ህይወቴን የሚመራው ማን ነው? || Take Control Of Your Life - Part 1
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2024
- ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ይህ መምህር የሚያስተምረው ትምህርት. ትክክለኛ ህይወት ነው በሚሊዎን ተከታይ መኖር ነበረበት. እውነት
በጣም!!👍
እግዚአብሔር ቢፈቅድ አንድ ቀን ከዚህ ቦታ ተገኝቼ እማራለሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አሼ እናመሰግናለን የኛ የትውልዱ የሀገራችን ተስፋ ነህ ❤❤
ዶ/ር ሰላም ከዘመን የቀደምሽ መልካም ሰው እዚህ ስላየሁሽ የበለጠ ትሁት መሆንሽ አየሁ። አሼ በርታልን ገና ብዙ ትሰራለህ ፈጣሪ ይርዳህ
በረከታችን ነህ!
በብዙ በረከት ተባረክ!
አቶ አሽናፊ ታየ የሠው ልክ እናመሰግናለን
Please everyone must be like this seminar 🙏🙏🙏🙏
የኛ እንቁ አሽዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልን❤❤
ቀኑን ሙሉ ባዳምጥህ አይሰለቸኝም ምን አይነት ተሰጦ እንዳለህ ለማንኛው ም እግዚአብሔር ያቆይልን ተባረክ አሼ ❤❤❤
Thank you Ashe
እኔም Ethiopia ስመጣ የ እዚህ ሰሚናር ተካፋይ ብሆን ደስ ይለኛል ❤
wow,😮😮 wat a concept , what a lecture that was marvellous
I really 🎉 enjoyed it ...😊😊.
Thank you. Keep on moving 👍👍
Ato Ashe Zemenikin Hulu GATA Yebarekew!Beteley Besedet Lalenew Ehet Wedemochek Nurelein!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤
ከማንነታችን ውጭ ስለምንኖር ነው። ማንነታችን ላይ ቆመን በመረጋጋት ነገሮችን ያለመምራት/በሌላ አገላለፅ በሀሳባችን ላይ የተጠራቀሙት ሀሳቦች ይነዱናል። እንዴት ከነዚህ ቶውት እንውጣና ማንነታችን እንኑር ነው።
Thank you so much teacher 👍👍
Wow ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thankyou for your role.
God bless you🙏 Ashu🥰
So humble
Wow that is interesting🤔
Great
Thank you ashe
እናመሰግናለን
אני גרה בישראל ושומעת את הרצואות שלך ממש נהנת תודה רבה תיהיה בריא❤
❤Thank you
Thanks
Welcame thankkyou
❤❤❤❤❤❤
ክበርልኝ❤❤❤❤
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
❤❤❤❤
አበዝ ቦታ ከም ዝርከብ እርግጸኛ እየ 🙏🙏ቁጥር አንድ የ ኢምፓክት ሰሚናር ተማሪ ከ ቤሩት 🙏
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
በጣም እናመሠግናለን
አዲሱን Identity እዴት አድርገነው የምንፅፈው
ህይወታችች በምን በምን መድበን እንደ አዲስ እንፃፍ
አመሠግናለው
Sle menfesawinet ena alemawinet mekakel yalew gicht weym abro alemehed gn altebraram weym lela gze byabrarulin Arif neber
❤❤❤❤❤🎉🎉
ሜዲቴሽንን ተጠቅመን ውስጣችንን ሁለንተናችን እንዲመራው ማድረግ ነው።
Ashe betam.mwedh makebrh gn slk endet.new.magegnew eski lakulgni
ye networking list bichemere like software
Amsgnalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጋሺየ ረጅም ዕድሜ ይስጥሕ
ashie one day ?!
subconcious ክፍካችን ማሰልጠን ማለት identity change ማለት ይሆን!??
አቶ አሼ በዛሬው ንግግርህ ትልቁን ችግሬን አግኝቼዋለው እለውጠዋለው
የኔ ችግር ስጦታየ ምን እንደሆነ በግልጽ ማወቅ ኣልቻልኩም። የኣሼ ሰሚናሮች ከመጀመርያ እስከ ኣሁንኑኑ ደጋግሜ ተመልክቸዋለሁ። ኣጠቃላይ ሃስቡንም ገብቶኛል ማለት ሁሉም ሂወቴ እንዲቀየር ማንነቴን መቀየር እንዳለብኝ። ግን እንዴት ነው ኣዲስ ማንነት ሚገነባው
ወንድሜ ሃሳብ ልስጥህ ከጠቀመህ
1 ስጦታህ ማወቅ ከፈለክ ቅርብ ጋዶኞችህ ጠይቃቸው ፡ ይነግሩሃል
2 የምር ከፈለክ ደሞ በጽሎት ሱባኤ ገብተህ ደግመህ ደጋግመህ ጠይቅ በግልጽ ታውቁዋለህ ።
ኣዲስ ማንነት ትፈልጋለህ
የቀን ዉሎህን ኣስተካክለው ሁሉ ይስተካከላል ኣምላክ ወልደ ኣምላኽ ያግዝህ ፈቃዱን ያፈጽምህ ያሳካልህ ኣመስግናለሁ !
እሺ እኔም እንዳተ ችግር በጣም ነበረብኝ አሁን ላይ አስወግጃለው እንዴት እሚለውን የእውነት የእውነት እናውራ እኔም እንደዚህ አይነት ሠው ስለሥወድ ነው
እኔ በጣም እሰጣለሁ እሠራለሁ ግን ወደ ገንዘብ መቀየር አልቻልኩም ምን ተመክሩኛላችሁ
😔😔😔😔🎉
ዕድሜ ይስጥሕ ስንት ሰው እየቀየርክነው። ህህህ
አሼ እስኪ ከእኛ ሀገር ምሁራን እና መጽሃፍት አንዳንድ ጥቅስ ጥቀስ፡፡ በቀናነት የተሰጠ ኮመንት ነው፡፡
በስብዕና ግንባታ ላይ የተጻፉትን ወጻሕፍት እባክህ ጠቁመን፤ ደስ እያለን እናቀርባለን!
@@ImpactSeminars ኢትዮጵያ ውስጥ ከጥንት ጀምሮ የተጻፉ መጽሃፍት ሁሉ በስብዕና ግንባታ ላይ ብቻ ያተኮሩ ናቸው ፡፡ ምን አልባት ሃይማኖታዊ ይዘትም ስላላቸው የአንድ ወገን ተብለው ካልተናቁ በቀር ፡፡ ለምሳሌ ከቅርቦቹ የደሞዝ ኮሽሜ ሶስተኛው ኪዳን እና አስራ ስድስት የሚሉ ሁለት መጽሃፍትን ብታነባቸው እርግጠኛ ነኝ የሥልጠናህ ሙሉ ይዘት ይቀየራል፡፡
ህኔኤ መሆን የምፈልገው ሀብታም መሆን ግን የምኖረው ህግዛቤኤር ይወቀው
ሰሞኑን በጣም እያዳመጥኩክ ነው ግን ውሃን ቢወቅጡት ...ሆንኩና..ተስፋ አለኝ ግን?
ተስፋ የሌለው ሰው የለም። ተስፋ አለህ!
ኧረ ተስፋ አለሽ። ይሄንን ሀሳብሽ አትመኝው። ዝም ብለሽ መከተል ነው!
Yehywetachn menged endnawq yemiyaderg astemri program neaw!!!!!
አቶ አሸናፊ እናመሰግናለን ኦላይን ታስተምራለህ ?
ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉት እያስተማርን ነው። መመዝገብ ይቻላል! በ0988068511 ይደውሉ
"ህልም የሚሳካው subconscious mind program በማድረግ በመነዳት ነው። program ለማድረግ አንዱ መንገድ hypnosis ነው"። ትላለህ ግን አንድም ቀን hynosis technique እንዴት እንደምንጠቀም አስተምረህ አታውቅም። ምክንያቱም የስልጠናዎችህ ዋና አላማ ሰዎችን ወዳንተ ስልጠና እንዲመጡ ማድረግ ነው! ሁልጊዜ አንድ አይነት ነገር ከምትደጋግምብን ቴክኒኩን እንዴት እንደምንጠቀም አስተምረን። አላማህ የእውነት ሰዎች ህልማቸውን እንዲያሳኩ መርዳት ከሆነ ማለቴ ነው!
ብዙ ጊዜ ተናግሯል
ወንበር ላይ ተቀምጠህ ሰውነትህን ዘና አርግ በትንፊሽ ከ አእምሮህ ወጥተህ አካልህ ውስጥ ግባ ከዛ ምትፈልገውን ህይወት እንደተሳካ አርገህ በ ስሜት ስውነትህ ላይ ዝራው።
ለ 1 አመት ያለማቋረጥ ማታ እና ጠዋት አለቀ።
Thank you and God bless you. You are so kind and caring. Keep the good work!
Ye 6 sament seltana mech nw mejamerw ena yet nw silik benor amesegenalw
በ0988068511 ይደውሉ!
ያሬድ ,አሼ/አቶ አሼ ብለህ መጥራትህ ትክክል አይመስለኝም.
እሼ ላንተ ነዉ እንጂ ለተሳታፊዋች አሸናፊ ነዉ!
ኮርሱን(corse) የጨዋታ/ የጎደኛ ጨዋታ አደረግህዉ!
አንተን ሳዳምጥ እየተገረምኩ የሚሰማኝ ነፃነት በሰመመን ውስጥ ሁኘ ነው ምሰማህ እያስ ተማርክ ጆሮየን ቢቆርጡ አልሰማም እኔ እዝሁ ፕሮግራም እያረከኝ ነው
so what? this targets our belief system. this includes the replacement of the real Jesus, his father, and Engesles...with the devil's spirit.
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