ለምን የወንጌል አማኙን ጉድ ብቻ | የአጥማቂዎችን ሽያጭ ደብቀሃል | ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 402

  • @EgregnawMedia
    @EgregnawMedia  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    th-cam.com/video/PGYRg8wZKjw/w-d-xo.htmlsi=iBDkUjGY11UO5Euh

    • @amentedese8865
      @amentedese8865 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ተ ክ ለ ሀይ ማ ኖ ት
      ከዚ በላይ ጥንካሬ
      ከዚ በላይ ማስተዋል
      ከዚ በላይ ድንድን ማለትን
      ከዚ በላይ ነገሮችን እንደማንነታቸዉ እንደሁኔታቸዉ መረዳትን
      ፈጣር ይጨምርልህ የኔ ዘመን ምርጥ የሚዲያ ሰዉ የኔ አንደኛ🎉❤

    • @yenantw21
      @yenantw21 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወይይ ሉተር የስራህን ይስጥህ ሰውን እንደዚህ አጨልለህ ሄድክ።😂😂😂

  • @HelenNigus-l8m
    @HelenNigus-l8m 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    በጣም በጣም የምትመቹኝ የሚዲያ ሰዎች የምትመቹኝ ደሞ ሁለታቹ ስትገናኙ ደስ ይላ ባለመግባባት ዉስጥ መግባባታችሁና መከባበራችሁ ደስ ይላል ተባረኩ

    • @riselioness5044
      @riselioness5044 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ።

  • @IYOASful
    @IYOASful 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ዉይይት ምን እንደሚመስል እና መሆን እንዳለበት ስላሳያችሁን እናመሰግናሐን። 😊😊😊😊

  • @Abrham.b
    @Abrham.b 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ተክልዬ እና ሶፊ ትመቹኛላችሁ በፍቅር መከራከራችሁ የሁለታችሁን ብስለት ያሳያል አንዳንዴም ጥሎ ለማለፍ ትሞካከራላችሁ ይመቻችሁ ወንድሞቼ

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ይሄን ፓስተር ግን ከግዜ ወደ ግዜ እየወደድኩት ሄጃለሁ::ተክልዬ ያው ተክልዬ ነው::በተለይ ደግሞ ሁለቱ ሲገናኙ ጓደኛሞች ስለሆኑ ይሆናል የሆነ ደስ የሚል ድባብ ይፈጥራሉ❤::

  • @MistreYilma
    @MistreYilma 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የእውነት ደስ የሚል ኘሮግራም ነበር

  • @DAWITARAYA-k3q
    @DAWITARAYA-k3q 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ሦፊ በጣም አከበርኩህ በቃለ ምልልሡ ከተክለሀይማኖት አዳነ ጋር በመግባባት ውይይታችሁን ወድጄልሀለሁ

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጣም የተዝናናሁበት conversation between these two 😂😂😂😂😂 , and I admire your friendship, and respect for each other. በርቱ።

  • @aynadisdechassa9361
    @aynadisdechassa9361 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወይኔ ተክልዬም ሶፊም በጣም ነው የምትመቹኝ በተለይ ደግሞ ሁለታችሁም በአንድ ላይ ተገናኝታችሁ የምታደርጉት ውይይት /ቃለመጠይቅ/ በጣም ነው በጉጉት የማየው ምክንያቱም ተክልዬም ሶፊም የፈላጋችሁትን ጠንከር ያለ ጥያቄ ያለመፈራራት ልዩነታችሁን ውበት አድርጋችሁ በደንብ እስከጥግ ስትነጋገሩ ደስ ስትሉ ደግሞም መከባበርና ወዳጅነታችሁም በጣም ነው የማያስደስተው

  • @eyobdemissie7758
    @eyobdemissie7758 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ተክሌ ውይይታችው በጣም ተመችቶኛል ይመቻችው

  • @Mohammed-i8z3f
    @Mohammed-i8z3f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተክለሃይማኖት እኔ ሙስሊም ነኝ የማከብርህንየምወድህን ያህል በጣም አዘንኩብህ ፓስተር ሶፊ በጣምዲሲፒሊን ልጅ ነው አደንቀዋለሁ ብዙ ጊዜ እመክርሀለሁ ከሰው ጋር ስትነጋገር በጣም ዲሲፒሊን ይጎልሀል ሰውን መዘርጠጥ ትወዳለህ አንዳንዴ ይህ ሰውዬ የመኖርን ተስፋ ቆረጠ እንዴ እላለሁ ተስፋ የሚያስቆርጥ ህይወት ውስጥ ካለህም ይህን ቀን በትእግስት ለማለፍ ሞክር ነገም ሌላ ቀን ስለሆነ የሰውን ልጅ መዘርጠጥና ማናናቅ ይቅርብህ በየትኛውም ሀይማኖት ክልክል ነው የተናደደብህ በእውነት ያጠቃሀል በተጨማሪ ለሶፊ ትእግስትህን አደንቃለሁ እዚ እኔ የምኖርበት አሜሪካ በየቤተክርስትያኑ ጠበል በጠርሙስ እንደሚሸጥ ታሞ ከገዛ ሰው ሰምቻለሁ ድሮ እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ በደርግ ጊዜ ከባንባ አይደለም ከጉርጋድ ነው የሚቀዳው አስር ሳንቲም ይሰጠዋል ለቀጅው ብቻና ብቻ አበቃሁ

    • @HelenGirma-m4s
      @HelenGirma-m4s ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የትስቴት ወንድሜ?

  • @TewediRegassa
    @TewediRegassa 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ተክልዬ በጣም እንደምትግባቡ ነው ያየሁት

  • @Bonaye12
    @Bonaye12 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Sophie, you are so quiet.God bless you. You have to practice this thing🎉🎉 Love you guys

  • @leteezgiarefe-mc6bg
    @leteezgiarefe-mc6bg 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተክልዬ ማርያምን ተመቸህኝ አንደበቱ ርቱዕ የየሰው ፀጋ ይለያያል ፀጋህን ይጠብቅልህ ያብዛልህ

  • @biruk1212
    @biruk1212 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +64

    ኦሪቶዶክስ መሆን መታደል ነው 🎉 የሚል ብቻ like 🎉

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እዉናት ነዉ❤❤❤

    • @wubalem-p5c
      @wubalem-p5c 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ነው

    • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
      @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አርተይ ተክለዬን በይ እስቲ😂😂😂ከተራተርት መገላገል ነዉ ኦርቶዶክስ መሆን ነዉ

    • @belaynesh2946
      @belaynesh2946 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Orthodox meuon mergem new metetgoch

    • @konjitdametie7279
      @konjitdametie7279 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መታደል ማለት ከእውቀት ጋር ሲሆን ነው

  • @redumaki4168
    @redumaki4168 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስታምሩ እንደዚህ ያለ ወሬ ናፍቆን ነበር እየተከራከሩ ተግባብቶ በሳቅ የተዋዛ በልዩነት ተፋቅሮ መግባባት ❤❤❤❤

  • @melkamumersha5190
    @melkamumersha5190 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሁለታችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለችሁ ምኞቴ ነው።
    ይህ ዝግጅታችሁ የልዩነትን አጥር ያፈረሰ ልዩ ፍቅር ያየሁበት ነው። በየትኛውም የእምነት ተቋም ውስጥ ያሉ አገልጋዮች አግዚአብሔርን የሚያከብር እና የሚገልጥ ህዝብን በፍቅር የሚያንፅ ትምህርት እንደ እናንተ ቢያስተምሩ አኛም ፍቅርን እንማራለን።
    በሳቅና በፍቅር የተሞላ ውይይት በሁለት የእምነት ወገን ካሉ ሰዎች እስከ ዛሬ ካየኋቸው የእናንተው በጣም አስደስቶኛል።
    በቀጣይ ከዚህ የበለጠ ትምህራት ይዛችሁን እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ።
    ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል።
    እወዳችሀለሁ

  • @ruthsollinger6024
    @ruthsollinger6024 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you 🙏🏾 for exposing them !

