አንፈርዐጹ ሰብአ ሠገል (ድንቅ የልደት ወረብ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለአምላኳችን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቸሁ አደረሰን እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት ተወልዶላቸኋል ይኸውም ቡሩክ ጌታ ክርስቶስ ነው ለእንናተ ምልክቱ እንዲህ ነው ሕፃን አዉራ ጣቱን ታስሮ በጨርቅም ተጠቅልሎ በበረት ውስጥ ተኝቶ ታገኛላቸሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 6 หลายเดือนก่อน +1

    መጋቤ፡ ሐዲስ፡ ዶ/ር፡ ሮዳስ፤ እንኳን፡ ለብርሀነ፡ ልደቱ፡ አደረሰዎት፤ አደረሰን፤፤ ዝማሬ፡ መላእክትን፡ ያሰማልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ እንዲህ፡ ከምንጩ፡ ሲቀዳ፡ ያምራል፤፤

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌼🌼🌼🌼

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms หลายเดือนก่อน

    በረከታቹ ይደርብን አባቶቻችን ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏🇪🇷❤️🙏🇪🇷❤️🙏

  • @user-qq1tb4gr9z
    @user-qq1tb4gr9z 6 หลายเดือนก่อน

    እንካንለአምላካችን ለእየሱስ ክርስቶ በዓል በሰላም አደረሰን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @yoni3081
    @yoni3081 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @zer13567
    @zer13567 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ልብን የሚመስጥ ማህሌት ደስ ይላል በጣም

  • @TsegazeabAssefa1219
    @TsegazeabAssefa1219 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሠህ መምህር

  • @user-wz1kz4ut4p
    @user-wz1kz4ut4p 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ዋዜማ የሚሰማባት ኢትዬጵያ በውስጥዋ ውግያ ምን ይባላል በጣም አስቸጋሪ ጊዜ ኖው እንዲህ እንዳላቹ በመሃል ገብታቹ አስታርቑዋቾው

  • @yhuntadese1208
    @yhuntadese1208 6 หลายเดือนก่อน +3

    ውድ መምህራቺን ታህሳስ 18 የገብርኤል ዋዜማ ሀዋሳ ላይ ጥሩ ትምህርት አስተምረውን ሲጨርሱ ከወዲሁ እንኩዋን አደረሳቹ ብለውን ነበር እና የጌታ ፈቃድ ሆኖ እዚህ አድርሶናል .እርሶንም እንኩዋ አደረሶት ብያለው

  • @user-bf8hh5rj7n
    @user-bf8hh5rj7n 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን