ከጀርመን እሰከ ዲላ በፍለጋ ያገኘሁት የልጅነት ፍቅሬ ትዳር የለኝም ብሎ አታለለኝ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 622

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  9 หลายเดือนก่อน +9

    የባለታሪካችን የምጥን ዩቱዩብ ቻናልን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👉youtube.com/@Amen-ux8wf?si=rwHuKvtffLZGKNJt

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 10 หลายเดือนก่อน +129

    በጣም ንጹህ ልብ ያለሽ እውነተኛ ሰው ነሽ:: ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሄር ከሚወድሽ ሰው ጋር እንድትኖሪ እመኝልሻለሁ::

    • @ኢትዮጲያአገሬ
      @ኢትዮጲያአገሬ 10 หลายเดือนก่อน +5

      ኣሜን ይርዳት ሰው ልጅ ለመውለድ ብቻ አይደለም ከሰው ጋር ሚኖረው ምን ይስራልሻል እዳትልዋት አብሮ ለመኖር አጋር ማግኘት በራሱ ጥሩ ነው

  • @MummyEthiopia
    @MummyEthiopia 10 หลายเดือนก่อน +99

    መሲየ እባክሽ የሆነች አራስ ትልሰው ትቀምሰው የሌላት የማርያም አራስ አለች ህይወት በዚህ ጎጆ ፕሮግራም ብትሰሪላት አድራሻዋን እንጦጦ ኪዳነ ምህረት አካባቢ ነው ለበለጠ መረጃ ቋንቋየነሽ ሚዲያ ላይ ብታያቸው መልካም ነው ለነብስሽም ለስጋሽም ትሆናለች አባክሽ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂ስለ ሰው አንቺ አትስጪው

    • @BesufekadCenter
      @BesufekadCenter 10 หลายเดือนก่อน +12

      የት ነው እንጦጦ ስልክ ካላት አስቀምጪ እህቴ ያቅማችንን እናርግ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@BesufekadCenterተባረኪ

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም ቋንቋዬነሽ ላይ አይቻታለሁ።ልክነሽ በጣም ነው የሚያሳዝኑት ስልካቸው እዛው ሚዲያው ላይ አለ

    • @Amen-ux8wf
      @Amen-ux8wf 10 หลายเดือนก่อน

      i don't know the people sometimes crazy no good comment right why

  • @BezuwerkBekele
    @BezuwerkBekele 10 หลายเดือนก่อน +40

    አንቺ የዋህ ሴት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 10 หลายเดือนก่อน +131

    ሴቶችዬ ቆፍጠን እንበል መታለልም በእድሜ ያምራል በልጅነት በወጣትነት ብንታለል ያምራል እድሜ ከገፋ በኋላ ብልጥ (ብስል)እንሁን 😌

    • @Genettesfaya
      @Genettesfaya 10 หลายเดือนก่อน +7

      እውነት ነው ውዴ

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 10 หลายเดือนก่อน +1

      😢😂❤

    • @tezetashumete2440
      @tezetashumete2440 10 หลายเดือนก่อน +7

      በጣም ልክ ቡለሻል ዘንድሮ ሰው የለም እሜታመን ጠፋ

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂ው

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 10 หลายเดือนก่อน +1

      Yeche zem bla new eche

  • @TOKICHAW4608
    @TOKICHAW4608 10 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ፤ግልጽነትሽና የዋህነትሽ የማይሆን ህይወት ላይ አይጥልሽምና ለወደፊትም አምላክሽን እየስቀደምሽ ተራመጂ፡፡

  • @zemenaymenkir5355
    @zemenaymenkir5355 10 หลายเดือนก่อน +56

    እህቴ፡ በጣም፡ የዋህ፡ ነሽ፡ ጀርመን፡ ተቀምጠሽ፡ ኢትዮጵያ ያለን፡ ሰው፡ ማመንሽ፡ሲቀጥል፡ የልጅነት፡ ፍቅረኛ፡ እኮ፡ ባል፡ አይሆንም፡ ኢትዮጵያ ውስጥ፡ እንኳን፡ አንዷን፡ ቦሌ፡ 2ኛዋን፡ ጉለሌ፡ 3ኛዋን፡ ባሌ፡ አስቀምጦ፡ አራርቆ፡ እየወለደ፡ ይህ፡ ባል፡ ሲሞት፡ ለቅሶ፡ ላይ፡ተያይተው፡ የማያውቁ፡ ልጆች፡ አባቴ፡አባቴ፡ አባቴ፡ እያሉ፡ እያለቀሱ፡ ሲቀውጡት፡ ዋው፡ Amazing ይኸ፡ ሁሉ፡ ልጅ፡ የሟቹ፡ ናቸው፡ ይባልና፡ ፍጥጫ፡ እርስ፡ በእርስ፡ የጎሪጥ፡ መተያየት፡ ይጀመራል፡ እና፡ ጊዜው፡ እንዲህ፡ ሆኗል፡ በነገራችን፡ ላይ፡ ትክክለኛ፡ ታሪክ፡ ነው፡ ያጋራሁሽ፡ ስለዚህ፡ እዛው፡ ያለሽበት፡ እህል፡ ውሀሽን፡ እንዲያገናኝሽ፡ አጥብቀሽ፡ ፀልይ፡ እና፡ መልካም፡ ትዳር፡ እንዲገጥምሽ፡ እመኝልሻለሁ፡፡

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 หลายเดือนก่อน +2

      ጊዜው የዘረ መል [ዲኤንኤ] ስልጣኔ ዘመን ስለሆነ ፡ እንደ ድሮዉ ፡ አባቴ አባቴ እያሉ ለቅሶ ላይ በመገኘት ሀብትና ንብረት መካፈል አይቻልም። 🤔

    • @አሁንአሁን
      @አሁንአሁን 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @alemababe6100
      @alemababe6100 10 หลายเดือนก่อน

      🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂eko ​@@TruthEz

    • @HayatBinhami
      @HayatBinhami 10 หลายเดือนก่อน +1

      ጭራሽ የአዲስ አበባ ሰው ትዳር እያለው ለሰራተኛብሎ ወስዶኝ ጉድ ነው የሰራኝ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 10 หลายเดือนก่อน +31

    እኔም እኮ ተመሳሳይ ማጭበርበር ነው ያጋጠመኝ ከዛ ቦሃላ ነው ሰው አምኖ ኢትዮጵያ ሄዶ ማግባት የሚለው ሃሳብ ከውስጤ የጠፋው ባጠቃላይ ሰውን ማመን ከባድ ነው ፈርሃ እግዚአብሔር የሚል ነገር በውስጣችን የለም ምህረቱን ያብዛ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

    • @milli12354
      @milli12354 10 หลายเดือนก่อน

      እባክሽ ታሪክሽን ኣካፍይን😢

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 10 หลายเดือนก่อน +30

    ፈርሀ እግዚያብሄር ያለው ሰው ይስጥሽ ።

  • @marsheta1374
    @marsheta1374 10 หลายเดือนก่อน +12

    ጎበዝ ለእውነተኛ ፍቅር ያደረግሽው ጥረት ነው!መልካምና እውነተኛ ባል ያጋጥምሽ !!

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 10 หลายเดือนก่อน +37

    መሲ እንካን በሰላም ወደ ሚዲያሽ ተመለሽልን እግዚአብሔር ያፅናሽ ላባተሽ ነፍስ ይማር የኔ ደርባባ
    የዚች ልጅ ቅድምያ ላይ ስታፍልገው
    እራሱ እንደሚዋሻት ተረደቼ ነበር
    የዘንድሮ ወንዶች እኮ የሴት ገንዘብ
    ጡረተኞች ናቸው

  • @tegstferede8837
    @tegstferede8837 10 หลายเดือนก่อน +25

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ሂወትን የሚያለመልም መዝሙር ነው የዘመርሽልን እናመሰግናለን

  • @SamiraSamira-u8t
    @SamiraSamira-u8t 10 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ንጰህ ልብ ያለሸ እውነተኛ ሰው ነሸቀሪ ዘመንነሸ🎉🎉ከሚውደሸ🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ሰው ይገጥምሸጋር

  • @HanaGebre-nw8rt
    @HanaGebre-nw8rt 10 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን አጎትሽ በሰላም ተመለሱልሽ ሁለተኛ የዋህ ስለሆንሽ እግዛአብሔር ረዳሽ

  • @ameleworkgebru4425
    @ameleworkgebru4425 10 หลายเดือนก่อน +29

    🎉🎉 የኔ እህት እግዚአብሄር ጥሩውን ይግጠምሽ የልብሽን ንፅህና አይቶ🎉🎉

  • @አዶኒያማር
    @አዶኒያማር 10 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርመዉ ይህች መልካም ሴት ስትፈልገው በቅንነትና አግብቶም ከሆነ በሕይወት መኖሩ ማወቄ በቂ ነው ነበር ያለችው። ሰውዬው ግን ምስጥ ነው ይህ አጋጣሚ ለክፍት ተጠቀመበት ነቀዝ ብየዋለሁ አይዞሽ ትዳር ከእግዛብሄር የሚሰጥ ትልቅ ስጦታ ነው ፀልይ ።

  • @hirutsemelsenebyou3896
    @hirutsemelsenebyou3896 10 หลายเดือนก่อน +5

    እጅግ የዋህ ና ግልፅ ሴት ነሽ አይዞሽ አምላክ ይካስሽ እሱ ከሃዲ ውሸታም ነው እንኳን አረጋገጥሽ መልካም እድል ይግጠምሽ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 10 หลายเดือนก่อน +18

    አሁን ይሔ ሰው ያታልላል ብሎ የሚያስብ አለ? ሴቶች ደሞ ዘሎ ብር ከመላክ ተቆጠቡ ሰው ፍቅር በገንዘብ አይገዛም አታላይ በበዛበት ዘመን

    • @alemedebela5342
      @alemedebela5342 10 หลายเดือนก่อน

      ኤልስዬ ከዉበቱ በተጨማሪ ለእነደነዚህ አይነት ሞኝ ሴቶች ምክር ብትሰጪ ጥሩ ነዉ ወንዱ ገንዘብ አምላኪ ሆኗል።

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 หลายเดือนก่อน

      @@alemedebela5342
      አምልኮ ገንዘብ መጨረሻው ጥፋት ነው።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂 ኤልሴ በቃ በዚህ ምክር የስነልቦና ምክር ጀምሬ 😂​@@alemedebela5342

