ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
👍👍
ሠላም እህት
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
😘😘😘😍🙏🙏🙏💝
አህት እየጥየኩሸ አፍችልኛም ህልሜን የመጨራሻነወ አልኩምትመ አሁነማ ሰልክም ቅየርኩ ምን መሰልሸ ህልሚ የሙትሰወ ወሻ ሴበላወ ማይት የኛወሻነወ የብላት እናቶ ተቆጣልች እኛነ የሟች እናት መዴነወ በናትሺ በፍጣሬሸ በኩሜት ፍችልኛ ማሬ አየዋልሁ
ውሻ አንድን ሰው ሲነክስ ማየት የሌላ ሰውን ጉዳት ወይም ጉዳት እንደሚያመለክት ይታመናል.
የኛ ህልም ፍችስ የኔ ውድ
አሰላሙአለይኩም እህቴ ረዘም ያለ ነው ለማሳጠር ሞክራለሁ አምረን ከምትባለዋ ጎደኛየጋ ክህነት ጥቁር ሰውየ እንሸሻለን እሷን ፈልጐ ነው የማቀው የድሮ ጎረቤታችን ይመስለኛል በጃጅ ውስጥ እገባለን አብሮኝ ያለው እስከ ሳትሆን ሸህ ኢብራሂም ኽሚስ ምሽት ላይ የሚቀርብት ናቸው ወርደን የቆመ ታክሲ ጋ ጠጋ ብለን እንደበቃለን የመኪናውን የፊት መብራት አብርቶ እያሽከረከረ ይፈልገናል ምሽት ብሏል በታክሲው ስር ለመደበቅ ቁጭ ስንል ቁመው ሲያወሩ የነበሩ ሰወች አብረውን ቁጭ ይላሉ ሲያልፈን እምረን ጋ አይቶናል እንባባላለን እንቅስቃሴ የበዛበት ቦታ ስንደርስ በሰው መሀል ተለያይተን እንሂድ እንዳንያዝ እላታለሁ ከጀርባየ ቀይ ሴት ትይዘኛለች እሷንም ይዛታልች አንድ በር ከፍታ አስገብታ ትዘጋብናች እስር ቤት ይመስለኛል እዚህ ጨለማ ውስጥ ነበር ወንድሜን ያሰሩት እኔን ደግሞ ሊያሰቃዬኝ ነው መታሰሬን ለወንድሜ ልገረው ስልኬን ሳይወስዱት ደግሞ ይደነግጣል እያልኩ ወጥቼ በአስፓልቱ ስሄድ ስብስብ ያሉ ታዋቂ አርቲስቶች አያለሁ ወደነሱ ሂጄ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ ሃይሌ ገብረስላሴ አብሮአቸው አለ መበርከክ ለሰው እንደማይገባኝ አውቃለሁግን ጨንቆኝ ነው ቤተሰቦቼ ሌላ ቦታ ሂደዋል መታሰሬን ካወቁ ሰውየውን አባቴ ይገለዋል አስፈቱኝ ብዬ አለቅሳለሁ እያዘኑልኝ ተከትለውኝ ፍርድ ቤት እገባለን ብዙ ሰው አለ አምረን ወዳለችበት ሂጄ እቀመጣለሁ አምረን ጋ ወጥተን ስንመለስ ለኛ ተፈርዷል አርቲስቶቹን በር ጠብቄ አመስግናቸውና ብቻየን ምንድን ነው ሚፈልገው ከኔ እያልኩ ነፃ ስለወጣን ደስብሎኛል ግን አለቅሳለሁ ወደ ተፈረደበት አዳራሽ ስመለስ አንድ ታዋቂ ቀይ ቆንጆ አርቲስት አገኘውና ስላሳለፍኩ አሳዛኝ የልጅነት ታሪኬ እየነገርኩት እየሰማኝ በጀርባዬ ማደንዘዣ ይወጋኛ ድክም እንዳልኩ አታለሉኝ ማለት ነው እያልኩ በደከመ ድምፅ ብዥዥ እንዳለብኝ አምረንን ወጉኝ እላታለሁ የወጋኝ ታዋቂ ሰው ተሸክሞኝ ወደ ቤቴ መኪና ውስጥ ያስገባኝና ይወስዱኛል ሹፌሩ ጋ ደጋግፈው ወደ ቤት ሲያስገቡኝ የወጋኝ እንድይዛት አትፈቅድልኝም ካልደነዘዘች ብሎ ነው እያልኩ ፍራሽ ላይ አስቀምጠውኝ በጎኔ ተቀምጠው የራሳችውን ወሬ ያወራሉ እኔ ግን አሁንም እንደከፋኝ አልቅሽአልቅሽ እያለኝ ምግሪብ አዛን ይላል ከፍራሹ ተነስቼ ለመስገድ የታጠፈመስገጃ ሳነሳ ብዥዥ ይልብኝና ልወድቅ ስል ታዋቂው ሰው ድጋፍ አርጎ የተጠቀለለ ልብስ እንዳልወድቅ አስደግፎኝ ሌላ ተለቅ ያለ ምንጣፍ ለመስገጃ ያነጥፍልኛል እኔም ደገፍ እንዳልኩ ያጠፍኳትን መስገጃ እንደያዝኩ እናቴ የሱብሂ አዛን ብሎ ልሰግድ በር ስከፍት ነቃሁ እይ በይኝ እበዛሁት።አላገባሁም እሁን ላይ በቤተሰብ ጉዳይ ጭንቀት ላይ ነኝ ዱአ አርጊልኝ
አሰላሙአለይኩም እህቴ በህልሜ በጣም ትልቅ ዳይኖሰር ቤታችን ገብቶ እኔና እናቴ ፈርተን ስንደበቅ ከቤት ወጥቶ ሲሄድ ቀስ እያለ ይራመዳል ብቅ ብየ ሳየው ዘወር ብሎ አይቶኝ ካየኝ ብኃላ እየሮጠ ይሄዳል።አላገባሁም
ዋሌኩም ሰላም ሀልማዬ እዴነሽ
አልሀምዱሊላህ ማማዬ
ህልሜን ፍችልኝ ተደጋጋሚ ነዉ እማየዉ ሠዉ ጉድጓድ እቆፈረ አፈር ሲያጠራቅም አያለሁ የፈታሁት ባሌ ም ሲቆፍር ለምን ትቆፍራለህ ሥለዉ ለሴት ልጀ ብር ልሠጣት ይለኛል በአላህ ፍችልኝ ያላገባሁ ነኝ
th-cam.com/video/yKAkdMJWKPQ/w-d-xo.htmlsi=sQiH0twJSX_uDmBy
በህልሜ ባሌና እኔ ቀይ መኪና ውስጥ እሱ እየነዳ በጣም የሚያምር መኪና ነው እኔ በጣም ደስተኛ ነበርኩ እስቃለው ባሌ ይነዳል መኪናውን እዴት ያምራል ከየት አመጣው መኪናውን እያልኩ አዲስ ሞደል መኪና ነው ደስ ብሎኝ ተነሳው
th-cam.com/video/vHum1k2f76o/w-d-xo.htmlsi=PW1XMihzG7QqsUKJ 👈th-cam.com/video/hWWcTf_Fi2A/w-d-xo.htmlsi=Ab8dED3d9JxuWBg9 👈
ሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውደ ይህንን ህልሜን ፍችልኝማ እኔ ታምሜ የታከምኩኝ ነው በሩቃ እና አባቴ እና እህቴ ጋር ሆነን በህልሜ አባት እየታከምኩ እንደሆነ ስለ ህክምና እየነገድኩት ነበር እና አባቴ አተንም አሳክምሀለሁ እለዋለህ አባቴ ክምናውን ልሄድ እለዋለሁ ፍቃድልኝ ስለው ጧት ከሆነህጂ ማታ ከሆነ አትሂጂ ይለኛል እና አባቴ በህይወት የለም ምን ይሆን ጨንቆኝ ነው የኔ ውድ እና ወደ አባቴ በጉጉት ልስመው የሄድኩኝ አባቴ ግድም ብሎነበር እንዴት እንደሆነ አላውቅም እህቴ የምሰራበት ቦታ መታ እንደ ጫጩት ይፈለፈላሉ ትለኛለች ጥሩ ሁኔታላይ እድልሁም አላገባሁም
ያባትሽን ቃል እንዳለ ውሰጅው። ማለትም ህክምናውን ጠዋት አርጊ
ጀዛከላህ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
በህልሜ 100 እሪያል ጎደኛየ በግድ ቀምታኝ ሂደች እኔም ቆይ ጠብቂ እቀማሻለሁ እያልኩ ዛትኩኝ በአላህ መልሺልኝ ነው ያልኩሺ አላገባሁም
ዋለኩም ውሰለም በህልምመነፀር መር ማድርግ ምድነው ይላገባሁ ነኝ
th-cam.com/video/DaDXD3dRlZI/w-d-xo.htmlsi=KMbyye-IEFLvZ6Lj
አሰላሙ አለይኩም በአላህ ተራ ሳትጠብቂ በኮሜንት ፍችልኝ ከባሌ ጋ ጥሩ ላይ አይደለንም በህልሜ ቤታችን አይጥ ገብታ እሱንም ጠርቼው ልጆቼም አብረውኝ ናቸው አይጥዋን ስናሳድዳት መውጫ አታ እኔ ላይ ወጣጭ ከዚያም ትንሹዋን ጣቴን ነክሳ ተጣበቀችብኝ እቹትና ብዬ እንደ ተጣበቀችብኝ ለባለቤ እጄን ሰጠውት ከእጄላይ ነቅሎ ገደላት ሲነቅላት ከጣቴ ደም እንደውሃ ፈሰሰ ህመም የለውም በጣም ጨንቆኛል በአላህ በኮሜንትም ቢሆን ፍችልኝ
th-cam.com/video/2hjfGQ4JyUA/w-d-xo.htmlsi=n_bqvvor7PScYY3d 👈th-cam.com/video/i6G3qxwg6-w/w-d-xo.htmlsi=dle-7IajrOmKxQWz 👈
ሰላም እህቴ ህልሜን ፍችልኝ የሞተው አባቴ ብር ሲለምነኝ አየሁ ግን አልሰጠሁትም የለኝም እያልኩ እባካቹ ስጡት እላለው እህቶቼን ግን ማንም አልሰጠውም በኮሜንትም ቢሆን መልሽልኝ እባክሽ ባለትዳር ነኝ
ስለ ጥላ ንገረኝ ወይም ስረልን
በህልም ውስጥ በዝናብ ውስጥ ሲራመዱ ጃንጥላ መያዝ ሰውዬው ከሚፈልገው ነገር ሊከለክሉት የሚችሉ መሰናክሎች መኖራቸውን ያሳያል።ላላገባች ሴት ጃንጥላ ሲሳይና ነፃነትን ያሳያል።ለባለትዳር ሴት የሀላል ገቢ ማግኘት ነው።
ሀሊማዬ,ዛሬ ከይቅርታ ጋር አሰተያየት መሰጠት ፈልኩ,ምከንያቱም የአንቺ video ማየት ከጀመሩ ቆየሁ,አፈጣጥ ልዪነትም አይቼበታለሁ በርግጥ ሁሌ የምትፈቻው ከጥያቄ ታነሰቴስ ነወ ግን ደሞ ለምሳሌ ስለ ድመ ት or ስለ አንበሳ ሙሉ video ከምሆን ይልክ ድሮ እንደመትፈች አይነት ስሆን ይሰላል ልክነቱ አብዛኛው ከድሮ videos ታመትቶናል።እንዴት ከተሰመቹ be like ለውድ ሀልማ እንድረስ በአንድ ድምፅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Insha allah
አሠላም አላይኩም እህት ዛሬ በህልሜ አግብቸ አየህ ግን ባል አለኝ እሰኪ ፍችል እህት በመጠይሸ ጥያቄ አመልሸልም
th-cam.com/video/LUsnRzbNGVw/w-d-xo.htmlsi=EoKbzz0HQKFWehDw 👈th-cam.com/video/LWOIN2Zb6ig/w-d-xo.htmlsi=knpEaCT6xc0FS3Lr 👈
