እኔ እና ደጀኔ በጣም ቸግሮናልአይደለም እኛ ችግር እራሱ ቫይራል ሆኗል /ሀብታሙ እና ስንታየው በ ዋሸው እንዴ// ዋሸው እንዴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra หลายเดือนก่อน +22

    ከምር የሔ ፕሮግራም በጣምነው እምወደው ያዝናናል😅😅😅😅

  • @Adishewtii
    @Adishewtii หลายเดือนก่อน +23

    ማነው እደኔ አሌክስ የናፈቀው❤❤❤❤❤

    • @meleketmedia-5596
      @meleketmedia-5596 หลายเดือนก่อน +3

      አሌክስ ግን ለምን እንደጠፋ ማንም ትንፍሽ አላለም

    • @AshenafiFirezer-q3f
      @AshenafiFirezer-q3f หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @redietwolde4341
      @redietwolde4341 27 วันที่ผ่านมา

      @@AshenafiFirezer-q3fማንም

  • @HussenHusseno99
    @HussenHusseno99 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው ምርጥ እንግዶች ሰወዳቸው እውነቴን ነው ጥበብ ጠራች ሲባል እንዲህ ነው ❤❤❤❤

  • @sss-tx1qp
    @sss-tx1qp หลายเดือนก่อน +10

    ሁለቱ ኮመድያኖች ምርጥጥጥጥጥ ናችሁ ። ትችላላችሁ አይገልፀውም ❤❤❤ ስንቴ ጀግና ነህ በርታ እንኳን ቀልድህ ወግህም ኮሜዲ ነው ❤❤❤ ሐብትሽ ደግሞ የዘመኑ ምርጥ ኮሜዲ ነው በርታልን ። በተለይ ሁለታችሁ ባንድ ስትመጡ የምርጦች ምርጥ ናችሁ❤❤❤

  • @healthforall854
    @healthforall854 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ሲፈጠር ወንድና ሴት ነው። ፍልፍሉ ግን ኮሜዲ ሆኖ ነው የተፈጠረው፤ ፆታ የለውም። Best comedy of my generation.

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq หลายเดือนก่อน +7

    ውይኔእሁድን በጣም ነውምወደውግን አሁንምበዝህፕሮግራም ይበልጥ ደስ ሚለይቀን

  • @lovebahrain-uh3rc
    @lovebahrain-uh3rc หลายเดือนก่อน +35

    ዜዶ ፍልፍሉን አዳምጠው ካንተ በበለጠ ማርክንና ጥለን ያውቃቸዋል አታስበላው

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน +11

    ተደማመጡ ለጆሮ ይረብሻል በላይ በላይ ስታወሩ ዜዶ ፍልፍሉን ስማ በተረፈ በርቱ

  • @MeleseTesema-t1x
    @MeleseTesema-t1x หลายเดือนก่อน +11

    ፍልፍሉ
    ጎበዝ ጭንክላት አለዉ

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ጭንቅላት ✅

  • @natemusic4134
    @natemusic4134 หลายเดือนก่อน +6

    የጥላሁን አልበም እና clip እንደ አርሴናል ዋንጫ ማንሳት ሆነብንኮ 😂😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ኮመድያኖች ስወዳቸው ❤️

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 หลายเดือนก่อน +5

    ዜዶ ከፍልፌ ጋ ተግባባ ሁሌም ባለባበስህ ሞዴል ስለምትሆን አመሰግናለሁ ማለቴ ሱሪ የተጣበቀ ስለማትለብስ

  • @ZEBDEWOSLANKARO
    @ZEBDEWOSLANKARO หลายเดือนก่อน +14

    ዜዶ ፍልፍሉን ነጥብ የሚታስጥለው ሁሌም አንተ ነህ፣ለምን አትቀበለውም?

  • @Sarh1-xg3zh
    @Sarh1-xg3zh หลายเดือนก่อน +3

    ፍልፍሉን አየሁት ልበል😳ወይስ በልሜ ነው💘

  • @aminatbintadem8
    @aminatbintadem8 หลายเดือนก่อน +14

    አሌክስና ፍልፍሉ ተሸንፈው አያውቁም ነበር በጣም ይግባባሉ ዜዶ ግን ሁሌ ታስበላዋለህ ፍልፍሉን 🤔🤔 አድምጠው

    • @SolomonDegefa-k9l
      @SolomonDegefa-k9l หลายเดือนก่อน

      እኔ ራሱ በጣም ታዝቤዋለሁ

    • @BdkxvBdkdd
      @BdkxvBdkdd หลายเดือนก่อน

      ወሬ​@@SolomonDegefa-k9l

  • @selamethiopiaEthiopia
    @selamethiopiaEthiopia หลายเดือนก่อน

    ማነኝ ማነኝ አጨብጫቢ ነኝ ሀብትዬ እኮ ትችያለሽ አይገልፀውም እኔና ደጀኔ😂😁😂😂

  • @tekalignkidestgirma7517
    @tekalignkidestgirma7517 24 วันที่ผ่านมา

    የዛሬው ልዩ ነው በርቱ😂😂😂

  • @bezicho
    @bezicho หลายเดือนก่อน +2

    ዋው የዛሬው ይለያል❤😂❤😂❤

  • @eyasugetahun5762
    @eyasugetahun5762 หลายเดือนก่อน +3

    አኔ ግን ይሄዜዶ የሚሉት ልጅ አይመቸኝም አሌክሶ ይምጣ የምትሉ ኮሜንት አድርጉ

    • @ሀሉዩቶብ
      @ሀሉዩቶብ 20 วันที่ผ่านมา

      በምን ምክንያት ጠላሺዉ አንድ ሰዉ ሰለጠላዉ ምንም አይፈጠር ጥላቻን አስወግጂ❤❤

  • @berhnekahsay6101
    @berhnekahsay6101 หลายเดือนก่อน +1

    ደምስ በጣም በጣም ኣባይ tv ላይ የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም በጣም ደስየሚል ፕሮግራም ነው ጥሊ ፍልፍሉ ማርቆስ እና ዜዶን ኣመስግንልኝ በርቱ የዞትር የፕሮግራማቹህ ተካታታይ ነኝ ኤርትራዊ ነኝ ብርሃኔ ኣረጋይ እባላለሁ ከ ኣሜሪካን ሃገር Dallas xs

  • @Zehabu.
    @Zehabu. หลายเดือนก่อน +2

    ፍልፍሉ ግራ ፊክስ ሲባል ቀኝስ ብሎ መጠየቁ አስቆኛል😂
    ሃብትሽ ስለችግር ባትዘፍን 😂

  • @SisayGessese-fo2nd
    @SisayGessese-fo2nd หลายเดือนก่อน

    ምርጥዬ ፕሮግራም ነው።

  • @asdfdd-q2e
    @asdfdd-q2e หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወዳችሁ ኮሜዳኖች ናችሁ በርቱ

  • @woldyahansgatiso2147
    @woldyahansgatiso2147 หลายเดือนก่อน +4

    ዜዶ ፍልፍሉን አለመስማት የለፈ እየደበርን መጥቶኽሃል

  • @EluSmart-c6c
    @EluSmart-c6c หลายเดือนก่อน +1

    እዉቁ Comedian ደረጄ ሀይሌ ይቅረብልን ምትሉ😊

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq หลายเดือนก่อน +6

    አረየዛሬዎች በሳቅ ገደሉኝ

  • @arditube7340
    @arditube7340 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ እንግዶች🙏❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @samuelsleshi1588
    @samuelsleshi1588 หลายเดือนก่อน +1

    The best comedian snte & habtsh

  • @halidseid5269
    @halidseid5269 หลายเดือนก่อน +10

    ጥላሁን ሁሌማረቆስን አሠማውም ትንሽተረጋጋ

  • @chetayabara1897
    @chetayabara1897 หลายเดือนก่อน +3

    ትለያላቹ😁😁

  • @Explorer_cities
    @Explorer_cities หลายเดือนก่อน

    የወንድ ጀግና ነው እሄ

  • @أبراهيم-ظ3ك4ه
    @أبراهيم-ظ3ك4ه หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም❤❤❤

  • @MaeregsasamoMagi
    @MaeregsasamoMagi หลายเดือนก่อน

    ገጣሚ ዘውድ አክሊልን እና ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁንን ጋብዙልን

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso หลายเดือนก่อน +3

    እንኩዋን በሰላም መጣችሁ

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 หลายเดือนก่อน +3

    Zare betam emwodachwn gabzachehu ! Thanks!

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ሞገስቲጋብ፲፰

    • @mogestigab18
      @mogestigab18 หลายเดือนก่อน +1

      ይቅርታ ! መሆንም አለበት ወዳጄ !

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው หลายเดือนก่อน +5

    ዞዶ ሁሌ ነው ለፍልፍሉ ውጤት የሚያስበላው

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 หลายเดือนก่อน +2

    Tile so mad today 😅😅😅😅

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂fkir bachiuuuu

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ✍🏾✍🏿✍🏽ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @መስከረምታደስሰ

  • @FjjFjo-l1d
    @FjjFjo-l1d หลายเดือนก่อน +4

    ዜዶ ፍልፍሉን አትከልፈው ብዙ ግዜ ነጥብ እያሳጣሀው ነው

  • @amberfizz7512
    @amberfizz7512 หลายเดือนก่อน +1

    Demes yemecheyal program ayayaz migerm nw❤❤

  • @one_lunch
    @one_lunch หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ ጥላሁን ጉጉሳ(ዘሩ ሞላ) እና ኤኬ(ንብረት ገላው) ይጋበዝ በጣም ምርጥ ይሆናል

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ጉግሳ ✅

  • @shemelisali6882
    @shemelisali6882 หลายเดือนก่อน +3

    አቦ ተደማመጡ ከሰማችሁ

  • @gsfhcgjkgchjkvcc
    @gsfhcgjkgchjkvcc หลายเดือนก่อน

    ዜዶ ነው የሚያስበላህ ፍሌን😂

  • @Redu78978
    @Redu78978 หลายเดือนก่อน

    የዛሬዎቹ ግን ይለያሉ ፈታ ያሉ❤😂😂😂

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 หลายเดือนก่อน +1

    Yezare combo of comedians

  • @EvaccumElectromechanical
    @EvaccumElectromechanical หลายเดือนก่อน +2

    አራ ዜዶ ከስተቱ አይማርም አዴ ሁሌ ነው የሚቸኩለው

  • @EndalkachewMekonnen-u1q
    @EndalkachewMekonnen-u1q หลายเดือนก่อน

    አስረስን ጋብዙልን

  • @ShemsiyaAlemu-l3t
    @ShemsiyaAlemu-l3t หลายเดือนก่อน +2

    Zare salayew new saq yejemerkut sewedachew❤😂

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦✍🏾✍🏽
      @ሸ አለሙ

  • @Abegaz-w8c
    @Abegaz-w8c หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ ደሞ መደማመጥ አቃታችሁ

  • @Daga-m2w
    @Daga-m2w หลายเดือนก่อน +2

    ወደ መጨረሻው አካባቢ ቪዲዮውና የአፋቸው እንቅስቃሴ ይለያያል እና ቀረፃው ትክክል አይደለም ይታረም እንዲህ ትልቅ ስህተት እንዴት አታዩም🤔

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      የአርትዕ [ኤዲቲንግ] ስህተቱ የጀመረው እዚህ አካባቢ ነው። 💻55:50

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 หลายเดือนก่อน

    Heine Bayu great gitm❤❤

  • @benja-r2
    @benja-r2 หลายเดือนก่อน

    የጥላሁን ጭንቅላት ግን ልክ ነው። ማገናዘብ ማዳመጥ ዘጭ !!

  • @neba1034
    @neba1034 หลายเดือนก่อน

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝

  • @TsegayeTY
    @TsegayeTY หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ቡድን😂

  • @Musa2Pro
    @Musa2Pro หลายเดือนก่อน

    22:35 zelalem malet min malet new alalem😁😁😁😁

  • @DesalegnGebre-zz8dt
    @DesalegnGebre-zz8dt หลายเดือนก่อน

    Zedo ❤ hawasiyasi boom

  • @rebka5068
    @rebka5068 หลายเดือนก่อน

    እይ የዘመኑ ዘፍኝ ነኝ ባዬች የብብሶት ዘፈን እየዘፈናችሁ ህዝቡን ብሶት በብሶት ትሞሉታላችሁ እሁን ምን ይሉታል አልቁሱ እናልቅስ ምን አለ የሀገሪ ህዝብ ችግርም ካለ ፍልፍል አይዞኝ ያገሪ ህዝብ የሚያበረታ ነገር ብትስሩና ህዝቡን ብብታበረታቱ

  • @movietips2024
    @movietips2024 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን አትቀያየሩም ግን?

  • @MummyEthiopia
    @MummyEthiopia หลายเดือนก่อน

    ደምሴ ዓርብ እለት ማታነው በሚለው ዘፈን ተወስውሰህ እኛንም ወሰወስከን ለምን ሽዋፈራሁ በደንብ አድርጎ ይጫወታታል ለምን አትጋብዙልንም

  • @minamussa1500
    @minamussa1500 หลายเดือนก่อน

    እባካቹ ብርቄ የት ጠፋ ናፍቆናል እናንተም ትመቹናላቹ ብርቄን አምጡልን እባካቹ ❤❤❤

  • @SlamKASA
    @SlamKASA หลายเดือนก่อน

    እባካቹህ ደግ ሰወቺ ስለመብረሀን እርዱኚ 10ሺ አስገቡኚ 🙏❤❤

  • @almazzelek6676
    @almazzelek6676 หลายเดือนก่อน

    ዜዶ ፐሊስ ፈልፈሉን ተረዳው የእውነት ካንተ የበለጠ ያውቃቸዎል እሰቲ አንዴ እንኳን ተቀበለው ሁሌ እያስበላከው ነው

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 หลายเดือนก่อน

    ስንታየሁ ስፖንሰር አጥቶነው በኮት እና ሱሪ የመጣው።

  • @TeglePrroffesional
    @TeglePrroffesional หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 หลายเดือนก่อน +3

    Yezarew yleyalll

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @መ.ታ

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 หลายเดือนก่อน

    እዚሁ ፕሮግራም ላይ ቲክቶከር ጠንክር በደዊ ተጋብዞ ኤርፖን ላይ ሆኖ ስልኩ ተሰርቆ እየሰማ መስሎት ለካ ስልኩን ሲያይ የለም ብሎ የተናገረውን አንዷ ብለህ እዚሁ መቀየር ከባድ ነው ፍልፍሉ ወይ ለተናገረው ክሬዲት ስጥ

  • @JanetAlly-ji3ly
    @JanetAlly-ji3ly 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @siltube2735
    @siltube2735 หลายเดือนก่อน +1

    ደምሩኝ የኔ ውዶች❤

  • @abere-r2r
    @abere-r2r หลายเดือนก่อน

    እናንተ ግሩፕ ውስጥ ሀብታሙን ብታካቱት ይበልጥ ጥሩ ሾ ይሆናል ብዬ አስባለው

  • @WeldeAergawu
    @WeldeAergawu หลายเดือนก่อน

    አዳችሁም የቀበሌ ሊቀመንበር ወይም ሐላፊ ወይ ባለስልጣን አታውቁም እስቲ ጋብዙና አስደምሙን በጣም ነው የምንወዳችሁ

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 หลายเดือนก่อน

    ማርቆስ ዛሬ ጠቢዕ አይደለም ምነው እንደ ዱሮው ፈታ በልንጅ

  • @mengistu5679
    @mengistu5679 หลายเดือนก่อน

    Mark gn mood turu aydelem

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 หลายเดือนก่อน +3

    አረረረረ የአሌክስ ያለህ እያልን ምንም መልስ የለም አረ ንገሩንንንንንን የት ነው ምን ሆኖ ከመስራችነት ጀምሮ የነበረ ሊለቅ ቻለ በዝምታ ዝም ብለህ ምታ ምነው ሆነ ?ኮሜዲያንም እንደ ፓርቲ የዚህ ሰፈር ፣ግሩፕ አላችሁ እንዴ? ቁርጡን ንግሩንንንንን

  • @WenaHalhu
    @WenaHalhu หลายเดือนก่อน

    አሌክሶን የት ወሰዳቹት በግብዳው ተናፍቃል

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 หลายเดือนก่อน +2

    Zedo, don't let Fulfill lose point from history narrated by quralew

  • @endashawbulga4992
    @endashawbulga4992 หลายเดือนก่อน

    Ewnet weshete yemelawe ayetayeme yestetakele

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @እንዳሻውቡልጋ፵፱፻፺፪

  • @woldyahansgatiso2147
    @woldyahansgatiso2147 หลายเดือนก่อน

    Please please 100× zedo lessen to filifilu

  • @NetsanetMisikir
    @NetsanetMisikir หลายเดือนก่อน

    እኔ በምን ቋንቋ እንደ ምገጣችሁ አላቅም

  • @YohannesAbay-ur6ob
    @YohannesAbay-ur6ob หลายเดือนก่อน

    Mark gin min hono nw keld alekebet ende ageretachihut eko....

  • @NesreKiyar
    @NesreKiyar หลายเดือนก่อน

    ሁላቹም ትለያላቹ ቀጡሉበት

  • @bbboy-l5m
    @bbboy-l5m หลายเดือนก่อน

    ስንቴ ግን አያቴን ይመስል ወሬ ያንዛዛል

  • @kassahunamogneabate3602
    @kassahunamogneabate3602 หลายเดือนก่อน

    sntayehu bezih program bikatettttttttttttttttttttt....

  • @woldyahansgatiso2147
    @woldyahansgatiso2147 หลายเดือนก่อน

    ዜዶ አድምጥ

  • @dman8794
    @dman8794 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ቲጂ አቅርቡልን

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d หลายเดือนก่อน +1

    Zadoo nw filfelu. Naxeb eyasebalaw yalew zadoo filfilu milaken semaw

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ጀሱስ - ኤክስ፩ኬ፩ዲ

  • @sacrll4125
    @sacrll4125 หลายเดือนก่อน +1

    🚲🚲🚲🚲🚲🚲🚲🚲🛴🛴🛴🛴🛴🛴

  • @TesfaMulat-p8m
    @TesfaMulat-p8m หลายเดือนก่อน

    Yihen zedo yemibal asiwotulin

    • @MeryemHassen-v9u
      @MeryemHassen-v9u หลายเดือนก่อน

      Lamn yewatal esu kewata yedaberal wellahi yene mirt zedo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💝💝💝💝💝❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AhmedAbdu-fq1qs
    @AhmedAbdu-fq1qs หลายเดือนก่อน +2

    Zedo do'n t let fuill lose point from history narrated by quralew

  • @እፍትል
    @እፍትል หลายเดือนก่อน +1

    ዜዶ ምነው ከባለፈው ትምህርት አትወስዱም እንዴ.. ሁሌ ዉሸት ነው..ለፍልፌ አዳምጠው

  • @Daga-m2w
    @Daga-m2w หลายเดือนก่อน

    በተረፈ ዜዶ ፍልፍሉን አትናቀው እሱ በበለጠ ያውቃቸዋል ነጥብ አታስጥለው እራስህን እንዴት ነው ምታየው🤔

  • @shefrawtensay
    @shefrawtensay หลายเดือนก่อน +1

    ማርቆሰ ድብርት ውሰጥ ነህ ተመለሰ ወደ ድሮ ጨዋታህ።

  • @MelakuAshagrie-qv1of
    @MelakuAshagrie-qv1of หลายเดือนก่อน

    ጥልሽ ሰከን በል

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 หลายเดือนก่อน

    Chewataw eyasetelagn meta zedo fililun mesemat albh kante ga kehon bohala huleme teshenafi nachu

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ተስፋየ ታደግ ፲፭፻፺፬

  • @Bezabezi-x9s
    @Bezabezi-x9s หลายเดือนก่อน

    mnew markos fzz alkbgn

  • @eyerusalemkechinu4790
    @eyerusalemkechinu4790 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