- 373
- 2 653 642
Dream Tube
United Kingdom
เข้าร่วมเมื่อ 9 ก.ค. 2020
ሰላም ውድና የተከበራችሁ የይቱብ ቻናል ቤተሰቦቸ እንኳን ወደ #ህልምና ፍቺ ፕሮግራም መጣችሁ🙏 ሁሌም ጥያቄወቻችሁን በመመለስ ሁላችሁንም በተቻለን መጠን እናስደስታለን ቻናሉን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏😍
🛑 በህልም #ጆሮ መበሳት #መፀሀፍ #መፀሀፍ ቅዱስ #ወንጌል ለሙስሊም በህልም ማየት
በህልም ጆሮ መበሳት መጽሐፍ ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ወይም ወንጌል ለሙስሊም በህልም ማየት
Join this channel to get access to perks:
th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin
#ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce
#Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
Join this channel to get access to perks:
th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin
#ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce
#Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
มุมมอง: 269
วีดีโอ
🛑 በህልም #ማስታወክ #የአእዋፍ ኩስ ወይም ሰገራ #ፀሀይ
มุมมอง 9577 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በህልም #ማስታወክ #የአእዋፍ ኩስ ወይም ሰገራ #ፀሀይ Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም #እድለኛ ብቻ የሚያያቸው 7 ስባት ህልሞቺ
มุมมอง 9K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በህልም እድለኛ ብቻ የሚያያቸው ሰባት ህልሞቺ Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም #ሩሀንያ ያለበት ሰው ብቻ የህልም ምልክቶች #መንፈሳዊ ያለው ሰው ብቻ የሚያያቸው ህልሞች
มุมมอง 2K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በህልም #ሩሀንያ ያለበት ሰው ብቻ የህልም ምልክቶች #መንፈሳዊ ያለው ሰው ብቻ የሚያያቸው ህልሞች Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም #የዘር ፈሳሽ እና ቀለማት በዝርዝር #የታጠበ ልብስ #የአልጋ ልብስ እና ቀለማት
มุมมอง 1.3K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#የዘር ፈሳሽ እና ቀለማት በዝርዝር #የታጠበ ልብስ #የአልጋ ልብስ እና ቀለማት Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም #አንበሳ #ነብር #እባብ #ዶሮ #የቤት ጣራ
มุมมอง 1.1Kวันที่ผ่านมา
በህልም #አንበሳ #ነብር #እባብ #ዶሮ #የቤት ጣራ Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም 👉🏻#የሰላት ልብስ ፣ #ጫማ ፣ #አልጋ መስራት ፣ #ቁም ሳጥን ፣ የልብስ #መስቀያ
มุมมอง 1.6K14 วันที่ผ่านมา
👉🏻#የሰላት ልብስ ፣ #ጫማ ፣ #አልጋ ፣ #ቁም ሳጥን ፣ የልብስ #መስቀያ Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም #ድመት እባብ ስትበላ #እባብ የምትበላ ድመት
มุมมอง 52214 วันที่ผ่านมา
በህልም #ድመት እባብ ስትበላ #እባብ የምትበላ ድመት Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም #መንጃ ፈቃድ #መኪና መንዳት #አሮጌ መኪና #በጨለማ መኪና መንዳት #ወደሗላ መንዳት #ምንዳት ሳይችሉ መኪና መንዳት #ውሃ ውስጥ ያለ መኪና ሲወጣ
มุมมอง 1K14 วันที่ผ่านมา
በህልም #መንጃ ፈቃድ #መኪና መንዳት #አሮጌ መኪና #በጨለማ መኪና መንዳት #ወደሗላ መንዳት #ምንዳት ሳይችሉ መኪና መንዳት #መኪና ውሃ ውስጥ ሲገባና ሲወጣ Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም #ስሜ ሲጠራ #የሚጠራኝ ሰው መስማት #ጥሪ
มุมมอง 1.5K21 วันที่ผ่านมา
በህልም #ስሜ ሲጠራ #የሚጠራኝ ሰው መስማት Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም #ፓስፖርት
มุมมอง 83221 วันที่ผ่านมา
በህልም ፓስፖርት this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም #ወሲብ #የግብረ ስጋ ግንኙነት #መደፈር #ከዘመድ ጋር ወሲብ #ያለ ፈሳሽ ወሲብ
มุมมอง 1.5K21 วันที่ผ่านมา
በህልም #ወሲብ #የግብረ ስጋ ግንኙነት #መደፈር #ከዘመድ ጋር ወሲብ #ያለ ፈሳሽ ወሲብ Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም #ቆላ እና ደጋ #ቀዝቃዛ #ሞቃት #የአየር ንብረት #ብርድ #የብርድ በሽታ #የብርድ መዳኒት
มุมมอง 70428 วันที่ผ่านมา
#ቆላ እና ደጋ #ቀዝቃዛ #ሞቃት #የአየር ንብረት #ብርድ #የብርድ በሽታ #የብርድ መዳኒት Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም #ደም #ከአፍ የሚወጣ ደም #ካፍንጫ የሚወጣ ደም #የደም አክታ #እግር ሲዳማ #ከእጅ የሚወጣ ደም #ተጆሮ የሚወጣ ደም እና ሌሎችም
มุมมอง 1.5Kหลายเดือนก่อน
#የደም አክታ #እግር ሲዳማ #ከእጅ የሚወጣ ደም #ተጆሮ የሚወጣ ደም እና ሌሎችም this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም #ህመም #መታመም
มุมมอง 1.3Kหลายเดือนก่อน
