ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስለ ሩሀንያ በቁርአን ወይም በሀዲስ ምን ማስረጃ አለ? ምክንያቱም ከአላህ ውጪ የወደፊቱን የሚያውቅ ስለሌለ እናም ሩሀንያ አለን የሚሉ ሰዎች ከጥንቆላ ነፃ ስለመሆናቸው በምን ማረጋገጥ ይቻላል? ወደ ሽርክ የሚወስድ ጉዳይ እንዳይሆን ስጋት አለኝ አላህ ይጠብቀን
አሚን አላህ ይጠብቀን። ግን እነዚህ ሰዎች አላህ የሰጣቸው ማእረግ እና እሱ የሚወዳቸው ናቸው እናም የወደፊቱን ሙሉ በሙሉ ያውቃሉ ማለት አይደለም እናም የቱ ጠንቋይ ነው የቱ ከአላህ የተሰጠው ሩሀንያ አለብት ብለን መለየት አንችልም ግን ባለቤቱ እራሱ እነዚህን ህልሞቺ በማየት ማወቅ ይችላል።
የቁርአን ወይም የሀዲስ ማስረጃውስ ስለ እንደዚህ አይነት ሰዎች የተቀመጠ አለ? ምክንያቱም ያለ ማስረጃ አላህ የሰጣቸው ማግረግ መሆኑን በምን እናረጋግጣለን?
እሲ እህቶቸ 100 እድገባ አግዙኚ❤🙏
እናግዝሻለን
የኔ ብርቱ ሴት አላህ ያጠንክር ሽ❤❤
አሚን 🤲🤲🤲😍🙏🙏 አመሰግናለው
እናመሠግናለንየኔ ውድ
አሰላምአለይኩም እኔፈትነኝ ሰለአዲስቤት የለቀ ቅሺዉን አይቺዋለሁ አሰሪይ እና እኔ አዲስ ህንጸ ወስጥይመስለኝል እሶ ትሄዳለቺ እኔ እቤት ያለሁ ግን ቀጥብይ ሳይ ግርግዳዉ እዳለ ጉዳል ጥቁሩ እርዱኝ ብይ ስል እሚረዳኝ አጣሁ መዳኒት አገኝና ሰረጪ ባቸዉ ኮርኑላይ ጥቁር ቀለም ይሆናል ምድነዉ ቤቱ ጠጣም ያምራል በኔበኩልነዉ አስጠቃቂ በአላህ በኮመት መልሺልኝ
የአሏህ ወልይ ማለትሽ ነው ውዴየ❤
እንደዛ በይው ሁሉም እንደባህሉ
ዋልኩም ውሰላም የባለፈው መልሱነው የጠይክሽን መስሎን
የኔ ውድ በህልሜ ተኪስ ውስጥ ብዙ መጠሀፎችን ሳወጣ አየሁ አዱ መጠሀፍ 3..ነጥብ 35 ቁጥር ተጥፎበታል ሌለኛው ደሞ 6 ቁጥር ተጥፎበታል ከዛ ሌላ መጠሀፍ ሳወጣ መጠሀፍ ቁዱስ ነው በጀ ይዠ አገላብጠዋለሁ እኔ ግን ሙስሊም ነኝ ከዛ ደሞ ተፊለፊቴ አድ የማላቀው ወድ አለ መጠሀፍ ቁዱስ እያነበበ ይመሥለኛል ግን 1000 ያለውን ብቻ ነው የማስታውሰው ምድነው በአላህ ፍችልኝ
አላገባሁም
Gobezhe lke belshal
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አስቀይመሽኝ ነበር በዚመናም ዓፉ ብየሻለው
@@fetyahelil የኔ ማር ምን አጠፋሁ ?
ዓፉ ከልቤ ስለሆነ ወደዓላ የለም እመቤት አያትሽን በውቀት ካሰብሽው ዱረሺ
@@fetyahelil አሚን 🤲 ያረብ አለሚን አመሰግናለው 🙏😍😍
❤️❤️👍👍
As wr wb ehte selam neshi behlme yemalawukewu sewu newu lemesjd eyala silemn ayehut wedesu sewer sl angetulay meskel adrgal antema lebaneh bye betam debedebkut bedula dulawu essebaber besheriawu megedel neberebh asaznehegni newu enji bye siyasaznegni mgb setehut kezam afu belegni alkut
th-cam.com/video/iDFNni1s4dE/w-d-xo.htmlsi=8hOpPl3iKbA1XxUQ 👈👈th-cam.com/video/2y1n7UuXHb0/w-d-xo.htmlsi=WqCQkqz184y0lQnv 👈
Leba konewu yalkushi
@@AbubekerKassa እሽ ወንድም የላኩልህን ቪዲዮ ከሰማከው የጥያቄህን መልስ ታገኛለክ ስለ ጠብ የሚያወራው ቪዲዮ አንተ ስትደበድብ በሀቅ ላይ ስለሆንክ እና ስላሸነፍክ። ስለሌባ መደብደብ ማወቅ ከፈለክ ይሄን ሊንክ እየውth-cam.com/video/hhgRSGFzy_Q/w-d-xo.htmlsi=rgqskfiBTsNL5QOW 👈
Eshi amesegnalehu 😊
ዛሬ እስኪ መልሽልኝ በአላህ በህልሜ ስጨነቅ እና እስቲክፋር ሳረግ የሚለቀኝ ይመስለኛል የሚስጨንቅ ነው ደሞም እስቲክፋር ሳረቅ ይርቅልኛል በህልሜ ነው ምንድነው በህልሜ ሱረቱል ፈለቅ እና ስረቱን ናስ እቀራለሁ ይለቀኝ ይመስለኛል
th-cam.com/video/jP64ZqPsPRw/w-d-xo.htmlsi=h9PIKNtT3SxmqYIf 👈👈th-cam.com/video/si0Xp2V6Byc/w-d-xo.htmlsi=9swaoLijgmO6sLBA 👈
Acheto. Kasel. Kobet megezhat menden new lalagebche sate
የቁርአን የሀዲስ ማስረጃ ያስፈልግሻል በዲን ላይ የምናወራው ነገር ጥንቃቄ ይፈልጋል እኛ ስለመሰለን ብቻ ማውራት አንችልም እባክሽ እህቴ አላህን እንፍራ በተለይ የሽርክ ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነው እኮ😢😢 እስኪ አል አንደሉስ የሚባል ቻናል ላይ ተውበት ያደረገው ሱዳናዊው ጠንቁዋይ የሚል በ 7 ክፍል የተሰራወረን ቪደዮ እጋብዝሻለሁ የአኪራ እህቴ አስቢበት እናም በዚህ ጉዳይ ላይ የሚስተካከል ሀሳብ ካለሽ ብትነግሪን በተረፈ አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን
ስለ ምክርሽ አመሰግናለው 🙏 ግን እኔ ስለመሰለኝ ሳይሆን ታላላቅ ሙፈሲሮች እንደ ኢማም ኢቢን ሲሪን እንደ ኢማም ናቡልሲ እና ሌሎችም ሙፈስሮች የፃፉትን ማስታወሻ እንብቤ ነው የማወራው የኔ እህት
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ነገር ግን የቪዲዮሽ መጨረሻ ላይ አንዲት ሰው ስለ አባትዋ ጠይቃሽ ከዛ አንቺም መለሽላት እናም የመሰለኝን ነው ብለሽ ነበር። እንደዚህ አሳሳቢ ጉዳዮችን በመሰለኝ ሳይሆን በቁርአን እና በሀዲስ ማስረጃነት የሚመለሱ አይደሉም ወይ? ሙፈሲሮቹም ቢሆኑ የቁርአን ማስረጃ አላስቀመጡም ወይ? ጂኒዎችስ ግብር የሚያስከፍሉት በሚታይ ግብር ብቻ ነው ወይ? ለምሳሌ ከአላህ ውጪ የወደፊቱን የሚያውቅ ሳይኖር ነገር ግን አንድ ሩሀንይ ነኝ የሚል ሰው የወደፊቱን አውቃለሁ ካለ አቂዳውን ለጂኑ ግብር አላደረገውም ወይ?
@kiryhussenyaa ሀቢብቲ የመሰለኝ ያልኩት ሰውየው ቁርአን ይቀራል ሰላቱ ላይ ብርቱ ነው አለች አላህ ይጨምርላቸው እና ላባታችን እና እኔ ከሩሀንያ ሰወች ምልክት ተነስቸ ስለነሱ የግል ሁኔታ የሚያውቀው አላህ ነው ያለባቸው ሩሀንያ ቢሆንስ በሚለው ነው "መሰልን" ያወራሁት ሩሀንያ ነው ብየ እንዳልደመድም እኔ ፍጡር ነኝ ፈጣሪ አይደለሁም ምሳሌውን መናገር እንጅ መደምደም ወደ ሽርክ ያስገባኛል ። ለጅን የሚገበር ላልሽው ሩሀንያ ያላቸው ሰዎች አይገብሩም የሚገብሩት ነው ሸይጣን ወይም ሽርክ የሚሆነው ሩሀንያወች ብዙውን ጊዜ በህልም አማካኝነት ነው መልክት (መመሪያ) ከፈጣሪያቸው የሚመጣላቸው ህልም ሶስት አይነት መሆኑ እንዳለ ሁኖ ሩሀንያወች የሚያልሙት ከአላህ የሚመጣውን ብቻ ነው ለምሳሌ ሙታን ከውነተኞች ቦታ ነው ያለው በህልም አንድ ነገር ከተናገረ ህልሙ እንደነበር ይፈታል ካእባን ብንወስድ ሸይጣን በካእባ እይመሰልም ነብያቶችንም ብንል ሰይጣን በነሱ አይመሰልም እና ሩሀንያወች የሚገብሩት ጅን የለም ጅን እረባኒ ነው ከነሱ የሚላከው
አሰላም አለይኩም ሀሊማየ በህልሜየ የዱቂት ወፍጮቤት ልክንደ ፋብሪካ እና የመኮርኒ የፓስታ ፋብሪካ አያለሁ እናም ወፋጮቤቱ ላይ ልገባብየ ፊቴ ዱቂት ይሆናልብ አስባለሁ እናም አንድ የማለውቃት ሰቴዮ አብራኝ አለች ወደ ፓስታ ፍብሪካው እሂዳለሁ የራበኝ ይመስለኛል ሰትዮዋ ከፋብሪካው ሂዳ የሚበላ እንጀራ ታመጣልኝ አለች አሏሁ አለም
ባለትዳር
ኸይር ነው አብሽሪ ፓስታ በህልምዎ ውስጥ ከታየ, ይህ ከጥረት እና ጥረት በኋላ ገንዘብ እንደሚሰበስቡ ሊያመለክት ይችላል። እርቦሽ መብላትሽ ከችግር በሃላ ብልፅግናን ያሳያል።th-cam.com/video/s-fFtncP9HI/w-d-xo.htmlsi=PM7SPJiNzpkIUovF 👈
በህልም ከጉርጓድ ውሃ ቀድቶ እቃ ላይ መሙላት ምንድ ነው እህቴ/ሲንግል/
th-cam.com/video/yKAkdMJWKPQ/w-d-xo.htmlsi=E8tLOpsbmJ2YmNN8 👈
ዋአወወ ፋት ነኝ በህልሜ በጣም ምታምር ሴት እርጉዝ ናት አብረን ሰንሄድ የት ነው ምትሄጅው ሰትለኝ እዛ ነው ምሄደው ብዬ የአጎቴን ቤት አሳያታለው ግን የምትጠይቀኝ ነገር ሁሉ በእንግሊዘኛ ነው።ምመልሰላት። በተደጋጋሚ በእንግሊዛኛ እያወራሁኝ ህልም አያለው ባክሸ ፍችልኝ 9:23
ወደ ውጭ ጉዞ ወይም ከሌላ ብሄር ተናጋሪ ጋብቻን ያሳያል
@@addismedia9882 እረጉዝ ሴት ማየትሰ? አመሰግናለው ጨቀጨቅኩሽ።
ትልቅ ሽክ የሆኑ ስውዬ ለእኔና ለእህቴ ሙስበሐ ሲስጡኝ አየው ፍችው ምንድን ነው
በህልም ወላጆቿ ሮዛሪ እንደ ስጦታ ሲሰጧት ካየች, ይህ የሚያሳየው በህይወቷ ውስጥ እያሳለፈች ከነበረው የአባቷ ልምዶች ተጠቃሚ መሆኗን
አሰላም አሊኩም እህቴ የባሌወ ንድም ከዱባይ ፔፕሲ ይዞ መቶ ይሰጠኛል ከዛ ልጄ የታለ ስለው ዱባይ መስጊድ ገብቶነው ይመጣል አለኝ ምን ይሆን
ደስታ በልጅሽ ትደሰቻለሽ ግን የለስላሳ መጠጥ ግዜያዊ ደስታ ነው አላሁ አለም
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉዴ ፍችልኝ ዉሀ በስራ ቀድቼ ለሆነች ሴትዮ አላቃትም እሸጥላታለሁ ዉሀዉን ማለትነዉ እኔም ስንት ብር ትገዛኝ ይሆን እያልኩ እያሰብኩ ብዙብር ትሰጠኛለች ብሩንም ስቆጥረዉ 18ብር ይሆናል ዴስ ይለኛል ቁጥሮችን አይቻለሁ ስለዉሀዉ መሸጥ ንገሪኝ ባለትዳርነኝ
th-cam.com/video/yKAkdMJWKPQ/w-d-xo.htmlsi=EYXIR-uKEwHJ137N 👈👈
@addismedia9882 ዉድ ሊኪአትላኪልኝ አይቸዋለሁ መሸጡን ንገሪኝነዉ ያልኩሽ እህት
@@samiramohamad6765 ከሊንኩ ውስጥ ውሃ ስለመሽጥ አለ አንች ያየሽው ቪዲዮ ስለ መሽጥ የሌለበት ነው ሊንኩን ተጫኒና ያየሽው ነው ያላየሽው ታውቂያለሽ መልስሽም እዚህ እንዳለ እርግጠኛ ነኝ
አጃኢብ ነው
ዲንን በመሰለኝ መናገር ኣይቻልም በዉቀት እንጂ
ማነው በመሰለኝ የሚያወራው ሁሉም አንብቦ እና ተምሮ ነው የሚያውቀው እንጅ አብሮ አተፈጠረም
Yewende godeyae tendew. Uletena kenate gare aldem selo ayewachew algebawem
th-cam.com/video/fed3DgNLj9o/w-d-xo.htmlsi=ioeWVvVDueiVYJ2H
😂😂😂😂😂የሩቅን እሚያዉቀዉ ኣላህ ነዉ ቀጥንቆላ ኣይተታነስም እዉቀትሽን ስታስተላልፊ ተጠንቀቂ ምናልባት ታቃለች በሚል የሚከተሉሽ ብዙናቸዉ
እና እኔ የምለው ትክክል አይደለም ለማለት ምን መረጃ አለሽ እኔኮ በፈጠራ አላወራም ሲስቱ ይሄን ቪዲዮ የምትቃወሚበት ማስረጃ ካለሽ አቅርቢልኝ። እናት ወይም አንች የመረዳት ችግር ካለብሽ አላውቅም እንጅ እኔ እራሱን "ሮሀንያ እንዳለበት የሚያውቅበት" ህልም አልኩኝ እንጅ ጠንቁሉ ወይ አስጠንቁሉ ጥንቁልና ይፈቀዳል አልወጣኝም። ህልምና ጥንቁልና እንደሰማይና ምድር መራራቁን አምናለው በኔ እውቀት ግራ ከተጋባሽ ያውቃሉ ብለሽ የምታምኒባቸውን ሰወች ጠይቂና ያኔ መተሽ ተቃወሚኝ ካለበሌዛ ዝም ብለሽ አታውሪ። እኔ የማስተላልፈው መልእክት እርግጠኛ በሆንኩበት እና አዋቂወች ያስቀመጡትን በማንበብ ነው እሽ!።
አፈታትሺ ሸጋ ነው ጥርት ያለ ነው ዛሬ የሴት ጉደኛየ ለማማት የሚሆን ጫማ ላሰራ ብለሺ በባዶ እግርሺ ሄደሺ እኔ ጫማ አለኚ እቤት አልገባም ብየ እቃየ ቁጪ ብየ ጠበኩሺ እና ነጪ ጫማ ታሰሪና እክፍል ቤቶቺ ገብተሺ ጥቁር ጫማ የወታደር ጫማ እላይ ድረስ ይታሰራል አይደል እዳዛ አርገሺ አጠር ያለይ ቀሚስ ለብሰሺ ስትመጪ ወደኔ አየሁሺ አለቺኚ ምድ ነው ፍቺልኚ አላገባሁም በስደላይ ነኚ ማማት በኛ በጣም ትልቅ ጾም ነው ብንሞት እንኳ ፈታት አይፈታም በናተ ሰው ሲሞት የሚደረግ ነገሮቺ አይደረጉለትም እደማለነው ፍቺልኚ
th-cam.com/video/_uHEHBRUmKg/w-d-xo.htmlsi=rQ-GRT3O5ADIQX3i 👈th-cam.com/video/qpORQPVqqow/w-d-xo.htmlsi=mHGi7ja-DKLwkij7 👈 ነጭ ጫማ ላላገቡ ጋብቻ ነው