  • @BizuayehuKebede-w3y
    @BizuayehuKebede-w3y 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤ big respect for both of you

  • @EneyaSisaye
    @EneyaSisaye 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እስኪ የተክልዬ እህት ነኝ የምትሉ❤🎉

    • @BaBi-g3r
      @BaBi-g3r 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Xayem nash ende😅

    • @ergbenohendiryas3402
      @ergbenohendiryas3402 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂 እኛምእኮ ቀይወንድች ወንድምቻችን ነው ሚመስሉን 🤣

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @addisTesfaye-k6d
      @addisTesfaye-k6d 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @EneyaSisaye
      @EneyaSisaye 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@BaBi-g3r አዎ😂

  • @RahelZ-u6q
    @RahelZ-u6q 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሶፊ ጎበዝ ሰው ቤት ብቻ ሳይሆን ቤታቸውን እዲያዩ ጠቁመሀል👍👍👍

  • @YoniNigatu-wt4ey
    @YoniNigatu-wt4ey 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wow paster sofe amazing answer

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁሌም የምደመምብህ ጋዜጠኛ ነህ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ❤

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +99

    ከመናፍቅ በመራቅ ጤናችሁን ጠብቁ👍

    • @Lula2090
      @Lula2090 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Amen, amen, amen 🙏 🙌 👏 that's true

    • @hanna4751
      @hanna4751 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      የአመቱ ምርጥ አስተያየት።

    • @bk7202
      @bk7202 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

      አዎ ከመናፍቅ እራስን ማራቅ ትክክል ነው ግን መናፍቁ ማን ነው?
      ፈጣሪ ላይ ሌላ ጨምሮ የሚያመልከው ነው ወይስ ጌታ ኢየሱስ ብቻ በቂ ነው የሚሉህ?

    • @hanna4751
      @hanna4751 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@bk7202 ጌታ እየሱስ ያከበራቸውን ነው ያከበርነው።

    • @hanna4751
      @hanna4751 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ከእየሱስ ሌላ አምላክ የለንም።።።።።።።

  • @eleniwolde2431
    @eleniwolde2431 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ትላላቹ የልጅነት ጉዋደኛማሞች ትመስላላቹ ❤❤❤ በቲቪ ነው የማያቹ

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ተክሌ አንተ ጀግና የዕውቀት ማህደር እንዴት እንዳስደሰትከኝ እውቀት ይሉሀል እንዳንተ። ግን ሶፊም ከተክሌ ብዙ በጣም ብዙ ትማራለህ ብዬ አስባለሁ

    • @rising1786
      @rising1786 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ayeee

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you, both of you are great!!!

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተክለዬ እንኳን ደህና መጣህ። ደሰ ትላልች ተከብበራች ሰተምመሩ በዙ ሰዉ የመረበታል መከ ባበረ ጥሩ ነዉ ❤ቬር ላይክ አረጉ ሰወ የሞረበት❤❤❤

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሶፊ የሱ ሰዎች ጥሩ የሰሩ መስሎ ሲታየው የነሱ ተቆርቁዋሪ ለመሆን ይሞክራል ግን መጥፎ ስራ ሰርተዋል ሲባል ደሞ ልክ እንደ ይሁዳ አላውቃቸውም የሚመስል ድራማ ይጫወታል 😂😂😂

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    I love both you guys. Tekle bro keep going ❤❤❤

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወደ እውነት መንገድ በመምጣት ሙሉ ሰዉ ሁኑ በኢየሱስ በማመን የዘለለም ህይወት አግኙ

