"የአምላክ ዐቃቤ ሕግ"የመዝሙር ዲቪዲ የምርቃት ኘሮግራም ክፍል 5(ጥዑም ዝማሬ በብጹዕ አቡነ ናትናኤል)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ค. 2019
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo "Ye Amlak Akabe Heg" Album Release Event.
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for "Ye Amlak Akabe Heg" album
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @Shewa151
    @Shewa151 4 ปีที่แล้ว +19

    ደስ የሚል ጫካ ውስጥ ያለ እንደ ምንጭ የሚፈልቅ ድምፅ ነው በጣም የሚገርም ነው
    የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አባታችን።

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 5 ปีที่แล้ว +237

    ምንም ባይኖረኝ እንኳን የኦርተዶቅስ ልጅ በመሆኔ ደስ ይለኛል አባታችን በውነት እድሜዮት ያርዝምልን ፈጣሪ ጠጋው ያብዛላችሁ

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @user-tx6op8os2c
      @user-tx6op8os2c 4 ปีที่แล้ว

      እልመ፯💓💓💓

    • @lijalemmelie8531
      @lijalemmelie8531 4 ปีที่แล้ว +1

      kezih belay min endinorish tifelgialesh?

    • @bataral6918
      @bataral6918 4 ปีที่แล้ว +8

      አይባልም እንደ ኦርቶዶክ አማኝነት የበለጠ ምንም ሙሉነት የለም ከሌለን ያለንን እናስተውል ስለሆነውም ስላልሆነውም አመስጋኝ እንሁን እኛ የአብርሀም፣የኢዮብ ፣አልፎም ብዙ ሰማዕትነት የተቀበሉ እናቶች የቅድስት አርሴማ ፣የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ልጆች ነን

    • @user-xr9js2ky5o
      @user-xr9js2ky5o 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

  • @kelemwazerfu
    @kelemwazerfu ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልል ለአባታችን ለብፁ አቡነ ናትናኤል አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሠማልን በረከታችሁ ይድረሰን አባታችን ለስደተኛ ልጆቻችሁን በፀሎት አስቡን አሜን

  • @tometomekalipso2816
    @tometomekalipso2816 ปีที่แล้ว

    አቤት ስወዳቸው ብፁዑ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ናትናኤል የኦርቶዶክስ ተዋዶ አብሪ ኮከብ ዘመኖት ይባረክ ታላቅ አባት!!!

  • @biruktaitlemi7859
    @biruktaitlemi7859 5 ปีที่แล้ว +8

    ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ ያልኩት ዝማሬ….ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን!

  • @mesfinkumelachew2259
    @mesfinkumelachew2259 5 ปีที่แล้ว +124

    የማህሌት ሊቅ ብፁ አቡነ ናትናኤል ወደ ሀገረ ኖርዌይ በቆሞስ አባ ቴዎድሮስ የመድሐኒያለምና የኪዳነምህረት አስተዳዳሪ በኖርዌይ ስታቫንገር ተጋብዘው መጥተው እኔም እድል ገጥሞኝ በማህሌቱ ተገኝቼ ነበር በሕይወቴ እንደዚህ አይነት ማሕሌት አላየሁም አልሰማሁም ምን ልበላችሁ ነፍሴ ከስጋየ የተለየች እስኪመስለኝ ድረስ ነበር የተሰማኝ በእለቱ የነበረውን ማሕሌት በድምጽ ቀድቼዋለሁ ለብፁ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @themediway5661
      @themediway5661 4 ปีที่แล้ว

      Awo lek nawe atenten serserwo yamagebat hayl alawe

    • @user-kt1oh8cq8i
      @user-kt1oh8cq8i 4 ปีที่แล้ว

      እና አሰማን እባክህ!🙏🏿

    • @user-gz5gg2jo9m
      @user-gz5gg2jo9m 4 ปีที่แล้ว

      እባክህ እኛም እንሰማ ባይገባኝም

    • @GOD-127
      @GOD-127 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @user-yg2ln4rw2d
      @user-yg2ln4rw2d 4 ปีที่แล้ว

