🛑በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 108

  • @LubabaLua
    @LubabaLua 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል የኔ ተፈቶልኛል❤

  • @MohammedHajAhmdin
    @MohammedHajAhmdin 4 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ፡በህልሜ መፀዳጃ ቤት ቁጪ ብዬ ሚደረመስ ይመስለኛል ፌሮው ይታያል ስሚንቶው ተሰንጥቃል እናም በጀርባ ባለ ሽንት ቤት ሰው ነበር ውሃ ስደፋበት ተሳደበ ለጆሮ ሚደብር ስድብ ህልሜን ፍችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน +1

      th-cam.com/video/fed3DgNLj9o/w-d-xo.htmlsi=jwb4FiUnapITQfm3

  • @LISHANlT7156
    @LISHANlT7156 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ጋልውቅሮ
    @ጋልውቅሮ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እህቴ❤❤❤❤

  • @addismedia9882
    @addismedia9882  ปีที่แล้ว +4

    youtube.com/@HalimaTube-hs8dw?si=ECNlzOwQl9s5kgiJ

  • @bereye
    @bereye ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ውድ❤❤❤❤

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋሊይኩምእሰላምእህት እኔበህለሜ ልጅ ከስቶአየዉአለሁ ደሙ ጥቁርልብስለብሶል ከዛእኔ ጣምከስቶልእለሁ እዝዉ እቤት ቅምጨያዘኝ በጣምቀጨነዉ ከዛ በዉሃ ልጥብስል እህቴ ወደዉጪ ልትጥለዉትለ ለቸ እኔ ከለክልኮት ማለት የቀዝኩትነዉ ልተጥልየምትለሁ ግን አልጠለቸዉም እኔ ከለክልኮት እኔእዝዉ ለማጥብሙከረኩኝ ነገረኝበአላህ ይቅርታ በአለህስለ ልኩሺ ተጨንቂነዉ ለ ልጅ 😢😢🎉

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 หลายเดือนก่อน

      ባለትዳር ሴት ስለ ተቅማጥ ህልም መተርጎም በህይወቷ ውስጥ የሚያጋጥሟትን ችግሮች የሚያሳይ ነው. ባለቤቷ፡.ስለዚህ ሁሉን ቻይ አምላክ ችግሮቿን ሁሉ እንድትፈታ የሚያስችላትን በቂ ችሎታ ይሰጣታል
      መክሳት የገቢ መሽቆልቆልን ያሳያል።
      th-cam.com/video/I2aTPvXAZhc/w-d-xo.htmlsi=OIh_zyzWhwXLW2LN 👈

    • @MagnVideos
      @MagnVideos 3 หลายเดือนก่อน

      @@addismedia9882 እህት ባለትዳአይደለሁም ተለያይተነል ነገረኝ ህልሜንን

  • @EyobTakele-xg3li
    @EyobTakele-xg3li 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሽንት ቤት ውስጥ መግባት ምን ማለት ነው ጉድጉአድ ውስጥ ማለት አና ሰው አወጣኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 หลายเดือนก่อน

      ችግር ውስጥ ትገቢያለሽ እንድትወጭ እረዳት ታገኛለሽ

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ በህልሜ ከቤተሰቤ ጋር ሆኜ አነስ ብሎ ተቆራርጦ የተጠበሰ ዳቦ የምንበላ ይመስለኛል እሱን በቀይ ፌርሙዝ በተቀመጠ ቅመም ሻይ አየጠጣሁ መጠጫዎቹ የጡጦ እቃ ይሆኑና ጫፍ ግን የላቸውም የጠጣሁበት ሁሉም የተለያዩ ቢሆንም ሻዩ ግን ሙሉ ነበር።
    በእውነተኛው ከቤተሰቤ እኔን አጣልታ የነበረችው ሴት ደግሞ አንዴ ጎርሳ ስትነሳ እኔ የፌዝ ሳቅ ፈገግ አልኩ ምንድነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      ሻይ መጠጣት ደስታ አስደሳች ዜና ነው ፌዝ እና ትችት ቀጣይ ቪደወ ላይ ጠብቂ

    • @wubbitalemayehu2719
      @wubbitalemayehu2719 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 ረስቼው ነበር አላገባሁም ፈጥነሽ ከጭንቀት ስለገላገልሽ አመሠግንሻለሁ እህቴ። ካላየሽው ብዬ በሁለቱም ነበር የላኩት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ 💖💖💖💖

  • @SumeyaAli-h2d
    @SumeyaAli-h2d หลายเดือนก่อน

    Ebaksha fthilg

  • @Medina-dd6li
    @Medina-dd6li ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አድኛ ነኝ ❤️❤️❤️❤️ሳላድንቅሺ አላልፍም ውዴ ኑሪልን

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋለይኩም አሰላም

  • @እሙእረያንነኝ
    @እሙእረያንነኝ ปีที่แล้ว

    እህቴ ሰላም የወይራ መፋቅ መቆረጥ ምዲነው

  • @misgeshsh5328
    @misgeshsh5328 ปีที่แล้ว

    Selam ውዴ አላገባውም በህልሜ ልብስ ልገዛ እሄድና ልብስ ቤቱ እህል መሸጫ ሆናል ከዚያ ሽብራ ባቄላ ስንዴ መኮረኒ መኮረኒው የተለያየ ቀለም አለው ገዝቼ እዛው ለየብቻ እቀቅላለው እና እቀምሳለው ምንድነው ውዴ ፍችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      ይህ ማለት በችሎታዎ ሀብታም ነዎት ማለት ነው ። ጠንክረህ ሠርተህ የድካምህን ፍሬ በክብር እያጨድህ ነው።

  • @Broken-v7q
    @Broken-v7q 2 หลายเดือนก่อน

    Sewche yalubet bota ssedada ayehu ...gn ezabota soft yelegim ena salterg gn segeraye besuriyelay yiwerdal ehen ngerig ema

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/endF3Lqm0R0/w-d-xo.htmlsi=-c7hKl5ihi5GhxQM

  • @AdamEndalew-m7o
    @AdamEndalew-m7o 8 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጋልውቅሮ
    @ጋልውቅሮ 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በህልሜ ያየሁት ህልም ኣልጋ ቤት ከእህቴ ጋር ይመስለኛል እና ሽንቴን ልሸና ብዬ መሰዳጃ ስሄድ በጣም ቆሽሸዋል ኣር ብቻ የመላ ይመስለኛል እና በግድ ሸንኩት እና ፍችሊኝ እህቴ plisss🙏🙏🙏

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน +1

      th-cam.com/video/ltP57H3x0Es/w-d-xo.htmlsi=wjFWvYFqDN9a8_-C 👈
      th-cam.com/video/ikcV8eqSXIc/w-d-xo.htmlsi=_NBlgxH4EPYLPGXj 👈

  • @ኡሙሲትራ
    @ኡሙሲትራ ปีที่แล้ว

    እሥኪ ፍችልኝ ተዝሁጋ የተየያዘነው ሀገርገብቸ እባሌቤት ሥገባበጣም ያምራል ግን የሽትቤቱ ወበር እምንፀዳዳበት እሣሎንላይ አየዋለሁ ለምን እዝህአረጉት እያልኩ እገረማለሁ

  • @dherakabale55
    @dherakabale55 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 8 หลายเดือนก่อน

      ዋሊኩምሠላምውድ❤❤

  • @EmebetAgnito
    @EmebetAgnito 10 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነው ትባረክ እቴ 😢

  • @SumeyaAli-h2d
    @SumeyaAli-h2d หลายเดือนก่อน

    Aselamualaykum selam ente behleme shirt bet siseber ayehu siseberm leaseriye edetebelashe eyasayehut eyale edatnekaw eyalkut ynekawal snyrbetum teseberr esu betam ygofal ene gn altegofahum Ena enew sakmew ayehu

  • @felekebeyene7039
    @felekebeyene7039 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @RahmetMohamed-i7w
    @RahmetMohamed-i7w ปีที่แล้ว +1

    ሀሊማዩአላህይጨምርልሺ❤ልቤንነዉየነፈቺዉ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      አሚን የኔ ውድ ሁሌም ደስተኛ ሁኝ

  • @gudt5183
    @gudt5183 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለየኩም ሀሊማየ ይህን እዳታልፊኝ አማና ግቢያቺን ወስጥ እባቦቺ አይቺ እንዳይነክሱኝ ሮጭ በርዳው ላይ እቆማለሁ ወደ ቤት ስገባ አንዶ ዘመዴየ ቤታቺ በር ላይ ተደብቃ አየጛት አማና በኮሜንት ፈቺልኝ የሴህር ተጠቂነኝ ሩቂያ በራሴ እያደርኩ ነው አሏህም ብሎ እጂግ በጣም ብዙ ተሽሎኛል አልሀምዱሊሏህ

    • @gudt5183
      @gudt5183 ปีที่แล้ว

      ባለትዳር ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ብዙ እባብ ምቀኛን ያሳያል ግቢ ውስጥ መሆናቸው በዙሪያሽ ያለትን ቅርብ ሰወች ይጠቁማል የተደበቀችውን ካወቅሻት እሱዋንም ጨምሮ በረንዳ ላይ መቆምሽ መልካም ዜና ነው እሱም መፈወስሽን ሊሆን ይችላል

    • @gudt5183
      @gudt5183 ปีที่แล้ว +1

      ጀዛከሏሁ ኸይር ሀሊማየ ምንም ቃላት አጠርኝ ለዛ ነው ጀዛከሏህ ያልኩሽ
      በደንብ አድርገሽ ፈተሽዋል አሏህ እውቀትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ
      ❤❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      @@gudt5183 አመሰግናለው 🙏😍 የኔ ውድ

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 9 หลายเดือนก่อน

    thanks very much 💕

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ሰላም
    አህለን ወሳህለን

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስደነገጠኝ ህልም ነዉ ቶሎ ፍቺልኝ አማና የፈታሁት ባሌ እና ወንድሙ በት/ቤት ረብሻ ተነሥቶ በጥይት ተመተዉ ይመሥለኛል ባሌ የሞተ ይመሥለኛል ጉልበቱ አጥቱ እስኪታይ ነዉ የተመታዉ ወንድሙም እደዛዉ እኔ በጣም እየጮኩ አቡላሡ ለምን ሁሉንም ይዞ ሲሄድ እነሡን አሎሰደም እያልኩ ታናሽ ወንድማቸዉ እጣራለዉ መኪና የታለ እያልኩት ነበር ከዛም ባሌ ተነሥቶ ተቀመጠ ወንድሙም እደዛዉ በጀርባ ተደጋግፈዉ ተቀመጡ እግራቸዉ እደዛዉ ነው እኔ ፀጉሩን እያሸሁ ግባሩን ሳምኩትና አይዞዋቹ እያልኩ ነቃሁ
    እኔና ባሌ ግን ተፋተናል በዉነታዉ እሡ ባለ ትዳር ነዉ እኔ አደለሁም

    • @n.youtube2552
      @n.youtube2552 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ግባሩ የሣምኩት ለወንድሙ ነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      የሚያጋጥማቸው መጥፎ ነገር አለ ግን እነሱ ይረዳዳሉ አንችም ከምክር ጀምሮ የምትረጃቸው ነገር ይኖራል

