የጎበዝ ተማሪ 8 የተለዩ የዘወትር ልማዶች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 307

  • @Jesas-z5j
    @Jesas-z5j 8 หลายเดือนก่อน +44

    ኢግዛቢሄር ይባርክሽ ከ1ወር በሃላ 5ኛ ወጥቻለሁ ከዚሂ በፊት 33 የወጣሁት አሁን ተሻሽያለሁ

  • @rahmaabdu5431
    @rahmaabdu5431 ปีที่แล้ว +29

    ከማንም የማይገኝ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabeth4052
    @elsabeth4052 ปีที่แล้ว +20

    ቪዲዮ ላይ ያየሁትን በማስታወሻ ጽፍያለው ለውጥ ካየው ውጤትን ኮሜት ላይ እጽፍለሁ አመሰግናለሁ ።

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +2

      ለውጥ እንደምታይ እርግጠኛ ነኝ።🥰🥰🥰

    • @tafaraeircobo8028
      @tafaraeircobo8028 หลายเดือนก่อน

      አገኘህ

    • @biruktihabtamu5180
      @biruktihabtamu5180 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አድርጌዋለሁ
      ከተሳካ ኮሜንት ላይ እፅፋለሁ

    • @samf3163
      @samf3163 24 วันที่ผ่านมา

      😊😊

  • @EmuAbre
    @EmuAbre 4 วันที่ผ่านมา +2

    ከነገ ጀምሮ ተገብራለው አመሠግናለው🙏

  • @TyobistaEphrem
    @TyobistaEphrem วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ ነው ያደረግነው አመሰግናለሁ❤❤

  • @HussenMan-m5o
    @HussenMan-m5o 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አማሰግናሎ የረሴን ደክማት አገየችሎ

  • @FyhjjHuui
    @FyhjjHuui 9 หลายเดือนก่อน +13

    Thank you so mach. for. all advise

  • @BartemaCherkos
    @BartemaCherkos 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቪድዮሽን አይቼዋለሁ በጣም አሪፍ ነው

  • @BilenMengistu-r5y
    @BilenMengistu-r5y 25 วันที่ผ่านมา +1

    እህቴ ስለሰጠሽኝ የጥናት ዘዴ በጣም ነዉ ማመሰግነው ውጤቴን መሻሻልም ችያለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @HenosBuzayehu
    @HenosBuzayehu 3 หลายเดือนก่อน +8

    አመሰግናለሁ ጎበዝ ተማሪ እንድሆን ገፋፍቶኛል

  • @tagelbanti
    @tagelbanti ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ትምህርት እየሰጠሽን ነዉ እናመሰግናለን

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      እኔም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰

  • @AbrhamdelilEndris
    @AbrhamdelilEndris 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሶሲዬ የምትናገሪው ነገር በጣም ደስ ይላል ተጠቅሜበታለሁ ❤❤❤

  • @SosinaLakew-m5u
    @SosinaLakew-m5u 23 วันที่ผ่านมา +3

    ስሜን የያዝሽው እህቴ ምክሮችሽ በጣም ነው የሚጠቅሙት እስኪ ለውጡን አብረን እናያለን

  • @HiwotTekle-y4n
    @HiwotTekle-y4n 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለ6ተኛ ክፍል ይረዳል ❤❤

  • @abebaabeba-o8e
    @abebaabeba-o8e 21 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ምንም ጥርጣሬ የለኝም አንቺ ያልሺውን 8ቱንም ተግብሬ ጥሩ ውጤት አመጣለሁ።አሁን ደግሞ 9ኛ ክፍል ነኝ።በጣም አመሰግናለሁ 💝💖🙏🙏🙏😀👍

  • @MoomMazore
    @MoomMazore หลายเดือนก่อน +5

    በርቺ ጀግና ነሽ

  • @demeketilahun7949
    @demeketilahun7949 2 หลายเดือนก่อน +4

    እናትሽን እናመሠግናለን❤❤❤

  • @YaredDawit-u2i
    @YaredDawit-u2i 3 หลายเดือนก่อน +28

    አንቺን እየተከታተልኩ 1ኛ ወጥቻለሁ አመሰግናለሁ

    • @AdonayEskinder
      @AdonayEskinder หลายเดือนก่อน

      ወደ ቤት ስትለቀቅ ነው ወይስ የምርህን ነው

    • @KidstBirhanu-m9l
      @KidstBirhanu-m9l 23 วันที่ผ่านมา

      😂😂 bless you ​@@AdonayEskinder

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህርት፡ሶስና
    አመሠግናለሁ!!

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም በጣም አመሠግናለሁ!❤

  • @yesaksarheze4885
    @yesaksarheze4885 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    እናቴ 🙏🙏🙏👍👍

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +2

      አሜን!🥰🥰🥰

  • @TsigeBaye-n2p
    @TsigeBaye-n2p 23 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ነው በርቺ

  • @TilaneshBazezewu
    @TilaneshBazezewu 28 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ልምድነው። 🙏🙏ያስለመድሽን እናመሰግናለን ።😊😮

  • @MahletMedhinMada
    @MahletMedhinMada 2 หลายเดือนก่อน +6

    የእውነት በጣም ጥሩ ነው አመሠግናለሁ ከዛሬ ጀምሮ እፈፅመዋለው❤❤

  • @abene367
    @abene367 10 หลายเดือนก่อน +6

    አንቺን እየተከታተልኩ 2ተኛ ወጥቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ እግ/ር ይስጥልኝ ❤ ቪዲዮ ቾሎ ቾሎ ሊቀቂ pls

  • @SelamAychew-kt1bg
    @SelamAychew-kt1bg 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ከዚህ በፊት ብዙ ምክሮችን ስምቻለው ግን እውነት እንዳንቺ ግን ጠቃሚ ምክር አላገኘውም ነበር በጣም አመሰግናለው ።በቀጣይ ደግሞ ለማትሪክ እንዴት ላጥና ....?

  • @bezatekola1857
    @bezatekola1857 ปีที่แล้ว +45

    እናትሽ ግን እንደ አባቴ ናት❤❤❤

  • @TesfalegnDercho
    @TesfalegnDercho 9 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግንሻለው ይህን እንዳደርግ ስለረዳሽኝ❤❤❤❤

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  9 หลายเดือนก่อน

      ምንም ችግር የለውም በርታ!🥰🥰🥰

  • @TajudinBatugar
    @TajudinBatugar หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አመሰግናለው

  • @Solomon-q1p
    @Solomon-q1p 16 วันที่ผ่านมา

    አሻሽላለሁ ካንቺ ብዙ ተረድቻለሁ❤❤❤

  • @yabsradaniel1778
    @yabsradaniel1778 ปีที่แล้ว +3

    Kberilgn yene eht❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @FGM-v8m
    @FGM-v8m 27 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጥሩ ነው❤

  • @FitsumEndashaw-l8s
    @FitsumEndashaw-l8s 23 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ነው ሰኞ ምን ና ምን ማጥናት እንዳለብን ብትለቂልን አሪፍ ነው

  • @atalaybiresaw447
    @atalaybiresaw447 2 หลายเดือนก่อน

    አብዛኛው የጥናት ስልቶችሽ ከኔ ጋር ቢመሳሰሉም ግን የፈተና ውጤቴ እኔን የማይመጥነኝ ከሆነ ቤት ገብቼ ንዴቴን በማልቀስ ነው የምወጣው ግን የለቀቅሽው ቪዲዮ ከምልሽ በላይ ቆራጥ አድርጎኛል የኔ እናት እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @hannatilahun4633
    @hannatilahun4633 28 วันที่ผ่านมา

    የማላቃቸውን ነገር አሳውቀሽኛል ሚኒስትሪ 99.999999አመጣለሁ አመሰግናለሁ😍😍😍😍😍😍-

  • @Hanan-z2n
    @Hanan-z2n 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን🙏🙏❤

  • @MeazaManaye
    @MeazaManaye 24 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ 🎉🎉🎉🎉

  • @YaseinAjaib
    @YaseinAjaib 4 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት ማጥናት እንዳለብኝ ግራ ግብት ብሎኛል😢😢

  • @MedanBeza
    @MedanBeza 16 วันที่ผ่านมา

    ምረጥ ሰው😀❤

  • @DerjeTeshema
    @DerjeTeshema หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ችሎታሽን ስላጋራሽን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MAREBESRNARI
    @MAREBESRNARI 13 วันที่ผ่านมา +1

    በጣምምርጥምክር🎉❤

    • @MAREBESRNARI
      @MAREBESRNARI 13 วันที่ผ่านมา

      እንዴት …?😢

  • @seblegirmay4687
    @seblegirmay4687 หลายเดือนก่อน +1

    አግዛብሄር ይባርክሽ ልጄ በዚ መንገድ እንድታጠና አደርጋለው

  • @GezegneDagnehew
    @GezegneDagnehew ปีที่แล้ว +1

    Amen ere wde etete zik blo neber gin ahun tinsh kef endemil tesfa argalew

  • @HawigutuHawigutu
    @HawigutuHawigutu 11 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ሁሌም ያንቺን video እከታተላለሁ እና ስለ እጅግ ጠቃሚ ምክሮችሽ ደግሜ እያመሰገንኩ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነበር relationship ከትምህርት ጋር አብሮ ይሄዳል?እና ደሞ consistent ነሆነ ነጥናት ህይወት እንዲኖረን ማረግ እምንችለው?እንዴት ነው እራሳችንን መግዛት የምንችለው?ጥያቄውን ስላበዛውት ይቅርታ

  • @zewdnesjtadese5363
    @zewdnesjtadese5363 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማንም ካላበረታታሽስ እና ውጤትሽ ዝቅ ሲል የሚሳደብ እና የሚናደድ አባት ካለሽስ ላንቺ ስሜት የማይጨነቅ ካለሽስ ዙሪያሽ ተስፋ የሚያስቆርጥሽ እና የሚያናድድሽ ካለስ እንዴት ከዛ መሃል መውጣት ትችያለሽ?

  • @MekuMih
    @MekuMih 2 หลายเดือนก่อน +2

    Pleas የቴሌግራም ኮንታክትሽን ላኪልነኝ

  • @TsihonGebremeskel
    @TsihonGebremeskel หลายเดือนก่อน +1

    አስጠኝ በማርይም😢😢😢😢

    • @TsihonGebremeskel
      @TsihonGebremeskel หลายเดือนก่อน +1

      የ6ተኛ ክፍል ተማሪነኝ እንዳልፍአስጠኝኚ😢😢😢😢😢

  • @EyerusalemBekela
    @EyerusalemBekela 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው እኔ እንኳን ለቻናሉ አዲስ ነኝ ግን ውጤቴ እንደሚሻሻል እርግጠኛ ነኝ።

  • @kenzudinseidahmed
    @kenzudinseidahmed 25 วันที่ผ่านมา

    betam des tiyales በርቺ ጀግና

  • @NEIMAADEM-w4f
    @NEIMAADEM-w4f หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @IssaHayatu-v1b
    @IssaHayatu-v1b 6 วันที่ผ่านมา +1

    ተሻሽዬ እለወጣለሁ

  • @XgchYffyfy
    @XgchYffyfy หลายเดือนก่อน +3

    Kexihi video yehone never say hon hulunim mifeligewun agignchalew sister .lelam kale.

  • @TsehayNegash-x6w
    @TsehayNegash-x6w หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinabuAssefa-yr8ro
    @ZinabuAssefa-yr8ro ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ የኔ ቆንጆ ደስ ብሎኛል

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰

  • @MelkamuPetros-y7k
    @MelkamuPetros-y7k 29 วันที่ผ่านมา

    ከአንች ብዙ ምክር አግንቻለዉ🎉

  • @TesfayeEyasu-k7y
    @TesfayeEyasu-k7y หลายเดือนก่อน

    Endane nash gin min mareg endalabign gira gabtogn naber thank you my sis

  • @antenhyerdaw3153
    @antenhyerdaw3153 หลายเดือนก่อน +1

    ተምሬበታለሁ እህቴ❤❤❤😂😂

  • @MunajaSeid-i1x
    @MunajaSeid-i1x หลายเดือนก่อน +1

    አመሠግናለሁ ሚኒስትሪ 99አመጣለሁ Thanks ❤❤❤❤

  • @BettyAbyot
    @BettyAbyot 8 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን

  • @dagmawitdag5420
    @dagmawitdag5420 ปีที่แล้ว +3

    ላወራሽ እፈልጋለው መካሪ ያስፈልገኛል please ቴሌግራም ኮንታክትሽን ስጪኝ

  • @SelamutAbdi
    @SelamutAbdi หลายเดือนก่อน

    እኔምአንዳንቺጎበዝእሆናለዉ❤❤❤😍😍😍

  • @HusseinBore
    @HusseinBore 2 หลายเดือนก่อน

    ትክከለኛ አገላለጽ 🤝👏

  • @MeregetsZelalem
    @MeregetsZelalem 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ በጣምኣስተምረሺኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenokA-m3w
    @HenokA-m3w หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @polgirma
    @polgirma หลายเดือนก่อน

    አንቺን ተከትዬ 3ተኛ ወጥቻለሁ♥♥♥♥♥♥

  • @TRX-FPS
    @TRX-FPS 5 หลายเดือนก่อน +3

    you are the best

  • @getachewniguse1999
    @getachewniguse1999 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ thanks ❤❤❤❤❤❤

  • @ShituSisay
    @ShituSisay 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @aynalemtadese3010
    @aynalemtadese3010 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @SelamutAbdi
    @SelamutAbdi หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለዉ❤❤❤❤❤

  • @kirstinyihun
    @kirstinyihun หลายเดือนก่อน +2

    THENKYOU👋

  • @eltogeremu
    @eltogeremu 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ተባረክ

  • @Minte-44
    @Minte-44 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አሪፍ ነው ❤🎉

  • @hiwotwendimu2952
    @hiwotwendimu2952 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ተሳክቷል

  • @HussenKassaw-c7r
    @HussenKassaw-c7r 2 หลายเดือนก่อน

    you are briliant ,keep it up .Thank you so much.

  • @MahletMedhinMada
    @MahletMedhinMada 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተምሬበታለሁ አመሠግናለሁ ❤❤

  • @addissuabrea2538
    @addissuabrea2538 2 หลายเดือนก่อน +1

    Gobez berchi❤❤❤❤❤❤

  • @OsmanAhmed-j2p
    @OsmanAhmed-j2p หลายเดือนก่อน

    You have a great place in the improvement of my academy.
    Thanks a lot

  • @SnkaAsmare-t9z
    @SnkaAsmare-t9z 21 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነሽ

  • @FikiruAlemu
    @FikiruAlemu 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you my sister, so very much.

  • @girmawgorgis4728
    @girmawgorgis4728 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ!

  • @mesfinbekele7216
    @mesfinbekele7216 ปีที่แล้ว +2

    ሳጠና ሀሳብ ይበተናል ምን ላድርግ?

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      ስታጠና ኖት መጻፍ እና ጥያቄ መስራት ትኩረት እንዲኖርህ ያደርጉሀል።🥰🥰🥰

  • @dawitdesalegn17
    @dawitdesalegn17 9 หลายเดือนก่อน +2

    sosi live forever i am admire you so much.

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  9 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you dear🥰🥰🥰

  • @mesifekadualemu8019
    @mesifekadualemu8019 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @legesedinku1749
    @legesedinku1749 หลายเดือนก่อน

    ለ5 ክፍል ብቻ የሚሆን ስሪልን❤❤🎉🎉

  • @aymensirmola4874
    @aymensirmola4874 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ትይኛለሽ

  • @Solomon-q1p
    @Solomon-q1p 16 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ

  • @HasetTaila
    @HasetTaila หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብዙ አስር እሄዳለው

  • @ZenebeShamena
    @ZenebeShamena 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነት በጣም ወድጀዋለሁ በዚህዉ ቀጥይ

  • @AssefaBaye
    @AssefaBaye หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @BiniyamBini-u9i
    @BiniyamBini-u9i หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ሲያስረዳ በደምጥ አዳምጥና ውጤቴ ዝቅተኛ ነው ምን ማድረግ አለብኝ ዩቱብ ሰርተሽ ንገሪኝ በማርያም😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @MeklitKassahun-x6t
    @MeklitKassahun-x6t 12 วันที่ผ่านมา

    Thanks ❤❤❤❤❤

  • @minellahabdela8305
    @minellahabdela8305 19 วันที่ผ่านมา

    Mashallah❤❤❤❤

  • @MohamedDelil-v5v
    @MohamedDelil-v5v หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ውጤቴ እንደሚሻሻል ተስፋ አደርጋለሁ

  • @firbonman1136
    @firbonman1136 2 ปีที่แล้ว +2

    Atta qomii barchii

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  2 ปีที่แล้ว

      እሺ በጣም አመሠግናለሁ!❤❤❤

  • @deribieshonde5768
    @deribieshonde5768 7 หลายเดือนก่อน +2

    ከ 15ወደ3ወጥቻለሁ ያሰብሽው ይሳካ ጌታ ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @afomiyagenet8840
    @afomiyagenet8840 2 หลายเดือนก่อน

    በጣምምርጥነዉቀጥይበት

  • @AmanAknegn
    @AmanAknegn 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ እምል ምክር ነው!

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you🥰🥰🥰

  • @AschalewAbush
    @AschalewAbush 15 วันที่ผ่านมา

    አመስግናለው

  • @TaychTekle
    @TaychTekle 2 หลายเดือนก่อน

    ሌላስበናትሽ😊😊😊😊❤❤

  • @KedhJxjdi
    @KedhJxjdi 13 วันที่ผ่านมา

    የሰማሁትንበሙ
    ሉበማስታወሻይዣለሁከተሳ
    ካልኝcommentፅፍለሁ