😱ሰነፍ ሆናችሁ አይደለም ከት\ቤት መልስ እንደዚህ ስለማታጠኑ ነው!!️ |How to STUDY AFTER SCHOOL when YOU'RE TIRED😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ።
    🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
    *Instagram:- ...
    *Tik Tok:- vm.tiktok.com/...
    *Telegram:- t.me/Sketamate...
    ✅ እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ
    ------- ✅You may also like This Videos--------
    *ኑ! የማጥናት ፍላጎት ሳይኖራችሁ እንዴት ማጥናት እንደምትችሉ ላሳያችሁ!!!
    • ኑ! የማጥናት ፍላጎት ሳይኖራችሁ እ...
    *ኑ! በራሳችሁ አጥንታችሁ እንዴት ስኬታማ መሆን እንደምትችሉ ላሳያችሁ!!!
    • ኑ! በራሳችሁ አጥንታችሁ እንዴት ስ...
    *A day in my life as a student of Addis Ababa University|የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪ የቀን ውሎ|
    • የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪ የቀ...
    * ምን አይነት ተማሪ እንደሆናችሁ እና ምን አይነት የመማሪያ ስልት መጠቀም እንዳለባችሁ
    • 4ቱ የተማሪ አይነቶች!|How to ...
    #newyear #ትምህርት #ethiopianstudent #forex #millionaire #billionaire #students #studytips #howtostudywhentired #inspireethiopia #donkeytube #howtomakemoneyinethiopia#howtostudyafterschool #studyingafterschool #gold #onlinemoney #ethiopiannewyear2016 #jhannyvlogs #howtoprepareforexams #ጥናት # #ለfinalዝግጅት #dinklejoch #gobeztemari #sketamatemari #adey
    * ስለ እኔ:
    * ስም:- ናርዶስ
    * እድሜ:- 19
    * ዜግነት:- ኢትዮጲያዊት
    * አሁን ያለኝ የSubscriber ብዛት:- 2,464 (አመሰግናለሁ❤️)
    እስከዚህ ከደረሳችሁ ይሄን ቪድዮ Like አድርጉ እና Subscribe በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ❤️
    Lofi Hiphop Mix 2022
    • Lofi Hiphop Mix 2022 |...

ความคิดเห็น • 128

  • @Sketamatemari
    @Sketamatemari  11 หลายเดือนก่อน +10

    ስንተኛ ክፍል ናችሁ???
    LIKE & SUBSCRIBE to my channel😘😘
    * በጥናት ጊዜያችሁ በፍፁም መስራት የሌለባችሁ ስህተት
    th-cam.com/video/BVm4iJaGC0U/w-d-xo.htmlsi=9r9X5nVjaGO7J10Q

    • @user-td8jf4pb2s
      @user-td8jf4pb2s 11 หลายเดือนก่อน +3

      Me 8

    • @Victoria-bw7of
      @Victoria-bw7of 11 หลายเดือนก่อน +4

      12

    • @Abir.s
      @Abir.s 11 หลายเดือนก่อน +3

      7

    • @HulentenawiTube
      @HulentenawiTube 11 หลายเดือนก่อน +2

      12

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  11 หลายเดือนก่อน

      @@user-td8jf4pb2s ለMinistry በደንብ ተዘጋጂ/ጅ🙄👍😊

  • @swswits1863
    @swswits1863 11 หลายเดือนก่อน +32

    እቤት ውስጥ ስራ ወይ ጭቅጭቅ የሚበዛበት ቤትስ እንዴት እናንብብብብ እና ትምህርት ቤት ምሳ ስዓት እንዴት ለብቻችን ማንበብ እንችላለን

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  11 หลายเดือนก่อน +9

      ከቻልክ ቤተሰብ አረፍ ሲል ሌሊት ተነስተህ አጥና ት/ቤት ከሆነ ደግሞ ምሳህን ከበላህ ቡኋላ Library ገብተህ ማጥናት ትችላለህ በርታ👍👍

    • @swswits1863
      @swswits1863 11 หลายเดือนก่อน +3

      @@Sketamatemari እሺ😭

    • @AbTi-ld2fe
      @AbTi-ld2fe 10 หลายเดือนก่อน +3

      Bro inem yihen life asalifewalewu chal argewu yalfal ahun ine selamen agignchalewu

    • @Foziya767
      @Foziya767 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@swswits1863ayzoh enem endante negn gn gobez temari hono yanin neger malef yishalal bertq😍

  • @user-pl3jd8tj9g
    @user-pl3jd8tj9g 11 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ የኔህት

  • @keakgatluak
    @keakgatluak 10 หลายเดือนก่อน +3

    Keep going ❤❤we love you too much our sister ❤️

  • @user-jc9se8gh1l
    @user-jc9se8gh1l 11 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks a lot ene ye tnat diciplin yelegnim akidalew gn

  • @AbebeMolla-ce9ry
    @AbebeMolla-ce9ry 10 หลายเดือนก่อน +4

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @WayneTenkolu
    @WayneTenkolu 13 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you

  • @user-ko2yt5ts2d
    @user-ko2yt5ts2d 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጥዋት እነሳለው ሰላም ያሳደረኝን ፈጣሪዬን አመሰግናለው ከዛ አልጋዬን አነጥፍለው ፊቴን እታጠባለው እናም አጠናለው

  • @ethiopia8014
    @ethiopia8014 11 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግናለሁ እህቴ !!!!እርዳታሽን እፈልጋለሁ እባክሽ .....

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  9 หลายเดือนก่อน

      Telegram ላይ Text ላኪልኝ።

  • @user-tt9vo2hv8b
    @user-tt9vo2hv8b 11 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks about information

  • @user-mf5pg4wk5n
    @user-mf5pg4wk5n 11 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you dear

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  11 หลายเดือนก่อน

      Thank you too👍

  • @yabsradaniel1778
    @yabsradaniel1778 11 หลายเดือนก่อน +3

    tnx dear😊😊😊😊😊😊😊💖💖💖💖💖💖💖💖💖🤙💖🤙

  • @fandisha288
    @fandisha288 11 หลายเดือนก่อน +2

    Keep it up ehitachin🙏🙏

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you, I will!

  • @girmaantenehtransit7139
    @girmaantenehtransit7139 5 หลายเดือนก่อน +1

    thank you ❤❤❤

  • @darkangelmira
    @darkangelmira 11 หลายเดือนก่อน +3

    Good job

  • @user-yf6ft6nj3m
    @user-yf6ft6nj3m 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @user-xx7ru8ug4o
    @user-xx7ru8ug4o 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኢናምስግናሌን🙏👉❤️

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  10 หลายเดือนก่อน +1

      ችግር የለውም እናንተን ማገዝ ደስታዬ ነው😊
      ብቻ እናንተ ለጓደኞቻችሁ ቻናሌን share እያደረጋችሁ እነሱም ስኬታማ ተማሪ ይሁኑ🙏🙏

  • @AbeneEfrem-wz1wg
    @AbeneEfrem-wz1wg 9 หลายเดือนก่อน +1

    keep up on sista

  • @AlexAndra-px3jg
    @AlexAndra-px3jg 5 หลายเดือนก่อน

    Alatenam
    😊😊

  • @abdulhakimseid9786
    @abdulhakimseid9786 10 หลายเดือนก่อน +1

    Eske fetare yerdan

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b 11 หลายเดือนก่อน +5

    አሰላሙለይም ወረህመቱላሂ ወበርካቱ አኸለን🎉

  • @abdulhakimseid9786
    @abdulhakimseid9786 10 หลายเดือนก่อน +1

    12

  • @user-hw4xe1uq1n
    @user-hw4xe1uq1n 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyou

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  11 หลายเดือนก่อน

      Thank you too👍

  • @jamid1585
    @jamid1585 9 หลายเดือนก่อน +2

    In the i want to play football .how i could study.

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  9 หลายเดือนก่อน +1

      By managing your time effectively. You can use this video as a guidance :- th-cam.com/video/2eNQ10LjfRU/w-d-xo.htmlsi=h7L2WIbSMwvmgxRV

  • @yodaabera2880
    @yodaabera2880 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yeme

  • @AdletEdilawitadisu
    @AdletEdilawitadisu 9 หลายเดือนก่อน +1

    እቤት ውስጥ ስራ ወይም ጭቅጭቅ የሚበዛበት ቤትስ እንዴት እናንብብብ እና ትምህርት ቤት ምሳ ሰአት እንዴት ለብቻችን ማንበብ እንችላለን

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  9 หลายเดือนก่อน

      ከቻልክ ቤተሰብ አረፍ ሲል ሌሊት ተነስተህ አጥና ት/ቤት ከሆነ ደግሞ ምሳህን ከበላህ ቡኋላ Library ገብተህ ማጥናት ትችላለህ በርታ👍👍

  • @meklitsolomon8817
    @meklitsolomon8817 11 หลายเดือนก่อน +2

    Bawenat kalb enamasagenalan ba telegram canales lay kacales yalafuten entrance exam lekakiln betam yasefalganal tabaraki

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  11 หลายเดือนก่อน

      Eshi eleklachuhalew😊👍

  • @HamzaHayatu-wo4ig
    @HamzaHayatu-wo4ig 3 หลายเดือนก่อน

    😊❤😊

  • @AnwarMohammed-me3bl
    @AnwarMohammed-me3bl 4 หลายเดือนก่อน

    Please ye 9&10 old na 11&12 new hulunm sabject unitoch relate adergesh lekekilegn thanks.

  • @user-td8jf4pb2s
    @user-td8jf4pb2s 11 หลายเดือนก่อน +1

    8

  • @Tsen19
    @Tsen19 11 หลายเดือนก่อน +3

    8 ministry tefetagh negh e.det latna

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  11 หลายเดือนก่อน

      ይኸው:- th-cam.com/video/eK0pK5MjvC0/w-d-xo.html

    • @Tsen19
      @Tsen19 11 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you so much❤

    • @Tsen19
      @Tsen19 11 หลายเดือนก่อน +1

      Ministry 8 ye hulunm kechalsh be telegram accountsh lakilgh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  11 หลายเดือนก่อน +1

      Eshi👍

  • @eyobaserat443
    @eyobaserat443 26 วันที่ผ่านมา

    ኤክስትሪም መፅሀፍ የሚሸጥበት ቦታ የት ነው ንገሪኝ

  • @fulviodorigatti8580
    @fulviodorigatti8580 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለሚኒስትሪ ተፈታኖች ባለንግዜ እንዴት እናጥና

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  6 หลายเดือนก่อน +1

      🅾️ሰላም! በዛሬ ቪድዮአችን አብዛኞቻችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት ለ8ተኛ ክፍል
      #Ministryexam እንዴት
      ❇️በበቂ ሁኔታ ተዘጋጅታችሁ ሰቃይ ውጤት ማምጣት እንደምትችሉ እንመለከታለን።
      ❇️ከዛም በተጨማሪ #ministryexam ምን እንደሆነ እና እንዴት እንደምትፈተኑ እንመለከታለን።
      ❇️ይሄንን ቪድዮ ለ8ተኛ ክፍል #ministryexam ተፈታኝ ጓደኞቻችሁ share አድርጉላቸው።
      @sketamatemari
      ❇️የቪድዮ Link:-th-cam.com/video/DDIhaS9qnOA/w-d-xo.htmlsi=AZRvWR_wfGiuGJUb

  • @abigyafikre8439
    @abigyafikre8439 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ene ketmert bet emlaslwe keza 30 min erfalwe keastmari kedmi atnalwe keza teyki seralwe youtube video eyalwe ena note ewatlu

    • @abigyafikre8439
      @abigyafikre8439 9 หลายเดือนก่อน +1

      Math endet nwe mentangw pls video serlngi

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  9 หลายเดือนก่อน

      Gobez! berta!!

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  9 หลายเดือนก่อน

      Eshi bekrbu esrabetalew.

  • @YealemBrhan
    @YealemBrhan 11 หลายเดือนก่อน +2

    betam desiyal
    mnewu tachi class eyalehu awukewu bihun ehen atenan

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  11 หลายเดือนก่อน

      Ahunm bihon arefedem
      It's never too late to change right?

  • @user-cd2xd2fk4u
    @user-cd2xd2fk4u 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለጊቢ ተማሪዎችም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  9 หลายเดือนก่อน

      Eshi eserabetalew.

  • @hayatandualem-cn7xg
    @hayatandualem-cn7xg 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከቻላችሁ እንዴት ማጥናት እንዳለብኝ ንገሩኝ 12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ሰዐቴን manage ማድረግ ከብዶኛል ጠዋት 11ሰዐት ተነስቼ ሰላቴን ሰግጄ ቁርስ ምናምን ሰርቼ ቢያንስ 1:40ከቤት እወጣለሁ ከዛ ምሳ ሰዐት ላይ ሰላቴን ሰግጄ ወዲያውኑ ወደ ላይብረሪ እሄዳለሁ ግን ምንም ሳላጠና ይደወላል በምን መሠላችሁ ከራሴ ጋር ስጋጭ የትኛውን ላንብብ የትኛውን ላስቀድም የ12ወይስ የ10,11or9 ደሞ በዛ ላይ የቤት ስራ አሳይመንት ይኖራል ከዛ ት/ት አልቆ ወደ ቤት ስመለስ ገና የቤቱ ስራ እኔን ነው የሚጠብቀኝ የሚያግዘኝ የለም ከዛ 5 ወይም6 ሰዐት እተኛለሁ ታዲያ አንዳዴ ለሊት ለመነሳት እሞክራለሁ ግን አሁንም የማጠናውን ስላላቀድኩ ሰዐቴ ይባክናል ከእንቅልፌም ሳሎን እቀራለሁ እና ምን ላድርግ ከኔ ሁኔታ ጋር የሚሄድ የጥናት program እንዴት ላዘጋጅ ዘንድሮ ተፈታኝ ነኝ please ንገሩኝ!!!!!!!!!!

