ትዳር እፈልጋለሁ....የስነ ልቦና ምክር ያገኙ ታዋቂዎች..ውሽማ መሆንን የማያፍሩ እህቶች...‘ምን ሆኛለሁ?’ ትዕግስት ዋልተንጉስ እና ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 359

  • @leilasalah9034
    @leilasalah9034 หลายเดือนก่อน +95

    ሰይፉ በጣም ቆንጆ ነው ግን እንዲህ አይነት እንግዶችን ስትጋብዝ ባለሙያም ስለሆኑ እድሉን ለነሱ ብትሰጥ ብዙ መማር እንችላለን አሁን ቲጂን ብዙ መስማት ፈልገን ነብር አንተ ብዙ አወራህ ግን ከድሮ ብዙ ተሻ ሽለሃል እንዲህ አይነት እንግዶችን በማምጣት ቀጥልበት እናመሰግናለን

    • @yoftahegsilasse4742
      @yoftahegsilasse4742 หลายเดือนก่อน +4

      ምን አይነት አስተያየት ነው🙈🙈 ሰይፋ መጠየቅ ያለበትን ነው የጠየቀው ቲጂን ደግሞ በጣም መስማት ከፈለክ ደግሞ ፕሮግራም ይዘህ የምትፈልገውን መጠየቅ ነው...

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 หลายเดือนก่อน +1

      ሰይፉ አልወደውም ግን በሳል ጋዜጠኛ ነው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 หลายเดือนก่อน +29

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት, ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የሚያድስ, ጤናማ, አርኣያ መሆን የሚችል እና ጠቃሚ ቃለ መጠይቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ፡፡

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 หลายเดือนก่อน +54

    ደራሲ ቴዎድሮስ በጣም ነው የማመሰግንህ በኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ሰዓት እንዲህ ዓይነት መጽሐፍ በት/ቤት እንዲሸጥ ማድረግ ቀላል አይደለም ትውልዱን ማዳን ነው የያዛችሁት ተባረኩ

  • @AnshaHasen-m1t
    @AnshaHasen-m1t หลายเดือนก่อน +37

    ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም አስተዋይና ጎበዝ ነሽ

    • @tamiratestifanos6465
      @tamiratestifanos6465 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮግራሟን አቤት ስወድላት.......

  • @tigistkebede4377
    @tigistkebede4377 หลายเดือนก่อน +16

    ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ በስራ አጋጣሚ የምታገኚአቸውን የህይወት ተሞክሮዎችና ገጠመኞች ትውልዱን ለማስተማር ይጠቅማል ብለሽ መጻፍሽ ይበል የሚያሰኝ ነውና በርቺ
    እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም አስተዋይና ጎበዝ ነሽ

  • @HA-xu4xh
    @HA-xu4xh หลายเดือนก่อน +10

    ቲጂየ እንደ አንቺ አይነቱን ያብዛልን❤ 📖ጉዞ ወደ ጀዕፈር🏃‍♂️

  • @liyumakonnen1046
    @liyumakonnen1046 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይፍሻ ዛሬ ቦታህን ያገኘህበት ቃለ መጠይቅ ነው። በጣም የተማርኩበት እና የተዝናናሁበት ነው!!!

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN หลายเดือนก่อน +21

    ሰይፍዬ እናመሰግናለን በጣም ምርጥ Interviews ነበር።

  • @LUbabaMohammed-kn2tl
    @LUbabaMohammed-kn2tl หลายเดือนก่อน +16

    ቢያንስ ለአስር አመት ቲጂን በራድዮ ተከታትያታለሁ❤❤ ምክሮች ዋ👌 በአካል ባገኛት ደስ ይለኛል

  • @selamawithabtamu9236
    @selamawithabtamu9236 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም ቆንጆ መጽሐፍ ነው፡፡ ሁሉም ሰው ሊያነበው የሚገባው ሁሉም ሰው ቤት ሊኖር ይገባል እባካችሁ ተጋበዙልኝ

