ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ወረብ የልደት አንፈርዐፁ ሰብአ ሰገል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2022
  • በምሥራቀ ፀሐይ ቀበና መድኀኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን

ความคิดเห็น • 23

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን: አሜን: አሜን::እንኻን: ለብርሃነ: ልደቱ: አብሮ: በሰላም: አደረሰን:: እግዚአብሔር: ያክብርልን:: የየልደት: ወረብ በጣም: ነው: ደስ: የሚለው:: እናመሰግናለን: መጋቢ: ሐዲስ: ዶክተር: ሮዳስ: ታደሰ::

  • @dagimaweeshetea464
    @dagimaweeshetea464 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @user-vo9ud5nv4k
    @user-vo9ud5nv4k 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳል ለአምላካችን ለመዲኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓል ልደተ አድረሳቹ ብእውነት አቦቶቻችን አሜን ዝማሬ መላእክት የስማልን በረክታቹ ይድረብን

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 2 ปีที่แล้ว +3

    እነሆ ፡ በዳዊት ፡ ከተማ ፡ የአለም ፡ መድሐኒት ፡ የሚሆን ፡ ጌታ ፡ እየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ዛሬ ፡ ተወለደ።
    እንኳን ፡ አደረሳችሁ ፡

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ፡ ለብርሃነ ፡ ልደቱ ፡ በሰላም ፡ በጤና ፡ አደረሳችሁ።

  • @saregebre3906
    @saregebre3906 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 ปีที่แล้ว

    በእውነት አምላከ ቅዱስ ያሬድ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ።

  • @Sociologyexitexam6753
    @Sociologyexitexam6753 2 ปีที่แล้ว +2

    አለማዊውንም መንፈሳዊውንም ጠንቅቀህ የምታውቅ ድንቅ የቤተክርስቲያናችን ልጅ መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ሁላችንንም ለ እምላካችን ኢየሱስ የንደት መታሰቢያ በዓለ ገና እደረሰን እደረሳቹ መልካም በዓል 🙏❤️😇⛪️

    • @nebiyudaniel2305
      @nebiyudaniel2305 ปีที่แล้ว

      የልደት ብለሺ አስተካክይው እህቴ ከይቅርታ ጋር የንደት ብለሺ ነው የፃፋሺው አላየሺውም ነበር

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ !

  • @user-sd1kh7hg5q
    @user-sd1kh7hg5q 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሶት እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች ሀሙሉ እንኳን አደረሳቹ 💚💛❤🌼🌼🌼💐💐💐❤💛💚

  • @user-yp7hu3bi8u
    @user-yp7hu3bi8u 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏 ደስ የሚል ወረብ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ መምህር።

  • @saregebre3906
    @saregebre3906 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን🙏

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +3

    በሁለት ሰይፍ የተሳለ ማለት ምን እንደሆነ አሳይተህናል መምህር እረጅም ዕድሜ ይስጥልን እልልልል
    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤⛪🙏🌺

  • @benjmessi2521
    @benjmessi2521 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemare Melaheket Yasemalen Tsegawen yabezalne

  • @axumawitgirmay167
    @axumawitgirmay167 2 ปีที่แล้ว +1

    በቦታው ነበርኩ ከበሮ ስላልታየኝ ቅር ተሰኝቼ ነበር መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር አመሰግናለሁ።

  • @tehetenaalemu7231
    @tehetenaalemu7231 2 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏 😍👌 የቪዲዮው ጥራት ደስ ይላል

  • @taherhussein7333
    @taherhussein7333 2 ปีที่แล้ว +1

    enkwan aderesachw bereketachw yederasan

  • @user-fl6ml4oy6v
    @user-fl6ml4oy6v 2 ปีที่แล้ว

    Mejemerya negn