    • @n.youtube2552
      @n.youtube2552 ปีที่แล้ว

      ጠይብ ሹክረን ሀሊማዬ ጀዛኪ አላህ ​@@addismedia9882

  • @dina_tube1
    @dina_tube1 11 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙ አለይኩም: በህልሜ እስር ቤት ውስጥ ያለሁ ይመስለኛል ብዙ ሰው ያለበት ሽንት ቤት መቀመጫው ለይ ደም በደም ሆኖ አይና ማነው እንደዝህ ያረገው ብዬ ስወዛገብ አንድ ቆንጂየ ቀይ ወጣት ልጂ ትመጣና እኔነኝ እንደዝህ ያረኩት ወልጀነው አስወርጀ ትለኛለች//// ምንድነው ፍችልኝ /////እኔ አግብቸ የፈታሁነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  11 หลายเดือนก่อน

      እስር ቤቱ ጭንቀት ነው ግን ስለ ማስወረድ እዚሁ ውስጥ አለ

  • @Ferah-w8b
    @Ferah-w8b ปีที่แล้ว

    በህልም ማስታወክ ምንድን ነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      አረ ብዙ ጊዜ ተፈቷል ከጭንቅን መላቀቅ መፈወስን ያሳያል

  • @sadamohammed
    @sadamohammed ปีที่แล้ว +1

    wealeyikumi selami werahimetuhu llahi weberakatuhu habieti

  • @Mub351
    @Mub351 ปีที่แล้ว

    As wr wb betedegagami helm eyeteyekushi nw eheta almelshilegnm yakesta lej keye chama balmasriya setestegn ena demo yebefit chama ye nw elna chamaw gen yameral elalew

  • @selinabahrain6728
    @selinabahrain6728 ปีที่แล้ว

    Ye afer shintibet ategeb betam fre yeyaze yeburtukan zaf mayet mindinew keza befitim algaye lay betam yemiyamamiru brtukanch tegniche sinesa ke girgeyega ayew ena andun ansche belaw ebakish atilefign alagebawm

  • @tsgeiabrham5620
    @tsgeiabrham5620 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ህልሜን እንድትፈችልኝ እፈልጋለሁ
    ባለትዳር ነኝ...በህልሜ ሰፈር ውሰጥ ነው 1ሰውዬ አብረውት ካሉት ብዙ ላሞች ጋር ሲያስጨፍራቸው እነሱም ከእሱ እኩል ሲጨፍሩ እና የላሞቹ ቀለማቸው ቀይና ነጭ ነው እና በቃ ተገርመን ከ ጎረቤቴ ጋር ቆመን እያየን....... ነቃው

  • @Alehamdulillah
    @Alehamdulillah ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ የመፀዳጃ ሲንኩላህ ማለትም ሰሀኑ ውስጥ የወር አበባን መታጠብ ምንድነው በኮሜንትም ቢሆን መልሽልኝ ሲንግል ማም ነኝ❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/oTprVUJpSQk/w-d-xo.htmlsi=qlahYkz3i3h52KKZ

  • @betelhemshimeles-yz4bp
    @betelhemshimeles-yz4bp ปีที่แล้ว

    ሰላም ውዴ በህልሜ ሁለት መቶ ብር የማላቀው ሰው ሲሰጠኝ አየው ከዛ እህቴ ሽንትቤት ሆና ለምን ተቀበልሽ አለች ሁለታችን አላገባንም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/gFTeM3wGqyY/w-d-xo.htmlsi=CI22Elntfukigb0r

