በመጨረሻም የልጆቹ እናት ምላሽ ሰጠች! በልጆቼ ስለመጣ ሁሉንም ለመናገር ተገድጃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 4.8K

  • @seblemulugetha8401
    @seblemulugetha8401 17 วันที่ผ่านมา +577

    ምስኪን አንቺ በጣም ጥሩ እናት ነሽ ለልጅሽ ብለሽ መከራ አየሽ ክብር ይገባሻል

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 16 วันที่ผ่านมา +5

      Became very 💪 strong woman

    • @HariraAbadafis-de9tx
      @HariraAbadafis-de9tx 16 วันที่ผ่านมา +5

      Wellahi 1 amet indesua aynet tamami lij asadigalew inkuwan yelijun hiywet yerasen hiywet adega lay tiye nw. Miyakew yakewal btttmmmm tenkara ina tikikilegna ethiopiawi inat inde honech imesekiralew 😢😢😢😢 jegina inat

    • @שריתגשאו
      @שריתגשאו 16 วันที่ผ่านมา +4

      እኔ የምሰራው እደዝህ ያሉ ልጆች የሚኖሩበት ቦታ ነው የምታወራው ሁሉ እውነት

    • @asiaseman9904
      @asiaseman9904 15 วันที่ผ่านมา +2

      Be strong 💪🏾 you’re already strong women I am working with disability, autism kids you’re 💯True what you taking 💪🏾

  • @Seada-ys6en
    @Seada-ys6en 17 วันที่ผ่านมา +962

    ጨረሽ ሰማሁት እንቺ በእሳት ተፈትነሽ ወርቅ የሆንሽ እናት ነሺ በርችልን እናቴ ።አይዞሽ የኛ ሰው የሚሰክሳችውን ነው የሚወዱት ልብሳቸውንና ምላሳቸውን አሳምረው።ተምሳሌት የምትሆኝ ብርቅዬ እናት ነሽ ።በትልቁ አክብሬሻለሁ።❤❤❤❤

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 17 วันที่ผ่านมา +25

      የኔ እናት አብሬሽ ነው ያለቀስኩት ህመመምሽን ተርድቼዋለሁ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እሱንም ይማረው

    • @mahidertesema5679
      @mahidertesema5679 17 วันที่ผ่านมา

      ማንም አያምናችሁ ወንዶች ስትባሉ ውሸታሞች ናችሁ

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 17 วันที่ผ่านมา +30

      በትክክል። በጣም ታሳዝናለች።በሰው አገር አምስት ልጅ አንድ ልጅ ደግሞ የተለየ እንክብካቤ የሚያስፈልገው (ኦቲስቲክ) አስቡት ምን ያህል እንደሚከብድ። ፈጣሪ ይርዳሽ !
      💔💔💔😢

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 16 วันที่ผ่านมา +2

      ልጆቿን አዲስ ባስገባችው ወንድ እያስበዳች ነው የሷ ጀግንነት ስታይሏ ያሥታውቃል

    • @meseretteshome3370
      @meseretteshome3370 16 วันที่ผ่านมา +5

      Mirt enat nesh.Nigigirish Hulu minim yemayigac.Ewunet endemitaweri lemiagenazib sew meredat yichilal.

  • @rahwagere4062
    @rahwagere4062 16 วันที่ผ่านมา +345

    አንቺ በህይወት ፈተና ከሱ የበለጠ ዲግሪ እና ማስትሬት ሰርተሻል ጀግና ነሽ። የአመቱ ምርጥ እናት ❤ Be strong and God bless you.

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 16 วันที่ผ่านมา +6

      yes she is proud ❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 16 วันที่ผ่านมา +6

      በጣም ድንቅ እናት መማር ምን ዋጋ አለው ይሄው የተማርው ነው እንደ አህያ ማሰብ የያዘው ጀግና ነች

    • @heriefi3178
      @heriefi3178 14 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤

    • @dawitteklemariam5827
      @dawitteklemariam5827 14 วันที่ผ่านมา

      😢❤❤❤❤❤​@@senaitmulalem5603

    • @begrateful5112
      @begrateful5112 14 วันที่ผ่านมา +9

      እንኳንም ጉዱን ዘረገፍሽው። አስራ ሁለት ዲግሪ ከያዘ በሗላ ታክሲ የሚነዳ ከሆነ አላማ የሌለው የአገር ሸክም ነው። ።

  • @mardaBemnet-ol8eu
    @mardaBemnet-ol8eu 15 วันที่ผ่านมา +103

    ይሔ ሱፍ የለበሰ አህያ ትምህርት እንደዚህ ከሆነ ይቅር the best mom ever ❤❤

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 14 วันที่ผ่านมา +7

      አህያ ትሻላለች:::
      አራቱም ልጆቼ ተደፍረዋል ማለቱስ?😡

    • @mardaBemnet-ol8eu
      @mardaBemnet-ol8eu 14 วันที่ผ่านมา +5

      @ethiopianpoettsedidawit5738 እረ በጣም ያሳዝናል እሷን ጎዳሁ ብሎ እራሱን አዋረደ

    • @raheldesalgn6511
      @raheldesalgn6511 12 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ሌባ አይን አዉጣ ነዉ ባለጌ

    • @raheldesalgn6511
      @raheldesalgn6511 12 วันที่ผ่านมา

      ​@@ethiopianpoettsedidawit5738አይ እሱ የመድፈር አመል አለበት

    • @ዋዕሮትግራይ
      @ዋዕሮትግራይ 11 วันที่ผ่านมา

      ልጅ እየ ጣሉ ልጅ መውለድ ምን እሚሉት ነው

  • @መናዊት
    @መናዊት 17 วันที่ผ่านมา +663

    አንቺ ጀገና ነሽ!! እሱ ሲያወራ ገና ያስታውቃል 👌 4 ልጅ ሳያሳድግ አሁን አፍ አለው?? አንበሳ ነሽ ደሞ ማግባትሽ ❤👌 ጀግና 💪👏 keep going ቆነጅዬ ❤😍

    • @AmyLemma-ic3fi
      @AmyLemma-ic3fi 16 วันที่ผ่านมา +24

      ለዚህ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ሴቶች ፡ አበባ ፡ ወንዶች ፡ የአበባ ፡ ማስቀመጫ ፡ የተባለው ፡ ጀግና ፡ ናት ፡ እህታችን ❤️❤️❤️

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 16 วันที่ผ่านมา +9

      I'm telling you she is so strong 💪 amazing

    • @3NAB_768
      @3NAB_768 15 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ ወንድ ነኝ። መልእክትሽን እጋራለሁኝ። በጣም ጠንካራ እናት ናት። እሱ ግን በጣም ራስ ወዳድ።

  • @smms6004
    @smms6004 17 วันที่ผ่านมา +905

    የሰውየው የዲግሪ ብዛት ምን ይሰራል ለቤተሰቡ ያልሆነ ጉራ ብቻ ነው እናት. ምንም ትሁን ለልጆቿ ሟች ነች ጀግና እናት ነሽ.🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MetiKeshewa
      @MetiKeshewa 17 วันที่ผ่านมา +22

      ሲጀመር ሰውየው አቢሾ አለበት

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 17 วันที่ผ่านมา +10

      ተልያይቶአል እሷ በዛው አመት እግብታ ሌላ ወልዳለች 😂

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 17 วันที่ผ่านมา

      ጅግና መሆንዋን ከጥቃት ቢድኑ ነበር የሚገባት 😨😨😨🤑እብድ ወይም ሴሰኛ ሴት ነው ያየሁት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 17 วันที่ผ่านมา +21

      መማር ምን ዋጋ አለው የዲጊሪ መአት ጥቅሙ ምንድን ነው ለልጆቹ ያልሆነ ችግሩን ካልተካፍለ በጣም ያሳዝናል እበትም ትል ይወልዳል አይዞኝ እህቴ😢😢😢

    • @700-j9j
      @700-j9j 17 วันที่ผ่านมา +8

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass exactly

  • @MarthaWondimu-qo6ny
    @MarthaWondimu-qo6ny 17 วันที่ผ่านมา +682

    የኔ አናት አንቺ የቻልሽዉን ማን ችሏል ?! ማንም ጀጅ ሊያረግሽ አይችልም ከተማሩ በላይ እዉቀት ያለሽ ጀግና እናት ነሽ ጌታ ብርታቱን እና ፅናቱን ይስጥሽ ሀላፊነትሽን ተወተሻል የተናገርሽዉ ሁሉ እዉነት ነዉ በደንብ ተረድቼሻለሁ

  • @genetalemu5318
    @genetalemu5318 15 วันที่ผ่านมา +34

    በጣም ጎበዝ ጀግና እናት ነሽ ስለ ኦቲዝም ያለሽ ግንዛቤ የምታስረጅበት ቃላቶችሽ ስነስርዓትሽ በእውነት በጣም ነው የተደነኩብሽ በርቺ እ/ር ከአንቺ ጋር ይሁን::

  • @barok8920
    @barok8920 17 วันที่ผ่านมา +432

    አሳ ጎርጋሪ ዘንዶ ያወጣል፡የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል ነው ነገሩ፡10 ማስትሬት፡5ዶክትሬት አንዱን ዶክትሬት ቤተሰቡ ላይ ቢሰራ ይሄ ሁሉ ባልመጣ፡ልብ ያለው ልብ ይበል።ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 17 วันที่ผ่านมา +7

