ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አልሀምዱሊላህወይሳመልጥ፡ወይስገለውእዳዴግንበጣምእኔምአልፈታለትእሱምይታገላልግንአልሀምዱሊላህእጅአልሰጠሂምእናባብዘሀኛውጥቁር፣ቀይ፡አፈርማእማየውባብዘሀኛውጥቁርነው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤የኔህትየዋእናመሰግናለንቪዶየንስለሰራሽእናሙሱግናለን
ሀሊማዬ አርስቱንፅፈሽ እባቦቹን ከፉት ለፊት ብታነሻቸው ጥሩ ነበር በጣም ነው ለማየት የሜያስፈሩት በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ስጠብቀው ነበረ አላህ ከክፉ ይጠብቀን
አሚን 🤲😍 አመሰግናለው 🙏
በርቺ የኔ ዉድ
Ema jeza kallah allah ktekolchew yetbkne yarbe
ሰላም ለዚህ ቤት እህቴ ፍቺልኚ የምሰራባት የሴትዮየ እህት ሞታለይ አመት አልሞላትም ሞተይ ሲሉ ነው የሰማሁት አላቃትም እቤት መታ ተባረኪ የምትወልጃቸው ልጆቺ ዘርሺ ይባረክ እያለይ ስመርቀኚ እኔ ደሞ አሜን ስል ምድነው አላገባሁም በስደት ነው ያለሁት
🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹህ ያገሪ ልጆች🎉🎉🎉🎉
ሀሊማዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤❤ እህቴ
ወአለይኩም ሠላም አህለን እኔ ሰደት ነው ያለሁት እና በህሌሜ የሆነ ቦታ እየሄድኩ ይመሰለኛል የሆኑ ወጣቶች ተሠብሰበው አገኛቸዋለሁ እና አትሄጅም ይሉና ትንሸ ጣቴን ጥፍሬን ሊቆርጡኝ ይላሉ ግን አልቆረጡኝም የሆነ ላጥ ብቻ ነው ያረጉኛ እሸ አመመኝ ሀኪም ቤት ልህድ ሰላቸው አሸ ብለው ይበቃኛል
አስላም አልኩም አድት ነሽ በህልም የሚላቃት ሴት ነኝ ትለናለች ሆትል ልታስገባን ተኳካይ ትልናለችአልኳካልም ዚና ልታስርን ነው አላታለው ሆትል ውስጥ የሚጠብቀን ዉንድ ያለ ይመስለናል እኔ ዚና አልስራም እላለው ፊት በመስታውት ስየው አፊጫይ ጋ ጭርት ውቶብኝ የጥቁሮውል የማለቃት ሴት አብሬ እሄዳለው ልብስ አዝይለው ቅደም ከዚህ ስውይ ጋነው ተኝ ያላቹን እላታለው እሱ ውንድልጅ ይዝ ህፃን ልጅ ይዙ የህዳል አት ባለ ትዳር ሁነህ ነው ከሴት የምተኛው አለውለው ያላገባሁ ነኝ ፈችልን
❤❤❤❤❤❤👌👌👌
