ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በበዓለ ጥምቀት እና በቃና ዘገሊላ የተከሰተው ምንድነው? ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2020
  • በሐረር ከተማ ከጥር 10-13 ድረስ የደረሱ ጥቃቶችን አስመልክቶ ከብፁዕ አቡነ መቃርዮስ ጋር የተደረገ ቆይታ

ความคิดเห็น • 314

  • @user-xj3ql4xz5z
    @user-xj3ql4xz5z 4 ปีที่แล้ว +38

    አባታችን እደናተ ያለ እውነተኛ አባት ያቆይልን👐

  • @user-ls3ki8fu2s
    @user-ls3ki8fu2s 4 ปีที่แล้ว +14

    የዘመኔ አቡነ ጴጥሮስ እድሜ ይሥጥዎት አባ👏👏

  • @sisayneshbogalebogale4216
    @sisayneshbogalebogale4216 4 ปีที่แล้ว +25

    እንኳን አደረሰዎት አባታችን እንኳንም አተረፈዎት እርሰዎ ከሕዝበዎት ጋር ለመስዋዕትነት ያደረኩት ጥረት ለሁላችንም በረከት ይሁነን ቡራኬዎት ይድረሰን ልዩነት ዘረኝነትን ያጥፋልን ኃይል የእግዚአብሔር ነው ኃይሉን ያብዛለዎት

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 4 ปีที่แล้ว +27

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏😍

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 4 ปีที่แล้ว +24

    አቶ ሙስጠፌ ልዩዩዩ ሰው ነው አስገርሞናል በጣም እግዚአብሔር ያክብረው ህዝብን እና ሀገርን እንዳከበረ 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤☝🙏🙏🙏😍

  • @alamahalem3710
    @alamahalem3710 4 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኑሩልን

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 4 ปีที่แล้ว +19

    ጀግና አባት። አይዞት አባቴ ፍርድ ይሰጣል አምላክ።

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 4 ปีที่แล้ว +12

    ዳግማዊ አብነ ጵጥሮስ እድሜ ይስጥዋት!!

  • @tenayezerihun9894
    @tenayezerihun9894 4 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን እድሜ ይስጦት እንዲህ ነው አባት ለሀይማኖቱ የሚሞት አባት ድሪደዋንም ጨምሯት አባታችን ህዝቡ እየተሰቃየ ነው እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን!!!!

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 4 ปีที่แล้ว +13

    አባታችን እግዚብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት ፍትህ በሀረር ላሉ ለተዋህዶ ልጆች

  • @user-ym5kq8rh6y
    @user-ym5kq8rh6y 4 ปีที่แล้ว +5

    ዕድሜ ይስጥልን አባታችን በእውነት እንደ እርሶውት ያለ አባት ይጨምርልን !

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 4 ปีที่แล้ว +7

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት ሺ አመት ያኑርልን እደረሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አባቴ

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e 4 ปีที่แล้ว +4

    እባካችሁ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር እዲለመነን ፍቅር ይኑረን ንሰሀ እንግባ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @yemesrachtamerat4489
    @yemesrachtamerat4489 4 ปีที่แล้ว +24

    አቤቱ የሆነብንን አስብ የመከራችንን ዘመን አሳጥርልን እግዚአብሔር ሆይ ለማን ትተወናለህ ይቅር በለን ይቅር በለን ይቅር በለን ለጨካኞች ለአረመኔዎች አሳልፈህ አትስጠን ወዳንተ እንጮሀለን !!!

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l 4 ปีที่แล้ว +17

    ይፍቱኝ አባቴ በረከትወት ይደርብን በእውነት በእድሜዩ እደዘድሮ አላየሁም በፍጽም ጭራሽ ታቦትን የሚዳፈር ትውልድ

  • @user-ss9ex2td8r
    @user-ss9ex2td8r 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን

  • @char9833
    @char9833 4 ปีที่แล้ว +5

    አባቴ እድሜይስጦት በእዉነት እዉነተኛአባት ማለት እዲነዉ እግዚያአብሄር ይጠብቅልን አባታችን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን መድሀኒአለም ክርስቶስ ይባርኮት

  • @meriwerku4001
    @meriwerku4001 4 ปีที่แล้ว +5

    አባታች ፈጣሪ ያበርታወት እኛየምንፈልገው ልክእደርሰው ጠንካራ አባት ነው በረቱ በምንችለው ከጎነወት ነን

  • @user-eg7io6ps9q
    @user-eg7io6ps9q 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት ምንኛ የተባረኩ ኖት !!!! እድሜና ጤናን ይስጥዎት !!!! እርሶን የሰጠን አምላክ ክብር ለሱ ይሁን !!!! ቡራኬዎት ይድረሰኝ🙏🙏🙏🙏

  • @user-cu2mj2uf9p
    @user-cu2mj2uf9p 4 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c 4 ปีที่แล้ว +5

    አባየ እድሜህን ያርዝምልን እግዚአብሔር እርዝም እድሜ ስጥልን የተክለሀይማኖት ምትክ አባታችን

  • @beza778
    @beza778 4 ปีที่แล้ว +6

    😭😭😭አምላክ አንተ ፍረድ አባታችን ረጅምእድሜ ይሥጥልን በረከቶ ይደርብን

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ግን ይሄንን ነገር እስከ መቼ ነው

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y 4 ปีที่แล้ว +7

    እድሜውን ያርዝመልን አባታችን አምላኬ ሆይ 😢😢😢

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 4 ปีที่แล้ว +3

    ብፁዕ አባታችን እድሜ ይስጥዎት አይዞት እግዚአብሔር ቢዘገይም መልስ አለው

  • @user-ir5uo4ul6m
    @user-ir5uo4ul6m 4 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ አምላካችን አንተ ድርስልን እሜዬ ኦርቶዶክስ ክፉሽን አያሰማን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 4 ปีที่แล้ว +4

    ብፁዕ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናወትን ያድልልን አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግድልን እግዚኦ እግዚአብሔር የመጣብንን መቅፀፍት በቸርነቱ ያርቅልን አሜን፫

  • @dasashwmariam3753
    @dasashwmariam3753 4 ปีที่แล้ว +4

    ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር መልስ አለው እግዚአብሔር ጥጋባቸውን ያብርድላቸው በዚሁ በቃቹህ ይበለን

  • @natiwondi1641
    @natiwondi1641 4 ปีที่แล้ว +1

    የ እውነት አባት የ ሐረር ልጆች በእርሶ ጸሎት እና ጥንካሬ እና ብርታት ስላምን መከባበርን እንዲሁም ቤተክርስቲያናችንን እናስከብራለን ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

  • @henokworku7299
    @henokworku7299 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና አባት 🙌

  • @user-ir5uo4ul6m
    @user-ir5uo4ul6m 4 ปีที่แล้ว +7

    እዴሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ሆይ አንተ ድረስልን

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 4 ปีที่แล้ว +3

    Ewnet Medhanialem yifred!

  • @krumus8024
    @krumus8024 4 ปีที่แล้ว +4

    God will respond, soon. We crying not from our eyes but from our hearts.

  • @mudayprinting9276
    @mudayprinting9276 4 ปีที่แล้ว +5

    አምላካችን ሆይ የመከራችንን ዘመን በቸርነትህ አሳጥርልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጦት

    • @ayalmganeth2679
      @ayalmganeth2679 4 ปีที่แล้ว

      ምድር መናፍቃኖች የተዋህዶልጆችን ማሳደድ ለነሱ ጀግንነት አድርገውትነው ተዋህዶ እንቁድንቅናት አባቶቻችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አባቱን የማያከብር ትውልድ በቅሎዋል ያሳዝናል ። ሀረር ፣ድሬዳዋ የፍቅር ከተማ ስትባል ነበር የምንሰማው ።

  • @gagahugagahu1598
    @gagahugagahu1598 4 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቡራኪዎት ይድረሰን በድሜና በጤና ይጠብቅልን ከክፋ ነገር ይሰውረዎት

