በራስ የመተማመን ኃይል (The power of self-confidence)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2021
  • ዛሬም ለ18ኛ ግዜ ይዤላቹ የቀረብኩት the power of self confidence or በራስ የመተማመን ኃይል የሚባለውን መጸሃፍ ነው። የተጻፈው በBrian Tracy ነው። Enjoy!
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 96

  • @user-rr7ic1jz3j
    @user-rr7ic1jz3j ปีที่แล้ว +6

    ቅን እና ኣስተዋይ ሰው፡ የሰራዊቱ ጌታ እግዚኣቢሄር የሰሎሞን ጥበብ ያድልህ።

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks yesewu hiwotin eyekeyerik new abate tebarek ይህ እርግጠኛ ነኝ ያንቴ ራዕ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haimybirhane8523
    @haimybirhane8523 3 ปีที่แล้ว +12

    በርታ በዚህ እድሜህ ትምህርቱን ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አያይዘህ ማቅረብህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dagimlemmatefera9609
    @dagimlemmatefera9609 ปีที่แล้ว +2

    ተረጋግተህ እያወራህ ሰውን የምታነቃቃ አንተን አየሁ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @abrahamwayna6263
    @abrahamwayna6263 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተግሻ ምርጥ መምህሬ እኮራብሀለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ !!!

    • @abrahamwayna6263
      @abrahamwayna6263 10 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ !!!

  • @sulaimansudani6368
    @sulaimansudani6368 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰህ ጋር መልካሙን ተመኘሁልህ እኛም በትምህርትህ ተጠቃሜ ያርገን በርታ ብዙ ሰወች ይቀየሩቡቴል ፕሮግሬምህን

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ በሚል መንገድ ነው የገለፅከው:: ኢነርጂህ እንዲሁም የቃላት አመራረጥህ ደስ ይላል:: አንተ የምታነባቸውን አይነት መፅሀፎች እንዲሁም ባዬግራፊ አነባለሁ:: የምትለው ነገር በጣም ይገባኛል:: ነገር ግን ብዙ ሰወችን ተደራሽ ለማድረግ ሙሉ ለሙሉ አማርኛን ብትጠቀመው ጥሩ ይመስለኛል::

  • @mesikonjo3386
    @mesikonjo3386 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ምርጥ ሰው ለሰዎች የብርሃኑን ዓለም ሰባኪ ነህ

  • @amaliaamalian3988
    @amaliaamalian3988 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ትምህርት ነዉ የሚትሰጠ ዉ በርታ ወንድሜ

  • @kalcherinet163
    @kalcherinet163 2 ปีที่แล้ว +4

    Thats great i like it !! God bless you!

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍነዉ ወድሜ ተባርክ

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ በርታ

  • @tizumk
    @tizumk 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባክህ እየጠቀምከን ነው በጣም እናመሰግለን 👏👏

  • @LulaG
    @LulaG 3 ปีที่แล้ว +10

    Self-love is not being selfish but self-full. Great message as always!
    One other thing I noticed is how strong your amharic is ... Like I never heard አፅናፈ ዓለም before. Which is why you should translate some of these books.

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +3

      Thank you so much Lula for your compliment and your motivation.

  • @rahelneguse3710
    @rahelneguse3710 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiwet12germachew3
    @hiwet12germachew3 2 ปีที่แล้ว +1

    Meslu Sami waw

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 ปีที่แล้ว +1

    I learning a lot things from you bro thanks

  • @hiwet12germachew3
    @hiwet12germachew3 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw teru yawral bezu yanbeb

  • @benayasshitie7278
    @benayasshitie7278 2 ปีที่แล้ว +4

    I found this channel very interesting and most important. Thank you.

  • @kbrabzekarias8064
    @kbrabzekarias8064 ปีที่แล้ว +1

    Thanks more Beloved bro 😍😍😍🙏🙏🙏👍👍👍

  • @abrhamkindie5499
    @abrhamkindie5499 ปีที่แล้ว +1

    ewuket malet endezih new

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 3 ปีที่แล้ว +1

    ተሙ ጀግናው በጣም ገራሚ ነው እንዳትጠፋብን አደራ

  • @user-oz4wu6pv2l
    @user-oz4wu6pv2l 2 ปีที่แล้ว +2

    ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @mhiretwoldemariam5986
    @mhiretwoldemariam5986 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን! እንኳን አብሮ አደረሰን, ተገኝ ወንድሜ, ድንቅ አስተምሮ ነው እግዚአብሔር ይባርክ!!!

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +2

      Amen! እግዚአብሔር ይባርኮት!

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank u betam

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 3 ปีที่แล้ว +3

    I watched all your videos and this is my final but I will repeat all of them. Thank you so much.

  • @user-fu6vb5yd8o
    @user-fu6vb5yd8o 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይባርክ

  • @akiashiferawshiferaw4491
    @akiashiferawshiferaw4491 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመሰግናለሁ i love myself ❤️

  • @aynalemtadesse6070
    @aynalemtadesse6070 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም ነው አንተ ድንቅ ሰው

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን አምላክ ይባርክህ እናመሰግናለን እየተከታተልንህ ነዉ

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Amen! Appreciate you reaching out and your support!

  • @yodit587
    @yodit587 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏

  • @ethiopialove8692
    @ethiopialove8692 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @hiwi7548
    @hiwi7548 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተረጋግተህ እና ከልብ ሰለምታስረዳ ሂዎትን ይቀይራል . Thank you !

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Appreciate your part in my journey!

  • @belenboko7947
    @belenboko7947 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo t/t new thank you 🙏

  • @tadu1653
    @tadu1653 3 ปีที่แล้ว +1

    ታባረክልኝ🙏

  • @user-nb7so7pg6k
    @user-nb7so7pg6k 3 ปีที่แล้ว

    ተገኘ የእኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ሰው ነህ እግዚአብሔርን ስትል እራሱ ከውስጥህ እንደሆነ በጣም መረዳት ይቻላል

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ! እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

  • @user-cb6cy9gp7i
    @user-cb6cy9gp7i 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank You so much bro

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የውነት አደኛ ነክ እራሴን እድፈትሽ አረከኝ ክበርልን🙏

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! Excellent!

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much 😊

  • @eteneshyimer4111
    @eteneshyimer4111 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank-you

  • @smithbelete3767
    @smithbelete3767 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን።

  • @yebesabitube1653
    @yebesabitube1653 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይባርክ ወንድሜ

  • @Queen-qb2ue
    @Queen-qb2ue 2 ปีที่แล้ว +1

    Intersting😊.

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 3 ปีที่แล้ว

    ከልብ አመስግናለሁ የኛ አስተማሪ እግዝአብሄርን እኔ ከ10 በላይ ነዉ የሰማህት ናበጣም ተለዉጫለሁ

  • @ij7651
    @ij7651 3 ปีที่แล้ว +1

    Ende hulewem yesewn hiwot yemikeyer temirt new metastmeren betam new yemamesegnew

  • @kassahun8
    @kassahun8 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @makiyoutube5442
    @makiyoutube5442 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek wndme tru ymrt new yestehn

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! በጣም አመሰግናለሁ!

  • @nahisolo8368
    @nahisolo8368 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam best nek tileyalek .

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      ምን እላለው። እግዜር ይስጥልኝ!

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 ปีที่แล้ว +1

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን
    ወድም ያገር ልጅ

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለው! እግዜር ይስጥልኝ!

  • @bepositive9895
    @bepositive9895 3 ปีที่แล้ว

    Amazing bro,be strong 💪💪

  • @bekabedaso3032
    @bekabedaso3032 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም

  • @user-nb7so7pg6k
    @user-nb7so7pg6k 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን

  • @fanusbeyn5110
    @fanusbeyn5110 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን ልበልህ ወንድሜ በጣም እየተማርኩ ነኝ እግዚአብሄር ያክብርልኝ

  • @anwarahmed3352
    @anwarahmed3352 3 ปีที่แล้ว

    Wow wow🙏

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      ምን እላለው። እግዜር ይስጥልኝ!

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን በርታልን

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      እሺ ውዴ። አመሰግናለው!

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰጎናለን

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 2 ปีที่แล้ว +1

    I hope l will change my life 🙏

  • @meronbelay2054
    @meronbelay2054 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawe jgna

  • @user-ct2sw5tb2n
    @user-ct2sw5tb2n 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @arronabiye9908
    @arronabiye9908 3 ปีที่แล้ว +1

    ay yene jegna....enkuan aderesachuk letimketu yemibal neger ale ende ??any ways let you live what you know.

  • @dawitbelay1081
    @dawitbelay1081 3 ปีที่แล้ว

    Selam tenayestlgne! Be zooming personal development seltena beseten des yelenal.

  • @fikrzelalem5070
    @fikrzelalem5070 2 ปีที่แล้ว +1

  • @user-im7kx6gm5r
    @user-im7kx6gm5r 3 ปีที่แล้ว +1

    ሙስሊምነኝ ግን ትምረትህ በጣም ደስ ይላል ጠክር ቀጥልበት

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +1

      እግዜር ይስጥልኝ አመሰግናለው! እኔ ለምሳሌ ቅዱን ቁርአንን አነባለው። ሁሌም እንድናስታውስ ምፈልገው ነገር ቢኖር ተማሪዎች እንጂ ተከታዮች አይደለንም። ስለዚህ የሚጠቅመንን ወስደን ሌላውን መተው ነው። ጎበዝ በርቺልኝ!

    • @user-im7kx6gm5r
      @user-im7kx6gm5r 3 ปีที่แล้ว

      @@JeginawTegu እሺ ቴኪው በጣምነው ማመሰግነው

  • @saraeyasus3534
    @saraeyasus3534 3 ปีที่แล้ว

    Amsgenalo wodem bbuzu yexkamgna new

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you for your support!

  • @yosefaemayehu2935
    @yosefaemayehu2935 3 ปีที่แล้ว

    enamesegenalen.

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +1

      ስለተመለከቱኝ እና ስለአስተያየቶ እኔም በጣም አመሰግናለው።

    • @marnixmeurice1979
      @marnixmeurice1979 2 ปีที่แล้ว

      @@JeginawTegu እዉነት በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @makiyoutube5442
    @makiyoutube5442 3 ปีที่แล้ว

    😘😘

  • @nahisolo8368
    @nahisolo8368 3 ปีที่แล้ว +1

    Bro kechalk degadmen yemnsemawn melkam melkam kalochin 5..10 dekika mthon ye postivitiy wordochin malet habit ednadergew 🙏🙏🙏 siraln

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      once again, I sincerely appreciate you for your comments and suggestions. i will do the best i can to minimize it. i just wanted to give people as much information in the book as possible.

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 2 ปีที่แล้ว +1

    Wwww biyalaw iska zare atni yalmyate yigrmal tamsche naw madmixi

  • @shewalemashewa7060
    @shewalemashewa7060 3 ปีที่แล้ว

    Ahunes dekamagn sedat tasefa eyakorku naw demo lijoche bamin asadegalew 😢😢😢😢😢

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ

  • @user-kj8jv8lm5r
    @user-kj8jv8lm5r 3 ปีที่แล้ว

    እንኳንአብሮአደረሰንወድማችንበጣምጥሩትምህርትነውእናመሰግናለን🙏🙏🙏

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much for your continuing support!

  • @user-wb1ed5tc7x
    @user-wb1ed5tc7x 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Appreciate you reaching out and your support!