በህልም #ህመም #መታመም Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/g2if-pmagCdhjfGTaRS7sQ.htmljoin #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe
🛑 በህልም #ወንድም ማግባት #ቅባት (ክሬም) #ንፍጥ #የእግር ጥፍር #ጠንቋይ #አስማት ሲቀብሩ
มุมมอง 1.2Kหลายเดือนก่อน
🛑 በህልም #ወንድም ማግባት #ቅባት (ክሬም) #ንፍጥ #የእግር ጥፍር #ጠንቋይ #አስማት ሲቀብሩ
🛑 በህልም #መዳኒት #መርዝ #መድሀኒት መግዛት #መድሃኒት መውሰድ #የመዳኒት ስጦታ
มุมมอง 875หลายเดือนก่อน
🛑 በህልም #መዳኒት #መርዝ #መድሀኒት መግዛት #መድሃኒት መውሰድ #የመዳኒት ስጦታ
🛑 በህልም #ሞባይል ሽንት ቤት ውስጥ ሲጠልቅ #ሞባይል ውሃ ውስጥ ሲወድቅ #ስልክ መጠለፍ #ስልክ መፈተሽ #ስልክ ስርቆት
มุมมอง 1.5Kหลายเดือนก่อน
🛑 በህልም #ሞባይል ሽንት ቤት ውስጥ ሲጠልቅ #ሞባይል ውሃ ውስጥ ሲወድቅ #ስልክ መጠለፍ #ስልክ መፈተሽ #ስልክ ስርቆት
🛑 በህልም #ፍየል እና በጎች #የአየር መንገድ #ትኬት #የሞተ ዶሮ #መሽናት #እርቃን እፃናት #መነፀር #ወንድም ታርዶ #ሎሚ
มุมมอง 1.6Kหลายเดือนก่อน
🛑 በህልም #ፍየል እና በጎች #የአየር መንገድ #ትኬት #የሞተ ዶሮ #መሽናት #እርቃን እፃናት #መነፀር #ወንድም ታርዶ #ሎሚ
🛑 በህልም ሱረቱ#አል_ፈጅር #ሱረቱ #አል_ቀድር #ሱረቱል _ሙታፊን ሱረቱ #አል_ጋሽያን ሱረቱ #አል_አላን ሱረቱ #አል_ታሪቅ ሱረቱል_ቡሩጅ
มุมมอง 692หลายเดือนก่อน
🛑 በህልም ሱረቱ#አል_ፈጅር #ሱረቱ #አል_ቀድር #ሱረቱል _ሙታፊን ሱረቱ #አል_ጋሽያን ሱረቱ #አል_አላን ሱረቱ #አል_ታሪቅ ሱረቱል_ቡሩጅ
🛑 በህልም #ሽቶ #የቤተሰብ ቤት መፍረስ #ጉበት #ከአፍ የሚወጣ ደም #ቡኒ ጫማ #የሞባይል ባትሪ #የተሸፈኑ ሴተች(ሂጃብ)
มุมมอง 1.5Kหลายเดือนก่อน
🛑 በህልም #ሽቶ #የቤተሰብ ቤት መፍረስ #ጉበት #ከአፍ የሚወጣ ደም #ቡኒ ጫማ #የሞባይል ባትሪ #የተሸፈኑ ሴተች(ሂጃብ)
🛑 በህልም #ቤት ግንባታ #ያልተሟላ ግንባታ #አሮጌ ቤት #እረጃጅም ፎቅ #ቤት ማደስ #ቤት ውስጥ ቤት መስራት
มุมมอง 2.4Kหลายเดือนก่อน
🛑 በህልም #ቤት ግንባታ #ያልተሟላ ግንባታ #አሮጌ ቤት #እረጃጅም ፎቅ #ቤት ማደስ #ቤት ውስጥ ቤት መስራት
🛑 በህልም #ካርታ #የሀሰት ገንዘብ #ሰው ሲጠራኝ #እባብ ከሰውነት ክፍል ሲወጣ #ገንዘብ #የቤት ግንባታ መፍረስ #የንብ ንክሻ
มุมมอง 879หลายเดือนก่อน
🛑 በህልም #ካርታ #የሀሰት ገንዘብ #ሰው ሲጠራኝ #እባብ ከሰውነት ክፍል ሲወጣ #ገንዘብ #የቤት ግንባታ መፍረስ #የንብ ንክሻ
🛑 በህልም #መቃብር #መቃብር ሲቃጠል #መቃብር ማጠብ #ቤት ውስጥ መቃብር #መቃብር መቆፈር #በመቃብር ማለፍ
มุมมอง 1.5Kหลายเดือนก่อน
🛑 በህልም #መቃብር #መቃብር ሲቃጠል #መቃብር ማጠብ #ቤት ውስጥ መቃብር #መቃብር መቆፈር #በመቃብር ማለፍ
🛑 በህልም #ሆቴል #የተራበ መመገብ #ዘምዘም ውሃ #የሞተ ሰው አብዶ #አፈር #ሜካብ ስጦታ #ባስ #በቀበቶ ድብድብ #ጥቁር አዝሙድ
มุมมอง 1.4Kหลายเดือนก่อน
🛑 በህልም #ሆቴል #የተራበ መመገብ #ዘምዘም ውሃ #የሞተ ሰው አብዶ #አፈር #ሜካብ ስጦታ #ባስ #በቀበቶ ድብድብ #ጥቁር አዝሙድ
🛑 በህልም #መግሪብ ሶላት #ኤሌክትሪክ #ማስተማር #አንበሳ #ሱሪ #ጡት ሲቆረጥ
มุมมอง 1K2 หลายเดือนก่อน
🛑 በህልም #መግሪብ ሶላት #ኤሌክትሪክ #ማስተማር #አንበሳ #ሱሪ #ጡት ሲቆረጥ
🛑 በህልም #የመኪና ቁልፍ #ጥቁር መኪና #የሰው ወሬ #አጭር ልብስ #ኦቾሎኒ #አላህ የውስጤን ያውቃል #አጭር ሰው #ቤት መፈለግ
มุมมอง 1.7K2 หลายเดือนก่อน
🛑 በህልም #የመኪና ቁልፍ #ጥቁር መኪና #የሰው ወሬ #አጭር ልብስ #ኦቾሎኒ #አላህ የውስጤን ያውቃል #አጭር ሰው #ቤት መፈለግ
🛑 በህልም #ጠብ #ከባል ጋር መጣላት #ድመት አጠገቤ #እርጉዝ ሴት
มุมมอง 1.9K2 หลายเดือนก่อน
🛑 በህልም #ጠብ #ከባል ጋር መጣላት #ድመት አጠገቤ #እርጉዝ ሴት
እስኪ፡እሂን፡ፍችልኝ፡እኔ፡ጥርሴ፡ላይ፡የቆሸሸ፡ሲለቅ፡አየሁትኝ፡በፈጣሪይ፡ስ
በአላህ መልሽልኝ እኔ በህልሜ ከገደለ ቦታ ወዝነዉ ጥርታያለ ይሚያምር ምጭ አለ እናም አድፀይም ወድ ይማላዉቀዉ ከወዙ ከምጩ በጣገቡ ቁጭብሎን ነጭኩፍይት አርጎ አርጓደ እርቦ ጭኖን እናም ያሲንን ቁርአን ይቀራ እኔም በድምፁ ተማርኬ አቡርን በጀምአ ስንቀራ አደርን በዙሪያችን ነጫጭ ቢራቢሮት ከበዉናን ምድነዉ ምልሽለኝ
አረዉዴ ከባላተፋትቸነበረ አሁን ለመመለሲየፈሊገሊ አኔም አፈሊገለሁ መሬማ ኢየለ የጠሪኝአሊ ሸማገሊ ሊላኪ ኢየለኝ ከዛ አነም መሊሲአለሰጢም በሊቤተጨቀነዉ የላኪ አየሊኩ አወረለሁ ፉቺሊኝ
እሕቴ በአላሕ መልሽልኝ በህልም ማበድ ምንድን ነው አቦ አደራሽን
አመሰግናለሁ እህቴ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ
ሰላም እንዴት ነሽ እባክሽ ሊንክ አልፈልግም ሁለት ቃልም ብትሆን በዚሁ ንገሪኝ ባለቤቴ ባስውስጥ ሆነን ከሁዋላዬ ነበር እና አንድ ወልይ ሰውዬ አለ እኛ ሰፈር እና ደብዳቤ ሰጠሽ እንዴ ወልዬ ሲለኝ አዎ አልኩት ለኔም ሰቶኛል ወረቀቱ ግን ውሀ ነክቶታል ቀጣጥይና ሁሌ ሲሰጠን አጠራቅሚውና ፎጣ እናሰራዋለን ይለኛል እሺ ብዬ ስቀበለው ሶስት ቦታ ተቆራርጦ ፅሑፉ ቀይ ነበር አልታይ ሲለኝ እጁን በጀርባዬ በኩል አርጎ እቅፍ ሲያረገኝ ደስ ይለኝና እጁን ሳብ አርጌ እያቀፍኩት ነቃው❤የተለያየ አገር ነው ያለነው
Ehete ebaksh yehen helm fechlegn be helme abate merer belo yaleksal ene demo ayezok beye akefewalw ke enkelfe se neka betam terbeshe nebr men yehon ehete
ለኔም ፍችልኝ በህልሜ አያቴን አየሁዋት አሁን ወደ አሄራ ሂዳለች አሏህ ይዘንላትና እህቴ ታናሸ ወደ ስደት ልትመጣ ብላ ይመስለኛል ከዛ እህቴ በጣም ታለቅሳለች እባዋ ነው እሚረግፈው ድምፀ የላትም ከዛ እናቴን እኔ አይዞሽ በያት እላታለሁ እናቴን ብዙም አደለችም እኔም ይከፋኛል እና ለሷ የቅባት ዘይት ልሰጣት ብየ ያኖርኩት ነበር እና እናቴ ካኖርኩበት ዘይቱ የለምሳ ስላት ፈልጊው አለ ትለኛለች ግን እኔ አዱን እጂ ሌላኛውን አላገኘሁት የዘይቱን ቅባት ከዛ ደሞ የሞተችው አያቴ ብዙ የችች ሳንቲም ብርም ሀምሳም 2 ብርም ብቻ በፍኟ ሙሉ ነው እኔም ይህን ልስጣት ትላለች አያቴ እኔ ደሞ ከፋኝ አች ከየት አግኝተሽ አይሆንም እላታለሁ እህቴ ግን በጣም አለቀሰች እብኝ እና የሆነች ቀይ ሴት አውቃታለሁ 3 ፖወርሳ ይሳ እኪ ብላ አዱን ትሰጠኛለች እኔም ተቀበልኳት እና እሷም ፈገግታ ደስ ይላል ፍችልኝ እስኪ ውዴ
as wr wb selam neshi ehte bewunetawu alem yasebkut bhlme tesakto ayehut kezam betam tedesetku mn yihon
የእግር እና የእጅ ጥፍር በጣም ማደግ ውስጡ ቁሽሽ ብሎ ማየት ፍቺው የሚፈታልኝ አጥቻለሁ
ወደ እሥቴ ሥለክሽ አሥቀምጭልኝ በውሥጥ እምነግርሽአለኝኝ
Ehete ezihu vidio lay helm sefelshalehu benatesh beallahesh endatalfign aschnekognal
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ያንች ህልም በጣም እዉነታዊ ነው ትክክል ኣፈታት ስለ ሆነ በቡዙ መስራት እንፈልጋለን
እንሻ አላህ አመሰግናለው 🙏🙏😍
በጣም እናመስግናለን ስለ ሞቱ ሰዎች ተስቸግረን ነበር እና የህልም ፍች ቀጥልበት በተጨሪ እኔ ወንድ ነን ነገሩ ግን በየቀኑ ለሊት ሴቶች ማየት ምን ድነው
th-cam.com/video/9ILVKNxNdwA/w-d-xo.htmlsi=AHTfNPDDFqImxlF0 👈
የኔ ማር ስወድሽ ማንም ህልም ፈቺ እንዳንቺ አይፈታም ሰብስክራይብ ስላረኩሽ ህልም ባይም ባላይም እሰማሻለሁ አሁን ከእህቴ ጋር እያነሳሁሽ እያለ እሄን ህልም ፍቺ ለቀቅሽ እስኪ ቴሌግራም አካውንትሽን ላኪልኝ❤
ለግዜው አልጠቀምም የኔ ቆንጆ 🙏
@addismedia9882 ባወራሽ ደስ ይለኝ ነበር በምን ላግኝሽ
በህልሜ እባብ ሊነክሰኝ ሲታገለኝ እኔም ስታገለው ገዛ እጄን ያዘኝ በቅድ አስለቅቄ ወረወርኩት ግን ምንም አልጎደድኝም አልነከሰኝም መልሺልኝ አላቀባሁም
th-cam.com/video/SzvhW9oRUfg/w-d-xo.htmlsi=IaQ2l2H_FpjjyqaK
እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ በምታምኝው ኮሜቴን አይተሽ እዳታልፊኝ ዛሬ በህልሜ ልብሴ ካስቀመጥኩበት ጠፍቶብኝ አየሁ ስፈልገው የለም የአክስቴ ልጅች አብረውኝ ነበሩ እነሱንም ስጠይቅ አላየነም ይሉኛል ያለሁበት ቦታ አይታወቀኝም ልብሱን ስፈልግ ብዙ ከብት አያለሁ ከዛ ነቃሁ ፍችልኝ😢😢😢
th-cam.com/video/aLdmmJmpUYo/w-d-xo.htmlsi=X_7afWK00hX92b0S 👈 th-cam.com/video/VPKoVoRc6HI/w-d-xo.htmlsi=F7nInQWkZjP8l7nh 👈
የአልጋው ፍራሽ ስር የሌላ ሰው ልብስ አግኝቶ ለነሱ መመለስ ምን ትርጉም አለው?