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 10 หลายเดือนก่อน +17

    አጅሬው ሊበላ ነበር ግን እዚህ ጋር ተመልከቱ የእሷ የዋህነት ቅንነት ምንም ተንኮል በማያቁት በህፃን በልጆች ድምፅ ፈጣሪ ሲያጋልጥላት ተመለከታችሁ ። ፈጣሪ ላንቺ ያለውን እሚወድሽን ይስጥሽ እህቴ ❤🙏
    💓💓 መሲዬ ፈጣሪ ከእነ ቤተሰብሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ይባርክሽ 🤗✌️👍🙏

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 10 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሔር የአቶ በዙን ነፍስ በቅድሳን እቅፍ ያሳርፋቸው ነፍስ ይማር
    መሲ እግዚአብሔር ያጽናሽ /ያጽናቹ ከነቤተስቦችሽ ያባትሽን ነፍስ ይማር።

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 10 หลายเดือนก่อน +10

    የዋህ ነሽ በኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት ከጀርመን የድሮ ፍቅረኛህ ትፈልጋለች ተብሎ ሚስት አለኝ ቢልሽ ነበር የሚገርመኝ ኑሮ ነአላውን አዞሮት ነው እንኳን ላክሽለት ምንም አይደል እርዳታ ነው አይዞሽ😢

    • @inanu_youtube5148
      @inanu_youtube5148 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 10 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የምወደውን መዝሙር ነው የዘመርሽው
    በመጠበቂያው እጠብቅሀለሁ አትተወኝም ጌታዬ አምንሃለሁ፣
    መልካም በሚሏት በመቅደስህ ስፍራ ስማኝ አምላኬ ስምህን ስጠራ።❤❤❤❤ጠብቁት ይመጣል የእያንዳንዳችን ቤት ይታያል ጥያቄያችን መልስ ያገኛል።ሳራ በእርጅና ዘመኗ አምላኳ መጥቶላታል።ከሸመገለች ካረጀች በኋላ ወልዳለች!ክብር ለመድሀኒዓለም ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን!! የእኛም ጥያቄዎች ተስፋ የቆረጥንባቸው ነገሮች ሁሉ ይፈታሉ! አሜን።❤❤❤❤

  • @mimigobena4327
    @mimigobena4327 10 หลายเดือนก่อน +17

    ኡፍፍ በስደት ያላችሁ እህቶቼ ሁሉ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 10 หลายเดือนก่อน +164

    አሳፋሪ ወንድ ለብር ሲል ከሀዲ የሴት ብር በልታቹ ዞር ምትሉ እሳት ይሁንባቹ ባልጌ ስድ አደር እናቴ ብትሆን እህቴ ብትሆን ልጅ ብትሆንስ በሉ በፍቅር በትዳር አስመስላቹ የሴቶች ቅስም አትስበሩ ይስበራቹና

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 10 หลายเดือนก่อน +12

      ያውም በስደት የመጣ ገንዘብ በስንት ሰቃይ😢😢😢😢

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 10 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 10 หลายเดือนก่อน +6

      ​@@Helenabebe-fu5slበጣም ምድረ ከሀጂ

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 10 หลายเดือนก่อน +3

      ይሁንባቸው አሜን አሜን ጫላ ላይ እሳት ይሁንበት

    • @ATayetub
      @ATayetub 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-yf4ls7kk3dለቃቃሚ

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 10 หลายเดือนก่อน +17

    መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ አባትሽን ባፀደገነት ያኑርልን ነብስ ይማር

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 หลายเดือนก่อน +33

    ከኔ ጋ ተመሳሳይ ነገር አለው ያገኘችው ቀን ታድላ ብዬ ለሷ ደስ ብሎኝ ነበር ዛሬ ደሞ የሴትን ቅስም ሰባሪ ቲሽ እኔም ከረጅም አመት መጠፋፋት በኋላ በFb አገኘኝ የልጅነታችንን አውርተን ተላቀስን ከዛ የኔ ትሆኛለሽ ትመጫለሽ አላገባሽም አለኝ አዎ አልኩት ደስ አለኝ ተመስገን አልኩኝ ግን ወዲያው Fb የፖሰተውን ስበረብር አግብቶ ወልዷል ታገቢኛለሽ ወይ ለምን አለኝ ብዬ አዘንኩኝ ካገባ ለምን ኦርቶዶክስ ነን ሁለት አይፈቀድ ብዬ ጠየኩት አልዋሽሽም አዎ ግን መልሼ ላጣሽ ስለማልፈልግ ነው አለ No በፍፁም የማይሆን ነገር ነው ረጅም ጊዜ ነው ማግባትህ ልክ ነው የኔም ስላልተሳ እንጂ እንዳተው ነበር ትዳርህን ልበጠብጥ አልፈልግም እህትህ ነው ልሆን የምችለው አልኩ አንቺን እህቴ ማለት አልችልም ብሎ ውዴ ፍቅሬ እያለ ሲፅፍ ተው ስልክህን ብታይስ ሴት ነኝ ታሳዝነኛለች ተው አልኩ አልሰማ ሲል ከወራት ቆይታ በኋላ አከተመ ከFb አን ፍሬንድ ተደራረግን 😂 አሁን ተረሳስተናል ሁለት ሶስት አመት አለቀ።የምን በትዳር ላይ መዘሞት ነው 😅

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 10 หลายเดือนก่อน +3

      Birrishin neber yefelegew, bedenaw gizie amiliteshal 🤣🤣🤣

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 10 หลายเดือนก่อน +4

      @@peaceselam4562 በጣም ግን የኛ የሴቶች ልብና የአብዛኛው ወንዶች ልብ ልዩነታችን ሰማይና ምድር

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 10 หลายเดือนก่อน +3

      ሇ እነሱ ሽምጥጥ አርገው ሲክዱ ትንሽ ቅሽሽ አይላቸውም አግብተው ወልደው ሽምጥጥ ምን ጉድ ናቸው

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 หลายเดือนก่อน

      @@peaceselam4562
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      ☝🏾☝🏾

    • @Truth-iz6hn
      @Truth-iz6hn 9 หลายเดือนก่อน

      Gobez

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 10 หลายเดือนก่อน +8

    የምታምኝው አምላክ ይርዳሽ፡፡ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 10 หลายเดือนก่อน +6

    ቹቹዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ለአንች ያዘጋጀው አለ ዘድሮስ ከባድ ነው ❤❤❤❤❤❤ መስዬ እኅቴ እንዴት ነሽልኝ እየበረታሽነው እግዚአብሔር ያበርታች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 10 หลายเดือนก่อน +8

    ንፅሁ:ልብ: ነው:ያለሽ:እግዚአብሄር:
    ያሰካልሽ::መሲዬ:
    የምታቀርቢው:ሁሉ:
    አስተማሪ:ነው:መሲ:
    እናከብርሻለን::❤

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 10 หลายเดือนก่อน +4

    የልብሽን የተመኝሽውን ነገር ህሉ እግዛብሄር ይመለልሽ😢

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 10 หลายเดือนก่อน +10

    መሲዬ እግዚአብሄር መፅናናት ይስጥሽ ለአባትሽ ነፍሳቼውን በአፀደገነት ትረፍ

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 6 หลายเดือนก่อน

    ጀርመኖ እኛም እናመሰግናለን ቆንጆ መዝሙር ነዉ።መሲ በርቺ።🎉❤

  • @MeseretHaylegebrel-ds9eq
    @MeseretHaylegebrel-ds9eq 10 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታሆይ ከከሀዲ ጠብቀን ምንጉድ ነው ሲያስፈራ

  • @Meskifiker
    @Meskifiker 10 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ ስትል ንፁ ልብ ያላት ሴት ፈጣሪ ያሰብሺው ያሳካልሽ❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 10 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት እህቴ ቶሎ ባነሻል ሰንት እህቶቻችን እየተሸወዱ ነው ያሉት አንቺ እግዚአብሔር ደረስልሽ መስዬ ተባረኪ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 10 หลายเดือนก่อน +4

    እህቴ ለራስሽ ኑሪ እራስሽንም ጠብቂ. የዘንድሮ ሰው ደም መጣጭ እና ቀጣፊው በዝቱዋል.

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 10 หลายเดือนก่อน +7

    እባክሽ ንቂ እህቴ አሁንም በተለያየ መልኩ ሊፈትኑሽ ይችላሉ ጠናካራ ሴት ለመሆን ሞክሪ እግዚሃቤር ላንቺ ያለውን ይስጥሽ ግን ፍቅር በብር አይገዛም ብር የሚጠይቅሽ ሁሉ ያፈቀረሽ እንዳይመስልሽ ጌዜው ተበላሽቷል ዘመኑ ያታላይ ነው እህቴ ንቂ ጠንካራ ለመሆን ሞክሪ የጠፋው ጠፍቷል ነገ የተሻለ ቀን አለ ከልብሽ አውጪ ውጭ የሄደ ሰው ደም ተፍቶ እንቅልፍ አቶ እንደሚያገኝ አያቁም መሲ እግዚሃቤር ያፅናሽ የአባትሽን ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ያስቀምጥልሽ አሜን

  • @ምንጃሬዋ
    @ምንጃሬዋ 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ታሪክ ነው እውነት እኔም እንዲህ ሸውዶኛል አላገባሁም አልወለድኩም ብሎ የኔ ግን ሚስትየዋ የኔን እና የሱን ታሪክ ታቃለች እኔን ግን አታቀኝም እኔ ያለሁት ሀገር አደለም እና አፈላልጌ ደወልኩለት ባጋጣሚ እቤት ነበር የልጅ ድምጽ አለ ከዛ ውቶ አናገረኝ ያለውን ነገር አናገርኩት ምንም በህይወቱ አዲስ ነገር እንደሌለ አወራኝ ከዛ ሚስቱ ነቅታ መሰለኝ ማን እንደደወለ ስጠይቀው እኔ መሆኑን ነገራት ከዛ ተጣልተው አድረው ከቤት ወጣች ጠዋት ስደውል እሷ አታነሳውን ከዛ ልሰድበኝ ጮህች እኔ ያለውን እውስረሳሃት እሽ አለችኝ ከዛ ቡሀላ እንዳድውይ እሱ ጋር አለች እኔ ደግሞ በጣም ስለተናደስኩ ተመልሼ በሌላ ቀን ደውዬ እንዴት ትዋሸኛልህ ስለው አሁንም ሽምጥጥ አረገኝ አሁንም ማግባቱን መውለዱት እና ብዙ ነገር ተፈጥሮ ነበር አሁን ከሷም ተፋቶ ተመልሶ መጣ አልተቀበልኩም ግን ሚስትየዋ ባጋጣሚ ነው በቤተታተብ ሆሆይታ ያገባት ደስተኛ አደለም ስለኔም ስለምታቅ ምንም አልደበቃትም ጥፋተኛዋ እኔ ነኝ ጠፍቼበት ነው ይሄ ነገር የተፈጠረው ተጣልተን አደለም ለዛ ውስጥ ሁሌም አለ እሱጋርም እንደዛው ግን መልሰን ለመገናኝት ግን በመሀላችን ያሉት ክፍተቶች ብዙ ናቸው እሱም ከሚማቱ ከተፋታ 3አመት ይሆነዋል እኔም ብቻዬን አልሁኝ አንደዋወልም ግን ስሜቱ ሁለታችንም ጋር አለ ግን እማንገናኝበት ግን ብዙ አንድ ነገር አለ ኦፍፍፍፍ እሱንም አንችን ካልሆነ አላገባም ትዳርም አላስብም ወይም መጨረሻሽን አይቼ ብሎ እስካሁን አለ ግን በምንም አይነት መንገድ አናወራም አንጠያየቅም ክሚቀርቡኝ ከምቀርባቸው እሱም እኔም ካልተያየቅን በቀር

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 10 หลายเดือนก่อน

      ያንቺም ውሸታም ነው

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 10 หลายเดือนก่อน +16

    ምን አይነት አሳፋሪ ሰው ነው እንዴት ትዳር እያለሁ ለገንዘብ ብሎ የለኝም ይላል አረ አንዳንድ ወንዶች ግን ልብ ግዙ እናቴ እህቴ ልጄ ብትሆንስ ብላችሁ አስቡ አውሮፓ ሲባል ብር የሚታፈስ ይመስላቸዋል እንዴት አፈር ግጠን እንደምናመጣው አያውቁም አይዞሽ እህት እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 10 หลายเดือนก่อน +13

    አንችን ያለማመስገን ንፉግነት ነው በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር የልቦናሽን ይሙላልሽ 🙏🙏🙏💕

  • @alemmebratu8095
    @alemmebratu8095 10 หลายเดือนก่อน +27

    አይዛሽ ምንም አይደለም ማወቅሽ ቀላል አይደለም ላንቺ ያለውን እግዚአብሔር ይስጥሻል

    • @Amen-ux8wf
      @Amen-ux8wf 10 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እንዴት አደራችሁ የመሲ ፋሚሊዎች አመሰግናለሁ ለሰጣችሁኝ ኮሜንት ለመጥፎም ለጥሩም በጣም አመሰግናለው እኔ አሜን ይባላሉ የሚኖረው ጀርመን አገር ነው tik tok youtube አለኝ አሜን youtub

  • @orionsisay9411
    @orionsisay9411 10 หลายเดือนก่อน +2

    አጎትሽ እንኳን ሳይገደሉ እንኳን በደህና ተመለሱ

  • @sallysally8305
    @sallysally8305 10 หลายเดือนก่อน +107

    በስማም የወድ ልብ ጨካኝ ነው በፍፁም ይወደኛል እዳትሉ😭

    • @mathewosshifa5569
      @mathewosshifa5569 10 หลายเดือนก่อน +9

      ሁሉንም በአንድ መፈረጅ ግን መልካም አይደለም !!!

    • @hanna4751
      @hanna4751 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@mathewosshifa556990 / 100 እናርግልሽ በቃ

    • @NightDancerKid
      @NightDancerKid 10 หลายเดือนก่อน

      @@mathewosshifa5569አረ ሁሉም አንድ ናቸው

    • @zemzemmohammed829
      @zemzemmohammed829 10 หลายเดือนก่อน +3

      Yes it’s true

    • @tiruyetesemma463
      @tiruyetesemma463 10 หลายเดือนก่อน +4

      Yene bal betam yowedegnal, his name is my lovely job. Siraye yiwedegnal inem I love my job so much lol 😂.

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 10 หลายเดือนก่อน +10

    አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ ቢያንስ የቤ/ክርስቲያን ስርአት ያለሽ ቅንነት ትልቅ ኘው።

  • @mihretfesseha8721
    @mihretfesseha8721 10 หลายเดือนก่อน +5

    መሲ እህቴ እግዛብሄር ጽናቱን ይስጣቹ ለመላ ቤተሰብ አባታችን ደግሞ ከደጋጎች ጉን ያስቀምጣቸው ፈጣሪ

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe9954 6 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ አንቺ መልካም ሰው ነሽ፡፡
    ፈላጊና ተፈላጊ ስለማይገናኝ ነው፡፡
    እኔም ያንቺ ዕድል ነው የገጠመኝ፡፡
    እግዚያብሔር አዋቂ ነው፡፡

  • @JMGD44
    @JMGD44 10 หลายเดือนก่อน +12

    እናቱ እውነቱን በቶሎ ስላወቅሽ እግዝያብሄር ረዳሽ። ላሜ ቦራ ያደርግሽ ነበር።

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 10 หลายเดือนก่อน +1

      በደንብ ያልባት ነበር ሞኝ ናት እግዚአብሔር ረድቷታል

    • @Sara-sm6wm
      @Sara-sm6wm 10 หลายเดือนก่อน +1

      ደስ ይላል ላሜ ቦራ

    • @JMGD44
      @JMGD44 10 หลายเดือนก่อน +2

      @@Sara-sm6wm ገንዘቦን ሊያልባት ነበር። በእውነት ጨካኝ ነው።

  • @rednote105
    @rednote105 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክበራልኝ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 หลายเดือนก่อน +13

    መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ አይ ወንድ ይሄኔ ለሚስቱም አሳምኗት ይሆናል የደረሰበት ያቀዋል የኔው እኔን እቤት አስቀምጦ ነበር ከውጪ የመጣች ሴት ጋር የሄደው የልጅነት ፍቅረኛዬ ነበር ታሪኩን ሳሳጥረው የብዙ ሴቶች እንባ አለበት አሁንም የእናቱ ጡረተኛ ሆኗል አረብ አገር 14 አመት ተሰዶ 05 ሳንቲም የለውም የሰው መብላት የለመደ የጃቸውን ይስጣቸው

    • @milli12354
      @milli12354 10 หลายเดือนก่อน

      ኣይዞሽ ውዴ ጠንካራ ሀኚ

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ የዋህ ። ልበ ንፁሀንን አምላክ ይወዳል። መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ።❤

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 10 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ የሚገርመኝ ለምንድነው ያሳለፍነው በግድም በውድም በአጋጣሚም ከተለያየን ሰወች ጋር በናፍቆትም ይሁን በቁጭት ወደ ሗላ መመለስ በፍፁም አያስፈልግም ያለፈ ህይወት ትዝታ ነው እንጂ ተመልሰን እዛ ውስጥ መሆን ማሰብ በጣም መጥፎ ነው ወይ የበቀል ይሆናል ያናንቃል በጣም

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 10 หลายเดือนก่อน +3

    መሰዬ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናችሁ የአቶ በዙ ነፍሰ በሰላም ትረፍ የሁላችንም አባት ናቸው አይዟችሁ ሁላችንም ወደዚያው ነንና

  • @tisi3500
    @tisi3500 10 หลายเดือนก่อน +15

    መስዬ እግዚአብሔር ያፅናችው። እንኳን አየሁሽ

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እግዚያብሄር ያጽናቸው እኔም እንኳን አየሁሽ።

    • @mathewosshifa5569
      @mathewosshifa5569 10 หลายเดือนก่อน

      ምን ተፈጥሮ ነበር???😭😭እኔም ከሚዲያ ከጠፋችብኝ ቀይቼ ነበር ...!!!

    • @tisi3500
      @tisi3500 10 หลายเดือนก่อน

      @@mathewosshifa5569 አባትዋን አርፈው ነበር

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@mathewosshifa5569አባቷ ሞተው ነው

  • @mahytesfay9795
    @mahytesfay9795 10 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ፡ፍቅር፡የእግዚአብሔር፡ስጦታ ነው፡በንፁ፡ስለተመላለሽ፡
    እግዚአብሔር ካችጋ፡ነው፡የኔ፡የዋ፡

  • @hannagizaw9694
    @hannagizaw9694 10 หลายเดือนก่อน +8

    መሲ እንዴት ነሽ በረታሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ለቤተሰቦችሽም መፅናናትን ይስጣቸው

    • @mathewosshifa5569
      @mathewosshifa5569 10 หลายเดือนก่อน

      አረ መሲዬ ምን ለፈጥሮ ነው!!?😭😭😭በጣም አዝናለሁ ....!!!!!

  • @tegstferede8837
    @tegstferede8837 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ላንቺ ይስጥሽ በርቺ ፈጣሪ ላንቺ ያለው የትም አይሄድም ውዴ ብቻ ጠንካራ ሁኚ

  • @ዋዕሮትግራይ
    @ዋዕሮትግራይ 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ የዋህ እሺ በይ ነጠላ የለበሰ ወይም ፈጣሪ ፈጣሪ ያለ አማኝ አይምሰልሸ

  • @RomanK-t4w
    @RomanK-t4w 10 หลายเดือนก่อน +3

    አችን እግዚአብሔር ይወድሻል እጂ ከነ ጭምር ስንት የዱሮ ጋደኛ አገኝን ብለን የተሸወድን ብዙ አለን የደረሰብሽን ማስተማር ትልቅነት ነው❤

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 10 หลายเดือนก่อน +17

    ይሄን ንፁህ ልብ አመለጠው። አይዞሽ ፈጣሪ የሰጥሻል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Amen-ux8wf
      @Amen-ux8wf 10 หลายเดือนก่อน +1

    • @Amen-ux8wf
      @Amen-ux8wf 10 หลายเดือนก่อน +1

      Tank you somewt

    • @Amen-ux8wf
      @Amen-ux8wf 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix 10 หลายเดือนก่อน +3

    የእህት አይዞሽ አንች በእነት ንፁ የዋህ ሴት ነሽ ፈጣሪ ደግሞ የተሻለዉን ፈጣሪዉን የሚፈራ ባል ይሥጥ ለሡ የሚሣነዉ ነገር የለም እና ዩቱቭሽንም ፈልጌ ቤትሽ እመጣለሁ አይዞሽ በርች ጠንካራ ጀግና ሴት

  • @19tahsase
    @19tahsase 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጠንካራ ትልቅ በራስ መተማመን በርቺ !!!!!!thank u' sheger ifo!!

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ላንቺ ያለውን ይስጥሽ እህቴ ❤❤❤

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ግልፅ ነሽ። የነብዩን ነገር ተይው ባቄላ አለቀ ቢሉ ምን ቀለለ አሉ።

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 10 หลายเดือนก่อน

    መሲ ሀዘን ላይ እንደሆንሽ ሰምተናል። እግዝአብሔር ያጽናሽ።

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 10 หลายเดือนก่อน

    ንጹህ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ🎉 ግን ይህን ንጽህናሽን ሊያቆሽሹ የሚመጡትን በፍጹም አትፍቀጂላቸው🎉 ፈጣሪ ወዳንቺ መልካም ሰው ይፍቀድ🙏

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 9 หลายเดือนก่อน

    ግሩም፣ ነሽ❤❤❤፣የምትመኚውን፣ ጌታ፣ እሱስ፣ ክርስቶ፣ ይስጥሽ❤❤❤እውነት፣ ያሸንፋል❤❤❤

  • @alemkibru7688
    @alemkibru7688 10 หลายเดือนก่อน +16

    መስዬ ጠፋሽብኝእኮ ለዘንላይ እንደነበርሽ አላወኩም ነበር ፈጣሪ ጽናቱንይሰጥሽ እናቴ

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 10 หลายเดือนก่อน

      ምን ሆነች መስዬ አልሰማሁም

    • @ttww9470
      @ttww9470 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@hanamaryam4599 አባቷ ሙቷል ብለዋል

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 10 หลายเดือนก่อน +30

    🤔ወይ ፍቅር እያለ ስው ያወራል ማንም ስው አላየው ቆሞ ባካል የሚለውን ዘፈን ጋብዘንሻል!🙏🏾✌🏽🕊️

  • @Akielsa
    @Akielsa 10 หลายเดือนก่อน +2

    ላንቺ የሆነውን እውነተኛውን ፈጣሪ ይስጥሽ❤

  • @Anyhairr
    @Anyhairr 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኛኮ ከውደድን ምንም የሚያቆመን የለም እውነት ከስንት አንድ በለጌ ሴቶች ቢኖሩም 90% የምንሆን ሴቶች ግን ታማኝ እና ለወደድነው እንሞታለን አንተ ግን ብድራትህን ይክፈልህ እንክዋንም እግዚያብሄር በዚሁ አስቆመልሽ ምትገርም ከሀዲ ነህ ግን

  • @AhaduMahelet-mp4wd
    @AhaduMahelet-mp4wd 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት ደስ ስትል ቅንነቶ ያስታውቃል ፊቶ ላይ አምላክ የሪስሽን ሰው ይስጥሽ

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 10 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ቢቀርብሽስ ብቻሽን ፈጣሪን እያመሰገንሽ ብትኖሪስ

  • @mimihagos9491
    @mimihagos9491 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም መልካምና የዋህ ነሽ አግዚያብሄር መልካም አባት ነው ጠሩሰው እንደገጥምሽ ምኞቴ ከልብ ነው❤❤❤❤

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 9 หลายเดือนก่อน

    ለልበ ቅኖች እግዚአብሔር ቸር ነው ተብሎ ተጽፏል።ጌታ አይጥልሽም።ነገ ለአንቺ መልካም ይሆንልሻል!!!

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 10 หลายเดือนก่อน +3

    የምወዳው፡የዘማሪ፡አዋዝ፡ጌታቸው መዝሙር፡ዝማሬ፡መላዕክትን፡ያሰማልን

  • @alemejiju143
    @alemejiju143 10 หลายเดือนก่อน +22

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Meri-n4v
    @Meri-n4v 10 หลายเดือนก่อน +3

    እህታችን እግዚአብሔር መልካሙን ጥሩን ይግጠምሽ ግን ያሳዝናል በጣም እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው ልቦና ይስጠው ፈጣሪ አይዞሽ ለንች ያለ ፈጣሪ ይሰጥሻል እህታችን ❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yetewahedo7669
    @yetewahedo7669 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንዬ በ ቲክታክ ነው የማውቃት በጣም ጥሩ ሴት ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የየዋህ አምላክ ሲያጋልጠው ለገንዝብ ብሎይዋሻል ቸገረኝ እርጅኝ አይልም ወይ ስው ሞት ሲንስው አሉ የሴት ገንዝብ እሚበላ ወንድ ወንድ አይደለም ለማኝ ነው እና ራሳችን ክብራችን እንጠብቅ ገንዘባችን እንያዝ እግዚአብሔር የስራህ ይስጥህ አንችም የዋህ ነሽ እስካ አሁን እንዴት ይቆያል

  • @EjegayehuShewakena
    @EjegayehuShewakena 10 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ላንቺ ያለውን ጥሩውን ትዳር ባርኮና ቀድሶ ይስጥሽ እግዚአብሔር

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix 10 หลายเดือนก่อน +3

    በመጀመሪያ መሥዬ የአባትሽ ነፍሥ ይማር

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመስግናለን:
    እግዚአብሄር:ይያሰብሽው:
    ይሳካ:መልካም:እድል:
    ይሁንልሽ:መሲ:ተባረኪ::