አስላምዓልይኪ እህትየ እባክሽ ፍቺልኝ እንየ ሁልየም እማልመው ኣንድት ሊጅ ኣለች ሁልየም እንየን ኢምፈልገው ማንኛውም ነገር ሊትወስደኝ ትፈልጋለች እና ደሞ የክስቴ ለጅ ነች ጊን እንየን ኢጠላት ኣሉህ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላማሊኩም❤❤❤ጀዛከለህኸርአመሰግናለሁየኔውድእደተቸገርሽልኝአላህሀጃሽንይሙላልሽየኔውድ
አሚን 🤲😍🙏 ያረብ አመሰግናለው 🙏
የኔ ዉዲ እኔ በህልሜ ሺልምልም ያለች ትንሺ እባብ በሻርቤ ላይ ትሂዳለች ሳልፈራ በእጀ እርግፍ አርጌ ጣልኳት😊😊😊
እህትህልሜንፍቺልኝብየሽዝምአልሽኝ
👍👍👍👍👍👍👍💕
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Aselamu aleykum ከሱቃችን ጣሪያ ላይጣርያው ተከፍቶ ታናሽ ወንድሜና ማውቀው ሰውዬ ጣሪያው ላይ ቁጭ ብለው እኔና ማለውቃቸው ወንዶች ከቤቱ ውስጥ ቁጭ ብለን ስልክ እንጠቀማለን እነሱም ከላይ ቁጭ ብለው ይታዩን ነበር አላገባሁም
ህልም አፈታትሽ በጣም ይመቸኛል እባቡች ከበውኝ ብገል ብገላችው አላልቅ ብለውኝ እመጨረሻላይ አድ እባብ ቀርኝ ብየ ልገድል ስጠራራ የመታሁት እባብ ተነሳብኛው አድኛው ሌላውቹ ሞተዋል በዛው ከሞተ ሰው ጋራ ልብሲን ልልበስ ብሉኝ እያጠለቀብኝ እያለ ነቀጥሁት ይህን ፍችልኝ
th-cam.com/video/iQ4rmp336qY/w-d-xo.htmlsi=VpJLvvPh46sSuUjw 👈አንድ ሰው በሕልሙ ውስጥ አንድ ሰው ልብሱን እንደለበሰ ሲመለከት እና እነዚህ ልብሶች ቆንጆ እና ማራኪ ናቸው, ይህ ህልም አላሚው ከሌሎች ጋር ውጤታማ እና ማራኪ የመግባቢያ ችሎታ እንዳለው ያሳያል.
ባለቤቴ ነው ያየው ከታፋው ላይ ቀይ ደም ሲፈው ከዛ ደሙ ጥቁር ሆኖ ይፈሳል.ከዛ አንድ በውኑ የሚቀው ሰው እኔ መዳኒቱን አውቃለው ይለዋ.ፍቺልኝ ማሬ በፅሁፍም ቢሆን
አሰለሟለይኩም እራህመቱላሂወበረካትሁ ዉደእኔ ጥቁረእባብ ከማጀቴ ይዥ በጀ ቆምጨ ጣልኩት በሌላግዜ ም ሊበላኝ አመለኩየ
ለሁለት መቁረጥ ምን ማለት እንደሆነ እዚሁ ላይ አለ ለማየት
ሀሊማየ መልሽልኝ
አሠላምዋሊኩምእህቴ በህልሜ ጥቁር እባብ ስራእምሰራበት ቤትሲገባአየሁት እልሚንፈችልኝ
እዚሁ ላይ አለ እኮ ማማዬ
behlm nech tinsh ena tikur telek yale artficial ebab mayet mndnew pls
እባቡወዴ ወርቃማ ወዴ ዳለቻ የተቃረበ ዥጉርጉር ከጉሪሲወጣ ሮጨ አመለኩት ከዛ እባቡ ዘሎ ዛፍ ውስጥ ገብቶ ጠፋኝ ምዲነው
