7 kind of people you should be mindful to keep as a friend. 1. Complainers 2. Who always has something to say about everything- liars 3. እሴታችሁን የማይጠብቅ 4. የሚያቀጭጫችሁ: ሁሌም አንሰህ እንድትገኝ የሚፎካከርህ 5. ሁሌም እንደድሮው መሆን የሚውዱ የማያድጉ 6. የሚያቀነጭሩህ: እንዳትበልጣቸው ባለ ስጋት መሰናክል የሚያበጁብህ ( the don’t want to get out of their comfort zones) 7. ቂመኞች : ግጭትን ሁሉ የሚቆጥሩ የሁሉም ጎደኛ መሆን አትችልም ዋው : ድንቅ መካሪ : እንደዚህ አይነት ሰው አያሳጣን:: ከነዚህ የትኛው ነን ብለን እንድንፈትሽ እና እንድንስተካከል ይሁንልን:
7 kind of people you should be mindful to keep us a friend . 1.complainers 2.who always has something to say about everything -liars 3.እሴታችሁን የማይጠበቅ 4.የሚያቀጭጫችሁ ሁሌሜ አንሰህ እንድትገኝ የሚፎካከር 5.ሁሌም እንደድሮው መሆን የሚወዱ የማያድጉ 6.የሚያቀነጭሩህ እንዳትበልጣቸው ባለ ስጋት መሰናክል የሚያበጅብህ( they don't wsnt to get out of their comfort zones ) 7.ቂመኞች ግጭትን ሁሌ የሚቆጥሩ የሁሉም ጓደኛ መሆን አትችልም
Lie had become so much part of our culture, that we don’t even know that we are lying. We often lie and cause marriages to fail,destroy relationships, cause strife among ethnicities, we are true actors. We need to search our hearts diligently, for the issue of life drives from it. God bless you!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
He made the decision to overlook the reality that there are a lot of annoying things in Ethiopia, but he was still able to defend his complaints as typical some friends attitude.
1 ሁል ግዜ ጥፋተኛ ነት እንዲሰማቹሁ ከሚያደርጉ ሰዋች መሸሽ
2 ከአስመሳዮች
3 ከነገረኞች
7 kind of people you should be mindful to keep as a friend.
1. Complainers
2. Who always has something to say about everything- liars
3. እሴታችሁን የማይጠብቅ
4. የሚያቀጭጫችሁ: ሁሌም አንሰህ እንድትገኝ የሚፎካከርህ
5. ሁሌም እንደድሮው መሆን የሚውዱ የማያድጉ
6. የሚያቀነጭሩህ: እንዳትበልጣቸው ባለ ስጋት መሰናክል የሚያበጁብህ ( the don’t want to get out of their comfort zones)
7. ቂመኞች : ግጭትን ሁሉ የሚቆጥሩ
የሁሉም ጎደኛ መሆን አትችልም
ዋው : ድንቅ መካሪ : እንደዚህ አይነት ሰው አያሳጣን::
ከነዚህ የትኛው ነን ብለን እንድንፈትሽ እና እንድንስተካከል ይሁንልን:
Tnk
thanks for your notes
thank you🙌
7 kind of people you should be mindful to keep us a friend .
1.complainers
2.who always has something to say about everything -liars
3.እሴታችሁን የማይጠበቅ
4.የሚያቀጭጫችሁ ሁሌሜ አንሰህ እንድትገኝ የሚፎካከር
5.ሁሌም እንደድሮው መሆን የሚወዱ የማያድጉ
6.የሚያቀነጭሩህ እንዳትበልጣቸው ባለ ስጋት መሰናክል የሚያበጅብህ( they don't wsnt to get out of their comfort zones )
7.ቂመኞች ግጭትን ሁሌ የሚቆጥሩ
የሁሉም ጓደኛ መሆን አትችልም
I am the first one
I found this person so useful. He is so realistic. Whenever he speaks, he teaches me a lot.