  • @tigistagonafer2626
    @tigistagonafer2626 27 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አሪፍ እንግዳዎች እናም አስተማሪ ነው እንደዚህ አስተማሪ የሆኑ ሰዎችን ሰይፉ ብታቀርብ

  • @NebiyuSirak
    @NebiyuSirak หลายเดือนก่อน +14

    " ምን ሆኛለሁ ?" መነበብ ያለበት ድንቅ የሥነ-ልቦና መጽሐፍ መሆኑን እመሰክራለሁ🙏

  • @anduamare
    @anduamare หลายเดือนก่อน +5

    ሰይፉ ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው ሀሳባቸውን ግን አታቋርጥ አንዱን ሀሳብ ሳትጨርስ ወደሌላ ታስገባቸዋለ ይህን ቢስተካከል አሪፍ ነው ለሁሉም ወላጆች ይህ መጽሐፍ ማንበብ አለባቸዉ

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 หลายเดือนก่อน +8

    ጥሩ ነው.... እንዲህ አይነት ጠቃሚ ሰዎች ሲቀርቡ ሀሳብ እንዳይቆረጥ በሁለት ዙር ቢተላለፍ

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 หลายเดือนก่อน +4

    I like this guy , he is very honest & funny. His co-author is smart and I listen to her from time to time . Good Luck to both of you.

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 หลายเดือนก่อน +23

    ባል የምታመልኩ ሴቶች እባካችሁ ፊታችሁን ወደፈጣሪ አዙሩ ከዛ ባልሽ እንደጭራ ይከተልሻል ከልምዴነው እመኑኝ ሴቶች በእውነት ነው የምላችሁ !!!

    • @birhanjommy
      @birhanjommy หลายเดือนก่อน +6

      @@dagimabiyu244 ለምን ጭራ የሚሆን ባል ፈለግሽ? ባል እንጂ ጭራ ሆኖ መሬት ወድቆ በላዩ ላይ ለመሄድ ለምን ፈለግሽ? ፈጣሪ ናርሲሲስት ሰዎችን ይቀጣል። ሴት ሴትነቷን ይዛ ሚስት መሆን፣ ወንዱም ወንድ ሆኖ ባል መሆን እንጂ አንዱ የሌላኛውን አንገት እንደ ውሻ በገመድ ይዞ መሄድ ለምን ይፈለጋል?

    • @amanuelmeresa1358
      @amanuelmeresa1358 หลายเดือนก่อน

      @@birhanjommy የተባረከ እይታ

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 หลายเดือนก่อน +2

      የእግዚአብሔር ቃል ሚስት ለባልዋ ትገዛ ባል ደግሞ እንደራሱ ይውደዳት ይላል የትኛውን ፈጣሪ ነው የምታመልኪው አህቴ ❓

    • @birhanjommy
      @birhanjommy หลายเดือนก่อน

      @@beletetigist9830 የእሷ ፈጣሪ ባልን እንደ ጭራ የሚያደርግ ጣዖት ነው።

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 26 วันที่ผ่านมา

      ሲጀመር ፈጣሪን የምታውቅ ሴት ለባሏ ጭራዋን ትቆላለች- በፍቅር😂

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE หลายเดือนก่อน +114

    ወንድ ልጅ ሆነህ ገንዘብ አትጣ ከባድ ነው፣ ምን ሆኛለሁ መጻፍን ገዛለው እምትሉ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍

    • @Belete-n4h
      @Belete-n4h หลายเดือนก่อน +4

      Wend lij siata yamegnal maryamn aliwedm

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 หลายเดือนก่อน +7

      እረ ሴቶችም የሰዉ ልጂ አይጣ ማጣት ክፉነዉ

    • @rastalove7719
      @rastalove7719 หลายเดือนก่อน +2

      ስንት ነው?

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 หลายเดือนก่อน +3

      እነደማጣትማ እዚህ ምድር ላይ ምን ክፉ አለ ግን ምን ሆኛለሁ።

    • @hailuyoftahe6236
      @hailuyoftahe6236 หลายเดือนก่อน +1

      @@SADORATUBE ከፕሮግራሙ ጋር ምን አገናኘው?

