ሊሞቱ 3 ወር የቀራቸዉ ሰዎች ባለማድረጋቸው የሚቆጫቸው 10 ነገሮች ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ @DawitDreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @tigstwalfa6928
    @tigstwalfa6928 2 ปีที่แล้ว +165

    ምን አይነት እድለኛ ሰው ነህ ግን?እግዚአብሄር ሁሉንም ነገር ሰቶሀል።እውነትም ወዳጄነህ :ያለህን ሳትሰስት የምታካፍል አዛኝ ደግ አክባሪ ሰላም ሰባኪ አንተን መግለጽ ከበድ ነው።ከነ ቤተሰብህ ተባረክ

    • @Endegenaayele
      @Endegenaayele 9 หลายเดือนก่อน +1

      በታም ገራሚ ሰው ነህ አመሰግናለሁ

  • @zenbabafikrie2839
    @zenbabafikrie2839 2 ปีที่แล้ว +86

    ከመጋረጃው ጀርባ ስለእኔ የሚዘጋጀውን ሳስብ ፊቴ በፈገግታ ሞላ። እግዚአብሔርንም አመሰገንኩት። ይህን መልካም ነገር በቀላል አማርኛ በልቤ ውስጥ ስላሳደርከው ዶር ... አንተንም እግዚአብሔርንም አመሰግናለሁ። መልካም ትምህርት ነበር።

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว +1

      ❇️❇️
      በቅንነት ፕሮፋይሌን በመንካት የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
      ❣️❣️❣️

    • @addisonline3947
      @addisonline3947 2 ปีที่แล้ว

      ተበልታችኋል! ዛሬ አይገባችሁም!

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 2 ปีที่แล้ว +76

    the most handsome and intlegent man

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 ปีที่แล้ว +17

    ዶ/ር የተለየህ ነህ በሁሉም ዘርፍ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ተባረክ🙏

  • @ayenalmatenafu9905
    @ayenalmatenafu9905 2 ปีที่แล้ว +51

    አንተ እኮ ልዩ ነህ ምን ልበል አንተን ሳይ እረበሻለሁ ሁልጊዜ በጎ ነገር አያልቅብህም አንተ ለእኛ የእግዚአብሔር ስጦታችን ነህ ሽህ ዓመት ኑርልኝ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @birtukantefera4051
      @birtukantefera4051 2 ปีที่แล้ว +1

      የዶ/ር ወዳጄነህን እከታተላለሁ ህይወትን የሚቀይር አስተማሪ መንፈስን የሚያረጋጉ ናቸዉ አብሶ ስደት ላይ እነዚህ ነገሮች በጣም ያስፈልጋሉ የአገልግሎት ዘመንህን እ/ር ከሙሉ ጤናና እድሜ ይስጥህ ጀእንደ አይነት ሰዎች ያስፈልጋሉ መንፈስን ያድሳሉ አድናቂህ ነኝ አከብርሀለሁ አመሰግናለሁ::

  • @emand4278
    @emand4278 3 วันที่ผ่านมา

    እኔኮ ሳይህ ፈገግ የምለው ነገር ለምክሮችህ ከምስጋና ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤❤

  • @adne7761
    @adne7761 2 ปีที่แล้ว +176

    ብትሠማ ብትሠማ የማትጠገብ ሠው እግዚያብሄ ይባርክህ የዳዊት የሥራ ባልደረቦች በሙሉ ተባረኩ

    • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
      @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
      መልካም ሰወችን ያብዛልን::

    • @Moath-lg9yg
      @Moath-lg9yg ปีที่แล้ว +1

      tkikile Egziyabeher Ytebikew 🙏🙏🙏

    • @nadewad1227
      @nadewad1227 ปีที่แล้ว

      @@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ qqqqq

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +92

    አንተ የኢትዮጵያ እንቁ እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ እንደ አንተ ያለ እንቁ እግዛብሔር ለሀገራችን ያብዛልን!!

    • @ashenafiyigzaw5932
      @ashenafiyigzaw5932 2 ปีที่แล้ว

      Zem alem

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ❣️❣️❣️
      በቅንነት ፕሮፋይሌን በመንካት የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
      ❣️❣️❣️❣️❣️

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ድንቅ ብቻ አይገልፀውም

    • @keremelafabrika2722
      @keremelafabrika2722 2 ปีที่แล้ว

      Doc u r a good man of Africa always elegant and cheerful etiopa need brave man like u Allah bless u long live for u

    • @alexjohnson66
      @alexjohnson66 ปีที่แล้ว

      Qqqq

  • @samsunga12-yp5pz
    @samsunga12-yp5pz ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ግዜ በተደጋጋሚ የሚሰመው የማይጠገብህ ልዩ ሶጦታ

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 ปีที่แล้ว +1

    Dr Wedage neh Egziabher yebarkeh! Ahunem yechemereleh! Keber le Egziabher yehun!!! Be etef Barkot tegelet.

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 2 ปีที่แล้ว +96

    Oh my Lord I love Dr wedajenh.we are lucky biz we have this kind of person in Ethiopia and Ethiopian.thanks to Lord Jesus Christ.i wish u all the best.ur so blessed 💗

    • @derbachewendale6436
      @derbachewendale6436 2 ปีที่แล้ว +3

      አንተን የወለደለች እናት እግዚአብሔር የባርካት ናት አንተ የኛ እኑቁ ነህ በሰላም በፍቅር በጤና ያኑርልን

    • @bekelemamo4262
      @bekelemamo4262 2 ปีที่แล้ว

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ፕሮፋይሌን በመንካት የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
      🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘

    • @addisonline3947
      @addisonline3947 2 ปีที่แล้ว +1

      እናንተ መንፈሳችሁን ለስሜታችሁ ለውጣችሁ ልቦናችሁ ለተራ ወሬ የተሸጠ መሆኑን እየገለጣችሁ ነው።

    • @edenendalkachew3521
      @edenendalkachew3521 2 ปีที่แล้ว

      @@maymrobi &&

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 2 ปีที่แล้ว +35

    በዚህ ወጀብ በበዛበት ዘመን እንደዚህ አይነት ትምህረቶችን ማግኘት የእውነት መታደል ነው የአላመት ንጉስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @mesrettade7233
      @mesrettade7233 2 ปีที่แล้ว +1

      ጠጣም ምወደው ሰው ቢኖር ዶክተር ወዳጄ ነህ ንግግሩ አዱም መሬት ጠብ አይልም

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 2 ปีที่แล้ว +30

    ዶር ወዳጄነህ በናፍቆት የምጠብቀው ትምህርትህ እንደምግብ እያጣጣምኩ ነው የምውጠው !!!ቃላት የለኝም ውስጤ ሳዳምጥህ ይለመልማል ጉልበት ፅናት ያገኛል !! ክብርና ሞገስህን እብዝቶ ይጨምርልህ 💕

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 ปีที่แล้ว +10

    ዶክተር ወዳጄነህ ዛሬ በዚህ ትምህርት አንድ ነገር ልብ እንድል ረድተከኛል እሱም የሙዋች አጎቴን ልጅ አለሁልህ ብዬ እንዳስተምረው ከጎኑ እንድሆን አድርገከኛል😢እውነት ለመናገር ትዝ ብሎኝ አያውቅም አሁን ግን ምን ያህል እራሴን ታዘብኩት አጎቴ ከመሞቱ በፊት ትምህርቴን እንድጨርስ ምክኒያቴ ነበር 😢እኔ ግን ልጁን ጠይቄው እንኩዋን አላውቅም ነበር 😢እውነት በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ኑርልን የኛ እንቁ🙏❤

    • @Dinkneshsamual
      @Dinkneshsamual 11 หลายเดือนก่อน

      Hulme endant batsebn.beyaseb.betley.welage.aleba..zemede..belo

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 2 ปีที่แล้ว +95

    እግዚአብሄር እንደእናንተን የመሳሰሉ ሰዎች ያብዛልን አሜን የዘራችሁት ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ይሁን::

    • @mengistutelila1409
      @mengistutelila1409 ปีที่แล้ว +2

      የዶ/ር ወዳጄነህ ፍልስፍናው ከእውነተኛው የሰው ልጅ ህይወት ጋር የተያያዘ በመሆኑ አደምጠዋለሁ ገለፃዎቹና ባህሪውንም እወድለታለሁ ለዚህ ትውልድ የአንተና የዳዊት ትምህርቶች አስፈላጊ ናቸው ግን ከአዲስ አበባ ውጭ ቢደረጉ እመርጣለሁ

  • @melaku6900
    @melaku6900 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክትር ወዳጄንህ ውርንድሜ፡ የሱስን ብለህ የጨከንክውን ምርጫህን በምድር ያከበረህ እግዚአብሔር እንዲህ ታማኝ ነው። ለሐገርና ለሕዝባችን ተስፋ የሰጠው የእስራኤል አምላክ በዚህ ወሳኝ ጊዜ ወሳኝ አሻጋሪ አገልግሎት ላይ ካቆማቸው ዕድለኞች አንዱ ስላደረህ ምንኛ ብፁዕ ነህ! የሠላም ንጉሥ መምጫው በቀረበበት በዚህ ጊዜ። በራታ። የዓለም መዳንና ዕረፍት ይፍጠን። እሰይ።

  • @Alem844
    @Alem844 2 ปีที่แล้ว +11

    ዶክተር ወዳጄነህ አንደበተ ማር የሆንክ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ለጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ🙏🙏🙏

    • @Canada404
      @Canada404 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏

  • @samuelorshiso9623
    @samuelorshiso9623 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝምልህ በረከቱን ያብዛልህ!! ለሁለገብ ስጦታህ እግዝአብሔር ይመስገን!! ለመልካሙ ምክርህ እግዝአብሔር ይባርክህ!!

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 ปีที่แล้ว +37

    አንደበተ ርእቱ የምወድህ የማከብርህ ዶ/ር ወዳጀነህ በእውነት ለዚህ ዘመን ወጣቶች ፣ጎልማሶች በተለይ የህይወት ቅመም አድርጎሃል እግዚአብሔር እና እኛ ደስ እንዳለን ሁሌም ደስ ይበልህ አንተንም ።ክበርልኝ
    ከነ መላው ቤተሰብህ ጤናን ከእድሜ ያድላችሁ ።
    አንድ ቀን እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ። ።
    Thank You. ዳዊት

    • @etifworkmehalu5006
      @etifworkmehalu5006 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔግን ከልጆችህ እናት ከልጆችህም ጭምር አብራችሁ ብትሆኑ /ብትኖር/የተሻለ ስኬት ይሆን ነበር ስለይቅርታ እየሰበረ አይደል?

    • @welettigiray
      @welettigiray ปีที่แล้ว

      @@etifworkmehalu5006 teleyaytewal ende

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ፈጣሪ እግዚአብሔር ሆይ ሁሉን ተመልከት ወደ አንተ እጮሀለሁ አንተ ፍፁም ነህና እርዳኝ

  • @tsedaleedeto2688
    @tsedaleedeto2688 2 ปีที่แล้ว +19

    ክፋት፣ ምቀኝነት፣ ተንኮል፣ መገዳደል፣ መጠፋፋት በበዛባት አገር፣ እንዲህ አንደበተ ርዕቱ፣ የሰውን ሕይወት የሚያለመልሙ፣ ቅን ሰዎችን የሠጠን ፈጣሪን አመሠገንኩት። ተባረክልኝ ዶር ወዳጄነህ፣ ከገዳዮች ቀንሶ ዕድሜ ለአንተ ፈጣሪ ይጨምርልክ።

  • @AsmareSewuagegn
    @AsmareSewuagegn ปีที่แล้ว +1

    You tube የምገባዉ የዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነን አዎንታዊና አሉታዊ ምክሮች ለመስማት ነዉ፡፡ በጣም አድናቂህ እና ወዳጅህ ነኝ ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሰዎች ያስፈልጓታል እግዚአብሔር ያቆይልን፡፡

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ወዳጀነህ ማርያምን በጣም ነዉ የምወደዉ ሙህር ትሁት ዘመናዊ መንፈሳዊ 👏የተማላለት ድንቅ ሰዉ። ❤ደዊት ድሪም ኑርልን 😍😍😍

  • @betibetesfa5622
    @betibetesfa5622 2 ปีที่แล้ว +2

    እየሰማው ብውል አትሰለቸኝም እድሜና ጤና ይስጥ

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 2 ปีที่แล้ว +9

    እስከ ዘላለምህ ደስተኛ ሆነህ ኑረ
    በጣም የምንወድህ የምናከብረህ የምናደንቅህ ውድ ስጦታችን ነህ ኑረልን ተከብረህ።

  • @tenaneshantoniarega8976
    @tenaneshantoniarega8976 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በእውነት ለዚህ እንደ ጥላ ለምታልፍ ሕይወት የማጣፈጫዋ ቅመም ነህና ተባረክ።

  • @argawshurala
    @argawshurala 2 ปีที่แล้ว +48

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣቹ አንተና ዳዊት ዶክቶር ወዳጄነህ

    • @burtelaka5556
      @burtelaka5556 2 ปีที่แล้ว +1

      ዳዊት አድራሽክን እፈልጋለሁ

  • @mesfinkebede4224
    @mesfinkebede4224 ปีที่แล้ว +1

    ደ/ር ወዳጄነህ - እውቁ የኢትዮጵያ አዲስ የስነ- ህይወት ፍልስፍና ምርጥ ሳይንቲስት ።

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 ปีที่แล้ว +31

    ዶክተር ወዳቼነህ ከ20 ሃመት ጀምሮ የምወድህና የማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው እረጋ ብለህ ባክብሮት የምታስተምረው ትምህርት
    ልትደርቅ ያለችውን ነብስ አለምልማ እንደገና ህይወት ትዘራለች

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሄርንማ ከተወማ አመታት አስቆጠረ ጌታ ወደ ቤቱ ይመልስው:: እኔ ሳውቀው ጌታን ነበር የሚያገለግለው አቤት ቅባት የተስጠው ፀጋ ያስደንቅ ነበር:: አሁን ደግሞ ዓለምንና ስይጣንና ዓለምን በደንብ እያገለገለ ነው::

    • @kefalikeshi1062
      @kefalikeshi1062 2 ปีที่แล้ว +1

      @@melkamelak9882 ማለት....

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 2 ปีที่แล้ว +1

      @@kefalikeshi1062 ማለትማ ምህረት ያስፈልገዋል ነው የምልህ:: እንኩዋን ለስው ለአምላኩም ያልሆነ ስው ነው:: ስለማታውቀው ነው

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +1

      @@melkamelak9882 ቤተሰብ አርጉኝ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว

      ​@@melkamelak9882 ሰው ሁሉ ሲወደው ሲደነቅ ስታዪ ደማቹ ፈላ እንጂ እሱማ የሰላም የትህተና ሰው ነው የግድ በጫማ ጥፊ መማታት አለበት በጌታ ነው ለማለት እሱ ከምኑም ነፃ ነው ከሌብነቱ ከማጭበርበር ከጫማ ጥፊ ከውሸት ነብያትነት ፖስተርነት ሀዋርያነት ከዘይትና ውሀ ወደ ወተት መቀየርነት ነፃ እንደው ባጠቃላይ ከሁሉም ነፃ ነው እናንተ ደግሞ ከእውቀት ነፃ😢😢😢😢

  • @oummuyusuf1592
    @oummuyusuf1592 2 ปีที่แล้ว +32

    የሚገርም እውቀት የሚያፈስ ሰው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @hanitad1992
    @hanitad1992 2 ปีที่แล้ว +43

    እውነትም ለኢትዮጵያ በረከቶች ናቹ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @Alebel_123
    @Alebel_123 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተርዬ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ልዩ ሰው ነህ ኑርልን

  • @linamesfin1789
    @linamesfin1789 2 ปีที่แล้ว +21

    ተባረክ ምግብ የሆነ የማይጠገብ ሰው

  • @thdshf755
    @thdshf755 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @mekdigecho1213
    @mekdigecho1213 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር ወዳጄነህ አንተን ስታስተምር በአካል በማየቴ በጣም እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለመልካም ነገርህ ሁሉ

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow wow አንተ ልባም መልከ መልካም ዶ/ር መንፈሳዊነትን እና የዓለምን ብዙ ስንክሳር አሳይተኸናልና እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @yrmisrachgebremichael2160
    @yrmisrachgebremichael2160 2 ปีที่แล้ว +3

    መልከ መልካም , ፀባየ መልካም, በእውቀቱ የበለፀገ, ንግግሩን ደጋግመው ደጋግመው ቢስሙት የማይጠገብ, እውነትም ወዳጄ ነህ!!! የብዙ ኢትዮጵያኖች ህይወት እኔንም ጨምሮ የትሻለ ህይወት እንድንኖር :: ትልቅ እና ፍትፍት አድርጎ የማጉረስ ያህል ነው:: ሁላችንም እንደምንጠቀምበት እግዚአብሔር ይርዳን:: በጣም እናመስግናለን ዶ/ር ወዳጄነህ እና እንዲሁም ዳዊት ድሪምስ❤

  • @Alemsweet-y9h
    @Alemsweet-y9h ปีที่แล้ว +1

    የኔ አንደኞች ፈጣሪ እንደናተ አይነት ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምድርን ወረሷት ትውልድን ውረሱት ተባረኩ ለዘላለም

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር ወዳጅ ነህ ሁልጊዜ ቢሰማ የማይሰለች ትምህርት ነው ለዚህ ዘመን አስፈላጊ ትምህርት ነው ግልፅ እና ከልብ ነው የምታስተምሩው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድማችን

  • @senisamuel690
    @senisamuel690 ปีที่แล้ว +1

    Wow betami aemsegnlw teru smet edesmag selrk

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 2 ปีที่แล้ว +16

    ዶ/ር ወዳጄነህ ሁሌ የአንተን ትምህርት ስሰማ እታደሳለህ እውነትም ሕልምህን እየኖርክ ነው እኔን አጀግነኸኛል ፈጣሪ አንተን ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ። ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ😊❤

  • @elsabethtessema1842
    @elsabethtessema1842 2 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ በረከት ነህ ዶ/ር ወዳጄ ነህ። የማስተማር ጥበብ እና እውቀት ያለው የማይጠገብ ነው ትምህርቱ

  • @addisken24
    @addisken24 2 ปีที่แล้ว +5

    ብዙዎች በቅጡ ማማከር የማይችሉ ግን ብዙ ገንዘብ ከተቸገሩት ላይ ብዙ ገንዘብ ይሰበስባሉ።አንተ ግን በነፃ ጊዜህን እውቀትህን በነፃ ትሰጣለህ።በጣም የተባረክ ሰው ነህ።ዶር ወዳጄ ነህ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ።በእኔ እምነት የእራስህ በትልቁ ሰዎችን ሰብስበህ የምታሰለጥንበትን ሁኔታ ብታመቻች የብዙዎችን ህይወት መቆጣጠር ትችላላህ።በርታ።

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አልቅሸ ጀምሬ አልቅሸ ጨረስኩት ተባረክ ❤❤❤❤

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር ወዳጄነህ እራሴን ባንተ ውስጥ አያታለሁ ሁሌም የሀሳቤን ትናገርልኛለህ አመሰግንሀለሁ🙏🏾✊🏾 የኔም ስራ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን መንከባከብ ነው ሂወትን መኖር እንዳለብኝ ጥንካሬ ይሰጡኛል እነሱን ሸኝቼ ሂወቴን እቀጥላለሁ ቀላል አይደለም የኔ ሀገር ሰዎች ባይሆኑም ሰው በመሆናቸው☝🏽

  • @destamuche8570
    @destamuche8570 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚጣፍጥ ትምህርት ዶ/ር ወዳጀነህ አደበተ ርትዑ ነህ ጌታ ይጠብቅህ

  • @Nesrw
    @Nesrw ปีที่แล้ว +18

    እውነት ትልቅ ስጦታ ነው ።
    እኔ ደሞ ትልቅ ነገር ተመኘሁልህ የእስልምና ሀይማኖትን በዚህ እስማርት አእምሮ ብታነበው።🎉🎉

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 ปีที่แล้ว +3

      አላህ ሂዳያ ይስጠዉ ያረብ

    • @seaeda5567
      @seaeda5567 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያረብ

    • @HaeshaNasero
      @HaeshaNasero 9 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን😢​@@emuhikmayoutube1026

    • @HalemaMohammed-tr6kk
      @HalemaMohammed-tr6kk 3 หลายเดือนก่อน

      betam welahi ❤❤❤

    • @ellenia6757
      @ellenia6757 2 หลายเดือนก่อน

      Stastelu

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚዓብሔር የተመሰገነ የተመሰገነ ይሁን ዶ/ር አንተን ሀገሬ ስለአፈራች::

  • @dawitgirma133
    @dawitgirma133 2 ปีที่แล้ว +10

    ከእርዕስ ምርጫ ጀምሮ ድንቅ ትምህርት ነበር ዶር ተባረክ እጅግ ሚዛናዊ እና ቅን ሰው ነህ እወድሀለው

  • @tintaerana
    @tintaerana ปีที่แล้ว +1

    የምታስታምረው ት/ት በጣም ነው የምማርካው ሰላም ና ጤና ከረጅም ዕድሜ ጋር ፈጣርህ ይስጥህ!!!!!!!!!!

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህር በውነት ሁኔታን እና ነገሮቹን ሳትለይ በኩል መልካምነቱን ንጹሁነትን ጥሩነትህን ታጋባለህ እናመሰግናለን

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 ปีที่แล้ว +2

    ዶወክተር ወዳአጄነህ እውቀት ከፈራሀ እግዚአብሔር ጋር የተሰጠህ ታድለህ!!!🥰

  • @Hab559
    @Hab559 2 ปีที่แล้ว +23

    ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው እንዳንተ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን።

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ወዳጀነህ ሁልም ዲቅ ንግግር እናመሰግናለን

  • @mishentertainment4242
    @mishentertainment4242 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው! በጣም አስተማሪ ነው! የማዳም ቅመሞች ባለንበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @ተመስገንፈጣር-ጐ3ጀ
    @ተመስገንፈጣር-ጐ3ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    በኡነት ካብ ማዓርን ፀባን ዝጥዕም ትምህርቲ ኢዩ እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ መምህርየይ

  • @Ayni_____
    @Ayni_____ ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለህ የጠፍንውን ትውልድ እየመለስክ ነው ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ 🤲😍