4:41 4:49 4:55 4:59 5:03 5:06 5:21 5:30 5:33
5:44 5:48 5:58 6:02 6:06 6:15 6:19 6:24 6:26 6:27 6:32 6:37 6:46 6:49 6:58 6:59 7:05 7:12 7:12 7:14 7:23 7:23 7:32 7:35 7:37 7:38 7:39 7:43 7:53 8:12
አንተ ራስህ ያልተረጋጋ መንፈስ ስላለህ ስለሰዎችማውራትህ በጣም ያስገርማል ?
ምም @@kumnegerbelete8920
@@kumnegerbelete8920😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😮😊😮😊😮😮😊😊😮😊😊😊😊😊😊😊😮😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😂😂😂😂😂😂😍☺️☺️😚😚😯😯😯😯😯😯
የወግን ትርጉምና ጣዕም በቁምነገር የተረዳሁት በአቶ በኃይሉ ንግግሮች ነዉ ። ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
አቶ በኃይሉ የወግን ጣእም ካይረሴ የድምፅ ቅላፄህ ጋር የጨለምተኞችን መንገድ አሳይተሀል።በብርሀን ጨለማን ከፍቅር ጥላቻን ወዘተ የሚዘሩ ሞልተዋልና በተመረጡ ይዘቶች ላይ እንዳይህ ናፋቂ ነኝ።ጤና ሰላምህ በዝቶ እድሜህን ያርዝመው። ታስፈልገናለህ።
የሰው ማኛ አሉ የዘመኑ ልጆች 😍
ለሰው ልጆችን የሚያንፁ ምክሮችህ ሁሌም አደንቅሀለሁ እኔ አብሬ ከአንተ ጋር በመማሬ በጣም ደስተኛ ነኝ እንደው እንደው አንተን ለዚህ ,ክበር ያበቁህ ወላጆችህን የቀለም አባቶችህ ምንኛ ደስተኛ ይሆኑ በኃይሉ አምላክ እድሜና ጤና ሰጥቶህ በምክርህ የብዙ ሰዎች ሕይወት ለመታደግ ያብቃህ::😢
በሀይሉ ገ/ ር ዘመናዊ ሰው
አሪፍ ሰው
አራዳ ሰው
መጽሐፎችን ያነበበ ሰው ነው አልልም መጽሐፍቶችን የበላ ሰው በሀይሉ አከብርካለው❤
ሁሉንም ጎደኞቼን ላባርር ነው ። ግን እኮ ልዩነት መኖሩ ውበት ነው ሁሉም አስፈላጊ ነው በልኩ
ጨዋታ አዋቂ ኃይሉ long life
He is realistic person and has given great life lessons.
ሊሰልልህ የሚጠጋ እንዲሁም በአንተ ለመጠቀም የሚጠጋም ስላለ ከድርጊቱ ቶሎ ባንኖ መጠንቀቅ አይከፋም።
A good teacher is a good student,like my friend Behailu
በጣም ብዙ የሚገርሙ ሰዎች አሉ። እውነተኛ አስተያየት ነው ።
ሰማነው ችግሩ ሁሉንም ካየን ያለሰው መቅረታችን ነውንጂ
Behailu G,
I am a fan, keep up sharing your experience, insights and inspiration.
Trust me, many will learn from everything you say.
He is really matured person thanks a lot
አይ ጋሽ በሀይሉ ፈገግ እያረክ ውስጣችንን ትኮረኩረዋለህ አይደል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቦ
በሀይሉዬ ረጅም እድሜና ጤና የ ሀገር ዋርካ
ድንቅ ምክር ነው።እኔም በጣም ድንቅ ድንቅ ሁሌ ለኔ መሥዋእት የሚሆኑ ጓደኞች አሉኝ።ሳይገባኝ ብዙ ያሥቀየምኳቸው ነገር እንዳለ ይሠማኛል።በርግጥ ከነሡ ያየሁት የመቀየም ሥሜት የለም።እሡ ደግሞ የበለጠ ይገርመኛል።ለሁሉም ኢትዮጵያን እንዲህ አይነት ጓደኝነት እመኛለሁ።"ራስን መፈተሽ"የተባለው ነገር በጓደኝነት አለም በጣም ገዥ አሳብ ነው።የሆነሆኖ በኃይሉ አመሰግንኃለሁ።
Man i like the perspective of him ever time
It's a broader perspective than most of habesha people
You are hero man!!!!