  • @jemalmd
    @jemalmd หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ትክክል ቀየውን አይተህ እግቢው ግባ ግቢውን አይተህ እቤቱ ግባ እናቷን አይተህ ልጂቱን አግባ አጎቴ ነበር ይቺን ምክር እሚመክረኝ ሰይፉ ሳመንት ይቺን ኮመንት አውተህ ስራባት

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይፍሻ እግዚአብሔር ይስጥልን የእውነት።❤❤❤🎉

  • @tenad7309
    @tenad7309 หลายเดือนก่อน +2

    ይህንን ደራሲ(ፀሀፊ? ስሙን ነው እንጂ ታሪኩን ሰምቼም መልኩንም አይቼው አላውቅም::ግን አሁን ሰይፉ ሾው ላይ እንደተመለከትኩት? በጣም ግልፅ ሰው, ሲናገር ጆክ የሚመስል በቀልድ አስመስሎ ስለራሱ ከመጠየቁ በፊት መልሱን መናገሩ ደስይላል:: መፅሀፉን በአማዞን ላይ ብናገኘው? ውጭ ላለነው ይጠቅመናል:: ቲጂ በሁሉም ቦታ ጥሩ አማካሪ ስለሆንሽ? የአንቺን መፅሀፍ ማግኘት መታደል ነው:: ሁለታችሁንም እናመሰግናለን🙏🏾ሰይፉ ሾው Thankyou🙏🏾♥️🌺

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ስይፍዬ አንበሳው በርታልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 หลายเดือนก่อน

    ሠይፉዪ ስለ እግዚአብሔር ብለህ !መድረኩን አታደናቅፍ :በቃለመጠይቁ መሐል ሐሳባቸውን ሳይጨረሱ በቅ አትበል❤

  • @solomonAkale
    @solomonAkale หลายเดือนก่อน +5

    Appreciated ❤This might be the turning point of the page to move forward in the society

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እናመስግናችሁለን!!!

  • @MihiratGirma-kh1qc
    @MihiratGirma-kh1qc หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርም መጸሐፍ ነዉ thank u bexam

  • @tigistaman7767
    @tigistaman7767 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ቃለ መጠየቅ ነው!

  • @ኑእናንብብ
    @ኑእናንብብ หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፉ ከመዝናኛው በተረፈ እንደዚ ያለ አስተማሪ interview ማዘጋጀት አለብህ ።
    በተለይ ጥሩ ጥሩ የስነፅሁፍ እና የ Anthropology ባለሙያወችን እያቀረብክ በጣም ተወዳጅ እና አስተማሪ ፕሮግራም አዘጋጅልን።

  • @mahletlegesse-by9gj
    @mahletlegesse-by9gj หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ቃለ መጠይቅ ነበር፣ እናመሰግናለን። ነገር ግን መጨረሻ ላይ ቲጂ ስለ ጥቃት የማድረስ ሃሳብ ሰለሚመጣባቸው ሰዎች ስታወራ (1፡03፡48 ላይ) ድንገት ለምን እንዳቋረጥካት አልገባኝም። በጣም ማዳመጥ ፈልጌ ነበር.. አሁን እኮ በጣም ሊወራበት የሚገባ ርእስ ነበር.። ማውራት በጀመረችው ጉዳይ ላይ በደንብ በታስወራት እንደውም ጉዳዩን አንስተህ በደንብ እድል መስጠት ነበረበህ።

    • @Yeabsira-7Y7
      @Yeabsira-7Y7 หลายเดือนก่อน

      @@mahletlegesse-by9gj እኔም ደንግጫለኹ። በጣም ሊወራበት የሚገባ ርእስ ነበር።

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፍሻ ሁሌ አንደዚአይነት ፕሮግራም ስራልን❤ ደስ ብሎኝ ሳላውቀው አለቀ🥰 እናመሰግናለን

  • @bisratbekele2673
    @bisratbekele2673 หลายเดือนก่อน

    One of the best seifu's interview ever.tnk u so much seifisha!