      በትክክል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 17 วันที่ผ่านมา +9

      ትክክል ! ከ 10 ዲግሪ ይልቅ ቅድሚያ ቤተሰብ መሆን ነበረበት።

    • @bahrnameretna5687
      @bahrnameretna5687 16 วันที่ผ่านมา +8

      Tekekel...Ye beuzu Habsha wend behri new ...gur becha.....le betsbacw ayhonum

    • @tinbebefantahunfantahun8096
      @tinbebefantahunfantahun8096 16 วันที่ผ่านมา +3

      ምርጥ ምክር

    • @humble305
      @humble305 16 วันที่ผ่านมา +3

      True

  • @AbebaGirma-ze4wl
    @AbebaGirma-ze4wl 17 วันที่ผ่านมา +317

    አንቺ ማለት ከእናትም በላይ ነሽ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ አንቺ የቻልሽውን ማንም አይችለውም በርቺ ከዚ በላይ ጠንክሪ

    • @fetiyafetiya3654
      @fetiyafetiya3654 16 วันที่ผ่านมา +4

      አብሽሪ እህቴ ❤❤❤ ልጆቹን ሳያሳድግ ዲግሪ ቢሰበስብ ጥቅም የለውም

  • @endashashdebella2441
    @endashashdebella2441 16 วันที่ผ่านมา +161

    አለምሠገድ በትግሥት ሰላዳመጥካት ተባረክ ። እኔም ሰራ አድሬ መጥቼ በመሃል እንቅልፍ አየዳፋ
    ኝ ሰለለቀ ድጋሚ በደንብ ሠማሁት ። ስለአውሮፓ ሲስተም የተናገረችው ሁሉ እውነት ነው። ደግሞ ልጇ ኦቲሰቲክ ብቻ ሳይሆን ኤዲኤችዲም አለበት ብላለች እሱ ደግሞ የበለጠ ረብሸኛ አና ፀበኛ እሚያደርግ እራሡ የሚለውን ብቻ የሚያደርግ አለዚያ ልታስቆመው ከሞከርክ ሰዉንም እራሱንም ሊጎዳ የሚችል ባህሪ ነው ያለው። ይቺ ሴት ይህን ሁሉ ከሌላ አራት ልጆች ጋር እንደገና የ ኤክስ ባሏን ባህሪ ተቋቁማ በሕይወት እና በጤና መኖሯ አራሡ ተአምር ነው። እግዚአብሔር ረድቷት ነው። ጉብዝናዋን የምገልፅበት ቃላት የለኝም።

  • @rahelcosentino5254
    @rahelcosentino5254 15 วันที่ผ่านมา +60

    "የባል ደግነቱ ሚስቱ እስክታወራ ነዉ" ይባል ነበረ ይሔዉ ነዉ የሆነዉ😢
    ጥንካሬን የሰጠሽ ሰዉ የሰጠሽ ህይወትን ያስቀጠለሽ አምላክ ይመስገን 🙏
    Stay blessed ❤️ 🙌

  • @HiwotGetachew-wd7nj
    @HiwotGetachew-wd7nj 17 วันที่ผ่านมา +175

    አባትየው እራሱ ኦቲዝም ታማሚ ነው ሚመስለኝ....ዛሬ እሷ ጠንክራ ስላያት ለምን ከኔ ተለይታ አልወደቀችም ወይም አልተጎሳቀለችም ብሎ ነው...ማይረባ...ጀግና እናት

    • @heriefi3178
      @heriefi3178 14 วันที่ผ่านมา

      Kkkkkkkk ewnet he is such dramatic and stupid person new

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 11 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው ወንዶች ወድቀን ሲያዩን እንጅ , እነሱ የጣሏት ሴት ሲያምርባት ማየት አይወዱም

  • @emu3288
    @emu3288 17 วันที่ผ่านมา +283

    እናትነት ከባድ ነው። እዛ ላይ ኦቲዝም ሲጨመርት እግዚአብሔር ጸጋውን ሰጥቶሽ ነው እንጂ የሚቻል አይደለም። ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ እና የደስታ ዘመን ያድርግልሽ እህቴ።

  • @Bellayerose
    @Bellayerose 16 วันที่ผ่านมา +120

    አንቺ መፅሃፍ የሆንሽ ጀግና ሴት ነሽ 😇💪 Keep going strong & beautiful mama ❤️💪❤️💪❤️💪🌺🌺🌺

    • @zyeinabeje9594
      @zyeinabeje9594 13 วันที่ผ่านมา

      በጣም ታሳዝኛለሽ ይገርማል

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 13 วันที่ผ่านมา +27

    እያለቀስኩ ሁለት ግዜ ሰማሁሽ❤ ጀግና እናት ነሽ።💪 ልበ ንጹህ ነሽ። እንኳንም አገባሽ❤❤❤ ቀሪው ዘመንሽ በደስታ ብቻ ይሞላ❤

  • @ayoubking2741
    @ayoubking2741 17 วันที่ผ่านมา +540

    እንባዋ ካንጀቷ ነው የሚወጣው ያሳለፈችውን መከራ እርሷ እና ፈጣሪዋ ብቻ ነው የሚያውቁት በጣም ጠንካራ ሴትናት 🙏

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 17 วันที่ผ่านมา +13

      በጣም ውሥጧ ቆሥሏል

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 17 วันที่ผ่านมา +5

      እናት ምንም ይሁን ይህ. ልጄዋ ነው ላም ታሪክ መሆን ማሳየት ነው

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 17 วันที่ผ่านมา +16

      እኔ ሲጀመር ሲያወራ ምንም አላጀበኝም በቁጥር ቢገኙ እንጅ ብዙዎቹ ከሀድ ውሸታም ሴትልጅን አስለቃሽ ናቸው በኔም ደርሶብኛል እራሱን እየካበ ጉራ ብቻ ነው ጠርጥሬ ነበር ሲያወራ ያኔ አባትዮው አቦ

    • @AwelM.dbrhan
      @AwelM.dbrhan 14 วันที่ผ่านมา

      ጭጨጨጨ

    • @amibekele9582
      @amibekele9582 13 วันที่ผ่านมา

      አየዞሸ አታልቅሸ

  • @simret36
    @simret36 17 วันที่ผ่านมา +273

    በጣም አክብሬሻለሁ በጣም....4 ልጅ ወልደሽ ኑሮን ብቻሽን ስትታገዪ ለራስሽ አልኖርሽም አሁን ሁሉም ደስታ ይገባሻል እንኳንም አገባሽ እንኳንም ወለድሽ ደስ ብሎሽ ኑሪልን እንወድሻለን እናከብርሻለን❤

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 16 วันที่ผ่านมา +19

      ማግባቷ ጠቅሟታል ብቻዋን ብትሆን ኖሮ እንደዚህ ጥንካሬ አይኖራትም ነበር ትወዳድቅ ነበር😢 ግን አሳዝናኛለች

    • @elukaya9653
      @elukaya9653 16 วันที่ผ่านมา +6

      ewente new gudatuwa wesetuwa bihonm metenkeruwa gen megebatuwa new fetari desetashen yabezaw

    • @ef6079
      @ef6079 16 วันที่ผ่านมา

      ይሄ ውሸታም ጉራንቻ አባትነው

  • @wasera09
    @wasera09 17 วันที่ผ่านมา +269

    ሲጀመር የተማረው ጥሩ ሚስት ስለሆነች ነው

    • @ልዩ-ኰ4ፈ
      @ልዩ-ኰ4ፈ 16 วันที่ผ่านมา +11

      በጣም የራሱን አድቫንቴጅ ብቻ አይቶ አይቀናውም ተቃጠልን እኮ

    • @lidyadaniel7449
      @lidyadaniel7449 16 วันที่ผ่านมา

      Fact

    • @EdlFish
      @EdlFish 16 วันที่ผ่านมา

      በጣም እውነት❤❤❤❤

    • @fitsumtesfaye6693
      @fitsumtesfaye6693 16 วันที่ผ่านมา

      በትክክል🤙

    • @wazemabennet8996
      @wazemabennet8996 16 วันที่ผ่านมา +2

      This is the best comment 💯 she stopped her career to support him. Thank you 😢

  • @FatumaAdemFatumaAdem
    @FatumaAdemFatumaAdem 13 วันที่ผ่านมา +31

    ምርጥና ጀግና እናት ነሽእሱ ሌላ ማግባትሽ አቃጥሎት ነው ይቃጠል ስራው ነው ቀሪዘመንሽን ከልጆችሽ ጋ በደስታ ያኑርሽ❤❤❤

  • @hiwahiwa2324
    @hiwahiwa2324 17 วันที่ผ่านมา +222

    ሴት ልጅ ላይ እንዳትፈርዱ እናት እናት ናት በልጆቿ ቀልድ የለም ወንዶቹ ጥሩ ምላስ ስላላችው ሰው ያሳምናሉ ጀግናነች ለእኔ ብቻዋን ያሳደገች 💪💪💪💪