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 10 หลายเดือนก่อน +21

    ወንዶችግን አረተው መዥገር መሆን አይሰለቻችሁ

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha 10 หลายเดือนก่อน +4

    ልብሽ ግን በጣም ንፁህ ነው:: በዚህ ዘመን የማይገኝ

  • @NightDancerKid
    @NightDancerKid 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሁን ከዚ ቦሀላ እሱ ትዳር ባይኖረውስ ምን ይጠቅምሻል ውጥንቅጥ በዚ እድሜ አርፈሽ ፈጣሪሽን ይዘሽ መኖር ነው የሚሻልሽ ለብቻ መኖር ከባድ ነው ግን እነሱ ቢመጡም አይጠቅሙሽ ደም ነው የባስ የሚያስነባሽ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 หลายเดือนก่อน +13

    ወይ ጉድ ግን ወንዶች ምን ይሻላችዋል ከረጅም ጊዜ በኋላ ነው ካገባ አገባ ነው ለምንድነው አላገባሁም የሚሉት ሁለት ሚስት አይፈቀድ በክርስቲያን እህትና ወንድም ሆኖ መኖር ይቻላል እኮ ደቼ ይብሉና በጎን ጥቅም ፈልገው ነው😅 ምጥን አምላክ ይካስሽ በንፁህ አፍቃሪ❤

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 10 หลายเดือนก่อน +2

      ለብር ነዋ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@eshetubeyene9557አፈር ይብሉ

  • @OMG-u4p
    @OMG-u4p 10 หลายเดือนก่อน +8

    እኛን ያስጨነቀን የእርሶ ውሽማ ሳይሆን የሀገራችን ጉዳይ ነው 😏😫

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 10 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ እንዴት መጥፎ ሰው ነው ይገርማል ግን አይዞሽ አትጨናነቂ ተማሪበት እንጂ አትፀፀቺ የሰጠሽውን ብርም ለአንድ የኔቢጤ እንደሰጠሽው አስቢው።እንዴውም ጎበዝ ነሽ ቶሎ ነቅተሻል ጎበዝ ነሽ ። እሱም መቼም አይቀናውም ይህ አጭበርባሪ ።ቢገባው ጉአዱኝነት ትልቅ ነገር ነው በምንም የማይተመን ነው።እውነቱን ተናግሮ ንፁህ ወንድምሽ መሆን ይችል ነበር ።ያደረግሽውንም በእጥፍ ትሰጭው ነበርኮ ይህ ጂል አላወቀበትም ። እግዚአብሔር ይቅር ይበለው።
    አንችንም አይዞሽ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር እና ኑሮ ይስጥሽ እህቴ💐💐💕💕👏
    መሲዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ አይዞሽ ❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 10 หลายเดือนก่อน +6

    እህቴ መሲ እግዚአብሔር የአባትሽን ነፍስ በገነት ያኑርልን አይዞሽ 🙏❤️

    • @Amen-ux8wf
      @Amen-ux8wf 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 10 หลายเดือนก่อน +3

    ውይይይይ ወንዶች ግን አንቺ ግን ልብሽ ንፁህ ነው የተሰበረ ልብሽን ፈጣሪ ይጠግንልሽ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 10 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለ ትዳር ይሰጥሻል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 หลายเดือนก่อน +6

    መሲዬ ያባትሽን ነፍስ ይማር አምላክ ያፅናሽ

  • @retasa7652
    @retasa7652 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ መቀወስ ሠው ግራ ሲገባው እኮ ውሳኔው ሁሉ ጥልፍልፍ ያለ መንገድ ውስጥ ነው የሚገባው እስቲ አምላክ የሚሰጠን ነገር መልካምና መልካም ነውና

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 9 หลายเดือนก่อน

    ግልጽነትሽ እንዴት ይማርካል ! በጣም ገራገር ነሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን!

  • @BesufekadCenter
    @BesufekadCenter 10 หลายเดือนก่อน +6

    አንቺ ልበብሩህ ነሽ ተባረኪ

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 10 หลายเดือนก่อน

    መስዬ በረታሽ? እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ፣ ይስጣችሁ ከነቤተሰቦችሽ። የአባትሽን ነፍስ ከደጋጎች ጎን ያድርግልሽ

  • @matyasbelhu5900
    @matyasbelhu5900 10 หลายเดือนก่อน +1

    በምን እንደተራራቃቹ ባላውቅም እውነት የልጅነት ፍቅርሽን ፈልገሽ መምጣትሽ ጥሩ ነው ግን ለምንድነው አብዛኞቻቹ አመታትን ካሳለፋቹ በሁዋላ ፍቅረኛዬን አፋልጉኝ ትላላቹ

  • @wonishetkassa5013
    @wonishetkassa5013 10 หลายเดือนก่อน +5

    መሲዬ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ያፅናሽ

  • @tigeadam1992
    @tigeadam1992 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት በጣም እድለኛ ነሽ ብዙ እርቀት ሳትሄጂ በእጭሩ ገላገለሽ ባለፈው የቅረበችውን ስታይ እድለኛ ነሽ

  • @abrilobuna6359
    @abrilobuna6359 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እግዚአብሄር አብሮ እስከድሜዬ ማምሻ የሚቆየውን ይስጥሽ❤