አሰላሙለይኩም ውዴ በህልም የወርቅ ቀለበት ማግኘት ምንድነው ውድ አግብቸ ፈትቻለሁ
th-cam.com/video/KMCxnIL590o/w-d-xo.htmlsi=GFcwaA_T4aIxHhK5
❤❤❤❤❤
As wr wb beallah helm zmteblo aytaym fetari melkt eylakeln nw estikara segeg yayhut helm nw mist yalew sew letdar eytykegn nw fet negn serge tedgso ymeslegnal tefer koreta lay tekorechi silugn kezih befit tekorche mn ametahu alkoretm elalehu kezibefitm alkortem alsh telegnalech yzane ykortechegn lemn tekorchalehu anchi aydelsh ykortshegn selat tenadedalech mn anadedesh ysferun sew bemulu anch aydelesh ymtkorchew elatale aenatem anchi nesh ykortshegn alechegn eyalech tenadedalech ene kekoda ytsera yenchet alga lay kuch bye megeb ebelalehu fentaye ymtebal ysfrachen set eman ymtebal legua meret lay miskin mesla tekmta meblat felga taygnalech tegbe 1gursha sikregn ney bye elatalehu letbela setkrb egeshen tatebi elatalehu keza tensche engra lechmrlat sel enate ty ylem telgnalech begza ynatua engera bye ydreke gemash engera akrblatalehu lrasem drek kalew bemesmer ytgagre engra lrase askralehu kezam zwr sel kefirig gerba spong kelto siyalk ayalehu ere espogu kelet elalehu
th-cam.com/video/LWOIN2Zb6ig/w-d-xo.htmlsi=Wt_gCrxNfgXoPQA9 👈 th-cam.com/video/7XoPaVQr4iE/w-d-xo.htmlsi=b7c2JErBxX9svHsf 👈
አጉቶች በጀምብስም አጥር ሲጥሩ አየሁ እና እጃችዉን በዉሀ አሰታጠብኮችዉ
እህቴ በአላህ ፍችልኝ ከአያቶቸ ቤት ቁጭ ብይ እያለሁ አንድ የማላዉቀዉ ሰዉ መጦ በሽጉጥ እያስፈራራኝ በታች በር ግብቶ በላይ በር ይወጣ ነበር ሲተኩስ አመለጥኩት እና በሩንም መሰኮቱንም ዘጋሁት ግን በመስኮት በቀዳዳ አሾልክ ሳይዉ አይኔ እና አይኑ እየተያየን ነበር ፈርችም ነበር አላገባሁም ጨንቆኝ ነው ፍችልኝ
th-cam.com/video/23BUW2nFQmE/w-d-xo.html 👈 th-cam.com/video/9vxU3vlXNTg/w-d-xo.htmlsi=k2IGevJv-nxvwjz7 👈
Aselamu aleykum halimaye endet nesh behlme yemwedew lj gurgad afaf hogne ejen yzo siyanesagn ena ej leej akolalfen snhed ayehun ena betedegagami behlme ayewalew mndnew
ካላገባሽ ከሱ ጋር ጋብቻ ነው