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw 17 วันที่ผ่านมา

      Megemeryam almenkutem…

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 17 วันที่ผ่านมา +1

      እሱ ድሮ ቀረ 70% የአሁን ሴቶች የእናት ቅጥ የላቸውም ራሳቸውንና የራሳቸውን ምቾት ያስቀድማሉ

  • @mebeacake
    @mebeacake 17 วันที่ผ่านมา +165

    የኔ ቆንጆ ስትስቂ ስስቅ ስታለቅሺ እያለቀስኩ ነዉ የተከታተልኩት, ያለፍሽዉ ህይወት እራሴን እንዳይ አድርጎኛል, በሁለት ጤነኛ ልጅ የምበሳጨዉ እንዳፍር ሆኛለዉ, ጀግና ነሽ በዚህ ላይ ያሳለፍሽዉን ስታወሪ ድካም እንኳን አይታይብሽም. ንግስት ተደርገሽ መያዝ ነበረብሽ. በነገራችን ላይ ዉጪ ያሉ ወንዶች በሙሉ እንደዚህ ናቸዉ, ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተጠንቀቁ, የሰለጠነ ሀገር መኖር አያሰለጥንም

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 17 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም እንደዛው

    • @mukubanti6778
      @mukubanti6778 17 วันที่ผ่านมา

      እኔም

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 17 วันที่ผ่านมา +2

      በሙሉ ስትይ አይከብድም በጣም ብዙ በሰላም እየኖሩ ነው በወንዱም በሴቱም መልካም ጥሩም አለ በአብዛኛው የሴቶች ችግር እሚጀምረዉ እንደ ነጮች ልሁን ስትሉ ነው
      እስኪ አንድ ወንድ ይመስክር ግማሽ አናቱዋን የተላጨች የልጁ እናት እንድትሆን እሚፈልግ አለ?
      ልጆች በስርአት ማደግ አለባቸዉ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸዉ በእግዚአብሔር ዘንድም እንጠየቅበታለን:: በርግጥ ይች ሴት ጠንካራ ናት ኦቲዝም በጣም በጣም ከባድ መስዋዕትነት ይጠይቃል:: እግዚአብሔር ይርዳት እህታችንን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 17 วันที่ผ่านมา +3

      እስኪ አንድ ወንድ ይመስክር ግማሽ አናቱዋን የተላጨች የልጁ እናት እንድትሆን እሚፈልግ አለ?🤣😂🤣

    • @kaldesta9498
      @kaldesta9498 16 วันที่ผ่านมา +2

      Ante mehayme doma neh

  • @senaitgebresilase5318
    @senaitgebresilase5318 17 วันที่ผ่านมา +239

    እሶ ጥሩ ሴት ስለሆነች ነው ይህን ሁሎ ትምርህት የተማረው❤❤

    • @born2Bekind
      @born2Bekind 17 วันที่ผ่านมา +5

      ትክክል !!!!!

    • @MihretGirma-kc9iy
      @MihretGirma-kc9iy 17 วันที่ผ่านมา +10

      እጅግ በጣም ጊታን ብቻ 4ልጅ ይዛ እሶዝቅ ብላ እሱ እንዲያድግ ያረገች መልካም ልብ አላት

    • @Azeb-ru1rf
      @Azeb-ru1rf 17 วันที่ผ่านมา +4

      በትክክል

    • @Loulou6968
      @Loulou6968 17 วันที่ผ่านมา +2

      Ewnet new

    • @bettyyohannes7276
      @bettyyohannes7276 16 วันที่ผ่านมา +3

      ምን የተማረው ወረቀት የሰበሰበው::

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 16 วันที่ผ่านมา +13

    አንቺ ድንቅ ሴት እግዚአብሔር ውለታሽን ይከፍልሻል ልጆችሽን ለክብር ያብቃልሽ የእርጅና ዘመንሽን በዘይት ይለምልም ተባረኪ እውነት።

    • @ninatadele622
      @ninatadele622 3 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen 🙏🙌

  • @Teddy-m3v
    @Teddy-m3v 16 วันที่ผ่านมา +94

    በገንዘብም ቢሆን የማትገኚ ድንቅ ሴት ነሽ::እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥሽ::

  • @dawitlemessa3748
    @dawitlemessa3748 17 วันที่ผ่านมา +72

    እህቴ አንቺ ጎበዝ እናት ነሽ።ለልጆሺሽ ኑሪላቸው።እድሜና ጤና ይስጥሽ። ስለ እሱ ማውራት አላስፈላጊ ነው። ሊዲያ ስለ እርሱ እርሺው የማይረባ ሰው መሆኑን ተረድቼያለሁ።

  • @elenitelelew3768
    @elenitelelew3768 17 วันที่ผ่านมา +104

    የኔ ጀግና መቼም እንዳታለቅሺ አይገባሽም!!! ይሄ የአንቺ ታሪክ ብቻ አይደለም በጣም መልካም አባቶች እንዳሉ ሁሉ በጣም አሳፋሪ ሰልፊሽ አባቶች አሉ!! ስንት ቁስል አለ መሰለሽ በየቤቱ !!!! አይዞን!!!እግዚአብሔር በሞገስ ያኑርሽ!! በልጆችሽ ተደሰቺ የኔ ቆንጆ!!❤😘

    • @Mira-yusi
      @Mira-yusi 14 วันที่ผ่านมา +2

      True

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @abelchufamo5522
    @abelchufamo5522 15 วันที่ผ่านมา +23

    አንቺ ማለት በመከራ የተፈተንሽ ወርቅ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ አቦ የደስታና የእረፍት ይሁንልሽ🎉🎉

  • @rahelmoges5072
    @rahelmoges5072 16 วันที่ผ่านมา +265

    አንቺ በህይወት ፈተና ከሱ የበለጠ ዲግሪ እና ማስትሬት ሰርተሻል ጀግና ነሽ❤

    • @Mekdes-t5w
      @Mekdes-t5w 16 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል ሕይወት ብዙ ያስተምራል

    • @hiwotasmamaw7616
      @hiwotasmamaw7616 15 วันที่ผ่านมา +1

      ያአንቺ ህይወት ስታዉሪ የኔን ህይወት የምታወሪ ይመስለኝ አል

    • @hiwotkidane1510
      @hiwotkidane1510 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@hiwotasmamaw7616አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @AzebMamo-m8v
    @AzebMamo-m8v 17 วันที่ผ่านมา +181

    አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ እሱ ለልጆቹ ምንም አስተዋፀፆ ባላደረገበት ሚድያ ላየይ የወጣዉ ፈጣሪ የአንቺን ሀቅ ሊወጣ ሰለሆነ ነዉ በርቺ

  • @grazmachtube
    @grazmachtube 17 วันที่ผ่านมา +239

    ከንግግርሽ ከአደረግሻቸው ጥረቶች አንፃር አውሮፓዊት እናት ሳይሆን ኢትዮጵያዊት እናትነትሽ አረጋግጠሽልናል።
    You are the best mom ever

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 17 วันที่ผ่านมา +6

      @@grazmachtube she is an amazing mum 4 lijoch bechay eysadku new uk enam hulum they are all healthy I know how hard is single Mather it wasn’t easy . Atustic mother she is hero

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes5477 14 วันที่ผ่านมา +7

    አንቺ ነሽ እንጂ ምሁር💪 ልጆችሽ ሁሌም የምታጌጭባቸው ወርቆችሽ ናቸው እንኳንም ለፋሽባቸው። እንኩአንም ደግሞ የራስሽን ህይወት ጀመርሽ ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም አክባሪሽ ነኝ ለእኔ ጀግና ነሽ ❤🙏

  • @mesaywubishet3223
    @mesaywubishet3223 17 วันที่ผ่านมา +125

    ምንም ቃል አይገልፅሽም አንቺ ጀግና እናት ነሽ አንድ ጤነኛ ልጅ ለማሳደግ እንኳ እንዴት ስቃያችንን እንደምናይ እናውቀለን እበትም ትል ይወልዳል እሱም አሁን አባት ነኝ ብሎ አንችን ለማብጠልጠል ሚዲያ ወጣ

  • @fere-heywettassew566
    @fere-heywettassew566 17 วันที่ผ่านมา +104

    አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ። እኔ የሚመስለኝ ትምህርቱ በስቶበት ጠሽ የሆነ ይመሰለኛል

    • @tigistt7227
      @tigistt7227 16 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

    • @TiebeKiros
      @TiebeKiros 16 วันที่ผ่านมา +5

      በጣም ባለፈው ሲያወራ ምንም ፍሬ አላገኘሁበትም:: ሊድያ ግን ምን አይነት ብርቱ ለልጆቿ እስከ ሂወት መስዋእት የምትከፍል ጀግና እናት መሇኗ ነው የተረዳሁት😢❤

    • @mekdesmekdes1945
      @mekdesmekdes1945 16 วันที่ผ่านมา

      Exactly

    • @speakmytruth
      @speakmytruth 15 วันที่ผ่านมา

      Lol 😂

    • @NesredinSeid-vy2nh
      @NesredinSeid-vy2nh 11 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @fikiryashenifal4493
    @fikiryashenifal4493 17 วันที่ผ่านมา +563

    እኔ ብያለሁ በሴት ልጅ ላይ እንዳትፈርዱ ብያለሁ እናት እናት ናት በልጆቿ ቀልድ የለም ወንዶቹ ጥሩ ምላስ ስላላችው ሰው ያሳምናሉ አይዞሽ እህቴ ያልፋል