ሰላም እህቴ ፍቅርኛየን አልፈልግም ብየ ግንኙነታችን ማቁም አለብን ብየ ተኛሁ ከዛ በህልሜ አንድ ሰው ልተኛሺ ይለኛል እንቤ አልኩ ከዛም የኢትዮጵያ ብረ የዱሮውን ዘረዝረ ብር አንድ ሰው ይሰጠኛል ብዙም አልፈለኩ ከዛ ተቀበልኩት ከዛም 20ድራሀም ብዙ ዚረዚረ ብረ ባንድ እጅ ይዙ ሊሰጠኛ ይመስለኛል እኔ ግን ፈጥኔ ስጠኝ ብየ ከጅ ላይ ብዙ 20 ድራሀም ነው ድፈን ድፍን ከዛ ተቀበልኩት ከነ የብሩ መያዠ ትቱት ሂዱል ወዳው በቅፀበት የቁምኩበት ክላስ ውሀ በውሀ ሆኑል እህቴ ፍችልኝ አላህ ይጠብቅሺ
አሰላሙ አለይኩም ሀሊማየ እንደምፈችልኝ ተስፍ አለኝ ህልሙን ያየችው ጓደኛየ ናት 3ጓደኞቻችን ጋር ሁነን መካ ሂደን እነና አንዷ ጓደኛየ ምስር ወጥ ይዘን አብረን ሶስታችንም በላን ህልሙን ካየችው ጓደኛየ ጋር የዘምዘም ውሀም ጠጣን አብረን ሶስታችንም ህልሙን ያየችው ጓደኛየ እና እኔ ወደመድና ሄድን አብረን በጣም ረጅም መንገድ በእግራችን ነው የሄድነው እና መድና ሳንደርስ የመስጅዱን ቁባ አይተነው ሳንደረስ በርቀት በሩን አየነው አለች አንዷ ጓደኛችንንን አብረን እንሂድ ብለን ስንለምናት እቢ አለች እኛጋ አልሄደችም መካ ነው የቀረችው ሶስትችንም አላገባንም
መናገር አለመቻል የሚለው ቪዲኦ ላይ ፅፌልሽ ዝም አልሽኝ ውዴ
በእላህ።መልሽልኝ
አባቴ ሞቷል
እና የሙዝ እና በቆሎ አንድ ላይ ያመጣና በ ባንሶላ ነገር ከዛ እኔም አለው ከዛ ከሙያ ከ በቆሎ ለዋነ ወንድ ልጅ ስሰ ጥ አየሁ ፈተነኝ
በአላህ መልሺልኝ ጨንቆኛል
ወንድምሽ ልጅ ያገኛል ያኒ አድስ ህፃን ወይም አድስ ትርፋማ ፕሮጀክት
@@addismedia9882 ሙዙን ያመጣው አባቴ ነው አባቴ ሞቷል በእውነትም
አሰላሙ አለይኩም ወራህቱላሂ ወበረካቱ በኮሜንት ፋችልኝ እኔ አንድ ጎደኛ ነበረ ከተለያየን ቆይተናል ግን በህል በግድ ቤተሰቦቸን አሳምኖ ተጋብተን ወደ ቤቱ ይወስደኛል ከዛ ይጠፋል ተመልሽ ወደቤተሰብ ቤት መጥቸ እሱጋ ዳግመኛ ህጅ ብትሉኝ ከቤት እጠፋለሁ እላቸዋለሁ ቤተሰብ ግን በመመለሴ ደስም አላላቸው ከሱ ሸሽተሽ ከጠፋሽ መጥፎነገር ይደርስብሻል ይሉኛል ከዛ ከቤት ለማምለጥ ስሮጥ እባብ መጥቶ መንገደን ዘጋብኝ ሊነክሰኝም ነበረ ግን እሩጨ አመለጥኩኝ እባቡን የላከው እሱ ነው አሉኝ ከዛ ነቃሁኝ ፋችልኝ
ጥቁር ብዙ እባቦች ከፊት ከፊቴ ሲሄዱ አያለሁ እኔም መንገዴን ቀጥላለሁ ምን ይሆን
