አርቲስት መሰረት መብራቴ የአመቱ ጨዋ አዋርድ አሸናፊ ሆነች | ለመምህራኑ ዕውቅና ተሰጠ | Haleta Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 372

  • @etoeto5473
    @etoeto5473 2 หลายเดือนก่อน +346

    ማነው እደኔ መምህር ተስፋዬ ሲያይ ደስ ያለው ለሁሉም አጨብጭቤአለሁ ለመምህራችን ግን ይለያል በጣም ደስ ብሎኛል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @paolodariogadaleta4421
      @paolodariogadaleta4421 2 หลายเดือนก่อน +7

      እኔ ልክ ሳያው እንዴት ደስ እንዳለኝ

    • @NatsaNatsa-mn6hh
      @NatsaNatsa-mn6hh 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ❤❤❤

    • @godolyas306
      @godolyas306 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም❤❤❤❤

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔመ ሳየው ደስ ነው ያለኝ❤❤❤

    • @workiyegeremew4937
      @workiyegeremew4937 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ቢች መረየማን

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 2 หลายเดือนก่อน +86

    መምህር ተስፋዬ ትውልድ ሁሉ የስይጣን እስረኛ እንዳይሆን ምሳሌ የሚሆኑ ወንድምና እህቶችን ለማፍራት እያደረግህ ላለው ጥረት ምስክር እያገኘህ ነውና እንኳን ደስ አለህ።

  • @bettybeyene8082
    @bettybeyene8082 2 หลายเดือนก่อน +98

    መምህር ተስፋዬ
    የብዙን ህዝብ ህይወት የቀየርክ
    የብዙን ህዝብ አሰተሳሰብ ፣ አናናር ህይወት የቀየርክ ውድ መምህራን መተኪያ የሌለህ
    አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን
    ይባርክልህ ።

    • @Lideya-le2bo
      @Lideya-le2bo หลายเดือนก่อน

      እውነት በእውነት❤

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @Cwusy
      @Cwusy หลายเดือนก่อน

      መምህር ተስፋዬን ሳየዉ ልቤ ራሱ ድንግጥ አለ የኔ እቁ ❤❤❤❤

  • @AlazarMaru-h3c
    @AlazarMaru-h3c 2 หลายเดือนก่อน +70

    መምህር ተስፋዬ
    የብዙወች መብራት
    እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነዉ እግዚአብሔር ልኮታል ❤❤❤

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና 2 หลายเดือนก่อน +77

    የእኛ እንቁ መምህር ተስፋዬ አበራ ሽ ዓመት ኑርልን ነፍ አመት ያኑርክ መምህርየ❤❤❤❤

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 2 หลายเดือนก่อน +32

    ለእኔ ሁሌም አንደኛ መምህር ተስፋዬ ነው በእሱ ትምህርት ከዘፋኝነት ያስወጣኝ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ተመኘውል መምህር ተስፋዬ የብዙን ሰው ከአለማዊ አውጥቶ ወደ መንፈሳዊ የሚከት በአጭሩ የዘመኙ ጴጥሮስ ነው ክርስቶስ ከአሳ አጥማጂነት ሰውን ታጠምዳለ እንደተባለ የዘመኑ መረብ የሆነ ዩቱብ መምህር ተስፋዬ ሰዎችን እያጠመደበት ነው በእግዚአብሔር ቃል ተባረክ ወንድሜ

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน +70

    መምህር የኔ እንቁ አንተን አየች ነው የመጣሁት መምህር ተሰፋዬ አበራ ❤❤❤

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles 2 หลายเดือนก่อน +41

    መምህርዬ መምህር ተስፋዬ በጣም ደስ ብሎናል ከዚህ በላይ ይገባሀል የኛ እንቁ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 หลายเดือนก่อน +47

    መምህር ተስፋዬ አስተማሪዬ የኔ እንቁ ሲያንስህ ነዉ❤

  • @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም
    @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም 2 หลายเดือนก่อน +69

    መምህሬን ሳይ እንደት ፊቴ እንደፈካ ማሪያምን መምህር ተስፋየ የኛ እንቁ እንዱሁም እዚህ የተጋበዛችሁ ሁላችሁ ሁሌም ከፍ በሉልን

  • @tegegnanjlot.a6394
    @tegegnanjlot.a6394 2 หลายเดือนก่อน +39

    ድምፁ ሁሊም የማይሰለቸኝ መምህር ተስፍዬ እማ ፍቅር ትጠብቅክ እግዚአብሔር ካንተጋርይሁን ❤❤❤❤

  • @tegegnanjlot.a6394
    @tegegnanjlot.a6394 2 หลายเดือนก่อน +37

    መምህር (ተስፍ ሥላሴ) ተሰፋዬ አበራ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ መምህር ራችን ❤❤❤❤❤

  • @yaredtesfaye558
    @yaredtesfaye558 2 หลายเดือนก่อน +103

    መምህር ትስፋዬ እንዲሁም መሲ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 2 หลายเดือนก่อน +35

    ሁላችሁም እነኳን ደስ አላችሁ ።አደላሽ አትበሉኝና በተለይ የመምህር ተስፋዬ ስሜታዊ አድርጎኛል ከሚገባው በላይ ተደስቻለሁ ። ይቺ ማማሟቂያ ነች ያንተ እማፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ከዚ በላይ በረከቶችን ይዛ ወዳንተ ትመጣለች ። አኔ እና መሰሎቼ ባነተ ትምህርት ተቀይረን ሰው ሆነናል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያክብርህ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ።

  • @tsedeniaaycheluhim129
    @tsedeniaaycheluhim129 2 หลายเดือนก่อน +19

    መምህር ተስፋዬ አበራ, መምህር ይልማ, መምህር ደረጀ በጣም የምንወዳችሁ የነፍስ መምህራን ናችሁ. እግዚአብሔር በሰማይ ዋጋችሁ ይክፈላችሁ.

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg 2 หลายเดือนก่อน +25

    መምህር ተስፋዬ አበራ መምህሬ አርቴስት መሰረት ምወዳችሁ በጣም ድስብሎኛል መምህር ተስፋዩ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እድሜ ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregyishak6874
    @haregyishak6874 หลายเดือนก่อน +8

    መምህር ተስፋዬ ሰላየሁህ በጣም ደሰሰሰ ብሎኛል! ብሎም መስዬ ዘመንሽ ይባረክ! ሁላችሁም የእውነት ምርጥ ጨዋ ኢትዮጵያዊያን!ሰለ እናንተ ክብሩን መድሃኒዓለም ይውሰድ!!!"ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ያነሳችሁት በጣም ገዢ ሀሳብ ነው።
    "ጨዋነት"!!!

  • @helin6219
    @helin6219 2 หลายเดือนก่อน +18

    መምህርዬ መምህር ተስፋዬ አበራ ይገባሃል ከዚህ በላይ ጀግና ነህ መምህርዬ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 2 หลายเดือนก่อน +53

    ሳሬ የታደሙ መምህራኖች ብዙዎች የሚለውጡ ናቸው ክብር ይገባቸዋል ሳድስት ለሀገር ለውጥና ስነ ልቦና የቆመ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያርጋችሁ

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር ተስፋዬ ጽናትህ ያስፈጽምህ ። እኛም የምንሰማበትና የምንኖርበት ህይወት እግዚአብሔር ይስጠን ።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน +8

    የገረመኝ ኮሜንቱ ነው የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች የምትሰጡት አስተያየት በጣም ደስስስ ይላል ሁላቹም ባላቹበት ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መምህር ተስፋዬንም እስከነ መላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልህ ሲያንስህ ነው ይገባሃል የፕሮግራሙ አዘጋጆች ተሳታፊዎች ሁሉቹንም እናመሠግናለን ንጹህ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 2 หลายเดือนก่อน +19

    ኡፍ መምህርን ስላየው ነው የመጣውት እቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 2 หลายเดือนก่อน +59

    የኛ እንቁ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ አባቴ❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 หลายเดือนก่อน +7

    የኛ እንቁ መምህር ተሰፋዬ አበራ ያስብላል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ሌሎችም እኔ በደብስለ ማልከታተላችሁ አላዉቅም ግን ጨዋ ስለ ሆናችሁ ክብር ይገባችኋል