  • @الحمدالله-ج3خ5ب
    @الحمدالله-ج3خ5ب 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ምን ልበል አላህ እድሚህን ያርዝመው ቃል የለኝም የምር ብዝ ነገር አውቅየ አለህ አደበትህ እርቱ

  • @hirutanche1793
    @hirutanche1793 2 ปีที่แล้ว +14

    ከልቡ ሰው በቃ ሙሉ ሰው እድሜ ይስጥህ እውትም ወዳጄነህ🙏

  • @maruasrade2261
    @maruasrade2261 ปีที่แล้ว +1

    You are Vip person

  • @abc12452
    @abc12452 2 ปีที่แล้ว +9

    ኡፍፍፍ ዶክተርዬ አንጀት አርስ እኮ ነህ ስትተቃቀፉ እንባዬ መጣ🥺🥰🥰የማትጠገብ የሚሰጥክ ሰዓት እራሱ ያጥርብኛል ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም እናመሰግናለን በድጋሚ ናልን እንጠብቃለን!!ዳዊቴ አደራ ደግመህ ጋብዝልን ዶክተርዬን ስሰማ እረፍት ይሰማኛል Thank you so much🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @dawitmay2512
    @dawitmay2512 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ለኢትዮጵያዊያን የሚያስፈልገን ነገር ይሄ ነው ተባረክልኝ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @asfawgessese6645
    @asfawgessese6645 2 ปีที่แล้ว +10

    ምን ልበልህ እግዚያብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድም አምሮን የሚገነባ ልብን የሚሞላ ተስፋ የሚሰጥ ምክርህን ስወደው ዘርህን ይባርከው ያንተ አይነት ሰው ቦታውን የሚያውቅ ለሀገርም ሰላም ለሰው ጤና ነህ................

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 ปีที่แล้ว

    የገባዋል ዶክተር ማህረነ የሀገረ ህዝቦች
    እድሮ እዳባቶቻችን እደያቶቻችን አደአካባብያችን እደሰተማሩን ሰውን ማክበር ተነሰታችሁ. ሰለተቀበላችሁት በጣም ደረሰ ነው ያለኝ ክብር ለሚገባው
    ክብር ሰለሰጣችሁት በውነት ለፕሮግራሙ
    አዘጋጅ ለሁላችሁም እናመሰግናለን

  • @berhegebru3399
    @berhegebru3399 2 ปีที่แล้ว +3

    ያንተን ብቃት በምን ቃል ይገለፃል።motivation ኢትዮጵያ ውስጥ ካንተ በላይ የለም።

  • @martategegene9550
    @martategegene9550 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የማደነቅ ድንቅ ሠው ነህ ያንተን ኘሮግራሞችህን እከታተላለሁ ሁሉም አስተማሪ ኘሮግራሞች ናቸው ። አንዱ ህልሜ አንተን ማግኛት ነው። አንተን ባገኝህ ብዙ ነገሬ እንደሚቀየር አምናለሁ አንተን ማግኛት ምኞቴ ነው

  • @siaw5419
    @siaw5419 2 ปีที่แล้ว +45

    I love to hear Dr wedaje all day long
    He is blessed !! World needs this Kind of Person i really admire him ❤️ ♥️

  • @hirutzerihune6620
    @hirutzerihune6620 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ወዳጄነህ አደንቅሀለው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነተኛ ግልጽ ሰው ነህ

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 ปีที่แล้ว +8

    ዶክተር ወዳጄነክ እውነት ሽ አመት ኑርልኝ ትምህርቶችህ ውስጥ ሁሉ ህይወቴን አገኘዋሁ ኑርልን ታስፈልገናለህ

  • @emebet1238
    @emebet1238 2 ปีที่แล้ว +1

    እምትገርም ሰው ነህ መፅሐፍ ነህ ዶ/ር ወዳጄ እውቀቱን ያብዛልህ።

  • @purposetube
    @purposetube 2 ปีที่แล้ว +18

    Dr Wodajeneh you are very humble,inclusive, compassionate and multitalented human being. Thank you for your devotion and adding value to humanity.🙏🏾❤️

    • @frealemu8387
      @frealemu8387 2 ปีที่แล้ว +1

      I noted him well, txs.

    • @purposetube
      @purposetube 2 ปีที่แล้ว +1

      @@frealemu8387 you are very welcome and thank you for taking time to notice 🙏🏾 🥰

  • @MeazaMatusalaaaaa
    @MeazaMatusalaaaaa ปีที่แล้ว +2

    ትምህርቱ ብቻ ሳይሆን ድምፁ ራሱ አነቃቂ ነው ❤❤❤

  • @abebafikire9053
    @abebafikire9053 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይባርክህ። ምነዉ ወጣት በነበርኩ ጊዜ ባገኘሁህ ነበር ።አሁንም ይጠቅመኛል እድሜዬን ለማርዘም ።ለልጆቻችን ሲባል እድሜህን ያርዝምልን።

    • @Salah_347
      @Salah_347 ปีที่แล้ว

      ወጣት ሆነህ ብታገኘው ምን ታረገዋለህ ነበር

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq ปีที่แล้ว +2

    ሊሞቱ 3 ወር የቀራቸው ሰዎች ፀፀታቸውን ሲገልፁ:-
    1ኛ ደስተኛ አልነበርኩም
    2 በውቀት ራሴን አላሳደኩም
    3 ራሴን አልተከባከብኩም
    4 የኖርኩት በቂም እና በጥላቻ ነው
    5 ለቤተሰቤ ግዜ አልሰጠሁም
    6 ሰዎችን አልረዳሁም
    7 ህልሜን አልኖርኩም
    8 ለምድነው የለፋሁት
    9 ለሰዎች ፍቅሬን አልገለፅኩም
    10 ሃይማኖትን እንቅ ነበር

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 ปีที่แล้ว +8

    ዶ/ር ብርክ...... ብልልኝ🙏❤🥀ብትሰማ የማትጠገብ ትሁት የፍቅር የሰላም ሰው ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ🙏 ለወገኖችህ ያለህ ፍቅር አክብሮት ርህራሄ የሚደነቅ ነው ተባረክልን🙏💐 የምትሰጠን ትምህርትህ ምክርህ ወሰን የለውምና ከልብ እናመሰግንሀለን🙏🥀❤ እኖድሀለን ❤❤❤ኑርልን🙏🥀🥀💐

  • @fantugmedhingmedhin6463
    @fantugmedhingmedhin6463 2 ปีที่แล้ว

    ዳዊት በት/ቱ ማስታወሻ ሲይዝ በዪትዪብ አይቼው ይበልጥ አከበርኩት ። ሁልጊዜም ሰውን ለማብቃት ስለምትጥር እናመሰግናለን ዶ/ር ወዳጄነህ ሁሌም ወዳጄኘህ ዕውቀቱን ያትርፍልህ...

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር ምርጥ የሀገሬ ሰው ተባረክ ኑርልን ዘመንህ ይባረክ ይህ ትውልድ እድለኛ ነው ክተጠቀምክበት ይህ የህይወት መርህ ለመፈፀም ቆርጬ ተነስቻለሁ

    • @beletenega842
      @beletenega842 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ ያለሽ/ህ አንተ ወደራስህ መልሰህ የምትሰራበት እድል ተፈጥሮል መረጃውን እንዲደርስህ/ሽ ስለፈለኩ ነው

  • @elsabetharega4039
    @elsabetharega4039 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ምክርህ ሸክሜን አቅልሎልኛል እያንዳንዱን ቀኔን የጎዱኝን ሰዎች እንዴት እንደማጠፋቸው አስብ ነበር በጣም አዝኛለሁ አቁስለውኛል ግን ይሄ ምክር ለራሴ ስል ይቅር ማለት እንዳለብኝ አስተምሮኛል ጌታ በመንገድህ ይቅደም ተባረክልን

    • @neju748
      @neju748 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ይቅር ለማለት ይከብደኛል!

  • @brsh2314
    @brsh2314 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳዊት አመሰግናለሁ ዶ/ር ወዳጄነህ ማሀረነህ ሳልሰላች ያደማጥኩህ ማዳምጥህ ሰው አንተ ነህ ስለመልካም አስተምህሮትህ አመሰግናለሁ

  • @EyobAwoke-l8j
    @EyobAwoke-l8j 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምትገር ሰዉ ነህ !እድሜ ይስጥ??😍😍😍

  • @gechtube2034
    @gechtube2034 2 ปีที่แล้ว +8

    ታድለህ በማርያም🙏

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 8 หลายเดือนก่อน

    በእወነት ተባረኩ ሁላችሁም ዝም ብዬ ሰሚቼ ሰሚቼ ተለወጥኩበት እናንተን ደጋጎችን ለኢትጴያ ስላሰጣኝ አምላከችን ይበረክ ዴቭ አንተና አብሮ የሚትሰሩትን እና ዶ/ር ወዳጄን ከልብ አመሰግነለሁ እወደችኃለሁ የምሪ ድንቆች ናቸው👍👍