ወአለይኩም ሰላም ላይም በአላህ መልሺልኝ ጋደኛየ በቶ ሪያል በግድ ቀብታኝ ትወስደብኛለች እኔም ቆይ ጠብቀ እቀበልሻለሁ አይቀርም እላታለሁ በገመት መልሺልኝ አላገባሁም
አልገባኝም
ዋለይኩም ሰላም እኔ በህልሜ ሀለት መቶ ብሮች እያነሳሁ ሳያቸው ፎርጂት ናቸው በቃ ስራ ቦታ እቀይረዋለሁ እያልኩኝ ነቃው ባለትዳር ነኝ በኮሜንት መልሽልኝ
th-cam.com/video/_XHrHncOgjE/w-d-xo.htmlsi=u3pQpLfsHKr7Qgyo
አሰላሙ አለይኩም ሀሊማዬ እንዴት ነሽልኝ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት በአላህ እንዳታልፊኝ በህልም ለጓደኛዬ ቀሚሴን አውሻት እሷም ሌላ ቀሚስ በምትኩ ገዝታ ልትሰጠኝ ውድ የልብስ መሽጫ ህንፃ ይዛኝ ገባች ዋጋቸው በጣም ውድ ነው አነስ ያለ ቦታ እንሂድ ብዬ ይዣት ሄድኩ እሷም ተስማምታ ደስ ብሏት ሄድን ከዚያ ግን ስንደርስ ተቀያየረች ተጣላን ተይው እንደውም ብዬ ጥያት ሄድኩ ትንሽ እንደቆዩ እቤት ይዘውልኝ ከእህቷ ጋ መጡ እኔም እምቢ ብዬ ድርቅ አልኩ እሷ ዝም ብላ ታየኛለች እህቷ ትለማመጠኛለች ለሷ ስል እሺ ብዬ ተቀብያት ሳየው ቀዳዳ ነው አሳየዋት ከእጄ መንጭቃ አምጭው በቃ የራስሽን ቀሚስ እመልስልሻለው ብላ እየተመናቀረች ሄደች በእውነታው አለም ብዙ አመት የቆየን ጓደኛሞች ነን አንድ ወንበር ላይ ነው ተቀምጠን የምንማረው ምንድን ፍቺልኝ ማሬ
th-cam.com/video/l90KgQbNCBk/w-d-xo.htmlsi=DbxcYOknMBbyTyw4 👈th-cam.com/video/WCnVglQ5tNE/w-d-xo.htmlsi=5YswQYO6r91_mpL8 👈th-cam.com/video/iDFNni1s4dE/w-d-xo.htmlsi=wZXFwiizxKHPvcaG 👈
Marye sle lbs mewas bcha eko new yemiyaweraw lifetalgn alchalem yekemisu gedadanet fichi ena yesua tebay mekeyayer altefetalgnm gn shukren mare
ትላንት ደሞ ያየሁት ህልም ጥቁር ቁራ የቀኝ ጠቋሚ ወይም ሌባ ጣቴን ሊቆርጠኝ ሲታገለኝ እንደምንም ብዬ አስጣልኩት ግን አላመመኝም አልደማም ባለትዳር ነኝ አመሰግናለው
th-cam.com/video/ioUOQIGMFJo/w-d-xo.htmlsi=OBZ36ZdvC1iYg3t4
@@addismedia9882 አመሰግናለው ውዴ ተመልሶልኛል
Selam weda በናትሽ ፍችልኝ የሆነች ክርስቲያን ትመስለኛለች አትታየኝም ህሌናየ እንደማውቃት ያስባል ቆጣ ብላ እንደመገሰፅ አይነት. መቸ ነው ይሄን ጀሮሽን የምታፀጅው ብላ ትለኛለች እኔ ሽምቅቅ አልኩ ባለትዳር ነኝ ክርስቲያንም ነኝ