እንደው በፈጣሪ ፍችልኝ 1 ክርስቲያን ትመስለኛለች አትታየኝም ምርር ብስጭት ብላ መቸ ነው ጀሮሽን የምታፀጅው ስትለኝ ሽምቅቅ አልኩ2 የማቀው ልጅ እናቴን ሊያገኛት ይፈልጋል ሊያውቃት ውጭ ነው የሚኖር ኢትዮ ድረስ ሂዶ ሊያገኛት ትንሽ ሲቀረው እኔ እሸሽጋታለው ተደጋጋሚ ጊዜ አያለው ፍችልኝ በጣም ይፈልጋታል የባሌ ቤተሰብ ነው ባለትዳር ነኝ
ጅሮሽን ስለማፅዳት ማለም አንች በአሉታዊ ነገሮች ተሞልተሽ ምንም አድስ ነገር አትፈልጊም እሱ ግን ብታፀጅው ኖሮ መልካም ክስተቶችን መልካም ዜናን ትቀበይ ነገር እናትሽንም መደበቅሽ ከሰውች የምደብቂው ሚስጥር አለ ምናልባት ሰወች ሊረዱሽ ይፈልጉ ይሆናል ወይም ስላንች ሂወት ማወቅ ቢፈልጉ ፍፁም ፈቃደኛ አይደለሽም
አመሰግናለው እህቴ ህልም ፍች እንዳች አላየውማ@@addismedia9882
ስለ ሩሀንያ በቁርአን ወይም በሀዲስ ምን ማስረጃ አለ? ምክንያቱም ከአላህ ውጪ የወደፊቱን የሚያውቅ ስለሌለ እናም ሩሀንያ አለን የሚሉ ሰዎች ከጥንቆላ ነፃ ስለመሆናቸው በምን ማረጋገጥ ይቻላል? ወደ ሽርክ የሚወስድ ጉዳይ እንዳይሆን ስጋት አለኝ አላህ ይጠብቀን
አሚን አላህ ይጠብቀን። ግን እነዚህ ሰዎች አላህ የሰጣቸው ማእረግ እና እሱ የሚወዳቸው ናቸው እናም የወደፊቱን ሙሉ በሙሉ ያውቃሉ ማለት አይደለም እናም የቱ ጠንቋይ ነው የቱ ከአላህ የተሰጠው ሩሀንያ አለብት ብለን መለየት አንችልም ግን ባለቤቱ እራሱ እነዚህን ህልሞቺ በማየት ማወቅ ይችላል።
የቁርአን ወይም የሀዲስ ማስረጃውስ ስለ እንደዚህ አይነት ሰዎች የተቀመጠ አለ? ምክንያቱም ያለ ማስረጃ አላህ የሰጣቸው ማግረግ መሆኑን በምን እናረጋግጣለን?
እሲ እህቶቸ 100 እድገባ አግዙኚ❤🙏
እናግዝሻለን
የኔ ብርቱ ሴት አላህ ያጠንክር ሽ❤❤
አሚን 🤲🤲🤲😍🙏🙏 አመሰግናለው
እናመሠግናለንየኔ ውድ
አሰላምአለይኩም እኔፈትነኝ ሰለአዲስቤት የለቀ ቅሺዉን አይቺዋለሁ አሰሪይ እና እኔ አዲስ ህንጸ ወስጥይመስለኝል እሶ ትሄዳለቺ እኔ እቤት ያለሁ ግን ቀጥብይ ሳይ ግርግዳዉ እዳለ ጉዳል ጥቁሩ እርዱኝ ብይ ስል እሚረዳኝ አጣሁ መዳኒት አገኝና ሰረጪ ባቸዉ ኮርኑላይ ጥቁር ቀለም ይሆናል ምድነዉ ቤቱ ጠጣም ያምራል በኔበኩልነዉ አስጠቃቂ በአላህ በኮመት መልሺልኝ
የአሏህ ወልይ ማለትሽ ነው ውዴየ❤
እንደዛ በይው ሁሉም እንደባህሉ
ዋልኩም ውሰላም የባለፈው መልሱነው የጠይክሽን መስሎን
የኔ ውድ በህልሜ ተኪስ ውስጥ ብዙ መጠሀፎችን ሳወጣ አየሁ አዱ መጠሀፍ 3..ነጥብ 35 ቁጥር ተጥፎበታል ሌለኛው ደሞ 6 ቁጥር ተጥፎበታል ከዛ ሌላ መጠሀፍ ሳወጣ መጠሀፍ ቁዱስ ነው በጀ ይዠ አገላብጠዋለሁ እኔ ግን ሙስሊም ነኝ ከዛ ደሞ ተፊለፊቴ አድ የማላቀው ወድ አለ መጠሀፍ ቁዱስ እያነበበ ይመሥለኛል ግን 1000 ያለውን ብቻ ነው የማስታውሰው ምድነው በአላህ ፍችልኝ
አላገባሁም
Gobezhe lke belshal
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አስቀይመሽኝ ነበር በዚመናም ዓፉ ብየሻለው
@@fetyahelil የኔ ማር ምን አጠፋሁ ?