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Tg, Tedi, and Seifu! I want to buy it for my sisters.

  • @emeyeayelelij1375
    @emeyeayelelij1375 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም በጣም የተመቸኝ ኢንተርቪው ነው 👌 መፅሀፉን ግን የት እንደማገኘው 🤔? በጣም የምወዳት ሳይካትሪስት ነች 🥰 ሰይፍሻ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
    በተለይለ ባለትዳሮች አስፈላጊ ነው አዳምጡት👂 🙏

    • @dinamoh2879
      @dinamoh2879 หลายเดือนก่อน +2

      ጃፈር ጋር አለ ሜክሲኮ ለገሃርም 4 ኪሎም አለ

  • @mahderparviainen8552
    @mahderparviainen8552 หลายเดือนก่อน +1

    It is a wonderful book! I highly recommend for any Ethiopia who knows how to read. Such eye opening and inspiring book. It will great idea also to turn as a movie as well. It is an amazing life teaching book. Thank you for writing this book. I myself share with my friends and they love it too

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅ ሰይፉ በኢቤስ
    ሠላም ላንተ ይሁን!
    የ"ምን ሆኛለሁ ? " መጽሐፍ ፀሐፊዎቹን የሥነ-ልቡና (psychiatrist) ባለሙያዋ ትዕግስት ዋልተንጉስን እና በጋዜጠኛ እና ደራሲ ቴዎድሮስ ተክለአረጋይን አቅርበህ
    እንድናዳምጣቸው ስላደረግክልን በጣም እናመሠግናለን
    ይህንን መፅሐፍ በውጭው አለም (አሜሪካ) የምንኖር ኢትዮጵያውያን እንዴት ኮፒውን እንዴት እናገኛለን🙏🏽🙏🏽😊

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 หลายเดือนก่อน +2

    The Best interview ever❤
    (ምን ሆኛለው )🤔???The question I always ask myself yemr አድ ቀን አነበዋለሁ

  • @JahAdam
    @JahAdam หลายเดือนก่อน +24

    ሰይፉ ግን በዓመታት ውስጥ ሳጠናህ በጣም እየበሰልክ ነው እንደ እድሜህ እየሆንክ ነው በዚሁ ቀጥልና ለሁላችን ኩራትና አርኣያ መሆንህን ቀጥል፤ ያው ስለ ልብ ንጽህናህ እና ስለቡቡነትህ ማንም ይመሰክራል ብዬ ነው!

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 หลายเดือนก่อน +2

    This is what we need in our country mental health is real in Ethiopia

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 หลายเดือนก่อน

    በትክክል።

  • @Destavich
    @Destavich หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ ፕሮግራም!

  • @getaredagnbefikadu5325
    @getaredagnbefikadu5325 หลายเดือนก่อน +1

    የ 2016 ❤ ምርጥ መፅሃፍ

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 หลายเดือนก่อน +5

    ሰይፉ በጣም ነው የማደንቅህ መፅሐፉን ባ/ዳር እንዴት ነው የምናገኘው

  • @sahadhaKonjo-g5f
    @sahadhaKonjo-g5f หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂየ አላህ እድሜ ይስጥሺ

  • @elisabethgebremariam500
    @elisabethgebremariam500 หลายเดือนก่อน +3

    Hi tewodros, I'm proud of you. Miss you and I want to see you again, Elisabeth Tekleagaist

  • @adomcinema
    @adomcinema หลายเดือนก่อน +33

    አንብቤዋለሁ ቆንጆ መጽሀፍ ነው፤ ሁሉም ሰው ሊያነበው የሚገባ መጽሀፍ ነው!

    • @YaqubHassen
      @YaqubHassen หลายเดือนก่อน +1

      Yet agegnewalew please

    • @adomcinema
      @adomcinema หลายเดือนก่อน

      @@YaqubHassen በየ መጽሀፍ መደብሩ አለ።

    • @hananigussu7524
      @hananigussu7524 หลายเดือนก่อน

      @@adomcinema wagaw sint nw

    • @wintakinfe6910
      @wintakinfe6910 หลายเดือนก่อน

      Amazon yshetal

    • @Abi-ri6ri
      @Abi-ri6ri หลายเดือนก่อน

      Ke hager wechi lalen yet yegegnal

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY.