የኔ ውድ የማቀው ሰው መቶ እደቆመ አጠገቤ ሶስት ጅራት የሌላቸው ጥቁር እባቦች መጡ በፍራሀት ከተቀመጥኩበት ተነስቼ ወጣሁ ከቤት መሬት ላይም ብዙ የተለያዬ እባቦች አያለሁ እኔ የቆሞኩበት ቦታ የሉም በዙሪያየ አሉ ልጄን እዳይበሉሽ ተመለሽ አንችን ከቀሉሽ እሞትብሻለሁ ስላት ትመለሳለች ከዛ የማውቀው ሰውየ ለካ ምረኛ ነሽ አውቀሽ ይመስለኝ ነበር እና አንችን የሚተውሽ ይመስልሻል አላህ አይተውሽም እያለኝ ባነንኩ ሰውየው ኖርማል ጓደኛየ ነው ግን ውስጤ ተኮለኛ እደሆነ እየነገረኝ ነው
th-cam.com/video/SzvhW9oRUfg/w-d-xo.htmlsi=nhN46KaCHb6nKMn3
አሰለሙአለይኩውም እኔ የፈታሁ ነኝ ጓደኛየ ናት ያየችው ቀኑ እድ ነው ሰውም አለ ችግኝ ስተክሊ የሁሽ አለችኝ ምን ይሆን
th-cam.com/video/Y6ut89-1dxo/w-d-xo.htmlsi=pDmUR3dZNnFnJjp8
👍👍
ሠላም እህት
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
😘😘😘😍🙏🙏🙏💝
አህት እየጥየኩሸ አፍችልኛም ህልሜን የመጨራሻነወ አልኩምትመ አሁነማ ሰልክም ቅየርኩ ምን መሰልሸ ህልሚ የሙትሰወ ወሻ ሴበላወ ማይት የኛወሻነወ የብላት እናቶ ተቆጣልች እኛነ የሟች እናት መዴነወ በናትሺ በፍጣሬሸ በኩሜት ፍችልኛ ማሬ አየዋልሁ
ውሻ አንድን ሰው ሲነክስ ማየት የሌላ ሰውን ጉዳት ወይም ጉዳት እንደሚያመለክት ይታመናል.
የኛ ህልም ፍችስ የኔ ውድ
አሰላሙአለይኩም እህቴ ረዘም ያለ ነው ለማሳጠር ሞክራለሁ አምረን ከምትባለዋ ጎደኛየጋ ክህነት ጥቁር ሰውየ እንሸሻለን እሷን ፈልጐ ነው የማቀው የድሮ ጎረቤታችን ይመስለኛል በጃጅ ውስጥ እገባለን አብሮኝ ያለው እስከ ሳትሆን ሸህ ኢብራሂም ኽሚስ ምሽት ላይ የሚቀርብት ናቸው ወርደን የቆመ ታክሲ ጋ ጠጋ ብለን እንደበቃለን የመኪናውን የፊት መብራት አብርቶ እያሽከረከረ ይፈልገናል ምሽት ብሏል በታክሲው ስር ለመደበቅ ቁጭ ስንል ቁመው ሲያወሩ የነበሩ ሰወች አብረውን ቁጭ ይላሉ ሲያልፈን እምረን ጋ አይቶናል እንባባላለን እንቅስቃሴ የበዛበት ቦታ ስንደርስ በሰው መሀል ተለያይተን እንሂድ እንዳንያዝ እላታለሁ ከጀርባየ ቀይ ሴት ትይዘኛለች እሷንም ይዛታልች አንድ በር ከፍታ አስገብታ ትዘጋብናች እስር ቤት ይመስለኛል እዚህ ጨለማ ውስጥ ነበር ወንድሜን ያሰሩት እኔን ደግሞ ሊያሰቃዬኝ ነው መታሰሬን ለወንድሜ ልገረው ስልኬን ሳይወስዱት ደግሞ ይደነግጣል እያልኩ ወጥቼ በአስፓልቱ ስሄድ ስብስብ ያሉ ታዋቂ አርቲስቶች አያለሁ ወደነሱ ሂጄ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ ሃይሌ ገብረስላሴ አብሮአቸው አለ መበርከክ ለሰው እንደማይገባኝ አውቃለሁግን ጨንቆኝ ነው ቤተሰቦቼ ሌላ ቦታ ሂደዋል መታሰሬን