  • @fyry8481
    @fyry8481 2 หลายเดือนก่อน +21

    መምህር ተስፋዬ የኔ እቁ ❤⛪✅🌾

  • @aass5403
    @aass5403 2 หลายเดือนก่อน +19

    መምህር ተስፋዬ የነ አባታ😍😍😍የገባሃል🥰🥰🥰🥰

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 2 หลายเดือนก่อน +8

    መምህር ተስፍየ አበራን ገጠመኞች አዳምጦ እማይለወጥ የለም እግዚአብሔር መሰሎችህን ያብዛልን እኔ ሰነፍ ስለሆኩ ሁሉንም አልሰማሁም ቢሆንም ብዙ ተጠቅሚአለሁ

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 2 หลายเดือนก่อน +8

    የእኛ እንቁ መምህር ከዚህ በላይ ይገበሃል በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቀህ

  • @liya7521
    @liya7521 2 หลายเดือนก่อน +12

    መምህር ተስፋዬ የብዙ ኦርቶዶክሶ ክርስትናን በተግባር እንድንኖር ያስተማርከን ክበርልን እንውድሀለን ኑርልን እናቴ እንዴት እንደምትወድህ ይሄልጅ እንዴት ስለ መንፈስ አወቀ እያለች እንድ ልጇም እያየችን ነው አጠገቧ እንዳለህ ቲቪ ላይ እያየችህ መልስም ትሰጥሀለች የምሰማትም ይመስላታ

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 2 หลายเดือนก่อน +14

    የሰዉ መዉደድ ስጠኝ ብሎ የፀለየ ሰዉ መምህር ተስፋዬ❤

  • @ማርያማዊት
    @ማርያማዊት หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ተሰፋዬን ሰላየሁት ደሰ ብሎኛል ዘመኑን የዋጀ ድንቅ የደብተራ የሣጥናኤሎች እራሰ ምታት ሁሊም ከፍ በል መምህር ተሰፋዬ 😍😍🙏🙏🙏

  • @bereketterefe7936
    @bereketterefe7936 2 หลายเดือนก่อน +15

    መምህር ተስፋዬ አበራ እንኳን ደስ አለህ

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 2 หลายเดือนก่อน +14

    የሀገራችን አይኖች ናቸው እነዚህ መምህራን ሰለመናፈሰቱ ባያነቁን ሥንቱቻችን ጠፈተን ነበር እደሜ ማቶሣላን እግዚአብሒር ይሰጣችሆ❤

  • @እህተሰንበት
    @እህተሰንበት 2 หลายเดือนก่อน +26

    እንቁ መምህሬ መምህር ተስፋዬ ❤❤❤

  • @haimanotabera9261
    @haimanotabera9261 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ተስፋዬ አበራን በሚገጥመው ፈተና ሁሉ በጣም አዝን ነበር እግዚአብሔር በሚያውቀው አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል ። ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

  • @Temesgengoytay
    @Temesgengoytay 2 หลายเดือนก่อน +25

    መምሀር ተስፋየ የ እውነት ጭዋ ሁሉም ጭዋ ናቸው

  • @MGbyac
    @MGbyac 2 หลายเดือนก่อน +36

    እንኳን ደስ ያለሽ ምርጥ መሠረት መብራቴ ደርባባ ልብስ አለባበስሽ የጨዋ የኦርቶኮስ ዕንቁ እኮራብሻለሁ

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc หลายเดือนก่อน +3

    መምህር የኔ ንቁ በጣም ልዩ😢መምህራችን በጣም ነው የምንወድህ መምህር ተሰፋዬ አበራ, የምናከብርክ, እንዲሁም,ሁላችሁንም,እናከብራችኃለን እንወዳችኃለን ከፍ ከፍ በሉልን 🙏

  • @Kidane_Mihret1621
    @Kidane_Mihret1621 2 หลายเดือนก่อน +10

    የኛ እንቁ መምህር ተስፋየ ኤርትራዊ ነይ እግዚኣብሔር ይባርክህ

  • @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ
    @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ተስፋዬ ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 หลายเดือนก่อน +14

    የኛ እንቁ መምህር ተስፍየ እንዱሁም መሲ ባጠቃላይ ሳድስ እዘጋጅና አቅራቢ መምህር አብይ ይልማ ትውልድን አንቂ እግዛብሒር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @lhhh3954
    @lhhh3954 2 หลายเดือนก่อน +15