  • @ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር
    @ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር หลายเดือนก่อน +3

    ቲጂዬ ምርጥ ሴት ❤መጽሀፉ እኔም እፈልጋለሁ እንዴት እናገኛዋለን ውጭ ያለን ?

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 หลายเดือนก่อน +13

    ትጂ በጣም ያምራል አለባበስሽ ከመሰቀያዉ ነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 หลายเดือนก่อน +1

    Hey ስይፉ ፋንታሑን እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለአዲሱ አመት እናም መጪው አመት የስላም የብልፅግና የኢትዮጵያዊነት አንድ መሖን አመት ይሑንልሕ And then Long life For you and your family 😅

  • @juhanizabdella9159
    @juhanizabdella9159 หลายเดือนก่อน +5

    ከዚህ ፕሮግራም እንደተረዳሁት በጣም አስተማሪ መጸሀፍ መስለኛል
    ሴቶቹ ትዳራቸውን ለማዳን የተሳሳተ /የበዛ መንገድ እንደሚሄዱ በሰፊው አብራርታቹሀል የወንዶቹ ስህተት/ጥፋት ምን ያህል የበዛ እንደሆነ ቤተሱብን እየጎዳ እንደሆን ብዙም አልጠቀሳችሁም

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 หลายเดือนก่อน

    Thank you Seifu it was so nice program.

  • @bateldamte
    @bateldamte หลายเดือนก่อน +2

    ቲጂየ በጣም ነው ምወደሽ ማክብርሽ እግዛብሄር ይባርክሽ ❤❤❤❤

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 หลายเดือนก่อน +16

    ቲጂን የሚወድ

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ሴፋ እኔ የሚኖረው ኤሮፕ ነው ልጆቼ ክልሎሶች ናቸው ወንዱ ልጄ ማማ እኔ ጥቁር ሴት ነዉ ማግባት የምፈልገዉ እንዳቺ አይነት ጥሩ

  • @AddisZegye
    @AddisZegye หลายเดือนก่อน +6

    እንደዚህ ቁምነገር ያላቸውን ሰዎች እባክህ አቅርብልን

  • @DAGEMAWIT55003871541
    @DAGEMAWIT55003871541 หลายเดือนก่อน

    We will buy it Tg good job

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR.

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha หลายเดือนก่อน

    መልካም አዲስ ዓመት !
    እጅግ በጣም ትምህርት አዘል ውይይትና አገላለጽ ነው 😍

  • @HelinaLakew
    @HelinaLakew หลายเดือนก่อน

    ሰይፉዪ ትንሽ ጠይቀህ እነሱ ብዙ እንዲናገሩ እባክህ ሰአቱን ስጣቸው አታቋርጣቸው:: በጣም ነው የምናመሰግንህ

  • @rekikgetachew6948
    @rekikgetachew6948 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።
    እንዲ ከልምዱ የሚነግረን አጥተን ነው ከፍተኛ የሆነ ድባቴ እና እራስ ማጥፋት ውስጥ የምንገባው
    ሁሉም ህይወቱን መምራት ያቃተው የምክር አገልግሎት ቢወስድ ያለበትን ችግር አውቆ ለመፍታት ቀላል ይሆንለታል።
    የመንግስት ሀኪም ቤቶች ይህን አገልግሎት እንደሚሰጡም አይቻለሁ። አንድ ሰው ሶስት ግዜ ታይቶ ችግር ካለበት አውቆ መፍትሄ ያገኛል ብዬ አስባለሁ። ህክምና ጓደኛ ወይም ቤተሰብ ከሚረዳን በላይ ይጠቅማል።
    ሰይፉ በርታልን!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @Mamite926
    @Mamite926 หลายเดือนก่อน +1

    I think the book should read on ebs every week.

