ቆንጆ የጥናት ፕሮግራም እንዴት ላዘጋጅ? ለሁሉም ተማሪ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ጥናት ከመጀመራችን በፊት መጀመሪያ ጥሩ የጥናት ፕሮግራም ማውጣት አለብን። በዚህ ቪዲዮ ለሁሉም ተማሪዎች የሚሆን የጥናት ፕሮግራም አወጣጥ ቀርቦላችኋል። ተጨማሪ ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ። በተቻለኝ ፍጥነት እመልሳለሁ።
    #ጎበዝተማሪ #የጥናትፕሮግራም #ጎበዝተማሪየመሆንሚስጥር

ความคิดเห็น • 175

  • @ermiyasendale6764
    @ermiyasendale6764 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም . ኤርምያስ እባላለሁ የ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ .አየሽ በጣም ብዙ ጊዜ የማንበቢያ ፕሮግራም አውጥቼ አውቃለሁ ሆኖም ግን ብዙም ከቀናት የዘለለ ተጠቅሜበት አላውቅም እና እባክሽ ድፍረት ካልሆነብኝ ምናልባት አንቺ ከተጠቀምሽውና ከመጠቀምሽም በላይ ደግሞ ምን ያህል እውን የመሆን እድል አለው የሚለው ከ ግምት አስገብተሽ በደንብ ብትነግሪኝ

  • @banchamlakyitayew
    @banchamlakyitayew ปีที่แล้ว +7

    በርች እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +1

      አሜን! በጣም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰

  • @helentadesse6971
    @helentadesse6971 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን 🙏

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ!😍😍😍

    • @helentadesse6971
      @helentadesse6971 ปีที่แล้ว

      @@GobezTemari ብዙ ጥያቄ አለኝ በግል ላናግረሽ እፈልጋለው

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      @@helentadesse6971 ቴሌግራም ላይ ጻፊልኝ። @sos2ged ዩዘርኔም።🥰🥰🥰

  • @yordanosyordi2414
    @yordanosyordi2414 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ለሁለተኛ ሴሚስተር ጥሩ ፕሮግራም ነው

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +2

      እኔም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰

  • @Seraphs108
    @Seraphs108 ปีที่แล้ว +13

    ልገላግላችሁ📌 😎👌🏼
    Class 1 - 4 👉 1:09
    Class 5 - 6 👉 2:53
    Class 7 - 8 👉 3:45
    Class 9 👉 5:24
    Class 10 👉 6:04
    Class 11 👉 6:52
    Class 12 👉 7:27
    University 👉 8:45

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +4

      Thank you!🥰🥰🥰

  • @BezawitFirehaimanot
    @BezawitFirehaimanot 8 หลายเดือนก่อน +2

    wow it is a good study program i like it keep it up

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you, I will

  • @HanaWaqwaya
    @HanaWaqwaya หลายเดือนก่อน

    I like it Good bless you sis❤ 😘😘thanksssss

  • @janteskifle
    @janteskifle 10 หลายเดือนก่อน +1

    thankkkkkkks GOD BLESS YOU

  • @Christian12-ppt
    @Christian12-ppt 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እህታችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  11 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰

  • @SosinaGeremew-pm7dn
    @SosinaGeremew-pm7dn 9 หลายเดือนก่อน +1

    Kalat yelegnm thankkkkkkkks 🙏🙏🙏🙏

  • @yohannademissi5688
    @yohannademissi5688 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ❤

  • @AbenzerTilahun-y7w
    @AbenzerTilahun-y7w 15 วันที่ผ่านมา

    ሶሲ በጣም ነው የማመሰግንሽ እንዴት የጥናት ፕሮግራም ላውጣ ብዬ ነበር

  • @MeseretTilahun-v5x
    @MeseretTilahun-v5x 7 หลายเดือนก่อน +1

    Betam Amesegnalehu

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  7 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰

  • @kaleekalee7184
    @kaleekalee7184 ปีที่แล้ว +1

    betam enameseginalen sosiye🥰🥰

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰

  • @user-zq1bu5ub5b
    @user-zq1bu5ub5b 11 หลายเดือนก่อน +1

    Sosiye betam enamesegnalen pls video tolo tolo lekeki

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  11 หลายเดือนก่อน

      እሺ ውዴ🥰🥰🥰

  • @GiftiGimaGiftiGirma
    @GiftiGimaGiftiGirma 19 วันที่ผ่านมา

    Hi,ena 2017 ya 11 naturel temare naghe please endate endamatena programe awecheleghe

  • @GiftiGimaGiftiGirma
    @GiftiGimaGiftiGirma 10 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much

  • @abaynewarega5029
    @abaynewarega5029 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው በርችደስ ይላል ለክላሴ ተማሪወች ሸር አድርጌልሻለሁ!!! የበለጠ ቻናልሽ እንዲያድግ ፋሬሽ ተማሪወች ላይ የምትችይውን ሳብጀክት ብታስተምሪ ለተማሪወችም ላንችም ጥሩ ነው ፡፡ልክ እንደ ፎሪትኖ አካዳሚ ቻናል ከሱ ብዙ ነገር ትቀስሚአለሽ እይው ደግሞም ትችያለሽ !!!የሁለተኛ አመት ተማሪ ነኝ የማግዝሽ ካለ (የተማሪውን ፍላጎት በማሳወቅ)ከጎንሽ ነኝ!!! ቀጥይበት!!!

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +1

      እሺ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰

  • @niway02
    @niway02 ปีที่แล้ว

    betam des yilal, le university temariwoch mikir ena temokiro sefa yale video biseralen
    thank you.

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      እሺ እሰራበታለሁ!🥰🥰🥰

  • @bruubriu1489
    @bruubriu1489 ปีที่แล้ว +1

    Sosi teru sera nw berche kemngerche belaye eygshene nw bexam amsgenalwe 🥰🥰🥰🥰

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰

  • @YaredDawit-u2i
    @YaredDawit-u2i 15 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @Bety-w9h
    @Bety-w9h 2 หลายเดือนก่อน

    Selame ena 2017 ya 12 Kefel social temare naghe gen la enterance ka ahone magemare efaleghalaho ebakeshe menem alegamarekome .ka endate endamatena programe awecheleghe .chenekate ledafaghe nawe😢❤

  • @netsanetbrhunu2528
    @netsanetbrhunu2528 ปีที่แล้ว

    betam enamesegnalen egziabher ybarksh

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      አሜን! በጣም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰

  • @NuseybaNuseyba
    @NuseybaNuseyba 2 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @leaulendalk3290
    @leaulendalk3290 ปีที่แล้ว +1

    very good

  • @zemaemanual8727
    @zemaemanual8727 ปีที่แล้ว +1

    7 እናመሰግናለን

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      እኔም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰

  • @yibeltaltesera5525
    @yibeltaltesera5525 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      እኔም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰

  • @adisuabebe986
    @adisuabebe986 7 หลายเดือนก่อน +1

    10Q sis it's so good☺☺☺

  • @BiruktawitsolomonKebere-gu9wo
    @BiruktawitsolomonKebere-gu9wo ปีที่แล้ว +1

    Berchiln enat🥰

  • @zedkoo1556
    @zedkoo1556 ปีที่แล้ว

    እኔ የ 8ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ። ሚንስትሪ የሚመጣው ከ8 ብቻ ነው የምንወስደው ግንቦት ውስጥ ነዉ እባክሽ ጥሩ ውጤት ለማምጣት የማጠናበትን መንገድ ልትነግሪኝ
    ትችያለሽ?? እና ደግሞ ዝግጅት አልጀመርኩም ባለኝ 2ወር እንዴት ጊዜዬን እንደማብቃቃ ንገሪኝ ከትህትና ጋር እጠይቃለሁ 🙏

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      አሁን በቀረሽ ጊዜ ያላነበብሻቸውን ትምህርቶች አስቢና በየቀኑ የምታጠኚውን ጥናት ርዝመት ወስኚ። ስታጠኚ ጥያቄ እየሰራሽ በደንብ አጥኚ። በርቺ!🥰🥰🥰

  • @menormidia2948
    @menormidia2948 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnale

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      You are welcome!🥰🥰🥰

  • @KeseteYemane
    @KeseteYemane 12 วันที่ผ่านมา

    አረ ምንድነው በቀን4ሰኣት ይከብዳል ያስችላችሁ እኔስ በኣቅሜ ሌላ ኣይነት ዘዴ ልሞር እንጂ (ኣይሆንም)ማን ዩትዩብ ሊያይልኝ ኣንቺ ግን ቀጥዪበት ጎበዝ።❤❤❤❤❤❤

  • @SegniSheleme7405
    @SegniSheleme7405 ปีที่แล้ว

    Sosi betam tiru nw Geta yirdash berchiln enameseginalen

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰

  • @KalkidanSintayhu-jc8zo
    @KalkidanSintayhu-jc8zo 9 หลายเดือนก่อน

    የተረጋጋ ቦታና ጫጫታ የሊለበት ማጥናት ደስ ይለኛል ግን በምን ስአት ባጠና የተሻለ ነው

  • @lidiyatamiru963
    @lidiyatamiru963 ปีที่แล้ว

    Btam enamesegnalen hulem.kegonish nen berchi😍

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰

  • @AragawWerke
    @AragawWerke 4 หลายเดือนก่อน

    Selam enameseginalen

  • @habelkidane8842
    @habelkidane8842 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Bante-c3v
    @Bante-c3v 23 วันที่ผ่านมา

    i am in grade 10 i top up in school since grade 7 still so tell me how can i study for intrance please, please

  • @nesrinmubarek4974
    @nesrinmubarek4974 ปีที่แล้ว

    Enamesgnal betam gn lelit sent seat nw benensa mishalwe subjectochn tolo anbebn lmchrs? Le 12 woch

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      ሁሌም ሌሊት ከ8 - 12 ሰአት በትኩረት ብታነቡ ጥሩ ነው። የሚመችህ ማምሸት ከሆነም በየቀኑ ለ4 ሰአት ያክል ቅዳሜ እና እሁድ ደግሞ ለ8 ሰአት ያክል ቢሆን ይበቃል ብየ አስባለሁ። ግን እንደ አነባበብ ፍጥነትህ የሰአቱ መጠን ሊቀየር ይችላል።🥰🥰🥰

  • @MesertWorknhe
    @MesertWorknhe หลายเดือนก่อน +1

    Hi I am student I am grade 7student ❤❤❤😊

  • @user-fn6ct9pj9c
    @user-fn6ct9pj9c 7 หลายเดือนก่อน

    Selam eden ebalalew 11th grade ye natural temari negn ena le fetena bcha matnat alfelgem daily yematnat habit endinoregn efelgalew ena mn tmekriyalesh betam amesegnalew 🙏

  • @rmfirst85
    @rmfirst85 ปีที่แล้ว

    Aste yane hàte sale alame lyae tamareu he sare 🙏🙏

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      ጽሁፉ ግን አልገባኝም።🥰🥰🥰

  • @drsaremmoges3956
    @drsaremmoges3956 ปีที่แล้ว

    Yemmarbet tmhrt bet beye samtu test alena satena tkuret yemadergew test lay slehun yterakembegal kezam matric ale men laderg?

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      በየቀኑ የተማርከውን የቤት ስራ እንደጨረስክ አንብብ እሱን ስትጨርስ ደግሞ ለኢንትራንስ ታነባለህ። በዚህ መንገድ በየቀኑ ከ4 እስከ 5 ሰአት ሊወስድብህ ይችላል። በርታ🥰🥰🥰

  • @mamemare8698
    @mamemare8698 ปีที่แล้ว +2

    ቀጣየ ወደ 8 ነኘ በክረምት ዉስጥ የ7 ክፍል ላንቡቡ

  • @pop-nz7ym
    @pop-nz7ym ปีที่แล้ว

    sose we love you

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      I love you guys too!🥰🥰🥰

  • @Yabets-g9o
    @Yabets-g9o 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ wow ilov yuo

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  10 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SebliLove-kj7mr
    @SebliLove-kj7mr ปีที่แล้ว