      በርቱ

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 4 ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አቡነ ናትናኤል በጣም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብዎት ከጠዋት እስከ ማታ ሲሰሙ ቢውሉ አይሰለቹም እፁብ ድንቅ ያሬዳዊ መዝሙር ነው ከምንም በላይ የአባቶችን ወረብ በጣም ነው የምወደው። የዚህ አለም ግርግር አላፊና አሰናካይ ነው እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቅዎት

  • @eduhaile5853
    @eduhaile5853 ปีที่แล้ว

    ገብርመንፈስቅዱስ ጻድቁ አባታችን ዛሬም እንደወትሮው ቤተክርስቲያናችንን ተዋህዶን በተሰጠዎት ቃልኪዳን ጠብቁልን። እንኳን ለእናታችን ለኪዳነምህርት አመታዊ በአል አደርሰን

  • @lovemarium4018
    @lovemarium4018 4 ปีที่แล้ว +13

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ለመላው ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን መልካም ባእል

  • @negalemma5566
    @negalemma5566 4 ปีที่แล้ว +8

    ብጹእ አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጦት እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን አሜን።

  • @MereyzelekeMereyzeleke
    @MereyzelekeMereyzeleke 3 ปีที่แล้ว

    የብፁዕ አቡነ ናትናኤልን ድምፅ ስሰማ ልቤ በደስታ ትፈነድቃለች አባ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l 2 ปีที่แล้ว

    በአዉነት ምነኛ መታደል ነዉ ተዋህዶ መሆን አባታችን ዝማሬ መላክት ያሠማልን በረከትወ ይደርብን 🤲🤲🤲🤲እግዚያብሔር አምላክ እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን ምንም ባዶ ብሆን ምንም ደሀ ብሆን ባለ ፀጋ ነኝ እሷም የጌታየ እናት ለእኔም እናቴ ናት ማርያም አማላጀ 🤲🤲🤲✝️

  • @sintealemu866
    @sintealemu866 4 ปีที่แล้ว +7

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ በእውነት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እግዚአብሄር ይመስገን ለዚ ላበቃን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ምቀኛ ግን አይቀመጥ በቅናት ዲስ ላይክ በእውነት ይገርማል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ክብር ለድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @Nachew46
    @Nachew46 4 ปีที่แล้ว +7

    His Holiness Abune Nathaniel is an asset to the Orthodox Tewahdo Church.May God continue to bless him.

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ አባታችን አቡነ ናትናኤል ቃል የለኝም በረከቶት ይደርብን በእድሜ ያቆይልን እንኮን የእናንተ ልጅ ሆንኩ አባቶቼ ቅዱስ ሚካኤል ሞገስ ይውናቹ ክፉአቹን አንስማ

  • @eskedar9016
    @eskedar9016 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ተዋህዶን ለዘላለም ያፅናልን

  • @user-ly5ny7op1p
    @user-ly5ny7op1p 4 ปีที่แล้ว +15

    እድሜ ይስጣችሁ ቅዱሳን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን👏👏👏👏👏👏👏👏😭

  • @user-wt6dx3di3c
    @user-wt6dx3di3c 4 ปีที่แล้ว +5

    ድንግል ትጠብቆት ብፁህነቶት እርሶንና በአረብ ሀገር ለኛ ብለው የሚሰቃዩት አቡነ ዲሚጥሮስ
    ከተኩላ ይጠብቃችሁ

  • @ruthruth3099
    @ruthruth3099 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን.እድሜጤና.እጥፍ.ድረብ.አርጉይስጥልን.ኦስባት.ለግዚያብሔር

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብፁዕ አባታችን አጥንት የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ዉድ አባታችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    የብፁህ አባታችን ቡሪኪዎ ይድረሰን
    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልችል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @edellove7302
    @edellove7302 5 ปีที่แล้ว +186

    ተዋህዶ ያረከኝ ጌታ ስምህ ከፍ ከፍ ይበልሊኝ አባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረጅም እድሜ አጤና አብዘቶ የስጦት እልልልልልል

    • @user-zd4kv9qg9i
      @user-zd4kv9qg9i 5 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @Ase-fb4te
      @Ase-fb4te 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @meserethabte5280
      @meserethabte5280 5 ปีที่แล้ว

      ብፁዕ አባታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን:: በዕድሜም ያቆይልን:: ድፅዎን ስለስማሁት ደስ ብሎኛል::

    • @user-wy1sl3cr4i
      @user-wy1sl3cr4i 5 ปีที่แล้ว +1

      አባታችን ዝማሪ መላክያሰማልን እግዚአሔብር ስሞይተምስግን የሁን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላልም ተኖር

    • @user-jf4xj8tk8v
      @user-jf4xj8tk8v 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን:: ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን::

  • @tarikumekonnen3288
    @tarikumekonnen3288 5 ปีที่แล้ว

    ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእውቀት ድሐአይደለችም እነዚሕን የመሳሰሉ ሊቃውንትን ነው ይዛ ፈጣሪዋን እንደመላዕክት ስታመሰግን ምትኖረው እስከምፅአተክርስቶስ በቤቱ ያፅናን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድሎት በረከቶ ይድረሰንአሜን።

  • @magdes425
    @magdes425 5 ปีที่แล้ว +235

    እልልልልልልልልልልል ለአባታችን ለብፁ አቡነ ናትናኤል አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሠማልን በረከታችሁ ይድረሰን አባታችን ለስደተኛ ልጆቻችሁን በፀሎት አስቡን አሜን፫ 😢😢😢

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 3 ปีที่แล้ว +3

    ኦርቶዶክስ። ቆይ መቸነው እምጠግባት
    ~~~~~~~~
    ኦርቶዶክስ።
    ዘላለም ትኔራለች
    እች ቤተክርስቲያን። በልቤ ተተከይ
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @Rgebray
    @Rgebray 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ኡሜን አሜን እግዚአብሔር ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን ይመስገን እምአምላክ ትመስገን አማላጅ ጠበቃዬ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ መልአክቶች ቅዱሳኖች ክብር ምስጋና ይመስገኑ ተግተው ለሚረዱት ለሚማለዱት ቸሩ ጌታ ሁሉም የአንተ ሁሉም ከአንተ ተመስገን ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ይድረሳት ይገባታል ይድረሳቸው ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሪ መልእአክትን ያሰማልን መንግስት ሰማዕትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኑር አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶዎት አይለየን ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-cy2rx7rj4h
    @user-cy2rx7rj4h 5 ปีที่แล้ว +39

    አባታችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን በእውነት 🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-tr7fe1su3k
    @user-tr7fe1su3k 5 ปีที่แล้ว +11

    እልልልልልል አባታች እረዝም እድሜ ይስጥልን መዝሙር እድህ ሲዘመር ደስ ሲል አቤት አባቶች ሲዘምሩ ደስ ሲሉ ጸጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እረድቶን የራሳችን የቴሌቪጅን ቻይናል ቢኖረን አገርቤት ያሉት ይህን ሁሉ በተከታተሉ

  • @dn.tewotube.1552
    @dn.tewotube.1552 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ ብጹዓን አበው ወደሚመሩት ሕዝብ ወርደው ሲመክሩ ሲያስተምሩና ሲዘምሩ ከማየት በላይ ደስታ የለም፡፡ ብጹዓን አበው ክብራቸው በዚህ ዓይነት አገልግሎት ውስጥ ነው፡፡ ደስ ይላል፡፡

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 2 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችንን በዚህ ዘመን በተለይ በፀሎት ልንደግፋቸው ይገባል:: እናት ቤ/ክ በብዙ ፈተና ውስጥ እያለፈች ነው:: ከዚህ አንፃር ልዑል እግዚአብሔር ሞገስና ጥበቡን እንዲያበዛላቸው ፀሎቴ ነው:: አባቶች በረከታችሁ ይድረሰኝ!!

