Thanks Mr.Ahenafi Taye,you have the the power and ability to change many lives because you got the wisdom success and life .God bless you my teacher of life.
selam ye impact seminar beteseboch endt nachiw? and asab wede fit programachu wusx inditketu biye masibiw ,, endt towat towat constantly k enklfachn manesat enadalebn ina morning routine endt majemer endalebt bitastmr turu new biye asbalew le bzu sew yitekmal.
አሼ
ከዛሬ 24 አመት በፊት የአዋሳ ግብርና ኮሌጅ የመጀመሪያ አመት ተማሪ ሳለሁ Mathematics 101 አሳይመንት ተሰጥቶን ነበር ነገር ግን አንዱ ጥያቄ ብሰራው ብሰራው አልመጣልህ ብሎኝ ድክም ስላለኝ ወዲያው እንቅልፌ መጥቶ ተኛሁ።
ከዚያማ በህልሜ እያንዳንዱን ስቴፕ በሚገባ ሰርቼው ስጨርስ ከእንቅልፌ ነቃሁና ያንኑ ሰርቼ አረጋገጥኩት
የገረመኝ ነገር ሳልተኛ ያልመጣልኝ አንድ ስቴፕ ተኝቼ አገኘሁት።
ስለዚህ
አሼ ትክክል ነህ የኛ ሙሉ አቅም የሚሰራው ስንተኛ ነው።
መንፈሳዊውን ዓለም ከዚህ ምድራዊ ዓለም ጋር አጣጥሞ በሚገርም አገላለጽ ውስጥን የሚያድስ የዘመኑ መልካም ሰው አቶ አሸናፊ እጅግ እናመሰግናለን
True
❤ያ
True
1. በስራዬ ጥሩ ውጤት ማምጣት እና እራሴን ከሎሎች ስዎች ጋር በእንግሊዝኛ ቁንቁ እራሴን በመግለፅ እና ድፍረት ማምጣት
2. ባለሌቴን ዘንድሮ ማስተርሱን እግዚያብሔር ፍቃዱ ከሆነ ይጨርሳል ማስተርሱን ማስመረቅ እና ከተጠቀጣሪነት የራሱ የሆነ ቢዝነስ ማስጀመር
3. ቤት እየሰራን ነው ቤቱን መጨረስ እና ማስተካከል
4. እግዜያብሔር ከፈቀደ ልጅ መውለድ ነው እቅዶቼ ሰው ያቅዳል እግዜያብሔር ያሞላል እና በሕይወቴ ውስጥ ሁሉ መድህን አለም ገብቶ ነገሮችን ያስተካክልልኝ እላለሁ፡፡ እነዚህ ናቸው የዘንድሮ እቅዶቼ
ያሰብሽው ይሳካልሽ❤
He looks like your husband is lucky to have you
አንደኛ አደማጭ ነኝ አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ
You are really great marimn
YES THAT ALL MY PRAYER WOW DR ASHI THANK YOU I SAW ALL UR VIDEO AND BY OTHER TH-camR SO AMAZING 😊
የሚገርም ነዉ የሚደንቅ ነዉ ጋሽ አሼ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ
የምትሰጠን ትምህርት ሁሌም ጣፈጭ ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
Ashenafi hero
አሽዬ ከይቅርታ ግር አንዳንዴ እንግሊዘኛውን ትርጉም በአማርኛ ትርጉም አትርሳን በተረፈ እድሜ ጤና ይስጥልን ተባረክ
አመሰግናለሁ! እራሳችንን እናስተካክላለን!
ተባረክ
Thanks Mr.Ahenafi Taye,you have the the power and ability to change many lives because you got the wisdom success and life .God bless you my teacher of life.
Your teachings are not only teachings they are literally energy. Your words go straight through the heart and resonate with our desires!
ጋሸ እድሜና ጤና ይሰጥህ አመሰግናለው
11:43🤝 ለዚ ሙሉ video ይች መልዕክት ብቻ በቂ ነች። እናመሰግናለን አሼ
ተጀምሮ እስከሚልቅ ድረስ ልዮ የአገላለፅ ብቃት!! በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ...!
ረጅም እድሜና ጤና ለመሃንዲሳችን እየተነፈስክ ስለሆነ አልሓምዱሊላህ➠ሱሌማን
❤🙏 ❤ Thank you very much 🙏
ራሴን ለማዳመጥ ስሞክር ዝብርቅርቅ ያለ ሃሳብ ውስጥ ነው የምገባው ምንም ጭንቅላቴ አይሰበሰብም ።አንድ ነገር ብቻ አውቃለሁ ከድህነት መላቀቅ
የኔ አይነት ስሜት ነዉ ይሄ
መትረፍረፍ የሆነ ህይወት
ቢሊየነር
ትሪሊየነር መሆን ❤
እናሐሰግናለን አሼ 🙏🙏😘😘እንግሊዘኛዋን ግን እየተረጎምክልን ❤❤
እሺ! እሺ እሺ
እናመሰግናለን !!