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 17 วันที่ผ่านมา +7

      That is true

    • @elsibekele5701
      @elsibekele5701 17 วันที่ผ่านมา +8

      Agree, I said the same. He is a drama king

    • @bahrnameretna5687
      @bahrnameretna5687 17 วันที่ผ่านมา +7

      I Agree...wendoch Masamen Yechlalu....Yetrgamu nacaw Habsah wend 😢😢😢

    • @tamratagana3589
      @tamratagana3589 17 วันที่ผ่านมา +10

      በእውነት በቅርብ ሚያውቋት ሰዎች ነግረውኛል በጣም ነው የሚያሰቃያት በጣም ክፉ ሰው አንድም ነገር አያግዛት ሴት ልጇ በሱ ተማራ ጠፍታ ነበር

    • @radiyakemal4825
      @radiyakemal4825 17 วันที่ผ่านมา +5

      እኔም አንድ ልጅ አለኝ ግን የከፈልኩትን መስዋትነት እኔና ፈጣሪ ነን ምናቀው ግን ከጊዚዬ ከገንዘቤ ከልጄ ሳልሆን ከቤት ተባርሪያለሁ 😢ነገር ግን ፈጣሪ አልጣለኝም የተሻለ ሂወት እየኖርኩ ነው

  • @tsrytieritreawit321
    @tsrytieritreawit321 16 วันที่ผ่านมา +8

    I was working with such type of kids , It was very challenging to finish my shift , cant finish for 12 hours , but for you Everyday for past 18 years , you are supper strong Mom . be proud of your self ❤

  • @TsionRose
    @TsionRose 17 วันที่ผ่านมา +236

    ደስ የምትል ጠንካራ ልብ ያላት ሴት በርቺ አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @guenetzeleke4790
    @guenetzeleke4790 16 วันที่ผ่านมา +95

    አልአዛርን ከሞት ያስነሳዉ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልጅሽን ደህና ያድርግልሽ❤🙏 አይዞሸ ይህንን ሁሉ ችግር መቋቋምሽ በጣም ይገርማል Im proud of you💪💪 God bless you🙏🙏🙏🙏

  • @bety2338
    @bety2338 16 วันที่ผ่านมา +55

    ጎበዝ ጠንካራ እናት ነሽ። እኔ አባትየው ሲያወራ ታሪኩ እንደዚህ እንደሚሆን ገምቻለሁ። ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ አውቃለሁ። በርቺ የኔ እህት።

  • @edut2366
    @edut2366 15 วันที่ผ่านมา +17

    omg I am so proud of you 🙌🏽! KEEP THRIVING U ARE STRONG MOM !!! MISERY LOVES COMPANY

  • @TsionRose
    @TsionRose 17 วันที่ผ่านมา +361

    ብዙ ጊዜ ተማርን እሚሉ ወንዶች ሱፍ የለበሱ እንሽላሊት አህዯች ናቸው😅😅😅ይቅርታ የሚመለከታቹ ወንዶች ከአለምዬ ውጪ ❤❤አንቺ ግን ጀግና ነሽ ደሞ እንዲ መከራ ያየሽ አትመስይም ቆንጅዬ ዘናጭ ነሽ ጎበዝ

    • @Seada-ys6en
      @Seada-ys6en 17 วันที่ผ่านมา +14

      እንሽላሊት +አህዮች ተመችቶኛል 😂🎉🎉

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 17 วันที่ผ่านมา +4

      እውነትምእሻሺሊት

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 17 วันที่ผ่านมา +14

      አትሳደቡ እስኪ አሁን አሁን እንኳ ልብ እንግዛ ይህ ማንነት እኮ ነው አድጎ አድጎ እንዲ አይነት ጨለማ ጭካኔን እያመጣ ያለው እባካችሁ አዳምጡ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው በተለይ በሶሻል ሚዲያ ላይ ተጠንቀቁ እባካችሁ ብንችል እንፀልይላቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ብለን ጨዋ እንሁን እያንዳንዱ ቤት ችግር አለ በመስደብ ሰውን ይባስ ጭካኔ ውስጥ መክተት እንጂ ምን አመጣ እባካችሁ ስለፈጠራችሁ

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 17 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @جمالرحومه
      @جمالرحومه 17 วันที่ผ่านมา +4

      ምንም ሳታዉቄ ማንፈራጅአደረገሽ እሱ ቀጥቶ ልጆቹን እደባሕሉ ለማሳደግ ፈልጎነዉ እሷደግሞ ትምሕርት እያለ እየዞሮ ሲያስቸግራት እልሕነዉ እሱም እልሕነዉ ለምን ፈታችኝ ብሎ በማሕል ልጆች ተጎዱ እግዚአብሔር ምሕርት ያዉርውድ እላቸዉ😢😢 እግዚአብሔር ካሊያዘሰዉ ምንም ቢደረግ ስኬት አይመጣም😢

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 17 วันที่ผ่านมา +245

    ስለሚስትዮዉ ጥንካሬ አደንቃለሁ። EYOHA...ሁለቱንም ማቅረብህ በጣም ያስመሰግንሃል።
    ስለሚስትዮዎ የኮመትኩት ትክክል አልነበረም!..
    She's great...እና አስተዋይ!!
    ፀጉር አሠራሯም ተመችቶኛል

    • @ummazinabinas6357
      @ummazinabinas6357 17 วันที่ผ่านมา +6

      እኔም አነሳሁት

    • @SleepyArcticWolf-pm4gn
      @SleepyArcticWolf-pm4gn 17 วันที่ผ่านมา +15

      ለሌላው ጊዜ ቸኩሉ ከመናገር እስከመጨረሻው ሰምተው ኮሜንት ማድረግ ጥሩ ነው 😊

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 17 วันที่ผ่านมา

      ሁሌም ከሁለት ወገን ሳትስሙ ለወሬ ለትችት እትቸኩሉ....👈🏽በተለይ እረብ ሀገር የምትኖሩ ሴቶች በፓለቲካውም ብሎም በስዎች የግል ህይወትም ለመፍረድ ለወሬ በጣም ትቸኩላላችሁ በጣም ታበዙታላችሁ..በእናንተ መርዝ ምላስ ምክንያት የሚጎዳ ብዙ ንፁህ ስዎች እሉ😷😷😷

    • @marudesta4658
      @marudesta4658 17 วันที่ผ่านมา +4

      Good lesson; don't be quick to judge until you hear both sides. I knew he had a problem because he should not have come to Eyoha with all the PHD he has and should have handled this on his own.

    • @ethiopiaethiopia7217
      @ethiopiaethiopia7217 16 วันที่ผ่านมา +1

      ምን አሩአሩጦ አስኮመተሽ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 17 วันที่ผ่านมา +304

    እህቴ ይቅር በይኝ ለምን ሰጠች ብዬ ወቅሼሽ ነበር ልጆቹ ስለሚያሳዝኑኝ
    ችግርሽን አሁን ተረድቻለሁ እንኳን ብቻሽን ሆነሽ እኔም እንደ አንቺ ኦቲዝም ያለው ልጅ አለኝ ግን ባሌ በጣም ጥሩ ሰው ነው ባል ሳይሆን እናት ብለው ይሻላል ከእኔ በላይ ነው ልጃችንን የሚንከባከበው መርቁልኝ ❤❤❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 17 วันที่ผ่านมา +25

      እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ልቡን አይለውጥብሽ መጨረሻችሁ ይመር❤❤❤❤

    • @جمالرحومه
      @جمالرحومه 17 วันที่ผ่านมา +15

      እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ይፈዉሰዉ አንቸም ጎበዝ ስለሆንሽነዉ ባልሽን ያመሰገንሽ በፍቅር እሰከመጨረሻዉ ያኑራችሁ

    • @firuitpunch839
      @firuitpunch839 17 วันที่ผ่านมา +6

      God bless your husband and all the fathers out there with special needs who take care of there kids more than us mothers ❤

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 17 วันที่ผ่านมา +7

      @@firuitpunch839 Thank you so much!
      Amen amen amen🙏😍😘

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 17 วันที่ผ่านมา +5

      @@جمالرحومه አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ🙏😍😘

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 16 วันที่ผ่านมา +11

    Being mother is beyond words and you are gold beautiful mom. You r strong God be with you 🙏🏾

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 17 วันที่ผ่านมา +151

    የእኔ እናት አይዞሸ የተማርውን ማሰትሪት ዲግሪ ላንቺ ነው የሚገባው እሱን አሰተማርሸው እንጂ አንቺ ነሸ የተማርሸው ለሳ ነው የሚገባው የምትሉ ❤

  • @hajerakemal8293
    @hajerakemal8293 17 วันที่ผ่านมา +130

    መሃይምነቴን የወደድኩት መማርን ለክፋት የሚጠቀም አባት ሳይ ነው ።አንቺ ግን ወደር የማይገኝልሽ የአለማችን ድንቅ እናት ነሽ ።ላንቺ ለብቻሽ የሆነ በየወሩ የእናት ቀን ሊከበርልሽ ይገባል። በርቺ የኔ ምርጥ

