ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

"በዕፀ መስቀል ላይ"| "Betse Meskel Lay" ዘማሪት ማርታ ኃይለሥላሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 เม.ย. 2019
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song "Betse Meskel Lay" By Zemarit Marta Hailesilassie
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemarit Marta Hailesilassie

ความคิดเห็น • 56

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g 5 ปีที่แล้ว +4

    በዕጸ መስቀል ላይ በዚያ አደባባይ አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ ተንገላታ ሆይ
    ስለበደላችን በፍቃድህ ሰው ሁነህ በፍቃድህ መከራ የተቀበልክ የአብ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነህ ፈራጅ ነህ ፃድቃንን በቀኝህ ሀጥአን በግራ ታቆማቸዋለህ እኔ ደካሟ ልጅህ በቸርነትህ በመንግስትህ አስበኝ በቅዱሳን ጎን አቁመኝ አሜንንንንንንንንንንንንንንን
    ዘማሪት ማርታ ሺ አመት ኑሪልን ዝማሬመላእክት ያማልን
    እፍፍፍፍፍፍ

  • @user-pl5oi5mm4o
    @user-pl5oi5mm4o 5 ปีที่แล้ว +9

    በማርያም ልለምናችሁ ድንግል የዚያን ጊዜ የሚለውን ዝማሬ ልቀቁልን😢😢😢😢🙏

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g 5 ปีที่แล้ว +2

      ድንግል የዝያን ግዜ የዛን ግዜ ሀዘንሽ በረታ
      በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ በጣም እምወደው ነው

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l 5 ปีที่แล้ว

      @@user-jg3rd3ks2g *እኔ ልላክልሽ ስልክሽን አስቀምጪ*

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 ปีที่แล้ว +2

    *©በዕፀ መስቀል ላይ*
    ጥራዝ4.ቁ.50
    /ዘማሪት ማርታ ኃ/ሥላሴ ፩/
    በዕፀ መስቀል ላይ በዚያ አደባባይ/፪/
    አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ መከራ አየህ ወይ
    አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ ተንገላታህ ወይ
    መስቀል አስይዘው ኪርያላይሶን
    ወደ ጎልጎታ ኪርያላይሶን
    ሲገርፉህ ሲያዳፉህ ኪርያላይሶን
    ስትንገላታ ኪርያላይሶን
    አዝ…
    ያንን አቀበት ኪርያላይሶን
    ያንን ዳገት ኪርያላይሶን
    ጀርባህ ተገርፎ ኪርያላይሶን
    ስትቃትት ኪርያላይሶን
    አዝ…
    መስቀል አስይዘው ኪርያላይሶን
    እንዲያ ሲያዳፉህ ኪርያላይሶን
    የቀሬናው ሰዉ ኪርያላይሶን
    ስምዖን አገዘህ ኪርያላይሶን
    አዝ
    ስትገላታ ኪርያላይሶ
    አንተን አይተው ኪርያላይሶ
    እናቶች ቀርበው ኪርያላይሶን
    ላብህን አበሱ ኪርያላይሶ

  • @trfdftykjgx3476
    @trfdftykjgx3476 ปีที่แล้ว +1

    በዕፀ መስቀል ለይ በዚአደባባይ አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ ተገላታህ ወየ😥😭😥#

  • @abinetshiferaw9843
    @abinetshiferaw9843 5 ปีที่แล้ว +2

    በህፀ መስቀል ላይ!
    በዛ አደባባይ !
    አምላክ ሆይ!
    ተንገላታህ ወይ?
    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m ปีที่แล้ว +1

    በእፀ መስቀል ላይ በዚያን አደባባይ አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ ተገላታህ ወይ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @birtukanaessfa9442
    @birtukanaessfa9442 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen ! Zemarie melaiketen yasemalen

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 5 ปีที่แล้ว +1

    በእፀመስቀል ላይ በዛ አደባባይ አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ መከራ እየህ ውይ
    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ማርን ይቅር በለን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

    • @godadawebet7872
      @godadawebet7872 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen zemara melaeket yasemalen 🙇🙇🙇🙇🙇

  • @hm3183
    @hm3183 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @enatbayou3465
    @enatbayou3465 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @user-mk4qc4cf3s
    @user-mk4qc4cf3s 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen.

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen (3) Egzyabhr yemesgen zemaria malikten yasemaln !

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @asratmegerssa8071
    @asratmegerssa8071 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን

  • @user-oc7vt5qu5m
    @user-oc7vt5qu5m 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ganetteammar2063
    @ganetteammar2063 5 ปีที่แล้ว +1

    በዕፀ መስቀል ላይ በዚያ አደባባይ አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ መከራ አየህ ወይ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kl5pr9mp4d
    @user-kl5pr9mp4d 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሜን እሜን እሜን

  • @user-ko3gz3us7e
    @user-ko3gz3us7e 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen zemari melakiten yasemalen

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w 5 ปีที่แล้ว +1

    መሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @letinaasfaw8289
    @letinaasfaw8289 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @user-vl4nv5yl1h
    @user-vl4nv5yl1h 5 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melakt yasemaln

  • @gzhzgzghs3069
    @gzhzgzghs3069 5 ปีที่แล้ว

    ኣቤቱ ይስራዊት ኣምላክ ማረን ይቅር ብለን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን

  • @almayimarmalijalmayimarmal7693
    @almayimarmalijalmayimarmal7693 5 ปีที่แล้ว +1

    Aman aman aman aman zemar malkte yasmelen

  • @tijethiopia9762
    @tijethiopia9762 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አህታቺን

  • @GhGh-zs1qv
    @GhGh-zs1qv 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እህታችን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @selam9713
    @selam9713 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z 5 ปีที่แล้ว +2

    Ehtachn Zimare melaktn yasemaln

  • @user-cd1wn8cq9c
    @user-cd1wn8cq9c 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen

  • @burkashefrawe9179
    @burkashefrawe9179 5 ปีที่แล้ว +1

    Zmare mlaekten ysmalen

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንዝማሬ፣መላእክትያሰማልን፣የአገልግሎትሽን፣ዘመን፣ያብዛው፣እህቴ

  • @awokeyohannes5171
    @awokeyohannes5171 5 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ!
    እርቃንህን ሆነክ
    ገመናየን ሸፈንክልኝ
    ክበር ተመስገንልኝ

  • @yebnes123yebnez9
    @yebnes123yebnez9 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zamary melket yasemaln

  • @tringo-ot1fb
    @tringo-ot1fb 5 ปีที่แล้ว +1

    Eihtachin zemire melakin yisemalin

  • @user-py8iv3ps3h
    @user-py8iv3ps3h 5 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN ZEMARE MALIKIT YASEMALEN

  • @eth2669
    @eth2669 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    በህፀ መስቀል ላይ በዛ አደባባይ አምላክ ሆይ ተንገላታህ ወይ
    አሜን አሜን አሜን

    • @meseretabet4307
      @meseretabet4307 2 ปีที่แล้ว

      እልል አይባልም የንስሀ መዝሙር ላይ መከራውን የምነስበብበት ነው🤲

  • @bezawityemaryamlij3635
    @bezawityemaryamlij3635 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያስማልን

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh3231 5 ปีที่แล้ว +1

    Mahitot
    Lemitaderisen Mezimurochi ennamesgnalen
    Balasichgirih
    Yeduro mezimurochi
    lemisale
    ende Muse fitihliy alilim zinawin semiche yemesaselu mezimurichi sher lemareg mokirilin

  • @getanehazeze6543
    @getanehazeze6543 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Zemari melak yasemalin egiziyabhir yetemesegen yihun geta hoyi marey I yikir beleg

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg 5 หลายเดือนก่อน

    getahoyi yikir belen

    • @-mahtot
      @-mahtot  5 หลายเดือนก่อน

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 3 หลายเดือนก่อน

    💒👐

  • @skkk4985
    @skkk4985 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒📚📚📚📚💒💒💒🔐🔐🔐🙏🙏🙏

  • @meseretabet4307
    @meseretabet4307 2 ปีที่แล้ว

    አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ መከራ አየህ ሆይ😭😭😭😭💔💔💔

  • @-mahtot
    @-mahtot  5 ปีที่แล้ว +5

    የተዋሕዶ ቤተሰቦች አገልግሎቱ በሰፊው ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅዎ ማኅቶት ቲዩብን ያስተዋውቁ:: ያለ ዘማርያኑ ፈቃድ የተለቀቁ መዝሙሮችን ሳይሆን ዘማርያን ፈቃዳቸውን የሰጡባቸውን ሕጋዊ ሥራዎቻቸውን ብቻ የምታገኙበት ብቸኛው ቻነል ማኅቶት ነው።(Share)
    th-cam.com/play/PLlnFESfL9Wp9WpUC1O32ov0Raw5un6ur5.html

    • @tsehayshege4809
      @tsehayshege4809 5 ปีที่แล้ว

      ክራይላይሶክራይላይሶኣቤቶጌታሆይለንስሃሞትእብቃንክብርለእግዝኣብርኣሜንኣሜንኣሜን

  • @user-en1ve6wj9w
    @user-en1ve6wj9w ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @belayneshchala7687
    @belayneshchala7687 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @bitobaltcha6056
    @bitobaltcha6056 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን