ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ግንኙነቶች እንዴት ይሰራሉ? || How Do Relationships Work? - Part 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ส.ค. 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    ~~~~~~~~~~~~~~~~~~
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Instagram: / impactseminars
    Join our Discord community: / discord
    0:00 - Introduction
    1:17 - How Do Relationships Work?
    ~~~~~~~~~~~~~~~~~~
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    ~~~~~~~~~~~~~~~~~~
    ለበለጠ መረጃ:
    +251911420432
    +251988068511
    #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

ความคิดเห็น • 149

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 ปีที่แล้ว +2

    ጠማማ ሰው በትግስተኛ ሰው ይስተካከላል ብዬ እንኳ አላምንም ቢቃና የሚሰበር ይመስለዋል እግዚአብሄር ልቦናውን ካለወጠው በቀር አብሬስ ስቆልቆስልም ።
    የራሴንም የሰውን ሁሉ በሀሪ ፈጣሪ ወደቀና ይለውጥልን አሜን።

  • @eyerussolomon3264
    @eyerussolomon3264 ปีที่แล้ว +5

    እስከዛሬ በዚህ ጉዳይ ከሰማሁት ትምህርት ሁሉ የተለየ transformative. ተባረክ

  • @airbizz1741
    @airbizz1741 ปีที่แล้ว +2

    በህይወቴ ላይ እንማን ጆሮዬን እንደሚስቡ እና እንድሰማቸው እንደሚያስገድዱኝ በአንተ ተማርሁ። ትምህርትህ ሳይጠገብ ያልቃል። ደግሜ ለመስማትም እገደዳለሁ። ህይወቴን ለውጠኸዋል። ደስ ሊልህ ይገባል ! አንድም ሰው ማዳን ታላቅነት ነውና ። በዘመኔ ያነበብኩዋቸው መፃህፍት እንኳን ይህን ያህል አልተማርኩባቸውም። እግዚአብሔር ስራህን ይባርክ !!!

  • @alemmengistu2016
    @alemmengistu2016 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣህ አቶ አሸናፊ ከእነ ስራ ባልደረቦችህ እማይጠገብ ትምህርት ነው !!!!

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 ปีที่แล้ว +9

    በጠም ኣመሰግናለው ያለክፍያ የህይወት ምግብ ስላስተማርከኝ ዘመንህ ይባረክ

  • @mirtsettube5086
    @mirtsettube5086 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ንዴት ያለ ግሩም ምክር ነው❤ ደግሞ በእያንዳንዱ ንግግርህ ራሴንና ትዳሬን እያየሁበት ነበር።

  • @user-mz7os5kx1o
    @user-mz7os5kx1o ปีที่แล้ว +55

    ንግግርህ ሲስረቀረቅ ከመቸው ጀምሬ እንደጨረስኩት እንኳን አይታወቀኝም

    • @user-gs2ge6zd3g
      @user-gs2ge6zd3g ปีที่แล้ว +1

      የኔ መልካም እንኯን አገኛውህ እንወድሀለን ወድሜ

  • @hopa_-5401
    @hopa_-5401 ปีที่แล้ว +6

    I am addicted to your teachings.
    Asheekoo ulfaadhu🙏💙💙

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 ปีที่แล้ว +3

    አሼ በጣም ትክክል ነህ እኔ በራሴ አይቸዋለሁ እራሴን ለውጬጬ አቋም ይዤ ፀልዬ በመታገስ ቀስ በቀስ ባሌ ወደምፈልገው አቅጣጫ እየመጣ ነው በጣም ይገርማል ልክ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @menberedemisse1840
    @menberedemisse1840 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግንሀለሁ እግዚያብሔር ይባርክ የሚቻለህ ከሆነ ውጭ ላሉ ልጆቻችን ስለባህላችን ስለአናኗራችን በእንግሊዝኛ ትምህርት ብትሰጥትልቅ የማዳን የበለጠ ትሠራለህ።

  • @dawitkassa329
    @dawitkassa329 11 หลายเดือนก่อน

    አሼ እያስተማርክ ያለኸው ትምህርት በጣም ተጠቅሜበታለሁ አሁን እያገኘሁ ያለሁትን ደስታ
    ምጠቀማቸው ቃላት የልቤን እየገለፁልኝ ስላልሆነ አመሰግናለሁ ብዬ ሃሳቤን ልዝጋው።

  • @kidistkid4262
    @kidistkid4262 ปีที่แล้ว +4

    ከልብ በጣም ነዉ የማመሰግነው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 ปีที่แล้ว +3