    Yebet wust sra slemibeza ydekmegnal mn teshalegn

  • @Abdulhakim-dk6xz
    @Abdulhakim-dk6xz ปีที่แล้ว

    ስራ እየሰራሁ ነው የምማረው እንዴት ባጠና ነው ስኬታማ የምሆነው ለኢንትራንስም ብቁ የምሆነው

  • @MATEBUMENBER
    @MATEBUMENBER 4 หลายเดือนก่อน

    በአንድ ቀን ሰባት ትምህርት ነው የምናነበው

  • @drsaremmoges3956
    @drsaremmoges3956 ปีที่แล้ว

    Hi betam tru mker nw tnx

  • @biniyamsamuel2783
    @biniyamsamuel2783 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደሆነ አላውቅም በፊት ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ high school ከግባው ቦሀላ ለ ትምርት ያለኝ ፍላጎት ቀንሷል እና በጣም እሰላቻለው ያስጠላኛል አሁን 12 ነኘ እንዴት ባደርግ ነው ወደ አቁአሜ መመለስ ምችለው

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰 እሺ 2 ጥያቄዎችን ለራስህ መልሳቸው። ወደፊት መሆን የምትፈልገው ምንድነው? ለምንድነው ምትማረው?

  • @Situnaf
    @Situnaf ปีที่แล้ว

    😮tnx gn siwera yikelal

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +1

      Awo dear ከባዱ ተግባሩ ነው። እሱን ከተወጣሽው ግን አሸናፊነቱ ያንቺ ነው።🥰🥰🥰

    • @Situnaf
      @Situnaf ปีที่แล้ว

      @@GobezTemari Tenkyou

  • @destagebreyes-rn9gr
    @destagebreyes-rn9gr 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይሰራል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zenebechgebrehiwot6196
    @zenebechgebrehiwot6196 ปีที่แล้ว

    ምርጥ video ነው እባክሽ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሠግናለሁ ትንሽ ስራ ስለበዛብኝ ነው። በጣም ይቅርታ!🥰🥰🥰

  • @bezag3452
    @bezag3452 ปีที่แล้ว

    Exam book bemen menged benesera yebelte wetatama yadergenal... Le 12 kefel tefetgagnoch 🙏🙏🙏

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ ጥያቄውን በራሳችሁ ስሩ። ከዛም መልስ ቼክ ስታደርጉ ከተሳሳታችሁ ስህተታችሁ ምን ላይ እንደሆነ ፈልጉ እና አስተካክሉት።🥰🥰🥰

  • @esubalewbiks
    @esubalewbiks ปีที่แล้ว

    እሕቴ በጣም እናመሰግናለን!!! ከትህትና ጋር እህታችን!! እንዴት ነዉ እያንዳንዱን ሳብጀክት መሸፈን የምንችለው?

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      በየቀኑ ከፋፍሉ እና በየተራ አንብቧቸው። ወይም በቀን ሁለት ሁለት እያደረጋችሁ ቀን የተማራችሁትን አንብባችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ አንብቧቸው።🥰🥰🥰

  • @lideman1555
    @lideman1555 ปีที่แล้ว

    arif new gn ene yezendro matric tefetagn negn yeserashln video ketmhrt gar almechegn blal endet endemaneb btnegrign des ylegnal gn betam adnakish negn

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሠግናለሀ! የጥናት ሰአትሽን ለመጨመር ሞክሪ እስኪ።🥰🥰🥰

  • @user-ii5tz3pb5z
    @user-ii5tz3pb5z 6 หลายเดือนก่อน

    Emen 11 negn gin le 8 hours ne matenawu

  • @BetselotBets-cd9dd
    @BetselotBets-cd9dd 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባክሽ ለሚኒስትሬ የሚሆን

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 ปีที่แล้ว

    Tnx Queen

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much!🥰🥰🥰

  • @zebibgebrekidan519
    @zebibgebrekidan519 ปีที่แล้ว

    ለክፍሌ የሚሆን ኘሮግራም አወጣጥ ስፈልግ ነበር አመሰግናለሁ

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      ተቀብያለሁ!🥰🥰🥰

  • @hilinatatek1490
    @hilinatatek1490 ปีที่แล้ว

    Betam aref naw an bengerchen lay demtetsh betam des yelal gen le 8 kefl short note awetat plz