ዓፉ ከልቤ ስለሆነ ወደዓላ የለም እመቤት አያትሽን በውቀት ካሰብሽው ዱረሺ
@@fetyahelil አሚን 🤲 ያረብ አለሚን አመሰግናለው 🙏😍😍
❤️❤️👍👍
As wr wb ehte selam neshi behlme yemalawukewu sewu newu lemesjd eyala silemn ayehut wedesu sewer sl angetulay meskel adrgal antema lebaneh bye betam debedebkut bedula dulawu essebaber besheriawu megedel neberebh asaznehegni newu enji bye siyasaznegni mgb setehut kezam afu belegni alkut
th-cam.com/video/iDFNni1s4dE/w-d-xo.htmlsi=8hOpPl3iKbA1XxUQ 👈👈
th-cam.com/video/2y1n7UuXHb0/w-d-xo.htmlsi=WqCQkqz184y0lQnv 👈
Leba konewu yalkushi
@@AbubekerKassa እሽ ወንድም የላኩልህን ቪዲዮ ከሰማከው የጥያቄህን መልስ ታገኛለክ ስለ ጠብ የሚያወራው ቪዲዮ አንተ ስትደበድብ በሀቅ ላይ ስለሆንክ እና ስላሸነፍክ። ስለሌባ መደብደብ ማወቅ ከፈለክ ይሄን ሊንክ እየው
th-cam.com/video/hhgRSGFzy_Q/w-d-xo.htmlsi=rgqskfiBTsNL5QOW 👈
Eshi amesegnalehu 😊
ዛሬ እስኪ መልሽልኝ በአላህ በህልሜ ስጨነቅ እና እስቲክፋር ሳረግ የሚለቀኝ ይመስለኛል የሚስጨንቅ ነው ደሞም እስቲክፋር ሳረቅ ይርቅልኛል በህልሜ ነው ምንድነው በህልሜ ሱረቱል ፈለቅ እና ስረቱን ናስ እቀራለሁ ይለቀኝ ይመስለኛል
th-cam.com/video/jP64ZqPsPRw/w-d-xo.htmlsi=h9PIKNtT3SxmqYIf 👈👈
th-cam.com/video/si0Xp2V6Byc/w-d-xo.htmlsi=9swaoLijgmO6sLBA 👈
Acheto. Kasel. Kobet megezhat menden new lalagebche sate
የቁርአን የሀዲስ ማስረጃ ያስፈልግሻል በዲን ላይ የምናወራው ነገር ጥንቃቄ ይፈልጋል እኛ ስለመሰለን ብቻ ማውራት አንችልም እባክሽ እህቴ አላህን እንፍራ በተለይ የሽርክ ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነው እኮ😢😢 እስኪ አል አንደሉስ የሚባል ቻናል ላይ ተውበት ያደረገው ሱዳናዊው ጠንቁዋይ የሚል በ 7 ክፍል የተሰራወረን ቪደዮ እጋብዝሻለሁ የአኪራ እህቴ አስቢበት እናም በዚህ ጉዳይ ላይ የሚስተካከል ሀሳብ ካለሽ ብትነግሪን በተረፈ አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን
ስለ ምክርሽ አመሰግናለው 🙏 ግን እኔ ስለመሰለኝ ሳይሆን ታላላቅ ሙፈሲሮች እንደ ኢማም ኢቢን ሲሪን እንደ ኢማም ናቡልሲ እና ሌሎችም ሙፈስሮች የፃፉትን ማስታወሻ እንብቤ ነው የማወራው የኔ እህት
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ነገር ግን የቪዲዮሽ መጨረሻ ላይ አንዲት ሰው ስለ አባትዋ ጠይቃሽ ከዛ አንቺም መለሽላት እናም የመሰለኝን ነው ብለሽ ነበር። እንደዚህ አሳሳቢ ጉዳዮችን በመሰለኝ ሳይሆን በቁርአን እና በሀዲስ ማስረጃነት የሚመለሱ አይደሉም ወይ? ሙፈሲሮቹም ቢሆኑ የቁርአን ማስረጃ አላስቀመጡም ወይ? ጂኒዎችስ ግብር የሚያስከፍሉት በሚታይ ግብር ብቻ ነው ወይ? ለምሳሌ ከአላህ ውጪ የወደፊቱን የሚያውቅ ሳይኖር ነገር ግን አንድ ሩሀንይ ነኝ የሚል ሰው የወደፊቱን አውቃለሁ ካለ አቂዳውን ለጂኑ ግብር አላደረገውም ወይ?
@kiryhussenyaa ሀቢብቲ የመሰለኝ ያልኩት ሰውየው ቁርአን ይቀራል ሰላቱ ላይ ብርቱ ነው አለች አላህ ይጨምርላቸው እና ላባታችን እና እኔ ከሩሀንያ ሰወች ምልክት ተነስቸ ስለነሱ የግል ሁኔታ የሚያውቀው አላህ ነው ያለባቸው ሩሀንያ ቢሆንስ በሚለው ነው "መሰልን" ያወራሁት ሩሀንያ ነው ብየ እንዳልደመድም እኔ ፍጡር ነኝ ፈጣሪ አይደለሁም ምሳሌውን መናገር እንጅ መደምደም ወደ ሽርክ ያስገባኛል ። ለጅን የሚገበር ላልሽው ሩሀንያ ያላቸው ሰዎች አይገብሩም የሚገብሩት ነው ሸይጣን ወይም ሽርክ የሚሆነው ሩሀንያወች ብዙውን ጊዜ በህልም አማካኝነት ነው መልክት (መመሪያ) ከፈጣሪያቸው የሚመጣላቸው ህልም ሶስት አይነት መሆኑ እንዳለ ሁኖ ሩሀንያወች የሚያልሙት ከአላህ የሚመጣውን ብቻ ነው ለምሳሌ ሙታን ከውነተኞች ቦታ ነው ያለው በህልም አንድ ነገር ከተናገረ ህልሙ እንደነበር ይፈታል ካእባን ብንወስድ ሸይጣን በካእባ እይመሰልም ነብያቶችንም ብንል ሰይጣን በነሱ አይመሰልም እና ሩሀንያወች የሚገብሩት ጅን የለም ጅን እረባኒ ነው ከነሱ የሚላከው
አሰላም አለይኩም ሀሊማየ በህልሜየ የዱቂት ወፍጮቤት ልክንደ ፋብሪካ እና የመኮርኒ የፓስታ ፋብሪካ አያለሁ እናም ወፋጮቤቱ ላይ ልገባብየ ፊቴ ዱቂት ይሆናልብ አስባለሁ እናም አንድ የማለውቃት ሰቴዮ አብራኝ አለች ወደ ፓስታ ፍብሪካው እሂዳለሁ የራበኝ ይመስለኛል ሰትዮዋ ከፋብሪካው ሂዳ የሚበላ እንጀራ ታመጣልኝ አለች አሏሁ አለም
ባለትዳር
ኸይር ነው አብሽሪ ፓስታ በህልምዎ ውስጥ ከታየ, ይህ ከጥረት እና ጥረት በኋላ ገንዘብ እንደሚሰበስቡ ሊያመለክት ይችላል። እርቦሽ መብላትሽ ከችግር በሃላ ብልፅግናን ያሳያል።
th-cam.com/video/s-fFtncP9HI/w-d-xo.htmlsi=PM7SPJiNzpkIUovF 👈
በህልም ከጉርጓድ ውሃ ቀድቶ እቃ ላይ መሙላት ምንድ ነው እህቴ/ሲንግል/
th-cam.com/video/yKAkdMJWKPQ/w-d-xo.htmlsi=E8tLOpsbmJ2YmNN8 👈
ዋአወወ ፋት ነኝ በህልሜ በጣም ምታምር ሴት እርጉዝ ናት አብረን ሰንሄድ የት ነው ምትሄጅው ሰትለኝ እዛ ነው ምሄደው ብዬ የአጎቴን ቤት አሳያታለው ግን የምትጠይቀኝ ነገር ሁሉ በእንግሊዘኛ ነው።ምመልሰላት። በተደጋጋሚ በእንግሊዛኛ እያወራሁኝ ህልም አያለው ባክሸ ፍችልኝ 9:23
ወደ ውጭ ጉዞ ወይም ከሌላ ብሄር ተናጋሪ ጋብቻን ያሳያል
@@addismedia9882 እረጉዝ ሴት ማየትሰ? አመሰግናለው ጨቀጨቅኩሽ።
ትልቅ ሽክ የሆኑ ስውዬ ለእኔና ለእህቴ ሙስበሐ ሲስጡኝ አየው ፍችው ምንድን ነው
በህልም ወላጆቿ ሮዛሪ እንደ ስጦታ ሲሰጧት ካየች, ይህ የሚያሳየው በህይወቷ ውስጥ እያሳለፈች ከነበረው የአባቷ ልምዶች ተጠቃሚ መሆኗን
አሰላም አሊኩም እህቴ የባሌወ ንድም ከዱባይ ፔፕሲ ይዞ መቶ ይሰጠኛል ከዛ ልጄ የታለ ስለው ዱባይ መስጊድ ገብቶነው ይመጣል አለኝ ምን ይሆን
ደስታ በልጅሽ ትደሰቻለሽ ግን የለስላሳ መጠጥ ግዜያዊ ደስታ ነው አላሁ አለም
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉዴ ፍችልኝ ዉሀ በስራ ቀድቼ ለሆነች ሴትዮ አላቃትም እሸጥላታለሁ ዉሀዉን ማለትነዉ እኔም ስንት ብር ትገዛኝ ይሆን እያልኩ እያሰብኩ ብዙብር ትሰጠኛለች ብሩንም ስቆጥረዉ 18ብር ይሆናል ዴስ ይለኛል ቁጥሮችን አይቻለሁ ስለዉሀዉ መሸጥ ንገሪኝ ባለትዳርነኝ
th-cam.com/video/yKAkdMJWKPQ/w-d-xo.htmlsi=EYXIR-uKEwHJ137N 👈👈
@addismedia9882 ዉድ ሊኪአትላኪልኝ አይቸዋለሁ መሸጡን ንገሪኝነዉ ያልኩሽ እህት
@@samiramohamad6765 ከሊንኩ ውስጥ ውሃ ስለመሽጥ አለ አንች ያየሽው ቪዲዮ ስለ መሽጥ የሌለበት ነው ሊንኩን ተጫኒና ያየሽው ነው ያላየሽው ታውቂያለሽ መልስሽም እዚህ እንዳለ እርግጠኛ ነኝ
አጃኢብ ነው
ዲንን በመሰለኝ መናገር ኣይቻልም በዉቀት እንጂ
ማነው በመሰለኝ የሚያወራው ሁሉም አንብቦ እና ተምሮ ነው የሚያውቀው እንጅ አብሮ አተፈጠረም
Yewende godeyae tendew. Uletena kenate gare aldem selo ayewachew algebawem
th-cam.com/video/fed3DgNLj9o/w-d-xo.htmlsi=ioeWVvVDueiVYJ2H
😂😂😂😂😂የሩቅን እሚያዉቀዉ ኣላህ ነዉ ቀጥንቆላ ኣይተታነስም እዉቀትሽን ስታስተላልፊ ተጠንቀቂ ምናልባት ታቃለች በሚል የሚከተሉሽ ብዙናቸዉ
እና እኔ የምለው ትክክል አይደለም ለማለት ምን መረጃ አለሽ እኔኮ በፈጠራ አላወራም ሲስቱ ይሄን ቪዲዮ የምትቃወሚበት ማስረጃ ካለሽ አቅርቢልኝ። እናት ወይም አንች የመረዳት ችግር ካለብሽ አላውቅም እንጅ እኔ እራሱን "ሮሀንያ እንዳለበት የሚያውቅበት" ህልም አልኩኝ እንጅ ጠንቁሉ ወይ አስጠንቁሉ ጥንቁልና ይፈቀዳል አልወጣኝም። ህልምና ጥንቁልና እንደሰማይና ምድር መራራቁን አምናለው በኔ እውቀት ግራ ከተጋባሽ ያውቃሉ ብለሽ የምታምኒባቸውን ሰወች ጠይቂና ያኔ መተሽ ተቃወሚኝ ካለበሌዛ ዝም ብለሽ አታውሪ። እኔ የማስተላልፈው መልእክት እርግጠኛ በሆንኩበት እና አዋቂወች ያስቀመጡትን በማንበብ ነው እሽ!።
አፈታትሺ ሸጋ ነው ጥርት ያለ ነው ዛሬ የሴት ጉደኛየ ለማማት የሚሆን ጫማ ላሰራ ብለሺ በባዶ እግርሺ ሄደሺ እኔ ጫማ አለኚ እቤት አልገባም ብየ እቃየ ቁጪ ብየ ጠበኩሺ እና ነጪ ጫማ ታሰሪና እክፍል ቤቶቺ ገብተሺ ጥቁር ጫማ የወታደር ጫማ እላይ ድረስ ይታሰራል አይደል እዳዛ አርገሺ አጠር ያለይ ቀሚስ ለብሰሺ ስትመጪ ወደኔ አየሁሺ አለቺኚ ምድ ነው ፍቺልኚ አላገባሁም በስደላይ ነኚ ማማት በኛ በጣም ትልቅ ጾም ነው ብንሞት እንኳ ፈታት አይፈታም በናተ ሰው ሲሞት የሚደረግ ነገሮቺ አይደረጉለትም እደማለነው ፍቺልኚ
th-cam.com/video/_uHEHBRUmKg/w-d-xo.htmlsi=rQ-GRT3O5ADIQX3i 👈
th-cam.com/video/qpORQPVqqow/w-d-xo.htmlsi=mHGi7ja-DKLwkij7 👈 ነጭ ጫማ ላላገቡ ጋብቻ ነው
እንደው በፈጣሪ ፍችልኝ 1 ክርስቲያን ትመስለኛለች አትታየኝም ምርር ብስጭት ብላ መቸ ነው ጀሮሽን የምታፀጅው ስትለኝ ሽምቅቅ አልኩ
2 የማቀው ልጅ እናቴን ሊያገኛት ይፈልጋል ሊያውቃት ውጭ ነው የሚኖር ኢትዮ ድረስ ሂዶ ሊያገኛት ትንሽ ሲቀረው እኔ እሸሽጋታለው ተደጋጋሚ ጊዜ አያለው ፍችልኝ በጣም ይፈልጋታል የባሌ ቤተሰብ ነው ባለትዳር ነኝ