ሰላም በጌታ መልሽልኝ ጓደኛየ በሌለለውበት ከቤት ገብቲ ከባሌ ጋ ስለቤቱ ገበና እቃ አቀማመጥ ስለቤቱ ውስጣውስጥ አጠቃላይ እየተመካከሩ ይመስለኛል እሱም ከኔ እንደምትሻል ይነግረኛል አማካሪ አርጓታል እኔ ውስጤ ስቅቅ ይለኛል ቤቴን ገባ ብላ ስታውቀው በአካል ይተዋወቃሉ ግን ሩቅ ናቸው እኔን ቀኑ በቀን እየደወለች ታወራኛለች በቀን 3ቴም ትደውልልኛለች ምንም ፍሬ አታወራኝ እውነታው ማለቴ ባለትዳር ነኝ
እኔ ያየሁት በመንገድ እየሮጥኩ ሲሄድ ጥቁር እባብ ተጠቅልሎ ተቀምጦ ነበር እኔ ካለፍኩ በዋላ የሆነ እፃን ልጅ 6 አመት ምናምን ይሆነዋል እሱም እሮጦ ልያልፍ ሲል እሱን እባቡ ጠልፎ ሊጥለው እግሩ ላይ ሊጠቀለል ሲል አይቼ እሩጥ አምልጥ ልለው ስል ድምፄ መውጣት እምቢ አለኝ ብቻ ግን እፃኑም ሳይነደፍ እኔም ደንግጬ ተነሳው
th-cam.com/video/qVdfmLuwkAw/w-d-xo.htmlsi=I0h9_4U0vOF3MK5S
ውዴ እባክሽ ላስቸግርሽ ከወንድሜ ጋር በአስፋልት እየተጓዝኩኝ በምንሄድበት መንገድ ከፊታችን ሁለት መኪና ይገለበጣሉ ተራ በተራ ሲገለበጡ ወንድሜን ቶሎ እንሂድ እያልይ የተገለበጠው መኪናዎች አልፈን አልፈን በአስፋልቱ ቀጥ ያለ እና የተረጋጋ መንገድ እንሄዳለን ወንድሜ ታላቄ ነው ስወድሽ አጠር አድርገሽ ፍቺልኝ
ውዴ መጣሽልኝ❤❤ከዛሬ ሁለት ወር በፊት ያየሁት ህልም ነበር እኔ ስደት ነው ያለሁት ያ ያገኘው ፍቅረኛየ ሆ ጉድ እኮ ነው 😂😂እናማ እናቴ ቤት ክላሽ ማለቴ ዘመጃ ይዞ መቶ እኔ አልጋ ላይ ቁጭ ብየ መጣና አልጋው ላይ ቁጭ ብሎ ሁለት ሽብር አውቶ ሲሰጠኝ ከዛ ምግብ ሲፈልግ እርቦት😂ሆ ከዛ በብረድስት የጀራ ፍርፍር ፍርፍሩ የአልጫ ነው ማለቴ ቀይ በረድስቱን ክፍት ሲያረገው ፍርሩን ሲያየው ሲበላ ከዛ ይጣፍጣል ብየ ሳጎርሰው ሲበላ አየሁት ከዛ ወደቤቱ ሊሔድ ሲል እኔም እናቴም እደር ስንለው እሽ ብሎ ቁጭ ሲል እኔ ለመኝታችን ጥልቅ ፍራሽ ተሸክሜ ሳነጥፍ አየሁ ሆ ሊያነጥፈኝ አስቦ ይሆን😂😂እኔ ህልም አያለሁ ይጅ ሰላ ገደዱን አላቅም 😢ውዴ መላ በይኝ❤❤❤እወድሻሁ
ያገባው ለማለት ነው 😂😂አይ አማርኛ😂
በባልሽና ባንች መካከል አለመግባባት አለ th-cam.com/video/ue6ySvGX5_E/w-d-xo.htmlsi=Kq5pl5gnlyHGjmsn 👈
🎆🎆🎆🎆🎆🎇🎇🎇🎇🎇🎉🎉🎉🎉🎀🎀🎀🎀🎀🎀
❤❤❤
ስለ ጫካ ሰርተሽ አታቂም
th-cam.com/video/vESpnQFy80Y/w-d-xo.htmlsi=TfqCtxZ6fJ5em6yO 👈th-cam.com/video/VPKoVoRc6HI/w-d-xo.htmlsi=NZrUKS2zI1YIwLG9 👈
ሳታይ ለመስማት ሞክሪ ስለ አስተያየትሽ አመሰግናለው 🙏
አልሀምዱሊላህወይሳመልጥ፡ወይስገለውእዳዴግንበጣምእኔምአልፈታለትእሱምይታገላልግንአልሀምዱሊላህእጅአልሰጠሂምእናባብዘሀኛውጥቁር፣ቀይ፡አፈርማእማየውባብዘሀኛውጥቁርነው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤የኔህትየዋእናመሰግናለንቪዶየንስለሰራሽእናሙሱግናለን
ሀሊማዬ አርስቱንፅፈሽ እባቦቹን ከፉት ለፊት ብታነሻቸው ጥሩ ነበር በጣም ነው ለማየት የሜያስፈሩት በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ስጠብቀው ነበረ አላህ ከክፉ ይጠብቀን
አሚን 🤲😍 አመሰግናለው 🙏
በርቺ የኔ ዉድ
Ema jeza kallah allah ktekolchew yetbkne yarbe
ሰላም ለዚህ ቤት እህቴ ፍቺልኚ የምሰራባት የሴትዮየ እህት ሞታለይ አመት አልሞላትም ሞተይ ሲሉ ነው የሰማሁት አላቃትም እቤት መታ ተባረኪ የምትወልጃቸው ልጆቺ ዘርሺ ይባረክ እያለይ ስመርቀኚ እኔ ደሞ አሜን ስል ምድነው አላገባሁም በስደት ነው ያለሁት
🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹህ ያገሪ ልጆች🎉🎉🎉🎉
ሀሊማዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤❤ እህቴ
ወአለይኩም ሠላም አህለን እኔ ሰደት ነው ያለሁት እና በህሌሜ የሆነ ቦታ እየሄድኩ ይመሰለኛል የሆኑ ወጣቶች ተሠብሰበው አገኛቸዋለሁ እና አትሄጅም ይሉና ትንሸ ጣቴን ጥፍሬን ሊቆርጡኝ ይላሉ ግን አልቆረጡኝም የሆነ ላጥ ብቻ ነው ያረጉኛ እሸ አመመኝ ሀኪም ቤት ልህድ ሰላቸው አሸ ብለው ይበቃኛል
አስላም አልኩም አድት ነሽ በህልም የሚላቃት ሴት ነኝ ትለናለች ሆትል ልታስገባን ተኳካይ ትልናለችአልኳካልም ዚና ልታስርን ነው አላታለው ሆትል ውስጥ የሚጠብቀን ዉንድ ያለ ይመስለናል እኔ ዚና አልስራም እላለው ፊት በመስታውት ስየው አፊጫይ ጋ ጭርት ውቶብኝ የጥቁሮውል የማለቃት ሴት አብሬ እሄዳለው ልብስ አዝይለው ቅደም ከዚህ ስውይ ጋነው ተኝ ያላቹን እላታለው እሱ ውንድልጅ ይዝ ህፃን ልጅ ይዙ የህዳል አት ባለ ትዳር ሁነህ ነው ከሴት የምተኛው አለውለው ያላገባሁ ነኝ ፈችልን
❤❤❤❤❤❤👌👌👌
አስላምዓልይኪ እህትየ እባክሽ ፍቺልኝ እንየ ሁልየም እማልመው ኣንድት ሊጅ ኣለች ሁልየም እንየን ኢምፈልገው ማንኛውም ነገር ሊትወስደኝ ትፈልጋለች እና ደሞ የክስቴ ለጅ ነች ጊን እንየን ኢጠላት ኣሉህ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላማሊኩም❤❤❤ጀዛከለህኸርአመሰግናለሁየኔውድእደተቸገርሽልኝአላህሀጃሽንይሙላልሽየኔውድ
አሚን 🤲😍🙏 ያረብ አመሰግናለው 🙏
የኔ ዉዲ እኔ በህልሜ ሺልምልም ያለች ትንሺ እባብ በሻርቤ ላይ ትሂዳለች ሳልፈራ በእጀ እርግፍ አርጌ ጣልኳት😊😊😊
እህትህልሜንፍቺልኝብየሽዝምአልሽኝ
👍👍👍👍👍👍👍💕
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Aselamu aleykum ከሱቃችን ጣሪያ ላይጣርያው ተከፍቶ ታናሽ ወንድሜና ማውቀው ሰውዬ ጣሪያው ላይ ቁጭ ብለው እኔና ማለውቃቸው ወንዶች ከቤቱ ውስጥ ቁጭ ብለን ስልክ እንጠቀማለን እነሱም ከላይ ቁጭ ብለው ይታዩን ነበር አላገባሁም
ህልም አፈታትሽ በጣም ይመቸኛል እባቡች ከበውኝ ብገል ብገላችው አላልቅ ብለውኝ እመጨረሻላይ አድ እባብ ቀርኝ ብየ ልገድል ስጠራራ የመታሁት እባብ ተነሳብኛው አድኛው ሌላውቹ ሞተዋል በዛው ከሞተ ሰው ጋራ ልብሲን ልልበስ ብሉኝ እያጠለቀብኝ እያለ ነቀጥሁት ይህን ፍችልኝ
th-cam.com/video/iQ4rmp336qY/w-d-xo.htmlsi=VpJLvvPh46sSuUjw 👈
አንድ ሰው በሕልሙ ውስጥ አንድ ሰው ልብሱን እንደለበሰ ሲመለከት እና እነዚህ ልብሶች ቆንጆ እና ማራኪ ናቸው, ይህ ህልም አላሚው ከሌሎች ጋር ውጤታማ እና ማራኪ የመግባቢያ ችሎታ እንዳለው ያሳያል.
ባለቤቴ ነው ያየው ከታፋው ላይ ቀይ ደም ሲፈው ከዛ ደሙ ጥቁር ሆኖ ይፈሳል.ከዛ አንድ በውኑ የሚቀው ሰው እኔ መዳኒቱን አውቃለው ይለዋ.ፍቺልኝ ማሬ በፅሁፍም ቢሆን
አሰለሟለይኩም እራህመቱላሂወበረካትሁ ዉደእኔ ጥቁረእባብ ከማጀቴ ይዥ በጀ ቆምጨ ጣልኩት በሌላግዜ ም ሊበላኝ አመለኩየ
ለሁለት መቁረጥ ምን ማለት እንደሆነ እዚሁ ላይ አለ ለማየት
ሀሊማየ መልሽልኝ
አሠላምዋሊኩምእህቴ በህልሜ ጥቁር እባብ ስራእምሰራበት ቤትሲገባአየሁት እልሚንፈችልኝ
እዚሁ ላይ አለ እኮ ማማዬ
behlm nech tinsh ena tikur telek yale artficial ebab mayet mndnew pls
እባቡወዴ ወርቃማ ወዴ ዳለቻ የተቃረበ ዥጉርጉር ከጉሪሲወጣ ሮጨ አመለኩት ከዛ እባቡ ዘሎ ዛፍ ውስጥ ገብቶ ጠፋኝ ምዲነው