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ እና ቴዲ እናመሰግናለን

  • @MdmanJha
    @MdmanJha หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን እና መሰግናለን

  • @FatumaMuhammed-q5d
    @FatumaMuhammed-q5d หลายเดือนก่อน

    Recently, I’ve been reflecting on my actions and feelings, repeatedly asking myself, "What have I become?" It’s a question I’ve often used to express the confusion I’ve been experiencing. Today, after watching an interview , about a book titled with the very phrase I’ve been using, I was struck by the realization that I’m not the only one who feels this way-there are others who share similar emotions. Despite this, I still find myself searching for the root cause of these feelings. I want to better understand myself

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂዬ ስወድሽ❤

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 หลายเดือนก่อน

    Very interesting.

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 หลายเดือนก่อน +2

    ውጪ ሃገር ያለነው እንዴት ማግኘት እንችላለን? ወይስ ሰው እስኪመጣ እንጠብቅ

  • @YoyoYo-d2u
    @YoyoYo-d2u หลายเดือนก่อน +12

    አንደኛ ነኘ ለይኩኝ ፈልጌው ነ😍🙌🙌እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ🙌🙏🙏🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @hayatshibru2919
    @hayatshibru2919 หลายเดือนก่อน +2

    ተጂዬ እርቅ መአድን እከታተል ነበር አንቺን በከል ባይሽ ደስ ይለኛል

  • @eskedardereje9570
    @eskedardereje9570 หลายเดือนก่อน +1

    መፅሀፋ በመውጣቱ ደስ ብሎናል እናመሠግናለን። ለማንበብ ጊዜ ለሌለን ሰዎች ትረካውን በቱባ መተግበሪያ አውጡልን እባካችሁ

  • @All.don2024
    @All.don2024 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን መፀሀፍ በአሁኑ አመት ዮኒቨርሲቲ ተምረው ለሚጨርሱ፧ ኮሌጅ ተምረው ለሚጨርሱ፧ እና 12 ክፍል ት/ቤት ለሚጨርሱ ወጣቶች ማለትም የሚቀጥለው የህይወት ሂደታቸው ትዳር ስለ ሆነ አንድ አንድ መፀሀፍ ቢሰጣቸው እና ቢያነቡት በጣም ጥሩ ባለትዳሮች እና የሰለጠኑ እና ፍቅር ፡ የ እራስ መተማመን እና እውቀት የተሞሉ ቀጣይ ዜጎች ወልደው ያሳድጉ ነበረ። ባለሀብቶች አስቡበት❤❤❤

  • @HabtamuGebre-b1m
    @HabtamuGebre-b1m หลายเดือนก่อน +3

    የምወዳቸው ሁለቱ " T" ትዕግስትና ቴዌድሮስ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 หลายเดือนก่อน

    ABSOLUTELY OH YES DEAR.

  • @Mekdestiumelsan
    @Mekdestiumelsan หลายเดือนก่อน

    Tijiye ewket+kunjina Long live with health ❤❤

  • @romgech2995
    @romgech2995 หลายเดือนก่อน +1

    ከኢትዮጵያ ውጪ ላለነው መጽሐፉን እንዴት ነው የምናገኘው?

  • @Yeshi-b8b
    @Yeshi-b8b หลายเดือนก่อน +2

    ማርያምን በዚህ ሰአት ይህ መፅሐፍ ያስፈልገኛል😢 አረብ አገር የቤተሰብ ችግር ስሞላ እድሜ ህዶ ሳላገባ ሳልወልድ ውስጤ በጣም ተሟል🤕💔 ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል አገር ስደውል ሳትወልጅ እድሜሽ ሄደ እያሉ ወልደሽ ላክ ይሉኛል እኔ ግን ሰው አላቅም😢 ከማን ወልጄ ነው የምልከው?🤕 ብቻ ራሴን እየጠላሁት ነው በዚህ ሰአት መኖር ያስጠላኛል💔😥