    ጫማችንን ካልሲያችንን የመጸዳጃ ቤቶችን የራሳችንን ልብሥና ፕሮቶኮል ከምንም በላይ ሲቀጥል የተዝረከረኩትን ከማንሳት ይልቅ ተራምደን ለምናልፍ የተኛንበትን መኝታ እንኳ የማናነጥፍ ሁሉን ለሴቷ ለምንተውና ከሥር ከሥራችን እየተከተለ የሚያጸዳልን ,,,,,ወዘተ ለምንጠብቅ ዘመኑ አልፏል አያሥተናግደንምና ለለውጥ እራሳችንን እናሥለምድ

  • @abebaberhe2369
    @abebaberhe2369 ปีที่แล้ว +5

    I delete Facebook and TikTok because I was wasting my time there.thank you for your kindness 🙏🙏🙏🙏

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 ปีที่แล้ว +3

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት መምህር በእውነት በጣም ጠቃም ትምህርት ነው የምታስተላልፈው በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hmarryle2446
    @hmarryle2446 ปีที่แล้ว +1

    ባለህበት ሆነህ ብዙ ቦታ እየደረስክ ስለሆነ ''አንድ ሰው ነበረ'' ከሚባሉት ሳትሆን እየበዛህ የምትኖር ድንቅ መምህር_እኔ የተጠቀምኩትን እኔ ነኝ የማውቀው ወደፊትም እጠቀማለሁ፤ በረካ ሁንልኝ አቦ!❤️

  • @Zufie
    @Zufie 9 หลายเดือนก่อน

    ቡዙ ነገር ተምራሎህ እሄን የመሰለ ምግብ የሆነ ትምህርት ስላካፈሉን በጣም አመሰግናሎህ ቀጥሉበት ፈጣራ ረዢም ጤናና እድሜ ይስጣቹ🥰🥰🥰

  • @henmedia7725
    @henmedia7725 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም የህይወት ትምህርት ነው፣ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @user-wm2wb8xy7x
    @user-wm2wb8xy7x ปีที่แล้ว +10

    ሁሌ በጉጉት ነው ፕሬግራማችሁን ምጠብቀው አቶ አሸናፊ በጣም አመሰግናለሁ በስደት ነኝ እና ህይወቴን እንዴት እንደቀየርከው በደምብ አቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @Ahmed.136
    @Ahmed.136 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣቹህ አቶ አሽናፊ እና ባልደረቦቹ ።

  • @derejawmarye4667
    @derejawmarye4667 ปีที่แล้ว +2

    We are 100% accountable for our relationship. Thank you sir Ashenafi

  • @meselechdejene4279
    @meselechdejene4279 ปีที่แล้ว

    ተባረክ በውነት ደግሜ ስሰማው ነው የገባኝ 'ለደረግልህ የምትወደውን ለባልጀራህ አድርግ ' የሚለውን አሰብኩኝ የሚገርም ትምህርት ነው በጣም ጠቃሚ ዋውውውው

  • @serkalemyimam9647
    @serkalemyimam9647 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ የሂወት መንገዶችን ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ❤

  • @Mennetey34
    @Mennetey34 ปีที่แล้ว +1

    Thank you አቶ አሸናፊ ትምህርትህን በጣም የሚባርክ ነው ለሚመጣው ትውልድ ጭምር, አንድ ጥያቄ የፈጠረልኝ ካለ, በኣሁኑ ግዜ በምዕራብ አገር በትምህርት ካርክለማቸው, ወንድና ሴት የሚባል ነገር የለም ሁሉ አንድ ነው ሰው ቦሃላ ነው የምመርጠው የፈለገውን ልያገባ ይችላል እያሉ ለህጻናቶች እያስተማሩ ነው በልጁ ሳብኮንሸስ ከገባ ይሄ ትምህርት በጣም አደገኛ ነው ለትዳሩም ይበጥብጣል ከዚህ ዓይነት አደጋ ወላጆች እንደት ልጆቻቸው ለማዳን ይችላሉ, ለግል ትምህርት የሚበቃ ገንዘብ ከሌላቸው ?
    አመሰግናለው

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ተምሬያለወ አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ሆይ መልካም ጋብቻ ስጠኝ

  • @vip124-tg3ys
    @vip124-tg3ys ปีที่แล้ว

    Gash ashenafee Taye edmehen yarzemew suse honehal fesum ayselecheghem adenkehalehu

  • @AnisMohammedbrhan
    @AnisMohammedbrhan 3 หลายเดือนก่อน

    You saved my life, thank you very much from bottom of my heart

  • @amlakietemesgen
    @amlakietemesgen ปีที่แล้ว +2

    I cant wait to listen your lessons Dear

  • @assfawdemeke6792
    @assfawdemeke6792 ปีที่แล้ว +4

    ዐይኔን የገለጠልኝ ሰው ጋሽ አሸናፊ ❤🙌

  • @Rahelethiopia489
    @Rahelethiopia489 ปีที่แล้ว +3

    Just wow 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @fekat_tube
    @fekat_tube ปีที่แล้ว +5

    Protect these videos at all cost!! We can’t 100% rely on TH-cam. A good example is Yeneta Tube where Dr Wodajeneh taught on multiple topics is nowhere to be found. So always have external back up for such TIMELESS videos that will pass to generations. I’m not joking. This is once in a lifetime stuff.