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 ปีที่แล้ว +1

  • @ጀሚላያሲን
    @ጀሚላያሲን ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ እህቴ ሰፅፍ የመጀመርያየነው እና አደራ በፅሁፍ መልሽልኝ በህልሜ አገርቤት ህጄ ይመስለኛል ከባሌቤተሰብ ጋ/ በእውነቱ አለም ተጣልተናል /ከዛ ሰለተጣላኋቸው አድ ክላስ ገብቼ ቁጭ አልኩኝ እነሱ አደኛው ክላስላይ ቡና እያፈሉ ነበር ከዛ እኔ ካለሁበት ሰራተኛአለች ከዛ ቀናብየ ሳይ የሆነ ውኋይፈሳል እኔም ሰጠይቃት ተይው የአብሽ ቅራሬነው ትላለች ከዛ ወደደጅ ወጥቼ ቁጭ አልኩ በጄ ቁርአንን ይዣለሁ ከዛ ትንሽ ልጅ ቁርአን ትቀራለች ከዛም የምትቀራው አቀፅ ሰለ አይጥ የሚጠቅስ ነው ከዛ የባሌ አባትም በቃሉ እየቀራ ያልፍል በጓኔ ከዛ የባሌእህት አራሰ ናት ልጇን ይዛ ቡና ወደሚፈላበት ቤት ሄዳ እዲከፍቱላት በለ ታኳኳለች ከዛ ገባች አዳኛዋ እህቶም አራስ ናት ከዛ እኔ ሁለቶቹ ሲወልዱ ደውየ አልጠየኳቸውም ብየ አሰባለሁ ከዛ ሰራተኛይቱ ተነሽ ልጠርግነው ትላላሽ ቆሻሻ ነበረው ከተቀመጥኩበት ከዛ ተነሰቼ ሽትቤት ተጠቀሜ ወጣሁ ልሰግድ እላለሁ ከዛ ወደቤት ሰገባ የሆነች ጓደኛየ አገኘኋት ከዛም ዝም በይ ከሚራአለ እያለች ቁጭ ቃለችበት በላይ ታሳየኛለች ከዛ ወደደጅ ወጥቼ ቁጭ አልኩ አዳ አራሲቱ መታ ሰላም ትለኛለች ወድሟም መቶ ሰላም ይለኛል ከዛ እጁ ለሰላሳአይደለም ደርቅ ብሏል ከዛ ሰጠይቀው እናቴን መዳኒት የምሰጥበት እጄ ነው ይላል አዱን እጁን ሰነካው ለሰላሳ ነው ከዛ መዳኒት ስጭኝ ይለኛል እኔም ኡሰታዝን ፃፍላቸው እነሱ ይሰጡኋል አልኩት ከዛ ከህልሜ ነቃሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      በቅርቡ መልካም ነገር ጠብቂ

  • @musseberhe3374
    @musseberhe3374 5 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ በመፀዳጃ ቤት በጥሩ ተፀዳድቼ ግን ሳልጠረግ ከእንቅልፌ ነቃው እናም የእውነት መስሎኝ ደነገጥኩ እባክሽ በዝርዝር?

  • @YasminIsmail-f1l
    @YasminIsmail-f1l 7 หลายเดือนก่อน

    ዉዴ ሰላም አልይኩም አንገዳ አናጋር ነበረች አሷ ሸንት ቤት በር ላይ ተቀምጣ ምግብ ትሠራለች ዝናብ አየዘንብ ንው እኔ አረንጋዴ የክብር ደንጋይ በዙ ለቅማላው ልጃም አለ ሸንት ቤት ለገባ መራት አስቀምቻ ወሃ የዣላው ገብቼ ሰውጣ ዘንብ የዝምባል ተልቅ ዛፍ አለ አጠገቡ ቆሜ ሰላ አመቻ አሰባላው ከራሴጋር አውራለው
    ከዚ በፊት ባላ ፖሊስ ይአዞተ ሰሃድ አይቻለው ባቀሸን ፈቸልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RahmetMohamed-i7w
    @RahmetMohamed-i7w ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩምበህልሜእኔናአሰሪስጡህላይይመስለኝልአብረንቁመንከሰማይአሞራይወርዳልበኔናበሶመካከልቁጪይላልእሶንአያያትምአይኑያምራልእኔጋመአይኑእምናወራይመስለኝልእሶቆይእባብአመጣብሺለሁትላለቺአሞራዉየኔይመስለኝልከዛአይቶንእደሰዉእያየሁትወደሰማይይበራልእኔናሶእደተቀመጥንበዉስጥመልሺልኝከሴቶይጋቅርብሎኞልበዉነታዉአለምምድነዉ