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g 5 ปีที่แล้ว +14

    ብፁአን ጳጳሳት አባቶቻችን በስደት አለም ላለን ለተሰደድን ልጆቻችሁ ሁሌግዜ በፆሎታችሁ አስቡን በረከታችሁ ይድረብን አሜን፫

  • @alemtsehay6814
    @alemtsehay6814 4 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! መንግሥት ሰማይን ያውርስልን! የብፁዕ አባታችን ቡራኬያቸው ይድረሰን!!!!!

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 4 ปีที่แล้ว

    እኔኮ የኝኽን አባት ዝማሬ ስሰማ እንባዬ እነፈሰሰ ተቸገርኩ በእውነት ለፈጣሪ ልባቸው የተሠበረ ነው አምላኬሖይ የማቱሳላን እድሜ ከጤናጋር እንዲሰጣቸው የዘወትር ምኖቴነው ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያልብሶት አባቴ

  • @genetzike5781
    @genetzike5781 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን ለብፁ አቡነ ናትናኤል በእውነት አጥንት የሚያለመልም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን👏🍀🎤🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏በእድሜ ና በጤና ያቆይልን አሜን እኛም በሰደት ያለን ልጆች በሰላም ላአገራችን በቅተን ይችን ጉባኤ እንድንካፈል የልዕል እግዚ አብሄር ፈቃድ ይሁንልን አሜን 📚✝️

  • @Gh-sj7yf
    @Gh-sj7yf 4 ปีที่แล้ว +5

    ለአባታችን ዝማሬ መላአክት የሰማልን አድሜና ጤና የስጥልን አሜን

  • @yemariamkidustubeyemaryamk5714
    @yemariamkidustubeyemaryamk5714 5 ปีที่แล้ว +10

    የአባታችን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ ረድኤት በረከት ይደርብን!!!

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 ปีที่แล้ว

    እረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁ በዚህ ክፊ ዘመን እናንተን አባቶች ሰለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን

  • @eyerusalme1437
    @eyerusalme1437 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል
    ልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላአክት ያስማልን አባታችን ፅጋው ያብዛልን በሰላም በፍቅር ይጠብቅልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እሰይ እሰይ በክርስትያን በማመኔ ምስጉን ነኝ ዕድለኛ ነኝ ይህንነን የአባቴ ድምፅ ለመስማት ለማየት የፈቀደልኝ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k 5 ปีที่แล้ว +46

    አቤት ተዋህዶ ሀይማኖት ስናምር እኮ እግዚአብሔር ይመስገን (ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላም ትኑር

    • @KokobDebekulu
      @KokobDebekulu 4 ปีที่แล้ว

      Melkam

    • @noret0250
      @noret0250 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ✝️🙏

  • @chekolubelete4397
    @chekolubelete4397 4 ปีที่แล้ว +8

    እንዲህም ያሉ አባቶች አሉን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ለአባታችን ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እምብርሃን ከልጇ ጋራ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቡነ ናታናኤል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-gh5cs3ct4z
    @user-gh5cs3ct4z 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር። ያግዛቹሁ ውድ የልእል እግዚአብሔር። ብቴ ስቦች እኔ ኣባታችን። ብፅእ ናትናኤል ድምፅ ልመስማት ብጠም ንው ይሚናፍቀው የሚውደው እግዚአብሔር ያኣገልግሌት ዘመናቸውን ይባርክላቸው ውብ የኦርቶዶክሳዊት ብቴ ክርስትያን ግርማችን ነው ኣባታችን ኣባካቹሁ ስላ ኣባታችን ናትናኤል ሰለ ድምፃቸውን ለይክ ስጡኝ።እየጠበቅካቹሁ ነው

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t 5 ปีที่แล้ว +14

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    የፃድቁ አባታችን አቡኑ ግብረ መንፈስ ቅዱሰ በረከታቸው ይደርብን አሜን ለዘለዓለም

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ማልክት ያሰማልን አበቶቻችን ያታዋይዶ ልጆች በሙሉ በፀገ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว

    _የእኔ አባት አደበተ እርቱ አደበተ ጣፋጭ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን_
    _ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን_

