የጋዜኞች ንጉሥ ነህ እኮ ጌታ ይጠብቅህ የአንተ ደግነት እኮ ጥግ ድረሥ ነው ጌታ ይጠብቅህ ወንድሜ🎉

  • @Genet-d4h
    @Genet-d4h หลายเดือนก่อน

    ከዚ ሰው ጋር እንዴት ኖርሽ የለፋሽበትን ፈጣሪ አያሰበላብሽ ሰውየው ላንቺ የሚገባ አይደለም እሱ የአለም መጨረሺያ አደለም ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @abuyetube
    @abuyetube หลายเดือนก่อน +25

    ስታሳዝን እናት ስትሆን ኃላፊነት ከባድ ነው ከንቱ ዓለም🥹
    ለልጅ ብላችሁ አትጎዱ በሁለቱ መካከል የተለየ ባህሪ ካያችሁ አሽቀንጥራችሁ ከ ሕይወታቹ አስወጡ እድሜያቹን አጨርሱ ከማይሆን ነገር ጋር✊🏾

  • @tigisthailemariam9776
    @tigisthailemariam9776 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ድንቅ ወጣት ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን ሳይካትሪስት ለሁሉ እኩል አመለካከት በተለይም ለልጆች የሚሰጠው ትኩረት አስተዋይ ናአዛኝ ነው።

  • @Lehulem
    @Lehulem หลายเดือนก่อน +18

    እሄ በስልክ እንደዚህ ያወራ በአካል ቢሆን ማውራት እንጂ ማዳመጥ አይችልም። ከአንተ ጋር መኖሯ በጣም ታሳዝናለች። የጀማነሽ መንፈስ አቀውሶሃል። አሁንም እኮ ጠፍተሃል አልገባህም እንጂ። የኔ እህት እባክሽን ተረጋጊ ነገ ሌላ ቀን ነው። ጥሩ ነገር እንደሚገጥምሽ አትጠራጠሪ። እሄ ቀውስ ነው። ቤተሰብ ካለው ፀበል ቢገባ ጥሩ ነው።😢😢

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy หลายเดือนก่อน +4

    መፍረድ ከባድ ነው 😢😢😢😢እሱም እውነቱን ሊሆን ይችላል እሷም ልትሆን ትችላለች እግዚአብሔር ሰላም ያድርጋችሁ

  • @PrincesAlmaz
    @PrincesAlmaz หลายเดือนก่อน +16

    ከእንደዚህ አይነት ትዳር እግዚሐብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
    85% ወንዶች ጥሩ ከሆኑ አሪፍ ነዉ ሚሆን ትዳሩ አብዛኛዉ ወንዶች ግን ብትሄዱ ይሻላል

  • @solomemisganaw-e6h
    @solomemisganaw-e6h 2 วันที่ผ่านมา

    ደግሞ እንዴት ቆንጅየ ነሽ በፈጣሪ አይዞሽ እሽ እማማ❤❤❤

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 หลายเดือนก่อน +34

    ይሄ ባለጌ እግዛብሄርን የማይፈራ ወንበዴ ልክስክስስስስስ

  • @MeronWorku-j3w
    @MeronWorku-j3w หลายเดือนก่อน +2

    ውይ አንችም ቆንጆ ነሽ እንድያው ምን ቢቸግርሽ ከዚህ ለፍላፊ 2 መውለድ ቀርቶ ማደር ይከብዳል

  • @yehiwotm3991
    @yehiwotm3991 หลายเดือนก่อน +39

    የመጥፋት ውሳኔው እና ፍቺው ተመልሶ ይሻራል ከዛም የተደረገው የሺያጭ ውል ይፈርሳል ንብረቱን ትካፈላለች

    • @alemfantsh1838
      @alemfantsh1838 หลายเดือนก่อน +1

      😢ዊ ያርግላት

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 หลายเดือนก่อน

      Kezi milasme wende yglgilati😢

  • @ይኩነኒበከመትብለኒ
    @ይኩነኒበከመትብለኒ หลายเดือนก่อน

    ኣቤቱ ፈጣሪየ ከእንደዚ ኣይነት ባል ኣንተ ጠብቀኝ ኣደራ🤲

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy หลายเดือนก่อน +18

    ይሄ ሰው በጣም ባለጊ ሰው ነው ይቅር ብለሽ እህት ጥርግ ይበል ብዙ መልካም ወንዶች አሉ አይዞሽ ንግግሩ እንኳን ስራት የለውም

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc หลายเดือนก่อน +1

    ምላሳም ወድ እግዚያቤር ይሰዉርን

  • @PeacefullRain-g4g
    @PeacefullRain-g4g หลายเดือนก่อน +24

    ይሄ አይሰራም የገዙትም ከሳሪ ናችው በህጉ ምሰረት ቤቱን መካፈል ትችላለች እባካችሁ የህግ ባለመያዎች እርዶት

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ ስርአት ይኑርህ ለንግግርህ ሰዉዬ አትቀላምድ😊😊😊

  • @SelamAlemayehu-rg9mj
    @SelamAlemayehu-rg9mj หลายเดือนก่อน +40

    ይሄን እያየሁ ባላገባ ቁሜ ብቀር እመርጣለሁ የኢትዮ ወንዶች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ😢

    • @MohsenAlshobbar
      @MohsenAlshobbar หลายเดือนก่อน

      Ameen

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 หลายเดือนก่อน

      ፍጣሪ ከነልካሙ ጋር ያገናኝ 🙏

    • @EtneshEtnesh
      @EtneshEtnesh หลายเดือนก่อน

      😢😢😢enem

    • @akramcell7964
      @akramcell7964 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @astutadesse1438
    @astutadesse1438 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውየው በጣም አስቸጋሪ ነው
    እግዚአብሔር ለሁሉም መፍትሄ ይስጥ።