  • @madey56
    @madey56 4 หลายเดือนก่อน

    አረ ሀሊማዬ አዳምጬዋለዉ ዬለም

  • @fifihadad7853
    @fifihadad7853 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት እባክሽ ጨቆኛል መልሽልኝ።
    በህልሜ እጮኛ ጋር ተኮራርፈን የሱቅ እቃ እየሰበስብን ይመስለኛል እና የተወሰነ እደሰበሰብን ጠራኝ ገነት ብሎ ከዛ እኔም አቤት አልኩት ከዛ ዘሎ መጣና ከጀርባየ አቀፈኝ ከፈሬን ቁጨን አገቴን ሳምኝ እና አባበለኝ እኔ ደሞ ተወኝ ብየ አለቀስኩኝ።በዉነቱ አለም ሱቅ አለዉ አሁን ተጣልተናል እሱ ጦርነት ቦታ ነዉ ያለዉ ግን እጮኛ ነዉ ❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      ትታረቃላችሁ ይሄ የሚሆነው ግን አንች ለመታረቅ ጉጉት ላይ ካልሆንሽ ነው። በጉጉት ላይ ከሆንሽ ምኞትሽን እንጅ ህልም አይደለም

    • @fifihadad7853
      @fifihadad7853 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህት

  • @seidamustefa6474
    @seidamustefa6474 8 หลายเดือนก่อน

    Aselamu aleyikum Werhemtulahe webrkatu ehet behelim fese,mefisat,mindenew,

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/Ib-IJeZkOkw/w-d-xo.htmlsi=bED2qrgNxsixjKly

  • @samiramohamad6765
    @samiramohamad6765 ปีที่แล้ว

    እህቴ እኔ ሁሌነዉ ህጻልጅ እማየዉ ምንይሆን እህት ባለትዳርነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ሲሳይ ነው በተለይ ሴት ልጅ ግን ከቆሸሸ ወይ ካለቀሰ ጥሩ እይደለም

    • @samiramohamad6765
      @samiramohamad6765 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 እሽ እህቴ ጥሩ ያልሆነዉን ልትነግሪኝ ትችያለሽ ዉዴ በአላህ ከባለቤቴጋር የተያያዘከሆነም ምናልባት ባዉቅ

    • @samiramohamad6765
      @samiramohamad6765 ปีที่แล้ว

      ​@@addismedia9882እናእማየዉም ሲያለቅስ ሲቆሽሽነዉ አዳዴ የቆሼሸዉን አጸዳዋለሁ ብዙግዜም እማየዉ ወንድነዉ አዳዴ ዴሞ ሲጫወት ዉዴ

  • @LISHANlT7156
    @LISHANlT7156 ปีที่แล้ว

    አዲሱ ቻናልሽን ማግኘት አልቻልኩም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว +1

      youtube.com/@HalimaTube-hs8dw?si=ECNlzOwQl9s5kgiJ

  • @እሙእረያንነኝ
    @እሙእረያንነኝ ปีที่แล้ว

    ቀይ ፏስጣን መልበስ ምዲነው እህቴ ህልሚን ፍችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/aLdmmJmpUYo/w-d-xo.htmlsi=wMqEnHy3GHFNhFM0 👈
      እዚህ ከሌለ ፓርት 2 ላይ እይ

  • @Medina-dd6li
    @Medina-dd6li ปีที่แล้ว

    እባክሺ እህቴ እዳታልፊኝ እኔ ያየሁት ህልሜ የፍቅር ጓድኛ አለኝ ገና አልተጋባንም እና እኔን ጠረቶ ብቻወን እጠባብ ቤት ውሰጥ ሁኖ ሳህን አምጭልኝ ብሎ እሳሀኑላይ ሺንቱን ሸንቶ ሰጠኝ ከወገቡ በታች እረቃኑን ሁኖ ነው እኔም ለማየት እያፈርኩኝ አየዋለሁ እሱም እየሳቀ ሸንቶ አሰቀመጠልኝ መልሱን እጠብቃለሁ ውዴ መልሺልኝ 💚💚💚💚💚

  • @neimakedirmuhamedneimakedi6283
    @neimakedirmuhamedneimakedi6283 7 หลายเดือนก่อน

    ሀሉ Aww ከተመቸሽ በፅሁፍ ግለጭልኝ ሰርች ሳረግ አንቺን ነው ያገኘውት የመጀመሪያ ነኝ ህልሙም የሁለተኛው ልጄ ሽንት ቤት ውስጥ ሰምጦብኝ ከነጭንቅላቱ ወይም ሙሉ ገብቶብኝ እጁን ይዤ ጎትቼ አወጣውት በአላህ ምንድነው ከቻልሽ ፍቺልኝ

  • @መራሂመራሂ
    @መራሂመራሂ ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁን እህቴ ❤በህልሜ አከራየ ያንች ጎመን ደርቋል አሂን ስሪው ብላ ፍሬሽ ጎመን ሰጠችይ እባክሽ ፍችልይ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/fK62xf18wmM/w-d-xo.htmlsi=RKOpEDrOq0uOoLqD
      ስለ ጎመን እዚህ ላይ አለ የበርካታ ህልሞች ፍቺ ውስጥ ተፈቷል ማማዬ ለማየት ሞክሪ ከቁጥር 13/ጀምረሽ እስከ 19/

  • @mobileme5584
    @mobileme5584 ปีที่แล้ว

    እህቴ ለኔ አልፈታሽልኝም ወላሂ ስለጨነቀኝ ነው

  • @Raki2536
    @Raki2536 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደና መጣሽ የዛሬዉ ህልም በ ፁሁፍ መልስልኝ የመዳም ባል ጉንጭየ ስስመኝ ኣየሁ 😂😂 ምነድነዉ ፍችልኝ

    • @ወሎየዋዋዋዋዋ
      @ወሎየዋዋዋዋዋ ปีที่แล้ว

      ቱ😂😂😂😂

    • @lubabayoutube2809
      @lubabayoutube2809 ปีที่แล้ว +1

      ስለስሞሽ አለልሽ እኮ እኔም
      እማቀው ሰው ሲሠመኝ ሲቅፈኝ አደረ😂😂

    • @Raki2536
      @Raki2536 ปีที่แล้ว

      @@lubabayoutube2809 😂😂😂😂 አረ እንየ ወድጀዋለዉ ግን ማዳምየ ኣትስማኝ

    • @lubabayoutube2809
      @lubabayoutube2809 ปีที่แล้ว +1

      @@Raki2536 ቱቱቱ😂

    • @ኢለሀምነኝ
      @ኢለሀምነኝ ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ እረ መዳም ድረሽ😂😂😂😂😂😂😂

  • @sofiahassan1447
    @sofiahassan1447 ปีที่แล้ว

    ውደሰላም ላቺ ይሁን ሁሉንም ቢደወሽን ሰምቺው አለሁ ሁለየም ተከታይሽ ነኚ ስለፈረስ የፈተሽውን ሰምቸው አለሁ ግን ጨቆኛል አላገባሁም ፈረስ ሮማዲ ባዶውን ጋልቢስሂዲ ሹልክብሎ ይሂዳል ጉዳት አለደረሰብኚም ጠፍቶኚ ከዛ ወዲሚ ይዞ አፉን ለጉሞ ቢተግስት አካባቢ ቁሚ ይዙት ይመጣል ፍቅረኛ አለኚ ከሱይያዝ ይሆን እባክሽ እደስተዛራሽ በኩሚት በትተባበሪኚ❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      አወ ሊያያዝ ይችላል ፈረስን ያለኮርቻ መጋለክ ባዶ ተስፋም ነው ይባላል❤

  • @rahelgezehagne6585
    @rahelgezehagne6585 ปีที่แล้ว

    የኔ እመቤት ሠላም ነሽ በጣም ተጠፋፋን እንዴት ነሽ የዛሬው ሕልሜ አጭር ነው በኮሜንት ፍቺልኝ ስወድሽ መንገድ እየሄድኩ ይመስለኛል ቤተክርስቲያን ፊለፊቴ ይታየኛል ዞር ብዬ ያገኘሁትን ሰው ይሄ ምን ቤተክርስቲያን ነው ብዬ ስጠይቅ ተክለሀይማኖት ናቸው ይሉኛል ውይ ተክልዬ የምወደው ታቦት ብይ ነጠላዬን ልብስ አድርጌ ወደ ቤተክርስቲያኑ እገባለሁ የፈታሁ ነኝ ፍቺልኝ የኔ ውድ እባክሽ

    • @gjk8731
      @gjk8731 ปีที่แล้ว

      ጡሩ ህልም አይተሻል

    • @rahelgezehagne6585
      @rahelgezehagne6585 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ነው ስትይ በእናትሽ አብራሪልኝ ጭንቀቴን ታውቂዋለሽ መቼም እባክሽ ስወድሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ቤተክርስቲያን ከፈጣሪ ጋር የሚግባቡበት እና የአምልኮ ተግባራትን የሚያከናውኑበት ቦታ በመሆኑ አንድን ሰው በሀይማኖት ቤት ውስጥ ማየት ከሀይማኖት ጋር መቆራኘት እና ወደ ፈጣሪው መቃረብ መሻትን ያሳያል።

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj ปีที่แล้ว

    wend negn wendime sidefregn ayehut

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/wVdHU33KiU8/w-d-xo.htmlsi=Du_gMZXR8-bD2ll7

  • @atuatu64
    @atuatu64 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤እስኪ ጎዴኛየ ያየችወን ፍችልኝ እሳት በዙሪሽ እየነዴዴ አች አመሀከሉ ቁመሽ ወዴኔ አዴት አዴማመጣሽ ስጨነቅ ዘይን የሚባል ሰዉ እቅፍ አረጎ ወዴላይ ይወረዉረሽና እላይ አረፍሽ እኔም ልብስሽን ያዝ ሳረግሽ ትንሽ ይቀዴዳል እና ተቀዴዴብሽ ብየ ስነግረሽ አባያ አለኝ ብለሽ አባያ ለበሽ አለችኝ በነጋተዉ ዴሞ ፀጉረሽን ተሰረተሽ ቤሎ ለብሰሽ ተስተካክለሽ አየሁሽ አለችኝ እኔ አላገባሁም እሶ ፈት ነች ❤❤❤

  • @Betyhatun
    @Betyhatun ปีที่แล้ว

    ሽንት መሬት ላይ እየሸናሁ ቡሽራ ሲመጣ ግማሽ ሸንቼ አቐረጥኩት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/oNNXyfRJVBk/w-d-xo.htmlsi=AKR5ux8wwPI9cZ-H

  • @እግዚኣቢሄርእረኛዬነው
    @እግዚኣቢሄርእረኛዬነው ปีที่แล้ว

    ህልሜ ናፈቀኝ የሚፈታበት ሁቢ

  • @toxido-y8r
    @toxido-y8r 4 หลายเดือนก่อน

    ሰውላህ ሸናው

  • @birhantubeብርሃንቲዪብ
    @birhantubeብርሃንቲዪብ ปีที่แล้ว +1

    ሀሊማየ እናመሰግናለን።ርዕሱን ስለ ስጋ ብለሽ ደግሞ እንደዚህ አብራርተሽ አቅርቢልን