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk 3 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ጌታየ ምንም ብዘገይም ለዚ ሰዓት ስለ አደረሳከኝ ለሉኡል እግዚአብሔር ክቡር መስጋና ላንተ ይሁን ተመስገን ጌታየ አባታችን መልክት ዝማሬ ያሰማልን ፆሞ ፆሞ ትግራይ ጌታየ ተቀበለን ማረን ምህረቱ አውርድልን

  • @brhanyedengelmareyamlij9527
    @brhanyedengelmareyamlij9527 5 ปีที่แล้ว +36

    የብጹአን አባቶቻችን ቡራኬ ይድረስን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እልልልልልል

  • @user-ii5rr8ji6y
    @user-ii5rr8ji6y 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አቡነ ናትናኤል እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት ቅዱሳን ሁሉ የተመሰገኑ ይሁኑ

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን አቡነ ናትናኤል ቡራኬዎ ይድረሰን:: በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን:: አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ሀገራችንን እና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ሰላም ያድርጉልን ::

  • @user-kp6tj5nq8x
    @user-kp6tj5nq8x 4 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን በስደት ያለነው ልጆችዋ አስብን በፀሎት

  • @user-jh3vu9ob3j
    @user-jh3vu9ob3j 5 ปีที่แล้ว +17

    አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ለአባታችን በርከታችሁ ይድርሰን 👏

  • @edenabraraw
    @edenabraraw ปีที่แล้ว

    እውነት ኦርቶዶክስ አድርገህ ስለመረጥከኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 አልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባቶቻችንን የእመቤቴ ምልጃና ፀሎቷ ይደርባችሁ እንቁዎቻችን ጌጦቻችን ከፈጣሪ መገናኛ መሰላሎቻችን ገሳጮቻችን ፈጣሪ እናንተን አያሳጣን🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @aresammairyim7172
    @aresammairyim7172 5 ปีที่แล้ว +26

    እንኮን ለአባታ ችንለጻዲቁ አቡን ገብር መንፈስ ቅዱስ ወራዊ በአል በስላም አደርሳቹ አደርስን ዝማሪ መላክ ያሰማልን ኢትዮጰያ አገራችን ስላም ያርግልን አሚን አሚን አሚን

  • @masialmu2014
    @masialmu2014 4 ปีที่แล้ว +20

    አናታችን ብሩኬዎ ይድርስን እኛን ሰደተኞች ደካሞችን በፀሎታችሁ አስብን አገራችንን ኢትዩጵያ ሐይማኖታችንንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከጠላት ድንግል ትጠብቅልን

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑት
    🌹✝️🌹✝️🌹🌹✝️🌹

  • @sweetgetu3805
    @sweetgetu3805 4 ปีที่แล้ว +1

    የዚች የጥንቷና የቀደምቷ የእውነተኛዋ የሒወት መገኛ ከሆነችው ከእምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እቅፍ ውስጥ እንድሆን ገና ከእናቴ ማህፀን ሳለሁ የመረጥከኝ የሀያላን ጌታ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒዓለም ተመስገንልኝ።
    አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @aqqa9147
    @aqqa9147 4 ปีที่แล้ว +4

    ላባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አገራችንን ይባርክልን

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውው አባታችን በጣም ደስ የሚል
    አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ቃለሂወትን
    ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ በረከተዎ ይደርብኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እንደ እናተ ያለ አባት ስላለን እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የፃድቁ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን 🕯🙏🌻🌻🕊🕊❤️💛💚

  • @soha3240
    @soha3240 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን በእወነት ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አባታችን በአህዛብ አገረ ላለነው ልጆች በጸሎትወ አስቡን አባ

  • @kidygetie6866
    @kidygetie6866 4 ปีที่แล้ว +7

    ለብፁዕነታቸው ለአቡነ ናትናኤል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ መንፈስ ያድሳል 😘😘😘🙏

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 5 ปีที่แล้ว +30

    አቤት አለባበሥ ዉበታችን እዴት ደሥ እደምትሉ ኡፍ በዝች እምነት መኖር ምነኛ መታደል ነዉ

    • @user-gz5gg2jo9m
      @user-gz5gg2jo9m 4 ปีที่แล้ว

      በጣም እኛንም ለዚህ ያብቃን

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 ปีที่แล้ว

    ክብር አባታችን ቃለሂወት ያስማልን ክብር ለእስው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 ปีที่แล้ว

    ዲስላክ የምታደርጉ ኢ አማንያን የ እግዚአብሔር መላክ ቅዱስ ገብርኤል እጃቺሁን ቁርጥማት ያዉርድባቺሁ

  • @user-fe1vn9py3s
    @user-fe1vn9py3s 4 ปีที่แล้ว +7

    አባቴ በረከቶ ይደርብን
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @haymanotzenebe5825
    @haymanotzenebe5825 5 ปีที่แล้ว +3

    ተፈሳህኩ ጥቀ ከመ ዘሰማእኩ ጣዕመ ዝማሬ አቡነ ናትናኤል ከመ ያስምእኮ መላእክተ ዝማሬ

    • @akelilezemaryam1225
      @akelilezemaryam1225 ปีที่แล้ว

      አቡነ ናትናኤል ጥዑም ልሳንከ
      ይስማዕከ አምላክነ ያሬድ ዝማሬከ

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 5 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏ellllllllllllllelllllllllllllellllllllllll berkitachwe yiderbin zemare milaketine yasemalen.

  • @tirsitzewge5310
    @tirsitzewge5310 5 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜን ያድልልን
    ጆሲ ይቅርታ ስምህን በደንብ አላውቀውም ወንድሜ ማስቲካ ማኘክ በእውነት አይደረግም የእግዚአብሔር ቃል እራሱ የነብስም የስጋ ምግብ ነው
    ካሜራ ማን ስትቀርፅ ለምእመኑ የሚያስተምር እንጂ እንዲህ አይነቱ ዝናኛን ለመቅረፅ ብለህ ትውልድን አታጥፋ እኛ እንደ ህፃን የማሆን ነገር ላይ ነው ትኩረት የምናደርገው እባካቹ እየተጠነቀቃቹ

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s 5 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ነዉር ነዉ በነገራችን ላይ ከአርቲስቶች መልካም ነገር ጠብቄ አላቅም

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 ปีที่แล้ว +111

    *እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ የዛሬ አምት እቅፍ ድግፍ አድርጉ በስላም ያድርስን አብነ ግብር መንፈስ ቅዱስአሜን፫ !*

    • @user-gc9or8zc3t
      @user-gc9or8zc3t 5 ปีที่แล้ว +3

      አሜንአሜንአሜን

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-gc9or8zc3t *አሜን ውዴ!*

    • @tigistbelete3419
      @tigistbelete3419 5 ปีที่แล้ว +3

      @@user-up9yi8xd6l አሜን አሜን አሜን

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l 5 ปีที่แล้ว +1

      @@tigistbelete3419 *አሜን ውዴ!*

    • @abebechsergawi1035
      @abebechsergawi1035 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @genetkola583
    @genetkola583 5 ปีที่แล้ว +13

    ለብፁህ ኡባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ጤና ያድልልን

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል የእውነት አባታችን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-nr3tl8pw8z
    @user-nr3tl8pw8z 4 ปีที่แล้ว +3

    በስመአብ ዊበታችን እኮ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ያረከኝ አምላኽ ተመስገን አባቴ ጤና እና ፀጋዉን ከብዝቶ ይስጣችሁ አቶቸ ስስቶቸ ኑሩልኝ

  • @net1161
    @net1161 4 ปีที่แล้ว +5

    ከእልልልልልልልልልታ ውጭ ምንም ቃል የለኝም
    ስዴት የመረረኝ የቤት ክርስትያን ናፍቆት ያንገበገበኝ

  • @makkiyyahussain2117
    @makkiyyahussain2117 4 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻችንእድሜናጤና ይሥጥልን በሥደትያለንልጆቻችሁንአሥብንበፆለታችሁ ለአውደምህረቱያብቃንቸሩመዲሀኒአለም።

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q 5 ปีที่แล้ว +15

    ብፁዕ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ...እንዴት ተመስጬ እንደሰማሆት ...አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ...በረከቶት ይድረሰን በእውነት ደስ ነው ያለኝ ...