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 หลายเดือนก่อน +1

      Hager bate magebate atecheyem

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ልንገርሽ ቤተሰብን መርዳት ቀዳዳ እንስራ መሙላት ነዉ። በቃ ስለዚህ ወደራስሽ መንገድ ጀምሪ ሀገርሽ ግቢ ለምን ቡና በጀበና አትሰሪም በትንሹ ጀምሪ ልበሺ እመሪ ባል ከች ይላል ከዛ ልጅ ዋናዉ ነገር ግን ፀልይ ፀልይ እግዚአብሔር ይሰጥሻል። እኔ ለቤተሰቤ ሳገለግል ቆይቼ እድሜዬ 40 ሊገባ ሲል ወሰንኩ የድሮ ጎደኛዬን ልንጋባ ሽማግሌ ሲላክ ዉጭ የላክናት ወንድሞቿን ዉጭ እንድትወስድ እንጂ ቢዝነስ ለቤተሰብ ሳትከፍት አይሆንም ብለዉ ጦርነት ከፍተዉ ተጣሉኝ አባቴ ግን ልጄ አይዞሽ እድሜ ቆሞ አይጠብቅም አግቢ ዉለጂ አለኝ አሁን ጌታ ይመስገን የልጆች እናት ሆኞ እየተደሰትኩባቸዉ ነዉ ያለሁት ዉሳኔዬ ትክክል መሆኑን አሁን ገባኝ ቤተሰቦችሽ ስለወለዱሽ ስላገቡ ነዉኮ አንቺ የምትረጂአቸዉ ወስኚ ወስኚ።

  • @jemiljeco1862
    @jemiljeco1862 หลายเดือนก่อน +2

    በፌስ ቡክ አንፎሎ ካረኩት ሰውየውን ቆየው ትክክል ነበርኩ ምስክርነቱን ዛሬ ከአፉ ሰማው ሰይፉ ግን ሆደሰፊ ሰው መሆንህን አሳይተሀል🙏 ይመችህ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 หลายเดือนก่อน

    Thanks Ethiopia Thanks ስይፉ ፋንታሑን ፈልገሕ አምጣልን እንደ ቲጂ ፍርፍር እና እንደነ ቴዲ አይነቶችን እኛም የምንፅፈውን እውነት አንብ ተጠቀምብን ሕፃኖች Or kids የሚባሉት ከ7 አመት እስከ አስራስምንት እድሜ ያሉ ናቸው በቂ እውቀት አላቸው የሐገር ተረካቢዮች ተንከባከቧቸው 😅ቀልደኞች ።

  • @MK-yr3up
    @MK-yr3up หลายเดือนก่อน

    Wow the best interview.

  • @beleteeshet2185
    @beleteeshet2185 หลายเดือนก่อน +2

    ቲጅየ ልዩ ሴት

  • @hayatshibru2919
    @hayatshibru2919 หลายเดือนก่อน

    ቲጄዬ መፀሐፉን ካነብኩ በሃላ እሮጬ አንቺጋ ብመጣ ደስ ይለኝ ነበር ግን ምንም አቅም የለኝም ግንአላህ ከረዳኝ ገንዘብ በሆነ አጋጣሚ ከገኘሁ አመጣለሁ አኔ ብዙ ግዜ እራሴን ለማጥፈት ሞክሬለሁ መጸሐፉን ካነብኩ ወዲያ አስተዳዳጌን ህሜን አገኘሁት

  • @ELSHADAYYOHANNES-h7y
    @ELSHADAYYOHANNES-h7y หลายเดือนก่อน

    LEMNDNEW ASHENAFI TAYE YEMAYKERBEW .HE IS ONE OF THE BEST MAN ON THE UNIVERSE .WE CAN LEARN LOT OF THING FROM HIM.HE IS THE GOAT.AND GENERATION INFLUANTIAL..

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ካወሩት ውስጥ እራሳችንን ብንፈትሽ የለብን ችግር😢😢😢 ብቻ ዝም ነው ከሆነብን ሁሉ አሁን የተሻሐ ነው ፈጣሪ ይመስገን

  • @alemayehumammo2261
    @alemayehumammo2261 หลายเดือนก่อน +6

    ሰይፊቲ መጽሐፉን አንብቦ መከሰቱ የቲጂና የቴዲን ጥምረት ፍሬ አጉልተን እንድናየው ረድቶናል። ኩዶስ!