ሰላም እህቴ ፍቅርኛየን አልፈልግም ብየ ግንኙነታችን ማቁም አለብን ብየ ተኛሁ ከዛ በህልሜ አንድ ሰው ልተኛሺ ይለኛል እንቤ አልኩ ከዛም የኢትዮጵያ ብረ የዱሮውን ዘረዝረ ብር አንድ ሰው ይሰጠኛል ብዙም አልፈለኩ ከዛ ተቀበልኩት ከዛም 20ድራሀም ብዙ ዚረዚረ ብረ ባንድ እጅ ይዙ ሊሰጠኛ ይመስለኛል እኔ ግን ፈጥኔ ስጠኝ ብየ ከጅ ላይ ብዙ 20 ድራሀም ነው ድፈን ድፍን ከዛ ተቀበልኩት ከነ የብሩ መያዠ ትቱት ሂዱል ወዳው በቅፀበት የቁምኩበት ክላስ ውሀ በውሀ ሆኑል እህቴ ፍችልኝ አላህ ይጠብቅሺ
አሰላሙ አለይኩም ሀሊማየ እንደምፈችልኝ ተስፍ አለኝ
ህልሙን ያየችው ጓደኛየ ናት 3ጓደኞቻችን ጋር ሁነን መካ ሂደን እነና አንዷ ጓደኛየ ምስር ወጥ ይዘን አብረን ሶስታችንም በላን ህልሙን ካየችው ጓደኛየ ጋር የዘምዘም ውሀም ጠጣን አብረን ሶስታችንም
ህልሙን ያየችው ጓደኛየ እና እኔ ወደመድና ሄድን አብረን በጣም ረጅም መንገድ በእግራችን ነው የሄድነው እና መድና ሳንደርስ የመስጅዱን ቁባ አይተነው ሳንደረስ በርቀት በሩን አየነው አለች አንዷ ጓደኛችንንን አብረን እንሂድ ብለን ስንለምናት እቢ አለች እኛጋ አልሄደችም መካ ነው የቀረችው
ሶስትችንም አላገባንም
መናገር አለመቻል የሚለው ቪዲኦ ላይ ፅፌልሽ ዝም አልሽኝ ውዴ
በእላህ።መልሽልኝ
አባቴ ሞቷል
እና የሙዝ እና በቆሎ አንድ ላይ ያመጣና በ ባንሶላ ነገር ከዛ እኔም አለው ከዛ ከሙያ ከ በቆሎ ለዋነ ወንድ ልጅ ስሰ ጥ አየሁ ፈተነኝ
በአላህ መልሺልኝ ጨንቆኛል
ወንድምሽ ልጅ ያገኛል ያኒ አድስ ህፃን ወይም አድስ ትርፋማ ፕሮጀክት
@@addismedia9882 ሙዙን ያመጣው አባቴ ነው አባቴ ሞቷል በእውነትም
አሰላሙ አለይኩም ወራህቱላሂ ወበረካቱ በኮሜንት ፋችልኝ እኔ አንድ ጎደኛ ነበረ ከተለያየን ቆይተናል ግን በህል በግድ ቤተሰቦቸን አሳምኖ ተጋብተን ወደ ቤቱ ይወስደኛል ከዛ ይጠፋል ተመልሽ ወደቤተሰብ ቤት መጥቸ እሱጋ ዳግመኛ ህጅ ብትሉኝ ከቤት እጠፋለሁ እላቸዋለሁ ቤተሰብ ግን በመመለሴ ደስም አላላቸው ከሱ ሸሽተሽ ከጠፋሽ መጥፎነገር ይደርስብሻል ይሉኛል ከዛ ከቤት ለማምለጥ ስሮጥ እባብ መጥቶ መንገደን ዘጋብኝ ሊነክሰኝም ነበረ ግን እሩጨ አመለጥኩኝ እባቡን የላከው እሱ ነው አሉኝ ከዛ ነቃሁኝ ፋችልኝ
ጥቁር ብዙ እባቦች ከፊት ከፊቴ ሲሄዱ አያለሁ እኔም መንገዴን ቀጥላለሁ ምን ይሆን
