ሳድም ሁሴንን ለመያዝ ተልኪያለሁ - ቆይታ ከአስገራሚው አንክል ብርሃኑ ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024
- Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.
ሰውየው ጡሩ ጠያቂ ቢያገኝ ብዙ ይጫወት ነበር ጠያቂዋ ግን ብዙ ይቀራታል
የሚናገረው ነገር ደስሚል አስተማሪ ታሪክ ነው ።
አንዴ ጠይቀሸ ዝም ለማለት ሞክሪ ። በሁሉ ነገር ጥልቅ ጥልቅ ትያለሸ አላሰፈላጊ ሳቅ ትሰቂያለሸ i hope you lean from this if you watch it back it is extremely annoying .
ወንድሜ ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ እግ/ር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ
ብዙ ያገራችን ባላብቶች ካንተ ጋር መስራት እንደሚችሉ አምናለዉ
መንግሰት ትልቅ እገዛን ሊያረግልህ ይገባል
አዲሱ ትዉልድ ብዙ ካንተ ይማራል
እባክሽ ዝም ብልሽ አዳምጨ ምንም ሚያስቅ ነገር የለም በጣም ነው ባዘር ያርግሽኝ 😢😢😢
እና ታልቅስ?/
She likes interference
ወይ ሶሲየ ቲፒካል ሀበሻ ባህሪ ነው ያለሽ በነገር ወጋ ወጋ አረክሻት እኮ
እሷን እንዲህ ካልሻት ገነት ንጋቱን ምን ልትያት ይሁን?
Sosina Thank you🙏
በጣም አስቂኝና ቁምነገረኛ ሰው ነው እንደሳኩ😂 ጨረስኩት።ጥርት ያለ አማርኛ ነው የሚያወራው።1ወር ተቀምጠው የሚመጡት ናቸው አማርኛውን የሚያበላሹት።
ወደ ውድ ኢትዮጵያ አልሽ የረከሰች የወሮባላ ስብስብ የሞላት
የበሰበስክ ሻቢያ
👍🏼👍🏼👍🏼
ባንተ ዉስጥ ላገራችን የሚጠቅም የሚያንፅ ብዙ ብዙ እዉቀት ሲኖር የመንግስትና የህዝብ እገዛ ይገባሃል
እኔ ኮሜንት እያነበብኩ የሰውን ስድብ ሳይ አቤትትትት እንዴት እንዳነስን እንዴት እንደወረድን እያየው እፍርርርርርርር እያልኩ ነው። የመሰላትን መጠየቅ ያለባትን ጠየቀችው በኮሜንት እሷን መስደብ ምን የሚሉት ነው?
Alemneh wase ጋር ብታወጋ ጥሩ ትምህርት ትሠጣለህ
ነገር እባክሽ አታጋኚ ። የኛ ጋዜጠኞች ታላቅን ያለማክበር ጥሩ ነገር እያደረጋቹህት ነው እኮ። ሞራል ስሌላቹህ ትልቅን ሰው አይሰቀጥጣቹህም በዕድሜ በልምድ ሁሉ የሚበልጥሽን አንተ ስትሉ ። ትውልዱ ከእናንተ ተምሮ ትልቅ ሰው አያከብርም። እና እውነተኛ ስሜት ይኑርሽ ቁም ነገሩን ታጠፊዋለሽ።
በራሱ ፈቃድ እኮ ነው ኣስፈቅዳዋለች
ትክክል
@@kiki34-v6zሲጀመር መጠየቅ አልነበረባትም እርሶ ማለት አለባት።
የምትሳደቡ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ
በጣም ምርጥ አንግዳ ነው ስለ ዉትድርና ህይወቱ ለመስማት ጎጉቻለሁ አሪፍ ነው
ላያትህ ና ለናትህ ላገርህና ለህዝብህ ያለህ ፍቅር ልዩ ነዉ
መሃዛ ብሩ የምወዳታ የማከብራት ጋዜጤኛ በልጅነቶ ትመሳሰላላቹ
ለሀገሩ እንደመሞት ሰው ሀገር ሂዶ እንፈፈለጉ ከተጫወቱበት ቡሀላ መንገድ ላይ ጣሉት ሚስኪኗ ሀገር ተቀበለቺው አሁን ለዚህ ይታዘናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Shush. 🫣🤫🤫🤫🤫
አሜሪካ ለሚጠጣ ለሚሰክር በድራግና በመሳሰለው ሱስ ለተያዘ ሰው አትመችም::
ምን ይቀባጥራል! The best of the best the land of opportunity, the United States of America!