  • @user-te1ot3vs9f
    @user-te1ot3vs9f 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እድሜ ጤና ያስጥልን እንድርዎ ያሉትን አባቶች ያብዛልን ልዪ አባት ኖት

  • @genettube527
    @genettube527 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባታችን በእውነቱ

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችንን እግዚአብሔር ይባረክወ
    ጀግና ነወት
    እባካችሁን የኦርቶዶክስ ተከታዮች በሠልፍ ወጥተን በህብረት መንግሥት ላይ ጫና እንፍጠር አሣፋረ ነው
    የሐረሪ ክልል ወንጀለኛ ነው የኦርቶዶክስ ሲኖዶስ መክሠስ አለበት

  • @user-lq2xo8mu1h
    @user-lq2xo8mu1h 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣቸው አባታችን እናመሰግናለን ስለሁሉ ነገር እንደ እርሶ ጠንካራ አባት ተዋህዶ ያስፈልጋታል በአሁኑ ሰዓት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ድንግል ማርያም ከጎኖ አትለይ እኛም በጸሎት እናሳስባለን ለፈጣሪያችን ለአምላካችን የቅዱሳን አምላክ አጽራረ ቤተክርስቲያን ያስታግስልን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!!

  • @betyinabuay9919
    @betyinabuay9919 4 ปีที่แล้ว +5

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቀዉት
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    አረ ግራ ገባኝ

  • @stahayetopily4143
    @stahayetopily4143 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለአባታችን ቃል ሕይውትን ያሠማልን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅል

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አባቾቻችን ሁሉችንም ይጠብቅቹሁ አገርችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ህዝብችህን ይጠብቅልን

  • @__-pd7tc
    @__-pd7tc 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን ይስጥልን ኣባታችን , ንብረታችንን እናስመልሳለን💪

  • @almazwedajo1905
    @almazwedajo1905 4 ปีที่แล้ว

    Abatechin Kale Hiwot yasemaln Egziybher Rejm Edmy selam Yestln God bless you and God bless your. Betekirstyan

  • @meronabebe9655
    @meronabebe9655 4 ปีที่แล้ว

    እኝህን አባት ስወዳቸዉ ስለ እምነታቸው እራሳቸዉን የሰጡ አባዬ አምላክ ዪጠብቅልኝ❤️

  • @user-xj3ql4xz5z
    @user-xj3ql4xz5z 4 ปีที่แล้ว +16

    ወገኖቸ ንስሐ መግባት ነው በዚህ ጊዜ ትቢቱ እየተፈፀመብን ነው😭😭😌

  • @wendimeanidinewlenekiloveu9732
    @wendimeanidinewlenekiloveu9732 4 ปีที่แล้ว +2

    እባክህ በቃቹ በለን የመከራችን ዘመን ኣሳጥሪልን ይሀ ሁሉ ለምንድነው እማንፈልገው እምነትና ክህደት በግዴታ ለማስገባት ነው አረ አምላኬ ኣንተን እኮ ሁሉም ይቻለሃል ምን ነው ዝምታው 😢😢😢😭

  • @onedaygodwilljudgeonus.9247
    @onedaygodwilljudgeonus.9247 4 ปีที่แล้ว

    Abtachin abune makariosb you are real true speaker we need all patriaric must learn from abunemekarios lo g live for you.

  • @menkermedia21
    @menkermedia21 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ቀን አለው መልስ ይሰጣል።

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሆይ የሆነብንን አሥብ
    ድግልሆ ህዝበ ክርሥቲያኑን ጥላሽን ጣይብን

  • @tlemlem
    @tlemlem 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን አይዞኝ ምንም አያመጡ። እግዚያብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው። በርተን እንጸልይ። እራሳችንም በምንችለው መልኩ መከላከል አለብን።

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 4 ปีที่แล้ว +1

    ዳግማዊ ጴጥሮስ ነዎት እርሰዎ, ጀግና !! እግዚአብሔር ይጠብቀዎት አባት. በዎንድሞቻቺን ላይ እጃችንን አናነሳም ብለን እንጂ እንተዋዎቃለን... እግዚአብሔርም ይፈርዳል

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልን አባችን በእውነት ያዛዝናል

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ በረከተዎ ይደርብን ቆራጥ የቁርጥ ቀን አባት እግዚአብሔር እደሜና ጤናን ያድልልን አሜን እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልን ጊዜው በጣም እያስፈራ መጥቷል

  • @tsg688
    @tsg688 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yeferdebachew

  • @mulugetaamare7086
    @mulugetaamare7086 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yuniyunata631
    @yuniyunata631 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከተወት በህዝባችንላይ ይደር

  • @aln9184
    @aln9184 4 ปีที่แล้ว

    አባትየ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ አባት

  • @user-cg2cn7gl7l
    @user-cg2cn7gl7l 4 ปีที่แล้ว +5

    ፋጣሪ ይጣብቀን ሀገራችንን ይጣብቅልን አምለክ ድሬስልንንእየሱስ ክርስታያንን

  • @muludesumuludesu3531
    @muludesumuludesu3531 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እስከመቸ ሰቀቀን እንቸርነትህ ምረትን ላክልን አሜን አሜን አሜን

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher Amlak Kente Gar yhun Abatochachn kalehywot yasemaln

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว

    የቅዱስ ተክለ ሃይማኖት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አይለየን አደራ ቡፁዑ አባታችን 💒🕯💚💛❤🌾የአባቶቻችን አምላክ አይለየን አደራ አሜን

  • @muludesumuludesu3531
    @muludesumuludesu3531 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ስለጻርቃን ብለህ ስለ ንጹሀን አባቶች ማረን ይቅር በለን አሜን

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ

  • @user-yf3er6bw9h
    @user-yf3er6bw9h 4 ปีที่แล้ว +1

    ክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን እንደ እርሰዎ ያለ እውነተኛ አባታቾችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን አሜን
    ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለህዝቦቿ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለአጥፊዎቹም ማስተዋሉን ያድልልን አሜን

  • @mgr761
    @mgr761 4 ปีที่แล้ว

    እቡነ መርቆሪዮስ ቅዱስ እናታችን
    እነ በጣም ነፍሴ ተፅናናታለች
    አመሰግናለሁ ፣ የሀገሬ ነገር ካራሴ ህይወት ይልቅ ያሳስበኝ ነብር ፣ ተስፋ ቀጠሉልን እናመስግናለን።

  • @user-kn7sy4zd9i
    @user-kn7sy4zd9i 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከትኦ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ያኑሮት

  • @ethioweda4107
    @ethioweda4107 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ሀገሬ ሀረር የውነት አባት አገኝሽ ዘንድሮ ለወጣቱ ሚቆረቆር

  • @selamleethiopia3957
    @selamleethiopia3957 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅወ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-lf7tt5ys6r
    @user-lf7tt5ys6r 4 ปีที่แล้ว

    አባት በጣም ነው ምእመናት የምነወደወት
    እረጅም እድሜ ያቆይልን
    አባታችን እውነተኛ
    ሁሌም ከጎነወት ነን ምእመናት
    የሀርር
    ፕሬዘዳንት
    ፖሊስ ለህግ ይቅረብ
    ከተዋህዶ ይራቅ ምእመናቶቿን
    አትካ
    ጀዋርም ለፍርድ ይቅረብ የእሱ እጅ አለበት

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊነቃ ከቤተክርስቲያን አባቶች ጋር በመሆን ለእምነቱ መትጋት አለበት። እግዚአብሔር ይፍረድ በእውነት እየሆነብን ያለው ነገር እጅግ በጣም ልብ ያደማል። እስከመቼ ነው እንዲህ መከራና ግፍ እየወረደብን ሁሉን አሜን እያልን የምንቀበለው?!