Yene konjo wuddd new yemadergsh alah yadrglgn
እህቴ በህልሜ የፈታሁት ባሌ ፀጉሬን ሲሰራኝ አየሁት ፀጉሬ ደግሞ ረዝሞ እና ዉብ ሆኖ ነበር ሰርቶኝ ሲጨርስ ነቃሁ ፍችልኝ ስወድሽ
th-cam.com/video/OXRT2Avya68/w-d-xo.htmlsi=OBIPBdRzIubzXbGH 👈
ሰላም እህቴ ከተመቸሽ መልሽልኝ ስለጨነቀኝ ነው መንገድ ስንሄድ እኔ እና ወንድሜ አንድ ሴት አለች አላቃትም ገደል ስንደርስ እነሱ ገደሉን ይሻገራሉ እንዴት እደተሻገሩት አላቅም እኔ ግን እደ አሞራ እበራለሁ እወድቃለሁ ብየ ስለፈራሁ እጮሃለሁ ወንድሜ አጋጦ እየተመለከተ እጁን ዘርግቶ እጄን ያዘኝ እና ወረድኩኝ ምን ይሆን ወንድሜ ሞቷል😢😢
th-cam.com/users/shortssmAr9QvHjCo?si=PF0-e01JTLlSnIdP 👈 th-cam.com/video/7uqghwtcn9U/w-d-xo.htmlsi=CPi4vH19dv3EATVT 👈
ወሏሁ አዕለም ማለትሽን መጨረሻ ላይ አትርሽ እሙ
ኢንሻ አላህ
ዋአወወ አንደኛ ነኝ ለላይክም ለኮመንት ም ። በህልሜ ልጄ አግብቶ ሚሰቱ ትሰመዋለች ትደባብሰዋለች ያኔ ፍቅር እየሰሩ ሁሉም ታዳሚኦች ሴቶች ነበርን። ግንኙነት እሰኪያደርጉ መጠበቅ ጀመርን ።ሁሉ ተደብቆ ይከታተላቸዋል።ግን አልተኙም ሲተሻሹ የልጄን የወንድ ፍሬው አየሁት። ከዛ አንድ ሴትየዉና እኔ ምግብ ሰጭኝ ብላኝ ዶሮ በድንች ወጥ አብረን እየበላን እናቴ እሰኘራይት ሰጠችኝ ደሰ አለኝ ተቀበልኳትና ግማሹን ለአንቺ እሰጥሻለው እያልኩኝ ነቃሁኝ። ፍት ነኝ ፍችልኝ በኮመንተ።በውነታው አለም ልጄ የ10 አመትልጅ ነው
ልጅሽ ተማሪ ከሆነ ጥሩ ውጤት አልያም እንደዚሁ ሲሳይ ነው ላንችም ለሱም ዶሮ መመገብ ሀብት ነው
@@addismedia9882 አመሰግናለው
ዋሊይኩምእሰላምእህት
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሌላሰዉ ጫት ሲቅም ማየትስ ዉዴ ባለቤቴ ባፉሙልት አድርጎ ሲቅም አየዋለሁ እጓዴኛጋሁኖ እኔዴሞ እናዴዳለሁ
Aselamalekum worahametulah woberekatu anid negr garifisa Mindi nw
አልገባኝም
አሰላማለይኩም እህትታለም በህልሜ ያለሁት አረብ አገር ነው ያለውት ግን በህልሜ አሜሪካ ለደን ሂጄ አያለው ምንድን ነው
th-cam.com/video/gt3Vou0_Pbs/w-d-xo.htmlsi=n1W_ezDn4byY1EZh 👈 ዋለይኩም አሰላም 🙏 😍 ምን አዩኒ ሆቢ
ሰላም እህት በህልሜ የማቀው ሰዉ ሁሌ ይጠቅሰኛል
th-cam.com/video/dZGSbhr0kBA/w-d-xo.htmlsi=138u1cxiKz53e0qW 👈
ይቅርታ እህት በግል ላገኝሽ እፈልጋለሁ በአላህ
አደራ ፊቺሊኝ
አደራ ፊቺሊኝ
በህልሜ ቁልፍና ተቀምጦ አገኘሁ አጠገቡ ትንሿ መሰታወት ተቀምጦ ነበር ግን ያቁልፍ የማቀው ሠው አለና ትቶት የሄደ የው
th-cam.com/video/COMaq-ruF7Y/w-d-xo.htmlsi=gMpd1BtZ9YZ_bTZQ 👈 th-cam.com/video/WCY8Zy4u2mw/w-d-xo.htmlsi=6FlYz2RB9Qop17yj 👈
ፎቶ ያንቺ ነው አንዴ