    መምእር ተስፋዬ መምህር ይልማ እግዝያብሔር ያበርታቹ

  • @ephremhailu8937
    @ephremhailu8937 2 หลายเดือนก่อน +10

    ምርጦቼ ተባረኩ ከአሀዱ ሬዲዮ ባለቤት ከጥቤ ጀምሮ አብያችን ደሬ መስፍኔ መሲ የመምህር ግርማ ፍሬ ተስፊቲ ገና ብዙ ትሰራላችሁ በፀጋ በሞገስ ከፍ ከፍ በሉ

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 หลายเดือนก่อน +74

    ጨዋ፡ ኢትዮጵያዊ! ጋዜጠኛ፡ አብይ፡ይልማ፤ ሳድስ፡ (ሚዲያ) መምህር፡ ሰለሞን፡ መስፍን፤ መምህር፡ ደረጀ፡ ዘወይንዬ፤ መምህር፡ ተስፍዬ፡ አበራ፤ ማነው፡ ፕሮግራሙን፡ ያዘጋጀው? መንፈስን፡ መርምሩ? አርቲስት፡ መሰረት፡ በርቺ፡ እናመሰግናለን!

    • @samuelsleshi1588
      @samuelsleshi1588 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሚገርም ነው የእኔም ጥያቄ ነው ተስፋዬ አበራ ማነው?

    • @yehilenaenattube3463
      @yehilenaenattube3463 2 หลายเดือนก่อน +4

      TH-cam lay gibana feligew man endehone tawukewaleh?

    • @bettykidane6788
      @bettykidane6788 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@samuelsleshi1588 በስሙ ዩቱዩብ ላይ ሰርች አርጊው ታገኝዋለሽ

    • @FanayeAsers-z4p
      @FanayeAsers-z4p 2 หลายเดือนก่อน

      @@samuelsleshi1588 ገጠመኝ ብለሽ ግቢ ታውቂዋለሽ

    • @biziayehuwakene8450
      @biziayehuwakene8450 2 หลายเดือนก่อน +28

      መምህር ተስፋዬማ በጣም የሚገርም ህዝብን በመንፈሳዊ ህይወት የሚያነቃ ጠላታችንን እንድንፋለመው እግዚአብሄርን ይዘን በስግደት በፆም በፀሎት ጠላታችንን እንድናሸንፍ እግዚአብሄርንም እንድናመሰግን ቤትለቤት እየሄደ ሰዎችን በመንፈሳዊ ህይወት አነዲነቃ ያደረገ ግብም ሰዎችሁሉ ንሰሀ ገብተው ቅዱስ ስጋ ውን ክብር ደሙን እነዲቀበሉ የሚያደርግ መልካም ሰው መልካም መምህር ነው :: ሳድስ አፌዲዮላይ በቅርቡ በጣም ድቅ የሆኑ ሀሳቦችን ያነሳል ባጠቃላይ መምር ተስፋዬ ይሄሽልማት ምንም ማለት አይደለም ከሰራቸው ነገሮች አንፃር በተረፈ መምር ተስፋዬ ብለህ ዩቲዩብ ላይ መምር ተስፋዬ ብለህ ሰርች አድርግ ታገኘዋለህ::

  • @MeseretYimer-bk5ud
    @MeseretYimer-bk5ud 2 หลายเดือนก่อน +13

    መምህር ተስፋዬ እንኳን ደስ አለህ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 หลายเดือนก่อน +32

    እልልልልል ምህርዬ። ተበረክ በእንተ ምክንዬት ኑራችን ተሰተክከላ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 หลายเดือนก่อน +3

    ትምህርትህ፣
    ሳቅህ፣
    ለቅሶህ፣
    ብስጭት፣
    ወኔህ፣
    ንግግርህ በቃ
    ሁሉ ነገርህ የሚያምርብህ መምህሬ ተስፋዬ አበራ ለኔ ሁሌም አንደኛ ነህ

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 2 หลายเดือนก่อน +32

    መሲ መግባያዋ ምስና እግዜር ያክብርሽ ኪዳነምህረት በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ይከልልሽ

  • @BerihaArefayne
    @BerihaArefayne 2 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደሰ እላቹ መምህር ተስፋየ እንድሂም ሁላቹም በናተ ምክንያት ነው የእግዚእብሔር መንገድ ያገኘነው ረጅም ዕድሜ ና ጠና ይስጥልን ሉዕል እግዚእብሔር

  • @ashokabahrain2123
    @ashokabahrain2123 หลายเดือนก่อน +2

    ❤መምህር ተስፋየን አይቸነው የመጣሁት
    ሰላየሁህ ጣም ደስ ብሎኛል
    ሁላችሁም እንቁዎች ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ኑሩልን

  • @CoolMIME885
    @CoolMIME885 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ እጅግ በጣም ደስ ብሎነል

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ተስፋዬ አበራ እንኳን ደስ አለህ ስላየውህ ደስስ ብሎኛል በማርያም❤❤❤

  • @እሙየገብርኤል
    @እሙየገብርኤል หลายเดือนก่อน +3

    የኛ እንቁ መምህር ተስፉዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ በብዙ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HANA-uy4mf
    @HANA-uy4mf หลายเดือนก่อน +8

    እደኔ መምህር ተሰፋዬ አብራን አይቶ የመጣ 😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የኛ እንቁ መምህር 🥰🥰🥰

  • @AbrahamBerhe2017EOTC
    @AbrahamBerhe2017EOTC 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሳምንቱ በክብር እያሰብኳት ነበር በዚህ ዘመን እግዚአብሔር የምታስብ ከብራ የምታስከብር ወገንዋ የምትወድ ጭዋ እህት ማየት ዕድለኝነት ነውና ለዚሁ ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 หลายเดือนก่อน +3

    የመመህር ተስፍዬ ተማር በመሆኔ ታደልኩ በጣም ብዙ ተማርዎች በማየቴ ደስ አለኝ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @eftah21
      @eftah21 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 2 หลายเดือนก่อน +20

    መሲዬ የኔ ጨዎ ሴት የገባሻል እንዲህ ነው እንጂ መልካም ጨዋ ሠውን ማከበር የምናከብራት የምንወዳተን መሲን ስለሸለማቻት አናመሠግናለን🙏 መምህሪች መመህር ተስፋዬ አበራ ስለየንህ ደስ ብሎናል❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 หลายเดือนก่อน +25

    የኝ ሁንቁ መምራቾቻን ሸ ዓመት ኑሩልኝ መሲዬ ይገባሻል የኔ ንግስት ቆንጆ

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg หลายเดือนก่อน +3

    ደስ እምትሉት ሁላችሁም የመምህር ለረጆች ናችሁ እኔብቻ ይመስለኝ ነበር መምህርን በህደበት እምህደዉ ሁሉንም እከታተላለሁ ግን ማእደመምህር ተስፋዬ እመወደዉን ወድሜን ለክብሩ ያበቃልኝ መምህር ነዉ በሱ ትምርት

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 หลายเดือนก่อน +23

    በርታልን መምህርችን እግዚያአብሔር እድሜ እና ፀጋዉን ይሰጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ

  • @ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ
    @ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ หลายเดือนก่อน +44

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች ብቻ በላይክ አለን እያልን እሪከርዱን እንስበር

  • @የቅድስትአርሴማውዳጅጌታህ
    @የቅድስትአርሴማውዳጅጌታህ หลายเดือนก่อน +1

    መምራችን መምህር ተስፋይ እንኳን ድስ አለክ ውላችም በርቱ ስላማች ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ
    @ቅዱስመርቆሬዎስአባቴ 2 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ተስፋዬ አይቶ የመጣ ማን ነዉ የኔ እንቁ መምህር ❤❤❤

  • @berkyetekle6171
    @berkyetekle6171 2 หลายเดือนก่อน +8

    መስዬ ይገባሻል ጨዋነታችን ባንቺውስጥ ይታያል አንቺን ያፈራች መህፀን ትለምልም እግዚአብሔር እድሜይስ ጥሽ

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እንቁ መምህሬ መምህር ተስፋዬ ስላየሁ በጣም ደስ አለኝ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንዴህ አንድ ሁኑና ህዝቡን ታደጉ እባካቹ ከተኛንበት አንቁን መምህር ተስፋዪ መምህሬ ብዙ ያወቅንብህ መምህር ደረጂ ጀግናችን በምንም አልገልፅህም መስዪ ውስጥሽም ውጭሽም ቆንጆ ውብ ነሽ ሳድስ ሚድያ ሁላቹሁም መምህራን ፀጋውን ያብዛላቹ በርቱልን እውቀቱን ያብዛላቹ ።

    • @ururur6108
      @ururur6108 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመሰጌን በእውነት እዝህ ቦታ የለቹ መምህራኖች የጥበብ ባለሙያዎች የምድየ ባለሙያዎች እንድሁም በዝህ የታሰተፈቹ ኢትዮጵያውያን ከልብ አከብራቸዋለሁ የፀድቁ በረከት ይደርበቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firewoingebrehailu2695
    @firewoingebrehailu2695 2 หลายเดือนก่อน +3

    መምህርዬ መምህር ተስፋዬ እንኳን ደስ አለህ።

  • @moges0716
    @moges0716 หลายเดือนก่อน +3

    ሁላቹም ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላቹ ይገባቹሐል
    ስለ መምህር ተስፍዬ ግን ቅር የተሰኛቹ ወይም ማነው የምትሉ ብዙሆችን ከጥፍት ወደ ቤተክስቴያን እየመለሰ ያለ ጎበዝ መምህር ነው።
    ነገር ግን አርሱ ብቻ አዋቂ የሚመስላቹ ስለ መንፈስ ብቻ መስማት የምትሹ መንገዱን አሳይቷል በተግባር ክርስትናን እንኑር ።ሁሉንም ሰው በጥርጣሬ የምታዬ ወንጌል የሚያስተምሩ መምህራን ትምህርት መስማት የማትፈልጉ አጋንንቱ በራሳቹ ኀይል የሚለቃቹ የሚመስላቹ ተጠንቀቁ። ወገኖቺ ትህትናን ፍቅርን ገንዘብ አድርጉ መሐሪው የድንግል ማርያም ልጅ ላይ ጥብቅ በሉ።

  • @tsegayeteshome7664
    @tsegayeteshome7664 2 หลายเดือนก่อน +11

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ለምን ቀረች ምርጥ ኢትዮጵያ ?

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 หลายเดือนก่อน

      እሷ በግልፅ የእህተማርያም ደጋፊ ና እህተማርያም ትክክል ናት ብላ ስለምትናሀር ለዛ መስለኝ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ หลายเดือนก่อน +2

    መምህሮናቻችን ከፍ ብላችሁ ሁሌም ታዮልን መምህር ተስፋየ አበራ የኛ እንቁ ነህ እናከብርህ አለን እንወድህ አለን ክበርልን❤❤❤

  • @menbershibru
    @menbershibru 2 หลายเดือนก่อน +8

    ደሰ የሚል የፈቆር ፕሮግራም አሁንም በፈቅር ሰሩ ፈቅር ያሸናፈዎች አሸናፈ ነው ወንድሙቼ እህቱቼ በህብረት ሁሌም ብትሰሩ ያማረ የተወደደ ይሁናል በተለይ መምህር ደረጄ አንደበተ ርቱህ ንግግር ዐይል ብርታት ይሰጣል እና ሁላችውም ዐይናችን ናችው እንዲሁ ፈቅራችው ይቀጥል እላለ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል ድር ቢያብር አንበሳ ያስር

  • @meserat1627
    @meserat1627 2 หลายเดือนก่อน +10

    መምህር እንኳን ደስ አለህ

  • @selamawitbalengo3652
    @selamawitbalengo3652 2 หลายเดือนก่อน +10

    መሲ በጣም ጨዋ እግዚአብሔር አይለውጥሽ በጣም እወድሻለው

  • @myharet1221
    @myharet1221 2 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ተስፋየን በማየቴ❤❤❤❤መሲየ ይገባሻል የኔ ደርባባ የኔ ሴት ❤❤❤❤

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu หลายเดือนก่อน +2

    የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @haddiyaosso4398
    @haddiyaosso4398 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊያን! እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @ፋናየኪድዬልጅ
    @ፋናየኪድዬልጅ หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን የብዙዎችን ሂወት ቀይረሀል እንኳን ደስ አለ መምህር ተስፋ ስላሴ ❤❤❤❤❤😊

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ እማሆይ በጣም ትልቅ ትመህርት ነዉ ያስተላልፋልት አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👂💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✅✅💒💒💒💒

  • @GenteDemeke
    @GenteDemeke หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ተስፋየ አበራ ሁላቹህንም የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለህ መምህርዬ መምህር ተስፋዬ አበራ

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ተስፉዬ የዘመናቺን ምርጥ መምህር

  • @hannadesalegn5793
    @hannadesalegn5793 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ተስፋዬ ኮርቼብሀለው በርታ የኔ አስተዋይ ወንድም

  • @TigistSisay-r2i
    @TigistSisay-r2i 2 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ተስፋዬ አበራ❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 หลายเดือนก่อน +4

    መምህራኖቻችን በጣም እንወዳችሆለን ኑሩልን ❤❤❤

  • @binitesfa6862
    @binitesfa6862 หลายเดือนก่อน +2

    መምህሬ መምህር ተስፋዬ❤❤❤

  • @jhgfgg1610
    @jhgfgg1610 2 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ እግዚአብሄር አከበረክ ተመስገን🙏🙏🙏 እረጅም እድሜ

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 2 หลายเดือนก่อน +4

    መምህርዬ የኔ ጨዋ ከፍ በልልን የኛ እንቁ❤❤❤❤

  • @etht5202
    @etht5202 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏❤❤❤❤መምህር ተስፋዬ የዘመናችን እንቁ እንኳን ደስ አለህ እንዳተ ያሉ ያብዛልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 2 หลายเดือนก่อน +1

    መስዬ የኔቆንጆ እንኳን ደስያለሽ የምትወጃት እና የምታከብራያት ድንግል ማርያም ያከበርሻት አስከበረችሽ ❤ ❤🎉በልጅ ትባርክሽ ተባረኪ ተመራማሪና ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ አብይልማ የተባረከው ደረጄ ዘወይንዬ እውቁ ተመራማሪ ሰለሞን ሁላችንም የማደንቃችሁ የምርጦቹ ስብስብ ፈጣሪ እንደናተ ያለውን ያብዛልን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ከፍበሉልን፡፡

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf หลายเดือนก่อน +2

    የኛ ኑቁ መምህረ ተስፋየ

  • @MartaNegash-t7f
    @MartaNegash-t7f หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ለመምህር ግርማ ወንድሙ

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 2 หลายเดือนก่อน +3

    መምህርዬ ሴጣን እንዳገለለህ አልቀረህም መምህር ተስፋዬ አበራ ❤❤❤በጣም ነው ደስ ያለኝ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ሁሌም ከፍ በል

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ መሢዬ❤ የኔ መልካም❤ መሢዬ❤ ሙሉ ሴት❤ የስነ_ምግባር ባለቤት❤❤❤👏👏👌💪💪ስርዐት የራስሽ የሆነ መልካሟ እህቴ ወዳጄ መሢዬ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ እህቴ የምትወጃት እመ=ብዙሀን❤ እድሜና ጤናን ከነ ቤተሠቦችሽ ያድልልኝ❤❤❤
    ውድድድድድድድድድድድ

  • @GenetTad-jw7zi
    @GenetTad-jw7zi หลายเดือนก่อน +1

    መሲ ተባረኪ

  • @selinamax4108
    @selinamax4108 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉም ምርጥ ናቸው ይገባቸዋል በተለይ መምህራኖች ለሀቅ የቆሙና ያዩትን ከመናገርና ከመገሰጽ ወደ ኋላ የማይሉ ጸረ ዲያብሎሰ የሴጣንን ስራዎች አብጠልጥለው የሚያወጡና የሚያዋርዱ እና ንጹ ዜጋ በመፍጠር ሃገር ወዳድ የሆኑ ናቸው የገባቸዋል መንግስት እውቅና መስጠት ነበረበት ተባረኩ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ፡፡

  • @mitslalalem8077
    @mitslalalem8077 หลายเดือนก่อน +3

    መምህርየ መምህር ተስፋየ ምንኣለበት እንዳንተ ቢበዙሉን

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እንቁ መምህር ስፋዬ ሲያንሰው ነው የኔ አባት

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን እንወዳችኃለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 2 หลายเดือนก่อน +4

    መምህሬ ይገባሃል❤❤❤

  • @ኪዳነምህረት
    @ኪዳነምህረት หลายเดือนก่อน +2

    የመምህር ተሰፋዬ ተማሪ ስለሆንኩ እድለኛ ነኝ