እባካችሁ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ይኸን ጥሩ ምክር የሚመልስ ነገር ግን ትዉልድን እየከፋፈለ ሰውን ጓደኛን ዘመን አገር ጎረቤትን እያራራቀ ትውልድን በጭንቀት ከሚጨርስ ክፉ የጥላቻ መርዝ ምከር ራቁ ልጆቻችሁንም መቻቻል እርስ በርስ መረዳዳት መዋደድን አስተምሩ ሰው ፍጹም አይደለም ችግር ሲኖርበት ጭንቀት በውስጡ የያዘ ሰው የተለያየ ባህሪን ሊያሳይ ይችላል ቀርቦ አይዞህ ብሎ ሀሳቡ ማስቀየር ወደ ተሻለ መፍትሄ መምራት እንጂ ያን ሰው የባሰ ብቸኛ በማድረግ ሰው ሁሉ እርቆት ሜዳው ገደል እነዲሆንበት እና በጭንቀት ላይ ጭንቀት ጨምረንበት ወደ ባሰ ራሰን ወደ መጥላት ብሎም ማጥፋት ደረጃ ባናደርሰው የኢትዮጵያ ህዝብ ኳሊቲው መተሳሰብአብሮ መሆን የደበረው የጨነቀውን የከፋውን ኑሮ ያስመረረውን እጅ እጅ የ ያለውን በራሱ የሆነ የመተሳሰብ የኑሮ ዘይቤ እየሳቀ እየቀለደ ማሳለፍ አብሮ በመሆን እናቶች ቡና በመጠራራት ጓደኛ ወጣ ብለው ሻይ በመጠጣት ኳስ በመጫወተ እንደምሳሌ በአጋጣሚው ሁሉ ማጽናናት ነው ክርስቶስ እንከነ በሰዉ የደረሰበትን መከራ እኛን ፍቅር ለማስተማር ራስን አሳልፍ እስከ መስጠት ደርሰን እባካችሁ አወቅን ብለን ሰውን አንከፋፍል ሰው ሁሉ ጠልቶአቸው ብቸኝነት ተሰምቶዋቸው እራሳቸውን እንዲያጠፋ ምክንያት አትሁኑ እገዘአብሔር መቻቻል ፍቀር አንዶነት መተሳሰብ ያብዛልን🙏
Kudos to MEAZA BIRU. She was the very journalist to give us this person!
GOOD ADVICE THANKYOU MY BROTHER🙏👏👏👏
You are good motivational speaker thanks
ምርጥ ሀሳብ
He is very wonderful man
ምርጥና አሰተማሪ ምክር ።
ይህ ታሪክ የራስህ ታሪክ ይመስለኛል !
Really amazing life change teaching
ይመችህህህህ
አቶ በሀይሉ ይህ መልክት ለኔ ነው በጣም አሰግናለው ❤❤❤
🎉 Thanks great 👍 ❤
Magnificent
ታዲያ በትክክል ከእነዚህ መራቅ ያስፈልጋል። በእውነት ።
I always appreciate this person. His comments are always soundable. God bless u.
😂😂😂😂😂
Thank you ....special and interesting.....
ደስ የሚል ምክር እናመሰግናለን ትክክል ነው
gash behayelu you r just the funniest arada sewe and tnx
ተባረክ ወንድም
Wonderful advice!
I am sure there will be someone from these 7 who will be complaining about this talk
😂😂😂😂me
አሰተማሪ ነው።
"To Hate well you need to Love well"
What a great man!!
You're really good at cheering everybody up! Keep up the great work!
በጣም የማደንቀው ሰው
OMG this idea can be a learning for those kinds of persons
What a nice advice ❤❤❤❤
በነገራችን ላይ ስንት % ይሆን የእኛ ሀገር ሰው የሚያማርረው
በጣም አሪፍ ነው
Good!!!!
ሁልጊዜ የሚፀልይበት ነገር ነው መሰራት የሚገባው ሳይሰራ ሲቀረ ይበሳጫሎህ ግን መፍትሔ የለም ላለመናገር ስወስን:ተመልሼ ወይ ከ ሁኔታ ያለ ማየት መራቅ ነው ያለብኝ።
እናመሰግናለን ጥሩምክርነው
አሪፍ ሰው ።።።
I like him well
እናመሰግናለን
Interesting and very realistic
Thanks a lot good idea ❤🎉
Lie had become so much part of our culture, that we don’t even know that we are lying. We often lie and cause marriages to fail,destroy relationships, cause strife among ethnicities, we are true actors. We need to search our hearts diligently, for the issue of life drives from it. God bless you!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
A lie is a dangerous thing than its told about it. I share ur view and thank you, may God guide our heart to the truth since its the only way out
Tilik sew ....
31:45
Esetochihin yemirakis sew. Wededekut
ጋሽ በኃይሉ ....
let me add one
ከአለቃቅ ጋር ጎደኛ አትሁን፡፡
Me too
Gash baylu yegnakurat yawum arsi qarsa gumguma anbesachin idenaxena lante yihun iwedikalen lezelalem nurilin
Its good lesson
አነቃቂ ንግግር /motivational speaker/ መሆን ከሚገባ ነገር ግን የማይሰራበት አቶ በኃይሉ ገ/መድን ነው።
Thank You brother
ጥሩ ልምድ ሰጠህን ተማር
What a wonderful advice!
Omg family members too
ጠቃሚ ነገሮች አሉት ነገር ግን ሰውየው ብቻውን እንደሚኖር ስዕሉ ታየኝ።ማለቴ ብቻውን ሲቀመጥ ሲሄድ ሲበላ ሲጠጣ ሲሠራ ሲተኛ ሲነሳ ሁሌም ብቻውን።ምክንያቱ ከሚላቸው ሁሉ ነፃ ሰው አያገኝም።
Aemirohe yonerek
Yes don't be friends with odds. True I suffered in high school.
I’m still suffering those peoples , im so agreeable so cant help it
እውነትም ወግ አዋቂ ❤
Thank you.
Ewnet new bekreb yemakew bahelu neewee selesu new yemetaweraw yemeselegne.
AMARGHA A+ KALHONK YHE AYGEBANM 4:20
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
ከቤት ውስጥ እህት ወይም ወንድም ሆኖ ቢወለዱልህስ? እነዴት ትለያለህ ወይም ትርቃልህ::
❤
ጡሩባ !!
Entertaining but half true!
አንደበተ ማራክ
It is good and really helping.....but what do you say about being patient for the sake of kindness?
Entrance
the last words are more important
I have met like this odd person, but I have avoid , good idea.
አብዛኛው ሰው በዚህ በሽታ የተለከፈ ስለሆነ ከሁሉም መራቅ ነው የሚበጀው።
አሃሃሃሃሃ😂😂😂😂
በጣም እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን❤❤
Sebatunm negn ene mn meftihe ale?
My sunshine friend you forget በሀይሉ የክፍ ቀን ጏደንኛህን እረሳኽህው ከ7 የትኛው ይሆን ይሆን ????እህ
So who will be ma friend ?
ሙሉ ሰው እንደሌለ ማሳያ
ሃሃሃ እኔ ስነዳ በመንገዱ ህግ ነው ፣ ህግን የማይከተል ይሰድበኛል ፣ ጥሩባ ይነፋል ፣ መሮጥ የሚፈግ ከሃላየ ተጠግቶ፣ ጥሩባ ሲነፋ በእጄ ዝለለኝ ስለው ደንግጦ ይሳደባል ማን ይስማው እዛ ይቆማል ።
ቢቻል እቤት ውስጥ ኮፍያ ቢወልቅ እላለሁ ክብርም ነው ከይቅርታ ጋር
He made the decision to overlook the reality that there are a lot of annoying things in Ethiopia, but he was still able to defend his complaints as typical some friends attitude.
አውሬው አብይ ና ሸመልሰ ናቸው
😭😭😭