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
አላህ ከፈቀደ አንድ ቀን እንደማገኝህ አምናለሁ። you are changing my life thanks.
አሼ አንተን ማደመጥ ከጀመርኩ 1አመት ሆነኝ በህይወቴ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ አንድ ቀን መጥቼ አወራዋለው❤❤❤❤❤
Nice ashe
ስወድህ አሼ ሁል ነው የማደምጥህ ተባረክ
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይረዳናል ❤❤❤❤🙏🙏🙏
absolutely Phenomenal as always!! Thank You Ato Ashe. and I also want to Thank Ato Seleshi, You did Amazing speech. Thank You.
Ashuty thanks
TQ bafite bakehi .......rasan endfatish batam batam ladesu work ❤️❤️❤️❤️❤️
ግንኙነት ሁሉንም ነገር ያበላሻል።፣🙏😭
ክበሩልኝ❤
Gashye takes so much❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን።
Thanks ! .......
❤❤❤❤❤
Well come❤❤Ashe
thanks ashe❤❤❤
Thanks ashe
ኣብ ሂወተይ ዓብይይ impact ኣለካ መምህረይ
አሸናፊ ምርጥ❤
Wow asha
Thanks 🙏🏾
ማርን ለአለም ማቅርብ
Ashe amezing
ፈጣሪ ሆይ አጥንት ድረስ የሚደርስ እምነት ስጠኝ 🙏ስለሰጠከኝ አመሰግናለሁ ዎውውውውው አንደኛ😘🙏
እኔ መቼ ነው እማሰበውን ለሠው እምመክረውን እምጀምረው ያ እኳ ነበር የሚለውጠኝ ልክ ልኬን ንገረኝ
Thanks so much, I appreciate it You are doing an amazing job ❤❤❤❤
መጀመርያ ፈጣሪ የሄ ድንቅ የሆነ ስንቅ ስላሳየኝ ክብር ለመድሃኒአለም ይሁንልኝ ከዛ ቀጥሎ አቶ አሸናፊ ታየ ከልብ አመግናለሁ ተባረክ❤❤ ከዛ በዚህ አመት መሳካት እምፈልገዉ
1 ፈጣርየ በደንብ ማወቅ መፅሃፍ ቅድስ በደንብ ማንበብ
2 ራሴ ማወቅ
3 እንግሊዘኛ English በደን መማር
4 በስደት ነዉ ያለሁና አንድ ሚለን ብር ባንክ ላይ ማስቀመጥ ደሞ አደርገወለሁ ከፈጣሪ በታች ይቻላል❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ wow teacher
selam ye impact seminar beteseboch endt nachiw? and asab wede fit programachu wusx inditketu biye masibiw ,,
endt towat towat constantly k enklfachn manesat enadalebn ina morning routine endt majemer endalebt bitastmr turu new biye asbalew le bzu sew yitekmal.
"Amazing brother "!!!!!!
Re destayen oooooouuuuuuuuu biye basayew amezing
የበሰለ ነገር ይጣፋጣል
❤ያ ለመብሰል ደሞ ግዜ ያሰፈልጋል
🙏🙏
ye hiwetye memhr amrsegnalewu ,
እሹ ይህን አርስት
ነገ ሣይሆን ዛሬ
ኋላ ሳይሆን አሁን።
❤❤❤🙏
❤❤❤❤❤❤
🎉🎉
ልዮ ብቃት!!
Is that possible to create world impacting thing for all of us?
For anybody who sincerely wants, yes!
👍👍👍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Bertaln
ዛሬዉኑ ዛሬውኑ
የኔ 3ቱም ችግር ነው ግንኙነትም ጤናም ገንዘብም ነው
ከመጀመርያ ጀምሮ አድምጠው ትረዳለህ
Batam amasaginallaw
እንዴት ነው ክፍል 1 ሳይል ክፍል 3 ያለበት ?
አልገባኝም ብታስረዱኝ
th-cam.com/video/txNxrdwzXpk/w-d-xo.html
th-cam.com/video/-19KtQ2rxRA/w-d-xo.html
እኔ ራሴን ማግኘት አልቻልኩም አቶ አሼ ብፈልግ ብፈልግ ራሴ ባዶ ይሆንብኛል
ተረጋጋ! የትም አትፈልገው። መጀመሪያ ማንነትህን ተረዳ፤ ሌላው በራሱ ጊዜ ግልጽ ይሆንልሀል!
እንዴት ነው ማንንነት መረዳት የሚቻለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