  • @hannabaliyu5474
    @hannabaliyu5474 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ወዳጄ ነህ በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ ጥሩ የአይምሮ ምግብ ስለመገብከን እናመሰግናለን እንዲሁም ዳዊትን በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ሀላችሁም በዚ ውስጥ ያላቹ ተባረኩ

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 ปีที่แล้ว

    እውነትም ዳዊት አተ ታላቅ ሰው ሳኦል የሆነብንን ችግር በበጎ ምክርህ ስታችንን ወደራሳችን መልሰህናል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ከዚህ የበለጠ እውቀት ይስጥህ ዳዊቴ ዶክተር ወዳጄ ነህ አተ የህይወት ቅመም እውነትም ወዳጄ ነህ ክብረት ይስጥልን

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 2 ปีที่แล้ว +28

    የማመሰግንበት ቃላቶች አነሱብኝ
    እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኢትዮጵያ እንቁዎች❤

  • @teddyhailustudio
    @teddyhailustudio ปีที่แล้ว +1

    Very good

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 2 ปีที่แล้ว +10

    I am in a very difficult and chalenging time. Dr. Wodagenehi helping me to overcome and handle my situation . Each and every video look like prepared for me personaly.
    Thank you , God is using you to help us

  • @abiyottesfaye6738
    @abiyottesfaye6738 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰናይት ነኝ በጣም የተባረክ ኑርልን

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 2 ปีที่แล้ว +15

    I love this man with passion!
    I have never seen well rounded individual like him such an amazing
    Mind. I like the word mindfulness!!!!
    Be happy purposefully!!! If you aren't happy with what you have today
    will never be happy with more!!!!

  • @ielantube
    @ielantube ปีที่แล้ว

    ምነው ባላለቀ እያልክ ያየሁት ውስጡ የገባሁበት ቪዲዮ ምነው የዛቀን በነበርኩና…ከዚህ በኋል አያመልጠኝም!
    i love it

  • @islamfornewbies9494
    @islamfornewbies9494 2 ปีที่แล้ว +24

    I received all your gifts, and it has warmed ma heat, brought tears in to ma eyes!!! Thank you very much, Dr. Wedaje! Thank you Dawit Dreams for everything!!! 😊

  • @asnakechtolera1603
    @asnakechtolera1603 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦው ዶ,ክ ወዳጄነህ እጅግ ድንቅ ነው አስተምሮት በደንብ ነው ያዳመጥኩት ተምሬበታለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ!

  • @yaredfentahun3206
    @yaredfentahun3206 2 ปีที่แล้ว +5

    በምንም የማይገኝ ምግብ እውቀት ኑሩልን ታላላቆቻችን

  • @ZoeBaker-si4vj
    @ZoeBaker-si4vj ปีที่แล้ว +1

    Good advice

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 2 ปีที่แล้ว +8

    ዶክተርዬ አሜሪካ ሆኜ ምግቤን ማጣጣም አቅቶኛል😂😂😂😂😂LOVE YOU DOCTOR AND DAWIT

  • @magentcink2858
    @magentcink2858 6 วันที่ผ่านมา

    He is very smart man
    I'm from Eritrea. I like it ethio people ❤❤❤

  • @ll8432
    @ll8432 2 ปีที่แล้ว +14

    This is powerful I experienced everything you said when my mother passed away. I learn everything I appreciate and celebrate life everyday.

  • @abdulwehabshaeranimohammed7891
    @abdulwehabshaeranimohammed7891 2 ปีที่แล้ว +1

    ስሜታቸው ደካማ የሆኑ ስዎች ደስታ ብዙ እንደሚያስፈልጋቸው አያስቡም ስሜታቸው ጠንካራ የሆኑ ስዎች ደስታ የማመስገንና የማድነቅ አመለካከት ውጤት መሆኑን ያውቃሉ ልክ እንደ (ዶክተር ወዳጄነህ) በሌላ አገላለጽ ድስታ "ይህ፣ያ ውይም ሌላኛው ነገር እልባት ሲያገኝ የሚጀምር ነገር አይደለም ማለት ነው"ደስታ ያለህን ነበር ስታመሰግን አሁን ላይ የሚፈጠረ ነገር ነው።ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
    ዶ/ር እንወድሃለን

  • @Eden-tc1sj
    @Eden-tc1sj 2 ปีที่แล้ว +21

    Your words are a song to my ears. Thank you so much, Dr. Wedajeneh for all you do 👍

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 ปีที่แล้ว

    ብሠማ ባዳምጥህ አልጠግብህም!
    ሰዉ ለሚወደዉ ስጦታ ቢሠጥ ዉዱ ሥጦታ ምክር ነዉ! አመሠግናለሁ ዶር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ።