የ 4 ወር ጨቅላ ሕጻናት እድገት l 4 Month Baby Growth and Development

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ค. 2023
  • Baby developmental milestones at 4 months. #yelejochedget #babyactivities #babyaction
    Sources of this video are:-
    Centers for Disease Prevention and Control (CDC)
    The United Nations International Children's Emergency Fund (UNICEF)

ความคิดเห็น • 23

  • @user-fi7kl8vm2x
    @user-fi7kl8vm2x หลายเดือนก่อน

    አልሀምድሊላህ ሁሉንም የልጄን ተግባራቶች ይለይኛል በእይታ ❤❤❤❤❤

  • @glendabeehusa367
    @glendabeehusa367 8 หลายเดือนก่อน

    They grow up too fast so enjoy them while they are little. So cute!

  • @tilahunnida6995
    @tilahunnida6995 ปีที่แล้ว +1

    It is so nice

  • @lovelynkna4912
    @lovelynkna4912 9 หลายเดือนก่อน

    Informative video

  • @rahat50
    @rahat50 9 หลายเดือนก่อน

    It's so nice good video stay blessed always and stay connected plz

  • @user-vy3cc7jx6f
    @user-vy3cc7jx6f 9 หลายเดือนก่อน

    It's so nice good video

  • @user-kp9zm7dq6u
    @user-kp9zm7dq6u 9 หลายเดือนก่อน +1

    Good vlog

  • @Toyswithirha
    @Toyswithirha 9 หลายเดือนก่อน

    It's nice

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @kalebamare1067
    @kalebamare1067 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንገቱን በጣም ያወዛዉዛል ከጤና አንግል ችግር ይኖረዉ ይሆን

    • @KibjcDgchgj
      @KibjcDgchgj 5 หลายเดือนก่อน +1

      የእኔም ናት ምክንያት ምን ይሆን

  • @user-qi1hj3yy1q
    @user-qi1hj3yy1q 10 หลายเดือนก่อน +1

    3ወር ከሶስትት ሳመት ነው የሆነው ጉፋን ይዞት ነበር እስቲ ምን ላድርግ???

    • @etsetube
      @etsetube  10 หลายเดือนก่อน +1

      አመሠግናለሁ። ለጉንፋን በቤት ውስጥ በሚከተሉት ዘዴዎች ማከም እንችላለን፦ ጡት በደንብ ማጥባት፣ ቤትን በውሀ እንፋሎት ማጠን (ሳይበዛ)፣ አፍንጫ አካባቢ በንፁሕ ጨርቅ ለስ ባለ ውሀ አድርጎ መጠራረግ, ጭንቅላት ትንሽ ቀና አድርጎ ማስተኛት፣ ሲያለቅሱ ማንሳት እና ከፍ ማድረግ (እንዳይታፈኑ)። ነገር ግን ትኩሳት ፣ ትውከት፣ መታፈን የመሣሠሉት ካለ ወደ ህክምና ቦታ መውሠድ ጥሩ ነው።

    • @user-qi1hj3yy1q
      @user-qi1hj3yy1q 10 หลายเดือนก่อน

      @@etsetube አመሰግናለሁ ከውቀት እውቀት ይጨምርልሽ ዶክተር

  • @KasecheAbule-nm9rs
    @KasecheAbule-nm9rs 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጄ 4 ወር ሊሆናት አንድ ሳምንት ይቀራታል ግን መተኛት አትፈልግም መቀመጥ ትፈልጋለች በግድ ቀና ለማለት ትሞክራለች እና ባስቀምጣት ችግር አለው ወይ?

    • @etsetube
      @etsetube  2 หลายเดือนก่อน +1

      በራሷ መቀመጥ እስክትችል መጠበቁ ጥሩ ነው። ደረቅ ነገር ላይ (የወለል ምንጣፍአ ላይ) አስተኝተሽ አንድትገለባበጥ፣ በሆዷ እንድትሳብ መርዳት የተሻለ ነው

    • @KasecheAbule-nm9rs
      @KasecheAbule-nm9rs 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@etsetube1. መገልበጥ ገና አልጀመረችም በሆዷ ባስተኛትም በወገቧ ባስተኛትም እንደዛው እንዳስተኛኋት ነው የማገኛት። በዚህ
      እድሜ የግድ መገልበጥ መጀመር ነበረባት እንዴ ዶክተር??? 🙏🙏🙏
      2. ልጄ ፎርሙላ ወተት ነው የምትጠቀመው እና 4 ወር ላይ ተጨማሪ ምግብ ብጀምርላት ችግር አለው? የናት ጡት ስለማትጠባ 6 ወር መጠበቅ ግድ ነው ወይ??🙏🙏🙏🙏

    • @etsetube
      @etsetube  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉም ልጆች እኩል ጊዜ አይገለባበጡም፣ አንዳንዱ 4 ወር ላይ፣ 5 ወር እስከ 8 ወር ወይም ከዚያ በላይ ሊቆዩ ይችላሉ። ደረቅ ነገር ላይ ማስተኛት ግን የበለጠ እንዲጠነክሩ ያደርጋቸዋል። በራሳቸው ጊዜ ስለሆነ ድንገት ሁሉንም ነገር የሚያደርጉት መጠበቅ ያስፈልጋል።
      2, የሚመከረው ልጆች 6 ወር ሲሆናቸው ጠጣር ምግብ ቢጀምሩ የተሻለ እንደሆነ ነው። የጡት ወተት ባትወስድም የፎርሙላ ወተት ሊተካዉ ይችላል ተብሎ ይታሰባል። ለምግብ በደንብ ዝግጁ ስትሆን መጀመሩ ይሻላል። 5 ወር ከ 15 ቀን በኋላ ላይ ፍራፍሬዎችን ማቅመስ ጀምሮ 6 ወር ሲሞላ በደንብ መመገብ የተሻለ ነው።

    • @beselamuanjulo5803
      @beselamuanjulo5803 2 หลายเดือนก่อน

      በእግሩ አይቆምም ምን ላድርግ?

    • @user-ih2zn8ef9z
      @user-ih2zn8ef9z 2 หลายเดือนก่อน

      እድሜው ስንት ነው?