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p 5 ปีที่แล้ว +4

    ከደስታዪ የተነሳ አልቅሺ ላበቃ አልቻልኩም አባታችን እድሚ ጢና ይስጦት ። የኦርቶዶክስ ቢተሰቦች በርቱ።

  • @yosifamare6505
    @yosifamare6505 ปีที่แล้ว

    አባ በረከቶ ይደረሰን አባት ይህነው እንዴህም ነው ያየንና የሰማን ነው ያደግነው ደሚውን ከጣንነት ጋር ይጠብቅልን ፈጣሬ

  • @user-lc8lp2tg7c
    @user-lc8lp2tg7c 3 ปีที่แล้ว

    ማነው፣እንደኔ፣ደስደስየሚለው፣ኦ/ት/ስ፣ልጅ፣በመሁኑ፣እእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 ปีที่แล้ว +4

    ብጽው አባታችንን ዝማሬ መላክት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በረከታቸው ይደርብን አሜን።

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 5 ปีที่แล้ว +20

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @genet4801
    @genet4801 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማል አባታችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ውስጥ ያፅናችሁ የድንግል ማርያም ልጅ እም ተዋሕዶ ለዘለአለም ኑሪ ያከበሩሽ ይቅበሩ ይናቁሽ ይውደቁ

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አባቶቻችን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እግዚአብሔር ክብርህ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት. ዝማሬ. መላክት. ያሰማልን. አባታችን. እረጅም እድሜና ጤናዎትን. ይስጥልን

  • @samuelzeray1679
    @samuelzeray1679 4 ปีที่แล้ว +4

    ብፁ አባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቡራኮትን ይድርብን እግዚአብሔር እንደርሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @tigistbelete3419
    @tigistbelete3419 5 ปีที่แล้ว +57

    እልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን
    ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ጤና
    ይስጥልን በረከቶት ይደርብን አባቻችን

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን፫ውዴ

    • @godadawebet7872
      @godadawebet7872 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen kale hiwot yasemalen 🙇🙇🙇👏👏👏👏❤❤❤❤

    • @mulumulu3599
      @mulumulu3599 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @fgdg9300
      @fgdg9300 4 ปีที่แล้ว +1

      እእልልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልልልልል

  • @ndndnbshndj7614
    @ndndnbshndj7614 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝምር መልእክት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @linawoldmariyam9047
    @linawoldmariyam9047 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ብፁህ አባታችን አቡነ ናትናኤል የመላክት ዝማሬ ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝመው

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታቺን አግዚአብሔር አድሜ አና ጤና ይስጣቺሁ በ ስደት ያለን ፅሎታችሁ አና በርከታችሁ በ ሁላችንም ይድርብን 🤲❤️❤️❤️

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 ปีที่แล้ว +13

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
    እረ እኔስ ከአሁኑ ሆድ ባሰኝ መድሀኒያለም ደጅህ ናፈቀኝ

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 3 ปีที่แล้ว +1

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ያድሎት

  • @user-gv5wo6th5k
    @user-gv5wo6th5k 5 ปีที่แล้ว +21

    እልልልልል አባታችንን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መታደልን እንደሳቸው ያሉ አባቶች ያብዛልን

  • @user-cy6ef3ws5j
    @user-cy6ef3ws5j 5 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ታድየ እኔም እኮ ኦርቶዶክስ ነኝ ዝማሬ መልእክት ያሠማል አሜን አሜን አሜን

  • @elsaelsa5258
    @elsaelsa5258 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭ውይ የድንግል ክብር እንዴት ድንቅ ነው👏👏👏👏👏👏

  • @zewditunegatu4864
    @zewditunegatu4864 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልላልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም በአምላክዋ ጠብቃ ትኑር አሜን!!!