Oh what a bereavement Tramp is well educated. However, the interviewee is out of any education background. So bereaved to say he will be a president………thank God he is in Ethiopia……
ASWRWB I am proud of you like always I did , you’re amazing personality ! your life experience it tell us how hard worked you are for your the all entire life. Mashaallah keep doing that, definitely I will see you as president 10 years inshallah. I will make pray for you !! I will really appreciate egrenaw media , you are a professional to me . I always follow you . Sometimes bring to us something funny and famous influential people in your media, people learn so many things. May Allah bless Ethiopia … peace peace……..
ከገጠር ወቶ እዚህ መድረሱ ትልቅ ስኬት ነው ..ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው ..ብቸኛ ከስድብ ነፃ የሆነ Tiktoker በርታ ህልምህ ይሳካልህ
መንሱር ፀድት ያለ ።።።ይመችህ ።።።
አንዳንዴ ዘና እንበል መንሱሬ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነው እወድሃለሁ ❤
Tesastehal
He so nice 👍
ጋዜጠኛ አንድ ሰው አስራ ሁለተኛ ክፍል ጨርሻለሁ ላለው የሰጠው መልስ በጣም አሳዝኖኛል፥፥ ታላቁና ታዋቂው ጋዜጠኛ አቶ ጳውሎስ ኞኞ ከ አራተኛ ክፍል በላይ እንዳልተማረ ግን ዝነኛ ጋዜጠኛ እንደነበር ታሪክም ስራውን ይመሰክራል፥፥ አስራ ሁለተኛ ክፍል ሳይደርሱ ብዙ ትልቅ ስራ የሰሩ ሰዎች ብዙ አሉ በ አገራችንም፥፥ ካስራ ሁለተኛ ክፍል በላይ ተምረውም ምንም ያላመጡ ሰዎች አሉ፥፥ መማር ብቻ እውቀት አይሆንም፥፥ ግን ከ አስራሁለተኛ ክፍል መማር ጥሩ ነው አይደለም ማለቴ ሳይሆን የየትኛውንም ክፍል ደረጃ ማቅለል ጥሩ አይደለም፥፥ ይህ ሰው መማር ይችላል፥፥ ግን እኔ እንደሰማሁህ ጠቅላይ ሚስንትሩ ከ ሰባተኛ ክፍል እንዳቆመ አገር የሚያቅለት እንዳይሰማህ፥፥😎
መንሱሬ መልሱ በጣም አርኪ ነው።
ማሻአላህ መንሱር በሁሉም ነገር ብቁ ነህ በርታ ከሰዎች ጋር ያለህ ግንኙነትም ጥሩ ነው በርታ ወንድሜ
ይህን ሰዉ መስደብ ከምቀኝነት ያለፈ ምንም ሊሆን አይችልም።
በራሱ ዛቢያ እና ፉልስፉና የሚኖር ሰዉ በርታ
ብትጠይቁት ደስ የሚለኝ : የዉስጡ ስሜቱን ምንድነዉ :
ሳይኮሎጂ የሚለዉ ሰወች የዉስጥ አነስተኝነት ሲሰማቸዉን ለመሸፈን በዉጫዊ ነገር ይጥራሉ :
በጣም ይገርማል መንሱር ትክክል ነው! እንግሊዝኛ ማወቅ ወይ የድግሪ ጋጋታ ጥሩ መሪነትን አያመጣም። መንሱር እንዳለው መልካምነት፣ህዝብን እና አገር ወዳድነት፣ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ቢሆን አገራችን የት በደረሰች ነበር። ትምህርት ግን አያስፈልግም እያልኩ እንዳልሆነ ይሰመርበት። መስፈርቱ ትምህርት ብቻውን ከሆነ ግን መልካም ሰብእ/መሪ አያደርግም። እብዱንም፣ደም የጠማውንም፣ ዘረኛውም፣ተሳዳቢውንም፣ ስንቱን እያስትናገድን!!!! ዲግሪውማ ሞልቶ ነበር ማለቴ ነው። ሰላም ይብዛልን።
