ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ተመልካቾቻን የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ሼር በማድረግና አስተያታችሁን በማጋራት የተሻሉ ስራዎችን ይዘን እንድንቀርብ ድጋፋችሁ አይለየን።እናመሰግናለን።🙏
Q@
ያመይጎደ መስትከ ከለ
አይ እግዚአብሔር ይጠብቀን ብቻ ማለት ነው
ጠቃሚ መረጃ ነው:
egezoo😢😢
ወይ ገድ እረ እግዛብሔር ይጠብቀን እንጅ እሱስ ሊገሉ ነው እሱ ፈጣሪ ይጠብቀን
ወየው እስከዛሬ ስንት ቆሻሻ ነገር ሳግበሰብስ ኖሬአለሁ አመሰግናለሁ ስለመረጃው ሁሉንምየሚበሉ ነገሮች አሳውቀን
😂😂😂😂
እስክ በትኑሹ አስረዱኝ ምንም ልገባኝ አልቻለም ቀይ ቀለም የምመስለው ደም ነወ😮
እግዚአብሔር ይጠብቀን በዚች አላፊ አለም ላይ የማይሰራ ነገር የለም🙄😢
አላህይጠብቀን
እናመስግናለን ❤
ፈጣሪ ያድናል
😮😮😮😮😢😢
እግዚአብሔር ክፉሥራቸው ያጣፋል፣
ፍጥረት ይጠብቅ
በስመአም ኮካኮላ ሁሌም በቀን ነዉ እምጠጣዉ ከአሁን ሰአት ጀምሮ ዘጋኝ ወገን እንቃ እባካችሁ😢😢😢😢
ዘይት እና እርሾ ከምን አንደሚሰራ አቅርቡልን እባካችሁ
በተለይ እርሾ ከድመት ነው ሚባለውስ እውነት ነው ?
@@Embete-እ አረተዉ የሥጋ ዝርያ ትቻለሁ የዉጭምግብ ትቻለሁ እደዉ ጉድ
የሚገርም ጥያቄ❤
አዎ
በለዉ ዉሬ አይከብድም በየ አካባቢዉ የሚመረቱት ምሴርቶች ጥራት ይለያያል ደግሞ ሳይገኝ አይቀርም በማለት አትናገር የአይጥ ፀጉር ይላል ማንኛዉም በፋብሪካ የሚመረት ምርት ለረጂም ጊዜ የሚያቆይ ኬሚካል ይጨመርበታል ግን ይህን ያህል ያላዩትን አጋኖ መናገሩ ጥሩ አይደለም የአህያ ወተት ቆርቶ ሳሙናም አለ ወተቱን የሚጠቀሙት አገሮች አሉ እንደላም ወተት
ቀዳዳ በለው
ምነው ሻጭ ናቹ መሰለኝ ተንጫጫቹ😂
ትክክል ነሽ
ፈጣሪ ይጠብቃን እንጂ በእኛ ለይ ምን የልተሰረ ሴሬ አለ ብላችሁ ነው
Thank you for your time and efforts. God bless you bro.
አትዝጉን በናታቹ
ሀገር ውስጥ ሚሰሩ ለውዞች አሉ ምን ያህል ንፁህ ናቸው???
እንግዲህ ምን እናደርጋለን ባርከን መብላት እንጂ የትኛው ንፁህ ይሆናል
ለመረጃችሁ እናመሰግናለን
ወዳጄ እስቲ በሀገር ውስጥ ስለ ሚመረቱት አልኮል,ቢራ እና ድራፍት መጠጦች አውሩ
በጌታ በኢየሱስ ሰም
በጣም እወደው ነበር የሆነ ሳት በጣም ታመምኩ እናም hospital sihed የ ማህፀን መቦርቦር አጋጥሞኝ ነበረ ኮካን ካቆምኩ በውሀላ ደህና ነኝ ሴቶችዬ እራሳቹን ጠብቁ
thanks to you😇🤐
ተውኝማ 😢😢😢 ልኑርበት
በቁማችን ገድለውናል እኮ።ስልጣኔ እና ስይጣኔን መለየት አቃተን።😢
❤❤እዉነትነወ
ማይመስል ግምት እርግት ያለ እውነት የለውም ተገኝቶ ነበር ምናምን እንዲ ያለ ንጥረነገር ይገኛል እና ምን ይሆን መርዝ መስመስለ አውርተ ንፁ ምግብ አለመሆኑን አያረጋግጥም ምንም ቢጨመርት በእውቀት እንጂ እንዳልከንና እንደምናስበው አይደለም ሀኪን ቤት ሚታዘዝልን መዳኒት ከጥቅሙ ከማዳኑ ከግማሹ በላይ ጉዳት ነው በተለይ በግዜ ሂደት
ነጋዴ ነህ
Negade😅
Thanks to you
እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢
ምን እሱ ብቻ መች ንፁህ እንጀራ ይበላል😢😢😢😢😢😢
ማርም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን...ሲቀፍ እውነት ነው ግን?😭🤭🙆♀️
እነዚህን ምግቦች ኢዶሚን ጨምሮ መብላት ከተውኩ 2013 ላይ
አዎ ኢንዶሚን በጣም ደባሪ ነገሮች እንደሚገባበት ሰምቻለሁ! ለነገሩ እኔም ከመጀመሪያውም አልወደውም በልቼም አላቅ
@@tsegaStudio ሳላቅ ብዙአመት ሰበላነበር አሁን ማየት ራሡ አልፈልግም
ለምን እውነት ነው ግን
😢😢😢😢😢😢 አረ ምን ጉድ ነው በስማአብ
ወድሜ ስለለውዝ የሰጠኸን መረጃ ኢትዮጵያን ይመለከታል ???
Awo
TENK YOU
😢😢😢😢እረ ኡኡኡ
በርታ
እናመሰግንአለን
ጠቃሚ ምክር እናመሰግናለን በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉
በስላሴ ስም😢😢😢😢
enamesegnalen wendme lichersun new egziyabher yitebken
Akerarebun betaaam wedjewalw bertaaa 🔥🔥
ለነገሩ ኢትዮጲያ ውስጥ እየኖርን ምን ደናነገር በልተን እንጠጣዋለን
እናመሰግናለን ለትምህርቱ ወይጉድ እኔኳ ተዘረዘርካቸው ማስቲካና የለውዝቅቤነበርየምጠቀም ከዚሁተለያየን
🤕አለቀልን ጌታ ይጠብቀን😢
Thanx bro
❤
እናመሰግናለን❤
በጣም አመሰግናለሁ❤❤😮😮
ግን ይሄ ሁሉ ነገር እውነት ነው😮😮😮ማመን አልቻልኩም 😮😮😢😢
እደዛማ ከሆነሁሉንም ምግብ እናቆም ነበረ የታሸጉ ምግቦች አሲድ አላቸዉ ማብዛት ተገቢ አይደለም
የዳቦ እርሾ ከምን እንደሚሰራ መረጃ ብትሰጡን
Thanks
የኛን አገር ኦቾሎኒ ይመለከታል
እናመሰግናል
እረ ምን አይነት ጉድ ነው አንዱንም አልጠቀምም ግን ምርንዳ በጣም ነው የምወደው እሱንም አልፈልግም እሒሒሒ
Betime enamsgnilwe kleba alhe ytbkeh yareb men zemne deesen😊
እኔ ይህን ከሰማሁ ጀምሮጠላሁት
እስክ አስረዱኝ ምድነው ቀይ ነገር ጣል ምደረግበት የሰው ደም ነው🙄😳
የኤንዳሚ አሰራር በቪድዮልቀቅልን
በስጋ ገበያ ያለዉን ሁሉ ሳትጠራጠሩ በእምነት ብሉ ይላል መጽሀፍ ቅዱስ
😮agzio yelele menager tru adelem yetenaw meshaf new andeza yemilew adw yemibela na yemaybela blo leytal
@@ksanethaftu2315 1ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 10 ቁጥር 25 ላይ ሄደሽ አንብቢ።የትኛዉ መጽሀፍ ትያለሽ እንዴ አንብቦ እንደጨረሰ ሰዉ😏
መረጃው ምን የህል እወነት ነው??
so much useful things are you told me
ጀግና
እናነይ
ሊያስመልሰኝ ነው
lewz lbela eyasebku😢😢😢
ማስቲካ እንድት ነው መተው ይምችለው በጣም ነው የምወድው😳😥
በአላህ በራስእዴትነህ መቼም የትምብትሄድ ዲምፅህን አረሳውም ደህናነህ
የ ኮካን form የሚያቁት 2 ሰው ነው
አደለም 1 ሰው ነው
ፈጣሪ ይጠብቀን
እኔ አልገባኝም
የምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለለሙያዎች ምንድን ነው ስራቸው?
ሁሉንም የለስላሳ መጠጦች በነፃ አልቅምሳቸውም ውሃ ብቻ የምደው
እና ይህ ሁሉ የገዛሁት የተለያየ ቫኔላ አይነት አውጥቼ ልጣለው?? ከዘሬ ጀምሮ ኬኮቼን ያለ ቫኔላ ነው የምሰራው።ሼፍ ዘሩ ነኝ ከቀበና
በቃኝ ዘጋኝ ምን ጉድ ነው አበስኩ ገበርኩ
Thanks for your support ❤
ማስቲካ እንዴት ነር መተው የምችለው በጣም ነው የምወደው😢
ከመሞት መሰንበት የሚለውን አባባል አስቢ ሀቢብቲ
የምርም አበስኩ ገበርኩ😢
ቫኔላ ምንድነው ግን የሱ ከፋ😂😂😂እኔ ከማስቲካ ውጪ ያሉት ብዙም አይደለሁም ማስቲካ ግን በየቀኑ ነው ማመነጅከው😢😢😢ፈጣሪ ይሁነን ብቻ
እኔምማስቲካ ምግብበልቼ ማመንዠግነው ወይኔ ምንሻላል ወይኔ ሌሎቹን እንኳ አልጠቀምም
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇😇😇😇
yemesgen belu
ግን እዉነት ነዉ???
Thanks bro ❤❤❤❤
👍👍👍👍
Energy zorozoro ayagebagnm
💚💛❤️ምርጥ መረጃ ነው:: ተበልተናል ጎበ ዝ 💚💛❤️ነቃ
እንዲያውም ምግብ የሚባል እተዋለሁ በቃ 😢😅😅
ኧረ
አቦለድ ብስኩት እና ምሪንዳ ስፕራይት
እየበላሁ ነበር ሊያስመልሰኝ ነው
ክኖር ከምን እንደ ሚሰራ ንገሩን በጣም ነው እምጠላው ግን መተው ኣልቻልኩም
Betame geramy new
አይብ እድል ብላ አደረከኝ። ኮካ እንካን አልጠጣም እስፕራይትነው የምወደው በልቶሎ ንገረኝ መረጃ ካለህ ወድሜ
Boycotting unwanted products. That is a good decision to do it. Because it affecting our health, drink pure water 💦.
ፕሮቲን ፓውደር ከምንድነው ሚሠራው?
ከ ትል
ቤግል (Bagel) የሚባል ዳቦ ላይ የሰው ፀጉር እንደሚጨመርበት አውቃለሁ እነሱም ማሸጊያው ላይ ፅፈውታል ሁሉም ያውቃል ግን still ተወዳጅ ዳቦ ነው 😅
አጅብ የሰውነገር
ኮካና ቴፕሲ ጭራሽ እጠላዋለሁ ከሳባት አመት ወድህ ጠጥቸ አላውቅም ከለስላሳ ሚሪንዳና እስፕራይት ፋንታ መተው አልቻልኩም ግን ብዙ አልጠቀምም ምናልባት በወር ወይም እስከ ሶስት ወራት አልጠጣም ስለ እሱም ምታውቀውን ብትነግረን
ጉድ ሳይሰማ መሰከረም አይጠባ አደል ነገሩ
🎉🎉🎉😢😢😢ሰላም እፍፍፍ
❤❤❤
ባናውቅ ይሻላል ነበር
ውድ ተመልካቾቻን የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ሼር በማድረግና አስተያታችሁን በማጋራት የተሻሉ ስራዎችን ይዘን እንድንቀርብ ድጋፋችሁ አይለየን።
እናመሰግናለን።🙏
Q@
ያመይጎደ መስትከ ከለ
አይ እግዚአብሔር ይጠብቀን ብቻ ማለት ነው
ጠቃሚ መረጃ ነው:
egezoo😢😢
ወይ ገድ እረ እግዛብሔር ይጠብቀን እንጅ እሱስ ሊገሉ ነው እሱ ፈጣሪ ይጠብቀን
ወየው እስከዛሬ ስንት ቆሻሻ ነገር ሳግበሰብስ ኖሬአለሁ አመሰግናለሁ ስለመረጃው ሁሉንምየሚበሉ ነገሮች አሳውቀን
😂😂😂😂
እስክ በትኑሹ አስረዱኝ ምንም ልገባኝ አልቻለም ቀይ ቀለም የምመስለው ደም ነወ😮
እግዚአብሔር ይጠብቀን በዚች አላፊ አለም ላይ የማይሰራ ነገር የለም🙄😢
አላህይጠብቀን
እናመስግናለን ❤
ፈጣሪ ያድናል
😮😮😮😮😢😢
እግዚአብሔር ክፉሥራቸው ያጣፋል፣
ፍጥረት ይጠብቅ
በስመአም ኮካኮላ ሁሌም በቀን ነዉ እምጠጣዉ ከአሁን ሰአት ጀምሮ ዘጋኝ ወገን እንቃ እባካችሁ😢😢😢😢
ዘይት እና እርሾ ከምን አንደሚሰራ አቅርቡልን እባካችሁ
በተለይ እርሾ ከድመት ነው ሚባለውስ እውነት ነው ?
@@Embete-እ አረተዉ የሥጋ ዝርያ ትቻለሁ የዉጭምግብ ትቻለሁ እደዉ ጉድ
የሚገርም ጥያቄ❤
አዎ
በለዉ ዉሬ አይከብድም በየ አካባቢዉ የሚመረቱት ምሴርቶች ጥራት ይለያያል ደግሞ ሳይገኝ አይቀርም በማለት አትናገር የአይጥ ፀጉር ይላል ማንኛዉም በፋብሪካ የሚመረት ምርት ለረጂም ጊዜ የሚያቆይ ኬሚካል ይጨመርበታል ግን ይህን ያህል ያላዩትን አጋኖ መናገሩ ጥሩ አይደለም የአህያ ወተት ቆርቶ ሳሙናም አለ ወተቱን የሚጠቀሙት አገሮች አሉ እንደላም ወተት
ቀዳዳ በለው
ምነው ሻጭ ናቹ መሰለኝ ተንጫጫቹ😂
ትክክል ነሽ
ፈጣሪ ይጠብቃን እንጂ በእኛ ለይ ምን የልተሰረ ሴሬ አለ ብላችሁ ነው
Thank you for your time and efforts. God bless you bro.
አትዝጉን በናታቹ
ሀገር ውስጥ ሚሰሩ ለውዞች አሉ ምን ያህል ንፁህ ናቸው???
እንግዲህ ምን እናደርጋለን ባርከን መብላት እንጂ የትኛው ንፁህ ይሆናል
ለመረጃችሁ እናመሰግናለን
ወዳጄ እስቲ በሀገር ውስጥ ስለ ሚመረቱት አልኮል,ቢራ እና ድራፍት መጠጦች አውሩ
በጌታ በኢየሱስ ሰም
በጣም እወደው ነበር የሆነ ሳት በጣም ታመምኩ እናም hospital sihed የ ማህፀን መቦርቦር አጋጥሞኝ ነበረ ኮካን ካቆምኩ በውሀላ ደህና ነኝ ሴቶችዬ እራሳቹን ጠብቁ
thanks to you😇🤐
ተውኝማ 😢😢😢 ልኑርበት
በቁማችን ገድለውናል እኮ።
ስልጣኔ እና ስይጣኔን መለየት አቃተን።😢
❤❤እዉነትነወ
ማይመስል ግምት እርግት ያለ እውነት የለውም ተገኝቶ ነበር ምናምን እንዲ ያለ ንጥረነገር ይገኛል እና ምን ይሆን መርዝ መስመስለ አውርተ ንፁ ምግብ አለመሆኑን አያረጋግጥም ምንም ቢጨመርት በእውቀት እንጂ እንዳልከንና እንደምናስበው አይደለም ሀኪን ቤት ሚታዘዝልን መዳኒት ከጥቅሙ ከማዳኑ ከግማሹ በላይ ጉዳት ነው በተለይ በግዜ ሂደት
ነጋዴ ነህ
Negade😅
Thanks to you
እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢
ምን እሱ ብቻ መች ንፁህ እንጀራ ይበላል😢😢😢😢😢😢
ማርም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን...ሲቀፍ እውነት ነው ግን?😭🤭🙆♀️
እነዚህን ምግቦች ኢዶሚን ጨምሮ መብላት ከተውኩ 2013 ላይ
አዎ ኢንዶሚን በጣም ደባሪ ነገሮች እንደሚገባበት ሰምቻለሁ! ለነገሩ እኔም ከመጀመሪያውም አልወደውም በልቼም አላቅ
@@tsegaStudio ሳላቅ ብዙአመት ሰበላነበር አሁን ማየት ራሡ አልፈልግም
ለምን እውነት ነው ግን
😢😢😢😢😢😢 አረ ምን ጉድ ነው በስማአብ
ወድሜ ስለለውዝ የሰጠኸን መረጃ ኢትዮጵያን ይመለከታል ???
Awo
TENK YOU
😢😢😢😢እረ ኡኡኡ
በርታ
እናመሰግንአለን
ጠቃሚ ምክር እናመሰግናለን በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉
በስላሴ ስም😢😢😢😢
enamesegnalen wendme lichersun new egziyabher yitebken
Akerarebun betaaam wedjewalw bertaaa 🔥🔥
ለነገሩ ኢትዮጲያ ውስጥ እየኖርን ምን ደናነገር በልተን እንጠጣዋለን
እናመሰግናለን ለትምህርቱ ወይጉድ እኔኳ ተዘረዘርካቸው ማስቲካና የለውዝቅቤነበርየምጠቀም ከዚሁተለያየን
🤕አለቀልን ጌታ ይጠብቀን😢
Thanx bro
❤
እናመሰግናለን❤
በጣም አመሰግናለሁ❤❤😮😮
ግን ይሄ ሁሉ ነገር እውነት ነው😮😮😮ማመን አልቻልኩም 😮😮😢😢
እደዛማ ከሆነሁሉንም ምግብ እናቆም ነበረ የታሸጉ ምግቦች አሲድ አላቸዉ ማብዛት ተገቢ አይደለም
የዳቦ እርሾ ከምን እንደሚሰራ መረጃ ብትሰጡን
Thanks
የኛን አገር ኦቾሎኒ ይመለከታል
እናመሰግናል
እረ ምን አይነት ጉድ ነው አንዱንም አልጠቀምም ግን ምርንዳ በጣም ነው የምወደው እሱንም አልፈልግም እሒሒሒ
Betime enamsgnilwe kleba alhe ytbkeh yareb men zemne deesen😊
እኔ ይህን ከሰማሁ ጀምሮጠላሁት
እስክ አስረዱኝ ምድነው ቀይ ነገር ጣል ምደረግበት የሰው ደም ነው🙄😳
የኤንዳሚ አሰራር በቪድዮልቀቅልን
በስጋ ገበያ ያለዉን ሁሉ ሳትጠራጠሩ በእምነት ብሉ ይላል መጽሀፍ ቅዱስ
😮agzio yelele menager tru adelem yetenaw meshaf new andeza yemilew adw yemibela na yemaybela blo leytal
@@ksanethaftu2315 1ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 10 ቁጥር 25 ላይ ሄደሽ አንብቢ።የትኛዉ መጽሀፍ ትያለሽ እንዴ አንብቦ እንደጨረሰ ሰዉ😏
መረጃው ምን የህል እወነት ነው??
so much useful things are you told me
ጀግና
እናነይ
ሊያስመልሰኝ ነው
lewz lbela eyasebku😢😢😢
ማስቲካ እንድት ነው መተው ይምችለው በጣም ነው የምወድው😳😥
በአላህ በራስእዴትነህ መቼም የትምብትሄድ ዲምፅህን አረሳውም ደህናነህ
የ ኮካን form የሚያቁት 2 ሰው ነው
አደለም 1 ሰው ነው
ፈጣሪ ይጠብቀን
እኔ አልገባኝም
የምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለለሙያዎች ምንድን ነው ስራቸው?
ሁሉንም የለስላሳ መጠጦች በነፃ አልቅምሳቸውም
ውሃ ብቻ የምደው