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  10 หลายเดือนก่อน

      በቅድሚያ እቅድ ነው ማውጣት ያለብሽ። ይሄንንም ለማድረግ እንዲያግዝሽ በቅድሚያ በቀን ውስጥ ያለሽን ጊዜ በደንብ ለይተሽ ማወቅ አለብሽ በቀን ውስጥ 24 ሰዓት ተሰቶናል እሱን ደግሞ በአግባቡ መጠቀም የእኛ ሃላፊነት ነው። አሁን ሃላፊነትሽን በደንብ እየተወጣሽ ነው ነገር ግን በዛ ላይም ጥናት መጨመር አለብሽ የጥናት ፕርግራም ከፈለግሽም የጠዋት ጥናት ፕሮግራም:- th-cam.com/video/FtbT4mYhvDE/w-d-xo.htmlsi=Nt0jpk2GjK-rpVF0
      የማታ ጥናት ፕሮግራም:-th-cam.com/video/UAK-IJxX1Cs/w-d-xo.htmlsi=UZsMHm2OHcf2_cku
      የፈተና ጥናት ፕሮግራም:-th-cam.com/video/WsVFdxhW7mQ/w-d-xo.htmlsi=ZJMXatoLVyTI5UIf

    • @hayatandualem-cn7xg
      @hayatandualem-cn7xg 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@Sketamatemari እሺ እንዴት

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  10 หลายเดือนก่อน +1

      በዚህ ቪድዮ መልሱን ታገኝዋለሽ:- th-cam.com/video/2eNQ10LjfRU/w-d-xo.htmlsi=h7L2WIbSMwvmgxRV

  • @user-yf6ft6nj3m
    @user-yf6ft6nj3m 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማታ ማታ ሰናጠና እንዴት እናጥና

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  6 หลายเดือนก่อน +1

      የማታ ጥናት ፕሮግራም:- th-cam.com/video/UAK-IJxX1Cs/w-d-xo.htmlsi=UZsMHm2OHcf2_cku

  • @Yerosnminda-nd4xm
    @Yerosnminda-nd4xm 9 หลายเดือนก่อน +1

    Me grade 6

  • @Ramadan-yuusuf
    @Ramadan-yuusuf 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በኩለ ሳጠና የምራብሽኝ ነገር ስልኬ ነው አና ስልኬን ከራሴ ማራቅ አንችልም ምክንያቱም translate ስል ማረግበት አና አባክሽ መፍትሄ ካለ ንገረኝ.

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  10 หลายเดือนก่อน

      Disciplined mehon alebh le translation yemttekemew kehone translate mareg kea internethn atfteh maskemet ena silent lay madrg

  • @KalkidanMelaku-tu9pe
    @KalkidanMelaku-tu9pe 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ye 12 class temari negn ena ahun beabzagnaw yematenav be video new ena keclass smeles yekenun atnche begize tegnche lelit 8 :30 tenesche new yematenaw ena saltegn new wede class mgebaw ena yetnat ekd edtawechlgn neber betam new yemiyasfelgegn?????

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  10 หลายเดือนก่อน

      ጥረትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነሽ!
      የጥናት እቅድ ላልሽው ደሞ ቀላል ነው በምን ቀን ምን ማጥናት እንደምፈልጊ እና በጥናት ሰዓትሽ ምን ምን እንዳሳካሽ ማለትም አጥንተሽ እንደጨረሽ መጻፍ ነው።

  • @YealemBrhan
    @YealemBrhan 11 หลายเดือนก่อน +1

    kechalsh le University temariwechim vedio siriln
    gibi endet tru grade endemnsera???

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  11 หลายเดือนก่อน +2

      Eshi eserabetalew👍

    • @YealemBrhan
      @YealemBrhan 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@Sketamatemari Eshi

  • @user-fb8wy9cw5h
    @user-fb8wy9cw5h 8 หลายเดือนก่อน +1

    banagresi des yeleyal

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  8 หลายเดือนก่อน

      Telegram lay:- t.me/Sketamatemari

  • @edlawitzeray8846
    @edlawitzeray8846 11 หลายเดือนก่อน +1

    Adama new yaleshiw adel

  • @jisus641
    @jisus641 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @AdletEdilawitadisu
    @AdletEdilawitadisu 9 หลายเดือนก่อน +1

    እቤት ውስጥ ስራ ወይም ጭቅጭቅ የሚበዛበት ቤትስ እንዴት እናንብብብ እና ትምህርት ቤት ምሳ ሰአት እንዴት ለብቻችን ማንበብ እንችላለን

    • @Sketamatemari
      @Sketamatemari  9 หลายเดือนก่อน +1

      ከቻልክ ቤተሰብ አረፍ ሲል ሌሊት ተነስተህ አጥና ት/ቤት ከሆነ ደግሞ ምሳህን ከበላህ ቡኋላ Library ገብተህ ማጥናት ትችላለህ በርታ👍👍

  • @abebesamueltafesse3703
    @abebesamueltafesse3703 2 หลายเดือนก่อน

    8