ተክሌ ስታናግር ለእንግዶችህ ክብር ስጥ እባክህ፣ ክብር ይጎልሀል።
Oh what a bereavement Tramp is well educated. However, the interviewee is out of any education background. So bereaved to say he will be a president………thank God he is in Ethiopia……
ምን አረገ እንደ ጋዜጠኛ ነው ሚያወራው ጋዜጠኛ ደሞ የፈለገውን የመጠየቅ የማፋጠጥ መብት አለው ተዘጋጅቶ መምጣት ያለበት ተጋባዡ ከጦርነት ይልቅ ጋዜጠኛ ያስፈራኛል አለ አንድ ሰው 😂
አንተ ትልቅ ሰው አይደለህ እንዴ ሮል ሞዴል የምትለው ኧረ ትንሽ ተረጋጋ
በትክክል
በንቀት ነው የሚጠይቀው😢ነውር ነው
ድሮ መንሱርን ሳየው ያስጠላኝ ነበር አሁን ግን ሳስበው መንሱር ግልፅና በራሱ የሚተማመን ሰው ነው ።በርታ
😂
መፅሐፍ በሽፋኑ
እንደማይታወቅ
ሁሉ እኛ ሰዎችም
ቀርበው ሳያዬ
መፍረድ ከባድ ነው
መንሱሬ❤❤❤❤
መንሱር በጣም ደስ ይላል እድሜህን በትምህርት ነው የጨረስከውሁሉም ነገር ይገባሃል።
😂
መንሱርን ለመጀመሪያ ጊዜ አድንቄሀለሁ። Positive እናስብ ደግሞም እንናገር።ስላም የሚመጣውን ለአገራችን አስፈላጌ ነው።
ምኑን ነው የምታደንቀው እንከፍ
ተክለ ሃይማኖት ግን በጣም በንቀት ነው መንሱርን እምጠይቀው መንሱር በጣም ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው የሰው ክብር ይማይነካ አላህ ይጠብቅህ
መንሱር እነሱ የሚጠሉትን ሁለት ነገር ይዟል እሱም እስልምና እና ኦሮሙማ ናቸው
@@memiahmed-eu1er አቤት የጥላቻ ጥግ
😂 deg aregh
Men aynet dedbe sew nek gen ante satfterm eslimna nber eko ye honk 🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏🫏 @@memiahmed-eu1er
@@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨይሄ ቆማጣ ቢጠላው ቢወደው ምን ሊቀርበት
መንሱርን የማይመጥን ንግግራችሁ ቀልድ ይሁን ቁምነገሩ የማይገባ ፣ያሳፍራል ህዝብ ያያችዃል ባዶ !!
ትክክል ብለሀል ምን ሆነው ነው ጋዜጠኙቹ ተዝረከረኩ
ተዝረከረኩ😊
መሱር በጣም ሲያንስህ ነው ሚዲያውን ለመልካም ነው የቀየርከው አሁንም በርታ ፍቅር ያሸንፍል ህዝብናን ብመጠን ይውለዱ ምድር ሞልታለች ::
ጠያቂም ተጠያቂም እቴፈንቱ ናቼው
😂😂😂😂😂😂😂
Mensuwer has a good heart and open mind hope be successful for u dream!
ማንም የፈለገውን መደገፍ ይችላል ግን አሁን ይህ ፕሮግራም የህዝቡን ወቅታዊ ሁኔታ የሚመጥን አይደለም። ከፌቨን ፕሮግራም ጀምሮ እየዘቀጥክብኝ መጣህና አልመጥንልህ ስላለኝ ከዛሬ ጀምሮ unsebescibe አደርጌሀለሁ።
ትክክል የሴቷ ደሞ ተለየ ሸሌም እንዲ አይሻፍድም
በትክክል ብለሃል እኔም አንስቼዋለው ሰብስከራይብ ደሞ እራሱን አያቅም ሴው ልንቅ ይፈልጋል
ስቱዲዮ ውስጥ መነጽር አርገው የሚቀርቡ ሰዎች መደበቅ የሚፈልጉት ነገር አለ ብዬ አምናለሁ፣ ዓይን እውነተኛውን ነገር ይናገራል
ማሻ አላህ መንሱሬ አላህ ይጠብቅህ
ድጋሜ እዝህ ሚድያ ላይ ባትቀርብ ደስ ይለኛል
ፖሬዜዳንት ስትሆን ትቀርባለህ ኢንሻ አላህ ምን አይነት ስወች ናቸው ጠያቂወቹ ስርአት አልባ የክፋት የንቀት አካሄድ እናተን ብሎ ጋዜጠኛ ቲሺ