ለደሀ እና በችግር ለተሰቃየ
Blessed are you Ethiopians who understand the behavior of fringes
What do you want to say?
እኚህ ሰውዬ 65 ዓመታቸው ይሆናሉ:: ይመስለኛል በድራግና በአሽሽ ክራክ ኮኬይን በጣም ተሰቃይተው በመጠጥም ጭምር የተንከራተቱ ናቸው::
Uncle amazing person 🎉 keep shining
Selam Rahel kechalish silikishin lakilign.
እንኳን መጣሽ
በጣም አዝናሽ ሰው ነሽ
ቀጥይበት❤️
አሜሪካ ችግር የለም ማለት አይደለም ግን እንደ ኢትዮጵያ ላሉት በዘር ከሚገዳደሉት በህዳ ከተጨማለቁት በጦርነት ከሚሰቃዩት በክልል ከታጠሩት በስራ አጥነት ከተሰቃዩት በሙስና ሕዝብን ካራቆቱት ከዚህ ሁሉ ጭንቀት ይሻላል ማለት ነው::
መሰረተ ትምህርት
የተጣለ ምግብ ማለት *
በሙሥና እና እግዚአብሔር በማይወደው ማንኝውም የገቢ ምንጭ የሚገዛ ወይም የሚሽመት እንጅ አንች እንደምታሥቢው አይደለም *
አጭበረብረው ቁርጥ ና ክትፎ ከሚበሉት ይልቅ
ሳያጭበረብሩ ከወደቀው የሚበሉት ንፁሀን ናቸው ፣
There is no better country in this planet, except the United States of America!
አቅራቢዋ ሳቅሽ በጣም ያምራል።
አሜሪካ የሰው ልጅ ሕይወት ኑሮ የሚለወጥበት ተምሮ ከፍተኛ ደረጃ የሚደረስበት መብት የሚጠበቅበት ውብ እናት የሆነች ሀገር ናት::
አልሸሹም ዞር አሉ በጓሮ በር ገቡ አሉ !!! ወላጆችሕ ለሐገርሕ እንዳትዘምት ሲከላከሉልሕ ቆይተው ለአሜሪካን ሐገር ውትድርና ግን አሳልፈው ሰጡሕ
የእርስ በርስ ጦርነት ውትድርና አይደለም በቀል ነዉ
የብዙ ንፁሐን ደም ያለበት የአሜሪካ ወታደር መቼም ሠላም አትሆኑም
@@HassenYassin-l3j የገዛ ሐገራቸው መሪዎቻቸው ላላዘኑላቸው ሰዎች እና ሐገር አንተ እዚሕ ተቀምጠሕ ተቆርቋሪ ለመሆን አትጋጋጥ ኬሚካል አሊም ሳዳምም ለሕዝባቸው ግድ አልነበራቸውም በመርዝ ሳይቀር ይፈጇቸው አልነበር ??? ይልቅ የሐገርሕ መሪ አብይ እና ጄሌዎቹ ለሚፈጃቸው ለሚያፈናቅላቸው ለሚያስደፍራቸው አፈናቅሎ ለሚወረውራቸው
ነጹሐን አዛውንት ሕጻናት ተቆርቆር
ከአገርህስ:ሄደህ:የእስራኤል:ወታደር:መሆንስ?
Fike
አንተም አብረህ ስትገድል ነበር
Ayiii islam😂😂
በሆነ ባልሆነዉ እየሳቅሽ ፖሮግራሙን አበላሸሽዉ
ሰውየው ጨልሎ ነው ከአሜሪካ ዘበኝነት የተባረረው
በስነስርአት ፡ ያደገ ሰው፡ አለባበስ አድናቂሽ ነኝ ፡ ይመችሽ
ሰውዬው 70 ዓመት ይሆናቸዋል:: ስለ አሜሪካ የሚያወሩት ግን አብዛኛውን የ homeless ወሬ ነው:: በድራግ በመጠጥ በሲጋራ በአሽሽ በሱስ ከነበሩ ሰውዬ ምን ዓይነት ኑሮ ትጠብቃላችሁ?? አሜሪካ ጨርሶ የምድር ገነት ነች::
መሠሰረተ ትምህርት ይባላል።
አሜሪካ የዓለም ሕዝብ በባህር በየብስ በአየር በሆነው መንገድ ተሟሙቶ የሚገባባት የነፃነት ሀገር የሰላም አየር መተንፈሻ ምድር ነች::
የተወለደበትም እንዲህ አላሽቃበጠም። ከጥሩ ድህነት ላይ ነው መሰለኝ ወደዛ የገባሽው
United States of America የተማረም ያልተማረም የሚያውቅም የማያውቅም በሰላም ሰርቶ በእኩልነት ተደስቶ አግብቶ ወልዶ ተዝናንቶ የሚኖርበት ነው::
Mnw degaegemh sewyew lkk argew
The show host expressed excessive surprise when the interviewee mentioned attending Sanford School, despite likely being aware of this fact from previous his interviews on another show. Her reaction seemed disproportionate to the significance of attending this particular school.