    • @girmatademe4743
      @girmatademe4743 16 วันที่ผ่านมา +3

      መሀይምነቴን የወድኩት ??? የተማረ ስንትማ ልባም አለ ወዳጄ ❤

    • @leltehaile3035
      @leltehaile3035 16 วันที่ผ่านมา +4

      Ewenet new jegna nat

    • @kidutubehealth4801
      @kidutubehealth4801 16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

    • @sssied2216
      @sssied2216 15 วันที่ผ่านมา

      yanchn hiywat yebzu satoch hiywat naw bezu muhiran ena balhabt wandoch tekikilegna bahirey bazech sete eyout
      habtam setayou ena yetmarenaw eyalachu safe atbalu ena emnagrachu yabzu balseltan misetoch hiywtachw basekay yetmola naw
      anch jagna enat nash ena betam naw yetredahush ayezosh tankire jagnana konjo miset ❤❤❤❤

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 17 วันที่ผ่านมา +214

    በጣም አምንሻለሁ እውነቱዋን ነው: ጎደኛዬም በእንደዚህ አይነት ልጅ ስለምታልፍ ስቃዩን አውቀዋለሁ:: አይዞሽ ሰው ባይረዳሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሆናል::

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai 7 วันที่ผ่านมา

      Ezeabeher new awakiw don't judge

  • @NetsanetMesfin-m3v
    @NetsanetMesfin-m3v 11 วันที่ผ่านมา +2

    አንቺ ጀግና ጎበዝ አስተዋይ ሩህሩህ እናት ነሽ እግዚአብሄር ረድቶሻል ልጆችሽ ደርሰዋል እግዚአብሄር ከነ ልጆችሽ ይጠብቅሽ በርቺ ምርኮሽን ጌታ ይመልሳል

  • @YeshawargAredo
    @YeshawargAredo 17 วันที่ผ่านมา +44

    እኔ መጀመርያውኑ ብያለሁ ይህ ሰውዬ አነጋገሩ አላማረኝም አንቺ ጥሩ እናት ንሽ ጀግና እናት በርቺ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልሽ ልጆችሽ ለ ትልቁ ልጅሽን እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልሽ ጀግና እናትንሽ

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 17 วันที่ผ่านมา +189

    ጀግና እናት ነሽ በራስ መተማመንሽ እዉነተኛነትሽን ያረጋግጣል በርቺ

    • @sabaeshetie488
      @sabaeshetie488 17 วันที่ผ่านมา

      Jegena enat lijon lejib steta lela lij atiwoldim!!!!!!!

    • @Im.scaredofcats
      @Im.scaredofcats 16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @almazmeshesha
    @almazmeshesha 17 วันที่ผ่านมา +143

    እውንታን ነው የምትናገረው እሱ የሳን ችግር ምንም አልቀመሰውም በጣም ጥሩ እናት ነች እሱም አስር ድግሪ አስር ማስተርስ እያለ ዞሮበታል እና እራሱም ህክምና ያስፈገዋል ኦቲዝም ያለበት አንድ ልጅ ከማሳደግ መቶ ልጅ ጤንኝ ልጅ ብታሳድግ ይሻላል እና እእውንታን ነውየምትናግረው በእውነት ባለጌ ነው እሱ ልጆቹን አያሳድግም ባለጌ ነው የመጭረሻ አይዞሽ እህቴ በርች ብርቱ ሴት ነሽ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 17 วันที่ผ่านมา +5

      ትክክል

    • @kasuanteneh8028
      @kasuanteneh8028 17 วันที่ผ่านมา +3

      Abatyew legura new wede media yemetaw

    • @جمالرحومه
      @جمالرحومه 17 วันที่ผ่านมา +1

      የትአዉቀሽዉ የምትፈርጅ?

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 17 วันที่ผ่านมา +2

      That’s true no one suffer like a mother

    • @kasuanteneh8028
      @kasuanteneh8028 16 วันที่ผ่านมา

      Mamezazen lemichl aymro it's obvious.

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 14 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ውድ እህት ምንም ቃላት የለኝም ብቻ ጌታ ልጆችሽን አንችን ይጠብቅ ያበርታ ያለምልምሽ❤ love and respect ብርታትሽ ከጌታ ነው ብዬ አምናለሁ ❤❤❤

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 17 วันที่ผ่านมา +185

    ጀግና እናት ነሽ የኔ እህት! ሙሉውን አዳምጨሻለሁ፣ድካምሽ፣ልፋትሽ፣ለልጆችሽ የከፈልሽው መስዋእትነት ተገቢ የእናትነት ግዴታሽን መወጣትሽን ያሳያል።እኔ በግሌ ተረድቼሻለሁ፣እግዚአብሄር ይርዳሽ።

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 17 วันที่ผ่านมา +145

    አይዞሽ እህቴ አይዞሽ አደለም እንደዚህ አይነት ልጅ ጤነኛም 3መያዝ ያቅታል አይዞሽ 🥰❤

  • @fiavenyohans57
    @fiavenyohans57 17 วันที่ผ่านมา +147

    የሰውየው የማስተርስ ስብስብ ለልጆቹም ለራሱም ካልሆነ መማር የእድሜ ኪሳራ ነው የደረሰበት ከማስተር ከፍ ያለ ትምህርት ያደድባል
    አይዞሽ የተናገርሽው እውነት ያለው ነገር ነው የሚሰማው አይዞሽ በርቺ የጎን ጸጉርሽን አሳድጊው በናት አያምርም የፍንዳታ ነው
    ይህ የኔ አስተያየት ነው የኔ ውድ ግን አክብሮት አለኝ ያሳለፍሽው ነገር ቀላል አይደለም be strong❤

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 17 วันที่ผ่านมา

      5 pHD
      10 Masters
      🤔🤔🤔🤔

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 17 วันที่ผ่านมา

      You are talking nonsense 🙄በሱ ምክንያት የተማረን ስው ሁሉ ማንቃሸሽ ትምህርትን ማጥላላት እራሱ የደደብነትሽ ምልክት ነው.... ስለ ፀጉራም የፈለገችውን ታድርግ የራሳ ነው እያገባሽምም😷😷😷😊

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 17 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት መማር እንደዚ ከሆነ ባፍንጫዪ ይውጣ አይዞኝ እህቴ ጀግና ነሸ❤❤

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 17 วันที่ผ่านมา

      @ መሀይማ ደንቆሮ ግዴለሽም እድሉ ካለሽና ጭንቅላትሽ ክፍት ከሆነ ተማሬ መማር ጥሩ ነው ሌላው ቢቀር ከሽቃላነት ያድንሻል...እንደዚህ ስውዬ እይደለም...!!!

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 16 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Libanostesfaye-l3g
    @Libanostesfaye-l3g 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሰውየው የተረጋጋ አይደለም ምንም ዝም ብሎ ነው ኢተርቪውን ስሰማው ብዙ ነገር እየታዘብኩት ነበር እንዳለችውም የገመትኩት ሁሉ ትክክል ሆነ ጎበዝ ነሽ በርቺ ልጆች ማሳደግ ከባድ ነው

  • @mulugetawoldu1679
    @mulugetawoldu1679 17 วันที่ผ่านมา +98

    ሰውየው አንድ ቁምነገር ሳይሰራ ዲግሪ ብቻ እናትየው ጠንካራ ነሽ በርቺ ።

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 16 วันที่ผ่านมา

      He don't look like Normal to me from the beginning the way he talks about it so weird 😕

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela 16 วันที่ผ่านมา +43

    እውነት ግዜዋን ጠብቃ ስትደምቅ ማየት ደስ ይላል:: እህቴ ያንቺ ህይወት ለሁሉም አስትማሪ ነው:: ጀግና ጠንካራ እናት ነሽ ክብር ይገባሻል:

    • @HanaB_23
      @HanaB_23 16 วันที่ผ่านมา +3

      በጣም ጥሩ ገለፅሻት❤

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 16 วันที่ผ่านมา +1

      Eire became 😊

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 17 วันที่ผ่านมา +77

    እግዚኦ እህቴ ምን አይነት ከባድ ህይወት ገጠመሽ?
    ለልጆችሽ ያውም 4 ልጆችሽ የከፈልሽው መስዋትነት እጅግ በጣን ከባድ ነው። በጣም ጠንካራ እናት ነሽ። አንቺ ጠንካራ ባትሆኚ ኖሮ ልጆችሽ ከባድ ችግር ላይ ይወድቁ እንደነበር ግልፅ ነው። ሁለተኛ ባለቤትሽ ምን አይነት መልካም ቢሆን ነው 4 ልጅ ያላትን ሴት አግብቶ ለልጆችሽ ሀላፊነት መውሰዱ እጅግ ያስመሰግነዋል። አንቺም አንበሳ ነሽ። ለሁሉም እግዚአብሔር መፍትሄውን ይስጣችሁ።

  • @BezaGetaneh
    @BezaGetaneh 12 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት በወርቅ የተፈተንሽ ዕንቁ ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ሰውየው ባለፈው ሲናገር ለእውነት የራቀ እንደሆነ 100% አውቃለው ምክንያቱም የሃገሩን ህግ ስለማውቀው እውነት አትቀበርም በውሸት ብዛት ።