  • @teshagercharie9508
    @teshagercharie9508 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኔ ጥያቄዬ ኦርቶዶክስ መቼ ነው ወንጌል የካደችው ? ወንጌል አማኞች እያለ ሲቦተረፍ ምን ማለቱ ነው ?
    ለማንኛውም “ጤናማ ለመሆን ከመናፍቅ ራሳችሁን ጠብቁ።”

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዐረ ተደባለቀ ወንጌል ወንጀል ይሆናል

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሀሰተኛ ነቢያት ብቻ ሳይሆኑ ጥፋተኛው ተከታዬቻቸው ናቸው ሀሰተኛ ነብያቶች. እኮ ፍሬያቸው ይታያል የስጋ ፍሬ እንጅ መንፈሳዊ ፍሬ ይላቸው እንኩዋ ጌታን በግሌ አወኩት. እንጅ. ነብያት ሀዋሪያ የሚባሉትን. ተከትለን ቢሆን ጉድ ፈላ ነበር ጌታ ሆይ አረ ቶሎ ና

  • @אבנמיעלה7
    @אבנמיעלה7 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁለቱም አይመቹኝም ነበር ዛሬ ውይይታቹህ በጣም ነው ደስ ብሎኝ የጨርስኩት

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተክልየ፡በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazng3982
    @almazng3982 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I really admire you guys you have different believe but the way you talk looks like a real friendship Discussion.

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው እያዋዛችሁ እየተቆጣጥታችሁ ደስ በሚል ሁኔታ በመከባበር ትውልድን በሚያስተምር መልኩ ስላቀረባችሁ ምስጋና ያንሳችሃል ይሁንና አንዳንድ ኮሜት አድራጊዋች በጣም ግራ የገባቸው የሃይማኖት ሰው ሳይሆን አንድ እዚህ ግባ ማይባል ሰው ለማለትም በሚከብድ ሁኔታ የሚሰጡት አስተያየት ባንፃሩ ያሳዝናል ታረሙ ከማለት ምን ይባላል

  • @hildanarufael4013
    @hildanarufael4013 22 นาทีที่ผ่านมา

    በጣም ተመቻችሁኝ ❤❤

  • @BleyouAmare
    @BleyouAmare 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደረቅ ነህ ሶፊ የእውነት እፈር

  • @meronminilu
    @meronminilu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም እየተዝናናሁ ነዉ ያየሁት ደስ ይላል በተለይ sofi በእጁ crazy ያለበት ፓርት😂

  • @tmichaelmichael2938
    @tmichaelmichael2938 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @nekeleabeba1586
    @nekeleabeba1586 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተክልዬ በርታ ወንድሜ ❤

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @Ethio601
    @Ethio601 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተዝናናሁበት ጨዋታ💙

  • @jova3654
    @jova3654 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልዩነት ቀለል ሲል ያምራል ልጁ ያለው ግን ህይወት አለው
    ኢየሱስን ሰታገኙ አትሙቱ

  • @lideteabteklegiorgis8528
    @lideteabteklegiorgis8528 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው ሁላችንም እንደናንተ ብንሆን እንዴት መታደል ነው ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @kbeshir3986
    @kbeshir3986 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጣም ታምራላቹ ። ትልቅ ትምህርት እየሰጣቹህ ነው። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን ነዉ የሸተታችሁት። በርቱ ትውልድ እና ሕዝቡን ነዉ የምታስተምሩት።

  • @eyrmiasgebergziabher6676
    @eyrmiasgebergziabher6676 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sophie we love you so so much and pary and sophie be good all the time I wach your vidoes and keep going to wach your favrit youtube😊😊❤❤

  • @SamuelYirgalem-l7x
    @SamuelYirgalem-l7x 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኛ የምናውቃቸው ነቢያት ስለ እውነት ብለው በመጋዝ ሲቆረጡ እንደ ሽንኩርት ሲላጡ ለአንበሳ ሲጣሉ ብዙ መከራ ሲቀበሉ ነው ያሁኖቹ እንደ አሳማ 24 ሰዓት የሚበሉ ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑ ፍሬ የሌለባቸው ደረቅ ወንዞች የአጋንንት ፈረሶች ናቸው አንዱ ደግሞ ይኸ ነው

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy955 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኮመንቴን እንደምታነባው አምናለሁ😊ተክልሻ (ተክላሐይማኖት አዳነ )ከስምህ ጀምሮ እወድሃለሁ ደስ ትለኛለህ ሞገስ አለህ በዚ ስራ በርታ ትልቅ ሚድያ ይሆናል ስራበት ::እናም የቋንቋ ችሎታህ የቃላት አመራረጥህ የንግግር ዘይቤህ ሳላደንቃቸው ማለፍ የማልችላቸው ነገሮች ናቸው:: ሲቀጥል ከድሮም ጀምሮ እከታተልሃለሁ በጣም ሲባዛ ጴንጤ ጠል ነህ:: የትኛውንም አጋጣሚ ተጠቅመህ በቋንቋ ችሎታህ ጠምዝዝህ ወንጌል አማኞችን ለማጥላላት;ለማሳነስ ትተጋለህ:: ሶፊ እንኳን ተወው Attention seeker ስለሆነ ራሱን Promote እየደረገ የሚኖር ወንጌል አማኞችን የማይወክል አንድ መልከኛ ዱርዬ ነው::😊

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ የፈጣሪን እናት ዝቅ ከፍ እያደረክ እናታችንን እየጠላህ ዉደዱን አትበል። አንጠላችሁም ግን ደሞ እምነታችን ይለያያል እናንተ የሱስን ታመልካላችሁ እኛ የተሰቀለዉን ኢየሱስ የድንግል ልጂን እንሰብካለን።።

  • @ephesonelias1328
    @ephesonelias1328 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Hahaha Sofi Zare temechegnn👏👏👏

  • @ኢትዮጵያ-ከ7ወ
    @ኢትዮጵያ-ከ7ወ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወይ ኮሜዲያን ሶፊ 😂😂😂😂ይመትህ

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤ I love this

  • @Sosinabirhanu-d3d
    @Sosinabirhanu-d3d 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዝ እንኳን ተናገርክበት የምን ጉራ ነው

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ነው የምትመቹኝ ❤❤❤

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነግሬሀለው ፓስተር ይሄ ሰው እኮ በጣም ባለጌ ነው ክብረ ቢስ እንደ እድሜው ክብር የማይገባው ጋጠ ወጥ ነው እኔ በጣም ነው የምጠላው ስለ ሰፕሪት ምነም አልገባውም ደሞም አይገባውም እንዲሁ ጊዜህን አታጥፋ ሶፊ እባክህ

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አራ ኢትዮጽያ ላይ እንደ ኦርርቶዶክስ ተዋህዶ የምመስል የለም የኔ እናት ተዋህዶ ለዘላዓም ትኑር❤❤❤❤

    • @BetyBety-m4n
      @BetyBety-m4n 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      EYESUS YADINAL

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@BetyBety-m4n አወ የድንግል ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@delilaalem3914የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ እየሱስ ያድናል ። እስራኤል ውስጥ ጌታ እየሱስ በህይወት እያለ የማርያም ልጅ የዮሴፍ ልጅ ሲባል ምንም አላሉትም የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላለ ነው ጠላት ሊያስገድለው የቆረጠው ስለዚህ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤❤

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @eyesusgetanew7338 ይቅርታ እየሱስ አላዉቅም ። እኔ የማውቀው ኢየሱስን ነው።

  • @elizabethgizachew9818
    @elizabethgizachew9818 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሙሴ ሶሎሞን አኮ አውነቱን ነው በተለይ የኔታ tube አያለህ ካለ ፕሮቴስታንት ማንቁአሸሽ ሌላ ምን ሰራ ነበረህ

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሶፊ ሀይለኛ ሙድ ያዥ ነው

  • @almazng3982
    @almazng3982 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Interview ላይ ደስ የሚል ጭቅጭቅ

  • @adydemissie-no7th
    @adydemissie-no7th 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Pasternak Derese is a very good businessman..

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣. Best interview (conversation)👍👍👍

  • @freizermulat1016
    @freizermulat1016 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ምህረት ያድርግልህ

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Casual convention I like it.😊

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተክልየ ትለያለህ በእውነት ገና ህፃን ልጅ እንደ ሆነ ልብ ያለው ሰው ካለ ይማርበታል

  • @AbenezerHabte-k7g
    @AbenezerHabte-k7g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፓር ሶፊ አንደኛ

  • @Asmra-v9t
    @Asmra-v9t 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክልነው❤❤❤❤

  • @Yohanan-gq3pi
    @Yohanan-gq3pi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶፊ ንም ተክልዬ ደስ ስትሉ❤

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Temechetachehugnal❤❤❤❤Txs guys 🎉🎉🎉🎉

  • @YenawedAlemayew
    @YenawedAlemayew 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሶፊ ሁሌም እንዲህ ተረጋጋ

  • @Jerry-e27
    @Jerry-e27 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተክልዬ ግን ሶፊን እደ ታናሽ ወንድምህ ነው የምጮህበት 😂😂 እሱም እሺ ይላል ሁለታቹም🥰
    ሶፊ ኦርቶዶክስ ትሆናለህ እቺ ቀን እዳረሳ 🙂

  • @Ashenafi-y1t
    @Ashenafi-y1t 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bravo sofi! Tekliye is sweating

  • @abelassefa2180
    @abelassefa2180 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I APPRECIATE THIS CONVERSATIONS B/C FREE AND FULL OF RESPECTFUL THINK YOU ALL WE HAVE TO EXERCISES IN POLETICS ALSO

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ. እግረኛውብሚዲያ ወንበዴዎችን አጋልጥልን ዴፋኒያስም ቢሄን አይወክለንም.

  • @AbigailMoses-w7l
    @AbigailMoses-w7l 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጠንቋይ ሀሰተኛ ነብያትና ኦርቶዶክስ አንድ ናቸው

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልቅ ሂጅ ከዚህ ዝም ብለሽ ጨፍሪ

    • @newworld1212
      @newworld1212 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Keshim sele orthodox min yemenager mebet Alesh koshasha tenjwayena tewahedon and laye wesha

  • @CvVc-d7m
    @CvVc-d7m 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    I like pastor sofi

  • @TinaAmare
    @TinaAmare 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hoop Man of God¡¡¡¡¡

  • @marthtefera184
    @marthtefera184 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክል ንው።ባይኔ።አይቻለሁ

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክፍል፡3፡ቢቀጥል፡እኔ፡ደስስስስ፡ይለኛል😂😂😂😂😂😂

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከፍል 3

  • @HiwotAddis-p4h
    @HiwotAddis-p4h 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከ አንድ በላይ ላይክ ቢኖር

  • @abeltekletsadikdemissie6684
    @abeltekletsadikdemissie6684 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እስከዛሬ ብዙም አይመቸኝም ተክሌ ግን አሁን የዋህነቱን ጨዋታ አዋቂነቱን ወደድኩት። ይቅርታ ተክሌ

    • @zufantadesse7445
      @zufantadesse7445 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      He isn’t very smart

  • @maregetessema711
    @maregetessema711 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አደኝ ጋዜጠኝ በርታ ግበዝ

  • @kitevans6058
    @kitevans6058 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you @EgrenawMidia you did excellent job keep up the good work! People open your eyes read the Bible.

  • @misgana7861
    @misgana7861 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Sofi ❤❤

  • @ThankyouJesus-r7y
    @ThankyouJesus-r7y 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Please እዩ ጩፋ አቅሩብልን😢😊

    • @Zelalem000
      @Zelalem000 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሽቀላውን ማን ሊሸቅልለት ነው

  • @Merryluz19
    @Merryluz19 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere alechalekum 😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @belaynesh2946
    @belaynesh2946 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Uletacheum haymanot yelelacheu zertachoch tesadabewoch

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተክለሀይማኖት መጽሀፍ ቅዱስ 0 እውቀት አንብብ ትንሽ እባክህ የሚዲያ ሰው ነኝ የትምህርት ደረጃህ ስንት ነው?

  • @denetMedia
    @denetMedia 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tbark tklaaaaa aynhhhh yekft

  • @fanayeasfaw
    @fanayeasfaw 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሶፊ በዘዴ የሚፈልገውን ማናገር ይችላል።

  • @hanibalab4261
    @hanibalab4261 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Sofi አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zewditumola-m4g
    @zewditumola-m4g 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኔ ግን በጣም የማፍርበት ሃይማኖት ቢኖር በኢትዬጵያ የገባው የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ነው ! ምክንያቱም በእርዳታ ስም ይዘውት የመጠት ፈረጆች ዛሬላይ በሃገራቸው የሚያመልኩበትን የማመልኪያ ቦታ ወንድን ለወንድ ሴትን ለሴት መዳርያ ቀይረውታል የሴት ፖስተር የሴት ቄስ እያለ የሚቀጥለውን የሃይማኖት መቀያየር ቀስ በቀስ ወደኢትዮጵያ እያመጡት እንደሆነ በግልጽ እየታዬ ነው ብሎም መስቀልን በእምነት ቦታ መሬትላይ በመስራት ማ ማስረገጥ ሌላም ሌላም .....እና በዚህ ኢትዮጵያን የሚያዋርድ ሃይማኖት ለጥቅም ብላችሁ ተረክባችሁ ተኩራርታችሁ በቡቱቶ እና በጠፊው ብልጭልጭ እና ለስጋ ድሎታችሁ የሃገራችሁን ክብር እንዳዋረዳችሁ እመነኝ በቅርብ ግዜ በአምላክ ቁጣ ትመታላችሁ ! ለግዜው ተቦጫረቁበት ! ለምይንኛውም ልዑል እግዚአብሔር ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ !!🙏

    • @ZenuTeka-j9v
      @ZenuTeka-j9v 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መስቀሉ የኢየሱስ ወይስ የወበዴዉ

    • @mehrethabte6744
      @mehrethabte6744 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የወንጌል ምንነት ያልገባህ(ሽ) ስለሆነ ልቦናንና አይምሮን የሚያጨልም የትኛውም መጋረጃ ይገፈፍልህ(ሽ) በክርስቶስ ኢየሱስ ስም አሜን !

  • @GentYitafer
    @GentYitafer 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይ መፎጋገር ጎደኛማቾ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቶ ሶፍንያስ የወንጌል አማኙ ጉድ ካለበት ይነገር እንጅ ለምን እንዲደበቅ ፈልግህ?

  • @meseretamdeno8060
    @meseretamdeno8060 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋዜጤኛ ሆለ ገብ ነው ሁለታችሁም በርቱ ሁሉም ቤተ እምነት ሌባ ካለ አጋልጡ እምነት ሌላ ሌብነት ትክክለኛ ስራ ነው እየሰራ ያለህው እና በርታ።

  • @alemneshtefera2380
    @alemneshtefera2380 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    des yilal bertu❤❤

  • @selambekele2023
    @selambekele2023 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    He practically saw that they sold everything else, what he did anything wrong. Keep going Tekle.

    • @rising1786
      @rising1786 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      What about the ጥንቋይ ቤት that is never discouraged by your people???

  • @eyouelgetachew6780
    @eyouelgetachew6780 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Bertu
    Eysakeu new mayew yenanten hule

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚገርም ፕሮግራም ነውበጣም አዝናናችሁን