ካቅምሽ በላይ ነው እግዳሽ እንደዚሕ አይነት እግዳ ሲገጥምሽ ደረጄ ሐይሌ ጋ ደውይ እሺ የኔ ቆንጆ
Haw far is this interview is true 👍?
ራሄል ነኝ ❌ አባት የለሽም?
ወፍ ዘራሽ ናት ወይም በራስዋ በቅላ ነው
Minor corrections:
1. You are probably 60 years old
2. እድገት በህብረት is different than መሰረተ ትምህርት ዘመቻyou participated during መሰረተ ትምህርት not the other one. You probably were in 6th grade diring እደገት በህብረት
Your accounts about the US are our account as well…
Good storyteller!!
መሠረተ ትምሕርት ነው የሚባለው
Kun hojii habeshaati akka waan gaarii hojetee dubata qurcii
I dont trust the story is the truth
Yes it's true the country is such garbage and gang country he explained it real things because I am still here I see it all every day nasty place to live by the way....
why nothing special it's just a simple story
የአሁኑ አብዮት አደባባይ በንጉሡ ጊዜ ጠቅላላ ሜዳው የአሜሪካ ትምህርት ቤት ነበር ግን ደርግ አፈረሰው
St Joseph ማለትህ ነው
@kedist1978 እሱ ቦታ USA ትምህርት ቤት አልነበረም እኔ ትዝ የሚለኝ ወደ ፓንፒስ በእግሬ ስኼድ አጥርና ጫካ ነገር ትዝ ይለኛል
የብዙ ንፁሀን ደም በእጁ አለበት ማለት ነው ። ኢራቅ ዘመተ ማለት ሀገር አፈረሰ ነው የሚባለው። አሽሻም
ክፍት አፍ በእርግጠኝት ለኢራቅ ሕዝብ ተቆርቁረሕ አይደለም ነገር ላለማባባስ ይቅር ነገር ግን እሱ ካንተ በብዙ እጥፍ የተሻለ ሰው ነው ቢያንስ ቢያንስ ለተሰለፈበት አላማ ሕይወቱን ሳይሰስት የሰጠ ነው ።በዛም ላይ ወታደር ነው ወታደር ደግም አንዱ መስፈርት የሚሰጥሕን ትእዛዝ ያለ አንዳች ማወላወል ያለ አንዳች ጥያቄ መቀበል እና መፈጸም ግዴታ ነው። ግዳጅ ከተሰጠው እንኴን ኢራቅን ኢትዮጵያንም ቢሆን መውጋቱ ግድ ነው የተለየ እርምጃ ካልወሰ ወይም ካልከዳ በስተቀር እና ምንም ሳትሰራ አትሳደብ !!!ለሰው ክብር ይኑርሕ አታውቀውም አያውቅሕም
@@TameratGutemaጨረስክ😂
ታምራት ገማ !
አፍህ ይሸታል!
@@MuhammedAli-he7fshe is a hero 🙌 👏 ante..zimet..bitbal...tirotaleh, listen to him bedenb
Please, Please
Let him talk and you stay quiet.
The show host mistakenly stated that the interviewee had returned to his home country voluntarily after an extended stay in the USA. However, I corrected her by explaining that he was, in fact, deported by the US government due to drug-related charges.
መሠረተ ትምህርት ነው የሚባለው
ለዚ ቃለምልልስ ጋዜጠኛዋ አትመጥንም...
Where is his military life?
የአሜሬካ ህግ የሚገርመኝ የአሜሬካ ዜጋ ሳትሆን በአሜሬካ ሚሊተሬ ማገልገል ትችላለህ
ምን ይገርማል ልሙትልሽ የሚል ለጋ ወጣት ሲገኝ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ማዝመት ነው እንጂ
@@TameratGutema😂 ፀረ አሜሪካ
መሰረተ ትምህርት ነበር የሚባለው
😂ተጃጃልሽ አንቺም እሱም 😂 በቃ ውጭ ሂዶ የመጣ ሰው ብርቅ አረግሽው::የአገርሽን ወታደር ልፋትና እንግልት በጠየቅሻቸው አቅርበሽሽ ምን ትመስላለች
'' ታሪኮ '' ሳይሆን ታሪክዎ ነው የሚባለው።
አባቴ መሠረተ ትምህርት ይባላል
ያጋንናል ጋሼ እራሱን የመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ ይመስላል እሜሪካ የገባ
መሰረተ ትምህርት ነው የሚባለው
ራሔል መጀመሪ ታሪክ አንብቤ ከዛ መጠየቅ ጀምሪ ወሸቱን ነው የሜከፈለው በወር።9ብር ነበረ። ወሸት አታሰተላልፌ ።
ለምኑ ?
ይህች ጠያቂዋ የጫነችው ፀጉር ጥቁር አንበሳ አስመስሏታል:: አትስደቧት እባካችሁ??
መሰረተ ትምህርት እናቴ ትማርነበር
Your age is 65
etiopan calender
1958_2016
How ???
He Side born 1958 Ethiopian calenders
መሰረተትምህርት
Wochew gooood family ✋
ራሔል በጠም አሰገራሚ ሰራ ነዉ የምተሰሪዉ በጠም ጎበዝ።
I don’t think he fell through because he’s on drug 70% false informationUS he was on drug and jail more than five years so he should tell the truth even his age he’s over 60😅😊
Are u together with him in jail and drug trafficking deal? Plus if u known his age exactly u are older than him.
Is there something to learn really?
አረ ያውራበት ሴትዮ 😢
ሰውየውም ጀመረው ተንሽ እንደ ጉራ ነገር(ብጤ!) ....!
yalebotaw silemitisiki ye sidib yakil new yemiyanadidew
አትንቀልቀይ ብስለት ይጎልሻል
ጋዜጠኝዋ በጠበጠችን ረጋ በይ
እሱም እኮ ዕድሜዬ 58 ነው ያለው አዳምጥ እንጂ
Masrt.temret
Deported ሆኖ መሆኑን ወቸው good ላይ አልሰማችም እንዴ
እንደዛ ይመስላል
ከጀርባ የእሳቱ ተንቀሳቃሽ ምስል ተመልካች ይረብሻል ባይኖር ይመረጣል
Copy from wechew gud please try to make your own content
እውነቱንነው አንደኛ ሰገጢ ያራዳልጅ ይደብሩኛል
መሰረተ ት/ት ይባላል።
ጋዜጠኛ እራስሽን ደጋግመሽ እይው በጣም ,አወራርሽ ለነገሮች ያለሽ እውቀት በአጠቃላይ ጥሩ አይደለሽም አቀራረብሽ አይስብም :: ባንቺ ምክንያት ሰውዬው ደበዘዘ!!!
He was American military that means he get money every month retirement
Enamee talekaa nabre
The way.....እ..እእ...ህእእእ...ኣ...እእእ ህህህ... የምትለው ለምንድ ነው😡 sooooo annoying🤧
ሳቅሽ reasonable ቢሆን ምን አለ? ዝም ብሎ መገልፈጥ ሆነ እኮ::
I have difficulty in believing all what he said. What’s the use of inviting such kind of person?
lol
ካንሳስ ሲቲ ሚዞሪነው የምኖረው
የስኬው ጓድ ነበርክ
ይሄ የበሰበስ አሜሪካው ነው።።
So.... we are supposed to believe the bullshit😂😂
This guy is a living joke
What is he doing in Ethiopia?what type is he?I think all matters are fake,.
መጀመሪይ: እንግሊዘኛውን:በደንብ:ፃፍ።
ለመስጠት. ከለከልሽን
ዋ ይሄ ቁጭ በሉ እንዳይሆንንንንንንን
ጨቅላ ነገር ነሽ ጋዜጠኛ ተብየዋ ክፍት አፍ ።
ይቺ ልጅ መንቀዠቀዥ ምንድነው
Safu..fantahun...gar..kireb
....BORING ናቸው ሁለቱም!! ኳሊቶቹ ሳይሆን አቀራረባቸው!!
Come down please.by the way what happen to throat? and what is funny? let the matured person speak don't interrupt. kes bileshi edegi.