ሰላም በጌታ መልሽልኝ ጓደኛየ በሌለለውበት ከቤት ገብቲ ከባሌ ጋ ስለቤቱ ገበና እቃ አቀማመጥ ስለቤቱ ውስጣውስጥ አጠቃላይ እየተመካከሩ ይመስለኛል እሱም ከኔ እንደምትሻል ይነግረኛል አማካሪ አርጓታል እኔ ውስጤ ስቅቅ ይለኛል ቤቴን ገባ ብላ ስታውቀው በአካል ይተዋወቃሉ ግን ሩቅ ናቸው እኔን ቀኑ በቀን እየደወለች ታወራኛለች በቀን 3ቴም ትደውልልኛለች ምንም ፍሬ አታወራኝ እውነታው ማለቴ ባለትዳር ነኝ
እኔ ያየሁት በመንገድ እየሮጥኩ ሲሄድ ጥቁር እባብ ተጠቅልሎ ተቀምጦ ነበር እኔ ካለፍኩ በዋላ የሆነ እፃን ልጅ 6 አመት ምናምን ይሆነዋል እሱም እሮጦ ልያልፍ ሲል እሱን እባቡ ጠልፎ ሊጥለው እግሩ ላይ ሊጠቀለል ሲል አይቼ እሩጥ አምልጥ ልለው ስል ድምፄ መውጣት እምቢ አለኝ ብቻ ግን እፃኑም ሳይነደፍ እኔም ደንግጬ ተነሳው
th-cam.com/video/qVdfmLuwkAw/w-d-xo.htmlsi=I0h9_4U0vOF3MK5S
ውዴ እባክሽ ላስቸግርሽ ከወንድሜ ጋር በአስፋልት እየተጓዝኩኝ በምንሄድበት መንገድ ከፊታችን ሁለት መኪና ይገለበጣሉ ተራ በተራ ሲገለበጡ ወንድሜን ቶሎ እንሂድ እያልይ የተገለበጠው መኪናዎች አልፈን አልፈን በአስፋልቱ ቀጥ ያለ እና የተረጋጋ መንገድ እንሄዳለን ወንድሜ ታላቄ ነው ስወድሽ አጠር አድርገሽ ፍቺልኝ
ውዴ መጣሽልኝ❤❤ከዛሬ ሁለት ወር በፊት ያየሁት ህልም ነበር እኔ ስደት ነው ያለሁት ያ ያገኘው ፍቅረኛየ ሆ ጉድ እኮ ነው 😂😂እናማ እናቴ ቤት ክላሽ ማለቴ ዘመጃ ይዞ መቶ እኔ አልጋ ላይ ቁጭ ብየ መጣና አልጋው ላይ ቁጭ ብሎ ሁለት ሽብር አውቶ ሲሰጠኝ ከዛ ምግብ ሲፈልግ እርቦት😂ሆ ከዛ በብረድስት የጀራ ፍርፍር ፍርፍሩ የአልጫ ነው ማለቴ ቀይ በረድስቱን ክፍት ሲያረገው ፍርሩን ሲያየው ሲበላ ከዛ ይጣፍጣል ብየ ሳጎርሰው ሲበላ አየሁት ከዛ ወደቤቱ ሊሔድ ሲል እኔም እናቴም እደር ስንለው እሽ ብሎ ቁጭ ሲል እኔ ለመኝታችን ጥልቅ ፍራሽ ተሸክሜ ሳነጥፍ አየሁ ሆ ሊያነጥፈኝ አስቦ ይሆን😂😂እኔ ህልም አያለሁ ይጅ ሰላ ገደዱን አላቅም 😢ውዴ መላ በይኝ❤❤❤እወድሻሁ
ያገባው ለማለት ነው 😂😂አይ አማርኛ😂
በባልሽና ባንች መካከል አለመግባባት አለ
th-cam.com/video/ue6ySvGX5_E/w-d-xo.htmlsi=Kq5pl5gnlyHGjmsn 👈
🎆🎆🎆🎆🎆🎇🎇🎇🎇🎇🎉🎉🎉🎉🎀🎀🎀🎀🎀🎀
❤❤❤
ስለ ጫካ ሰርተሽ አታቂም
th-cam.com/video/vESpnQFy80Y/w-d-xo.htmlsi=TfqCtxZ6fJ5em6yO 👈
th-cam.com/video/VPKoVoRc6HI/w-d-xo.htmlsi=NZrUKS2zI1YIwLG9 👈