አመሠግናለሁ አቶ አሸናፊ። I want to thank you for your Book recommendations on one of your Impact seminars via TH-cam. Specially Psycho-cybernatics by Maxwell Maltz
Thank you Ashi! I understood all that you said! I don't have a single doubt my personality would be changed in conscious of this knowledge and skils. Thank you again! Wish you a long life ❤🎉
then how do i reprogram the subconscious mind? i have seen and understand all the patterns my family, society, relegion and others programmed me since i was born. show me the way.
ፈጣሪ እዉቀቱ ይጨምርልህ አቶ አሸናፊ እግዝአብሄር ይባርክህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሼ የነብሴ አባት አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ🌳አየተከልክ ባለው ዛፍ ምንጠለል ያርገን
One thing what makes me to like this person is that his ability to explain an idea in different ways.
No word you saved my life!!!
የሆነ የተለየ ነገር አለህ አሼ የምትናገረው በሙሉ ከሁሉም ይለይ ብኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤
I discover you early before i got distracted thank u
Wow absolutely phenomenal!! You express it the truth perfectly! Thank You so much Ato Ashe.
Great thinking thanks
I really learned a lot of things from this video, thank you so much ❤❤❤ you are an amazing person
አመሰግናልሁ 🔥🔥🔥🔥🔥
ምስጋና ከሰሜን አሜሪካ!!
እውነት ነው አቶ አሽናፊ ልክ ናቸው እኔ ውጨ ሀገር ነው ይለውት ከስው ጋር መገናኘት ትልቅ ነገር ነው
Ejig betam des eyalegn newu yemadamitih. Egziyabher yistilin.
Ashe yee pter
ያአሏህ የሞቶሩ ማብራረያ የምር ማርኮኛል
በተመሳሳይ ይቀጥል እኛ ሰዎች በአይን ካላየን ሞክር ካልተባልን ከይገባንም የምር እረጅም እድሜ ከጤናጋር
እመኝልሃለሁ ወድማችን
ashe yezarew yileyal......bertalin
wow thanks so mache
አሼ በጣም እናመሰግናለን
The most amazing person!
Dear Ashe!
Thanks for being committed to share what you have learned in your life journey!
Again thanks a lot!
I was born to admire you . I am funny of you ashe
You are good 👍
እናመሰግናለን
Edema ena yena yesetelene .Asha
አመሠግናለሁ አቶ አሸናፊ።
I want to thank you for your Book recommendations on one of your Impact seminars via TH-cam.
Specially Psycho-cybernatics by Maxwell Maltz
You are right 100%
አቶ አሸናፊ ታዬ ድንቅ አስተምሮ ተጠቅመናል እናመሠግናለን❤❤👍🙏🙏🙏
Thank you Ashi!
I understood all that you said!
I don't have a single doubt my personality would be changed in conscious of this knowledge and skils. Thank you again! Wish you a long life ❤🎉
same here . i fully understood what he sayed
wowww አቶ አሸናፊ ከአንደበትህ የማይሰለች ማርርር ነው ምታዘንበው ምናልባት ከማር ውጪ መጠቀም ምችለው ቃላት ቢኖረእ በተጠቀምኩኝ አልሃምዱሊላህ ምናልባት ቻንሰኛ/እድለኛ/ነኝ በአንተ ሰበብ ስለነቃው 1ድ ነገር ልጠቁምህ ብዙ ግዜ ምታስተምራቸው ሴሚናሮች ከቅዱስ ቁርአን የተዛመደ ነው በተለይ ለውጥ የሚመጣው በውጫዊ ሳይሆን በውስጣዊ ነው የሚለው በቁራአናችን ጌታችን ይለናል ባርያዬ በጠረጠረኝ በኩል እገኝለታለው ይላል ያ ማለት ጥሩ ምኞት ካለው ምንም ጥርጣሬ የለውም ጥሩውን መጥፎ ምኞት ካለው እንደዛው የተመኘው ያገኛል ፈጣሪ ምንም ሚሳነው ስለሌለ ስለዚ ቁአራንን ለማንበብ ሞክር የብዙዎቹን ሂወት ትቀይርበታለህ አቶ አሸናፊ ከልቤ እወደዋለሁ ጥሩ ሰውነህ እንዳንተ ያለው ፈጣሪ ያብዛልን ገና ብዙ እንጠብቃለን አሏህ ሺህ አመት ያኑርህ
Thanks so much
Tebarek❤ Ashiye ❤❤❤❤
Ke lbe new emamesegnh❤
woooow
❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔንም ትምህርቱን ተግባር ላይ የማውል ያድርግኝ
What type of amazing man happened in Ethiopia !!! The only one you give me insight !!! God bless you ! Long life !!!!
ጥዑመ ልሳን ከአፉም ከአንደበቱም ማር ጠብ የሚልለት ምስለ አዳም ፈጣሪ እጅግ በጣም ድንቅ ነው/እጹብ ድንቅ የሆነ መምህር ስጥቶናል:-አልሓምዱሊላህ➠ሱሌማን
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
አሽዬ ረዥም ዕድሜ ኑርልን
እረጀም እድሜ ከጤና ከአብት ጋር መዳንያለም ይስጥልኝ አሺዬ ❤❤❤
Wow
Ashe patern midinewuu tirgumuu
ፓተርን ማለት በተደጋጋሚ በአንድ ዓይነት ሁኔታ የሚከሰት ክስተት ማለት ነው። ይህ ክስተት በጤንነታችን፣ በገቢያችንና ወጪዎቻችን፣ በግንኙነቶቻችን ውስጥ በተደጋጋሚ የሚከሰተው ዓይነት ማለት ነው።
❤❤❤🙏
then how do i reprogram the subconscious mind? i have seen and understand all the patterns my family, society, relegion and others programmed me since i was born.
show me the way.
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
ምርጥ ሰዉ እንዲህ ስልጡን ሰዉ ሀገራችን ቢበዛ የት በደረስን
ፈጣሪ ይባርክህ።የዘመኑ ድንቅ አስተማሪ ።አሼ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥህ።
እጅግ በጣም ገራም ሰው ነህ እናመሰግናለን።
Bro is to smart😂
Kebskletu gar tekerarabi misale, wuha wana.
Ashe face to face agincheh alakim Siletimihirtochih hulu gin talak akbrot alegn.
Can u please mention books u suggest to be read.thanks
Read Dr. Maxwell Maltz book, 'Psycho-Cybernetics' on this subject
ጋሽ አሼ እናመሰግንሀለን
ግን እንግሊዘኛ ላልተማሩ ወይም በደንብ ለማይረዱ ሰዎች ስልጠናህ የምትቀላቅለው እንግሊዘኛ እክል እንዳይሆን ። እንግሊዘኛህን በተቻለ መጠን ቀንሰህ በአማርኛ ብቻ ብታደርገው በጣም ተገቢ ነው ። አደራ
እስኪ ወላጅ የሌላቸዉ ወጣቶች በብቸኝነት ስሜት ተስፋ በመቁረጥ በሲጋራና በመጠጥ በጫት በተለያዩ ሱስ ዉስጥ ለገቡ መሰል ኑሮ ለሚኖሩ አድ ቪድዮ ስራልን እንዴት መቀየር ይቻላል ያተ ትምርት እዳያገኝ ክፍለ ሃገር ነዉ ተስፋ ቆርጦ በመጠጥ ተደብቆ ነዉ የሚኖረዉ አሼ ይሄን ቴክስት ካየኸዉ ምላሽ እድትሰጠኝ እንዴት ነዉ ካተ ማገናኘት የምችለዉ እኔ እዳላስመጣዉ አቅሜ አይፈቅድም
የት ነው የምታዘጋጁት ለመሳተፍ ፈልጌ ነው
እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ ለተፈጠርንለት ፀጋ ያኑረን ተባረክ❤
የተቆራረጠ ቪዲዮ አትጫን ከቻልክ ሙሉ ሀሳብ ያለዉ ጫን ፓራዳይም አልክ ከዛስ መፍትሄው ስትነግረኝ ቀረ የሚቀጥለውን የተቆረጠ ቪዲዮ የት ልፈልግ
እኔ 18 አመቴ ነዉ ከቤተሰብ ጋር ነዉ የምኖረዉ። ይህ negative ena ዝቅተgna አስተሳሰብ ከእነሱ ከሆነ። how is it possibel to go from Their thinking????
ብስክሌት እንዴት እንደሚጋለብ ማስረዳት ይቅርና ስለራሳቸው ማንነት ብዙ አበሾች መግለፅ አይችሉም።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Nurelegn yene setota
ግራ አጋባቹን እኮ የትኛው ክፍል ከየትኛው ቀጣይ እንደሆነ?
የሚገርመው ምነው በልጅነቴ ቢሆን ጥሩ ነበር ሆኖም እጠቀምበታከሁ
beteseb egnam ga gora eyalachihu
እናንተ የት ናችሁ?
መጀመር ለምን ከበደኝ?
አቶ አሸናፊ እናመሰግናለን ❤
አንድ ሰው ሌላ ሀይል ሕይወቱን እየተቆጣጠረ እንደሆነ በእርግጠኝነት በተጨባጭ ሁኔታ በምን ያውቃሕ?
Thanks 🙏🏾
Ashe yee pter
❤❤❤
❤