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 หลายเดือนก่อน +38

    ገንዘብ ይኑርህ እንጂ ምንም ትሁን፣ ማንም ትሁን ታገኛታለህ። በኖርኩበት እድሜ ሁሉ ይህንን በተግባር አይቻለው። ወንድ ልጅ ሆነህ ገንዘብ አትጣ? ❤

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 หลายเดือนก่อน +10

      እኔስ በገንዘብ የሚገዛኝ ሳይሆን ለኔ ክብር ያለው. ህይወቴን ትርጉም እንዲኖረው የሚያደርግ ይስጠን በጣም. አዛኝ እና ለመረዳት ቅርብ ነኝ ግን ወንዶች.

    • @amazingworld8175
      @amazingworld8175 หลายเดือนก่อน +10

      I agree ከሌለህ የለህም ግን አብረውህ አፈር የሚልሱ ምርጥ እናቶች እቶች ሚስቶች እንዳሉ ሳይረሳ❤😢😂

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +2

      ማግባት ባይፈልግ ነው እንጂ እስከዛሬ መቸም ትዳር ፈላጊ ጠፍቶ አይደለም

    • @almazalmaz5248
      @almazalmaz5248 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ያሳጣችሁ

    • @AddisZegye
      @AddisZegye หลายเดือนก่อน +1

      በምን ኑሮ ይኖራል ያለገንዘብ እቃ ነች አጥበህ ታሰጣታለህ

  • @Lua_557
    @Lua_557 หลายเดือนก่อน

    Book recommendation; Oprah has a similar book called, 'what happened to you', with a very similar concept. I'm glad to have these topics discussed.

  • @asreseshetieasres9831
    @asreseshetieasres9831 หลายเดือนก่อน

    Thank you my families

  • @techsador
    @techsador หลายเดือนก่อน +19

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

    • @Shame-yr6gb
      @Shame-yr6gb หลายเดือนก่อน

      demerkuh

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      ​@@Shame-yr6gb

    • @ZinbAli-hj5sd
      @ZinbAli-hj5sd หลายเดือนก่อน

      እንደማመር

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs หลายเดือนก่อน

      ​@@Shame-yr6gb eshi damrkhushi

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs หลายเดือนก่อน

      Damrslhu

  • @habeshawlijethio5617
    @habeshawlijethio5617 หลายเดือนก่อน +1

    Wow good interview

  • @KalkidanEndale-q7s
    @KalkidanEndale-q7s หลายเดือนก่อน

    Tg ካንቺ ብዙ እንማራለን ❤❤

  • @firehiwotgebresilase2473
    @firehiwotgebresilase2473 หลายเดือนก่อน +1

    TIGIYE enamesegnalen betam new yemwedishi....

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 หลายเดือนก่อน +1

    DEFINITELY.

  • @cornice-7090
    @cornice-7090 หลายเดือนก่อน

    I think It's all about reality, mindset and God.

  • @tigiaddis2756
    @tigiaddis2756 หลายเดือนก่อน +1

    መፅሃፉን በውጭ ያለን እንዴት ማግኘት እንችላለን:: Amazon ላይ ቢደረግ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን

  • @Abuka-y5g
    @Abuka-y5g หลายเดือนก่อน

    ቲጂን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ?? በጣም የስነልቦና ሕክምና ማግኘት እፈልጋለሁ 🙏🙏

  • @nigisttebebu9352
    @nigisttebebu9352 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይፉ እንደዚህ ምርጥ ጊዜ ስለሰጠኽን እናመሰግናለን፡፡ የማንበብ ሞራሌን ነው የቀሰቀሰከው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 หลายเดือนก่อน +1

    DEFINITELY SIR.

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 หลายเดือนก่อน

    ደህና ጠያቂ ጋር ቅረቡ።