ከወሊድ በፊት እና ከወሊድ በኋላ ሴቶች ለወገባቸው ጤንነት ምን ማድረግ አለባቸው? - ማማ አፍሪካ @ArtsTvWorld

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ค. 2023
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    #ሴቶች #ወሊድ #ልጅ #ጤንነት #ህመም #የወገብ_ህመም #እርግዝና
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 14

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 ปีที่แล้ว +16

    እረፍት መደረግ በጣም ያስፈልጋል መሃፀናችን ወደቦታው እንዲመለስ ምክንያት ወልዶ ቶሎ መነሳት መሃፀን ወደቦታው አይመለስም ይሄ ጉዳት በኔ ደርሷል የእናቶቻችን ምክር መጠቀሙን አትጥሉ እንደ እናቶቻችን አይነት ምሁር የለም ።

  • @aster4804
    @aster4804 ปีที่แล้ว +4

    የእንሰት ውጤቶች አይታወቅም እንጂ ለብዙ በሽታዎች መድኃኒትም በጣም ጠቃሚና ገንቢ ምግብ ነው እንሰት ሁለንተናው ጠቃሚ ነው አውቆ ለተጠቀመ ሁሉ

  • @user-hu2yw8xy4x
    @user-hu2yw8xy4x 6 หลายเดือนก่อน

    ስወዳት ዶክተር

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከአንገቴም ጎበጥ እላለሁ አቀማመጤም እንደተባለው ነው። ከአንድ አመት በፊት ወልጄ ነበር ግን እስካሁን ወገቤን ያመኛል።

  • @muluabera6132
    @muluabera6132 ปีที่แล้ว +2

    Selam endet nachu tekami timrti new yamari egnama sedetilayi yalanew ehitochi betam new yatagodanew betam kebadini nageri enanesalen enem bawagabe mategnati alchilim bafitsum hakibetim heje minim yelabishim new yalugn makom alchili makamati alchi nagaye yasasibegnal lejis naga endeti eweldalew elalew betammmm tagodichalew ehitoche batsalotachu asibugni😢😢😢😢😢😢fetari kahulachin gari yihuni

  • @SintayhuWorqnhe
    @SintayhuWorqnhe 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እወድሻለሁ

  • @muluabera6132
    @muluabera6132 ปีที่แล้ว +1

    Anduwa guwadegnaye bazihu yawagebi hememi hulete leji werdobatali medinew chigiru bitilachew wagabishi mashekam silalchale new aluwati qadimonu esuwa andi lejim bihoni alati andi matsinagna egnas sedetilayi yalanew ehitochi sideti edimeyachinin gulbetachinin yacharasabin minim leji yalelan macareshachin mindinew 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaraGashahun
    @SaraGashahun หลายเดือนก่อน

    Amicho yibalal endalachihut aynetu yileyayal

  • @ergibmekbib5683
    @ergibmekbib5683 2 หลายเดือนก่อน

    አድራሻዋን ማወቅ ይቻላል።

  • @RuthGhiwot-fn8ri
    @RuthGhiwot-fn8ri 3 หลายเดือนก่อน

    ግን እኮ በምጥ ሲወለድና በኦፕራሲዮን ልዩነት አለው

  • @Hayah-mv3dd
    @Hayah-mv3dd 4 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-vw5cj4ec7g
    @user-vw5cj4ec7g 2 หลายเดือนก่อน

    ሳውዲ ያላቹ የውርጃ ከፈለጋቹ አናግሩኝ

    • @ghh3394
      @ghh3394 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ጉድ

    • @seidayalwe5593
      @seidayalwe5593 หลายเดือนก่อน +1

      አፈር ብሉ