  • @ayshaaysha9916
    @ayshaaysha9916 4 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ አባቴ

  • @mekdesasafew5970
    @mekdesasafew5970 4 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት አባ

  • @nilebeauty772
    @nilebeauty772 4 ปีที่แล้ว +3

    Amlak yeferdal!!!!😭😭😭

  • @selam6473
    @selam6473 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ መድሃኒአለም ሰላም ምሕረትካን ልኣከልና በቃ ናብ አምላክና ነልቅስ እንታይ ይስኣኖ እግዚአብሄር መፍትሒ ካብ አምላክና ኢና ንፅበ
    ኦአምላኬ ተዋህዶን ሓደራ ቃለ ህይወት የስመዐልና አቦና ጸሎት አቦና ኣይፈለየና ንአቦና ጸጋ ጥዕና ይሃበና

  • @user-ou3zg2yd4i
    @user-ou3zg2yd4i 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

  • @habtamethio7278
    @habtamethio7278 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን እድሜና ጤናውን ያድልልን ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @bbm1718
    @bbm1718 4 ปีที่แล้ว

    አባ ታችን እግዚአብሔር ይርዶችሁ

  • @user-lf7tt5ys6r
    @user-lf7tt5ys6r 4 ปีที่แล้ว

    አባት እውነት እውነት
    እደናተ ያሉ አባት ያብዛልን

  • @liligetachew6735
    @liligetachew6735 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yfred aba bereketyo yderbn egziabher kerso gar yihun

  • @mimisisay3058
    @mimisisay3058 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln abatachn egzabher selamachun yabzaln

  • @boezdata2834
    @boezdata2834 4 ปีที่แล้ว

    egziabher yistilin abatachin tewahidon yitebklin

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji3085 4 ปีที่แล้ว

    አባየ ሽ አመት ኑሩልን

  • @user-xu2ek9se1v
    @user-xu2ek9se1v 4 ปีที่แล้ว

    አባ እግዚአብሔርይጠብቅልን እናንተን ምላሹን አምላካችን ይስጠን

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 4 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ሰዎች ግን የእግዚአብሔር ጂራፍ ሳይገርፋቸው ባርፉ ነው የሚሻላቸው የእውነት😢😢😢

  • @user-pv8sj3jp9b
    @user-pv8sj3jp9b 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen abetachin kaliyot yasemalin

  • @user-cd9pn6xo8r
    @user-cd9pn6xo8r 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ታረቀን ኡኡኡኡ

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር!!!!!

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom2112 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @user-dv5bl7pj1k
    @user-dv5bl7pj1k 4 ปีที่แล้ว

    ምን አለ እንደዚህ አይነት አባት ቢበዙልን፣
    ብራኬዎ ይድረሰን አባታችን

  • @goosatypooo744
    @goosatypooo744 4 ปีที่แล้ว

    አባታ ችን እድ ሜናጤና ይሥጥ ልን

  • @saraz7897
    @saraz7897 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ በምህረትህ አስበን

  • @herimachristian6078
    @herimachristian6078 4 ปีที่แล้ว +24

    እስከመቼ ነዉ የክርስቲያኑ ዝምታ።እስከመቼ ነዉ የክርስቲያን ሰቆቃ የሚያቆመዉ።የራሱ የመንግስት ተልኮ ነዉ፣ጌታ ይፍርድባቸዉ፣፣፣

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 4 ปีที่แล้ว

    "አቤቱ ጌታሆይ የሆንብብንን አስብ እግዚአብሄር" አባታችን እንደርሶ አይነት አበት ያብዛልን ለእውነት በድፍረት የሚናገሩ።

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶ ይደርብን በእውነት የት ጠፉብን
    ምንሆኑ አባታችን

  • @letsstudyscience3789
    @letsstudyscience3789 4 ปีที่แล้ว

    Brave Brave Brave. Yene Abat emebete Titebikot

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እግዚአብሔር ይፍረድ ለእውነት የቆሙ ሁሉም እንደ እርሶ ቢሆን ተዋህዶ ባልተናቀች እርሶን ነበር ፖትራሪክ መሾም እግዚአብሔር ሃያል ነው እርሱ ይሁነን

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth2679 4 ปีที่แล้ว

    አሜን። አሜን። አሜን።