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ህልሜ ፍችሊ ጋደኛይ ሞታለች በሂወት የለችም እና ኣብረን እኔም ለራሴ እስዋም ለራስዋ ልብስ ገዝተን ወደ ቤታችን ስንሄድ ኣለምኩኝ ምን ይሁን መልሽሊኝ ኣደራ እንዳታልፊኝ🙏❤❤❤❤
th-cam.com/video/ETNJZ64sq9A/w-d-xo.htmlsi=9JfowuMvYBX6nDZB 👈 th-cam.com/video/7uqghwtcn9U/w-d-xo.htmlsi=INq7MbXFNbhlFiF1 👈
gobezehit❤
Thank you 🙏
አሰልሙ አልየኩም እህት ልክንሸ አየንቡበም ፅህፊየቅርታ የኔወድ ላሰችግርሸ ያሁኑን ፍችልኛ አሰትካክላልሁ ዛሬ በህለሚ አገር ያልሁ የምሰልኛል ሙሸር ሁኛ አየሁ እወዝ ወሀ እቅዳልሁ የምቅዳልኛ አረጊት ናት እኔ አየደልሁም ሹሩባ ፅጎሪን ትሰራቻልሁ ደሰ የለሰኛል😂 ሙሸራ ሰልሁኩ ሹሩባይ አደሰ ግሰግሷል ብዙም አልግሰግሰም አደሰ የትሰራሁት አየዴልም እማቅወሰው ክንሚሰቶ አያችዋልሁ ሚሰቶም አምሩባታል ያይሇችወ ሰወች ጀራካንነወ ውሀ የቅዳሁበት ተሸክሚ ወዴቤትሰሂዳ ዝምዳናት የምመራኛ እፋት እፋቴ ትሂዳልች ምግዱን ሰሂዴ እቅፋት እዳወሪቄ ትልኛልች ተንሸ የምታኛ የምሰልኛል እቅፉት እራሴን አልትሸፎኩም ባል የልኛም ፍትቻልሁ
th-cam.com/video/LWOIN2Zb6ig/w-d-xo.htmlsi=ZgV9KCGxdvNO0Sb6 👈 th-cam.com/video/UBOuQfAfBEI/w-d-xo.htmlsi=JKxh2a-mr7L7fcoT 👈
የሞተ ሰዉ በድጋሜ ሲሞት አይቶ ማልቀስ?
th-cam.com/video/gAoU0Xj8uvE/w-d-xo.htmlsi=JTJ3ayGUzn1Ry_VE
አሰላም አለይኩም አሏሁ አለም እህቴ አንቺ እንደት አወቅሸ ዝም ተብሎ ፈተዋ አይሰጥም ሰለህልም ፍች ማንም ሊያዉቅ አይችልም ኡለማዎች ተናግረዋል 📖
ዋለይኩም አሰላም 🙏 እኔ ኡለማወች ያስቀመጡትን መፀሀፍ በማንበብ ነው የማቀርበው።
እህቴ ጠይቄሽ ነበር ከይቅርታጋር መልሽልኝ ባለትዳር ወንድ በግ ሲዎልድ ማየት ምን ድነው ፍቺው
አንድ ያገባ ሰው በግ ሲወልድ በህልም ማየቱ ማህበራዊ ደረጃውን በእጅጉ የሚያሻሽል አዲስ ሥራ እንደሚያገኝ ያመለክታል.
@addismedia9882 አላህ እንደፈታሽው ያድርገው የጅዚኪ አላህ ኸይር
ሰላም እህቴ እናቴ ሞታብኛለች በህልሜ አያታለሁ ከዛ እኔ በጣም አለቅሳለሁ ፍችውን ንገሪኝ እስኪ በግዚአብሄር እህቴ 😢😢
th-cam.com/video/IuWAG9KRPEs/w-d-xo.htmlsi=lSkCNL5EONnGKltE 👈 th-cam.com/video/5fKrtbXz0y0/w-d-xo.htmlsi=JBI5E_4pvuPyDEpa 👈👈
Behilm hiv, kinin swox ayehu Mindi nwu
በህልም ብዙ ወርቅ ማየት እንዴት ይታያል ? ሰብሰብ አዴርጌ ወሰጄ ጓደኛዬ ጋር ለማሰቀመጥ እፈልግና ግን ሳልሰጣት ከእንቅልፌ ነቃሁ።
th-cam.com/video/EIFusnBlpxg/w-d-xo.htmlsi=9luHp6ZXGQd0nXfD 👈 th-cam.com/video/cQd_vSQ-zVo/w-d-xo.htmlsi=xLAXyP8RSMziKtia 👈
መልሱ ምንድነዉ እህት?
ከማናቸው ህልም የሚፈቱ ሰዎች ኣንችን ብቻ ነው ግልፁ ኣፈታት ያለሽ በርቺ ማርያምን ኣደንቅሻለው በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
እመሰግናለው 😍 የኔ ቆንጆ 🙏😍😍