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      እሺ እሰራበታለሁ።🥰🥰🥰

  • @martikiya29
    @martikiya29 ปีที่แล้ว

    mekrochesh yaberetatalu berchi🤗

  • @user-cf5zk9mv4e
    @user-cf5zk9mv4e 11 หลายเดือนก่อน

    አባክሽ በቅድስት ማርያም 10ኛ ክፍል ነኝ በአዲሱ curriculum የጥናት program ስሪልኝ እባክሽ 😢

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  11 หลายเดือนก่อน

      የጥናት ፕሮግራም ቴሌግራም ቻናል ላይ ለቅቄ ነበር። በቪዲዮ ግን ገና አልሰራሀም።🥰🥰🥰

  • @Metages-qi6ep
    @Metages-qi6ep ปีที่แล้ว

    ለክረምት የሚሆን የጥናት ፕሮግራም አውጭልኝ እባክሽ

  • @samristudy8429
    @samristudy8429 ปีที่แล้ว

    አንድ ሳብጀክት ለስንት ደቂቃ ብናነብ ይሻላል? Grade 12th for entrance

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      ቢበዛ ለ1 ሰአት።🥰🥰🥰

    • @samristudy8429
      @samristudy8429 ปีที่แล้ว

      @@GobezTemari le aratum grade newu? maleti beyekenu ke 9-10 manibebi silalebinii newu

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      @@samristudy8429 ቢሆን ጥሩ ነው። ከበዛ ግን ሁለት ብቻ አድርገው።🥰🥰🥰

  • @tztatzu339
    @tztatzu339 ปีที่แล้ว

    Thank you berchi

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      Thank you so much!🥰🥰🥰

  • @beckhamlyric1536
    @beckhamlyric1536 ปีที่แล้ว

    Thank you btam

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      You are welcome!🥰🥰🥰

  • @user-cf5zk9mv4e
    @user-cf5zk9mv4e 11 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ የ10ኛ ክፍል በፈረቃ ነው የምንማረው በወር በወር እንቀያየራለን የጠዋት ከሆነ 1-6 ሰዓት የከሰዓት ከሆነ 7-11 ሰዓት እባክሽ እየቀያየርኩ የምጠቀመው የጥናት ፕሮግራም ስሪልኝ😢 ወሬ አበዛ መሰል ይቅርታ 😢😢

  • @getachewtakele7756
    @getachewtakele7756 6 หลายเดือนก่อน

    Yne wed enkowanm ye 7 bcawen adregshew

  • @jalanemiju8610
    @jalanemiju8610 ปีที่แล้ว

    😍😍

  • @HanNa-sx1pw
    @HanNa-sx1pw ปีที่แล้ว

    👍

  • @user-vq5bx5ru6j
    @user-vq5bx5ru6j 7 หลายเดือนก่อน

    Iam very surprised 😊

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  7 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you!🥰🥰🥰

    • @user-vq5bx5ru6j
      @user-vq5bx5ru6j 7 หลายเดือนก่อน

      @GobezTemari ahun ymtyekew nger benor ene ye 7 kfel tmari ngh ena b andegh semester 10 nw ywtwet gen yhe bke wtet nw beye alasbem ena kze blayh tru wtet endmeta bzu mker and bezu ye atenan program eflegalew pls

  • @liyaaaamdeee2617
    @liyaaaamdeee2617 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      Thanks dear!🥰🥰🥰

  • @mesawitzelalem407
    @mesawitzelalem407 ปีที่แล้ว

    ለሶሻል የማጠናበትን ክፍለግዜ አውጭልኝ መድቢልኝ እባክሽ ተፈታኝ ነኝ

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +1

      እሺ አወጣለሁ!🥰🥰🥰

  • @RahmaYesuf-ro5yr
    @RahmaYesuf-ro5yr ปีที่แล้ว

    ክረምትን እንዴት አናሳልፍ በጣም ትምርት ፕርፕግራም አድርጊልኝ እባክሽን 🙏😢

  • @rabbiimanCR7
    @rabbiimanCR7 ปีที่แล้ว

    የኔ

  • @kenetube1234
    @kenetube1234 ปีที่แล้ว

    Thanks is it real that you stood 1st 9-12 class

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      No, only in grade 9 and 10.🥰🥰🥰 But did I say that in my videos?

  • @sifenbacha8092
    @sifenbacha8092 ปีที่แล้ว

    Sela 8 class bedanb basefew besareln pls

  • @sky-hdsport1
    @sky-hdsport1 ปีที่แล้ว

    ፊዚክስ እንዴት ባጠናው ይቀለኛል??

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +1

      ኖት እየያዝክ አጥና ጥናቱን ስትጨርስ ደግሞ እያንዳንዱ ሀሳብ ላይ የተለያዩ ጥያቄዎችን እየሰራህ ተለማመድ።🥰🥰🥰

    • @sky-hdsport1
      @sky-hdsport1 ปีที่แล้ว

      @@GobezTemari
      Eshii techer

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +3

      @@sky-hdsport1 Thanks🥰🥰🥰

  • @user-hf8hk2vt6l
    @user-hf8hk2vt6l 15 วันที่ผ่านมา

    ገና 2017 ትምርት ልገባ ነው

  • @JemalSeid-xk9cv
    @JemalSeid-xk9cv 4 หลายเดือนก่อน

    It's very nice keep it up!

  • @BetselotTamene
    @BetselotTamene ปีที่แล้ว

    Amesegnalew
    Le ministry tefetag sriln lebcha

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      እኔም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰

  • @yohmik9938
    @yohmik9938 ปีที่แล้ว

    ለ6ተኛ ክፍል ማስታወሻ መያዝ ያስፈልጋል?

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      ማስታወሻ መጻፍ ለሁሉም ተማሪ ይጠቅማል። ብትጽፍ አሪፍ ነው።🥰🥰🥰

    • @yohmik9938
      @yohmik9938 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      @@yohmik9938 ተቀብያለሁ!🥰🥰🥰

  • @sky-hdsport1
    @sky-hdsport1 ปีที่แล้ว

    ሰላም።

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      እንዴት ነህ?😍😍😍

  • @ZubydaAkmek
    @ZubydaAkmek 7 หลายเดือนก่อน

    10Q

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  7 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰

  • @HanNa-sx1pw
    @HanNa-sx1pw ปีที่แล้ว

    Hulunm model exam answer Please

  • @meseretmengistu-qw2mx
    @meseretmengistu-qw2mx 11 หลายเดือนก่อน

    Amesgnalew ahun 9 nege tekmoyale

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  11 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰

  • @bezigedefaye6160
    @bezigedefaye6160 ปีที่แล้ว

    Le 8 gna kefel yesetshiw le 1 ye temhert ayenet new 1:30 yemnanebew

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      የ8ን ከሆነ ቀን የተማርሺውን በሙሉ ነው። 8ኛ ሆነሽ የ7ን ምታነቢ ከሆነ ግን 1 ሰአት ያክል ስታነቢ 2 ትምህርት ማንበብ ትችያለሽ። አንድ ብቻ ከሆነ ሊሰለችሽ ይችላል።🥰🥰🥰

    • @bezigedefaye6160
      @bezigedefaye6160 ปีที่แล้ว

      @@GobezTemari Amesegnalhu sosi

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      @@bezigedefaye6160 ተቀብያለሁ ቤዚ!🥰🥰🥰

  • @BelayYenew-hh4xk
    @BelayYenew-hh4xk 11 หลายเดือนก่อน

    ምናርፍበት ቀን የለም?

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  11 หลายเดือนก่อน

      እሁድ🥰🥰🥰

  • @EliyanaElu-gq6yv
    @EliyanaElu-gq6yv ปีที่แล้ว

    Kremt mn enarg

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      በትምህርት ጎበዝ ለመሆን የሚያግዙ መፅሐፍትን አንብቡ። በተጨማሪም የቀጣይ አመት ትምህርትን ማንበብ ብትጀምሩ በጣም ጥሩ ነው።🥰🥰🥰

  • @kenetube1234
    @kenetube1234 ปีที่แล้ว

    11 እና 12 ስንተኛ ወጣሽ

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      2ኛ አንዴ ብቻ 12ኛ ክፍል first semester አንደኛ ሆኛለሁ።

    • @kenetube1234
      @kenetube1234 ปีที่แล้ว

      Thanks

  • @amsalde72
    @amsalde72 ปีที่แล้ว

    6ተኛ ክፍል ሚኒስቲሪ እና 8ተኛ ክፍል ማትሪክ ሆኗል።❤❤❤

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰እና በደንብ እያጠናሽ ነው?

    • @amsalde72
      @amsalde72 ปีที่แล้ว

      አዎ 📔📒📑

  • @tsegayebehabtu3204
    @tsegayebehabtu3204 ปีที่แล้ว

    Grade 5 study list video srilan