ካወቁ ሰውየውን አባቴ ይገለዋል አስፈቱኝ ብዬ አለቅሳለሁ እያዘኑልኝ ተከትለውኝ ፍርድ ቤት እገባለን ብዙ ሰው አለ አምረን ወዳለችበት ሂጄ እቀመጣለሁ አምረን ጋ ወጥተን ስንመለስ ለኛ ተፈርዷል አርቲስቶቹን በር ጠብቄ አመስግናቸውና ብቻየን ምንድን ነው ሚፈልገው ከኔ እያልኩ ነፃ ስለወጣን ደስብሎኛል ግን አለቅሳለሁ ወደ ተፈረደበት አዳራሽ ስመለስ አንድ ታዋቂ ቀይ ቆንጆ አርቲስት አገኘውና ስላሳለፍኩ አሳዛኝ የልጅነት ታሪኬ እየነገርኩት እየሰማኝ በጀርባዬ ማደንዘዣ ይወጋኛ ድክም እንዳልኩ አታለሉኝ ማለት ነው እያልኩ በደከመ ድምፅ ብዥዥ እንዳለብኝ አምረንን ወጉኝ እላታለሁ የወጋኝ ታዋቂ ሰው ተሸክሞኝ ወደ ቤቴ መኪና ውስጥ ያስገባኝና ይወስዱኛል ሹፌሩ ጋ ደጋግፈው ወደ ቤት ሲያስገቡኝ የወጋኝ እንድይዛት አትፈቅድልኝም ካልደነዘዘች ብሎ ነው እያልኩ ፍራሽ ላይ አስቀምጠውኝ በጎኔ ተቀምጠው የራሳችውን ወሬ ያወራሉ እኔ ግን አሁንም እንደከፋኝ አልቅሽአልቅሽ እያለኝ ምግሪብ አዛን ይላል ከፍራሹ ተነስቼ ለመስገድ የታጠፈመስገጃ ሳነሳ ብዥዥ ይልብኝና ልወድቅ ስል ታዋቂው ሰው ድጋፍ አርጎ የተጠቀለለ ልብስ እንዳልወድቅ አስደግፎኝ ሌላ ተለቅ ያለ ምንጣፍ ለመስገጃ ያነጥፍልኛል እኔም ደገፍ እንዳልኩ ያጠፍኳትን መስገጃ እንደያዝኩ እናቴ የሱብሂ አዛን ብሎ ልሰግድ በር ስከፍት ነቃሁ እይ በይኝ እበዛሁት።አላገባሁም እሁን ላይ በቤተሰብ ጉዳይ ጭንቀት ላይ ነኝ ዱአ አርጊልኝ
አሰላሙአለይኩም እህቴ በህልሜ በጣም ትልቅ ዳይኖሰር ቤታችን ገብቶ እኔና እናቴ ፈርተን ስንደበቅ ከቤት ወጥቶ ሲሄድ ቀስ እያለ ይራመዳል ብቅ ብየ ሳየው ዘወር ብሎ አይቶኝ ካየኝ ብኃላ እየሮጠ ይሄዳል።አላገባሁም
ዋሌኩም ሰላም ሀልማዬ እዴነሽ
አልሀምዱሊላህ ማማዬ
ህልሜን ፍችልኝ ተደጋጋሚ ነዉ እማየዉ ሠዉ ጉድጓድ እቆፈረ አፈር ሲያጠራቅም አያለሁ የፈታሁት ባሌ ም ሲቆፍር ለምን ትቆፍራለህ ሥለዉ ለሴት ልጀ ብር ልሠጣት ይለኛል በአላህ ፍችልኝ ያላገባሁ ነኝ
th-cam.com/video/yKAkdMJWKPQ/w-d-xo.htmlsi=sQiH0twJSX_uDmBy
በህልሜ ባሌና እኔ ቀይ መኪና ውስጥ እሱ እየነዳ በጣም የሚያምር መኪና ነው እኔ በጣም ደስተኛ ነበርኩ እስቃለው ባሌ ይነዳል መኪናውን እዴት ያምራል ከየት አመጣው መኪናውን እያልኩ አዲስ ሞደል መኪና ነው ደስ ብሎኝ ተነሳው
th-cam.com/video/vHum1k2f76o/w-d-xo.htmlsi=PW1XMihzG7QqsUKJ 👈
th-cam.com/video/hWWcTf_Fi2A/w-d-xo.htmlsi=Ab8dED3d9JxuWBg9 👈
ሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውደ ይህንን ህልሜን ፍችልኝማ እኔ ታምሜ የታከምኩኝ ነው በሩቃ እና አባቴ እና እህቴ ጋር ሆነን በህልሜ አባት እየታከምኩ እንደሆነ ስለ ህክምና እየነገድኩት ነበር እና አባቴ አተንም አሳክምሀለሁ እለዋለህ አባቴ ክምናውን ልሄድ እለዋለሁ ፍቃድልኝ ስለው ጧት ከሆነህጂ ማታ ከሆነ አትሂጂ ይለኛል እና አባቴ በህይወት የለም ምን ይሆን ጨንቆኝ ነው የኔ ውድ እና ወደ አባቴ በጉጉት ልስመው የሄድኩኝ አባቴ ግድም ብሎነበር እንዴት እንደሆነ አላውቅም እህቴ የምሰራበት ቦታ መታ እንደ ጫጩት ይፈለፈላሉ ትለኛለች ጥሩ ሁኔታላይ እድልሁም አላገባሁም
ያባትሽን ቃል እንዳለ ውሰጅው። ማለትም ህክምናውን ጠዋት አርጊ
ጀዛከላህ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
በህልሜ 100 እሪያል ጎደኛየ በግድ ቀምታኝ ሂደች እኔም ቆይ ጠብቂ እቀማሻለሁ እያልኩ ዛትኩኝ በአላህ መልሺልኝ ነው ያልኩሺ አላገባሁም
ዋለኩም ውሰለም በህልምመነፀር መር ማድርግ ምድነው ይላገባሁ ነኝ
th-cam.com/video/DaDXD3dRlZI/w-d-xo.htmlsi=KMbyye-IEFLvZ6Lj
አሰላሙ አለይኩም በአላህ ተራ ሳትጠብቂ በኮሜንት ፍችልኝ ከባሌ ጋ ጥሩ ላይ አይደለንም በህልሜ ቤታችን አይጥ ገብታ እሱንም ጠርቼው ልጆቼም አብረውኝ ናቸው አይጥዋን ስናሳድዳት መውጫ አታ እኔ ላይ ወጣጭ ከዚያም ትንሹዋን ጣቴን ነክሳ ተጣበቀችብኝ እቹትና ብዬ እንደ ተጣበቀችብኝ ለባለቤ እጄን ሰጠውት ከእጄላይ ነቅሎ ገደላት ሲነቅላት ከጣቴ ደም እንደውሃ ፈሰሰ ህመም የለውም በጣም ጨንቆኛል በአላህ በኮሜንትም ቢሆን ፍችልኝ
th-cam.com/video/2hjfGQ4JyUA/w-d-xo.htmlsi=n_bqvvor7PScYY3d 👈
th-cam.com/video/i6G3qxwg6-w/w-d-xo.htmlsi=dle-7IajrOmKxQWz 👈
ሰላም እህቴ ህልሜን ፍችልኝ የሞተው አባቴ ብር ሲለምነኝ አየሁ ግን አልሰጠሁትም የለኝም እያልኩ እባካቹ ስጡት እላለው እህቶቼን ግን ማንም አልሰጠውም በኮሜንትም ቢሆን መልሽልኝ እባክሽ ባለትዳር ነኝ
ስለ ጥላ ንገረኝ ወይም ስረልን
በህልም ውስጥ በዝናብ ውስጥ ሲራመዱ ጃንጥላ መያዝ ሰውዬው ከሚፈልገው ነገር ሊከለክሉት የሚችሉ መሰናክሎች መኖራቸውን ያሳያል።
ላላገባች ሴት ጃንጥላ ሲሳይና ነፃነትን ያሳያል።
ለባለትዳር ሴት የሀላል ገቢ ማግኘት ነው።
ሀሊማዬ,ዛሬ ከይቅርታ ጋር አሰተያየት መሰጠት ፈልኩ,ምከንያቱም የአንቺ video ማየት ከጀመሩ ቆየሁ,አፈጣጥ ልዪነትም አይቼበታለሁ በርግጥ ሁሌ የምትፈቻው ከጥያቄ ታነሰቴስ ነወ ግን ደሞ ለምሳሌ ስለ ድመ ት or ስለ አንበሳ ሙሉ video ከምሆን ይልክ ድሮ እንደመትፈች አይነት ስሆን ይሰላል ልክነቱ አብዛኛው ከድሮ videos ታመትቶናል።እንዴት ከተሰመቹ be like ለውድ ሀልማ እንድረስ በአንድ ድምፅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Insha allah
አሠላም አላይኩም እህት ዛሬ በህልሜ አግብቸ አየህ ግን ባል አለኝ እሰኪ ፍችል እህት በመጠይሸ ጥያቄ አመልሸልም
th-cam.com/video/LUsnRzbNGVw/w-d-xo.htmlsi=EoKbzz0HQKFWehDw 👈
th-cam.com/video/LWOIN2Zb6ig/w-d-xo.htmlsi=knpEaCT6xc0FS3Lr 👈
ወአለይኩም ሰላም ላይም በአላህ መልሺልኝ ጋደኛየ በቶ ሪያል በግድ ቀብታኝ ትወስደብኛለች እኔም ቆይ ጠብቀ እቀበልሻለሁ አይቀርም እላታለሁ በገመት መልሺልኝ አላገባሁም
አልገባኝም
ዋለይኩም ሰላም እኔ በህልሜ ሀለት መቶ ብሮች እያነሳሁ ሳያቸው ፎርጂት ናቸው በቃ ስራ ቦታ እቀይረዋለሁ እያልኩኝ ነቃው ባለትዳር ነኝ በኮሜንት መልሽልኝ
th-cam.com/video/_XHrHncOgjE/w-d-xo.htmlsi=u3pQpLfsHKr7Qgyo
አሰላሙ አለይኩም ሀሊማዬ እንዴት ነሽልኝ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት በአላህ እንዳታልፊኝ በህልም ለጓደኛዬ ቀሚሴን አውሻት እሷም ሌላ ቀሚስ በምትኩ ገዝታ ልትሰጠኝ ውድ የልብስ መሽጫ ህንፃ ይዛኝ ገባች ዋጋቸው በጣም ውድ ነው አነስ ያለ ቦታ እንሂድ ብዬ ይዣት ሄድኩ እሷም ተስማምታ ደስ ብሏት ሄድን ከዚያ ግን ስንደርስ ተቀያየረች ተጣላን ተይው እንደውም ብዬ ጥያት ሄድኩ ትንሽ እንደቆዩ እቤት ይዘውልኝ ከእህቷ ጋ መጡ እኔም እምቢ ብዬ ድርቅ አልኩ እሷ ዝም ብላ ታየኛለች እህቷ ትለማመጠኛለች ለሷ ስል እሺ ብዬ ተቀብያት ሳየው ቀዳዳ ነው አሳየዋት ከእጄ መንጭቃ አምጭው በቃ የራስሽን ቀሚስ እመልስልሻለው ብላ እየተመናቀረች ሄደች በእውነታው አለም ብዙ አመት የቆየን ጓደኛሞች ነን አንድ ወንበር ላይ ነው ተቀምጠን የምንማረው ምንድን ፍቺልኝ ማሬ
th-cam.com/video/l90KgQbNCBk/w-d-xo.htmlsi=DbxcYOknMBbyTyw4 👈
th-cam.com/video/WCnVglQ5tNE/w-d-xo.htmlsi=5YswQYO6r91_mpL8 👈
th-cam.com/video/iDFNni1s4dE/w-d-xo.htmlsi=wZXFwiizxKHPvcaG 👈
Marye sle lbs mewas bcha
eko new yemiyaweraw lifetalgn alchalem yekemisu gedadanet fichi ena yesua tebay mekeyayer altefetalgnm gn shukren mare