  • @yeshigetnet9104
    @yeshigetnet9104 17 วันที่ผ่านมา +122

    ጀግና እናት ነሽ ልጆቹን ጥሎ የሄደ በየትኛዉ ሞራሉ ነዉ ሚወራዉ

  • @merem19
    @merem19 17 วันที่ผ่านมา +179

    እንደምታወራው ከሆነ በጣም የተፈተነች ሴት ናት ኦቲዝም ልጆች በጣም ከባድ ናቸው እውነታውን አላህ ያቃል🙏አለምሰገድ ግን ተባረክ ትግስትህ ብስል ያልክ ሰው ነህ🧡

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 17 วันที่ผ่านมา +351

    ካዳመጥኳት በኋላ ምሁር እስዋ መሆንዋን ደመደምኩ።

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 15 วันที่ผ่านมา +2

    አታልቅሺ እህቴ ዎናውን ችግር እኮ ኡሳልፈሻል ይሄንን የመሰለ ቆሻሻ ሰው ከህይወትሽ ለማስወጣት መወሰንሽ እራሱ ትልቅ ድል ነው። ቀሪ ህይወትሽን በስላም በደስታ እንድትኖር እመኝልሻለሁ አንቺ ጀግና ሳት ነች ❤

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 17 วันที่ผ่านมา +554

    እህቴ የኔን ታሪክ ልገርሽ የተዋወቅነው 12 ክፈል እያለ ነው እና አብረን ሆነን ብዙ አሳልፈን ትምርቱን ጨርሶ ተጋባን እሱ ዶክተር ከሆነ በሀላ እኔን እደሚያስተምረኝ ነበር ያወራነው ልክ ተመርቆ ስራ ወድያው አገኝ እኔም 10 ክፈል ጨርሼ ውጤቴን ይዤ ነበር የተጋባነው ከዛ ብር መጣ ያም ያም እሱን መጥራት ጀመረ ከዛ ከአድ አመት በሀላ ምት ስድብ ጀመረ እዲ ይለኛል እኔ የተማሩክ ሰው ነኝ ማንንም ማግባት እችላለው ዘር ማዘሬ ሙሁር ነው ሁሉ በጄ ነው ይለኝ ነበር ከስራ መልስ ደሞ ወደግል ስራ ከዛ ማታ ይመጣል አጂሪት እኔ ሰራተኛ ነኝ በቃ እኔን ትሪት በጭራሽ ማልዋሸው ነገር የብር ችግር የለብኝም ግን ስድቡ አልቻልኩም ሁሌ እደማላምር ማንም እደማይፈልገኝ ደደብ እደሆኩ ነው ሚነግረኝ መጨረሻ ለይ ሁልም ይቅርብኝ ብይ ጠፈው ከዛ ህይወት ይቀጥል የለ አገባው ለዛውም ቆጆ ልጀ ወልድኩ እልሻለው እሱ ደሞ ያለበትን ሁኔታ ብነግርሽ ታዝኛለሽ እዲ ያልኩሽ እውቀት ውበት ዝና ሁሉ አላፈ ነው ህይወት ይቀጥላል ትዳርሽን ኑሪ እኖድሻለን ቅድሚያ ለሴቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @merongetahun753
      @merongetahun753 17 วันที่ผ่านมา +12

      Enkuan fetari redash ehete, enesu yetemaru sihonu lelawin betam yiniqalu

    • @abrhamtegegne-dr3db
      @abrhamtegegne-dr3db 17 วันที่ผ่านมา

      የተማረ ሰው ደደብ ነው የምለው በምክንያት ነው 😅

    • @joybutu8702
      @joybutu8702 17 วันที่ผ่านมา

      🥺🥺🥺

    • @rah568
      @rah568 17 วันที่ผ่านมา +38

      ዶክተር የተባሉማ አረመኔ ናቸው እኔም እንዳንቺ ምንም ይቅርብኝ ብዬ ጥየው ወጥቻለው የውሳኔ ሰው መሆን ብቻ ነው ሚጠበቅብን ከመሰረቱ የተበላሸ የወንድ ልጅ ባህሪ መቼም አይቀየርም

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 17 วันที่ผ่านมา +11

      እውነት እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር አብሶ አውሮፓ ማሳመን ብቻ በቂ ነው እስኪ አውሮፓ ያላችሁ ስለ ህግ በደንብ እምታውቁ አዋሩኝ

  • @eteneshgeda2187
    @eteneshgeda2187 16 วันที่ผ่านมา +108

    You are the winner of 2025 best mom ever 🎊 🎉
    Very strong woman

  • @eth1h99
    @eth1h99 17 วันที่ผ่านมา +40

    እናትየዋ በጣም ጎበዝ ነች በብዙ ነገር ተጎድታለች ለዚህ ነው እራስዋን ለመጣል የተገደደችው እግዚአብሔር ጥንካሬዉን ጨምሮ ይስጥሽ

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 13 วันที่ผ่านมา +4

    የቀድሞ ባሏ ቁጭይብሉ ነው መከራን ተቀብላ ልጆቿን ያለ እርዳታ ያለአባት ድጋፍ እዚህ አደርሳለች ምናባቱ ፈልጎ ነው አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ ያበዛው ሌላው እንጀራ አባታቸውን በጣም አመሰግንዋለሁ ልጆቹን እንደ አባት አምኖ ተቀብሎ ማሳደጉ በጣም ጥሩ አባት ነው በርቺ እህቴ ወርቅ በእሳት ይፈተናል አንቺም ብዙ ነገሮችን አልፈሽ እዚህ ደርሰሻል ልጆችሽም አድገዋ እ/ር ይመስገን

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 17 วันที่ผ่านมา +44

    መፅሃፈ መክብብ፣ “ልጄ ሆይ፥ ተግሣጽን ስማ፤ ብዙ መጻሕፍትን ማድረግ ፍጻሜ የለውም፥ እጅግም ምርምር ሰውነትን ያደክማል” ይላል።

    • @be8cab
      @be8cab 15 วันที่ผ่านมา

      Wow ትክክለኛ ጥቅስ በትክክለኛው ቦታ

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 17 วันที่ผ่านมา +83

    በጣም ጀግና እናት ነሽ ብዙ ችግር ኣሳልፈሻል ልጅ እንኳን ኦቲዝም ሆኖ ጉንፋንኳን ሲያማቸዉ እናት ነች የምትሰቃየዉ😇እሱ ራሱን ብቻ እያስተማረ ያለ የኖረ ራስ ወዳድ ሰዉ ነዉ ትንሽ ፀጉርሽን ኣስተካክይ በተረፈ በርቹ🤗💜

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 17 วันที่ผ่านมา +9

      ከፀጉራ ምን አላቹ????

    • @lubabaahmed3304
      @lubabaahmed3304 17 วันที่ผ่านมา

      እደ እህቴ ያስጠላልኮ ወላሂ እኔ ምን ሁና ነው አሟት ይሆን ያልኩ ነበር አውቃ አልመሰለኝም ከኮሜቶች ተረድቼ ነው ​@@demwezeassefa5221

    • @netsanetdagne6831
      @netsanetdagne6831 17 วันที่ผ่านมา +2

      ምን ሆነ ፀጉርዋ

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 17 วันที่ผ่านมา +42

    አንቺ፡ምርጥ፡እናት፡ነሽ።ለልጆችሽ፡ሺ፡አመት፡ኑሪላቸው።የልብሽ፡ቁስል፡ይገባኛል፡የብዙዎች፡የኢትዮጵያውያን፡እናቶች፡መከራ፡ነው።እናት፡የምትችለውን፡ማን፡ይችላል?እናት፡የምትሸከመውንስ፡ማን፡ሊሸከምስ፡ይችላል።እግዚአብሄር፡ትውልድሽን፡የሆድሽን፡ፍሬዎች፡ይባርክ።

  • @hindeanesru1469
    @hindeanesru1469 13 วันที่ผ่านมา +3

    ተምሮ ተመራምሮ ሲሰለቸው ነው ልጆቹ ትዝ ያሉት ብዙ ወንዶች እራስ ወዳዶች ናቸው ከአንድ ወገን የተሰማ ወሬ የቲም ነው ይላል ሙስሊም ። የቲም ማለት አባት የሌለው ልጅ ማለት ነው። ስለዚህ የሱን ብቻ ሰምተን አዝነን ነበር

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 17 วันที่ผ่านมา +81

    By the way! Very intelligent, very mature and patient and displine, a very distinguished person i ever seen. I proud of you Sister🎉❤🎉❤🎉❤

  • @tobia283
    @tobia283 16 วันที่ผ่านมา +41

    እሄኔ ልጁ ጤነኛ ቢሆን ኖሮ ተሸላሚ ቢሆን ኖሮ እኔነኝ አባቱ ይል ነበር የተማሩ ብዙጊዜ ዶንቆሮ ናቸው አይዞሽ እህቴ ጀግና ጀግና 👍😭 ደም ያለቅሳል አባትዬው

  • @Netsanetgetu-t6b
    @Netsanetgetu-t6b 17 วันที่ผ่านมา +146

    አንቺ ጀግና እናት ነሽ ወልዶብሽ ጥሎብሽ ለራሱ ፍቃድ ሲሄድ ልጆችሽን ለማደጎ አልሰጠሽም ታግሰሽ አቅምሽ እስከቻለው አሳድገሻል ከአቅምሽ በላይ ሲሆን ወስነሻል