  • @bethlihemmelkamu3566
    @bethlihemmelkamu3566 ปีที่แล้ว +2

    Absolutely 💯 your perfect

  • @musicforpurpose1842
    @musicforpurpose1842 ปีที่แล้ว

    Ashuye yene relationship testekaklo temelishe ke testimony gar emetalw, Thanks🙏

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 ปีที่แล้ว

    አሹ Thank you so much ሁልግዜም ባዳመጥቁህ ቁጥር እራሴን እንዳይ ታስገድደኛለህ

  • @Suls65850
    @Suls65850 ปีที่แล้ว +1

    መምህት እናመስግናለን በርቱልን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 ปีที่แล้ว +1

    መልካም! እናመሰግናለን።

  • @suzy1523
    @suzy1523 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @yosefadnew
    @yosefadnew ปีที่แล้ว

    አሼ በጣም በጣም አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @tecknisheantube2987
    @tecknisheantube2987 ปีที่แล้ว

    Thank you mister ashe for all what you share about your life experience and knowledge

  • @shidengueshtube2355
    @shidengueshtube2355 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ት/ት አመሰግናለሁ

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 👍

  • @suratube5096
    @suratube5096 ปีที่แล้ว

    betam enamesegnalen fetari abzto ewketun tenawn ystachu

  • @tgyegetaleji2537
    @tgyegetaleji2537 ปีที่แล้ว

    Baxemi dase yemile timhireti new inamsaginaleni🙏❤️

  • @temuye3572
    @temuye3572 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew ปีที่แล้ว +2

    ውይይ እንዴት ደስ ላላችሁ ዋው እረ አጠረ ትንሽ ረዘም ይበልልን

  • @beautifullgirl1101
    @beautifullgirl1101 ปีที่แล้ว +1

    Thanks techer🙏

  • @selammuse1077
    @selammuse1077 ปีที่แล้ว

    አቶ አሸናፊ thank you ያስተማርከው ሁሉ እውነት ነው ደርሶብኝ አይቼዋለሁ ምጠላው ምፀየፈውን ነገር በሙሉ እያስተናገድኩት ነው

  • @tsedeniyaabrehame-eq7hc
    @tsedeniyaabrehame-eq7hc ปีที่แล้ว

    Bertaln memhrachen ye bzywochen. Nefs tadnaleh ♡♡♡

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube7132 ปีที่แล้ว +1

    All I can say is thank you Mr ❤🙏🙌

  • @solomon6445
    @solomon6445 ปีที่แล้ว +1

    Many thanks Ashe it is amazing lesson. Please include Q and A session video on it .

  • @lidiyagetachew5696
    @lidiyagetachew5696 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም እኮ ነው ትክክለኛ ትምህር እናመሰግናለን ውስጤን ነው የነገርከኝ

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 ปีที่แล้ว

    Well spoken, Ashi. You are a real salt.

  • @naeima2254
    @naeima2254 ปีที่แล้ว

    Thank u minm aleleme lela🙏🙏🙏

  • @bilalyesuf7754
    @bilalyesuf7754 ปีที่แล้ว +1

    ጥረ የአይምሮ ምግብ አመሠግናለሁ አመሠግናለሁ አመሠግናለሁ

  • @meladoruk9534
    @meladoruk9534 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለው አሼ

  • @asterene8408
    @asterene8408 ปีที่แล้ว +1

    አሼ እግዚአብሄር ይስጥህ ምርጥ ንግግር ነው

  • @nahome3423
    @nahome3423 ปีที่แล้ว

    Mr ashu thank you and God bless🙏🙏

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว

    thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @kumagutu4362
    @kumagutu4362 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 3 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing thanks you🥰🙏

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን 🙏😘

  • @woynshettefera450
    @woynshettefera450 ปีที่แล้ว

    WOW, It was a nice lesson. Thanks

  • @gebremichaelzenawit1243
    @gebremichaelzenawit1243 ปีที่แล้ว

    Thank you wow des yemle meker

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 ปีที่แล้ว

    በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው::

  • @dewfhgdseh7273
    @dewfhgdseh7273 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናል💌

  • @lsvshjsieo4256
    @lsvshjsieo4256 ปีที่แล้ว

    ዋው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @trfemulay4733
    @trfemulay4733 ปีที่แล้ว

    Aabet mabrarat btntn trt yale ende wuha emiteta hiwet emizera Aagelalets ❤

  • @TK-do9us
    @TK-do9us ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏🏽

  • @user-fp3gx7jd4t
    @user-fp3gx7jd4t 6 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ አባቴ ❤

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    " Life Is Atract For Each Other "

  • @eteneshtessema1774
    @eteneshtessema1774 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት አመሠግናለሁ🙏🙏

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 ปีที่แล้ว

    Thanks ashye btami gerami tmrti new❤❤

  • @redbahi5974
    @redbahi5974 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ❤

  • @danielyimer4802
    @danielyimer4802 ปีที่แล้ว

    Wow really mazing lessons

  • @user-gs6gp5cg5x
    @user-gs6gp5cg5x ปีที่แล้ว

    Egziyabher yimesgen enanten yeseten amilak tebareku

  • @baharsharif3000
    @baharsharif3000 ปีที่แล้ว

    Ashe betam tileyaleh i really want to see you one day in person alah rajim edme ke mulu tena gar yesteh bahar sharif from calgary Canada

  • @MuniraKemal-kw7hu
    @MuniraKemal-kw7hu 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you ashe

  • @damenawcichelem649
    @damenawcichelem649 ปีที่แล้ว

    How u beautifully speeched it mr

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e ปีที่แล้ว

    ተገርሚአለው ይብዛልህ።

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 ปีที่แล้ว

    THANKS ASHU

  • @wanyomori1219
    @wanyomori1219 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤🤲

  • @rahwaabrhie1488
    @rahwaabrhie1488 ปีที่แล้ว

    Wow! What an inspiration you are!

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 ปีที่แล้ว

    እውነት እስከ ዛሬ ያሰቃየኝን ተረዳሁት ስላስረዳኸኝ አመሰግናለሁ እንዴት ልግለፅህ

  • @seadakebere9030
    @seadakebere9030 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም አሸናፊ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว

    ለህይውት የሚጠቅም መስረታዊ ትምህት ነው❤

  • @mm-hf3pq
    @mm-hf3pq ปีที่แล้ว

    ❤wonderful and amazing 👍🏿🙏🏻

  • @belstiasirade
    @belstiasirade ปีที่แล้ว

    You so intellegent man

  • @zuriashworkzelelew4172
    @zuriashworkzelelew4172 ปีที่แล้ว

    መልካም ትምህርት ነው

  • @asfawwassie3257
    @asfawwassie3257 ปีที่แล้ว

    The legend ...

  • @ethiopix
    @ethiopix ปีที่แล้ว

    Nice lesson keep it up

  • @beyeneify
    @beyeneify 11 หลายเดือนก่อน

    Wonderful Think. I will apply and Please help me. Where is the 4th video since it shows 4 videos for your presentation video?. It says"1 unavialble video is hidden".

  • @SaraTsegaye-db6mc
    @SaraTsegaye-db6mc ปีที่แล้ว

    ሁሉ ጥሩ ሆኖ ሳለ abuse ባለበት ትዳር ውስጥ ጥሩ መሆን ብቻ abuse ፈፃሚውን ይቀይራል ብሎ መናገር ግን ትክክል አይመስለኝም!! ብዙ ጥሩ ሰዎች በabuse ህይወታቸውን እስከ ማጣት ይደርሳሉ እና። abuse ማለት ስድብ ብቻ አይደለም!! እኔ ለማለት የፈለከውን አስተካክዬ ልረዳው እችል ይሆናል ግን ሌሎች በabusive relationship ውስጥ ችግሩ እነሱ እንደሆኑ አስበው ሊቀመጡ ይችላሉና ይህን ቢታረም እላለሁ። ከብዙ ትህትና እና አክብሮት ጋር።

  • @zamzammurda1161
    @zamzammurda1161 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ትምህርትህ

  • @mt.g4041
    @mt.g4041 ปีที่แล้ว +1

    exactly divorce i is not an option i always say this 🙏

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 ปีที่แล้ว

    Many Thanks!!

  • @vip124-tg3ys
    @vip124-tg3ys ปีที่แล้ว

    Wawwww amaizing

  • @ashash9382
    @ashash9382 ปีที่แล้ว

    Thank you very much

  • @user-rg6hm1pr9u
    @user-rg6hm1pr9u 3 หลายเดือนก่อน

    በተለይ በተለይ በሌላው ላይ ላለመፍረድ ፈልመን በብርሀን እንሁን፣ የጭለማ ቁራሽ አናይም። ከዛ ጤንነታችን ፍፁም ይሆናል። ይገርማለወ።

  • @seyanasi5711
    @seyanasi5711 ปีที่แล้ว

    ይገርማል አንዴ ነው ቲV ላይ ያየውት ግን አይምሮ ውስጥ ይቀመጠል

  • @WUBALEMSAHILU
    @WUBALEMSAHILU 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