የሆነ ታሪክ ስምቸ ነበር ሶስት ጎደኛሞች አንደኛው ጎደኛቸው ፖሬዘዳብት እሆናለሁ ሲል አንደኛው በንቀት አንተ ፖሬዝዳንት ከሆንክ እኔ አህያ ላይ ጪነህ በአደባባይ እየገረፍክ ነው ምናምን የሚል አንዱ ደግሞ የስው ልክ የሚያውቅ ደህና ተመኝቶ የምኞትን ያገኝ እነ እነዝህም እድሜ ይስጠን መንስር ፖሬዘዳንት ሁነህ ይሄንን ኢንተርቪው ድጋሜ አይተን ታሪክ የምንደግም ያድርገን ካስብከው በላይ ያድርስህ ወንድሜ።
መንሱሬ አንተ የዋህና የመሰለኸን የምትናገር ስው ተንኮል የሌለው የዋህ ልብ በርታ ❤
Mensour is best man we follow him forever
በሽቶ ነው ያስደገመው እዬ ሰው እግዚአብሔር ምህረት ያርግልህ
ቆማጣ አይደለም እኮ መንሱር ማስደገምን የሚያውቅ የደብተራ ልጅ ነው 😂😂😂
ቅን ሰው መንሱሬ ጀግና እንወድካለን
የመንሱር አይነት ሰዎች ኢትዮጵያ ብዙ ትፈልጋልች :በጣም አመሰግንሃለሁኝ ::
ፈሳም
ጋዜጠኛ ተካከሐይማኖት መንሱሬን❤ግን በንቀት አይን እያየክ ነው😢የምትጡይቀው ግን ለምን?
He is a very honest person
መንሱሬ እጅግ እጅግ በጣም በልጠካቸዋል .........
Respect for your guests
Menaure I am proud of you ምድረ ገገማ ጠቅላይ ሚኒስትሩን መውደድ ፓለቲካ ያረጉታል I love my prime minister ❤
በነገራችን ላይ የመንሱሬን ትዳር እናቆየው እና አቺን ጋዜጠኛ የወደድኳት እኔ ብቻ ነኝ ውይስ ሌሎች አላቹ ተመችታኛለች አግብተሻል ግን ጉድ ላመጣ ነው
አግባት ትዳር ጥሩ ነው አንቺም አግቢው
ቆንጆ ለቆንጆ ሁለታቹም ስትስቁ ታምራላቹ ቡራ
እዚህ ሌላ ታሪክ ተፈጥሯል እናንተ መንሱር ትላላቹ 😂😂😂 ብትጋቡ ቡራ
ወይ ጉድ ፍቅር 😂😂😂 ይርግልህ ብሮ
Mensure king love you king❤❤❤❤
ASWRWB I am proud of you like always I did , you’re amazing personality ! your life experience it tell us how hard worked you are for your the all entire life. Mashaallah keep doing that, definitely I will see you as president 10 years inshallah. I will make pray for you !! I will really appreciate egrenaw media , you are a professional to me . I always follow you . Sometimes bring to us something funny and famous influential people in your media, people learn so many things. May Allah bless Ethiopia … peace peace……..
መንሱሬ ጥሩ ፀባይ አለክ አደራክን እንዳትቀየር
አንደኛ ልል ነበር እንግዳውም እርሱ አልተመቸኝም ቻው😏😊
መንሱር በዚህ ድፍረቱ ገና አሜሪካን ልምራ ይላል 😂😂😂 በርታልን ብሮ
ምድር ያየቻቸው ፍትሐዊ መሪ፣ ምርጥ አባት፣ ምርጥ ባል፣ ምርጥ ጎረቤት፣ ምርጥ ጓደኛ፣ ምርጥ መካሪ፣ ምርጥ ወዳጅ፣ ምርጥ አዛኝ፣ ሁሌም ተወዳጅ፣ ሁሌም ተናፋቂ፣ ዛፍ ያለቀሰችላቸው፣ ግመል አልቅሶ በደሉን ስሞታ ያቀረበላቸው ውዱ ነቢይ ረሱሉ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
የምርጦች ምርጥ ﷺ
ሰሉ አለል ሀቢብ
ተክሌ ዛሬ ወረድህ።
ጨዋታም እኮ በእውነት ማኅበረሰብ የሚመጥን መሆን አለበት።
በሞቴ የዚህ ዝግጅት አሁን ጭብጡ ምንድነው!?
ጊዜዬን አጠፋችሁ
ተክሌ በወራዳ ሰወች ተረግዞ በወራዶች ያደገ የወራዳ ቆምጬ ዘር ነው
ድል ለ ፋኖ
🤮🤮🤮🤮
አንቺ ተውከታም ትል@@gemiye.gemiye1832
@@gemiye.gemiye1832ያስታአከውን ትውጠዋለህ
ፋኖ ጃዊሳ እየተመታ ነው የህልም ቅዠታች ነው ሰመኝ አንድ አመት ሞላቸው የአማራን ህዝብ አሰበሉት አደነቆሩት ትምህርት ቤተ አዘጉ የተማር እንዳያድግ ገበረው እንዳያርሰ አደረጉት
@@AbuaminNuru ጅሎ ፋኖማ አርህን እያበላህ ነው ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለህ አንድ አመት የአብይን መንግስት ቀፎ መሆኑን አሳየንህ ድሉ በቅርብ ታያለህ ዘረኛውን እናሽንፋለን::
Waw tekiliye 🎉🎉❤
መንሱር ኬክ ሲቆርሱ እና ደስታ በደስታ ሲሆኑ የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን እኔም አንተም አይተናል: : ወንድሜ እሲቲ የመንግሥት ሚዲያ እና ተከፋይ የሆኑትን ሚዲያዎችን ዘገባ ብቻ አትንገረኝ: : እስቲ አንድ ገለልተኛ ወይንም የመንግሥትን አካሄድ ከሚቃወሙት አንግል ብናይ ደስ ይለን ነበር: : ወዳጄ ቤት ማፍረስ እና ከተማን ማስዋብ ለማን? መንሱር ሰው ይቅደም: :
ቀሃሥ በዘመኑ በነበረው የሃገሪቱ የትምህርት ደረጃ ተምረዋል:: ከዛም አልፈው ዘመናዊ የዩኒቨርስቲ ትምህርትን ወደ ሃገራቸው ለመጀመሪያ ጊዜ አስገብተው ተማሪዎችን ዳቦና ወተት እየመገቡ አስተምረው አሰልጥነው ነው ተማሪ እራሳቸው ላይ ያመፀባቸው:: ስለዚህ አፄ ሃይለስላሴ አልተማሩም ማለት አትችልም መንሱር::
በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር። እናመሰግናለን
በጣም ያደነኩት የመንሱርን ትዕግስት ነው ማሻ አላህ አወኩህ ናኩህ ግን ይደብራል በዚህ መጠን ሰውን ማውረድ
We love you mensur
ተክለ ሀይማኖት መንሱር በጨዋነት ነው ሚያወራው ስለዚ አታሹፍ ሌላሰውጋ እንደምጠይቀው ባግባቡ ብታወራ
መንግስቱን አልተማረም ስትል ትንሽ አታፍርም ሰውየው እኮ ሚሊቴሪ ሳይንስ እስከ አሜሪካን ሀገር ድረስ የተማረ መሆኑን እንኳን አታውቅም መቸም እዚህ አገር አለመማር እና ድፍረት ሁኗል የሚያዋጣው
መንሱርዬ ደስ የሚል ሰዉ ነው እኔ ነኝ ምድረው
መንሱር ጀማል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው የተወደደ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጅቷ ግን ስታምር❤❤❤
በ ሙርከኛ እና በ6ኛ ክፍል የሚመራ ሃገር ላይ 12ጨርሻለው ፕሬዝደንት ልሁን ቢል ምን ይፈረድበታል😂
መንሱሬ አንደኛ ...... ነጥብ ሊያስጥሉህ አስበው ነበር .... እነሱን አስጣልካቸው ትችላለክ
አዎ፡ ማኖ ሊያስነኩት በላጣቸው እንጂ ። ዞረው ዞረዉ ከአናቱ፡ አውረዱም ጋብዘን : አሣየን ምናምን : ምድረ፡ Complexam
ከዚህ በለይ ነጥብ መጣል ?
መንሱር አንድ ነገር ልንገርክ ኮሪደር ልማቱ ብዙ ደሃ አፈናቅሎዋል ብዙ ሰዉ የቀን ጉርሱን አጥቶዋል ብልጽግና ደሀ ጠል ነው
I appreciate Mensure honesty and commitment!
የመጨረሻዋ ንግግርህ ውብ ነች መንሱር
የመከላከያዋ ነገር ግን ትቅርብህ
ጎበዝ መንሱሬ። አንተን ለማንቋሸሽ ፣ ማንም እንዳልሆንክ ለማሳየት የጠሩህ ይመስላል። ንገረው just justun
መንሱሬ❤❤❤❤❤❤
እኔ ደሀ ነኝ በቃ አግባኝ ሚሰት እሆናለሁ😮
ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ እነ ይሂ ጓዜጠኝ ለሰወ ያለዉ ንቀት ይገርማል ምንም ደስ አይልም ፈጣሪም አይቶሀል የልብህነሰ 😮
ቅን ሰው መንሱር እንወደልን!
እግረኛው ሚዲያ በርቱ ጠንከር ያለ interview ነው የምታደርጉት
የጅል ጨዋታ ሆነብኝ..ተክሌ ሰው አጣህ ወይ? አልገባኝም ወይስ እያሾፍክ ተዝናኑ ብለክ ነው..የሚያወራው ቀልድ መሰለኝ..
Qinati yelehal
l like this guy , is positive
የአላህ እደው አይናችሁን ጨፍናችሁ ነውደ እመትሂዱት ይኸሁሉ ሠው በችግር እየተጠበሠ እደዚህ እምትቀልዱት አረ ተው አላህን ፍሩ
የተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነዉ❤
👍👍👍👍👍🙏
ኪኪኪኪኪኪኪ.
ፈጣሪን ትታችሁ ፉጡር ስላመለካችሁ ነው መመረጥ ኢሳ ወይ አል መሲህ አለይሂ ሰላም የአላህ ባሪያ ነብይ ነው እንጂ አምላክ አደለም አይ አይ ታሳዝናላችሁ እንደው
@@umu..Reyan7bbአላህ ማነው ፈጣሪ እንደሆነ በምን አወክሽ አንቺስ ?
@@HomeBased-yd7um አላህ ማለት አልወለድም አልተወለደምም ኢሳ ወይም ኢየሱስ ተወልዶ ነው ይበላል ይጠጣል እንቅልፍም ይተኛል ያገባል ይወልዳል እንደኛው ሰው ነው ።። አላህ ከዚህ ሁሉ የጠራ ነው አልሀምዱሊላህ
መንሱር በጣም ጨዋ ስረአት አለክ !!አንተ ኢንተርቪው ማድረግ አለብክ ሌሎችን ጥሩ ስነምግባር አለብክ
መንሱር ከአብይ ይበልጣል እንጂ አያንስም እኔ መርጬሀለው።
Ena agebashalehu🎉🎉🎉betam new yemetamriw!!!!
Mensure Rispect bro❤❤❤
ጠያቂዎችም መላሹም ዶማዎች ናቸው
ምኞት አይከለከልም ባሁን ዘመን ደፋር መሆን ብቻ ነው ሁሉ ይቻላል
ለኢትዮጲያ መንሱር ፕሬዘዳንት ለመሆን አያንስም እንደዉም ይበዛባታል ቢያንስ ከ መንግስቱ ሀ ማሪያም ይሻላል አገር የሚመራዉ ጥሩ ስብእና እና ከወንጀል ነፃ መሆን ይበልጣል
You owner of the media you are always space stop warrior mind Peace negotiation conscience very important🎉
መንሱር ጨዋ እና የዋህ ነህ እሱን አይቶልህ ፍጣሪ ባለፍረሷን እንዲያገናኝህ ምኞቴ ነው
መንሱሬ ፈታ ያለ ልጅ ነው ...ጨዋታ ያውቃል ለካ ... ይመችህ አቦ ...ህይወት ሁለተኛ ዕድል የላትም
አይ እግረኛው የሚገርም ቅኔ ተናጋሪ ነህ ወድሜ በርቱ
Hard Tolk ነው እንዴ ይህ ልጅ እክቲቪስት ነዉ እንጂ Political አይደለም በግሉ ጠቅላይ ሚንስትሩን መውደድም ማድነቅም መብቱ ነው ወንጀል አደረጋቹት
ጥያቄ አለኝ " ... ታዋቂ ከመሆኔ በፊት..." ስትል ሰማሁ ልበል ምን ሰርተህ ነው ታዋቂ የሆንከው?
ታዋቂ ለመሆን ጥሩ ስራ ያስፈልጋል ነው የምትለው?
Be Tiktok new
ተክሌ ተብየው ግን ስነ ስርአት የለውም፣ ለነገሩ መንሱር ስርአረት ስላለው እና ስለማይሳደቡ ነው የጠቀመው 🤔
አሜን አለለም😅
Mansur habibi those ppl they are very Jules
1, ur handsome
2, ur Muslim
🤣🤣🤣🤣
thanks GOD sil smahu
ምን አይነት ድንዝና ነው ? ዛሬ ጋዜጠኛው በጣም ወርዶብኛል
ሰላም ወንድም ተክለሃይማኖት
እውነት እልሀለሁ የጋበዝከው ሰው ቤትህን አይመጥንም! በዚህ ደረጃ መውረድ ገርሞኛል! ለወደፊት ለተከታዮችህ ክብር ብትጠነቀቅ ጥሩ ነው
Mensure so sweet
ድል ለፋኖ ።
ትብዳ
ተክሌ please እንግዶችህ ላይ ፍሬን ያዝ
መረጃ ካለህ በመረጃ ብቻ ሞግተው። ካልሆነ ግን በጣም እየቀለልክ ነው።
ሳክስማ አለ ሲለ ተመቸኝ መንሱር ❤
صلو على رسول الله
صلى الله عليه وسلم
የምታሳየው ፕሮግራም ጠፋ እንዴ ይሄን ከእውቀት ነፃ የሆነን ሰው ሚዲያህ ላይ የምታቀርበው
ፕሬዝደንት መሆኑ አይቀርም መንሱር
እግረኛው ንገርልኝ እኔ አለሁ 🎉🎉
Thanks my bro
ወይ እግዚአብሔር እንደው ደፋር መሆን እንዴት ደስ ይላል 🤔
መሀይም ሁሌ ደፋር ነው
ገራሚ ጣለመጠየቅ መንሱር የሚባለውን ሰው ያወኩበት ነው
መንሱር በጣም አክራሪ ብሄርተኛ ይመስለኝ ነበር ግን አሁን የተረዳሁት በጣም ሰዉ አክባሪና ሃገር ወዳድ የወጣቶች ሞዴል መሆኑን ነዉ።
እራሱን መውደድ ዘረኛ አያረግም ዘረኛው የናንተ ሰው ነው የሌላውን ዘር ይሚሰድብ
@nunu7353 በትክክል እኔ ያልኩትን ነዉ የደገምከዉ የተሳሳትከዉ እኔ የኔ የምለዉ ሰዉ የለኝም ሁሉም ወገኔ ነዉ። እኔም ከየትም ብሄር ቢሆን የሌላዉን ብሄር የሚሰድብ ሰዉ እራሱ ከእዜር የተጣላ ሰዉ ነዉ። ሁሌ የኔ ጥሩ እያለ የሌላን ማንቋሸሽ ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ሁሉም የራሱ የሆነ ኳሊቲ አለዉ።
@@derbewhailu7085 የሌላውን በመሳደብ የሚታወቀው ከአማራው የመጣው ነው::
መንሱርንም መሰለኝ ያልከው/ሽው ገና ለገና ኦሮሞ ስለሆነ ነው...
ሁሉምማ ወገንሽ/ህ አይደለም...
Ani Oromoodha garuu nama arabsu yoojette nuti maal godhaa jira garu ummanni hundinu nama arabsa jechu miti.
መንሱር ሚስት አይደለም እሚፈልገው ገንዘብ ያላት ነው የሚፈልገው ጫልቱን ሰላም በልልኝ
Good Mensur
አንተ አለህ አይደል እግረጛው በተበደለ ሰው እምትቀልድ
ኸረ መንግስቱ ጎበዝ ተማሪ የነበረ ። ትራምፕም የተማረ ነው ከሌሎቹ ፕረዚዳንቶች ሲነፃፀር እንጅ ከመንሱር ጋር አይደለም።