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 17 วันที่ผ่านมา +10

      አረ ለኔ ጀግና ናት ቀላል አደለም በውጭ ሀገር

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 12 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ ለልጆችሽ የኖርሽ ብዙ መከራን ስለልጅችሽ የተቀበልሽ መሆንሺንና እሱ ለአንድ ሆዱ ዘና ብቻ የሚኖር መሆኑን በደንብ ያስታውቃል አንቺ ብርቱ እናትነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ እማ ❤❤❤

  • @SalamSalam-z3y3m
    @SalamSalam-z3y3m 17 วันที่ผ่านมา +51

    የኔ እናት ጀግና ነሽ 5ልጅ ብቻሽን ጌታን አንበሳ ነሽ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ

  • @tseganeshgodabo7660
    @tseganeshgodabo7660 17 วันที่ผ่านมา +45

    ጀግና እናት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ እግዚያብሔር አምላክ ይርዳሽ ከጉንሽ ይቁም ልጆችሽ በጌታ የተጠበቁ ይሁኑ ጓበዝ በርቺ ምርጥ እናት ነሽ በርቺ እግዚያብሔር ይርዳሽ ምርጥ እናት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 16 วันที่ผ่านมา +195

    በዉጭ ሀገር እንኳን ታማሚ ጤነኛ ልጅ ማሳደግ ይከብዳል.ፋጣሪ ይርዳሽ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 16 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም ወላሂ አላህ ይጠብቀን😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 16 วันที่ผ่านมา

      በጣም የሚያውቅ ያውቀዋል ጀግና ሴት ነች

    • @medinaabdulkader1450
      @medinaabdulkader1450 16 วันที่ผ่านมา

      ል ጁ ታማሚ አይደለም ኦቲዝም ተጠቂ ነው ይህ ደሞ ማንነቱ ነው

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 15 วันที่ผ่านมา +1

      በተለይ በውጭ ሀገርአንዳንዴ አለመውለድ ይሻላል ወይ በጣም ብዙ አድል ሰለሚሰጣቸው ያው ከ18 አመት በላይ ደሞ የእነሱ ሰለሆኑም ኡፍ .... በቃላት አያልቅም አሱ እግዚአብሔር ይሁን እንጂ....

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 15 วันที่ผ่านมา

      በጣም፣ ግን ሁሉቱም የባለትዳሮች ምክር ቢኖራቸው በፊቱኑ ጥሩ ነበር፣ አለማወቅ ያመሳቅላል

  • @tigistayele3132
    @tigistayele3132 16 วันที่ผ่านมา +2

    ኦቲዝም ስላለባቸው ልጆች ያወራችው በጣም ትክክል ነው እኔ በቅርብ የማውቀው ልጅ ነበር ልክ እሷ እንደምትለው ነበር እናቱ ምትቸገረው እግዚአብሔር ይርዳሽ ጀግና እናት

    • @ancientCures
      @ancientCures 4 วันที่ผ่านมา

      Autisim is a spectrum her son and the kid you know are the ones with higher needs and challenges, they suffer in so many areas and for her kid trauma from parents separation and physical abuse/punishment as the mother mentioned on the interview/ by his own father and who knows mistreatment in residential facility contributes to his mental health on top of the Autisim challenge. unfortunately these kids are pure suffering souls,

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas 17 วันที่ผ่านมา +230

    ሊዱዬ ሳውቃት ረጅም አመት ነው፣ ልጆቿን በብርታት እና በጥንካሬ ብቻዋን ያሳደገች እናት ናት፣በክፍተቶቿ ምንም ችግር ሊገጥም ይችላል ምክንያቱም ብቻዋን የሆነች ሴት አራት ልጆች ማሳደግ ከባድ ነው

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 17 วันที่ผ่านมา +21

      1:39:11 ትክክል በየትኛውም ሁኔታ እናትን መውቀስ አንችልም በተለይ አውሮፓ ሚያውቅ ያውቀዋል

    • @rebikateferi
      @rebikateferi 17 วันที่ผ่านมา +4

      God bless you ❤

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw 17 วันที่ผ่านมา +2

      Betam

    • @yeshargeadisu
      @yeshargeadisu 17 วันที่ผ่านมา +11

      እሱኮ ገንዘብ ካሳ ነው የፈለገ መጨረሻ ለይ ተናግራል

    • @ruthymeglas
      @ruthymeglas 17 วันที่ผ่านมา +11

      @@yeshargeadisu ልክ እንደሄቨን አለ እኮ ሰምቼዋለሁ፣ ሞኝ አገኘ የኢትዮጵያን ህዝብ ሊበላ

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 17 วันที่ผ่านมา +106

    አንዳንድ ሰዉች ግን ለምንድ ነዉ የምትሳደቡት ምን ትሁን የእግዚአብሔር ፍጥር ናት በጣም ጎበዝ እናት ነች በዛ ላይ ዉጪ አገር ማንም ዞር ብሎ አያችሁም በጣም ጎበዝ እናት ናት አባት ተብየዉ የምን በባዶ ዶክትሪት መሰብሰብ ልጆቹን አይረዳም በጣም ያሳፍራል እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት

    • @DanishAndeto
      @DanishAndeto 17 วันที่ผ่านมา +4

      እውነት ነው የእግዛአብሔር ፍጡር ናት። የሰው ልጅ ሁሉንም በአምሳሉ ነው የፈጠረው ያስጠላል አይባልም

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 17 วันที่ผ่านมา +2

      Zeme belewe newe wendoche mene chegere alebachewe sete lege mekera sete lege mekera bezu newe maneshe afachune mekefete atechelume tenkara sete neche legune wedsbele wesgeewe hayelejanetu yeberdale swyetane newe ynie konjoooooooooo tenkara neshe 5te lege kelale adeleme ❤❤❤❤❤❤❤

    • @myhomeethio
      @myhomeethio 17 วันที่ผ่านมา +2

      Toxic የሆነ ህይወት ነበር ያላቸው ለልጆቻችሁም ጥሩ ምሳሌዎች አልነበራችሁም

    • @Rayuma-b1j
      @Rayuma-b1j 17 วันที่ผ่านมา +2

      True❤❤❤

    • @emu3288
      @emu3288 17 วันที่ผ่านมา +5

      ብዙዎቻችን በስድብ ነው አፋችንን የፈታነው። በሰው ላይ የምንናገረው ነገር እኛን መልሶ እንደሚጎዳን እንኳን ማሰብ አንፈልግም ።

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 17 วันที่ผ่านมา +138

    ሰውየው ኳሊቲውን ጠብቆ እግሩን ሰቅሎ ወረቀት ተሸክሞ ነው የመጠው እናት የተሰቃየችውን አንድም ቀን አላየው አይዞሽ የኔ እናት በልጆችሽ የምትደሰች ያርግሽ💔💔

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 17 วันที่ผ่านมา +5

      Betam yegermal bado temhert

    • @debreworkafeworki6778
      @debreworkafeworki6778 17 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 bedenb temlkteshewal protocol assets hade 😂

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 17 วันที่ผ่านมา

      በጣም ይሄ ጨምላቃ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 17 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እግዛብሄር መጨርሻውን ያሳምርልሸ ጀግና ነሸ❤❤

    • @mekdesgetachew8791
      @mekdesgetachew8791 15 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 betikikil tiru geltseshiwal demo Egna andeferm Ethiopiawinet jegininet eyale erasun mekofes bicha

  • @ZeluFekade
    @ZeluFekade 12 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን አልተደፈሩ በጣም አዝኜ አልቅሼ እንቅልፍ አጥቼ ነበር ለስንት ቀን ፌስቡኬላይ ለቅቄው ነበር እሀህቴ አመሰግናለው ልቤን አሳረፍሽው❤

  • @መናዊት
    @መናዊት 17 วันที่ผ่านมา +136

    ፒኤችዲውማ አንቺ ነሽ የሚገባሽ! እሱ እየዞረ የተማረው ወደ አንቺ ነው የገባው 😂 የኔ ቆንጆ! ቀረሽበት!!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 17 วันที่ผ่านมา +12

      በትክክል የወርቀት መአት መደርደር ፋይዳ ቢሰ ነው አንበሳ ነች❤

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 17 วันที่ผ่านมา +5

      I have to agree with you. Even his speech wasn't articulated

    • @sebleesayas4217
      @sebleesayas4217 16 วันที่ผ่านมา

      Denze

    • @መናዊት
      @መናዊት 16 วันที่ผ่านมา

      @@sebleesayas4217 Agebiw yihen jelefef

    • @ziyenworku8078
      @ziyenworku8078 15 วันที่ผ่านมา

      You have your beautiful kids and you win. But the dad is lost and he doesn't have a brain to think about his own kids

  • @eskedartube1816
    @eskedartube1816 17 วันที่ผ่านมา +198

    ይቺ ሴት እውነት አላት የእውነት አምላክ ይርደት❤

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw 17 วันที่ผ่านมา +3

      Segemer yehnn hulu masters ena degree yetmarew kesewa gar hono new.. beftum megemeryam almenkutem

    • @merhawitembaye7473
      @merhawitembaye7473 17 วันที่ผ่านมา +1

      Ewunt egzabiher bicha new lemanm atfredu

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 17 วันที่ผ่านมา +56

    በርቺ እህቴ አንቺ ጀግና ነሽ እርሱ እግዚአብሔር ይፈርድበታል ሁሉ ነገር ማለፉ ጥሩ ነው የማያልፈው የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው ላንቺም ለልጆችሽ ጤና ይስጥሽ በርቺ

  • @BizuneshBalcha
    @BizuneshBalcha 16 วันที่ผ่านมา +2

    ደስ የምትይ እናት የሴት ቁንጮ አንደበተ እርቱ በእውነት ተባረኪ ትዳርሸን ልጆችሽን ይባርክልሸ ደሞ ለሱም እግዚያብሄር መልስ ይሰጠዋል የጊዜ ጉዳይ ነው በርቺ ❤❤❤

  • @ethionitsuhfker3722
    @ethionitsuhfker3722 17 วันที่ผ่านมา +42

    ሰውየውን የትኛውም ሚዲያ ደግሞ ሊያቀርበው አይገባም የተማረበትን ወረቀት በሙሉ ቀቅሎ ይብላ እየፈረድኩ አይደለም ብስለት እንኳን የለው። እናት ለልጇ ትኑር መቼም🙏

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 16 วันที่ผ่านมา +132

    ተንሰፈሰፍኩልሽ !!!!! የኔ እናት ስንቱን ቻልሽው ??? እናት እናት ናት:: ሁሌም መቼም እናትን የሚተካ ከሰው ከስዋ የሚስተካከል የለም :: እግዚአብሔር ካሳሽን ይስጥሽ !!! ልጆችሽን ይባርክልሽ ::

    • @ef6079
      @ef6079 16 วันที่ผ่านมา +8

      ተቃጥላለች ወንድኮ መርዝ ነው በስደት ትልቅ ተበቃዮች😢

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw 16 วันที่ผ่านมา

      Betam I was cry when she talk ..

  • @alemgeletu5818
    @alemgeletu5818 17 วันที่ผ่านมา +59

    ህህቴ ላንቺ ቃላት የለኝም ጀግና ነሽ እንደዚህ ያሉ ልጆች ማሳደግ እራሱን የቻለ ፈተና ነው አሁንም ባንቺ ጫማ የቆመ የለም እናት አናት ናት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ 🙏

  • @sofiaseid7412
    @sofiaseid7412 15 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ዉድ እናት የናቶች በላይ ነሺ የአመቱ ሞረጥ እናት🎉 አብሮሺ ያለዉ ባለቤትሺ ሊመሰገን ይገባል ምክንያቱም በዚህ ዘመን ሰዉ እራስ ወዳድ በሆነበት ዘመን ከጐንሺ በመሆኑ ! ምንም ቃላት የለውም እናንተን እምገልፅበት ዘመናችሁ ሁሉ ጤና ደስታ ፉቅረ እመኅላችሀለሁ

  • @selomezegeye3661
    @selomezegeye3661 17 วันที่ผ่านมา +52

    የባል ደግነቱ ባትናገር ሚስቱ። May God Help You! Trust in him! 🙏🏽

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 17 วันที่ผ่านมา +182

    ተመልሰሽ ምታገቢ ሰው ምትሆኚ አልመሰለውም ለዛ ነው አሁን አይኑ ደም የለበሰው እህቴ ትዳርሽን አጣጥሚ እዳሰሚው❤

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 17 วันที่ผ่านมา +3

      1:44:44 ምኑን አጣጣመችው ይኸው በየሚዲያው በየፍርድ ቤቱ እያንገሊታት

    • @HitbyHitby
      @HitbyHitby 17 วันที่ผ่านมา +12

      🎉❤በትክክል
      ወንዶች ሴትን ከሰባበሩዋት በኋላ አትነሳም ብለው ይጥሏታል
      ራሷን ፈልጋ ስኬት ማማ ላይ ከፍ ስትል ያ ከይሲ ወንድ ይቅበዘበዛል ሶ we can🎉

    • @demistwewe6799
      @demistwewe6799 17 วันที่ผ่านมา

      Egna eko chegerachen bezatu. Sew beka mefered kelal new aydel 😅

    • @getby9347
      @getby9347 17 วันที่ผ่านมา

      Legochone eyasedefrechi metnore balege sete nate

    • @fs-ul9tv
      @fs-ul9tv 16 วันที่ผ่านมา +8

      @@getby9347ልጆቿን ብታስደፍር ዛሬ እዚህ አናያትም አንተ ነህ ልጆችህን ያሰቃየህ ልጆቹ መቼም አይፈልጉህም ወረቀትህን ተሸክመህ ዙር ጀግና ሴት አመለጠችህ

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 17 วันที่ผ่านมา +130

    ገባህ የምልህ?😂
    በጣም ነው የገባን እህታችን::ጀግና ነሽ::

    • @dagimsenbet2945
      @dagimsenbet2945 17 วันที่ผ่านมา

      Alemseged awutatalew bilo awutatachiw.....

    • @feven1919
      @feven1919 17 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂 የተመታሽ

    • @lovetube9672
      @lovetube9672 9 วันที่ผ่านมา

      ይሄ ቃል ያናድደኛል 😆

    • @dagimsenbet2945
      @dagimsenbet2945 วันที่ผ่านมา

      @@lovetube9672 why??r u stupid??....yemalet ekuyaw new bileh new??bezi case enkuwan abo achekchkegn malet meselegn.....

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ 13 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ንግስት እንኳንም መጣና ባልሽ እንኳንም አንችን አየንሽ አንች ጀግና እናት ነሽ ማርያምን ሊያየው ያልቻለው ዋጋሽን አሁን ቁጭ ብሎ ያየዋል የከፈልሽውን ዋጋ
    ለኛም ተምሳሌት ሆነሻል በቃ የአመቱ ምርጥ እናት ብዬሻለሁ🎉👏👏👏👏👏

  • @eluandeyu
    @eluandeyu 16 วันที่ผ่านมา +45

    የኔ እህት በጣም ጠንካራ እናት ነሽ። እኔም የ 19 ዓመት autistic ልጅ ስላለኝ የምትይውን ሁሉ በደንብ ነው የተረዳሁሽ።የልፋትሽን ዋጋ፡ ከእግዚያብሔር ፡ ታገኝዋለሽ። በርቺ።

  • @ummazinabinas6357
    @ummazinabinas6357 17 วันที่ผ่านมา +230

    የማይገባሽን ኮመንት ፅፌ ነበር አነሳሁት🙏 ጎበዝ ሴት ነሽ

    • @danielajemaneh4365
      @danielajemaneh4365 17 วันที่ผ่านมา +10

      Gobezz

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 17 วันที่ผ่านมา +17

      በጣም ጎበዝ ናት ዝም ብሎ ከረባትን በመስቀል ልጅ አያድግም ደሞኮ አያፍርም ልጆቼ ሲል እስኪ ተመልከቱ የምትሰቃየውን 😭😭😭ልቤ አለቀሰ የሴት መከራ

    • @NadiaNadoia
      @NadiaNadoia 17 วันที่ผ่านมา +2

      Gobez dese seteye

    • @Desertflower-k6z
      @Desertflower-k6z 17 วันที่ผ่านมา +14

      ኣውሮፖ ስለኖርኩኝ ውሸት እየነገረ መሆኑን ኣውቄው ነበር። ደሞ ብያለሁ

    • @A_bug_d
      @A_bug_d 17 วันที่ผ่านมา +5

      ሌላ ግዜ አትቸኩል 😂

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 17 วันที่ผ่านมา +106

    ያወራችው ሁሉ ማንም በውጭ የሚኖር ሰው ያውቀዋል 100% እውነቷን ነው :: እሷ ቀድማ ስለነቃችበት እና በጣም smart ሆናበት ነው ብቀላ ነው የያዘው እንጂ ልጆቹንም በፍርድ ቤት ካልከለከሉት ሚስት ብቻውን መከልከል አይችሉም::በጥቁር እየሰሩ disable ነኝ የሚሉ አሉ ሲያዙ ግን ጉዳቸው ነው የምትፈላው:: ጀግና ሴት ናት የሰውየውን ታሪክ ባልሰማም ግን ሴቷ የምታወራው ትክክል እና የምናውቀው ነው 10አመት ከዚህ ከንቱ ሰው ጋር ማሳለፍ ከባድ ነው::ከርፋፋ ሴት አለመሆንሽ ጠቀመሽ::

    • @Elegant-r2e
      @Elegant-r2e 16 วันที่ผ่านมา +9

      Exactly u are right. Am living in the UK 🇬🇧 and what the dad said seems like a fairy storytelling I was so surprised with his words. She is the one who spoke the reality.

    • @endashashdebella2441
      @endashashdebella2441 16 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል

    • @fitsumtesfaye6693
      @fitsumtesfaye6693 16 วันที่ผ่านมา +2

      የእሱን መስማት አይጠበቅብንም በሚገባ እውነቱን አሳይታናለች ምትጠወልግ መስሎት ነበር ስታብብ ተበሳጭቶ ነው። ወርቅ የሆነች ሴት 💯 አምነናታል🙏

  • @Demitukiya
    @Demitukiya 16 วันที่ผ่านมา +2

    ብርቱ ሴት ነሽ፤አንቺ ማለት እግዚአብሔር አስተዋይ ያደረገሽ ሰዉ ነሽ!!! ተባረኪ! ጥንካሬን ካንቺ እንማራለን። አይዞሽ❤❤❤